አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
196K subscribers
5.06K photos
159 videos
14 files
761 links
ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና ቻናል ነው። ይህ ቻናል ሰለ ውዱ ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደእናንተ ያደርሳል።

ለማንኛውም አስተያየት እና መረጃ
@UTD14
@Bunnacoffee12

መወያያ ግሩፕ ➲ @BunnaFC
Download Telegram
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ👆
👉👉 @coffeefc 👈👈

#ኢንተርናሽናል_አርቢትር_ብሩክ_የማነብርሃን_ተቀጣ

#ወላይታ_ድቻ #ኢትዮጵያ_ቡናን 1ለ0 በረታበት ጨዋታ የጨዋታው የመሃል ዳኛ ኢንተርናሽናል አርቢትር ብሩክ #የማነብርሃን_ጎሉን ያጸደቀው በስህተት ነው በሚል ብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ የ 2 ወር ዕገዳ አስተላለፈበት፡፡
ዛሬ ከቀትር በኋላ ኮሚቴው ባደረገው መደበኛ ስብሰባ አርቢትሩ ላይ ኢትዮጲያ ቡና ያቀረበው አቤቱታ መስመሩን የተከተለና አግባብ መሆኑን በማረጋገጥ አርቢትሩ ጎሉን ማጽደቅ አልነበረበትም በሚል 2 ወር መቅጣቱ ታውቋል….ነገር ግን በቀይ ካርድ ከተባረረው #አቡበከር_ናስር ጋር በተያያዘ #ቡናዎች ያቀረቡት የቴክኒክ ክስ ባለመኖሩና ቅሬታው ህጉን የተከተለ ባለመሆኑ በአርቢትር #አሸብር_ሰቦቃ ዙሪያ ምንም አይነት ውሳኔ መወሰን አለመቻሉን አስረድቷል ።

🌐 #yoseph_kefelegn 🌐

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
🔆 #በታማኝነታችን_በተለመደው_ትዕግስታችን_እንቀጥል


🇪🇹☕️1980 አጋማሽ ላይ ለድንቅነሽ(ሉሲ) ዋንጫ ቡና "#ከፈረሰ" በኋላ እንደገና ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ሜዳ የሚመጣበት ጊዜ ይፋ ሆነ የመጀሪያውንም ጨዋታ ከአየር መንገድ ጋር ደረሰው

👉 #ቡና_ገበያ ወደ ሜዳ ሲገባ ደጋፊው ገንፍሎበት ቡድኑን እንደገና ሜዳ ላይ በማየቱ በአጥር ዘሎ በመግባት ተጨዋቾቹ እግር ላይ ሳየቀር እየወደቀ ባንደራውን ይዘው

👉 #እያለቀሱ ከሜዳ አንወጣም በሚል ጨዋታው ሳይጀመር ከ30 ደቂቃ በላይ6 ቆየ ደጋፊው መሬትቱን #ይስማል ባንዲራውን ይዘው #የሚጨፍሩ ደጋፊዎችም ነበሩ እርስበእርስ #ተቃቅፈው ያለቅሳሉ ሁሉም ስሜቱን በተለያየ መንገድ እየገለፀ ነው።

👉#ዳኞቹም ፊሽካ በመንፋት ውድድር ቶሎ እንዲጀመር አላደረጉም በሁኔታው ተገርመው #ይውጣላቸው ብለው ተዋቸው ደጋፊው ውድድሩን አልፈለገም ቡድኑ ዳግም በመመለሱ #ኢትዮጵያ_ቡናን ሜዳ ላይ በማየታቸው ብቻ ተደሰቱ፡፡

አሁንም ያ #ታማኝነት ለክለባችን ያለን #ፍቅር ሳይቀንስ እዚህ ደርሷል እኛም እናስቀጥለዋለን ።
#አይታጠፍም_ቃላችን_ዘላለም_ቡንዬን_ብቻ

©eyobed

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈
#ነገ በ10:00 ሰዓት በአበበ በቂላ ስታዲየም ከአንድ አመት ከግማሽ በኃላ የምንወደው ክለባች #ኢትዮጵያ_ቡናን በስታዲየም ተሰባስበን ጨዋታን እየተመለከትን ልናዜምለት ነው
የተነፉፈቁ ደጋፊዎች በስታዲየም ይገናኛሉ
#ሚስማር_ተራ ከ ከንጋት ኮከብ
#ጥላ_ፎቅ ከ ከካታንጋ ውብ ዜማዎችን የሚቀባበሉ ይሆናል
#የተቀሩ ትኬቶች ካሉ ነገ በአቅራቢያቹ ከሚገኙ #ዳሽን_ባንክ በአሞሌ የስታዲየም መግቢያዎችን ቁረጡ ።

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @coffeefc 👈👈
#ተቀላቅሏል
#አቡበከር_ናስር ከደቡብ አፍሪካ ከተመለሰ በኃላ እስካሁን ወደ ድሬዳዋ አልተጓዘም ነበር #ዛሬ ግን ወደ #ድሬዳዋ በማቅናት #ኢትዮጵያ_ቡናን ተቀላቅሏል #ልምምድም ከቡድኑ ጋር ሰርቷል ።
©eyobed

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @coffeefc 👈👈
#በያዝነው አመት #ኢትዮጵያ_ቡናን የተቀላቀሉ 6ተጫዋቾች ለ23 አመት በታች ለብሔራዊ ብድን ጥሪ ቀርቦላቸዋል።
1.ሀይለሚካሄል
2.አብዱልከሪም
3.መሐመድኑር
4.ብሩክ
5.ጫላ
6.መስፍን

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @coffeefc 👈👈
#በያዝነው አመት #ኢትዮጵያ_ቡናን የተቀላቀሉ 6ተጫዋቾች ለ23 አመት በታች ለብሔራዊ ብድን ጥሪ ቀርቦላቸዋል።
1.ሀይለሚካሄል
2.አብዱልከሪም
3.መሐመድኑር
4.ብሩክ
5.ጫላ
6.መስፍን

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @coffeefc 👈👈
#ተሰናብቷል
#ኢትዮጵያ_ቡናን ይቀላቀላል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው ኬኒያዊው #በረኛ በተሰጠው #የሙከራ ጊዜ የአሰልጣኞች ቡድን አባላትን #ባለማሳመኑ ከቡድኑ እንዲሰናበት ሆኗል።

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @coffeefc 👈👈
ዱባይ በመገኘት #ኢትዮጵያ_ቡናን ለማበረታታት የተዘጋጁት #ቡናማ ሰራዊቶች ።
ጨዋታው ሁለት ሰዓት ላይ የሚጀምር ይሆናል።



አረንጓዴ ወርቅ
ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️  @coffeefc  💛🤎
➡️  @coffeefc  💛🤎

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM