Ŋever Ĝivĕ űp
46 subscribers
172 photos
137 videos
18 links
Never give up.everyone has bad days .
Pick yourself up& keep going.

👉 quotes & facts

👉 funny videos 😀😁 & tiktok video

👉 poem

👉 best🌆 wallpapers 🌌
Download Telegram
Forwarded from B² gift package 🎁 (🦋🦋)
ፍጥነት ለአትሌት እንጂ ለሹፌር ወርቅ አያስገኝም
Forwarded from B² gift package 🎁 (🦋🦋)
ሚስቱ "ልብሶቼን እንዳለ ለተራቡ ሰዋች መስጠት እፈልጋለሁ" ስትለው
.
"ያንቺ ልብስ የሚበቃው ካለማ በርግጠኝነት አልተራበም"
Forwarded from B² gift package 🎁 (🦋🦋)
ምቀኛና ሸረኛ ሰው የራሱን እንጀራ ማብሰል ሲያቅተው
.
የሰው ሊጥ ደፍቶ ይጨማለቃል
Forwarded from B² gift package 🎁 (🦋🦋)
እኔ ምለው "ተረከዝሽ ሎሚ ትርንጎ ባትሸ..." የሚለው ዘፋኝ ቺኳን ለፍቅር ነው ወይስ ለምግብነት ነው የፈለጋት🤔
Forwarded from B² gift package 🎁 (🦋🦋)
የአንድ ሰው ጠቃሚው ሀብቱ መልካም ስነምግባሩና ደግ ልቡ❤️ ነው !!
Forwarded from B² gift package 🎁 (🦋🦋)
አንተ ኮኮብ ከሆንክ የጨለማው ድቅድቅነት ፈፅሞ ሊያስፈራህ አይገባም፤ እንዲያውም ይበልጥ ደምቀህ እንድትታይ ያደርግሃል!
Forwarded from ETHIO ABOL (£řøžñ)
🥀😢🥀😢

...........መተዋወቅ
+
........... መላመድ
+
...........ፍቅር
+
..........ክፉ ቀን
+
..........መለያየት
+
..........መናፈቅ

😭
Forwarded from G (Princess👑)
አራዳ ላይ ቆሜ ይታያል ሸጎሌ
እንገናኛለን ይዝመት እና ባሌ
የተባለልኝ ልኝ ነኝ😋😋😉😉😉
@mafinaoli
@mafinaoli
👆👆 Join
Forwarded from G (Princess👑)
ተረት ተረት

ኩራትና መዉደድ ሲኖሩ ሲኖሩ
1ፍቅር እንግዛ ብለዉ ተማከሩ

በዚ ሀሳባቸዉ ሁለቱም ተስማምተዉ
1ፍቅር ገዙ ፀንተዉ በቃላቸዉ

ከለታት አንድ ቀን የሸመቷት ፍቅር
ገና ብትወጣ ከሁለቱም በልጣ
መዉደድ ተሸንፎ ከሷ ተዋደደ
ኩራትም በነሱ እጅግ ተናደደ።

ፉክክር ገጠሙ..........
በዚ ፀብ መሀል ግን ሁለቱም ታመሙ

ፍቅር ከበፊቱ እጅግ ቀዘቀዘ
ኩራትም ኩራቱ እየተናወዘ
መዉደድ ይሉት ነገር ለብቻ ከተመ
ሁሉም በየፊናዉ መራራቅ ወሰነ።

ተረቴን መልሱ ከፈለጋችሁ አትመልሱ😂

❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

@mafinaoli
@mafinaoli
Forwarded from ❤️ hot love 💕
👮ፖሊሱና መፅሀፍ ቅዱሱ📖

መቼ ለት ከታክሲ ስወርድ የኪስ ቦርሳዬን ጥዬ ስለወረድኩ
መታወቅያዬ እና መንጃ ፍቃዴ ተሰውረውብኝ ተቸግሬ ነው
የከረምኩት፡፡ አዲስ ለማውጣትም ስሄድ ከፖሊስ ጣብያ ማፃፍ
እንዳለብኝ ስለተነገረኝ ባቅራብያዬ ወደሚገኘው ፖሊስ ጣብያ

አመራሁ፡፡ ጣብያ ውስጥ ተፈትሼ ከገባሁ በኋላ መጀመርያ
ያገኘሁት የፖሊስ አባል ወንበሩን አውጥቶ ፀሀይ እየሞቀ
መፅሀፍ ቅዱስ ሲያነብ በማግኘቴ በጣም ነበር የገረመኝ፤ ደስም
አለኝ… በየጊዜው በክፉ ሲታሙ የምንሰማቸው የሀገራችን
ፖሊሶች አምላክን ቢጠጉልንማ መልካም ነው ብዬ ለራሴ
አሰብኩና ፤ የፖሊሱን የመፅሀፍ ቅዱስ እውቀት እግረመንገዴን
ልፈትን ፈለኩ፡፡ አቀርቅሮ ቅዱሱን መፅሀፍ ከሚያነበው ፖሊስ
ጠጋ አልኩና “ወንድሜ ለመሆኑ የአዳምን ልጅ፤ አቤልን ፤ ማን
እንደገደለው ታውቃለህ?” ብዬ የመጀመርያ ጥያቄዬን
አቀረብኩለት፡፡ ፖሊሱም ለአፍታም ቀና ሳይል በእጁ ዞር
እንድልለት ምልክት እየሰጠኝ “እኔ የት አውቅልሀለሁ፤ ሂድና
ሳጅን እያሱን ጠይቀው እሱ ነው የነብስግድያ መዝገቦችን
የሚከታተለው ብሎኝ እርፍ፡፡
Forwarded from 💃AFRO DANCE🕺& MUSIC🎧 (😘Ŵïñťâ😜)
ከዛሬ ጀምሮ ቁርሴን በጠዋት #ወክ እበላለሁ! 🚶‍♂
ምሳዬን አሳዛኝ ነገር post አድርጌ #አንጀት እበላለሁ! 🤦‍♂
እራቴን ደሞ ስለሚደክመኝ #ፌንት እበላለሁ! 🤪
Join ➡️ @BBf123💔°
°
Forwarded from 💃AFRO DANCE🕺& MUSIC🎧 (😘Ŵïñťâ😜)
Bruh ስልኳን ስትበረብር snapchat app ከሌላት ለትዳር ከምትሆንህ ሴት ጋር ነህና አግባት😐😂

@BBf122💀
Forwarded from 💃AFRO DANCE🕺& MUSIC🎧 (😘Ŵïñťâ😜)
ታክሲ ጥበቃ ተሰልፈህ አንዱ ሳይሰለፍ ዝም ብሎ ሊገባ ሲል አባ እኛ እዚ ምታየን የሹፌሮች አድናቂ መሰልንህ እንዴ🤣💀
Forwarded from 💃AFRO DANCE🕺& MUSIC🎧 (😘Ŵïñťâ😜)
ማትስ ቲቸር ፡ X ን በ X ካጠፍን Y'ንስ በምን እናጥፍት

Me ፡ በዳስተር😂😂
🤔ይህንን ያውቁ ኖሯል

➪ በአመት ከ10 ሺህ በላይ አእዋፋት ከመስታወት ጋር በመጋጨት ይሞታሉ ፡፡😥

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
- @FACT_ETHIOPIA
በጣም በራሱ የሚኮራና የሚተማመን ምሁር ደደብ የሆነውን ልጅ ይዘባበትበታል፡፡

#ምሁሩ :- አንተ ደደብ ማንኛውንም ጥያቄ እጠይቅሀለው ካላወከው ለእኔ $5 ትሰጠኛለክ። እና አንተም ማንኛውንም ጥያቄ ትጠይቀኛለህ ካላወኩት $5000 እሰጥሀለው፡፡
:
#ደደቡ ፡- እሺ

#ምሁሩ ፡- በአላም ላይ ስንት አህጉራት አሉ?
:
#ደደቡ :- አላውቀውም። እንካ $5 .....አሁን የኔ ተራ ነው ልጠይቅህ

#ምሁሩ ፡- $5 ተቀበለና ጠይቀኝ

#ደደቡ :- በሁለት እግሩ የሚቆም ነገር ግን ሲተኛ በሶስት እግሩ የሚተኛ እንስሳ ማነው?
:
#ምሁሩ ፡- በጣም አሰበ፣አወጣ አወረደ መልሱን አላወቀውም፡፡ " እንካ $5000 አላውቀውም፡፡ በነገራችን ላይ መልሱ ምንድን ነው?
:
#ደደቡ :- $5000 ተቀበለና " ባክህ እኔም አላቀውም እንካ $5 "👍😂😜

⚠️ማነው ምሁር?
የተመቸው 👍
Join በማድረግ ከአፍሪካ አንደኛ ከ አለም ምናምነኛ የሆነውን ቻናላችን ይቀላቀሉ😌😂😂😂
ሼር ማድረጎን አይዘንጉ🙏
@fetaenbeel
@fetaenbeel
Forwarded from ETHIO ABOL (£řøžñ)
>>ውድቀት ሁሌም ከስኬት ቀድሞ ይመጣል"
የማይገል ሁሌ ያጠነክራል<<<<<

>>እሆናለሁ ብለህ የምታምነውን ሰው ትሆናለህ<<"

>>ካለህ ማንነት የተለየ ሆነህ መቅረብ አይጠበቅብህም፤ የሚጠብቅብህ ብቸኛው ነገር ያለህን ማንነት ይዘህ መገኘት ነው"<<

>>አሉታዊ አስተሳሰብ ካላቸው ሰዎች በምትችለው አቅም ሁሉ ራቅ፤ እንደነዚህ ያሉ ሰዎች የራስ መተማመንህና ለራስህ ያለህን ዋጋ የሚቀንሱ ሊቦች ናቸውና"<<<<

>>>መዉደቅን የሚፈሩ ሰዎች የስኬትን ጣፋጭ ደስታ አይቀምሱም"<<<<

>>>> ታይፕ እንደማድረግ ወይም ብስክሌት እንደ መጋለብ በተለማመድከው መጠን የሚዳብር ነው<<<<

>>>>ህይወትህን ሙሉ ተማሪ ከመሆን አትቦዝን፤ በትምህርት ላይ ትምህርት በጨመርክ መጠን ገቢህም ያድጋል፤ የራስ መተማመንህን ይጨምራል<<<

>>>ከልብህ በራስህ እና ነገሮችን ማሳካት ችሎታህ ስታምን፤ በዚህ አለም አንተን ሊያቆምህ የሚችል አንዳች ነገር አይሆንም>>>


>>ስራ መስራት ትችላለህ ተብለህ በተጠየቅ ጊዜ ሁሉ እ… በርግጠኝነት እችላለሁ! ብለህ ንገራቸው ከዚያም እራስህን በስራ ወጥረውና እንዴት ስራ እንደሚሰራ ድረስበጥት<<<

>>>>ሌሎች ሰዎች አስፈላጊና ጠቃሚ እንደሆኑ እንዲሰማቸው አድርግ፤ ይህን ስታደርግ አንተም ምን ያህል አስፈላጊና ጠቃሚ ሰው እንደሆንክ ትረዳለህ<<<