الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
☞::::::ትዳር በኢስላም:::::☜ .#ክፍል_ስምንት/⑧ት✅ #ከአንድ በላይ ሚስት በኢስላም #እስከ_አራት_የተፈቀደ_ለመሆኑ_ማስረጃ #ቁርአናዊ_ማስረጃ አላህ ሱብሀነ ወተአላ እንዲህ ብሏል፣ وَإِنْ خِفْتُمْ أَلَّا تُقْسِطُوا فِي الْيَتَامَىٰ فَانكِحُوا مَا طَابَ لَكُم مِّنَ النِّسَاءِ مَثْنَىٰ وَثُلَاثَ…
☞:::ትዳር በኢስላም::::☜
ክፍል ዘጠኝ/⑨ኝ✅
#ከአንድ_በላይ_ሚስት_የመፈቀዱ_ጥበብ
አላህ ለወንድ ልጅ ከአንድ በላይ እስከ አራት ሚስት ማግባት እንዲችል ሲፈቅድለት የሰው ልጅ ሊደርስበት የማይችል ሚስጥራዊ ሂክማ አለው።
በኢስላም ውስጥ አብዛሀኞቹ በቁጥር የተገደቡ ኢባዳዎች የቁጥራቸውን ሚስጥር ጥራትና ልቅና የተገባው ጌታችን አላህ ሱወ ብቻ ነው የሚያውቀው።የዙህር ሶላት ለምን አራት ሆነ፣የመግሪብ ሶላት ለምን ሶስት ሆነ፣ሱብሂ ለምን ሁለት ሆነ፣ ለምን 5ወይ6 ወይም አንዳንድ አልሆነም? ሁሉም ሶላቶች ለምን ተመሳሳይ ቁጥር አልኖራቸውም?እና የመሳሰሉት ጥያቄዎች ሊነሱ ይችላሉ።ነገር ግን የእነዚህን የተለያየ ቁጥር ያላቸውን የኢባዳ አይነቶች ሚስጥር የሚያውቃቸው አላህ ብቻ ነው።የሰውነት የአካል ክፍላችን ብዛት ብናስተነትን እና እያንዳንዱን የቁጥር መጠን ለምን ሆነ ብንል፣አይናችን ለምን 2 ሆነ፣ጆሮስ ለምን 2 ሆነ፣የእጅ ጣቶች ለምን 5 ሆኑ፣ለምን 4 ወይም 6 ዘልሆነም?? የሚለውን የብዛቱን ሚስጥር አዋቂው አላህ ብቻ ነው።
☞ ከአንድ በላይ ሚስት ያውም ደግሞ 4 የሚለው ቁጥር ለምን ተመረጠ ቢባል መልሱ ሁሉን አዋቂ የሆነው ጌታችን ብቻ የዚህ ሚስጥር ባለቤት ነቅ የሚል ምላሽ ይሆናል።
✍ከአንድ በላይ ሚስት ማግባት የራሱ የሆነ ጥበብ መኖሩ እንዳለ ሆኖ ኡለሞች የሚዘረዝሯቸው አስደናቂ ጥበቦች አሉት እነዚህ ጥበቦች እንደሚከተለው አንድ ሁለት እያልን እንዘረዝራለን፣
1/ #የአላህ_መልእክተኛን_ሰአወ_ሱና_ለመከተል_ሲባል
እንደሚታወቀው የአላህ መልእክተኛ ከዚህ አለም በሞት እስከተለዩ ድረስ ከአንድ በላይ ሚስቶች ነበራቸው።የአላህ መልእክተኛ ከአንዳንድ እሳቸው ብቻ ከሚለዩባቸው ተግባራቸው በስተቀር የእሳቸውን ፈለግ እንድንከተል ታዘናል።ይህንን አስመልክቶ አላህ በቁርአኑ እንዲህ ብሎናል፣
لَّقَدْ كَانَ لَكُمْ فِي رَسُولِ اللَّهِ أُسْوَةٌ حَسَنَةٌ لِّمَن كَانَ يَرْجُو اللَّهَ وَالْيَوْمَ الْآخِرَ وَذَكَرَ اللَّهَ كَثِيرًا
ለእናንተ አላህንና የመጨረሻውን ቀን የሚከጅል ለሆነ ሰው፣ አላህንም በብዙ ለሚያወሳ በአላህ መልዕክተኛ መልካም መከተል አልላችሁ፡፡
(ሱረቱ አል- አሕዛብ - 21)
☞የአላህ መልእክተኛ የደነገጉትን መቀበል እና ሃቅ ነው ብሎ ማመን የሙስሊሞች ግዴታ ነው።ከአንድ በላይ ሚስት በሸሪዓ የተፈቀደ እና የተወደደ ነው የሚለውን መቀበል በእያንዳንዱ ሙስሊም ላይ ግዴታ ነው።ከአንድ በላይ ሚስት ማግባት አያስፈልግም ብሎ የጠላ ወይም መሆን አልነበረበትም ብሎ የተቃወመ ከኢስላም እንደሚወጣ የኢስላም ሊቃውንት ይስማማሉ።
ነብዩ ሰአወ ለዱኒያም ለአኼራም ለኡመታቸው የተሻለውን ነገር ሳያመላክቱ መጥፎን ነገር ሳያሰረጠነቅቁ አላለፉም። መጥፎውን እና ደጉን የማስተማር ሀላፊነት አላህ አስቀምጦላቸዋል።ነብዩ ሰአወ በንግግራቸው፣በተግባራቸው እና አይተው በማፅደቅ ያስተምራሉ።ከአንድ በላይ ሚስት ማግባት የሚወደድ እና የተሻለ እንደሆነ በተግባራቸው አስተምረውናል።ለሰዎች ሚስጥሩ በግልፅ ያልተገለፀው ከአንድ በላይ ሆኖ መግባትም እንደዚሁ ለሴቶች ትልቅ ጥቅም እንዳለው ያስገነዝባል።ለዚህም በርካታ ምክንያቶች መጥቀስ ይችላሉ።ከእነዚህም ውስጥ ነብዩ ለህዝባቸው ሲያስተምሩ የተሻለውን ወይም የበለጠ ጥቅም የሚያስገኘውን ነው ካልን ለሴቶች ኡመቶቻቸው የሚጎዳ ወይም የበለጠ ጥቅም የማያስገኝ በፍፁም ሊደነግጉ ወይም ሊያመላክቱ አይችሉም።ሌላው እናታችን አኢሻ ረአ ከሁሉም ሴቶች እንደምትበልጥ ነብዩ መስክረዋል።እሷ ከነብዩ ሚስቶች ከዘጠኝ አንዷ ናት ስለዚህ ከአንድ በላይ ሚስት ሆና መግባት ደረጃን የሚቀንስ ከሆነ ከሴቶች ሁሉ የምትበልጠው እናታችን አኢሻ ረአ ለምን በእሷ ላይ ሌላ ተገባባት።በሌላ አነጋገር ከአንድ በላይ ሚስት ሆኖ ሴቶችን ክብር ይቀንሳል ወይም ሴቶችን ከጓደኞቻቸው የበታችነት እንዲሰማቸው ያደርጋል ብሎ ማሰብ አኢሻን ረአ የበታች ነበረች ብሎ እንደማሰብ ይቆጠራል።ይህ አስተሳስብ ደግሞ ከኢስላም ጋር ይጋጫል።
☞ ከአንድ በላይ ሚስት ማግባት ከአንድ በላይ ካላገባው ጋር ሲነፃፀር በደረጃ የተሻለ እንደሚሆን ነብዩ ሰአወ በሃዲሳቸው እንዲህ ሲሉ ተናግረዋል፣
#ሰኢድ_ኢብኑ_ጁበይር_ረአ ባስተላለፉት ሀዲስ"አብደላህ ኢብኑ አባስ አግብተሃል?ሲል ጠየቀኝ እኔም አላገባሁም አልኩት፣አግባ ከዚች ኡማ የተሻለው ብዙ ሚስቶች ያሉት ነው"" አለኝ ይላሉ። ሀዲሱን ቡኻሪ ዘግበውታል።
2 #ሳያገቡ_እድሜያቸው_የገፉና_የሚፈቱ_ሴቶች_መኖርና_መበራከት
እነዚህ ሁለት አይነት ሴቶች በተለያዩ ምክንያቶች ሊኖሩ ይችላሉ።እድሜያቸውን ከገፉ በኃላ ለመጀመሪያ ሚስት የሚፈልጋቸው ወንድ አናሳ ነው።ወይም ደግሞ እንደሚታወቀው ወንዶች ለማግባት መሰረታዊ የሚባል የቤት ወጪን የሚሸፍኑበት ገንዘብ ያስፈልጋቸዋል። ይህን ገንዘብ በልጅነት እድሜያቸው ካላገኙ እስቲሳካላቸው የተወሰነ ጊዜ መጠበቃቸው አይቀሬ ነው።በዚህም የተነሳማግባት ከነበረባቸው እድሜያቸው ከገፉ በኃላ ይሆናል። የእነሱ አለማግባት በእኩያታቸው ያሉ ሴቶች ቶሎ ላያገቡ ይችላሉ።እነዚህ በእድሜያቸው ብዙ ከሄደ በኃላ ሚስት ሊያገቡ የሚያስቡ ወንዶች በእድሜ ከእነሱ ጋር እኩል የሆኑ ሴቶች ሳይሆን ለጋ የሆነችውን ሴት ይመርጣሉ። በዚህም ምክንያት እነዚህን ሴቶች ለመጀመሪያ ሚስትነት የሚፈልጋቸው ወንድ አናሳ ይሆናል ማለት ነው። ያለባል እንዳይቀሩ መፍትሄ ይሆን ዘንድ ከአንድ በላይ መፈቀዱ ኢስላማዊ ጥበብ ነው። በተመሳሳይ የተፈታችንም ሴት ለመጀመሪያ ሚስትነት የሚፈልጓት ወንዶች እጅግ አናሳ ናቸው።ለዚህም መፍትሄው ያለባል ከመቅረት ሁለተኛ ማግባት ነው
#ከአንድ_በላይ_ሚስት_የመፈቀዱ_ጥበብ
3_4_&_5
👇በቀጣይ ርዕሳችን ይቀጥላል ሺንሻአላህ #ሼር_ያድርጉ✍✅
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-

☞:::ትዳር በኢስላም::::☜ ክፍል ዘጠኝ/⑨ኝ✅ #ከአንድ_በላይ_ሚስት_የመፈቀዱ_ጥበብ አላህ ለወንድ ልጅ ከአንድ በላይ እስከ አራት ሚስት ማግባት እንዲችል ሲፈቅድለት የሰው ልጅ ሊደርስበት የማይችል ሚስጥራዊ ሂክማ አለው። በኢስላም ውስጥ አብዛሀኞቹ በቁጥር የተገደቡ ኢባዳዎች የቁጥራቸውን ሚስጥር ጥራትና ልቅና የተገባው ጌታችን አላህ ሱወ ብቻ ነው የሚያውቀው።የዙህር ሶላት ለምን…
☞::::::ትዳር በኢስላም:::::::::☜
ክፍል አስር/⑩✅
#ከአንድ_በላይ_ሚስት_የመፈቀዱ_ጥበብ
3/#የሴቶች_ቁጥር_በእጅጉ_መጨመር_እና
#በአንፃሩ_የወንዶች_ቁጥር_መቀነስ
በአለም ላይ በተደረገው ጥናት እና ቆጠራ በየክፍለ ዘመኑ ያሉ ወንዶች በቁጥር እጅግ አናሳ ሲሆን የሴቶች ቁጥር በእጅጉ የጨመረ ነው።ይህም የሚሆንበት የተለያዩ ምክንያቶች ይጠቀሳሉ የተወሰኑትን ለናሙና ያክል እንጥቀስ፣
ሀ/. በአለም ላይ የወንዶች ሞት በተለያዩ ምክንያቶች መጨመር የሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ (medical school of harvard) በ2016 ይፋ ባደረገው ጥናት ከሴቶች ይልቅ ወንዶች በውል ተለይተው ለማይታወቁ የተለያዩ የካንሰር በሽታዎች የመጋለጥ እድላቸው የሰፋ ነው።ይህም የሚሆንበት ምክንያት የሴቶች x ክሮሞዞም ካንሰርን የመቋቋም እድሉ ከፍተኛ ነው ይላል ጥናቱ።ከዚህም በተጨማሪ ሰውን በከፍተኛ ገዳይ ከሆኑት የልብና የጭንቅላት በሽታ ከሴቶች ይልቅ ወንዶች በይበልጥ የተጋለጡ ናቸው ይላል ።
ለ/. ወንዶች በተለያዩ ሱሶች እና አደንዛዥ እፆች የመለከፍ እድላቸው ከፍተኛ መሆኑ ነው። በዚህምየተነሳ የጉበት፣የሳንባ እና የመሳሰሉት ካንሰሮች ተጠቂ መሆናቸው የመሞት እድላቸው እንዲጨምር አድርጎታል።
ሐ/ . ከወንዶች ውልደት የሴቶች ውልደት የበዛ መሆኑ ሌላው ምክንያት ነው። የሴቶችን እና የወንድ ቁጥር የሚወስነው እንዲሁም ሴት ወይም ወንድ ይወለድ ብሎ የሚያዘው አምላካችን አላህ ብቻ ነው።ይህ በእንዲህ እንዳለ እንደመንስኤ ነው የሚሉት "x" ክሮሞዞም ከያዘው በፍጥነት ዝግ ያለ መሆን እና ማህፀን ውስጥ የመቆየት እድሜው ከፍተኛ መሆን የሴቷን የዘር ፍሬ የማግኘት እድሉ ከፍተኛ ነው።በዚህም ምክንያት ሴቶች በውልደት ብዙ ሊሆኑ ይችላሉ ይላሉ።
…… አንዳንድ ይህ ሚስጥር የገባቸው የኢስላም ጠላቶች ሃቁን ሽምጥጥ አድርገው በውልደትም ሆነ በቁጥር ወንዶች ይበልጣሉ። በማለት በኢንተርኔት አሰራጭተዋል መፅሀፍም ፅፈዋል። እያወቁ የዋሹት እንጅ ትክክለኛ መረጃ እንዳልሆነ #ሊሰመርበት ይገባል።
………እውነታው እንደዚህ ከሆነ እያንዳንዱ ወንድ ማግባት የሚችለው አንድ ሴት ብቻ ተብሎ ቢደነገግ ይህ ትክክለኛ ፍትህ ነው??? አንቺ ሙስሊሟ እህቴ ሆይ ሳታገቢ የቀረሽ አንቺ ብትሆኝ ደስ ይልሻል??ይቺን አለም ያለቤተሰብ ያለባል ያለ ልጅ መኖር ያስደስትሻል?? ሙስሊሟ እህቴ ራስሽ ላይ አድርገሽ ፍርድ ስጭ።ወላሂ በጣም ልብ የሚያደማው አንዳንድ ጋጠ ወጥ ሴቶች የሌላ ሰው ህጋዊ ባልን በድብቅ ለአራት ለአምስት ቀምተው ውስጥ ለውስጥ ባል አድርገው ይዘው በህጋዊ መንገድ ሁለተኛ ሆና ለገባችው ሙስሊም ተቆርቋሪ መስለው በኢስላም ላይ የሰላ ትችትን ሲሰነዝሩ ከማመም በላይ ያማል።
☞ ሙስሊም እህቴ ሆይ ካፊሮች አላህ በሚጠላው መንገድ አንድን ወንድ ብዙ ሆነው ሲጋሩት እያየሽ አንቺ በክብር ሁለተኛ ሚስት መሆንሽን እንደነውር የሚቆጥሩት በኢስላም ላይ ጦርነት እንጂ ለአንቺ ክብር ተቆርቁረው አይምሰልሽ። #የአንቺን_ባል_ቢያገኙ_ለአስርም_ለሀያም_ቢሆን_የሚቀራመቱት_መሆኑን_ማን_በነገረሽ?????
የሆነው ይሁን ብለሽ የማያስተማምን ወንድ ለብቻ ከማግባት ከሁለነገሩ ለሚታመነው ወንድ አራተኛ ህጋዊ ሚስት ሆነሽ ብትገቢ እመክርሻለሁ። (ኡስታዝ ግን በአሁኑ ሰአት አይደለም አራተኛ ለመሆን ለሁለተኛስ ቢሆን እውነት የሚስቱን ሀቅ በትክክል የሚወጣ ወንድ አለ?????? )
4/ #ወንድ_ልጅ_እድሜ_ልኩን_
#የመውለድ_አቅም_መኖር
አንድ ወንድ ልጅ ግንኙነት ማድረግ እስካላቆመ ድረስ የማስረገዝ አቅምን አላህ ሰጥቶታል። በተቃራኒ ሴት ልጅ መውለድ የምትችለው በተወሰነ የእድሜ ክልል ውስጥ ብቻ ነው። ስለሆነም አንድ ወንድ ሚስቱ ማርገዝ በማትችልበት የእድሜ ክልል ውስጥ ከገባች በኃላ ተጨማሪ ልጆች የመውለድ ፍላጎት እና የማሳደግ አቅም ካለው የሚፈለገውም ዘርን ማብዛት ስለሆነ የመጀመሪያ ሚስቱን ሳይፈታ ተጨማሪ ሚስት አግብቶ ተጨማሪ ልጆችን ለመውለድ እንዲችል ከአንድ በላይ የመፈቀዱ ሸሪአዊ ጥበብ ነው።ዘርን ማብዛት በእስልምና የሚበረታታ ተግባር ነው።ለዚህም ነብዩ ሰአወ እንዲህ ብለዋል፣
{النكاح من سنتي،فمن لم يعمل بسنتي فليس مني،وتزوجوا فإني مكاثر بكم الآمم} (رواه ابن ماجه)
"ሚስት ማግባት ፈለጌ(ሱናዬ) ነው፣ በሱናዬ ያልሰራ ከእኔ አይደለም፣ተጋቡ፣የትንሳኤ ቀን ከሌሎች ነብያት በቁጥራችሁ እፎካከርባቹሀለሁ" ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል።
5 #ሴት_ልጅ_በተደጋጋሚ_በወር_አበባና_በወሊድ_ደም_ላይ_መቆየቷና_የባል_ስጋዊ_እርካታ_መፈለግ
ወንድም ሆነ ሴት የሚያገቡበት ዋነኛ አላማ እራሳቸውን ሀራም ላይ እንዳይጥሉ እና ለጥፋት እንዳይዳረጉ ሲባል መሆኑን ለሁሉም ግልፅ ነው። ይህ አላማ በየትኛው መንገድ እንከን እንድገጥመው አይፈለግም።
#ሴት_ልጅ_በወር_አበባ_እና_በወሊድ_ደም_ላይ_እያለች_ከባሏ_ጋር_የግብረ_ስጋ_ግንኙነት_መፈፀም_አይፈቀድላትም። በወር አበባ ሰአት ግንኙነት መፈፀም ከታላቅ ወንጀል ውስጥ የሚቆጠር ነው።በተጨማሪም በዚህ ሰአት የግብረ ስጋ ግንኙነት ለሴቷም ጤንነት ጥሩ አይደለም። በዚህ ጊዜ መላ ሰውነቷ ስለሚላላ እና ማህፀኗ ስለሚደማ ከፍተኛ የጤና ቀውስ ሊያጋጣት ይችላል። ባል ሚስቱ የወሊድ እና የወር አበባ ደሟን እስከምትጨርስ የመታገስ ልምድ ከሌለውና ስሜቱ የሚያስቸግረው ከሆነ በወር አበባ እና በወሊድ ደም ምክንያት #ወደ_ዝሙት_እንዳያመራና ችግር ላይ እንዳይወድቅ እንዲሁም ሚስቱን በወር አበባ ሰአቷ ተገናኝቶ ከባድ ወንጀል ውስጥ እንዳይዘፈቁ ሲባል አቅም ካለው ከአንድ በላይ በማግባት ከጥፋት ለመታደግ ሲባል የተፈቀደ አማራጭ ነው።. ይቀጥላል✅✍✍#ሼረ_ያድርጉ👇

☞:::ትዳር በኢስላም :::☜ #ክፍል ⑪✅ ...ከአንድ_በላይ_ሚስት_የመፈቀዱ_ጥበብ 6#አንዳንድ_ወንዶች_በተፈጥሯቸው_የፆታዊ_ ፍላጎት_ጅማዕ_አቅም_ከፍተኛ_መሆን ይህ ከፍተኛ ሸህዋ ያለው ወንድ አንዲት ሴት ብቻ ትብቃህ ቢባል ከሁለት ነገሮች አንዱ መከሰቱ አይቀሬ ነው።በአንድ በኩል ሴቷን ከአቅም በላይ ለሆነ ጉዳት ሊያጋልጣት ሲቺል ብሎም የእድሜ ልክ ታማሚም አድርጎ ሊጥላት ይችላል።በሌላ በኩል ይህ…
☞::::::ትዳር_በኢስላም::::☜
#ክፍል_አስራ_ሁለት ⑫✅
#ከአንድ_በላይ_ሚስት_የመፈቀዱ_ጥበብ
9)#ብዙ_ልጅ_የመውለድ_ፍላጎት
አንድ ሰው ብዙ ልጅ የመውለድና ዝርያውን የማብዛት አቅምና አላማ ካለው እና የመጀመሪያ ሚስቱ ቁጥራቸው አነስተኛ የሆኑ ልጆችን ወልዳ ያቆመች ከሆነ ሌላ ሴት አግብቶ ተጨማሪ ልጆችን ለማግኝት በማሰብ ሁለተኛ ሚስት ማግባት አማራጭ የሌለው መፍትሄ ነው። ምክንያቱም ነብዩ ሰአወ በዚህ ተግባር ላይ እንዲህ ሲሉ አበረታተዋል፣
"ወላድ እና ተወዳጅ የሆኑትን አግቡ የቂያም ቀን ከሌሎች ነብያቶች ጋር በብዛታችሁ እወዳደርባችሁ አለሁ።በሌላ ዘገባ ተጋቡም ተባዙም፣እኔ ሌሎችን ህዝቦች እፎካከርባቹሀለሁና።"
10 )#ሌላ_ሀገር_ለረጅም_ጊዜ_እየቆየ
#የሚመለስና_የመጀመሪያ_ሚስቱ_አብሮ_ለመውሰድ_የማይችል_ሰው
ይህ ሰው በሄደበት አገር ላይ ለረጅም ጊዜ የሚቆይ ከሆነ ሰው ነውና #ፆታዊ_ፍላጎት ሊያስፈልገው ይችላል።በዚህ ሰአት አማራጭ በሸሪአዊ መንገድ ተስማሚ ሆነችውን ሴት መርጦ ማግባት ወይም ሀላል ባልሆነ መንገድ በዝሙት ስሜቱን ማርካት። የትኛው እንደሚሻል ማንም የሚጠፋው አይመስለኝም። #ዚናና የሀላል ኒካህ እንዴት ሊወዳደር ይችላል? በፍፁም ይህን በተመለከተ #ዚዋጅ_አልሚስያር የሚለውን ንዑስ ርእስ ማንበብ ጠቃሚ ነው።
11/#በተለያዩ_ምክንያቶች_የመጀመሪያ_
#ሚስቱ_ጋር_ፍቅር_ከጠፋ
ምክንያቱ በሚታወቅም ሆነ ባልታወቀ ሚስቱን የሚጠላ ከሆነ ምን አልባትም መልኳ ወይም ፀባይዋ የማይመቸው ከሆነ እና በዚህም ምክንያት ለፆታዊ ፍላጎት የማታነሳሳ እና የእሱን ስሜት የማታረካ ብሎም ሃራም ላይ ልወደቅ እችላለሁ ብሎ የሚሰጋ ከሆነ ቤት ያለችውን ሚስት ሳይፈታ ሌላ ሚስት ማግባት የሚችልበት ሁኔታ ነው።ቤት ያለችው ሚስቱ ለተለያዩ ለእሷም ሆነ ለእርሱ ጥቅም ሲባል በኒካሁ ሊያቆያት ከፈለገ እና እሷም መፈታትን ካልፈለገች ሁለተኛ ሚስት መፈቀዱ ሸሪዓዊ ጥበቡ ነው።
12)#ባል_በሌላቸው_ሴቶች_ላይ_የሚከሰትን
#ችግር_ለመታደግ_ሲባል
በኢስላም ከአንድ በላይ ሚስት ማግባት መፈቀዱ በርካታ ችግሮች መፍትሄ እንዲያገኙ አስችሏል። ከእነዚህም ውስጥ;
ሀ/ ባሏ ለሞተባት እና በርካታ የቲሞችን ለያዘች ሴት፣ ይቺ ሴት የእሷን ልጆች ወዶ ለመጀመሪያ ሚስትነት የሚያገባት ወንድ እጅግ በጣም አናሳ
ነው።ስለሆነም አንድ ሰው እሷን በሁለተኛ ሚስትነት ሲያገባት ሁለት ታላላቅ መልካም ስራዎችን በአንድ ጊዜ እየሰራ ነው።አንዱ ይቺ የቲም የታቀፈች እና ፈቃጅ የሌላትን ሴት በማግባት መጠለያና ምሽግ ሆኖ ያገለገላት ሲሆን በዝያዘውም የፆታዊ ፍላጎቷን በማሟላት ከሀራም እንድትርቅ ያደርጋል።ሁለተኛው የታቀፈቻቸውን የቲሞች አባታቸውን በመተካት የአባትነት ሃላፊነት ወስዶ ይንከባከባቸዋል። በዚህም ትልቅን ምንዳ ከአላህ ይለግሰዋል።
የቲም የተንከባከበ ሰው ጀነት ውስጥ የነብዩን ሰአወ ጉርብትና እንደሚያገኝ ነብዩ ሰአወ እንዲህ ብለዋል፣
"ጀነት ውስጥ እኔ እና የቲምን የሚንከባከብ ሰው እንደዚህ ነን(ተጎራባች ነን)" በአመልካች እና በመካከለኛ ጣቶቻቸው በማመልከት በሁለቱ መካከል ለያይተው አሳዩ(ልዩነታችን የዚህን ያህል ነው እንደማለት ነው)።
ለ/ ብዙም ውበት የሌላት ሴት ወንዶች ለመጀመሪያ ሚስትነት የማይመርጧት ወይም አካል ገየዳተኛ ሆና የመጀመሪያ ሚስት ለመሆን የማትችል እና የመሳሰሉ ችግሮች ያለባቸው ሴቶች፣ ይቺን ሴት ይህ አይነት ችግር ስላለባቸው የትዳርን ህይወት ሊነፈጉ አይገባም።በዚህም የተነሳ የመጀመሪያ ሚስት መሆን ቢያቅታቸው ሁለተኛ ሚስት ሆነው የትዳርን ህይወት ማግኘት አለባቸው ሲል ኢስላም ደነገገው።
ሐ/ የአንድ ሰው ወንድሙ ወይም የቅርብ ዘመዱ ሚስትና ልጆቹን ጥሎበት ቢሞት ልጆቹን አባታቸውን ተክቶ ለመንከባከብና የወንድሙ ሚስት ያለባል የቲም ይዛ ጉዳት ላይ እንዳትወድቅ ሲባል በሁለተኛ ሚስትነት መያዝ በአመዛኙ ለሟች ልጆች እና ሚስት ትልቅ እረፍት እና ደስታን ይሰጣል።ለዚህም ሲል አላህ በጥበቡ ፈቀደው።እነዚህ እና መሰል በሴቶች ላይ የሚከሰቱ ችግሮችን ለመፍታት ሁለተኛ ሚስት መፈቀድ አማራጭ የሌለው መፍትሄ ነው።
#ከአንድ_በላይ_ሚስት_መስፈርቶች
ይቀጥላል ✍