ከጎብኚዎች አንደበት...
"ይህ አዲስ የተከፈተ መናፈሻ ሙዚየም ፣ የአትክልት ስፍራዎች ፣ የክልል ድንኳኖች እና የልጆች መጫወቻ ስፍራ እንዲሁም የምግብና የገቢያ ስፍራ ይገኝበታል"
- Rahel

ቀጥታበዓለማችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ3.1 ሚሊዮን በላይ ሆነ!
የኮሮናቫይረስ ስርጭት በዓለማችን ላይ ተሰራጭቶ ከሶስት ሚሊየን በላይ ሰዎች ሲያዙ፣ ሩብ ሚሊየን ያህሉ ደግሞ መሞታቸው ተመዝግቧል። በርግጥ ከበሽታው አገግመው ከአልጋ የተነሱ ሰዎችም አሉ። ዋናው ነገር ግን ራሳችንንም ጤና ሌሎችንም ደህና ለማድረግ በሕክምና ባለሙያዎችና በመንግሥት የሚሰጡ መመሪያዎችን ተግባራዊ ማድረግ ላይ ቸልተኛ መሆን የለብንም። አካላዊ ርቀታችንን እንጠብቅ፤ እጃችንን በተደጋጋሚ በሳሙናና በውሃ እንታጠብ።

ጀርመን ለኢትዮጵያ 4 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር ለገሰች.......
ጀርመን በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ለሚደርስ ኢኮኖሚያዊ ችግር ምላሽ የሚሆን 120 ሚሊዮን ዩሮ ወይም 4 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር ድጋፍ ማድረጓን በኢትዮጵያ የሃገሪቱ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡
የጀርመን የኢኮኖሚ ትብብርና ልማት ሚኒስትር ገርድ ሙለር፣ ኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ኢኮኖሚዋ እንዳይጎዳ ድጋፉ መደረጉን መግለጻቸውንም ኤምባሲው ይፋ አድርጓል፡፡
ድጋፉም የማክሮ ኢኮኖሚውን ደህንነት ለማስጠበቅ፣ በጨርቃ ጨርቅ ዘርፍ ሥራ ላይ ላሉት ሁሉ አስተማማኝ ሁኔታ ለመፍጠር፣ ከዓለም ጤና ድርጅት ጋር በመተባበር የህክምና ቁሳቁሶችን ለመግዛት የሚውል ይሆናል፡፡ ጀርመን ኢትዮጵያ የጀመረችውን የማሻሻያ ሥራ እንደምትደግፍ ማስታወቋ ይታወሳል፡፡
[German Embassy Addis Ababa ~ Al Ain]

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የጠቅላላ ምርጫን ማካሄድ አልችልም ሲል የቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ በአንድ ተቃውሞ እና በ18 ድምጸ ተአቅቦ በአብላጫ ድምጽ አፅድቋል፡፡
የምክር ቤቱ አፈጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ተጠሪነቱ ለምክር ቤቱ መሆኑን ጠቁመው ድምፅ እንዲሰጥበት ተደርጓል።
የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የጠቅላላ ምርጫን በተመለከተ ያቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ መርምሮ የመፍትሄ ሀሳብ እንዲያቀርብ ለህግ፣ ፍትህና አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ውሳኔ ቁጥር 8/2012 ሆኖ በ3 ተቃውሞ እና በ7 ድምጸ ተአቅቦ በአብላጫ ድምጽ መርቶታል፡፡
ምንጭ፡- EBC

DrLiaTadesse
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 1 ሰው በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል!
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 1,408 ላቦራቶሪ ምርመራ 1 ሰው በኮሮና ቫይረስ መያዙ ተረጋግጧል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 131 ደርሷል።
የታማሚ ዝርዝር ሁኔታ ፦
▶️የ45 ዓመት ኢትዮጵያዊት የባህር ዳር ነዋሪ፤ የጉዞ ታሪክ #የላትም፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያላት ናት።
ተጨማሪ መረጃ ፦
በትላንትናው ዕለት አንድ (1) ሰው ከአዲስ አበባ ከበሽታው ያገገመ ሲሆን አጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር ሃምሳ ዘጠኝ (59) ደርሷል።
@unitypark

የአለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም /IMF/ ኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል የሚውል የ411 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ድጋፍ አጽድቋል።
ከዚህ በተጨማሪም ተቋሙ ኢትዮጵያ በዚህ ቫይረስ ምክንያት ተጋላጭ እና ታዳጊ የሆኑ ሀገራት የብድር ክፍያ እርፍታ እንዲያገኙ በፈረንጆቹ ሚያዚያ 13 ቀን 2020 ያሳለፈው ውሳኔም ተጠቃሚ እንደምትሆንም አስታውቋል።
የተቋሙ ምክትል ማኔጂንግ ዳይሬክተር ታኦ ዣንግ ኢትዮጵያ በኢኮኖሚዋ ውስጥ የግሉን ዘርፍ ሚና ለማሳደግ ከተቋሙ በወሰደቸው የገንዘብ ፈንድ መልካም ለውጥ ማሳየቷን ተናግረዋል። #FBC

በዓለም ለ131ኛ ጊዜ በሀገር አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ45ኛ ጊዜ የሚከበረውን የላብ አደሮች( የሠራተኞች ቀን) አስመልክቶ
የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ከሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የደረሰንን መልዕክት እንደሚከተለው አቅርበናል https://telegra.ph/ETH-05-01

ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ የላቦራቶሪ ምርመራ 2 ተጨማሪ ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው ተረጋገጠ!
የኮቪድ-19 ስርጭትን ለመከላከል የተቋቋመው ብሔራዊ የሚኒስትሮች ኮሚቴ የእስካሁን አፈፃፀሙን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በተገኙበት እየገመገመ ነው፡፡
የኮሚቴውን ሪፖርት እያቀረቡ ያሉት የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ እንዳሉት ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ የላቦራቶሪ ምርመራ 2 ተጨማሪ ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው ተረጋግጧል፡፡
ይህም በሀገሪቱ ቫይረሱ የተገኘባቸውን ሰዎች ቁጥር 133 አድርሶታል፡፡
ምንጭ፦ ኢቢሲ

የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦
ታማሚ 1 - የ25 ዓመት ኢትዮጵያዊ ▶️ከኬንያ የተመለሰና ▶️በሞያሌ አስገዳጅ ለይቶ ማቆያ ውስጥ ያለ።
ታማሚ 2 - የ20 ዓመት ኢትዮጵያዊ ከፑንትላንድ የተመለሰና በጅግጅጋ አስገዳጅ ለይቶ ማቆያ ውስጥ ያለ።
ተጨማሪ መረጃ ፦
በትላንትናው ዕለት ሰባት (7) ሰዎች ከአዲስ አበባ ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር ስልሳ ስድስት (66) ደርሷል።
@Unitypark

ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ የዓለም የሠራተኞች ቀንን ምክንያት በማድረግ መልዕክት አስተላለፉ
On May 1, 2020
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ዛሬ እየተከበረ ያለውን የዓለም የሠራተኞች ቀንን ምክንያት በማድረግ መልዕክት አስተላልፈዋል።
የመልዕክታቸው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል።
ምንጭ ፋና
https://www.fanabc.com/ጠ-ሚ-ዶ-ር-ዐቢይ-የዓለም-የሠራተኞች-ቀንን-ም/

ኪም ጆንግ ኡን ሞተዋል ?
(በኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8)
አንድ የደቡብ ኮሪያ ህግ አውጪ ኪም ጆንግ ኡን ስለመሞታቸው 99 በመቶ እርግጠኛ መሆናቸውን ተናገሩ።
ከሰሜን ኮሪያ አምልጦ የወጣውና ጂ ሴኦን ሁ የተባለው ይህ የደቡብ ኮሪያ ህግ አውጪ እንዳመለከቱት ኪም ጆንግ ኡን ስለመሞታቸው 99 በመቶ እርግጠኛ ነኝ በማለት መናገራቸውን የለንደኑ ሚረር ጋዜጣ ዘግቧል፡፡
ጂ ሴኦን ሁ የተሰኙት እኚህ ሰው ለሚረር እንደተናገሩት የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ከአንድ ሳምንት በፊት እንደሞቱ የገለፁ ሲሆን የፒዮንግያንግ አምባገነኑ መሪ የመሞታቸውን ዜና በዚህ ሳምንት ታሳውቃለች ብለዋል፡፡
ግለሰቡ እንዳሉት ኪም ጆንግ ኡን የልብ ቀዶ ጥገና ከተደረገላቸው በኋላ ህይወታቸው ማለፉ ተነግሮኛል ብለዋል፡፡
ሰሜን ኮሪያ የመሪዋን ሞት ለማረጋገጥ እንዲሁም ብሔራዊ የሀዘን ጊዜን ለማወጅ በዝግጅት ላይ ነች ሲሉም ተደምጠዋል፡፡
የሰሜን ኮሪያው መሪን በመተካት የኪም እህት ቀጣዩን የመሪነት ስልጣን እንደሚቆጣጠሩ ግለሰቡ ተናግረዋል፡፡

'ሞተዋል' እየተባለ ሲነገር የከረመው የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን በህዝባዊ መድረክ ላይ ታዩ!
(አሐዱ ቴሌቪዥን,KCNA,YONHAP)
የመሞታቸው ጉዳይ በርካቶችን ሲያጠራጥር የሰነበተው የሰሜን ኮርያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ከ21 ቀናት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በሕዝባዊ መድረክ የሚታዩበትን ምስል የአገሪቱ ብሔራዊ ቴሌቪዥን አስተላልፏል።
ኪም ጆንግ ኡን ከፒዮንግያንግ በስተሰሜን 50 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኝ ስፍራ የተገነባው 'ሰንቾን የማዳበርያ ፋብሪካ' የምርቃት ስነ ስርዓት ላይ በመገኘት ሪቫን ሲቆርጡ ታይተዋል። በስነ ስርዓቱ ላይ እህታቸው ኪም ዮ ጆንግም ተገኝተው ነበር ተብሏል።
የ36 ዓመቱ መሪ የልብ ቀዶ ሕክምና ማድረጋቸውን ተከትሎ በጠና ታመዋል የተባለው መረጃ ሐሰት ነው ሲል የደቡብ ኮሪያ ፕሬዝዳንታዊ ጽሕፈት ቤት ማስተባበሉ ይታወሳል።
ወጣቱ መሪ ቀርተው የማያውቁበት የአያታቸው የልደት በዓልን አለመታደማቸው በጠና ታመዋል የሚለው መረጃ እንዲበረታ ማድረጉን ነው የቢቢሲ ዘገባ የጠቆመው።
በተመሳሳይ አገሪቱ ያደረገችው የሚሳኤል ሙከራ ላይ አለመገኘታቸው ሌላው የመታመማቸውን ጥርጣሬ ያበረታ ጉዳይ ነበር። ኪም ጆንግ ኡን ለመጨረሻ ጊዜ የታዩት ከ21 ቀናት በፊት የፖለቲካ ጉባኤን እየመሩ ነበር።

DrLiadTadesse
በሀገራችን ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ የተደረገው 2,016 የላቦራቶሪ ምርመራ ሲሆን የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች #አለመኖራቸው ተረጋግጧል፡፡
በሀገራችን ከኮቪድ-19 ያገገሙ ሰዎች 69 ደርሷል።
በትላንትናው ዕለት ሶስት (3) ሰዎች ከአዲስ አበባ ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር ስልሳ ዘጠኝ (69) ደርሷል።