መነሷህ መልቲ ሚድያ️
ያጀመዐ እኔ ባለሁበት አካባቢ ከበድ ያለ የመሬት መንቀጥቀጥ (ንዝረት) ነበር እናንተ ጋርስ
#Update
" የዛሬው የመሬት መንቀጥቀጥ የተከሰተው ከፈንታሌ ዙሪያ ነው፤ በሬክተር ስኬል 4.8 የተለካ ነው " - ፕ/ር አታላይ አየለ
ዛሬ ጥቅምት 16 ቀን 2018 ዓ/ም በፈንታሌ ዙሪያ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል።
የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረቱ ከጠዋቱ 2 ሰዓት ከ25 ደቂቃ ላይ በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎችም የተሰማ ሲሆን፣ " እዚህ ይህን ያህል ከተሰማን ዋናው በተከሰተበት ቦታ ያሉት እንዴት ሆነው ይሆን ? "
በዩኒቨርሲቲው የጂኦ ፊዚክስ ስፔስ ሳይንስና አስትሮኖሚ ኢንስቲትዩት ተመራማሪ የሆኑት ፕ/ር አታላይ አየለ፣ " የዛሬው የመሬት መንቀጥቀጥ የተከሰተው ከፈንታሌ ዙሪያ ነው፤ በሬክተር ስኬል 4.8 የተለካ ነው " ብለዋል።
የተከሰተው 2 ሰዓት ከ24 ደቂቃ መሆኑን አስረድተው፣ " በብዙ ከተሞችም ተሰምቷል " ሲሉተናግረዋል።
ፈንታሌ ትንሽ ረገብ ብሎ ነበር፣ አሁንም ቀጣይነት አለው ማለት ነው ? ስንል ላቀረብነው ጥያቄ፣ " የፈንታሌው ረገብ አለ የሚባልም አይደለም። የመወጠር ነገር አለ፤ ረገብ አላለም፤ በመሳሪያ እናያለን " ብለዋል።