Unity Park-አንድነት ፓርክ
563 subscribers
164 photos
1 video
20 links
አንድነት ፓርክ በ 2012 ተቋቋመ ፡፡ ፓርኩ የሚገኘው በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ በሚገኘው ታላቁ ቤተመንግስት ውስጥ ሲሆን ከመቶ ምዕተ ዓመት በላይ የመንግሥት መቀመጫ ሆኖ ቆይቷል፡፡
Download Telegram
አስኮ አዲስ ሰፈር የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት መምህራን በአንድነት ፓርክ።

@UnityPark
U.S. Ambassador Mike and his family at Unity Park, Addis Ababa , Ethiopia

@UnityPark
School of Tomorrow Students and Teachers at Unity Park .

@UnityPark
የመጀመሪያውን የጃዝ ሙዚቃ ዝግጅት በአንድነት ፓርክ ‘ህልሜ ለሀገሬ’ በሚል ርዕስ አሰናድተናል። ቶሞካ ቡናን ፉት እያሉ ኢትዮ ጃዝን ያጣጥሙ።
በነገው ዕለት ከሰአት በኋላ በአንድነት ፓርክ "ህልሜ ለሃገሬ " በሚል ርዕስ የዝነኛው ኢትዮ ጃዝ ባንድ አባላት ጎብኚዎቻችንን በሙዚቃ ያዝናናሉ። በዝግጀቱም አበጋዝ ሺዎታ ክብረወረቅ ፣ ሄኖክ ተመስገን ፣ግሩም መዝሙር ፣አሸናፊ አሊ እና ያሬድ ተፈራ ስራዎቻቸውን ያቀርባሉ። ጎብኚዎቻችን ከትኬት ክፍያ ውጪ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ይህንን የመዝናኛ ዝግጅት መታደም ይችላሉ።
Happening tomorrow afternoon at Unity Park with the Theme "My dream for my country", members of the famous Ethio Jazz band, Abegaz Shiota Kibrework, Henok Temesgen, Girum Mezmur, Ashenafi Ali and Yared Tefera will present their works to the park visitors.
Visitors can enjoy this entertainment without any extra payment other than entrance fee.
Buy your tickets now at www.unitypark.et
''ጠጥታችሁ አታሽከርክሩ" ያሉት ፖለቲከኛ ጠጥተው ሲያሸከረክሩ ተጋጩ

አሜሪካዊው ፖለቲከኛ አምደኛ በሆኑበት ጋዜጣ ላይ ሰዎች ጠጥተው እንዳያሽከረክሩ ከጻፉ በኋላ፤ ጠጥተው ሲያሽከርክሩ ተይዘዋል። ብራይንል ኮለበ የተባሉት ሪፐብሊካን በፈረንጆቹ አዲስ ዓመት ዋዜማ ላይ ኒው ዮርክ ከተማ ውስጥ ጠጥተው ሲያሽከረክሩ ተጋጭተዋል ብሏል ፖሊስ።

ይህ ከመሆኑ ከአንድ ሳምንት በፊት ፖለቲከኛው ብራይን፤ በጋዜጣ ላይ ባሳተሙት ጽሁፍ ሰዎች በምንም አይነት ጠጥተው ማሽከርከር እንደሌለባቸው ጽፈው ነበር። ከአንድ ሳምንት በኋላ እርሳቸው ጠጥተው ሲያሸከረክሩ ከግዑዝ ነገር ጋር ተጋጭተው በቁጥጥር ሥር ውለዋል። የ67 ዓመቱ ፖለቲከኛ በቁጥጥር ሥር ከዋሉ በኋላ በሰጡት ቃል "እጅግ በጣም ይቅርታ'' ብለዋል። "ማክሰኞ ምሽት ለተፈጸመው ነገር ምንም አይነት ማስተባበያ እና ምክንያት ላቀርብ አልችልም። የወሰደኩት እርምጃ ስህተት ነው። ለዚህም በጣም ተጸጽቻለሁ" ብለዋል ፖለቲከኛው። ፖሊስ እንዳለው ፖለቲከኛው መንግሥት የሰጣቸውን መኪና ከውሃ ማስወገጃ ቱቦ ጋር አጋጭተዋል። ፖለቲከኛው አደጋው በደረሰበት ወቅት እና ፖሊስ ጣቢያ ከደረሱ በኋላ የተደረገላቸውን የአልኮል ምርመራ ማለፍ አልቻሉም። ብራይን ኮለብ ሪፐብሊካኖችን ወክለው ከሚያደርጉትን ፖለቲካዊ ተሳትፎ ራሳቸውን እንዲያገሉ በተለያዩ አካላት እየተጠየቁ ነው።


@UnityPark
በዛሬው ዕለት ከሰአት በኋላ በአንድነት ፓርክ "ህልሜ ለሃገሬ " በሚል ርዕስ የዝነኛው ኢትዮ ጃዝ ባንድ አባላት ጎብኚዎቻችንን በሙዚቃ ያዝናናሉ። በዝግጀቱም አበጋዝ ሺዎታ ክብረወረቅ ፣ ሄኖክ ተመስገን ፣ግሩም መዝሙር ፣አሸናፊ አሊ እና ያሬድ ተፈራ ስራዎቻቸውን ያቀርባሉ። ጎብኚዎቻችን ከትኬት ክፍያ ውጪ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ይህንን የመዝናኛ ዝግጅት መታደም ይችላሉ።
የኢትዮ ጃዝ ባንድ አባላት በአንድነት ፓርክ ስራቸውን እያቀረቡ ይገኛሉ።
የነፃ የትምህርት እድል በአሜሪካ - ለታዳጊ ተማሪዎች እድሜ 15 - 19።
የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ ከአለማቀፍ ስፔስ ትምህርት ፋውንደሽን ጋር በመተባበር።
ምንጭ:- Ethiopian Space Science Society
ሦስተኛው ኑ ጭቃ እናቡካ ልዩ የቤተሰብ የደስታ ቀን
Jan 11, 2020 at 9am
በታላቁ ቤተመንግሥት - አንድነት ፓርክ
ፓርኩን ከመጎብኘት በተጨማሪ ልጆች ከወላጆቻቸው ጋር መጥተው የልጅነት ጨዎታዎችን አብረው የሚጫወቱበት ጭቃ የሚያቦኩበት ፣ ጥጥ የሚፈትሉበት ፣ የሚሸምኑበትና ሌሎች ብዙ አይነት ዝግጅቶችን የያዘ የሙሉ ቀን ፕሮግራም
በፓርኩ መግቢያ ትኬት ዋጋ
እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 😊
በዛሬው ዕለት አረጋውያን፣ህፃናት እና አካል ጉዳተኞች የገና በዓልን ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጋር በአንድነት ፓርክ ያከበሩ ሲሆን በቆይታቸውም በፓርኩ ውስጥ የሚገኙ መስህቦችን ጎብኝተዋል።
We had a fun day with the kids! @Unitypark Addis Ababa, Ethiopia
የጋሞ አባቶች እና ወጣቶች ወደ ጎንደር የሚያደርጉት የሰላም እና የአብሮነት ጉዞ በዛሬው ቆይታ በአዲስ አበባ የአንድነት ፓርክን ጎብኝተዋል፡፡

Via tikvahethiopia
ከቅዳሜ ጥር 30 እስከ ረቡዕ የካቲት 4 ድረስ የአንድነት ፓርክ ለጎብኚዎች ዝግ እንደሚሆን እየገለፅን በእነዚህ ቀናትም ፓርኩን ለመጎብኘት ትኬት አስቀድማችሁ የቆረጣችሁ ጎብኚዎች ከሀሙስ የካቲት 5 ጀምሮ ጉብኝታችሁን ማከናወን የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
From Saturday, February 08 to Wednesday, February 12 Unity Park will be closed for visitors.Visitors who already bought entrance ticket can visit the park from Thursday, February13 onward.