ብስራት ስፖርት 🇪🇹
144K subscribers
28.6K photos
1.73K videos
8 files
1.1K links
ብስራት ስፖርት በኢትዮጵያ
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
══════════════
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች

Crated By @Amanuu11
Download Telegram
🚨 BREAKING: ቪንሰንት ኮምፓኒ የሙኒክ አሰልጣኝ ለመሆን ተቃርቧል !

[Fabrizio]

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🚨 𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋 | ዌስትሀም ጁሊያን ሌፕቴጌን ዋና አሰልጣኝ አድረጎ መሾሙን አረጋግጧል ! ✍🏻⚒️

#SHARE @Bisrat_sport_offical
ሪያል ማድሪድ በፎርብስ ለሦስተኛ ተከታታይ አመት በአለም ላይ እጅግ ውድ የእግር ኳስ ክለብ ነው ። 💰

#SHARE @Bisrat_sport_offical
ሉካስ ፓኬታ የውርርድ ገበያዎች ላይ ተጽዕኖ ለማሳደር በመሞከር በኤፍኤ ክስ ቀርቦበታል ።

በ2022-23 የውድድር ዘመን በአራት ጨዋታዎች ሆን ብሎ ካርድ ለመቀበል ሞክሯል ተብሏል ።

#SHARE @Bisrat_sport_offical
የ 2020 የዩሮ አሸናፊዋ ጣልያን የ 2024 ስብስባቸውን አስታውቀዋል ! 😤

#SHARE @Bisrat_sport_offical
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 

ወልቂጤ ከተማ 0-3 ድሬደዋ ከተማ
ኢትዮጵያ መድን 4-1 አዳማ ከተማ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

ካግላሪ 2-3 ፊዮረንትና

🇸🇦በሳውዲ ሊግ

አል ሪያድ 2-2 አል ናስር

#SHARE @Bisrat_sport_offical
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 

09:00 | መቻል ከ ሻሸመኔ ከተማ
12:00 | ባህር ዳር ከተማ ከ ወላይታ ድቻ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

03:45 | ጄኖዋ ከ ቦሎኛ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

04:00 | ጅሮና ከ ግራናዳ

#SHARE @Bisrat_sport_offical
በዚህ የውድድር አመት በሊጉ ብዙ ጉዳት ያስተናገዱ ክለቦች

❶ ማንችስተር ዩናይትድ - 45
❷ ቼልሲ - 43
❸ ኒውካስል - 41

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🚨 BREAKING: የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ስፔናዊውን አሰልጣኝ ዣቪ ሀርናንዴዝ በዛሬው ዕለት ከሀላፊነታቸው ማሰናበቱን ይፋ አድርጓል ።

#SHARE @Bisrat_sport_offical
#OFFICIAL : ሀንሲ ፍሊክ የቫቪ ምትክ እንደሚሆን ተረጋግጧል ! 🇩🇪

[ፋብሪዚዮ ሮማኒዮ]

#SHARE @Bisrat_sport_offical
‼️ BREAKING: ማንቸስተር ዩናይትድ ኤሪክ ቴን ሃግን ከኤፍኤ ዋንጫ ፍፃሜ በኋላ ለማሰናበት ወስኗል።

✍️ [ምንጭ :- ጃኮብ እስታይንበርግ፣ ዘ ጋርዲያን]

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🚨 ቶማስ ፓርቲ በክረምቱ አርሰናልን ይለቃል። 👋

አዲስ አማካኝ ለማምጣት ጥሩ እድል አለ። 🆕

(ምንጭ፡ ፋብሪዚዮ ሮማኖ)

#SHARE @Bisrat_sport_offical
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 

መቻል 2-2 ሻሸመኔ ከተማ
ባህር ዳር ከተማ 0-0 ወላይታ ድቻ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

ጄኖዋ 2-0 ቦሎኛ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

ጅሮና 7-0 ግራናዳ

#SHARE @Bisrat_sport_offical
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ

11:00 | ማንችስተር ሲቲ ከ ማንችስተር ዩናይትድ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 

09:00 | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ፋሲል ከነማ
12:00 | ሲዳማ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

01:00 | ጁቬንቱስ ከ ሞንዛ

🇫🇷በፈረንሳይ ኮፕ ዴ ፍራንስ የፍፃሜ ጨዋታ

03:45 | ሊዮን ከ ፒኤስጂ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

09:00 | ኦሳሱና ከ ቪያሪያል
11:15 | ሪያል ሶሴዳድ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ
01:30 | አልሜሪያ ከ ካዲዝ
01:30 | ራዮ ቫልካኖ ከ አትሌቲኮ ቢልባዎ
04:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ሪያል ቤቲስ

#SHARE @Bisrat_sport_offical
ዛሬ የሚጠበቁ የዋንጫ ጨዋታዎች

➠ FA Cup
➠ DFB Pokal
➠ COUPE De France
➠ SCOTTISH Cup

Super Saturday

#SHARE @Bisrat_sport_offical
" ቡድኑን ከእኔ ጋር መገንባት እንደሚፈልጉ ነግረውኛል " ቴንሀግ

የቀያይ ሴጣኖቹ ዋና አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ አዲሱ የማንችስተር ዩናይትድ ባለቤት ሰር ጂም ራትክሊፍ በወደፊቱ የክለቡ ሁኔታ ላይ እንዳነጋገሯቸው ገልጸዋል።

ባለቤቶቹ በቀጣይ በክለቡ ውስጥ ያለውን ሁሉንም ነገር ለመቀየር እንዳሰቡ እንደነገሯቸው አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ተናግረዋል።

በተጨማሪም ቡድኑን በድጋሜ ከእኔ ጋር በመሆን ለመገንባት እንደሚፈልጉ ቃል በቃል ነግረውኛል ሲሉ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ አሳውቀዋል።

#SHARE @Bisrat_sport_offical
ኮቢ ማይኖ 🆚 ጃክ ግሪሊሽ

በ 2023/24 በቁጥራዊ መረጃ ንፅፅር 📊


#SHARE @Bisrat_sport_offical
#BREAKING: ቪንሰንት ኮንፓኒ ወደ ሙኒክ Here We Go!🇧🇪

[ፋብሪዚዮ ሮማኒዮ]

#SHARE @Bisrat_sport_offical