ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )
6.9K subscribers
2.19K photos
74 videos
101 files
1.28K links
✔️በቻናላችን✔️
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ

👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ
Download Telegram
🌿🌿🌿ምርጥ የAndroid Hacking መተግበሪያዎች በተወሰነ መልኩ ለናንተ እናካፍል!🌿🌿🌿

TERMUX
ይህ አፕ ብዙ ነገር #ሀክ ለማድረግ ይጠቅማል! በተለይ #PC ማግኘት ላልቻሉ እና ስልካቸው #ሩት ማረግ ለማይፈልጉ ሰዎች በጣም ጠቃሚ እና #Powerful የሆነ አፕሊኬሽን ነው!

ZANTI
ይህ አፕ በዋነኛነት የተሰራው ለPentest ሲሆን ይህ መተግበሪያን በመጠቀም Wifi Hack, Android Hack... ወዘተ ብዙ ነገር ሀክ ማረግ ይቻላል!

WifiMap
ይህ አፕ ያለምንም #ሩት #WiFi ሀክ ማድረጊያ ነው! ቀላል የሆነ አፕሊኬሽን ነው በቀጥታ ፕሌይስቶር ላይ ታገኙታላችሁ!
◾️በነገራችን ላይ ብዙ ወዳጆቻችን ይህ መተግበሪያ #ሀሰተኛ ነው ለምሳሌ ያክል አንድ #ዋይፋይ #ፓስዎርዱን ለማወቅ ብፈልግ ይነግረኛል ግን ያ የይለፍ ቃል አሁኑ ያለው የራውተሩ ፖስዎርድ አይደለም ከዚህ በፊት ተደርጎ የነበረ ነው ይላሉ!

LanDroid
ይህ አፕሊኬሽን በዋነኛነት መረጃ ለመስጠት ነው የሰራው #IP ስንፅፈለት መረጃ ይሰጠናል!

NetCut
ይህ አፕሊኬሽን የሚሰራው #Root የሆኑ ስልኮች ላይ ብቻ ነው! ጥቅሙ ደግሞ የሁሉንም #Wifi ተጠቃሚዎች ፍጥነት አኛ እንድንወስን ያደርጋል! #Cut እናድርጋቸው ካልንም ይቻላል! በተጨማሪም #WiFi የሚጠቀሙ ሰዎች በቀላሉ የእነሱን #IP ለማግኘት ይረዳናል!🌿🌿🌿🙏🙏🙏
#share
#ከብዙዎች ለተጠየቀን ጥያቄ መልስ

#pc_password የኮንፒውተራችን ፓስዋርድ ሲጠፋን ኮምፒውተራችን እንዴት መክፈት እንችላለን? ☞☞አይበለውና የኮምፒውተርዎ ፓስዋርድ ከነአካቴው ቢጠፋብዎት ብዙም አይጭነቅዎ… አንድ መላ አይጠፋም፡፡ የሚያስፈልገው ሶፍትዌር “spotmou bootsuite.iso” ሲሆን ቀጣዮቹን 10 ስቴፖች ተከትለው ኮምፒውተርዎን መክፈትና መጠቀም ይችላሉ፡፡

👉step1: መጀመረያ ሶፍትዌሩን በፍላሽ ወይም cd ላይ እንጭናላን

👉step2: ኮምፒዩተራችንን turn off ማድረግ፡፡

👉step3: ፍላሹ ን ሰክተን ኮመፒዩተሩን turn on ማድረግ፣ ከዛf12 (boot key) መንካት፡፡

👉step4: “boot sequence” የሚል ሲመጣልን “usb” የሚለዉን መርጠን “enter”ን መንካት ከዛ ትዕዛዙን መከተል፡፡

👉step5: ኮምፒዩተሩ ከከፈተ በኃላ “spotmou bootsuite 2012 application” ይከፈትልናል፡፡

👉step6: ከአፕልኬሽኑ ላይ “password and key finder”የሚለዉን “menu” እንመርጣለን፡፡

👉step7: “admin password resetter” የሚል መንካት፡፡

👉step8: “please select the target widows” ከሚለዉ ሥር የኮምፒዩተሩን “window version (xp/7/8/8.1/010)” ይመርጣሉ፡፡ ቀጥሎ “please select the targetuser” ከሚለዉ ሥር ደግሞ መክፈት የሚፈልጉትን “useraccount” መርጠዉ “reset” የሚለዉን መጫን፣ ከዛ “ok” ከዛ “yes” የሚለዉን እንጫናለን፡፡

👉step9: መጨረሻ ላይ “password is reset successfully” የሚል መልዕክት ይደርሶታል፡፡

👉step10: ኮምፒዩተሩን ዘግተዉ ይክፈቱት (reboot). በትክክል ይሰራል… ከወደዳቹት ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያድርሱ።

✤Join @ethiotechnologyET
ቴሌግራም hack እንዳይደረግብዎ ይፈልጋሉ?

✔️መፍትሄውን እነሆ👇

ቴሌግራም ማለት እንደ ማንኛውም የ messaging application ነው ማለትም እንደ⇝whatts app,viber, imo,tango.....etc
ቴሌግራም እንደ whatsapp,viber,imo...ሁሉ በቀላሉ በ "sms-based verification process" hack ሊደረግ ይችላል

✴️ሌሎችም hack ማድረጊያ አፕሊኬሽኖች አሉ
ማለትም 👉desktop app
👉android app አሉ።
እናም በነዚህ👆 የሀኪንግ አይነቶች አካውንታቹ ሌላ ስልክ ላይ ወይም ሌላ #pc ላይ ሊኖር ይችላል

1⃣.በመጀመሪያም ይህ መሆኑን እና አለመሆኑን ለማረጋገጥ አሁን step by step ተከታተሉኝ
Telegram⇢seting⇢privecy and security⇢active session 👉 ላይ በመግባት በእናንተ አካውንት የገባ ሰው እንዳለና እንደሌለ ማወቅ ያስችላል።

⚠️Note: እራስዎ በሌላ #አፕ ከገቡም ያመጣልዎታል መርጠው መርጠው ነው።

✴️ ከዛም Terminate all other sessions ክሊክ በሉት፤ ይህ ሚጠቅመው በሌላ ስልክ 📱 የእናንተን #አካውንት የሚጠቀም ሰው ካለ remove ያደርገዋል።

2⃣.Security ደግሞ ለማጠናከር👇

seting⇢privecy and security⇢two step verification⇢set aditional pasword ከዛ የፈለጉትን password *..

⚠️ግን የ #gmail አካውንት ሊኖራቹ ይገባል።

✴️ ይህ👆 ጠንካራ የሚባለው #የቴሌግራም security ነው።

✔️የሚጠቅመው #እንደፌስቡክ ሁላ በሌላ ስልክ📲 ስንገባ password ይጠይቀናል (log in) እያልን ነው የምንገባው ማለት ነው።

✔️ ሌላ ሰው #በsms የተላከውን ኮዳችሁን አግኝቶ እንኳ ቢከፍተው
ወደቴሌግራማችሁ በጭራሽ መግባት አይችልም።

✴️ ማንም ሰው ለመግባት #በኢሜል የሰጣችሁት ኮድ ማወቅ ስለማይችል በጭራሽ መግባት አይችልም፥፥

⚠️የፃፋችሁትን password እንዳትረሱት::
ሊንኩን ክልክ በማረግ ይጀምሩ መልክም ንባብ
https://www.youtube.com/channel/UCrVZZqFkkrrCcJyAgdcYZ0w?sub_confirmation=1
ቴሌግራም hack እንዳይደረግብዎ ይፈልጋሉ?

✔️መፍትሄውን እነሆ👇

⚜️ቴሌግራም ማለት እንደ ማንኛውም የ messaging application ነው ማለትም እንደ⇝whatts app,viber, imo,tango.....etc
⚜️ቴሌግራም እንደ whatsapp,viber,imo...ሁሉ በቀላሉ በ "sms-based verification process" hack ሊደረግ ይችላል

✴️ሌሎችም hack ማድረጊያ አፕሊኬሽኖች አሉ
ማለትም 👉desktop app
👉android app አሉ።
እናም በነዚህ👆 የሀኪንግ አይነቶች አካውንታቹ ሌላ ስልክ ላይ ወይም ሌላ #pc ላይ ሊኖር ይችላል

1️⃣.በመጀመሪያም ይህ መሆኑን እና አለመሆኑን ለማረጋገጥ አሁን step by step ተከታተሉኝ
Telegram⇢seting⇢privecy and security⇢active session 👉 ላይ በመግባት በእናንተ አካውንት የገባ ሰው እንዳለና እንደሌለ ማወቅ ያስችላል።

⚠️Note: እራስዎ በሌላ #አፕ ከገቡም ያመጣልዎታል መርጠው መርጠው ነው።

✴️ ከዛም Terminate all other sessions ክሊክ በሉት፤ ይህ ሚጠቅመው በሌላ ስልክ 📱 የእናንተን #አካውንት የሚጠቀም ሰው ካለ remove ያደርገዋል።

2️⃣.Security ደግሞ ለማጠናከር👇

seting⇢privecy and security⇢two step verification⇢set aditional pasword ከዛ የፈለጉትን password *..

⚠️ግን የ #gmail አካውንት ሊኖራቹ ይገባል።

✴️ ይህ👆 ጠንካራ የሚባለው #የቴሌግራም security ነው።

✔️የሚጠቅመው #እንደፌስቡክ ሁላ በሌላ ስልክ📲 ስንገባ password ይጠይቀናል (log in) እያልን ነው የምንገባው ማለት ነው።

✔️ ሌላ ሰው #በsms የተላከውን ኮዳችሁን አግኝቶ እንኳ ቢከፍተው
ወደቴሌግራማችሁ በጭራሽ መግባት አይችልም።

✴️ ማንም ሰው ለመግባት #በኢሜል የሰጣችሁት ኮድ ማወቅ ስለማይችል በጭራሽ መግባት አይችልም፥፥

⚠️የፃፋችሁትን password እንዳትረሱት::

ለበለጠ መረጃ https://www.youtube.com/channel/UCrVZZqFkkrrCcJyAgdcYZ0w?sub_confirmation=1