ብስራት ስፖርት 🇪🇹
150K subscribers
28.9K photos
1.73K videos
8 files
1.12K links
ብስራት ስፖርት በኢትዮጵያ
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
══════════════
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች

Crated By @Amanuu11
Download Telegram
የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር መስከረም 10/2017 ይጀመራል!!

[የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ]

#SHARE @Bisrat_sport_offical
📝 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘: ማንቸስተር ሲቲ ሳቪዮንን ከእህት ክለባቸው ትሮይስ በአምስት አመት ኮንትራት አስፈርመዋል።

ሳቪዮ ባለፈው የውድድር ዘመን በውሰት በሌላኛው የሲቲ እህት ክለቦች ጂሮና ነበር ።

#SHARE @Bisrat_sport_offical
#OFFICIAL: ማንችስተር ዩናይትድ በይፋ ሌኒ ዮሮን ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል።

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🗣ሌኒ ዮሮ “በእኔ የስራ ዘመኔ የማንቸስተር ዩናይትድ አቋም እና ፍላጎት ላለው ክለብ መፈረም የማይታመን ክብር ነው። ከክለቡ ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ ካደረግኳቸው ንግግሮች ጀምሮ የዚህ አስደሳች ፕሮጀክት አካል በመሆን በማንቸስተር ውስጥ እንዴት እንደማደግ ግልጽ የሆነ እቅድ አውጥተው ለእኔ እና ለቤተሰቤ ከፍተኛ እንክብካቤ አሳይተዋል።"

#SHARE @Bisrat_sport_offical
♻️ አዳሩን የተሰሙ የዝውውር ዜናዎች፡-

➥ ትሬንት አሌክሳንደር-አርንሎድ ወደ ሪያል ማድሪድ የመዛወር ፍላጎት እየጨመረ ነው።

(ምንጭ፡ ኢንዲፔንደንት)

➥ ባየርን ፣ሪያል ማድሪድ ፣ጁቬንቱስ ፣ኒውካስትል እና ቶተንሃም ሁሉም ከባለፈው አመት ጀምሮ የማርክ ጉሂን ፍላጎት አሳይተዋል።

የክሪስታል ፓላስ ቫሉቶን ኤቨርተን ለጃራድ ብራንትዋይት ከጠየቀው £70m ዋጋ ጋር ሊመሳሰል ይችላል።

(ምንጭ፡ ስካይ ስፖርት)

➥ ማንቸስተር ዩናይትድ ከማኑኤል ኡጋርቴ ጋር በግል ውል ከስምምነት ላይ ደርሷል።

በክፍያ ከፒኤስጂ ጋር ውይይት ይቀጥላል።

(ምንጭ፡ ፋብሪዚዮ ሮማኖ)

➥ ዌስትሃም ን'ጎሎ ካንቴን ከሳውዲ በ€24M ለማስፈረም አቅደዋል። 💰

ከአል ኢቲሃድ ጋር ድርድሮች በሂደት ላይ ናቸው እና ስምምነቱን ከሁሉም አካላት ለመፈፀም ፍላጎት አለ ።

(ምንጭ፡ ጋርዲያን ስፖርት)

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🗣ማክ አሊስተር " በብሄራዊ ቡድን ውስጥ "ዝንጅብል" ይሉኝ ነበር ይህ ደግሞ በጣም አስጨንቆኝ ነበር ሜሲ "ከዚህ በኋላ ማንም በዚህ ስም እንዳይጠራው" አላቸው።

“ከዚያ በኋላ ማንም እንደገና ዝንጅብል ሊለኝ የደፈረ አልነበረም። ይህንን የሜሲን ጎን ሁላችንም እናከብራለን። እርሱ በታሪክ ምርጥ ነው"

#SHARE @Bisrat_sport_offical
ሌኒ ዮሮ ከቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ ተከላካይ ሪዮ ፈርዲናንድ የእንኳን ደህና መጣህ መልእክት ሲደርሰው ደስተኛ ሆኖ ነበር 😆

#SHARE @Bisrat_sport_offical
📝 DEAL DONE: አስቶንቪላ ጄደን ፊሎጅን ከሃል ሲቲ ማስፈረሙን አረጋግጧል።

#SHARE @Bisrat_sport_offical
♻️ ማንቸስተር ዩናይትድ ለማኑዌል ኡጋርቴ ቦታ ለመስጠት ካሴሚሮ ወይም ስኮት ማክቶሚናይ ለመሸጥ እየሰሩ ነው።

(ምንጭ፡ ፋብሪዚዮ ሮማኖ)

#SHARE @Bisrat_sport_offical
"እግር ኳስ የሜሲ ስድስተኛ የስሜት ህዋስ ነው"

🗣ኤሪክ ቴን ሃግ "የእግር ኳስ ደጋፊዎች በሜሲ ጊዜ የነበሩትን ነገሮች መልመድ አለባቸው ምክንያቱም አንድ ተጫዋች በአንድ አመት ውስጥ 91 ጎሎችን አስቆጥሯል እና እያንዳንዱ ሲዝን 50 ጎሎችን በማስቆጠር ሪከርዶችን ሰብሯል እና በየዓመቱ ለ ባሎንዶር እጩ ይሆን ነበር ። ግን 8 ጊዜ ማሸነፉ ተፈጥሯዊ አይደለም፣ ተራ ነገርም አይደሉም።

➥ ቴንሀግ ሲቀጥል “በሜሲ ዘመን የነበረው እግር ኳስ አስማታዊ ነበር፣ እና ሜሲ ከተፈጥሮ በላይ የሆነ ችሎታ ያለው ሲሆን እግር ኳስ የሜሲ ስድስተኛ የስሜት ህዋስ ነው ይህ እውነታ ነው። አሁን ያሉትን ተጫዋቾች እንደሚስማሙ ተስፋ አደርጋለሁ ነገር ግን ከሜሲ ጋር የኖሩት ከእኔ ጋር ይስማማሉ"

#SHARE @Bisrat_sport_offical