ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )
6.9K subscribers
2.19K photos
74 videos
101 files
1.28K links
✔️በቻናላችን✔️
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ

👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ
Download Telegram
🌿🌿🌿የሞባይላችን ባትሪ እድሜ የምጨምሪልን ምስጥራዊ #code 🌿🌿🌿

1ኛ:- #airplane mode on ያድርጉ

2ኛ:- መደወያ button ሄዳቹ *#0228# አስገቡናደዉሉ ከዛ #quick start የሚለውን ነኩት

3ኛ:- በመጨረሻ ስልካቹሁን #switched off አድርጉትና ቻርጅ 100% እስክሞላ ያድርጉት አለቀ።
በጣም ይቅርታ እንጠይቃለን በመጀመሪያ post ... በስህተት #* ያልነዉ *# ያድርጉ
🌿🌿🌿የሞባይላችን #storage የሚጨምርልን ሌለኛው ምስጥራዊ #code 🌿🌿🌿

1ኛ:-ይጨምራል ወይስ አይጨምሪም የሚለውን ለማወቅ ያክል ከመሞከራቹ በፍት የሞባይላችሁን #storage #check ብታረጉ ጥሩ ነዉ ...

2ኛ:- #dial button ላይ *#9900# ያስገቡ እና delete dumpstate/logcat የሚለዉን በመምረጥ #click ያድርጉና #ok የሚለዉን ይንኩ።

3:- በመጨረሻ ስልካችሁን #restart አድርጉትና #storage check ያድርጉ

ጨመረ ወይስ አልጨመረም ?? በ like እና unlike ግለፁልን ።🙏🙏🙏🙏
ከብዙወቻችሁ #bot እንዴት ነዉ ሚንሰራው የሚል ጥያቄ ስለተነሳ በቻልነው ፍጥነት ሰርተን አቅርበንላችኋል
#step

1, @BotFather ትገባላችሁ

2, #start ትሉታላችሁ

3, /newbot create new bot የሚለዉን ትነካላችሁ

4, ስም ትፅፋላችሁ ለ #ቡታችሁን ማለት ምትፈልጉትን

5, ከዛ #user name tesatutalachu እናንተ የፈለጋችሁትን

6, congratulations bot created successfully ይላችኋል

7, use this token access የሚለው ቦታ ላይ ያለዉን #code copy ታደርጉና

8, @LivegramBot ገብታችሁ #start ትላላችሁ

9, connect new bot ንኩት

10, #term and service የሚለውን ንኩትና

11, ቅድም #copy ያደረጋችሁትን #code #past አድርጉ አለቀ ማንኛውም ሰዉ በ #bottachu በኩል ልያገኛችሁ ይችላል። 🙏🙏
ያልገባችሁ ነገር ካለ በ #group ማውራት እንችላለን ግሩፕ:- @ethiotechnologyyET