ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )
6.99K subscribers
2.03K photos
67 videos
101 files
1.21K links
✔️በቻናላችን✔️
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ

👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ
Download Telegram
🌿🌿🌿ምርጥ የAndroid Hacking መተግበሪያዎች በተወሰነ መልኩ ለናንተ እናካፍል!🌿🌿🌿

TERMUX
ይህ አፕ ብዙ ነገር #ሀክ ለማድረግ ይጠቅማል! በተለይ #PC ማግኘት ላልቻሉ እና ስልካቸው #ሩት ማረግ ለማይፈልጉ ሰዎች በጣም ጠቃሚ እና #Powerful የሆነ አፕሊኬሽን ነው!

ZANTI
ይህ አፕ በዋነኛነት የተሰራው ለPentest ሲሆን ይህ መተግበሪያን በመጠቀም Wifi Hack, Android Hack... ወዘተ ብዙ ነገር ሀክ ማረግ ይቻላል!

WifiMap
ይህ አፕ ያለምንም #ሩት #WiFi ሀክ ማድረጊያ ነው! ቀላል የሆነ አፕሊኬሽን ነው በቀጥታ ፕሌይስቶር ላይ ታገኙታላችሁ!
◾️በነገራችን ላይ ብዙ ወዳጆቻችን ይህ መተግበሪያ #ሀሰተኛ ነው ለምሳሌ ያክል አንድ #ዋይፋይ #ፓስዎርዱን ለማወቅ ብፈልግ ይነግረኛል ግን ያ የይለፍ ቃል አሁኑ ያለው የራውተሩ ፖስዎርድ አይደለም ከዚህ በፊት ተደርጎ የነበረ ነው ይላሉ!

LanDroid
ይህ አፕሊኬሽን በዋነኛነት መረጃ ለመስጠት ነው የሰራው #IP ስንፅፈለት መረጃ ይሰጠናል!

NetCut
ይህ አፕሊኬሽን የሚሰራው #Root የሆኑ ስልኮች ላይ ብቻ ነው! ጥቅሙ ደግሞ የሁሉንም #Wifi ተጠቃሚዎች ፍጥነት አኛ እንድንወስን ያደርጋል! #Cut እናድርጋቸው ካልንም ይቻላል! በተጨማሪም #WiFi የሚጠቀሙ ሰዎች በቀላሉ የእነሱን #IP ለማግኘት ይረዳናል!🌿🌿🌿🙏🙏🙏
#share