Ŋever Ĝivĕ űp
45 subscribers
172 photos
137 videos
18 links
Never give up.everyone has bad days .
Pick yourself up& keep going.

👉 quotes & facts

👉 funny videos 😀😁 & tiktok video

👉 poem

👉 best🌆 wallpapers 🌌
Download Telegram
ከአመት በፊት ነበር...
#ታክሲ🚘 ዉስጥ ከተዋወኳት ቺክ ጋር ሁለት ፌርማታ ያህል "ስለ ኮሮና ቫይረስ ታሪካዊ አመጣጥና አሁን ስለደረሰበት ደረጃ" በሰፊዉ #ካወራን በኃላ ልትወርድ ስትል ማኪያቶ እየጠጣን ዉይይቱን ለመቀጠል ተስማምተን #ስልኳን ጠይቄያት እየነገረችኝ #ሳትጨርስ ከታክሲዉ ወረደች። አንገቴን በመስኮት አዉጥቼ "ኧረ ቁጥሩን አልጨረሽም ኪያዬ" ከማለቴ ታክሲዉ ጉዞ ጀመረ። እሷም አላሳፈረችኝም እየጮኸች "ሁለት አንድ ሁለት ሰባት" ስትል ሰሟኃት። ግን ልፅፈዉ ወደ ስልኬ ሳጎነብስ ግራ ገባኝ...
#ሁለት_አንድ_ሁለት_ሰባት ማለት🤔
2127 ነዉ ወይስ
1127 ወይስ
1177 ወይስ
2177 የቱን ብዬ ልፃፈዉ ? 🤷‍♂🤔