Ŋever Ĝivĕ űp
46 subscribers
172 photos
137 videos
18 links
Never give up.everyone has bad days .
Pick yourself up& keep going.

👉 quotes & facts

👉 funny videos 😀😁 & tiktok video

👉 poem

👉 best🌆 wallpapers 🌌
Download Telegram
አሁን ታክሲ ውስጥ ወደ መሳለሚያ እየሔድኩ ረዳቱ መልስ ሊሰጠኝ ሲል እኔ ደግሞ ልክ መውረጃየ ቦታ ላይ ስደርስ
#እኔ:- ያዘው
#ረዳቱ:- አመሰግናለሁ
#እኔ:- ኧረ እኔ ወራጅ ለማለት ነው ደፋር🚶
ሀብት ማግኘት የለማኝ ምኞት ነው ፍቅርን መሻት ግን የንጉስ ምኞት ነው ይላሉ ፈላስፋዎች...

#እኔ_ግን_ሁለቱም_ቢኖሩኝ_አልጠላም😉
የእናት ሆድ ዥንጉርጉር አለ ጣሊያን

#ታላቋ
"Don't Marry Rich, be Rich!" የሚል ጥቅስ ፕሮፋይሏ ላይ አድርጋለች።

#ታናሿ
"Don't Marry Rich, be a bitch!" የሚል ጥቅስ ፕሮፋይሏ ላይ አድርጋለች።

#እኔ
"Don't judge people!" የሚል ጥቅስ ፕሮፋይል አድርጌ ሁለቱንም ያለምንም ማግለልና መድሎ እየጀነጀንኩ ነዉ።
ከድሮ ፍቅረኛዬ ጋር በኔትወርክ ምክኒያት እኮ ነው የተጣላነው...

#እሷ፦ "እንዴት አደርክ ውዴ "
#እኔ፦ " እንዴት አደርሽልኝ የኔ ማር (sending failed)
#እሷ፦ "ለምንድነው የማታወራኝ ውዴ "
#እኔ፦ "አረ ኔትዎርኩ እምቢ ብሎኝ ነው (sending failed) "
#እሷ "በቃ ለእኔ ያለክ ፍቅር የውሸት ነው ?"
#እኔ፦ "አረ ሜሪ ቴክስቱ በኔትዎርኩ ምክኒያት አልላክም ብሎኝ ነው (አሁንም እምቢ አለ አልተላከም )
#እሷ "በቃ ስትፈልግ ገደል ግባ አንተ ባታወራኝ ስንቱ የሚያወራኝ መሠለህ ከእንግዲህ ላገኝክ አልፈልግም "
#እኔ፦ "አቦ የራስሽ ጉዳይ ምን ትጨቃጨቂያለሽ የፈለግሽበት ሂጂ (sent successful /ቴክስቱ ተልኳል)
ሀብት ማግኘት የለማኝ ምኞት ነው ፍቅርን መሻት ግን የንጉስ ምኞት ነው ይላሉ ፈላስፋዎች...

#እኔ_ግን_ሁለቱም_ቢኖሩኝ_አልጠላም😉
#እሱ:- እንዲህ ብሎኝማ ሁለተኛ እዛ መስሪያ ቤት አልሰራም
#እኔ:- ምን ብሎህ ነው
#እሱ:- ተባረሃል
🎼Join


🀄️🀄️👉 @yezefengetm
@yezefengetm
🌺🌹 #እኔ_እወድሻለው🌹🌺

ባማሩት ዜማዎች በቅኔ ተቀኝተው
እንደገጠሙልሽ ብዕሩን አድምተው
ማታን በጨረቃ ቀን በፀሃይ መስለው
ውበት ከሚለኩት በሸራ ላይ ስለው
የእውነት ልንገርሽ፤
ከነሱ አስበልጬ እኔ እወድሻለው

ዝምታ አሸንፎኝ በፍቅርሽ ተይዤ
የምልሽ ሲጠፋኝ አንቺን ሳይ ፈዝዤ
እገጥምልሻለው በሃሳቤ ጓዳ ምናብ ተመርኩዤ

ከተራራው ማዶ ከአድማሷ ባሻገር
ከደመናው በላይ ስላንቺ ስናገር
ብትኖሪ እላለው ብትሰሚው ጬኸቴን
ዝም ያልኩትን ፍቅር የመውደድ እውነቴን
በምናልባት ተስፋ በፍርሃት ታምሜ
ታድያ እንዴት ልናገር ፊት ለፊትሽ ቆሜ
የውሸቴን አይደለም እውነት እልሻለው
ከራሴ አግዝፌ እኔ እወድሻለው።🌹♥️

<<<Join and Share>>>

@fikrhn
@fikrhn
@fikrhn
... #Jolly
#ሚስቴ… «ውዴ ሀሺሽ አጭሰህ ታውቃለህ?»

#እኔ… "አዎ አንድ ጊዜ ሞክሬያለሁ ”

«እሺ የዛን ቀን ምን አደረክ?»

“አንቺን ለጋብቻ ጠየኩሽ 🤣🤣😭
እኔምለው አንድ አንድ Facebook Profile ላይ Living in New York and Working in Addis Ababa ይላል።

#እኔ_ውሸታም_ናቹ_እያልኩ_አይደለም
እኔን ያስጨነቀኝ የትራንስፖርት ወጪውን እንዴት ችላቹ ነው...😁

😂😆🤣

Share👉 @weg_bicha
#ፍቅረኛዬ ፀጉሬን 3ቦታ ተሰራው

#እኔ(THE አዝጉ) የት የት የት

😆😂🤣


•═•••😂🍃🌺🍃😂•••═•

🥶Share & Invite ur Friends🔥