መነሷህ መልቲ ሚድያ️
10.4K subscribers
324 photos
67 videos
3 files
102 links
አሰላሙ አለይኩም በዚህ ቻናል አስተማሪ የሆኑ ኢስላማዊ ግጥሞች ፣ጥቅሶች ፣አባባሎች ፣ ታሪኮች ፣ሀዲስ እና ኢስላማዊ አባባሎችን ወደናንተ ጀባ እንላለን
Download Telegram
ልንጀምር ነው ሃባይብ
👍6
ጥያቄ ቁጥር አንድ

ሱረቱል ዩሱፍ ላይ ሁሉም በአንድ አይነት መሀላ ይምላሉ ይህ ማሀላ

ሀ; ወረበልያእቁብ
ለ;ተላሂ
ሐ; ወላሂ
መ; ወረበል ኢብራሂም

የላ
ጥያቄ ቁጥር ሁለት

በነቢያችን ሰአወ ዘመን የመጀመሪያዋ ሴት ሸሂድ

ሀ; ኸዲጃ
ለ; አሲያ
ሐ; ሱመያ
መ; ሰፍያ
1
ጥያቄ ቁጥር ሶስት


አላህ ሱወ ቁርኣን ላይ መካን ማን ብሎ ይጠራታል


ሀ; መዲነቱነቢይ
ለ; በካህ
ሐ:መከቱልሙነወራ
መ;አንሷር
ጥያቄ ቁጥር አራት


ቀለል ያለ ደረቅ😊

የዊትር ሶላት ስንት ረከአ አለው ?
Forwarded from susu
አንዳንድ ደስ የሚሉ ሰዎች አሉ ስናወራቸው ብቻ ደስታን የሚሰጡን 😊😊😊 እንዲ አይነት ሰው ማግኘት መታደል ነው

አልሃምዱሊላህ
@Mohammed_6516
@Khalid7212
أبو
@Kheyr_ii
fethunurhusen
Momina

ማሻአላህ 21 ሞልተናል 30ስንደርስ ወደውድድሩ እንገባለን ኢንሻአላህ አህባቢ
1🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከአላህ ጋር የእውነተኛ ንግግር 🥺🤍
🔥2
Forwarded from ᴴⁱᵏᵐᵃ ʷᵃᵛᵉ