ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )
7.09K subscribers
1.65K photos
58 videos
101 files
1.01K links
✔️በቻናላችን✔️
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ

👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ
Download Telegram
🔸ስለ you tube ሰወች የሚጠይቋቸዉ ጥያቄወች


⚪️ በምንድነው ሚከፍለው YouTube?

✔️ YouTube ሚከፍለው የሰራቹሁትን በየወሩ በባንክ አካውንታቹ ቀጥታ ወይም በWestern Union ነው (Western Union በ2021 ሚቋረጥ ቢሆንም)፡፡

⚪️ በስንት ተመልካች ስንት ይከፈላል?

✔️ ከቻናል ቻናል ይለያያል፤ የተመልካቾች ቦታ፣ የቪድዮ ርዝመት እና ሌሎች፡ነገሮችም ይወስኑታል ስለዚህ በዚህ ያህል ቪው ይሄን ያህል ማለት አይቻልም፡፡

⚪️ ሰብስክራይበር ምን ያደርጋል?

✔️ በርካታ ሰብስክራይበር አላቹ ማለት አዲስ ቪድዮ ስትለቁ ለማየት ሚፍልጉ በርካታ ሰዎች አሉ ማለት ነው፤ ስለዚህ አዲስ ቪድዮ ስትለቁ ለሰብስከራይበር ይደርሳል ያ ማለት ደሞ ቪው ይጨምራል ያ ማለት ደሞ ብር ይጨምራል፡፡


⚪️ የኔ ያልሆነ ቪድዮ መልቀቅ አልቻልም?

✔️ Copyright የናንተ ያልሆነ ቪድዮ መልቀቅ ቻናላቹን ሊያስዘጋባቹ ይችላል፤ ድሮ ብዙ
ቻናሎች የራሳቸው ባልሆነ ቪድዮ ብዙ ብር ሰርተዋል አሁን ግን ቻናላቹ ብር ለመስራት ከመለቀቁ በፊት ምን ዓይነት ቪድዮ እንደምትለቁ ይታያል ስለዚህ የሰው ቪድዮ በመልቀቅ ብር መስራት እንደማይቻል ሆንዋል!!

YouTube channel እንዴት #Subscribe እናደርጋለን?

➡️ስልካችሁ ላይ #Google account (Gmail) ካለ በቀላሉ ከታች ያለውን ሊንክ ውስጥ ገብተው "Subscribe" የሚለውን #መንካት ብቻ/ Facebook ላይ ፎቶ like👍 ማድረግ ያህል ቀላል ነው።

➡️ስልካችሁ ላይ Google account (Gmail) የሌለ ደግሞ የGmail Username and password በማስገባት "Subscribe" ማድረግ ትችላላችሁ /ወደፊትም ድንገት ስልካችሁ📲 ቢበላሽ ይጠቅማችኋል።
#share #share
አዳዲስ ቪዲዮን በመመልከት መረጃዎቹን ያግኙ #subscribe Degol tube
https://www.youtube.com/channel/UCBTN_uQgCxEIYPo9rtGTK3A
ሳምሰንግ የ6G ዕቅዱን ማስተዋወቅ ጀመረ በ 2028 6Gን ይጠብቁየደቡብ ኮሪያ ግዙፍ የቴክኖሎጂ ካምፓኒ ሳምሰንግ ለቀጣዩ ትውልድ(next generation) የግንኙነት አውታረመረብ ፣ 6 ጂ ዕቅዱን ገልጻል።

የ 5G የንግድ ልውውጥ ገና በመጀመርያው ደረጃ ላይ ቢሆንም ለ6G ዝግጅት ለመጀመር ገና በጣም ገና አይደለም ፣ ምክንያቱም የምርምር ሥራ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ እስከ አዲሱ የግንኙነት ቴክኖሎጂ አዲስ እስከሚሆነው እስከ 10 ዓመት ድረስ ይወስዳል ፡፡

ከ2028 መጀመሪያ ጀምሮ 6G መደበኛ የግንኙነት አውታር ይሆናል የሚል እምነት አለው የአጠቃላይ የግንኙነት ልውውጥ በ 2030 አካባቢ ሊከሰት ይችላል ፡፡

ሳምሰንግ የ6G አቅጣጫውን ማስተዋወቅ የጀመረው ቀጣዩ የሽቦ አልባ አውታረመረቦች በሚቀጥሉት አስርት ዓመታት ውስጥ 5G የበላይ በሆነበት ጊዜ 5Gን የበላይ በሆነ መልኩ መቆጣጠር ይችላል።
የተለያዩ የቴክኖሎጂ ዜናዎች እና ትምህርት ለማግኘት ዩትባችን #subscribe አርጉልን
https://www.youtube.com/channel/UCcyO8Yt4swWlW5pzIu8YAPw
በማደግ ላይ ላሉ ሀገራት እትዮጵያን ጨምሮ UNESCO Poland Fellowship program የሚል በ ዩንስኮ ና የፖላንድ መንግስት በመተባበር ያዘጋጁት ስኮላርሺፕ ታች ያለው ሊንክ ላይ ገብታቹ apply አርጉ ።

ምንም ዓይነት English Proficiency test (IELTS, TOEFL) አይጠይቅም ።

https://www.unesco.org/en/fellowships/poland-engineering?fbclid=IwAR3ZZc3JOJNr7E4o7zgqdOU67TCxRJnshhhaQ9BG2dKJO2bPqfNbjgwoiRA

ዩትባችን #subscribe አርጉ
https://www.youtube.com/@ethiotechno
ምርጥ የኢንተርኔት ፍጥነት ያላቸው አስር ሀገራት፡-
1. ሞናኮ -319.59 ሜጋ ባይት
2. ሲንጋፖር - 300.83 ሜጋ ባይት
3. ቺሊ - 298.5 ሜጋ ባይት
4. ሆንግ ኮንግ - 292.21 ሜጋ ባይት
5. ቻይና - 280.01 ሜጋ ባይት
6. ስዊዘርላንድ - 279.8 ሜጋ ባይት
7. ፈረንሳይ - 271.33 ሜጋ ባይት
8. ዴንማርክ - 270.27 ሜጋ ባይት
9. ሮማኒያ - 260.97 ሜጋ ባይት
10. ታይላንድ - 260.54 ሜጋ ባይት

ዩቱብ ቻናላችን #subscribe
https://www.youtube.com/@ethiotechno/
ይህንን ያውቃሉ ?

የማይክሮ ሶፍት ኩባንያ ምርት የሆነው «ዊንዶ 7» የኮምፒዩተር ፕሮግራም (operating system ) ከኩባንያው ይደረግለት የነበረው የሳይበር ደኅንነት ድጋፍ ጥር 6 ቀን 2012 ዓ.ም. ተቃርጠዋል ።

የዊንዶ የክወና ስርዓት (window operating system) በተለያዩ ጊዜያት ለተለያዩ የደኅንነት ሥጋቶች ሲጋለጡ የነበሩ ሲሆን፤ እ.ኤ.አ. በ2019 ብቻ 499 ለሚደርሱ የሳይበር ጥቃቶች ተጋላጭ ሆኖ ነበር ።

ዩቱባችን #subscribe
https://www.youtube.com/channel/UCcyO8Yt4swWlW5pzIu8YAPw
🔸ስለ you tube ሰወች የሚጠይቋቸዉ ጥያቄወች


⚪️ በምንድነው ሚከፍለው YouTube?

✔️ YouTube ሚከፍለው የሰራቹሁትን በየወሩ በባንክ አካውንታቹ ቀጥታ ወይም በWestern Union ነው (Western Union በ2021 ሚቋረጥ ቢሆንም)፡፡

   ⚪️ በስንት ተመልካች ስንት ይከፈላል?

✔️ ከቻናል ቻናል ይለያያል፤ የተመልካቾች ቦታ፣ የቪድዮ ርዝመት እና ሌሎች፡ነገሮችም ይወስኑታል ስለዚህ በዚህ ያህል ቪው ይሄን ያህል ማለት አይቻልም፡፡

⚪️ ሰብስክራይበር ምን ያደርጋል?

✔️ በርካታ ሰብስክራይበር አላቹ ማለት አዲስ ቪድዮ ስትለቁ ለማየት ሚፍልጉ በርካታ ሰዎች አሉ ማለት ነው፤ ስለዚህ አዲስ ቪድዮ ስትለቁ ለሰብስከራይበር ይደርሳል ያ ማለት ደሞ ቪው ይጨምራል ያ ማለት ደሞ ብር ይጨምራል፡፡


⚪️ የኔ ያልሆነ ቪድዮ መልቀቅ አልቻልም?

✔️ Copyright የናንተ ያልሆነ ቪድዮ መልቀቅ ቻናላቹን ሊያስዘጋባቹ ይችላል፤ ድሮ ብዙ
ቻናሎች የራሳቸው ባልሆነ ቪድዮ ብዙ ብር ሰርተዋል አሁን ግን ቻናላቹ ብር ለመስራት ከመለቀቁ በፊት ምን ዓይነት ቪድዮ እንደምትለቁ ይታያል ስለዚህ የሰው ቪድዮ በመልቀቅ ብር መስራት እንደማይቻል ሆንዋል!!

YouTube channel እንዴት #Subscribe እናደርጋለን?

➡️ስልካችሁ ላይ #Google account (Gmail) ካለ በቀላሉ ከታች ያለውን ሊንክ ውስጥ ገብተው "Subscribe" የሚለውን #መንካት ብቻ/ Facebook ላይ ፎቶ like👍 ማድረግ ያህል ቀላል ነው።

➡️ስልካችሁ ላይ Google account (Gmail) የሌለ ደግሞ የGmail Username and password በማስገባት "Subscribe" ማድረግ ትችላላችሁ /ወደፊትም ድንገት ስልካችሁ📲 ቢበላሽ ይጠቅማችኋል።
#share          #share
እውነቴን ነው የምላቹ በጣም ትጠቀማላቹ ፣ የምታተርፉበት #ዩቱብ ቻናል ከፍተናል
#subscribe በማድረግ እንደ ሁሌ ቤቴሰብ ሁኑን።
https://www.youtube.com/@remoteict
በጣም ብዙ ነገር በነፃ ለመማር ለኔ ደግሞ መበረታታት ነው ። እየገባቹ #Subscribe አድርጉልኝ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/@remoteict/videos
com.transsion.phonemaster.apk
46.8 MB
🔎Phone Master💥

🔥የስልካቹን የቻርጅ ፍጥነት የሚጨምረውን ገራሚ ሴቲንግ የያዘ አፕ ነው 💡

#subscribe
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/@remoteict/videos
ሰላም እንዴት ናቹ ቤቴሰቦች በተጠየቅነው መሰረት ዩቱብ ከፍተናል
በዚ ቻናል ስለ
Notcoin Hamster,
Tapswap Blum,
Yescoin, Preton,
W - coin , Gamee,
HOT WALLET ,
Pixel verse ,MEMEFI
ብዙ እንላለን ፣ ይብራራል ፣ ይተነተናል
ከናንተ ምጠበቀው #Subscribe ብቻ ነው

👇
https://www.youtube.com/channel/UC8rC9uRbJ_vi8zyi9gPUQuQ