Forwarded from ♡ ሀያት ቢንት ኸዲር ♡
ጥያቄና መልስ➡🍃 ቁጥር ሀያ/20
20// እናታችን አይሻን በዝሙት ስሟን ያጡፋው ሙናፋቅ ማን ይባላል?

Anonymous Quiz
16%
ሀ// አምር ኢብኑል አስ
16%
ለ// አምር ቢን ጀርሙዝ
12%
ሐ// ፈህረዝ ቢን ጀቢር
42%
መ// አብዱላ ኢብን ሠሉል
13%
ረ// መልስ የለዉም
الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
ጥያቄና መልስ➡🍃 ቁጥር ሀያ/20
20// እናታችን አይሻን በዝሙት ስሟን ያጡፋው ሙናፋቅ ማን ይባላል?
20// እናታችን አይሻን በዝሙት ስሟን ያጡፋው ሙናፋቅ ማን ይባላል?
መልስ ቁጥር ሀያ/ 20
መልሱ ,👍,አብዱላህ ኢብኑ ሠሉል ነው✅
አብዳል ኢብኑ ኡበይ አይደለም።
ነቢያችን ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ከጦሩ በረጂም ርቀት ከኃላ እየተከተለ የሚመጣ የወደቁ እቃዎች ካሉ እየሠበሠበ እንዲመጣ #ሰፋዋን የሚባልን #ሠሀቢይ መድበዉ ነበር። #ሠፍዋን አይሻ በተኛችበት ፊቷ ተገልጦ ስለነበር ይመለከታታል በጣም ደንግጦ ላሀዉለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን ሲል እናታችን አይሻ ትሠማዋለች በአሏህ ይሁንብኝ ከነዚህ ቃላት ዉጪ ሌላ ቃላትን አልተናገረም ትላለች አይሻ።
#ሠፋዋን ሳሃባ እንጂ ሙናፊቅ አይደለም✅ አንዳንድ ሰዎችህ መልሱን ሠፋዋን ብላችሁም ነበር መልሱ ግን አይደለም።በአጭሩ ላስረዳችሁ ከዛን
ግመሉን አንበረከከልኝ ዉጪ እንኻን አላለኝም እራሴ ወጣሁኝ ያለምንም እረፍት ረጂም ሠዐት ተጎዞ ጦሩ ጋር ሲደርሱ ከሡ ግመል ወርዳ ወደ ግመሏ ስትሄድ #የሙናፊቆች_አለቃ #አብዱሏህ_ኢብኑ_ሠሉል_ተመለከታት ወላሂ እሱ ከእሷ አልጸዳም እሷም ከእርሡ አልጸዳችም ዝሙት ሠርተዋል ብሎ ወሬ ማናፈስ ጀመረ✅
እናም ወሬዉን ያናፈሰዉ አብዳላ ኢብኑ ሠሉል ነዉ ✅ ግልፅ ነዉ አይደል???
ለተሳተፋችሁ በሙሉ ጀዛኩምአላሁ ኸይረን
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-

➨ ሴቶች ራሳችሁን ከእሳት አድኑ !!
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
❗️ሴቶች ራሳችሁን ከእሳት አድኑ
🎤 በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
🎤 በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
۞وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِي عَنِّي فَإِنِّي قَرِيبٌ۞
لك ربٌ قريب يسمعُ شكواك ويعلمُ ما أضناك، فطِب خاطرًا لست وحيدًا في لُججِ الحياة والله يرعاك،
اللهم زدنا قرباً إليك ..
❀ #تأملات_قرآنيه ❀
ባሮቼም ከእኔ ቢጠይቁህ እኔ ቅርብ ነኝ
ቅሬታህን የሚሰማ እና ያስጨነቀህን የሚያውቅ ጌታ አለህ ስለዚህ ተጠንቀቅ በህይወት ገደል ውስጥ ብቻህን አይደለህም አላህ ይንከባከብሃል።
አላህ ሆይ ወደ አንተ አቅርበን..
❀ # የቁርኣን_ነጸብራቆች ❀
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
لك ربٌ قريب يسمعُ شكواك ويعلمُ ما أضناك، فطِب خاطرًا لست وحيدًا في لُججِ الحياة والله يرعاك،
اللهم زدنا قرباً إليك ..
❀ #تأملات_قرآنيه ❀
ባሮቼም ከእኔ ቢጠይቁህ እኔ ቅርብ ነኝ
ቅሬታህን የሚሰማ እና ያስጨነቀህን የሚያውቅ ጌታ አለህ ስለዚህ ተጠንቀቅ በህይወት ገደል ውስጥ ብቻህን አይደለህም አላህ ይንከባከብሃል።
አላህ ሆይ ወደ አንተ አቅርበን..
❀ # የቁርኣን_ነጸብራቆች ❀
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
☞ ¿ ትዳርን አስበዋል ?☜
እንደ እኔ የትዳር አለም ለመቀላቀል አሥበዋል??
ትዳር ሃላፊነት ነው መስዋዕትነት ይጠይቃል ❗️
ትዳር ለመመስረት አስበዋልን? ? ማንን ?? ለምን ??❗️
ከጂምሩ በጥያቄ አፈጠጥኳችሁ አይደል አፋዋን ትዳር ማለት መስወዕትነት፣ ቀሪ ህይወታችንን ከአንድ ሰው ጋር ለማሳለፍ የምንወስንበት ትልቅ የህይወት ዘርፍ ስለሆነ ነው ።
የትዳር አጋራችንን በምን መመዘኛ እንምረጥ ??❗️
#ትዳር ትልቅ ሃገር የሚገነባበት መሰረት ነው፣ መሰረቱ ያላማረ ነገር እድሜ የለው ቶሎ ነው የሚፈርሰው ስለዚህ ኢስላም የትዳር መሰረቱ ጠንካራና በቀላሉ የማይፈር ለማድረግ መሰረቱን በዲን እና አኽላቅ ላይ እንዲገነባ ያስተምራል።
በርግጥ የትዳር መሰረቶች የተለያዩ ናቸው ነገር ግን ከዲን እና አኽላቅ ውጪ ያሉት መሰረቶች እድሜ የሌላቸው የትዳር ጠንቅ ናቸው። ነገር ግን ዲን እና አኽላቅ የተቀሩትን መሰረቶች ይዘው ይመጣሉ።
ﻭﻗﺪ ﺃﺧﺒﺮ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ، ﻋﻦ ﺫﻟﻚ ﺑﻘﻮﻟﻪ : « ﺗﻨﻜﺢ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻷﺭﺑﻊ ﺧﺼﺎﻝ : ﻟﻤﺎﻟﻬﺎ، ﻭﺟﻤﺎﻟﻬﺎ، ﻭﻟﺤﺴﺒﻬﺎ، ﻭﻟﺪﻳﻨﻬﺎ، ﻓﺎﻇﻔﺮ ﺑﺬﺍﺕ ﺍﻟﺪﻳﻦ ﺗﺮﺑﺖ ﻳﺪﺍﻙ»
ረሱል (صلى الله عليه وسلم) እንዲህ ብለዋሉ፦ “ሴት ልጅ ለአራት ነገሮች ትገባለች። ለገንዘቧ፣ ለዘር ክብሯ፣ ለውበቷና ለዲኗ። የዲን ባለቤት የሆነችውን ምረጥ። (ይህን ላደረግክ) እጅህ አመድ አፋሽ ትሁን።” (ቡኻሪና ሙስሊም)
ﺃﻓﻀﻞ ﻣﺎ ﻳﻨﺒﻐﻲ ﺗﻮﻓﺮﻩ ﻓﻲ ﺍﻟﺰﻭﺟﻴﻦ، ﻣﻠﺘﺰﻣﺎ ﺑﺸﺮﺍﺋﻊ ﺍﻹﺳﻼﻡ ﻓﻲ ﺣﻴﺎﺗﻪ ﻓﻼ ﻳﻈﻠﻢ ﺯﻭﺟﺘﻪ، ﻓﺈﻥ ﺃﺣﺒّﻬﺎ ﺃﻛﺮﻣﻬﺎ ﻭﺇﻥ ﻟﻢ ﻳﺤﺒﻬﺎ ﻟﻢ ﻳﻈﻠﻤﻬﺎ ﻭﻟﻢ ﻳُﻬﻨﻬﺎ
እጅግ በላጩ ምርጥ ባል ማለት የአላህ ዲን በሚገባ የሚያውቅና ስነ ምግባሩ ያማረ ነው።
ዲኑን የሚያውቅ ካገባሽ ከወደደሽ በእጅጉ ያከብርሻል፤ የማይወድሽ ከሆነ አያዋርድሽም ክብርሽን በሚገባ ይጠብቅልሻል። ስለዚህ ዲን ያለው የስነ ምግባር ባለቤት ምርጫሽ ሊሆን ይገባል።
በዲናቸው እኩል የሆኑ ሰዎች ለትዳር እጅሽን ከጠየቁ ቤተሰቦቹ መልካም የሆኑትን ምረጪ ምክኒያቱም የእሱ ቤተሰቦች ወደ አንቺ የቀረቡ ናቸውና።
ﻟﻘﻮﻝ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﻣﺤﻤﺪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ : (ﺧﻴﺮ ﺍﻟﻨﺴﺎﺀ ﻣﻦ ﺇﺫﺍ ﻧﻈﺮﺕ ﺇﻟﻴﻬﺎ ﺳﺮﺗﻚ، ﻭﺇﺫﺍ ﺃﻣﺮﺗﻬﺎ ﺃﻃﺎﻋﺘﻚ، ﻭﺇﺫﺍ ﺃﻗﺴﻤﺖ ﻋﻠﻴﻬﺎ ﺃﺑﺮﺗﻚ، ﻭﺇﺫﺍ ﻏﺒﺖ ﻋﻨﻬﺎ ﺣﻔﻈﺘﻚ ﻓﻲ ﻧﻔﺴﻬﺎ ﻭﻣﺎﻟﻚ ) }ﺃﺧﺮﺝ ﺍﻟﻨﺴﺎﺋﻲ .
የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም “ከሴቶች ሁሉ በላጯ የትኛዋ ናት?” ተብለው ተጠይቀው “ሲያያት የምታስደስት፣ ሲያዛት የምትታዘዝ፣ በነፍሷም በገንዘቡም እርሱ የማይፈልገውን የማትፈጽም” ሲሉ መለሱ።
ትዳር ማለት ሃላፊነት ነው፣ መስዋዕትነት ይጠይቃል! መለያየት የሌለበት ሰላም የሰፈነበት የነፃነት አለም ነው።
ትዳር ልክ እንድ ሁለት እጅ ነው። አንድ እጅ ብቻውን አያጨበጭብም ስለዚህ የጭብጨባው ድምፅ ፈፅሞ ወደ ልብ አይደርስም፣ ሁለቱም በጋራ ከተደጋገፉ ግን ፈፅሞ ሊጠፋ የማይችል የደስታ ድምፅ በልባቸው ይገባል፣ በደምስራቸው ይዞራል።
ነገ ለሚፈጠረው ጀግና ትውልድ ዛሬ ላይ የሁለታቹ ትልቅ ተፅኖ እጅግ አስፈላጊ ነው ትዳር የጭቅጭቅ መፍትሄ፣ ከጭንቀት ማረፊያ የአይምሮ ሰላም አንድ አዕምሮ ከሚሰራ ሁለት አዕምሮ በጋራ ቢሰራ የሚደመር እንጂ የሚቀነስ ነገር የለውምና ትዳር ማለት ችግርን ወይም ተግዳሮትን ለሁለት የሚያካፍል ፣ ደስታ እና ስኬትን ደግሞ በሁለት የሚያበዛ የልብ ወዳጅ ማግኘት ማለት ነው
ትዳር / መጣመር አላህ ከዋለልን ፀጋ አንዱ ነው
ስለዚህ ውዶቼ ትዳር እጅግ ከሚያስፈልገን ከዱንያ ነገሮች አንዱ በመሆኑ በፍጥነት ለትዳር እጅ ልትሰጡ ይገባል።
ትዳር (ኒካህ) እጅግ ቀለል ያለ እራስን ከዝሙት የመጠበቂያ መንገድ ነው።
ትዳር መመስረት እጅግ ቀላል ነው፣ ዘላቂ ለማድረግ ግን ከፍተኛ ትግል ያስፈልጋል. ስለዚህ ትዳራችን ስኬታማ እንዲሆን አቂዳውን ፣ ዲኑ መስፈርታችን መሆን አለበት ✅

«ባልሽ ካንቺ ሚፈልጋቸው ነገሮች»
1, በይፋም ሆነ በድብቅ አላህን በቅን ልቦና መታዘዝ አላህ ከሰዎች ጋር ያለንን ሁኔታ እንዲያሰተካክል እኛ ከአላህ ጋር ያለንን ሁኔታ እናስተካክል
2, እሱ በሌለበት ራስሽን፣ንብረቱን፣ልጁቹንና ቤቱን ተንከባከቢ
3, ሲመለከትሽ የተዋብሽ ሁኚ፣ሲያወራሽ አስተሳሰብሽን ቅን አድርጊ፣ፈገግታ ልመጂ
4,የትም ስትሄጂ ፍቃድ ጠይቂ፣ባደረገልሽ ነገር አመሰግኚ፣እሱን አንዳች ነገር ለመጠየቅ ስትፈልጊ አመቺ ጊዜ ምረጪ
5,ከቤት ስትወጪ ሂጃብሽን ጠብቂ፣በችግሮ ጊዜ ታገሺ፣በፀጋ ጊዜ አታባክኚ፣ከውሸት ተጠበቂ፣ከንዴት ብስጭት ለመራቅ ሞክሪ
6,ከኩራትና ራስወዳድ ከመሆን ተቆጠቢ፣እዚህች አለም ብቻ ሳይሆን በቀጣዩም አለም የማረ ህይወት እንዲገጥመሽ በኢባዳሽ በርቺ
7,ከአላህ ተሰፍ ማትቆርጥ ጠንካራ ሁኚ፣አንቺ ከእሱ ላይ ካለሽ ሃቅ እሱ ባንቺ ላይ ያለው ሃቅ በላጭ መሆኑን የተረዳች ሁኚ
8,ስህተትሽን አትካጂ፣ካጠፍሽ ይቅርታን ልመጂ፣ዚክር አብዢ፣ከእሱ በኩል ማገኘት የፈለግሺውን አቅም በፈቀደ መልኩ ጠይቂ
9,ባለቤትሽ አጠገብ ሌሎች ሴቶች ከማድነቅ ተቆጠቢ፣የእሱን ፍላጎት ሁሌም አስቀድሚ
10,በህሪውን ተረጂ፣በኢባዳ አበርቺው፣አይዞህ በይው።

የሁላችንም መሸሻ አሏህ ብቻ ነውና
ሁላችንም ወደ አሏህ ብቻ እንሽሽ✅
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
ሁላችንም ወደ አሏህ ብቻ እንሽሽ✅
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
4_5989970693347871729.pdf
401.2 KB
☑️ የኪታቡ ስም፦
«دور المرأة في إصلاح المجتمع»
✅ የሴት ልጅ ሚና ሙሉ ቂርአት
🎤በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
ከነገ ጀምሮ የሚለቀቅላችሁ ይሆናል
ይለቀቅ ይምትሉ 👍👈✅ ለይክ አድርጉ
«دور المرأة في إصلاح المجتمع»
✅ የሴት ልጅ ሚና ሙሉ ቂርአት
🎤በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
ከነገ ጀምሮ የሚለቀቅላችሁ ይሆናል
ይለቀቅ ይምትሉ 👍👈✅ ለይክ አድርጉ
ተ
ጀ
መ
ረ
🖋ኪታብ ፦ የመልካም ሚስት ባህሪ
ደርሱ የሚተላለፍበት ሊንክ
t.me/tdarna_islam?livestream
t.me/tdarna_islam?livestream
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Audio
የኪታቡ ስም፦
«دور المرأة في إصلاح المجتمع»
✅ የሴት ልጅ ሚና
ክፍል አንድ/①✅
🎤በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
«دور المرأة في إصلاح المجتمع»
✅ የሴት ልጅ ሚና
ክፍል አንድ/①✅
🎤በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
❗️ልብ ያለው ልብ ይበል ብለን❗️
«ሒጃብ/ኒቃብ ከለበስኩ ትዳር አላገኝም. .❗️
እህቴ የምታነሳው ይህ ማማኸኛ የመነጨው አንድን ትልቅ ጉዳይ ባለማወቅና ባለመረዳት ነው ብለን መደምደም እንችላለን።
እርሱም #ትዳር ማለት ከአላህ የሚመጣ ሲሳይ መሆኑ! በርግጥም ትዳር ሲሳይ ነው።
የእያንዳንዳችን ሲሳይ ደግሞ እልፍ ዓመታት ቀድሞ በለህወል መሕፉሲሳይን ተከትቧል። ቀለሙም ደርቋል። እኛ ዛሬ ላይ ሪዝቅ ፍለጋ ውር ውር የምንለው ሰበቡን ለማድረስ እንጂ ከተከተበልን ሲሳይ ቅንጣት ልንጨምር አይደለም። ሆኖም አላህን የሚፈራ ካላሰበው፥ ካልጠበቀው ምንጭ አላህ ሲሳይን ይለግሰዋል።
አላህ እንዲህ ይላል . .
وَمَن يَتَّقِ اللَّهَ يَجْعَل لَّهُ مَخْرَجًا وَيَرْزُقْهُ مِنْ حَيْثُ لَا يَحْتَسِبُ وَمَن يَتَوَكَّلْ عَلَى اللَّهِ فَهُوَ حَسْبُهُ إِنَّ اللَّهَ بَالِغُ أَمْرِهِ قَدْ جَعَلَ اللَّهُ لِكُلِّ شَيْءٍ قَدْرًا}
{{አላህን የሚፈራ መውጫን ያደርግለታል። ከማያስበውም በኩል ሲሳይን ይለግሰዋል። በአላህ ላይ የተመካ አላህ በቂው ነው። አላህ ጉዳዩን አድራሽ ነው።
አላህ ለነገሩ ሁሉ የተወሰነን ግዜ አድርጓል።}} [አጥጦላቅ 2-3]
ስለዚህ እህቴ ሆይ! አላህ ትዳርን ወይንም ሲሳይን እንዲ ለግስሽ ከፈለግሽ እርሱን ፍሪው እንጂ ሒጃብሽን እያወለቅሽ አታምጽፂው። አላህን በማመጽ ትዳር አይገኝም። አላህን ፍሪው ባላሰብሽው በኩል ምርጡን ትዳር ይለግስሻል።
አላህ ሆይ! ለሙስሊሟ እህቴ ሒጃብን አግራላት። በርሱም ላይ ጽናትን ለግሳት።

Forwarded from ፈዋኢድ (عبد الرزاق بن محمد)
🎤አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
⭐️ኡሙ ዓብዱረህማን ኦንላይን የሴቶች መድረሳ
⚡️የአላህ ቃል የሆነውን ቁርአንን ለመማር ጊዜ እና ቦታ ሳይገድባችሁ ሃገር ውስጥም ይሁን ከሃገር ውጪ ባላችሁበት ሆናችሁ በቀላል እና ዘመናዊ በሆነ መልኩ በኦንላይን መማር ለምትፈልጉ ሁሉ መድረሳችን ኡሙ ዓብዱረህማን 2ተኛውን ዙር ምዝገባ እያካሄደ ይገኛል፡፡
⚡️ ያሉን የምዝገባ ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ከታች ባለው ዩዘር ኔም አማካኝነት ዛሬውኑ ምዝገባውን ያካሂዱ፡፡
✨ማሳሰቢያ:- ይህ መድረሳችን ሁሉንም የእድሜ ክልል ያማከለ ነው፡፡
💫የምንሰጣቸው አስተምህሮቶች :- 1, ሂፍዝ እና
ሙራጀአ
2,ቁራንን በነዘር
ማስኸተም
3,ከአሊፍ ጀምሮ
ቃኢዳን ማስጨረስ
💥 ለበለጠ መረጃ:- 0907136729 ላይ ይደውሉ፡፡
ለመመዝገብ👇👇👇
@rahmimujahid
⭐️ኡሙ ዓብዱረህማን ኦንላይን የሴቶች መድረሳ
⚡️የአላህ ቃል የሆነውን ቁርአንን ለመማር ጊዜ እና ቦታ ሳይገድባችሁ ሃገር ውስጥም ይሁን ከሃገር ውጪ ባላችሁበት ሆናችሁ በቀላል እና ዘመናዊ በሆነ መልኩ በኦንላይን መማር ለምትፈልጉ ሁሉ መድረሳችን ኡሙ ዓብዱረህማን 2ተኛውን ዙር ምዝገባ እያካሄደ ይገኛል፡፡
⚡️ ያሉን የምዝገባ ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ከታች ባለው ዩዘር ኔም አማካኝነት ዛሬውኑ ምዝገባውን ያካሂዱ፡፡
✨ማሳሰቢያ:- ይህ መድረሳችን ሁሉንም የእድሜ ክልል ያማከለ ነው፡፡
💫የምንሰጣቸው አስተምህሮቶች :- 1, ሂፍዝ እና
ሙራጀአ
2,ቁራንን በነዘር
ማስኸተም
3,ከአሊፍ ጀምሮ
ቃኢዳን ማስጨረስ
💥 ለበለጠ መረጃ:- 0907136729 ላይ ይደውሉ፡፡
ለመመዝገብ👇👇👇
@rahmimujahid
Audio
የኪታቡ ስም፦
«دور المرأة في إصلاح المجتمع»
✅ የሴት ልጅ ሚና
ክፍል ሁለት/②ት✅
🎤በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
«دور المرأة في إصلاح المجتمع»
✅ የሴት ልጅ ሚና
ክፍል ሁለት/②ት✅
🎤በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
እውነተኞች የሆኑ ጓደኞችን ፈልጋችሁ
ያዙ። እነርሱ በሰላም ጊዜ ጌጥ
በችግር ጊዜ አለኝታ ናቸው።
ዑመር ኢብን አል ኸጧብ።
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
ያዙ። እነርሱ በሰላም ጊዜ ጌጥ
በችግር ጊዜ አለኝታ ናቸው።
ዑመር ኢብን አል ኸጧብ።
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
#ከማግባትህ_በፊት_ባል_ሁን❗️
ማግባት አለብኝ ብለህ ስለወሰንክ ወይም ቤተሰብ እንድታገባ ስለወተወተህ
አልያም ለማግባት የሚያስችል #የገንዘብ_አቅም ስላለህ ብቻ ትዳር ውስጥ
ገብቸ #ባልነትን_ልለማመድ አትበል።
☞ምን አልባት አንተ ልምምድህን ጨርሰህ
ባልነት እስኪገባህ ድረስ በምፈጥራቸው ክፍተቶች #ሚስትህ ባል አልባ
ስሜት ይሰማትና ሚስትነቷን መጠራጠር ልጀምር ትችላለች።
☞ #ያ_ሆነ_ማለት_ደግሞ__!!
ቤትህ ተበጠበጠ #ትዳርህ_ተናጋ ማለት ነው።
ስለዚህ በትዳር አለም ውስጥ
ከመግባትህ በፊት ከአንድ #አሪፍ_ባል የሚጠበቁ ሀላፊነቶችን ጠንቅቀህ እወቅ
ባል የመሆን ትርጉሙ ይግባህና እመንበት ባጠቃላይ#ከማግባትህ_በፊት_ባል_ሁን !!!
#አገባህ ማለት ባል ሆንክ ማለት አይደለም።
ንቃ ትዳር ጆይን ብለህ ገብተህ ሊፍት የምትለው ግሩፕ ወይም ቻናል አይደለም።✅
✍ ኑረዲን

ክፍል ሶስት/ ③ት✅
🎤በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
«دور المرأة في إصلاح المجتمع»
✅ የሴት ልጅ ሚና
ክፍል ሶስት/ ③ት✅
🎤በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
☞የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።
✅ ሶላት ኑር ነው። ሶደቃ ማስረጃ ነው። ሶብር ብርሀን ነው።
📚(ኢማሙ ሙስሊም ዘግቦታል)
እህት ወንድሞቼ ሶላታችንን አደራ❗️
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
✅ ሶላት ኑር ነው። ሶደቃ ማስረጃ ነው። ሶብር ብርሀን ነው።
📚(ኢማሙ ሙስሊም ዘግቦታል)
እህት ወንድሞቼ ሶላታችንን አደራ❗️
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam