Ŋever Ĝivĕ űp
46 subscribers
172 photos
137 videos
18 links
Never give up.everyone has bad days .
Pick yourself up& keep going.

👉 quotes & facts

👉 funny videos 😀😁 & tiktok video

👉 poem

👉 best🌆 wallpapers 🌌
Download Telegram
Forwarded from መርጌታ መንግስቱ የባህል ህክምናና መዳሀኒት ቀማሚ (የሆነ ቦታ የሚኖር ሰው)
ሰው እንዴት
በውሸት ይዋባል?

ከቅጥፈት ተጣብቆ
አይን አይኑን ይዃላል?

ነጠብጣብ እንባውን
ድብቅ ገፅታውን
በጣቱ ይቀልማል
ህልሙን ይተልማል፣

ለምን? ቢሉ

እውነት የውሸት ፀበኛ
ውሸት የእውነት'ጓደኛ።

ሆናለችና

እኔስ እውነት አለኝ!
ያንቺን ግን እንጃ......


ጆጆ አሌክስ

ቅዱስ አርዮስ

እንደፃፉት




።።።።።👇👇👇👇።።።።።
🦋🦋 @yegtmMaebel 🦋🦋
🦋🦋 @yegtmMaebel 🦋🦋
🦋🦋 @yegtmMaebel 🦋🦋
🦋🦋 @yegtmMaebel 🦋🦋
Forwarded from Ethiopian Music Lyrics💚💛❤️ (𝕥𝕖𝕞𝕦፩፮ 🎧)
#ጎሳዬ_ተስፋዬ
#ሀገሬ🇪🇹
@lyricsamh
@Lyricsamh_bot
🎶🎹🎹🎶
🥁🎶🎶🥁
ሀገሬ' እናት አለሜ''
እምዬ ማረፊያዬ ጥላዬ
ሀገሬ ፀሀዬ ጀምበሬ
እምዬ ወርቅ እንቁ አንባሬ
🎶
የተስፋ ብርሃን መታያዬ ሀገሬ...... ኢትዮጵያ
የተስፋ አለሜ መዋቢያዬ ሀገሬ..... ኢትዮጵያ
የግዮን አድባር ኤደን ገነት ማደሪያ..... ኢትዮጵያ
የኪዳን ምድር ቀዳማዊት ማረጊያ..... ኢትዮጵያ
🎷🥁🥁🎷
ሀገሬ ኢትዮጵያ...... ሀገሬ ኢትዮጵያ×፪
የሰማይሽ በር ተከፍቶ
የንግስናሽ ቃል ተሰምቶ
ሆነሽ የአለም እንደራሴ
ይፈስልሻል ውዳሴ
🎶
ለጠላሽ እንጂ ቁልቁል ቁልቁሉ
ያንቺማ እላይ ነው ጊዜ ለኩሉ
ትንቢት ወሰማይ ተነግሮልሻል
ነይ የአለም ተስፋ ይጠብቁሻል
🎶
ነይ ነይ ... እማማ ነይ×፫
ወደላይ ነይ ... እማማ ነይ
ነይ ነይ ... እማማ ነይ×፫
ወደፊት ነይ ... እማማ ነይ
🎷🥁🥁🎷
🥁🎷🎷🥁
ሀገሬ' እናት አለሜ''
እምዬ ማረፊያዬ ጥላዬ
ሀገሬ' ፀሀዬ ጀምበሬ
እምዬ ወርቅ እንቁ አንባሬ
🎶
የተስፋ ብርሃን መታያዬ ሀገሬ...... ኢትዮጵያ
የተስፋ አለሜ መዋቢያዬ ሀገሬ..... ኢትዮጵያ
የግዮን አድባር ኤደን ገነት ማደሪያ..... ኢትዮጵያ
የኪዳን ምድር ቀዳማዊት ማረጊያ..... ኢትዮጵያ
🎷🥁🥁🎷
ሀገሬ ኢትዮጵያ...... ሀገሬ ኢትዮጵያ×፪
ሁለት ልብ ሆነን ልጆችሽ
በምኞት እንዳይቀር ህልምሽ
ወጥተሽ ወደላይ እንድናይ (ነይ ነይ)
ፍቅር ይንገስ ቀድሞ በኛ ላይ
🎶
ለማይነጥፍ ሀብት ስንፈራረድ
ስንቱ አልፎን ሄደ ቆመን ከመንገድ
ቧልትና ወሬ አንገሽግሾናል
ነይ የአለም ተስፋ ይጠብቁናል
🎶
ነይ ነይ ... እማማ ነይ×፫
ወደላይ ... እማማ ነይ
ነይ ነይ ... እማማ ነይ×፫
ወደፊት ነይ ... እማማ ነይ
🎶
ለጠላሽ እንጂ ቁልቁል ቁልቁሉ
ያንቺማ እላይ ነው ጊዜ ለኩሉ
ትንቢት ወሰማይ ተነግሮልሻል
ነይ የአለም ተስፋ ይጠብቁሻል
🎶
ነይ ነይ ... እማማ ነይ×፫
ወደላይ ... እማማ ነይ
ነይ ነይ ... እማማ ነይ×፫
ወደፊት ነይ ... እማማ ነይ
👇👇👇👇👇👇
#ኢትዮ_ሙዚቃ_ግጥም ©
@lyricsamh #join & #share #please
@Lyricsamh_bot 📩 #any_comment
@ethiomusiclyricsamh #Our_Group
Forwarded from My Gallery || Cool photo
የገበሬው ደብዳቤ

እጅግ በዕድሜ የገፋ ብቻውን የሚኖር ጣሊያናዊ ገበሬ አባት በእስር ቤት ለሚገኘው ብቸኛ ልጁ ደብዳቤ ይፅፋል።
"ልጄ ያው በዚህ አመት ድንችና ቲማቲም መትከል አልችልም ምክንያቱም ማሳውን የማረስ አቅም ስለሌለኝ፣አንተ ግን እዚህ ሆነህ ቢሆን ኖሮ ልትረዳኝ እንደምትችል አውቃለሁ።" ሲል ፃፈለት

ልጅም ለአባቱ ሲመልስ:-"አባቴ ሆይ፥ማሳውን ለማረስ ፈፅሞ እዳታስብ ምክንያቱም የሰረቅኩትን ገንዘብ እዛ ስፍራ ቀብሬዋለሁና!" በማለት መለሰለት
ታድያ በነጋታው የእስርቤቱ አለቃና ፖሊሶች ልጅና አባት የሚመላለሱትን ደብዳቤ ቀድመው አንብበው ነበርና በጠዋት ተነስተው ወደ ስፍራው በማቅናት ገንዘቡን ለማግኝት ከዳር እስከ ዳር ማሳውን ቆፈሩት፣ነገር ግን ምንም አይነት ነገር ሊያገኙ አልቻሉም።
በቀጣይ ቀንም ልጅ ለአባቱ ደብዳቤ ፃፈ:-"አባቴ አሁን ድንችና ቲማቲሙን መትከል ትችላለህ፣እዚህ ሆኜ ላደርግልህ የምችለው ትልቁ ነገር ይህንን ነው።"
አባትም መለሰ:-"ልጄ ሆይ፣በርግጥም ብርቱ መሆንህን አውቃለሁ እስር ቤት ሆነህ እንኳን ለኔ ፖሊሶችን ታዛለህ፣የእስርቤቱ አለቃና ጀሌዎቹ አካፋና ዶማ ይዘው ማሳውን ሲቆፍሩ በማየቴ ተገርሜያለሁ የመህር ጊዜ ሲደርስ ምርቱን ለመሰብሰብ ስፈልግ ደሞ እፅፋልሀለሁ።"

ልብ በል

ሰዎችና ሁኔታዎች አካልህን ያስሩ ይሆናል፣ነገር ግን አዕምሮህን ፈፅሞ ሊያስሩ አይችሉም።
አእምሮህ ታስሮ ከሆነ ግን እንዲለቅህ ራስህን ጠይቀው፣ያለፈቃድህ አእምሮህን ማሰር የሚችል ኃይል የለምና።

ትልቁ ሀይልህ የሆነውን አእምሮህን ያለመሰሰት ሁልጊዜም ተጠቀምበት!
joine tellgram
👇👇👇👇👇
@sireturesul
👴አንዱ አባት ልጁን👦 ስለ አልኮል መጥፎነት ያስተምረዋል።
አረቄ ይዞ መጣና ብርጭቆ ውስጥ ቀዳው። ከዛን አንድ
ትንሽ ትል ይዞ አመጣ።
👴አባት - ''ስማ ልጄ👦 አልኮል ሆድ ውስጥ ገብቶ እንዴት
እንደሚያደርገን ይህን አይተህ ገምት እሺ!'' ትሉን አረቄው
ውስጥ ከተተው። ትሉ ወዲያውኑ በፍጥነት ሞተ።
''አሁን ምን ተማርክ ልጄ?''
👦ልጁ ምን ቢለው ጥሩ ነው?
.
.😳
.
.🙄
.
.
.😱
.
.🤔
.
.
.😲😤😡
.
👦ልጅ - ''ሆድ ውስጥ ላሉ ትላትሎች አረቄ መጠጣት ፍቱን
መድሃኒት መሆኑን፡፡
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
#ፍቅረኛዬ ፀጉሬን 3ቦታ ተሰራው

#እኔ(THE አዝጉ) የት የት የት

😆😂🤣


•═•••😂🍃🌺🍃😂•••═•

🥶Share & Invite ur Friends🔥
🤔 ይህንን ያውቁ ኖሯል

✍️የአዞ ፆታ የሚወሰነው በአየር ንብረት ነው ፡፡ የአዞ እንቁላል በ30°C ከተፈለፈለ ሴት ሆና ትወጣለች ፡፡ አልያም ከሴቷ በ4°C ጨምሮ 34°C ከሆነ ደግሞ ወንድ ይሆናል ፡፡

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || ሼር 👇


T.ME/FACT_ETHIOPIA
T.ME/FACT_ETHIOPIA

¯𝐎𝐍 𝐘𝐎𝐔 𝐓𝐔𝐁𝐄👇
https://www.youtube.com/channel/UCWuCqihKXOhPXQqv5UJYOiA?sub_confirmation=1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የራስህ አሮብህ የኢትዮጵያን ማብሰል አትችልም::ስለአገርህ አስተያየት ከመስጠትህ በፊት የቤትህን ጉዳይ አስተካክል::ሀላፊነትን በአግባቡ ስትወጣ ስለኢትዮዽያ ማውራት አትጠበቅብህም::ስራ ራሱ ያወራል::
-
የማንያዘዋል ሴሚናር
እሁድ ጥር 8 /2014 ዓ.ም
ከጠዋቱ 3:00 -6:00
ሰኞ ጥር 9/2014 ዓ.ም
ምሽት ከ12:00 እስከ 2:00
በአለም ሲኒማ
መግቢያ ዋጋ 100 ብር ብቻ
ትኬቱ በዕለቱ በር ላይ ይሸጣል!
Forwarded from G (Princess👑)
ለሷ ፅፌ አላውቅም


ውበቷ ቅብጥርሴ የልቤ ካዝና ቁልፍ
ሰይጣን እንዳወራው ብቻዬን አለፈልፍ
ላ'ዳም የተሰጠሽ ሄዋኔ ሄዋኔ
ብዬ አልቀኝም ፅፌ አላቅም እኔ
አትበሉኝ ስለሷ አልሰማም ከንግዲህ
እሷ ሀገሯ ወዲያ እኔ ሀገሬ ወዲህ
እርግጥ ነው.....
ውበቷ ያማላል
ልብንም ያስጥላል
ለብቻም ያስወራል
ለብቻም ያስኬዳል
ቢሆንም ለሷ አልቀኝም
ስለ ውበቷ ሚስጥር መፃፍ አልመኝም
እሷ እኔን ወዳ ብታውቅም ባታውቅም
እኔ በበኩሌ ለሷ ፅፌ አላውቅም

@mafinaoli
@mafinaoli
የሚወዱት ግጥም!


አልበዛም ወይ ድንዛዜ

1
የድንዝዙ ግራ እጅ ማሽን ወድቆበት
ተሰበረ ጓደኛው ሊጠይቀው ቤቱ ሄደ
"እግዜር ነው ያተረፈህ ቀኝ እጅህን
ቢሰብረው ኖሮ ስራ መስራት ያስቸግርህ ነበር"

ድንዝዙ "እኔስ እሱን አውቄ አይደል እንዴ ልክ ማሽኑ ሊወድቅ ሲል በፍጥነት ቀኝ እጄን አንስቼ ግራ እጄን ያስቀመጥኩት"

2

ከብዙ ዓመታት በፊት ነው ድንዝዙ
ቺኩን "እንድንጋባ እፈልጋለሁ" አላት
"እርግጠኛ ነህ?"
"አዎ እርግጠኛ ነኝ"
"ግን እኮ አንድ አመት እበልጥሃለሁ"
"ኦውውው ልክ ነሽ በቃ የሚቀጥለው ዓመት እንጋባለን"

3

ድንዝዙ ለሚስቱ ይደውልና
"ጉድ ሆኘልሻለሁ መኪናዬን መሪዋን
ነዳጅ መስጫዋን ዳሽ ቦርዷን ማርሿን
በሙሉ ነቃቅለው ሰርቀውኛል.."

ከዛ ጥቂት ቆይቶ መልሶ ደወለላት...
"...ይቅርታ የኔ ቆንጆ እየመጣሁ ነው ቅድም ለካ በኋላ በር ገብቼ ነው"

4

"ዶክተሩ ያዘዘልህን የዓይን መድሃኒት
መጠቀም ጀመርክ" አለችው ባለቤቱ
"አልጀመርኩትም እባክሽ" አላት
ድንዝዙ
"እንዴ ለምን?"አለችው
"ዶክተሩን አላመንኩትም ምን ነካሽ በጠራራ ፀሀይ አይደል እንዴ ባትሪ አብርቶ የመረመረኝ"

5

"Passwordህን አወቅኩት" አለው
ድንዝዙ Facebook ሲከፍት ለነበረው
ጓደኛው
"እሺ Passworedu ምንድን ነው?"
ጠየቀዉ
ድንዙዝም መለሰ "በተከታታይ ስድስት ኮከቦች"


ሰለሞን ሳህለ (ያማል)
Forwarded from መርጌታ መንግስቱ የባህል ህክምናና መዳኒት ቀማሚ (🤓𝐙𝐄𝐑𝐈𝐒𝐇 𝐅𝐔𝐍 𝐓𝐔𝐁𝐄 👑)
🤔ይህንን ያውቁ ኖሯል

➜ ስንሞት ለ7 ደቂቃ ያህል የአእምሮ እንቅስቃሴ ይኖረናል፡፡ ይህም አእምራችን በህልም ቅደም ተከተል ያለፉ ትውስታዎችን እያጫወተ ነው፡፡


𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || ሼር 👇

T.ME/FACT_ETHIOPIA
T.ME/FACT_ETHIOPIA
የሁለተኛ ክፍል ተማሪ ነው:: ዘወትር ከማርፈዱ የተነሳ 'አራፋጁ' የሚል ቅፅል ስም አለው:: መምህሩ ክፍል ገብቶ ማስተማር ከጀመረ በሗላ በሩን ያንኳኳል...በሩን ከፍቶ አንኳኪው አራፋጁ መሆኑን እንዳወቀ: ከክፍሉ መስኮት ላይ ያንጠለጠላት መግረፊያ ካነሳ በኋላ እጅን እንዲዘረጋ አርጎ ይገርፈዋል...

አርፋጁ ልጅ ግርፋቱ ከመደጋገሙ የተነሳ ተገርፎ ትምህርት መጀመር ግዴታው እንደሆነ አምኖ መቀበል ጀምሯል። መምህሩም በዚህ ከቀን ቀን ከጥፋቱ በማይማር፡ ቅጣት ባልገራው አርፋጅ ልጅ ይበሳጭ ስለነበር የግራፋቱን መጠን ከቀን ቀን እየጨመረ ይቀጠቅጠው ነበረ።

ከዕለታት አንድ ቀን መምህር በብስክሌት ወደ ትምህርት ቤት እየጋለበ ሳለ አንድ ብላቴና በጣም የሚበልጠውን ሰው በዊልቸር አየገፋ አቋረጠው።

መምህር ብስክሌት ላይ ሆኖ ዊልቸር አየገፋ ያየው ፊት አዲስ አልሆነበትም። ለማረጋገጥ ከብስክሌቱ ወረደና ተከተለው........አርፋጅ ብላቴና ታላቅ ወንድሙን
እየገፋ ወደ ሌላኛው የመማሪያ ክፍል ካስገባው በኋላ ላቡን እያበሰ ወደ መማሪያ ክፍሉ ሲሮጥ ተመለከተው::

አስተማሪው ልጅ ለምን ዘወትር እያረፈደ ወደ ክፍሉ እንደሚመጣ ግልፅ ሆነለት። እራሱንም ወቀሰ፤ልጁ ላይ ያሳረፈው ግርፋት ህሊናውን አሳመመው...

በቀጣዩ ቀን መምህሩ ክፍል ገብቶ ማስተማር ከጀመረ በኋላ አርፋጁ በሩን አንኳኳ .....መምህር በሩን ከከፈተ በኋላ መስኮት ላይ ያስቀመጣትን ልምጭ አነሳ፤ አርፋጁ ልጅ ለግርፋት እጁን ዘረጋ። መምህሩ በእንባ እየታጠበ "በፍፁም ዛሬ አንተ እኔን እንጂ እኔ አንተን አልገርፍህም፤ ስላልተረዳሁ ይቅር በለኝ በማለት መግረፊያውን ሰጠው።"

ህይወት ከገራፊዋች ቦታ ስታስቀምጠን ለትንሽ ትልቁ መግረፊያን ከማንሳት እንቆጠብ! ለምን ብሎ መጠየቅ ይልመድብን።


ከመፃህፍት ዓለም
Forwarded from መርጌታ መንግስቱ የባህል ህክምናና መዳኒት ቀማሚ (🤓𝐙𝐄𝐑𝐈𝐒𝐇 𝐅𝐔𝐍 𝐓𝐔𝐁𝐄 👑)
🤔ይህንን ያውቁ ኖሯል

➜ በስዊድን ባህል መሰረት በሰርግ ወቅት ለሴቷ የሚደረገው የሰርግ ቀለበት 3 ሲሆን አንደኛው የእጮኝነት ሌሎኛቹ ደግሞ የሚስትነት እና የእናትነት ናቸው፡፡

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || ሼር 👇


T.ME/FACT_ETHIOPIA
T.ME/FACT_ETHIOPIA