ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )
7.14K subscribers
1.56K photos
57 videos
101 files
962 links
✔️በቻናላችን✔️
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ

👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ
Download Telegram
2020 የቴልግራም ምርጥ #bots

1, @SkeddyBot ....መርሳት የማንፈልገውን የምንይዝበት ምርጥ #bot ነው

2, @EddyTravels_bot .. ለመንገደኞች የሚሆን

3, @AsosHelperbot ... አለም አቀፍ #currency መረጃ የምናገኝበት

4, @vote ...ለ #group እና ለ #ቻናል ምርጥ #bot ነው

5, @YTtanslateBot ...ቋንቋ የሚቀይርልን
ከብዙወቻችሁ #bot እንዴት ነዉ ሚንሰራው የሚል ጥያቄ ስለተነሳ በቻልነው ፍጥነት ሰርተን አቅርበንላችኋል
#step

1, @BotFather ትገባላችሁ

2, #start ትሉታላችሁ

3, /newbot create new bot የሚለዉን ትነካላችሁ

4, ስም ትፅፋላችሁ ለ #ቡታችሁን ማለት ምትፈልጉትን

5, ከዛ #user name tesatutalachu እናንተ የፈለጋችሁትን

6, congratulations bot created successfully ይላችኋል

7, use this token access የሚለው ቦታ ላይ ያለዉን #code copy ታደርጉና

8, @LivegramBot ገብታችሁ #start ትላላችሁ

9, connect new bot ንኩት

10, #term and service የሚለውን ንኩትና

11, ቅድም #copy ያደረጋችሁትን #code #past አድርጉ አለቀ ማንኛውም ሰዉ በ #bottachu በኩል ልያገኛችሁ ይችላል። 🙏🙏
ያልገባችሁ ነገር ካለ በ #group ማውራት እንችላለን ግሩፕ:- @ethiotechnologyyET