ለመላው የተቋማችን አመራሮች፣ ሰራተኞችና አጋሮቻችን በሙሉ፦
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን በአዋጅ የተሰጠውን በሀላፊነትና ተግባራት በብቃት እየተወጣ ይገኛል።
ሆኖም የተቋሙን እና የከተማ አስተዳደሩ ስም በሚያጠለሽ ኃላፊነት በጎደላቸው አካላት በሶሻል ሚዲያ የተለቀቀውን መረጃ ተቋሙ በማስረጃነት በመያዝ ድርጊቱን የፈፀሙ አካላት በህግ ተጠያቂ ለማድረግ በሂደት ላይ ይገኛል።
በመሆኑም ማንኛውም አይነት የተቋሙን እና የከተማ አስተዳደሩ ስም የሚያጠለሽ ሀሰተኛ መረጃ በሶሻል ሚዲያ ሲመለከቱ የሦስት ነጥብ ምልክቱን በመጫን ለሶሻል ሚዲያው ሪፖርት እዲያደርጉ ተቋሙን መልዕቱ ያስተላልፋል ።
የደንብ መተላለፎችን በጋራ እንከላከል!!
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን

👍12❤4
የዓድዋ ድል በዓል ዛሬ በተለያዩ ዝግጅቶች ይከበራል
የካቲት 22/2016 ዓ.ም
#አዲስ አበባ
128ኛ የዓድዋ ድል በዓል ዛሬ ፒያሳ በሚገኘው የአድዋ ድል መታሰቢያ በተለያዩ ዝግጅቶች ይከበራል ::
128ኛ የዓድዋ ድል በዓልን ምክንያት በማድረግ ዛሬ ከንጋቱ 12፡00 ሰዓት ላይ መድፍ ተተኩሷል።
የአፍሪካውያን ድል የሆነው "የዓድዋ ድል " ኢትዮጵያውያን የዛሬ 128 ዓመት በወራሪው የፋሺሽት ጣልያን ጦር ላይ የተቀዳጁት አንፀባራቂ ድል ምክንያት በማድረግ በአሉ በየአመቱ ሲከበር ቆይቷል።
የዘንድሮው 128ኛው የዓድዋ ድል በዓልም ዛሬ ፒያሳ በሚገኘው የአድዋ ድል መታሰቢያ በተለያዩ ዝግጅቶች ይከበራል ፡፡
#አዲስአበባ
#AddisAbaba
#ኢትዮጵያ

በህገ-ወጥ መንገድ ሲሰሩ በነበሩ ስጋ ቤቶች እና ግለሰቦች ላይ እርምጃ ተወሰደ
27/06/2016 ዓ.ም
#አዲስ አበባ
የአዲስ አበባ ከተማ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ከአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት፣ ንግድ ቢሮ እና ከከተማ ግብርና ኮሚሽን ጋር በመሆን በህገ-ወጥ መንገድ ሲሰሩ በነበሩ ስጋ ቤቶች እና ግለሰቦች ላይ ከየካቲት 12 እስከ ከየካቲት 24 በተደረገው የክትትል ስራ እርምጃ መወሰዱ ተገለፀ።
በክትትል ስራው አጠቃላይ በከተማው ከ11 ክፍለ ከተሞች 226 ቤቶች ክትትል ተደረጎባቸው ከነዚህ ውስጥ ከደረሰኝ እና በህገወጥ እርድ ጋር በተያያዘ 45 ስጋ ቤቶች የታሸጉ መሆኑ ተገልጿል።
በተደረገው የክትትል ስራው የተለያዮ ለህገወጥ እርድ የተዘጋጁ እንስሳቶች የተወረሱ ሲሆን 5,293 ኪሎ ግራም ስጋ እንዲወገድ ለቄራዎች ድርጀት ገቢ በማድረግ ህግ በተላለፉት ላይ ከማስጠንቀቂያ ጀምሮ እንደ ጥፋታቸው የተቀጡ ሲሆን ከቅጣቱ 450,000 ብር ገቢ ማድረግ ተችሏል።
በህገ-ወጥ እርድ ስጋ ለማህበረሰቡ በማቅረብ የማህበረሰቡ ጤና አደጋ ላይ በሚጥሉ ግለሰቦችና ድርጅቶች ላይ እርምጃው የሚቀጥል መሆኑ በክትትል አባላቱ ተገልጿል።
ለተጨማሪ መረጃ፦
የሶሻል ሚዲያ ገፆቻችን ፎሎው፣ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
የፌስ ቡክ ገፃችን፦
https://www.facebook.com/profile.php?id=100082525711518&mibextid
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/codeenforcement
የዩቱብ ቻናላችን
https://youtube.com/@A.A.C.ACODEENFORCEMENT
የቲክቶክ አካውንታችን
https://www.tiktok.com/@addisababacodeenforcemen
ለማንኛውም የደንብ መተላለፍ ጥቆማ ነፃ የስልክ መስመር 9995 ይጠቀሙ!

የከተማዬን ጽዳት በመጠበቅ የአመራርነት ሚናየን እወጣለሁ በሚል በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የጽዳት ዘመቻ ተካሄደ
የካቲት 30/2016 ዓ.ም
#አዲስአበባ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለስልጣን አመራሮች፣ዳይሬክተሮች እና ኦፊሰሮች የተሳተፉበት የጽዳት ዘመቻ "የከተማዬን ጽዳት በመጠበቅ የአመራርነት ሚናየን እወጣለሁ" በሚል በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የጽዳት ዘመቻ ተካሄደ ።
በዘመቻው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ከተማዋን የጽዳት ተምሳሌት ለማድረግ ህብረተሰቡ ጽዳትን ባህል አድርጎ ማድረግ እንዳለበት ተናግረዋል።
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 በተካሄደው የጽዳት ዘመቻ የከተማው እና የክፍለ ከተማዉ አመራሮች የተሳተፉ ሲሆን ከንግግር ባለፈ ስራው በተግባር የምናሳይበት መርሃ ግብር መሆኑ ተገልጿል።
የአዲስ አበባ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ቢሮ ሃላፊ አቶ ግርማ ሰይፉም ህብረተሰቡ ጽዳትን የእለት ተእለት ተግባሩ እንዲያደርገዉ ጠይቀዋል፡፡
አዲስ አበባ ከቅርብ ጊዚያት ወዲህ በአይን የሚታዩ ሁለንተናዊ ለዉጦችን እያስመዘገበች ትገኛለችና
ከነዚህ ለዉጦች ዉስጥ ደግሞ ጽዳት ተጠቃሽ ነው ተብሏል ።

👍6