Ŋever Ĝivĕ űp
46 subscribers
172 photos
137 videos
18 links
Never give up.everyone has bad days .
Pick yourself up& keep going.

👉 quotes & facts

👉 funny videos 😀😁 & tiktok video

👉 poem

👉 best🌆 wallpapers 🌌
Download Telegram
Forwarded from Ethiopian Music Lyrics💚💛❤️ (𝕥𝕖𝕞𝕦፩፮ 🎧)
#ጎሳዬ_ተስፋዬ
#ሀገሬ🇪🇹
@lyricsamh
@Lyricsamh_bot
🎶🎹🎹🎶
🥁🎶🎶🥁
ሀገሬ' እናት አለሜ''
እምዬ ማረፊያዬ ጥላዬ
ሀገሬ ፀሀዬ ጀምበሬ
እምዬ ወርቅ እንቁ አንባሬ
🎶
የተስፋ ብርሃን መታያዬ ሀገሬ...... ኢትዮጵያ
የተስፋ አለሜ መዋቢያዬ ሀገሬ..... ኢትዮጵያ
የግዮን አድባር ኤደን ገነት ማደሪያ..... ኢትዮጵያ
የኪዳን ምድር ቀዳማዊት ማረጊያ..... ኢትዮጵያ
🎷🥁🥁🎷
ሀገሬ ኢትዮጵያ...... ሀገሬ ኢትዮጵያ×፪
የሰማይሽ በር ተከፍቶ
የንግስናሽ ቃል ተሰምቶ
ሆነሽ የአለም እንደራሴ
ይፈስልሻል ውዳሴ
🎶
ለጠላሽ እንጂ ቁልቁል ቁልቁሉ
ያንቺማ እላይ ነው ጊዜ ለኩሉ
ትንቢት ወሰማይ ተነግሮልሻል
ነይ የአለም ተስፋ ይጠብቁሻል
🎶
ነይ ነይ ... እማማ ነይ×፫
ወደላይ ነይ ... እማማ ነይ
ነይ ነይ ... እማማ ነይ×፫
ወደፊት ነይ ... እማማ ነይ
🎷🥁🥁🎷
🥁🎷🎷🥁
ሀገሬ' እናት አለሜ''
እምዬ ማረፊያዬ ጥላዬ
ሀገሬ' ፀሀዬ ጀምበሬ
እምዬ ወርቅ እንቁ አንባሬ
🎶
የተስፋ ብርሃን መታያዬ ሀገሬ...... ኢትዮጵያ
የተስፋ አለሜ መዋቢያዬ ሀገሬ..... ኢትዮጵያ
የግዮን አድባር ኤደን ገነት ማደሪያ..... ኢትዮጵያ
የኪዳን ምድር ቀዳማዊት ማረጊያ..... ኢትዮጵያ
🎷🥁🥁🎷
ሀገሬ ኢትዮጵያ...... ሀገሬ ኢትዮጵያ×፪
ሁለት ልብ ሆነን ልጆችሽ
በምኞት እንዳይቀር ህልምሽ
ወጥተሽ ወደላይ እንድናይ (ነይ ነይ)
ፍቅር ይንገስ ቀድሞ በኛ ላይ
🎶
ለማይነጥፍ ሀብት ስንፈራረድ
ስንቱ አልፎን ሄደ ቆመን ከመንገድ
ቧልትና ወሬ አንገሽግሾናል
ነይ የአለም ተስፋ ይጠብቁናል
🎶
ነይ ነይ ... እማማ ነይ×፫
ወደላይ ... እማማ ነይ
ነይ ነይ ... እማማ ነይ×፫
ወደፊት ነይ ... እማማ ነይ
🎶
ለጠላሽ እንጂ ቁልቁል ቁልቁሉ
ያንቺማ እላይ ነው ጊዜ ለኩሉ
ትንቢት ወሰማይ ተነግሮልሻል
ነይ የአለም ተስፋ ይጠብቁሻል
🎶
ነይ ነይ ... እማማ ነይ×፫
ወደላይ ... እማማ ነይ
ነይ ነይ ... እማማ ነይ×፫
ወደፊት ነይ ... እማማ ነይ
👇👇👇👇👇👇
#ኢትዮ_ሙዚቃ_ግጥም ©
@lyricsamh #join & #share #please
@Lyricsamh_bot 📩 #any_comment
@ethiomusiclyricsamh #Our_Group