ብስራት ስፖርት 🇪🇹
140K subscribers
28.3K photos
1.73K videos
8 files
1.09K links
ብስራት ስፖርት በኢትዮጵያ
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
══════════════
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች

Crated By @Amanuu11
Download Telegram
#BREAKING: የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል በአሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ምትክ ኔዘርላንዳዊውን አሰልጣኝ አርኔ ስሎት በሀላፊነት መሾማቸውን ይፋ አድርገዋል።

ኔዘርላንዳዊው አሰልጣኝ አርኔ ስሎት የሶስት አመት ውል መፈረማቸው ሲነገር ከአስር ቀናት በኋላ ሊቨርፑልን ተረክበው ስራቸውን እንደሚጀምሩ ተገልጿል። 🔴✍🏻

#SHARE @Bisrat_sport_offical
ሁለት የውድድር ዘመኖች ሁለት የወርቅ ጫማ 🌟🤖

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🚨 BREAKING : ቶኒ ክሮስ ሪያል ማድሪድን ሊለቅ ነው እና ከዩሮ 2024 በኋላ ከእግር ኳስ ጡረታ ይወጣል!

[Fabrizio]

#SHARE @Bisrat_sport_offical
#BREAKING: በአሰልጣኝ ጋሪዝ ሳውዝጌት የሚመራው የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ለቀጣዩ የ2024 አውሮፓ ዋንጫ ውድድር የሚጠቀመውን ስብስብ ይፋ አድርጓል። 🚨🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

#SHARE @Bisrat_sport_offical
ማርከስ ራሽፎርድ በዩሮ 2024 በሳውዝጌት የሚመራው የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ውስጥ ጥሪ ሳይቀርብለት ቀርቷል ። 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

#SHARE @Bisrat_sport_offical
#OFFICIAL : በአሰልጣኝ ሮቤርቶ ማርቲኔዝ የሚመራው የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን ለቀጣዩ የ2024 አውሮፓ ዋንጫ ውድድር የሚጠቀመውን ስብስብ ይፋ አድርጓል።

ፔፔ አሁንም በ41 አመቱ ጥሪ ቀርቦለታል ! 👏

#SHARE @Bisrat_sport_offical
ኤደርሰን ጥሩ ቅናሽ ከመጣ በክረምቱ ማንቸስተር ሲቲን ሊለቅ ይችላል።

  #FabrizioRoman

#share @Bisrat_sport_offical
ማርከስ ራሽፎርድ በኢንስታግራም ስቶሪው ለብሄራዊ ቡድኑ መልካም ምኞቱን ገልጿል !

#SHARE @Bisrat_sport_offical
ክርስቲያኖ ሮናልዶ :- " ለሁሉም ነገር አመሰግናለሁ ቶኒ ከአንተ ጋር ሜዳ ላይ መጫወት ትልቅ ክብር ነው መልካሙ ሁሉ እንዲገጥምህ እመኛለሁ።"

#SHARE @Bisrat_sport_offical
#BREAKING : የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ከአርጀንቲናዊው አሰልጣኝ ማውሪስዮ ፖቼቲኖ ጋር ከአንድ አመት ቆይታ በኋላ በጋራ ስምምነት መለያየቱን በይፋ አስታውቋል ።

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🇪🇺 የዩሮፓ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ !

⌚️ ተጀመረ !

አታላንታ 0-0 ባየር ሊቨርኩሰን

#SHARE @Bisrat_sport_offical
ጎልልልልልልልልልል አትላንታታታታ ሉክማን

አተላንታ 1-0 ሊቨርኩሰን

#SHARE @Bisrat_sport_offical
ጎልልልልልልልልልል አትላንታታታታታታታ ሉክማን

አትላንታ 2-0 ሊቨርኩሰን

#SHARE @Bisrat_sport_offical
የተቆጠሩትን ግቦች ለማየት 👇👇👇👇

https://t.me/Bisrat_goall
https://t.me/Bisrat_goall
🇪🇺 የኢሮፓ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ

             ⌚️ FULL-TIME

አታላንታ 3-0 ባየር ሌቨርኩሰን
#ሉክማን 13'26'76

#SHARE @Bisrat_sport_offical
አታላንታ የዩሮፓ ሊግ ሻምፒዮን ሆነ !
🔥🔥🔥

#SHARE @Bisrat_sport_offical
የጣልያኑ ክለብ አታላንታ በታሪኩ የመጀመሪያ የዩሮፓ ሊግ ዋንጫውን በማሳካት አዲስ ታሪክ አስመዝግበዋል።

#SHARE @Bisrat_sport_offical
ሉክማን ደስታውን ከእናቱ ጋር ሲያከብር 🤗

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🏟️ 52 ጨዋታዎች
42 አሸነፈ
🤝 9 አቻ
1 ተሸነፉ

ጉዞው ተጠናቋል!

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🚨 ባርሴሎና ከ 2032 በፊት መክፈል ያለበት ብድር 1.3 ቢሊየን ዩሮ ነው፣ ከዚህ ውስጥ €613.5M ከ2028 በፊት መከፈል አለበት።(via diariARA)

#SHARE @Bisrat_sport_offical