አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
183K subscribers
4.94K photos
156 videos
14 files
752 links
ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና ቻናል ነው። ይህ ቻናል ሰለ ውዱ ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደእናንተ ያደርሳል።

ለማንኛውም አስተያየት እና መረጃ
@UTD14
@Bunnacoffee12

መወያያ ግሩፕ ➲ @BunnaFC
Download Telegram
ኢትዮጵያ ቡና ጋናዊ ተከላካይ
አስፈርሟል !

የ24 አመቱ ክዋኩ ዱዋህ በቡና የ2 ዓመት ውል ፈርሟል።

እንኳን ደህና መጣህ👆👆

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @coffeefc 👈👈
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
ኢትዮጵያ ቡና ጋናዊ ተከላካይ አስፈርሟል ! የ24 አመቱ ክዋኩ ዱዋህ በቡና የ2 ዓመት ውል ፈርሟል። እንኳን ደህና መጣህ👆👆 👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ👆 👉👉 @coffeefc 👈👈 👉👉 @coffeefc 👈👈
#ስም ፦ Kwaku Duah
#ዜግነት፦ ጋና
#ቀድሞ_የተጫወተበት_ክለብ
👉 New Edubiase United FC (2015- 2017)
👉 King Faisal Babies FC(2019-20)
👉 Bibiani Gold Starts FC (2021-22)
#የሚጫወትበት_ቦታ፦ የመሐል ተከላካይ
#ቁመት፦ 1.80m
#ኪሎ፦ 70kg
# ዕድሜ፦ 24
በኢትዮጵያ ቡና የሚቆየው፦ 2 ዓመት
እንኳን ወደ ታላቁ የኢትዮጵያ ቡና መጣህ ኢትዮጵያ ቡና ጋናዊ

እንኳን ደህና መጣህ👆👆

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @coffeefc 👈👈
👆❤️ውድ ቡናውያን ጥሩ ህልሞችን የምናይበት የሰላም እንቅልፍ ያለ ሀሳብ ያለ ጭንቀት የምናድርበት
አዳር ይሁንልን


👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @coffeefc 👈👈
👆👆❤️🇬🇭 ጋናዊው Kwaku Duah የኢትዮጵያ ቡና ለሁለት ዓመት የሚቆይ ስምምነት አድርጓል። በተጠናቀቀው የጋና ፕሪሚየር ሊግ ዘጠነኛ ሆኖ ላጠናቀቀው Bibiani Gold stars FC ከ34 ጨዋታ 29 ጨዋታዎችን በቋሚነት ሲያገለግል፤ 26ቱን ጨዋታ ሙሉ 90 ደቂቃ መሰለፍ ችሏል። በነዚህ ጨዋታዎች ሁለት የቢጫ ካርድ ብቻ ተመልክቷል።
የ2021/22 የግማሽ የውድድር ጊዜ የውድድሩ የግማሽ ዓመት ኮከብ ተጫዋች(ምስል ሁለት) እንዲሁም አራት ጊዜ የጨዋታው ኮከብ(ምስል ሦሥት) መባል ችሏል።
ይቺ ተንቀሳቃሽ ምስል መጠነኛ ስለ ልጁ ያለፈውን ዓመት እንቅስቃሴ የምታሳይ ነች

Welcome ganawiwu👆👆
#ስድስተኛው_ዙር_የኢትዮጲያ_ቡና_የቤተሰብ_ሩጫ
የመሮጫ ትኬቱ የሚገኝባቸው ቦታዎች

👉በሁሉም የቡና ባንክ ቅርንጫፎች

👉ሜክሲኮ በክለባችን ፅ/ቤት

👉ቡልጋሪያ በደጋፊ ማህበር ፅ/ቤት

👉 ፍቅርተ ሹመቴ 👉 0920712525
4 ኪሎ 6 ኪሎ ቤላ ፈረንሳይ

👉 ሲሳይ ተስፋዬ 👉 0911797319
ፒያሳ እና አከባቢው

👉 አሸናፊ ሰለሞን 👉 0942705719
ቤተል አለምባንክ አየር ጤና

👉 ጌትነት ገለታው 👉 0911126719
ቶታል ዘነበወርቅ ሞቢል ጦርሃይሎች

👉 ውብሸት 👉 0911600010
ኳስሜዳ መሳለሚያ አቶቢስተራ

👉 ደሱ ከማንአንሼ 👉 0911917793
መካኒሳ ጀሞ ለቡ ላፍቶ ሀና አባዶ

👉 ኤሊያስ ጣሰው 👉 0911689474
ገርጂ እንግሊዝ ኢምባሲ ኮተቤ

👉 ልዑል ግርማይ 👉 0921252590
ሰንጋተራ ጎላ ሚካኤል ልደታ ኮንደሚኒየም

👉 ምስጋናው 👉 ኮተቤ 02 ጤና ጣቢያ ባሮክ ዲኮር እና 22 ጌታሁን በሻህ ህንፃ 1ኛ ላይ ባሮክ ዲኮር

👉 ጥበበ ጥላሁን 👉 0946725603

👉 ካሊድ 👉 0911433871
ጭድ ተራ ሞላ ማሩ ተክለሃይማኖት መርካቶ

👉 መኮንን በቀለ 👉0911889586
ጉርድ ሾላ ፣ ሲኤምሲ፣ መሪ፣ አያት እና ጣፎ

👉 ብሩክ መላኩ 👉 0912793770
አደይ አበባ ፣ሳሪስ ፣ ቦሌ ቡልቡላ፣ ሐይሌ ጋርመንት

👉ሙልጌታ ቶሎሳ 👉0911395445
ፍላሚንጎ፣ ኦሎምፒያ፣ ኤድናሞል፣ አትላስ፣ ቦሌ አፓርታማ

👉 ማህሌት ገ/እግዚያብሔር👉0912147683
ካዲስኮ፣ አደይ አበባ እና ጎተራ

ሌሎች ተጨማሪ ቦታዎች ላይ ትኬቱ ሲደርስ የምናሳውቅ ይሆናል።
ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና አንድ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል።

ከዚህ ቀደም ለአዶላ ወዮ እና ሻኪሶ ከነማ መጫወት የቻለዉ የፊት መስመር አጥቂዉ ቡናማዎቹን መቀላቀሉ ታዉቋል።

በትላንትናው ዕለት ጋናዊ ተከላካይ ወደ ስብስቡ መቀላቀል የቻለዉ ኢትዮጵያ ቡና በዛሬው ዕለት ደግሞ በኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ላይ የውድድሩ ኮከብ ግብ አግቢ እና ኮከብ ተጫዋች የነበረዉን የፊት መስመር ተጫዋቾች አንተነህ ተፈራ በሶስት አመት የኮንትራት ዉል ማስፈረማቸዉን ክለቡ ይፋ አድርጓል።

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @coffeefc 👈👈
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና አንድ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል። ከዚህ ቀደም ለአዶላ ወዮ እና ሻኪሶ ከነማ መጫወት የቻለዉ የፊት መስመር አጥቂዉ ቡናማዎቹን መቀላቀሉ ታዉቋል። በትላንትናው ዕለት ጋናዊ ተከላካይ ወደ ስብስቡ መቀላቀል የቻለዉ ኢትዮጵያ ቡና በዛሬው ዕለት ደግሞ በኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ላይ የውድድሩ ኮከብ ግብ አግቢ እና ኮከብ ተጫዋች የነበረዉን የፊት መስመር ተጫዋቾች አንተነህ ተፈራ…
ስለ ተጫዋቹ

#ስም ፦ አንተነህ ተፈራ
#ቀድሞ_የተጫወተበት_ክለብ
👉 አዶላ ወዩ (2013)
👉 ሻኪሶ ከነማ (2014)
#በውድድር_ዘመኑ_ያሳካቸው
የኢትዮጵያ ክልል ሻምፒዮና ፦ ሻምፒዮን(2014)፣ ኮከብ ተጫዋች እና ኮከብ ግብ አግቢ
የመላው ኦሮሚያ ሻምፒዮን ፦ ኮከብ ግብ አግቢ
#የሚጫወትበት_ቦታ፦ አጥቂ
#ቁመት፦ 1.78m
#ኪሎ፦ 62 kg
# ዕድሜ፦ 19
በኢትዮጵያ ቡና የሚቆየው፦ 3 ዓመት
እንኳን ወደ ታላቁ የኢትዮጵያ ቡና መጣህ

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @coffeefc 👈👈
መስፍን ታፈሰ
የሚጫወትበት ቦታ የፊት አጥቂ

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @coffeefc 👈👈
#በያዝነው አመት #ኢትዮጵያ_ቡናን የተቀላቀሉ 6ተጫዋቾች ለ23 አመት በታች ለብሔራዊ ብድን ጥሪ ቀርቦላቸዋል።
1.ሀይለሚካሄል
2.አብዱልከሪም
3.መሐመድኑር
4.ብሩክ
5.ጫላ
6.መስፍን

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @coffeefc 👈👈
👆❤️ውድ ቡናውያን ጥሩ ህልሞችን የምናይበት የሰላም እንቅልፍ ያለ ሀሳብ ያለ ጭንቀት የምናድርበት አዳር ይሁንልን🌑

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @coffeefc 👈👈
#በያዝነው አመት #ኢትዮጵያ_ቡናን የተቀላቀሉ 6ተጫዋቾች ለ23 አመት በታች ለብሔራዊ ብድን ጥሪ ቀርቦላቸዋል።
1.ሀይለሚካሄል
2.አብዱልከሪም
3.መሐመድኑር
4.ብሩክ
5.ጫላ
6.መስፍን

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @coffeefc 👈👈
ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና ለ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ስድስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ማስመረጡ ይታወቃል ነገር ግን ከክለቡ የተመረጡ ተጫዋቾችን በፊፋ ህግ መሠረት ውድድሩ ሲቃረብ ብቻ እንደሚለቅ ክለቡ በፃፈው ደብዳቤ አሳውቋል። ይህም የሆነው በክለቡ ላይ አሉታዊ ተፅህኖ ስለሚያሳድር እንደሆነ ተገልጿል!


👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @coffeefc 👈👈
የተትረፈረፈ ደስታን ያለበሰን
ለማንም የሚተርፍ ፍቅር ያዎረሰን
ሳንሰለች በኩራት ስሙን የምንጠራው
ያልተወን ያልተውነው ቡንዬ ብቻ

💞 ኢትዮጵያ ቡና 💞

ውድ ቡናውያን የሰላም እንቅልፍ የምንተኛበት አዳር ይሁንላቹ
መልካም አዳር👆👆


👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @coffeefc 👈👈
መስከረም 29 የሚደረገውን 6ተኛውን ዙር #የኢትዮጵያ_ቡና የመሮጫ ትኬቶች #ከቡና ባንክ በተጨማሪ #በየሰፈራቹ ከሚቀርባቹ ቦታ እየደወላቹ መግዛት ትችላላ።
ይሄ ነው ቡናነት!!
(በሀብትሽ)
ተደስቼ ኖሬ ብሞትስ ምንድን ነው?
በማይነጥፍ ፍቅር ታጅቤ እስካለው
ሀዘን አይነካኝም መከፋት ለምኔ
የቡናው ሰልፈኛ እስካለ ከጎኔ
ተቃቅፈን ዘለናል ፍቅር አቀራርቦ
አርማው አዋዶናል
አቅም ሲከዳኝም ጤንነት ሲጠፋ
አልጋ ላይ ተኝቼ ህመሜ ሲከፋ
እርሱ መቼ ራቀኝ
ከቤተሰብ እኩል
ብርታት እየሰጠኝ
ህመም አስረስቶ
ጤና ሚያላብሰኝ
ከንፈር ብቻ መጥጦ
አዝኖ መቼ ተወኝ።??
ሞቴን አሳምሮ ግባቴ ሲፈፀም
ሳልስት፡አርባ እያለ
ቀኑ ሲጨላልም
ሻማውን አብርቶ ፀሎቱን ያደርሳል
ከሀዘኑ ሳይርቅ ቤተሰብ ያፅናናል
ይሄ ነው ቡናነት ይሄ ነው ፍቅራችን
ከሜዳውም አልፎ ገብቷል ከቤታችን።!!


👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @coffeefc 👈👈