ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )
7.09K subscribers
1.65K photos
58 videos
101 files
1.01K links
✔️በቻናላችን✔️
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ

👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ
Download Telegram
አንዳንድ #Ethiopia ውስጥ የማይሰሩ አገልግሎቶችን እንዴት እናገኛለን።

ለምሳሌ:- #paybal ..#paybal ሚሰራው ልክ #america or #canada እንዳለን አስመስለን ስለሆነ ይህ #app ለዛ ይጠቅመናል እና ሌሎች ጥቅሞች

ይህ #app ከነዛ ጥቅሞች ባሻገር የ#wifi ፍጥነት በዕጥፍ ይጨምራል


Download links

https://nordvpn.com/download/android/

https://nordvpn.com/download/windows/

https://nordvpn.com/download/mac/

👉👉 Appu የሚሰራው በክፍያ ስለሆነ የ#bitcoin ወይም #ye credit card ተጠቃሚ ከሆናችሁ ብቻ ነዉ
#ETHIOPIA

ማህበራዊ ሚዲያዎች ያለ VPN መስራት ጀመሩ።

ለወራት ያህል በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ተጥሎ የነበረው ገደብ መነሳቱን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከቤተሰቦቹ ለማረጋገጥ ችሏል።

#ቴሌግራም ፣ ዩትዩብ ፣ ፌስቡክ ፣ ቲክቶክ መሰል የማህበራዊ ሚዲያዎች ከወራት በፊት (የካቲት ወር 2015 ዓ/ም) በተጣለባቸው ገደብ ያለ VPN መስራት እንዳቆሙ ይታወቃል።

ዛሬ ሰኞ ከሰዓታት በፊት ግን እነዚህ የማህበራዊ ሚዲያዎች #ያለ_VPN_እየሰሩ እንደሚገኙ እና ገደቡም መነሳቱን #ማረጋገጥ ችለናል።
የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሞስኮ እየተሰጠ ነው

#Ethiopia | የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሩሲያ ትምህርት ቤቶች መሰጠት መጀመሩን የሞስኮ ትምህርት ቤቶች አስተዳደር አስታወቀ፡፡

የአማርኛ ቋንቋ መሰጠት መጀመሩ በኢትዮጵያና በሩሲያ መካከል ያለውን ኢኮኖሚያ፣ ባህላዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ያጠናክራል ነው የተባለው፡፡

ተማሪዎቹ በበኩላቸው አማርኛ ቋንቋ ከማወቅ በተጨማሪ ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት ህዝቡን እና የኢትዮጵያን ባህል ማየት እንደሚፈልጉ ገልፀዋል፡፡

ተጨማሪ የአፍሪካ ቋንቋዎችን የመማር ፍላጎት እንዳላቸውም ተናግረዋል፡፡

ከአማርኛ በተጨማሪ በአፍሪካ ከፍተኛ ተናጋሪ ያለው የስዋሂሊ ቋንቋ በሞስኮ ትምህርት ቤቶች መሰጠት መጀመሩን ስፑትኒክ አፍሪካ ዘግቧል፡፡
Forwarded from Remote IT ሪሞት አይቲ (Haftamu Abadi)
🎯 ለድጋሚ (Re-exam) ተፈታኞች በሙሉ
#Ethiopia | የካቲት 6/2016 ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና ለመፈተን በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ የ ድጋሚ (Re-exam) ተፈታኞች በሙሉ የመፈታኛ የይለፍቃል (Password) ከታችበተዘረዘሩት አማራጮች ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

1. በምዝገባ ወቅት በሞላችሁት email በኩል
2. https://exam.ethernet.edu.et ላይ በመግባት የከፈላችሁበትን Transaction Number በማስገባት እንዲሁም
3. ከተመደባብችሁብት የመፈተኛ ተቋም ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

ማሳሰቢያ
• ለመጀመሪያ ጊዜ የመዉጫ ፈተና የምትፈተኑ እጩ ተመራቂዎች የይለፍቃል (Password) የምታገኙት ከምትማሩበት ወይም ከተመደባብችሁበት የመፈተኛ ተቋም ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን።

• ሁሉም ተፈታኞች የሞዴል ፈተናን እስከ የካቲት 5/2016 ዓ.ም መውሰድ ይኖርባቸዋል።

ትምህርት ሚኒሰቴር !

የትምህርት ሚኒስቴርን መረጃዎች በሚከተሉት ማስፈንጠሪያዎች ያግኙ፡-
በፌስቡክ -https://www.facebook.com/fdremoe/
በቴሌግራም -https://t.me/ethio_moe
በትዊተር - http://twitter.com/fdremoe
በሊንክዲን - https://www.linkedin.com/.../ministry-of-education-ethiopia
በዌብሳይት - www.moe.gov.et ይከታተሉ
#Ethiopia‼️
የአለማችን ግዙፉ የአውሮፕላን አምራች  ድርጅት የሆነው ቦይንግ ኩባንያ የአፍሪካ ቅርጫፍ ዋና  መቀመጫውን  የአፍሪካ መዲና በሆነችው በአዲስ አበባ ለማድረግ መምረጡን በትናንትናው እለት በጆሃንስበርግ በተካሄደው African Aviation Summit  ላይ ይፋ አድርጓል። ቦይንግ ጠቅላላ ሀብቱ  113.5 ቢሊየን ዶላር ነው

t.me/remoteict