Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)
2.08K subscribers
857 photos
23 videos
192 files
185 links
* Professional Tutorial service
* Book online or via phone
* Kg to university
* Flashcards
* online Tutorials
Contact
+251979795154
+251979795468

Youtube: https://www.youtube.com/@FidelTutorial

To become a tutor
join https://t.me/fideltutores
Download Telegram
ሁሉንም አማራጭ በአንድ ቦታ
ለዉጤታማ የጥናት አገልግሎት ፊደል ቱቶሪያልን ምርጫዎ ያድርጉ!

#ፊደል_ቱቶሪያል ልጆችዎ ለተሻለ ዕዉቀት እና አመርቂ ዉጤትን እንዲያስመዘግቡ ለማገዝ ከምንግዜዉም በላይ በአዲስ ዝግጅት ወደ እናንተ መቷል ይፍጠኑ!

📖 ከKG - 12 ክፍል ያሉ ተማሪዎችን እናስጠናለን!

📍 አዲስ አበባ፣ አዳማ፣ ቢሾፍቱ፣ ሃዋሳ፣ ሶዶ፣ ባህርዳር እና ሌሎችም የክልል ከተሞች ላይ በአካል እና በኦንላይን እናስጠናለን

አሁን ለመመዝገብ ይህን ፎርም ይጠቀሙ👇
https://docs.google.com/forms/d/1vrMotNXrercmDMkaJDTJ8X88EzyZ3ahDK0JRmlG6PaI/edit

ፊደል አስጠኚዎች | Fidel Tutorial
#FidelTutorial #TutorialServices #Grade12
#ExamPreparation #BackToSchool #TutorInAddis
#Education #Knowledge #Tutor
Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
4🎉1
🌼 Bagaa Aayyaana Irreechaaf Nagaan Geessan!

እንኳን ለ2018 ዓ.ም የኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

መልካም የኢሬቻ በዓል ይሁንልን።
Happy Irrecha!! 🌼🌿

ፊደል አስጠኚዎች | Fidel Tutorial
#FidelTutorial #IrrechaFestival
#HappyHoliday #TutorInAddis
#Education #Knowledge #Tutor
Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
2😁2
#News
የሪሜዲያል መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ።

ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን በተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስኮች ከ49.5% በታች ያስመዘገቡ ነገር ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሚያሟሉ ተማሪዎች የRemedial ፕሮግራም ተጠቃሚ መሆናቸውን አሳውቋል።

1.  በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 33% ከመቶ እና ከዚያ የተቆረጠ መሆኑን።

2. ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ በመንግስት ተቋማት (ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ) የ Remedial ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥቡን ያሟሉ ብቻ ይሆናሉ።

የመቁረጫ ነጥብ ፦

➡️ የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች 216

➡️ የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች 204

➡️ ታዳጊ ክልል እና አርብቶ አደር አካባቢ የተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 198

➡️ የማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 198

➡️ ማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ ዓይነስውራን ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 165

#FidelTutorial #MoE #Remedial
#Exam #UniversityEntrance
Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
4👍1🤩1
ልጆችዎ በትምርታቸዉ ዉጤታማ እንዲሆኑ ምን ያህል እያዘጋጇቸዉ ነዉ?
ፊደል ቱቶሪያል በግሩፕ ሆነ በግል የጥናት መንገድ ተማሪዎች ዉጤታማ እንዲሆኑ በትጋት እየሰራ ይገኛል!

የእናንተም ልጆች ዉጤታማ እንዲሆኑ ከፊደል ቱቶሪያል ብቁ አስጠኚን ይቅጠሩላቸዉ! 📚

አሁን ለመመዝገብ ይህን ፎርም ይጠቀሙ👇
https://docs.google.com/forms/d/1vrMotNXrercmDMkaJDTJ8X88EzyZ3ahDK0JRmlG6PaI/edit

ለስኬት ከፊደል ጋር ወደፊት!

ሰናይ ቅዳሜ ይሁንላችሁ!

#FidelTutorial #MoE #Remedial
#Exam #UniversityEntrance
Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
3👏1
🇪🇹የሰንደቅ ዓላማ ቀን🇪🇹

18ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብሥራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ” በሚል መሪ ሃሳብ ዛሬ ይከበራል።

በኢፌዲሪ ሕገ መንግስት መሰረት የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ቀለማት እና በሰንደቅ ዓላው መሀል ላይ የሚገኘው ዓርማ ትርጉም ምንድን ነው?

👉አረንጓዴው
• ሥራ፣ የልምላሜና የዕድገት ምልክት ነው፡፡

👉ቢጫው
• የተስፋ፣ የፍትሕና የእኩልነት ምልክት ነው፡፡

👉ቀዩ
• ለነፃነትና ለእኩልነት መስፈን የሚደረግ የመስዋዕትነትና የጀግንነት ምልክት ነው፡፡

እንዲሁም በሰንደቅ ዓላማው መሀል ላይ የሚገኘው ዓርማ ትርጉም :-

👉ክብ የሆነው፡- ሰማያዊ መደብ ሰላምን ያመለክታል፡፡

👉ቀጥታና እኩል የሆኑት መስመሮች፡- የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች እንዲሁም የሐይማኖቶችን እኩልነት ያመለክታሉ፡፡

👉ቀጥታና እኩል ከሆኑት መስመሮች የተዋቀረው ኮከብ፡- የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በመፈቃቀድ የመሠረቱትን አንድነት ያመላክታል፡፡

👉ቢጫ ጨረሩ ደግሞ ፡- በመፈቃቀድ አንድነት ለመሰረቱት ብሔር፣ ብሔረሰቦች የፈነጠቀውን ብሩህ ተስፋ ይጠቁማል፡፡

#Ethiopia #FidelTutorial #Flagship
#Exam #Tutor #Education

2👍1