ብስራት ስፖርት 🇪🇹
144K subscribers
28.6K photos
1.73K videos
8 files
1.1K links
ብስራት ስፖርት በኢትዮጵያ
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
══════════════
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች

Crated By @Amanuu11
Download Telegram
ለአራተኛ 👏 ተከታታይ 👏 ጊዜ 🏆
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የመጨረሻ ሳምንት የኢንግሊዝ ፕርምየር ሊግ ጨዋታዎች 🔥🔥

       ⌚️ FULL-TIME

አርሰናል 2-1 ኤቨርተን

ማንችስተር ሲቲ 3-1 ዌስትሀም

ብራይተን 0-2 ማንችስተር ዩናይትድ

ቼልሲ 2-1 በርንማዉዝ

ሊቨርፑል 2-0 ዎልቭስ

ብሬንትፎርድ 2-4 ኒዉካስትል ዩናይትድ
በርንሌ 1-2 ኖቲንግሃም ፎረስት

ክሪስቲያል ፓላስ 5-0 አስቶንቪላ

ሼፊልድ ዩናይትድ 0-3 ቶትንሀም

ሉተን ታውን 2-4 ፉልሀም

#SHARE @Bisrat_sport_offical
ለአራት ተከታታይ ጊዜ ፕርሜርሊግን በማንሳት ሲቲ በታሪክ የመጀመሪያው የእንግሊዝ ክለብ ሆኗል ! 🏆🏆🏆🏆

#SHARE @Bisrat_sport_offical
የሲቲ ደጋፊዎች ደስታቸውን ሲገልፁ !😱

#SHARE @Bisrat_sport_offical
የ 2023/24 የውድድር ዘመን የፕርሚየር ሊግ ሻምፒዮኖቹ ማንችስተር ሲቲ የሊጉን ዋንጫ በይፋ ተረክበዋል።

በጎል ቻናላችን በቪዲዮ መመልከት ይችላሉ።

የጎል ቻናላችን 👉
https://t.me/Bisrat_goall

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 አርሰናል በሊጉ በ 2024:

Arsenal 5-0 Crystal Palace
Arsenal 2-1 Nottingham Forest
Arsenal 3-1 Liverpool
Arsenal 6-0 West Ham
Arsenal 5-0 Burnley
Arsenal 4-1 Newcastle
Arsenal 6-0 Sheffield United
Arsenal 2-1 Brentford
🤝 Arsenal 0-0 Man City
Arsenal 2-0 Luton Town
Arsenal 3-0 Brighton
Arsenal 0-2 Aston Villa
Arsenal 2-0 Wolves
Arsenal 5-0 Chelsea
Arsenal 3-2 Tottenham
Arsenal 3-0 Bournemouth
Arsenal 1-0 Manchester United
Arsenal 2-1 Everton

ግን በቂ አልነበረም ! 🤯

#SHARE @Bisrat_sport_offical
የ 2023/24 የእንግሊዝ ፕርሜርሊግ ተጠናቋል ! 🫡

ቻምፒየንስ ሊግ:
ማንችስተር ሲቲ, አርሰናል , ሊቨርፑል , አስቶንቪላ

ዩሮፓ ሊግ:
ቶተንሀም

ኮንፈረንስ ሊግ:
ቼልሲ

#SHARE @Bisrat_sport_offical
በ 2023 ወደ ፕርሜርሊግ ያደጉ ክለቦች:
በርንሌ
ሼፊልድ
ሉተን

በ 2024 ከ ፕርሜርሊግ የወረዱ ክለቦች:
በርንሌ
ሼፊልድ
ሉተን

📈📉

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🚨🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆 |አስቶንቪላ ሮስ ባርክሌይን ከሉቶን ለማስፈረም ውል መቃረቡን guardian_sport ዘግቧል ። 🔜

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🚨 𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: ኢናኪ ዊሊያምስ የላሊጋው የወቅቱ የአፍሪካ ምርጥ ተጫዋች አሸናፊ ሆነ። 🇬🇭🎖️

#SHARE @Bisrat_sport_offical
የአስቶን ቪላ ኦሊ ዋትኪንስ (28) በእውነት የማይታመን የ2023/24 PL የውድድር ጊዜ ነበረው...

37 ጨዋታዎች ተጫውተዋል
⚽️ 19 ጎሎች
🪄 13 አሲስቶች

የኳስ አቀጣጣይ ሽልማት አሸናፊ! 📈

#SHARE @Bisrat_sport_offical