❗️የባልን መደሰት ጀነት ለመግባት መስፈርት ☞አድርገውታል ✅።
የአሏህ መልክተኛ (ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም)
-ፍጡር ለፍጡር መስገድ ቢቻል ኖሮ ሴት ልጅ #ለባሏ እንድትሰግድ ባዘዝኳት ነበር። / ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም /☜❗️
📌 ልብ በይ እህቴ የባል ሃቅ ምን ያክል ከባድ እንደሆነ! !ከስራ ሲመጣ በፈገግታ አመረሽ ተውበሽ ተቀበይው እንጂ ፊትሽን አኮሳትረሽ
የበርበሬ እና የሽሮ እቃ ካካታ አታሰሚው !!በርበሬ አለቀ ሽሮ የለም። እያልሽ አታጨናንቂው ።ባልሽ እኮ ግማሽ አከልሽ ነው።
ማሬ ታውቂያለሽ ወንድምሽ አባትሽ ሊወዱሽ ሊሳሱልሽ ይችላል ።
ግን ባልሽ ከነሱ የበለጠ ብዙ ነገር ያደርግልሻል✅
☞የልጆችሽ አባት.
☞የአንችነት መኩሪያሽ
☞የገመናሽ ሸፋኝ
☞ግማሽ አካልሽ
ይሄው ባልሽ ነው እና ሃቁን ጠብቂለት
ምቾት እንጂ ውጋት አትሁኚበት ፤ በአንቺ እንድኮራ አድርጊው ቃሉን ጠብቂ ።
. አንቺ የረሱልን ፈለግ የምትከተይ ከሆነ ጀነት መግባት ካሻሽ ባልሽን አደራ !!
✍የአሏህ መልክተኛ እንድህ ብለዋል ።
ባሏ በርሷ የተደሰት ሆኖ የሞተች ሴት ጀነት ገባች ። [ኢብን ማጃህ]
... ውዷ እህቴ ታዲያ ይህን እዲል አትሽምን ??
☞አሏህ በወሬ ሳይሆን በተግባር እምንሰራ ያድርገን መልካሙን ተመኛሁላችሁ ይወፍቀን ላገቡት መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቸው።
የባልን ሃቅ እምንወጣ አሏህ ያድርገን!!!
አሚንን🤲✅
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-