https://m.youtube.com/watch?v=VuUVYO0q7iI
የገንዘብ ተቀባዩ ATM ብስረትና ለዲጂታል ፈጣሪዎች ተስፋ ፈንጣቂው Dx-valley 2.0 ቅኝት በኢቢኤስ
#Coopbank #BankInovation #DigitalTransformation #DxValley #Ethiopia
የገንዘብ ተቀባዩ ATM ብስረትና ለዲጂታል ፈጣሪዎች ተስፋ ፈንጣቂው Dx-valley 2.0 ቅኝት በኢቢኤስ
#Coopbank #BankInovation #DigitalTransformation #DxValley #Ethiopia
YouTube
ፈጠራ ላላቸው ኢትዮጵያውያን ሁሉ ክፍት ተደረገ /Ethio Business
ኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ባንክ 600 የCRM ማሽኖችን አስተዋውቋል፤ አዲሱ የCRM ማሽን ከዚህ ቀደም የATM ማሽኖች የተለየ ሲሆን ለደንበኞች ገንዘብ በቀላሉ ገቢና ወጪ ማድረግ የሚያስችል ነው። የራሱ ባትሪ እና ሶላር ፓኔል ያሉትም ሲሆን ይህም በመብራት መቆራረጥ ሳይገደብ በማንኛውም ሰዓት ደንበኞች ወደ ባንክ ቅርንጫፎች መሄድ ሳይጠበቅባቸው አገልማግኘት ይችላሉ።
እንዲሁም ባንኩ የፈጠራ ሥራ ያለው ማንኛውም…
እንዲሁም ባንኩ የፈጠራ ሥራ ያለው ማንኛውም…