ክቡራን ጎብኚዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ!
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአንድነት መካነ-እንስሳት ከዛሬ ጀምሮ ለጎብኚዎች ክፍት ተደርጓል፡፡ በዛሬው እለትም ወደ ፓርካችን የመጡ ጎብኚዎች መካነ-እንስሳቱን እየጎበኙ ይገኛሉ፡፡
የአንድነት መካነ-እንስሳ በውስጡ 37 አጥቢ እንስሳት እና የአእዋፍት ዝርያዎችን ለመሰብሰብ ታቅዶ የተዘጋጀ ሲሆን፤ በአሁኑ ወቅትም ቀጭኔዎች፣ ነጭ አናብስት ፣ ተኩላዎች፣ ሰጎኖች፣ ማርካት፣ ሳላዎች፣ የሜዳ አህያዎች፣ የቆላ አጋዘን፣ ውድንቢ፣ የቶራ ፈረሶች እና ሌሎች እንስሳት ወደ መካነ እንስሳቱ ገብተው ለጎብኚዎች ክፍት ሆነዋል፡፡ በቅርቡም አቦሸማኔዎች፣ ነጭ አውራሪስ፣ ጭላዳ ዝንጀሮ እና ሌሎች አጥቢ እንስሳት፣ የጦጣ ዝርያዎች እና አእዋፍት ወደ መካነ እንስሳቱ የሚገቡ ይሆናል፡፡
ክቡራን ጎብኚዎቻችን ከዛሬ ጀምሮ ወደ ፓርካችን በመምጣት ከሌሎች የጉብኝት መዳረሻዎቻችን በተጨማሪ መካነ-እንስሳቱን መጎብኘት እንደምትችሉ ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው፡፡
Congratulations to our distinguished visitors!
The much awaited Unity Zoo has been open to visitors starting from today. Visitors who came to our park today are enjoying the zoo and its animals.
The zoo has been designed to collect 37 mammals and bird species, and now Giraffes, White Lions, Ostriches, Kudu, Elands, Zebras, Meerkats, Wildebeests, Wild Dogs and other animals have entered the zoo and are open to visitors. Soon, Cheetahs, White Rhinoceros, Gelada Baboon

Forwarded from ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ
Breaking!
"አንድ ጃፓናዊ የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶበታል። ሁላችንም ከእጅ ንክኪዎች እና አላስፈላጊ ስብሰባዎች አንቆጠብ ለማለት እፈልጋለሁ።"
ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ
@eliasmeseret

Be careful y’all wash and sanitize your hands often and avoid shaking hands and all try using other modes of saying Hi like the Elbump (elbow bump) and drink water more often don’t let your throats get dry and stay safe.
@UnityPark
@UnityPark
Forwarded from TIKVAH-MAGAZINE
#UPDATE
የሚከተሉትን የመከላከያ መንገዶች ችላ ሳንል እና ሳንደናገጥ ተግባር ላይ በማዋል የበሽታውን ስርጭት ለመግታት የበኩላችንን ልንወጣ ያስፈልጋል፡፡
- ሳል ወይም ትኩሳት ካለው ቢያንስ ሁለት ያዋቂ እርምጃ ርቀት ያህል መራቅ
- እጅዎን በአግባቡ ሳይታጠቡ አይንና አፍንጫዎን አይንኩ
- ከሰዎች ጋር አይጨባበጡ
- እጅዎን በንጹህ ውኃና ሳሙና አዘውትረው ይታጠቡ
- ሰዎች ወደሚበዙበት አከባቢ በተለይ የህመም ስሜት ካሎት አይሂዱ
- በሚያስነጥሱበት እና በሚያስሉበት ጊዜ አፍና አፍንጫዎን በሶፍት ወይም ክርኖን አጥፈው በመጠቀም ወደ ሌሎች እንዳያስተላልፉ ይጠንቀቁ፣ የተጠቀሙበትን ሶፍትና ተመሳሳይ ነገሮች በቆሻሻ ክዳን ባላቸው ማጠራቀሚያ ያስወግዱ
- በስራ ቦታ፣ በትራንስፓርት እና መኖሪያ ወይም የመኝታ ክፍል መስኮት በመክፈት በቂ አየር እንዲኖር ያድርጉ
- መረጃዎችን ከአስተማማኝ ምንጮች ብቻ በመቀበል የተሳሳቱ መረጃዎች የሚያስከትሉትን መደናገር እና ፍርሃት እርሶም ይከላከሉ
የበለጠ መረጃ ሲያስፈልግ በነጻ የስልክ መስመር 8335 ላይ መደወል ይቻላል፡፡
#ቲክቫህ_ኢትዮጵያ
@tikvahethmagazine @emush21

Question from Unity Park family
-is unity park closed due to corona virus?
-the management team haven't make any decisions regarding on closing the Park yet, we'll notify you if there is any news.

በተለያዩ የአለማት ክፍል ውስጥ የሚገኙ ፓርኮች እና ትላልቅ ሙዚዬሞች በቯይረሱ ምክኒያት አገልግሎት እያቋረጡ ዪገኛሉ
አንድነት ፓርክ በእርሶ እይታ ምን አይነት እርምጃን ይውሰድ ዪላሉ?

Anonymous Poll
36%
ጥንቃቄ በተሞላበት ሁኔታ አገልግሎት መስጠት ይቀጥል
64%
ለጊዜዉ ዪዘጋ
Schedule your visiting time accordingly
Monday CLOSED
Tue - Wed 9:00 AM - 5:00 PM
Thu - Sun 9:00 AM - 4:00 PM
@UnityPark
Monday CLOSED
Tue - Wed 9:00 AM - 5:00 PM
Thu - Sun 9:00 AM - 4:00 PM
@UnityPark
እጃችሁን በሳሙና እና በውሃ በደንብ ይታጠቡ
አትጨባበጡ/አትሳሳሙ
ማህበራዊ መስተጋብርን በጣም ይቀንሱ
አስገዳጅ ካልሆነ በቀር ከቤት አይውጡ
አካላዊ ርቀቶትን በእጅጉ ይጠብቁ
አትጨባበጡ/አትሳሳሙ
ማህበራዊ መስተጋብርን በጣም ይቀንሱ
አስገዳጅ ካልሆነ በቀር ከቤት አይውጡ
አካላዊ ርቀቶትን በእጅጉ ይጠብቁ
Sew Your Own Cloth Mask At Home
What you’ll need:
Two 25- by 15-centimeter (10- by 6-inch) rectangles of tightly woven cotton. T-shirt fabric will work in a pinch.
Two 15-centimeter (6-inch) pieces of elastic or rubber bands, string, cloth strips, or hair ties.
Needle and thread or a bobby pin
Scissors
Sewing machine or kit
Here's how to make it:
1. Stack the two rectangles on top of one another. The mask will be sewn as if these two layers were a single piece of fabric.
2. Fold the long sides over one-quarter of an inch and hem. Next, fold the short sides over half an inch and stitch down, making an open hemline.
3. Run a 15-centimeter (6-inch) length of elastic through the hem made on each side of the mask and tie the ends tightly. These are your ear loops!
4. Lastly, pull on the elastic so that the knots are tucked inside of the hem. Gather the sides of the mask and adjust to fit your face before stitching the elastic in place.

በኮቪድ-19 ሳቢያ በየቤቱ የተቀመጠውን ህዝብ ለማዝናናት የኪነጥበብ ዝግጅት ሊቀርብ ነው
- ይህ አዝናኝ እንደሆነ የተነገረለት የኪነጥበብ ዝግጅት ከነገ ጀምሮ ከአንድነት ፓርክ በቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ይተላለፋል፡፡
-የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ ብዙነሽ መሰረት ዝግጅቱ ህብረተሰቡን እያዝናና ግንዛቤ ለማስጨበጥ ያስችላል ብለዋል፡፡
-የጤና ሚኒስቴር ተወካይ አቶ ዮርዳኖስ በላቸው እንደዚህ አይነት መድረክ በየቤቱ ያለውን ሰው ከድብርት እንዲላቀቅና መንፈሱን እንዲያፍታታ ያግዛል ብለዋል፡፡
-አርቲስት ደሳለኝ ሃይሉ በበኩሉ ከነገ ቅዳሜ ሚያዚያ 03 ቀን 2012 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ አንስቶ የሚተላለፈው ይህ ዝግጅት ሁሉንም አይነት የጥበብ ዘርፎች ያካተተ እንደሆነ ገልጿል፡፡
ዋልታ

Unity Park-አንድነት ፓርክ
በኮቪድ-19 ሳቢያ በየቤቱ የተቀመጠውን ህዝብ ለማዝናናት የኪነጥበብ ዝግጅት ሊቀርብ ነው - ይህ አዝናኝ እንደሆነ የተነገረለት የኪነጥበብ ዝግጅት ከነገ ጀምሮ ከአንድነት ፓርክ በቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ይተላለፋል፡፡ -የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ ብዙነሽ መሰረት ዝግጅቱ ህብረተሰቡን እያዝናና ግንዛቤ ለማስጨበጥ ያስችላል ብለዋል፡፡ -የጤና ሚኒስቴር ተወካይ አቶ ዮርዳኖስ በላቸው እንደዚህ አይነት…
ትላት እንደሚተላለፍ የነገርኳቹ ፕሮግራም አሁን Addis TV ላይ መተላለፍ ጀምሮዋል