الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
22.3K subscribers
389 photos
19 videos
8 files
921 links
﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً﴾

ለማንኛዉም አስተያየት☞☞ @Tidarbaislam_bot
ለይ ያድርሱን

ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir
Download Telegram
ጠቃሚ የቴሌግራም ቻናሎች
በቀላሉ ይቀላቀላሉ
👇👇
Audio
የኪታቡ ስም፦
«دور المرأة في إصلاح المجتمع»

የሴት ልጅ ሚና

ክፍል አራት/ ④ት

🎤በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
❗️ አላዋቂ ሴት ማለት ይቺ ናት ❗️

【من أحمق النساء امرأة اضطرت زوجها إلى أن يسيء إليها بعدما كان يعاملها بالحسنى】

📌ሞኝ ወይም ቂል ሴት ማለት ባሏ በመልካም እየተኗኗራትና መልካም እየሰራላት ሳለ በንግግሯ ወይም በተግባሯ በሷ ላይ መጥፎ እንዲሆንና መጥፎ እንዲሰራባት ያስገደደችው ሴት ናት።

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
﷽ إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يصلون عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آَمنوا صَلُّوا عليه وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا

     የአላህ መልዕክተኛ

እንዲህ ብለዋል;- አላህ ዘንድ ከቀኖች ሁሉ በላጩ የጁምዓ ቀን ነው።

ኢማሙ አልባኒ
ሀዲሱን፦"ሰሂህ"ብለውታል።
[አል ሲልሲለቱ ሰሂሃ: ቁጥር 1502] ,

የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
በጁምዓ ለሊትና በጁምዓ ቀን ላይ በኔ ላይ ሰላዋት ማውረድ አብዙ፣ በኔ ላይ አንድ ሰላዋት ያወረደ አላህ በእርሱ ላይ አስር ሰላዋት ያወርድበታል።  ኢማሙ አልባኒ ሀዲሱን፦"ሀሰን"ብለውታል። 《አል ሲልሲለቱ ሰሂሃ: ቁጥር 1407》

, ከሱናዎችም መካከል ከልብስዎ ውቡን በመልበስና በጥሩ መዓዛ አውዶ መውጣት ናቸው።
والله اعلم وصلى الله على نبينا محمد وعلى آله وأصحابه وسلم

                 ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
Audio
የኪታቡ ስም፦
«دور المرأة في إصلاح المجتمع»

የሴት ልጅ ሚና

ክፍል አምስት/ ⑤ት

🎤በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
❗️የባልን መደሰት ጀነት ለመግባት መስፈርት ☞አድርገውታል

የአሏህ መልክተኛ (ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም)

    -ፍጡር ለፍጡር መስገድ ቢቻል ኖሮ ሴት ልጅ
#ለባሏ እንድትሰግድ ባዘዝኳት ነበር። / ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም /☜❗️

  📌 ልብ በይ እህቴ የባል ሃቅ ምን ያክል ከባድ እንደሆነ! !ከስራ ሲመጣ በፈገግታ አመረሽ ተውበሽ ተቀበይው እንጂ ፊትሽን አኮሳትረሽ
የበርበሬ እና የሽሮ እቃ ካካታ አታሰሚው !!በርበሬ አለቀ ሽሮ የለም። እያልሽ አታጨናንቂው ።ባልሽ እኮ ግማሽ አከልሽ ነው።
ማሬ ታውቂያለሽ ወንድምሽ አባትሽ ሊወዱሽ ሊሳሱልሽ ይችላል ።
ግን ባልሽ ከነሱ የበለጠ ብዙ ነገር ያደርግልሻል
☞የልጆችሽ አባት.
☞የአንችነት መኩሪያሽ
☞የገመናሽ ሸፋኝ
☞ግማሽ አካልሽ

ይሄው ባልሽ ነው እና ሃቁን ጠብቂለት
ምቾት እንጂ ውጋት አትሁኚበት ፤ በአንቺ እንድኮራ አድርጊው ቃሉን ጠብቂ ።

. አንቺ የረሱልን ፈለግ የምትከተይ ከሆነ ጀነት መግባት ካሻሽ ባልሽን አደራ !!
    የአሏህ መልክተኛ እንድህ ብለዋል ።
ባሏ በርሷ የተደሰት ሆኖ የሞተች ሴት ጀነት ገባች ። [ኢብን ማጃህ]

    ... ውዷ እህቴ ታዲያ ይህን እዲል አትሽምን ??

☞አሏህ በወሬ ሳይሆን በተግባር እምንሰራ ያድርገን መልካሙን ተመኛሁላችሁ  ይወፍቀን ላገቡት መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቸው።
      የባልን ሃቅ እምንወጣ አሏህ ያድርገን!!!
              አሚንን🤲

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Audio
የኪታቡ ስም፦
«دور المرأة في إصلاح المجتمع»

የሴት ልጅ ሚና

ክፍል ስድስት/ ⑥ት

🎤በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
       ☞አንቺ ሙስሊም እህቴ ሆይ! ከመገላለጥ ተጠንቀቂ {{በአላህ ፍቃድ}} ከፈተናዎች ጠባቂሽ የሆነውን ሂጃብሽን/ኒቃብሽን  አጥብቀሽ ያዢ!
አደራ እህቴ።

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
Audio
የኪታቡ ስም፦
«دور المرأة في إصلاح المجتمع»

የሴት ልጅ ሚና

ክፍል ሰባት/ ⑦ት

🎤በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
☞:::::::ወድሜ ሆይ::::☜

#የሴት ልጅ ሀዘን በጣም ጥልቅ ነውና‥ የእናትህን ልብ በጎጂ ንግግሮች አትስበር!
- የሚስትህን ቅስም ችላ በማለት አትስበር!
- የእህትህን ሞራል በቀልድም ቢሆን አትግደል!
- የልጅህን ልብ በቁጣ አታውልቅ!
⇘ ወደነርሱ ቅረብ ላንተ እዝነት ናቸውና!❗️

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
‏﷽
۝ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى
النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا
عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ۝ ﷺ
            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Audio
የኪታቡ ስም፦
«دور المرأة في إصلاح المجتمع»

የሴት ልጅ ሚና

ክፍል ስምንት/⑧ት

🎤በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
«የኡኽቲ ፊላህ❗️❗️

ኸይር ሲመጣ አመስጋኝ ሸር ሲመጣ ሶብርን ትዕግስትን ተላበሺ! ምንም እንኳን ነገራቶች እንዳሰብሻቸው ባይሆኑም ታጋሽና አመስጋኝ እንስት ሁኒ።

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
Audio
የኪታቡ ስም፦
«دور المرأة في إصلاح المجتمع»

የሴት ልጅ ሚና

ክፍል ዘጠኝ/⑨ኝ

🎤በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
Prank🚫

◾️የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።
«ሙስሊም የሆነ አካሌ ሙስሊምን ማስደነግጥ አይበቃለትም።»
📌አቡዳውድ ዘግቦታል።

በየትኛውም ሁኔታ ሙስሊምን ማስደንገጥና ማስፈራራት የተከለከለ ተግባር ነው። ለቀልድ ለጨዋታም ቢሆን አይፈቀድም። ይህ የትክክለኛ ሙስሊም መገለጫ አይደለም።

ዛሬ ላይ ግን prank ‼️ነው እየተባለ፣ ለሳቅ ለጨዋታ ለመዝናናት ነው እየተባለ ሆነ ብሎ ሰውን በማስደንገጥና በማስፈራት ያውም ይህንን ጥፋትና ወንጀል በካሜራ ቀርፃ አደባባይ ይለቃል። አላህን ፈርተን ከዚህ ተግባራችን ልንቆጠብ ይገባል። አላህን እያመፁ የሀራም ገንዘብ መሰብሰብን መተው ይኖርብናል።
            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም በወልቂጤ
~
የፊታችን እሁድ ጥቅምት 03/02/2017 በወልቂጤ ከተማ የደዕዋ ፕሮግራም ይኖራል፣ ኢንሻአላህ።

በእለቱም :-
(1) ተውሒድ እና ሺርክ በኢብኑ ሙነወር
(2) ሱንና እና ቢድዐህ በአቡል ዐባስ
(3) አኽላቅ በዐብዱናሲር መኑር አልጃቢሪ እና
ሌሎችም እንግዶች ይሳተፋሉ፣ ኢንሻአላህ።

ለተጨማሪ መረጃ:- 0905097178 ሙራድ

በቴሌግራም ቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍበት ቻናል
👇👇
🟢 t.me/tdarna_islam
🔴 t.me/tdarna_islam
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM