Ŋever Ĝivĕ űp
46 subscribers
172 photos
137 videos
18 links
Never give up.everyone has bad days .
Pick yourself up& keep going.

👉 quotes & facts

👉 funny videos 😀😁 & tiktok video

👉 poem

👉 best🌆 wallpapers 🌌
Download Telegram
Forwarded from My Gallery || Cool photo
Forwarded from መርጌታ መንግስቱ የባህል ህክምናና መዳኒት ቀማሚ (🇪🇹ғᴀᴄᴛ ᴇᴛʜɪᴏᴘɪᴀɴs🇪🇹)
🤔ይህንን ያውቁ ኖሯል

👉እባቦች የመሬት መንቀጥቀጥን ከ121 ኪሎ ሜትር (75 miles) ርቀት ላይ ማወቅ ይችላሉ፡፡ እንዲሁም አንድ አካባቢ ላይ የመሬት መንቀጥቀጥን ከመከሰቱ ከ3-5 ሸን ቀድመው የማወቅ ችሎታ እንዳላቸው ተመራማሪዎች ይናገራሉ፡፡

@FACT_ETHIOPIA
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ድድብና መረጃ ይዞ አለመተግበር ነው! አላዋቂማ መረጃ የጎደለው ነው!
8 rules of life:

1. Be adaptable.
2. Learn to say no.
3. Patience is a virtue.
4. Hard work always pays off.
5. Fail fast, fail early, fail often.
6. Stay away from toxic people.
7. Giving is better than receiving.
8. Don’t let others opinions hold you back.
Forwarded from መርጌታ መንግስቱ የባህል ህክምናና መዳኒት ቀማሚ (🇪🇹ғᴀᴄᴛ ᴇᴛʜɪᴏᴘɪᴀɴs🇪🇹)
🤔ይህንን ያውቁ ኖሯል

➪ካርቦን ሞኖ ኦክሳይድ ከአስራ አምስት ደቂቃ ባነሰ ጊዜ ውስጥ የሰውን ልጅ ሊገድል ይችላል፡፡


@FACT_ETHIOPIA
Forwarded from All about life
ከእለታት ባንዱ ቀን አንድ ታዳጊ አባቱን “የህይወት ዋጋው
ስንት ነው?” ሲል ጠየቀው፡፡ አባትም መልስ በመስጠት
ፈንታ ልጁን እንዲህ ሲል አዘዘው፡፡ “እንካ ይህንን የድንጋይ
ቁራጭ...ወደ ገበያ ውሰደው፡፡ ሰዎችም ዋጋውን ከጠየቁህ
በጣቶችህ ሁለት ቁጥርን ብቻ አሳያቸው እንጂ ምንም
አትናገር” አለው፡፡ ልጁም ድንጋዩን ወሰደ፡፡ ወጥቶም በገበያ
መሃል ቆመ፡፡ አንዲት ሴትም መጣች፡፡ “ይህ ድንጋይ
ዋጋው ስንት ነው? ብትሸጥልኝ ወስጄ ግቢዬ ውስጥ
አስቀምጠዋለሁ” አለችው፡፡ ልጁም እንደታዘዘው ምንም
ሳይናገር ሁለት ጣቶቹን አሳያት፡፡ እሷም አለች “ሁለት ብር?
እወስደዋለሁ!!” ልጁም ወደ ቤቱ ተመለሰ፡፡ በገበያ
ያጋጠመውንም ለአባቱ ነገረው፡፡
አባትየውም አለው “አሁን ደግሞ ድንጋዩን ይዘህ ወደ
ሙዚየም ሂድ፡፡ ዋጋውን ሲጠይቁህም ሁለት ጣቶችህን
አሳይ”፡፡ ልጁም ወደ ሙዚየም ወጣ፡፡ ገዢም መጥቶ ዋጋ
በጠየቀው ጊዜ ሁለት ጣቶቹን አሳየው፡፡ ገዢውም “ሁለት
መቶ ብር? እወስደዋለሁ!” አለው፡፡ ልጁም በድንጋጤ ወደ
ቤቱ ተመለሰ፡፡ ያጋጠመውንም ለአባቱ ነገረው፡፡
አባትየውም ተናገረ፡፡ “አሁን ደግሞ በመጨረሻ ድንጋዩን
ይዘህ ወደ የከበሩ ማዕድናት መሸጫ ሂድ ለባለቤቱም
አሳየው” አለው፡፡ ልጁም ሄደ፡፡ ለሱቁም ባለቤት አሳየው፡፡
የሱቁ ባለቤት በመገረም “ይህ እኮ አለም ላይ እጅግ ውድ
ከሆኑ የከበሩ ድንጋዮች አንዱ ነው” አለ፡፡ “ከየት አገኘኸው?
ስንትስ ትሸጠዋለህ?” ሲል ጠየቀው፡፡ ልጁም ምንም
ሳይናገር ሁለት ጣቶቹን አሳየ፡፡ የሱቁም ባለቤት አለ....
“ይህንን ድንጋይ በሁለት መቶ ሺህ ብር እወስደዋለሁ፡፡”
ልጁም በመገረም እየሮጠ ወደ ቤቱ ተመልሶ ያጋጠመውን
ለአባቱ ነገረው፡፡ አባትየውም “ልጄ አሁን የህይወትህ ዋጋ
ተገልጦልሃል” አለው፡፡
አየህ የመጣህበት ቦታ፣ ዘርህ፣ ሃይማኖትህ፣ የቤተሰቦችህ
ሃብት፣ የተወለድክበት ቦታ ልዩነት አይፈጥርም፡፡ ዋናው
ራስህን የምታስቀምጥበት ቦታ፣ ራስህን የምታገኝበት
የሰዎች ስብስብ ነው፡፡ ልዩነቱ ያለው ራስህን ለመሸከም
በምትመርጥበት መንገድ ነው፡፡ ህይወትህን ሙሉ የሁለት
ብር ድንጋይ ዋጋ ስትሰጠው ኖረህ ይሆናል፡፡ ህይወትህን
ሙሉ የኖርከው ዋጋህ ሁለት ብር ብቻ እንደሆነ በሚያስቡ
ሰዎች ተከበህ ይሆናል፡፡ ነገር ግን እያንዳንዱ ሰው ውድ
የሆነ የከበረ ድንጋይ በውስጡ ይዟል፡፡ ልዩነቱም ያለው
ውስጣችን ያለውን የከበረ ድንጋይ አይተው ዋጋ በሚሰጡን
ሰዎች መሃል መገኘትን ስንመርጥ ነው፡፡ ራሳችንን በገበያ
ወይም በከበሩ ማዕድናት ሱቅ የማስቀመጥ ምርጫው
አለን፡፡ በሌሎች ሰዎች ውስጥ ያለውንም ውድ ዋጋ
ለማየት ምርጫው የኛው ነው፡፡ ሌሎች ሰዎችም የከበረ
ዋጋቸውን እንዲረዱ ማድረግ እንችላለን፡፡ አብረህ
የምትውላቸውን ሰዎች በጥንቃቄ ምረጥ፡፡
ይህ በህይወትህ ልዩነትን ይፈጥራልና፡፡
Forwarded from 💌የፍቅር ደብዳቤዎች💌🌺 (Abiy coffee)
.....?
💖👵🏾💖👵🏾💖👵🏾💖👵🏾💖👵🏾💖👵🏾

ስለ እናት👵🏾...

...... ሰው እንዴት ለራሱ ሳይኖር ለሌላ ሰው ይኖራል? ሰው እንዴት ያለውን ሁሉ ይሰጣል? ሰው ግን እንዴት የራሱን ዛሬ አበላሽቶ የሌላውን ነገ ያስተካላል?...ይሄ ለብዙዎች አይቻልም የሚቻለው ለእናት ነው...እናት እውነት ናት...ምን ያህል እንደምትወድ ተናግራ የማታስረዳ...ከራስዋ ህመም በላይ የልጆችዋ ህመም የሚያማት...

እማ ጠላቶችሽ ጠላቶቼ ናቸው ወዳጆችሽ ደሞ ወዳጆቼ...እኔ ስለ አንቺ የማላደርገው አይኖርም...አንቺን ደስ የሚልሽን ሁሉ አደርጋለሁ።

ይህቺ አለም ደስ አትልም...ብዙ ነገሮችም ልክ አይደሉም...ቢሆንም ግን ሁሉ ነገር ሲከፋኝ አብራ የምትከፋ...መልካም ነገር ባይኖር እርስዋ ብቻ መልካም ሆና የምትኖር...

እናት ማለት ህይወት ናት...የአለም ሰላም ሁሉ የሚገባት...ልታዝን እና ሊከፋት የማይገባ...

መጀመሪያ እዚህ ምድር ስመጣ አብራኝ የነበረቺው እናቴ ናት…መጀመሪያ ስለ እኔ አልቅሳ የሳቀች…አሁንም ቢሆን እርሷዎ ነው ያለቺው እርሷዎ ጐንበስ ብላ እኔን ቀና እምታደርገኝ…

የአንቺን ክፉ መስማት አልፈልግም…አንቺ ላይ እሚሆነው እኔ ላይ በእጥፍ ይሁን…እኔ ስትስ ብቻ ነው ማየት እምልገው።

እማ በዚህ ምድር ላይ የመኖሬ ምክንያት አንቺ ነሽ…አንቺ ስላለሽ ነው እንዲ ቆሜ እምሄደው…ክፉሽን ለእኔ ያድርገው።

እግዛብሔር ሲል እኔም አኮራሻለው…እኔም ደስታን እፈጥርልሻለው…ሰው ሆኜ አንቺንም አኮራሻለው።ይሄ ቃሌ ነው እሺ …ደሞ ብለሺኝ የለ ቃል ከሁሉም በላይ ነው።

መልካሙን ሁሉ ለአንቺ…
በቃ እወድሻለው።
💖👵🏾💖👵🏾💖👵🏾💖👵🏾💖👵🏾💖👵🏾
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ፀሐፊ:አብይ coffee
✦✦ ✦✦
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
🙏🙏Join us🙏🙏
@love_fikirr @ngusu_se
🌹🌹 🌹 🌹🌹 🌹
…...…,•’``’•,•’``’•,M
…...…’•,’🌹’ ,•’
...……...’•, ,•’,•’’•,•’’•,a
,•’’•,•’`’•,....’•,’🌹’ ,•’
’•,’🌹’ ,•’…....’•, ,•’m
’•,
Forwarded from መርጌታ መንግስቱ የባህል ህክምናና መዳሀኒት ቀማሚ (የሆነ ቦታ የሚኖር ሰው)
ጣዕም በምን ሊቀመስ?

?

በምራቅ ታጅቦ የሚደርስ

: : :

ጣዕም አልባ ማንነትስ.......


ምን?

ማለት ነው?


ሰውነትስ?




✍️ቅዱስ ዓርዮስ✍️
🌗የግማሽ አለም ጣኦት🌗

።።።።።👇👇👇👇።።።።።
🦋🦋 @yegtmMaebel 🦋🦋
🦋🦋 @yegtmMaebel 🦋🦋
🦋🦋 @yegtmMaebel 🦋🦋
🦋🦋 @yegtmMaebel 🦋🦋
Forwarded from እውነተኛ ታሪክ ብቻ (Jeysen Loveli)
ማነሽ አንገት ደፊ
.
.
ለሚነጋ ብርሀን
     ፅልመት አታፍቅሪ
  ቀና ለሚል ቀንሽ
      እዝነት አትዘክሪ
 አቀርቅረሽ ውለሽ
     ተከፍተሽ አትደሪ
ለሚሞላ ጎጆ ጉድለትሽ ትዝ ብሎሽ
     ሞልተሽ አትጉደይ
ላልተፃፈ ህይወት ነገው ላልታወቀ
     ዛሬሽን አትብይ
እውነት እውነት ስልሽ አንቺ ስታስቢው
 ያልጎደለ ጎጆ
      እንደምን ይሞላል?
 ያልተሰበረ ልብ
      እንዴት ይጠገናል ?
 ያልጨለመ ቀንስ
       እንደምን ይነጋል ?
 ያልተከፋ ነብስስ
       እንዴት ይደሰታል?
 ያልተደፋስ አንገት
     እንዴት ቀና ይላል?
 እውነት እውነት ስልሽ
ማግኘት ሚሉት ቅኔ በማጣት ይገኛል፡
.
.
.
✏️ግድየለም ቀና በይ
Forwarded from መርጌታ መንግስቱ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
GOOD MORNING [ Best TikTok ]

መልካም ቀን !

SHARE @Ethiopian_Best_Tiktok
ከአመት በፊት ነበር...
#ታክሲ🚘 ዉስጥ ከተዋወኳት ቺክ ጋር ሁለት ፌርማታ ያህል "ስለ ኮሮና ቫይረስ ታሪካዊ አመጣጥና አሁን ስለደረሰበት ደረጃ" በሰፊዉ #ካወራን በኃላ ልትወርድ ስትል ማኪያቶ እየጠጣን ዉይይቱን ለመቀጠል ተስማምተን #ስልኳን ጠይቄያት እየነገረችኝ #ሳትጨርስ ከታክሲዉ ወረደች። አንገቴን በመስኮት አዉጥቼ "ኧረ ቁጥሩን አልጨረሽም ኪያዬ" ከማለቴ ታክሲዉ ጉዞ ጀመረ። እሷም አላሳፈረችኝም እየጮኸች "ሁለት አንድ ሁለት ሰባት" ስትል ሰሟኃት። ግን ልፅፈዉ ወደ ስልኬ ሳጎነብስ ግራ ገባኝ...
#ሁለት_አንድ_ሁለት_ሰባት ማለት🤔
2127 ነዉ ወይስ
1127 ወይስ
1177 ወይስ
2177 የቱን ብዬ ልፃፈዉ ? 🤷‍♂🤔
በጭራሽ አያጨስም


ሁለት ተሳፋሪዎች ባስ ውስጥ ተቀምጠው ስለ ልጆቻቸው እያወሩ

አንደኛው አባት፡- በጣም ጥሩ የሆነ ልጅ አለኝ!!

ሁለተኛው አባት፡- ያጨሳል??

አንደኛው አባት፡- ኧረ በጭራሽ አያጨስም፡፡

ሁለተኛው አባት፡- መጠጥ ጠጥቶ ሰክሮ አምሽቶ ይገባል??

አንደኛው አባት፡- ኧረ አይጠጣም አያመሽም፡፡

ሁለተኛው አባት፡- በእውነት የተባረከ ልጅ አለህ ልትኮራበት ይገባል፡፡ የኔ ልጅ አሁን የጠየኩህን ሁሉ ያደርጋል፡፡ ለመሆኑ እድሜው ስንት ነው??

አንደኛዉ አባት፡- 1አመት ከ6 ወር🤣🤣

@fetaenbeel
Forwarded from የዘፈን ግጥሞች (¥Øŗ Đĩʼnã💞💞)
ታማኝ ለሰው በመውደድሽ
በፊት ሳውቅሽ ባልሳሳት
ልባም እና ታጋሽ ነበርሽ
ምን አገኘሽ በዚ ሰዓት 💔💔

💞💞💞💞
@yezefengetm
@yezefengetm
For any comments
@narditi12💝💝💝💝💝💝