الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
22.4K subscribers
391 photos
19 videos
8 files
925 links
﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً﴾

ለማንኛዉም አስተያየት☞☞ @Tidarbaislam_bot
ለይ ያድርሱን

ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir
Download Telegram
الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
Aselamualykum werahmetulahi weberekathu endet nsh were alabza na keteta wede hasabe lgba ene temari negn ahun ly beteseboche be mnm huneta nikah endasr ayfekdulgnm ena and lj endewededegn negeregn enem altelawmm nbr ena din ly dmo tenkara slehone hasabun tekebelkut…
😘እህታችን ዉሳኔዋን አሳወቀችን 👍

👇👇 እንድህም አለች👇👇

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ውድ እህቶቼ በጣም ነው ማመሰግነው።

የኔን ችግር እንደራሳቹ አይታቹ ለሠጣቹኝ ምክር ሁሉ ጀዛከላ ኸይር ምክራቹ ጠቅሞኛል እናም በደንብ አስቤበት ውሳኔ ላይ ደርሻለሁ ።

መጀመሪያ እንዳላችሁኝ ከኒካህ በፊት ፍቅር የለም እና መደዋወሉን እና መፃፃፉን አቆማለው ምንም የለመዱትን ማቆም ከባድ ቢሆንም ነገን ለማስተካከል ዛሬ መስዋትነት መክፈል አለብኝ እናንተም አደራ በዱኣ አግዙኝ

እሱንም አናግረዋለው ለትዳር አሁን ላይ እሱ ዝግጁ ቢሆንም እኔ ግን እርግጠኛ አይደለሁም እንደምወደው ግን አምናለው ስለዚ ትምህርቴን እስክጨርስ እንዲጠብቀኝ እኔም ልጠብቀው ቃል ተጋብተን ቅርርባችንን ለመቀነስ ወስኛለው እናም ከልብ አመሰግናለው ።

👆 ይህ የእታችን ዉሴ ነዉ።

በመቀጠል ዉድ እና የተከበራቹ የቻይናላችን ቤተሰቦች እጅግ በጣም አድርጌ አመሰግናለዉ ለእህታችን ይጠቅማተል ብላቹ አስተያየታቹን ለደረሳቹሁኝ በሙሉ 😘جزاكم الله خيرا

ኢንሸአላህ☝️አላማችን ከዝሙት የፀዳን
ማህበረሰብ መፍጠር ነዉ
የትዳርን ችግር ለመቅረፍ📌

ዝሙትን ለማጥፍት🚫

ወጣቱን ወደ #ትዳር እንድገባ ማድርግ
የትዳር ኮርስ እንሠጣለን
የቻይናላችን ሊንክ ለወዳጅ ዘመደዉ #ሼር ያድርጉት☝️

እህታቹ ❥ ሀያት ቢንትከድር ❥

ኢንሻአላህ በቻልኩት አቅም ያስተምራሉ የምላቸዉን ፁሁፎች አቀርብላቹኀለዉ


መንታ መንገድ ለይ ላለቹት እህቶቼ አሁንም መስመሬ ክፍት ነዉ ። ሀሳበቹን ልታደርሱኝ ትችላለቹ 👉👉 t.me/Hayatbintkedir

💌 #ቴሌግራማችን_ሼር_ያድርጉ👇💌

https://t.me/joinchat/AAAAAEOFD8riR2kM4HsIJg
Audio
🚫:::::::::Plessssssss:::::::::🚫

በተለይ በዉስጥ ጥያቄ የምትጠይቁኝ ሰዎች አሪፍ መልስ ነዉ። አዳምጡት
👆👆👆👂👂👂👈👈ይደመጥ 📌

ኡስታዝ ትንሽ ነሢሀ ኣድርጉልን

🍃➣ለወንዶች ምክር ሥጡልን በትዳር ጉዳይ ሁላችንም እያለቀሥን ነው በተለይ የትዳር ኣላማ ሣይኖራቸው የሆነ ነገር ለመሥራት ገንዘብ ሢያጥራቸው ወደኒካው ኣለም ገብተው ፍቅር የለም የሚስት ሀቅ የለም ብቻ ብዙ በደሎች ኣሉ ምከሩልን

🍃➣በየሚዲያው እራሱን ወደ ኡስታዝነት ያስጠጋም ይሁን ያላሥጠጋ ሤት እህቶቻችንን ኒካህ ኣስራለው እያሉ በየመንገዱ ኒካህ እየታሰረ ሤቶች መውጣት ማይችሉበት ማጥ ውስጥ እየገቡ ነው ሌላው መህር እየላኩ ሁላ ኒካህ ሚያስሩ ኣሉ መህር ሚሰጠው ባል ሆኖ ሣለ እህቶቻችን ብር ልከው ከዛ መህር ሚሰጣቸው #ሼር_ያድርጉት

ኡስታዝ አቡ መስኡድ ሀፊዘሁሏህ ተዓላ

📐:::::::::::::ቴሌግራማችን::::::::::::📐

https://t.me/joinchat/AAAAAEOFD8pkvHISwAMj2w
ያ አሏህ( يا الله)👆.📌ወንድሜ ልብ በል 👆👂👂👈 #ሼር

ድንገተኛ መንድማዊ ምክሬን ለወዳጆቼ ሁሉ በአንተዉ ስም እዝነትህንና ይቅርታህን ፈልጌ አድርስልኝ አልኩኝ።

አጠር የለ መልዕክት ነዉ 👆#ሼር ያድርጉት👆👆👆👂👂👈

Pless #Sheer

💍::::::::::::::ቴሌግራማችን::::::::::::::💍

https://t.me/joinchat/AAAAAEOFD8pkvHISwAMj2w
Audio
🚫የሴቶች ፈተና እንዴት እንለፋት?

📌 ሱብሃንአሏህ አሏህ ይጠብቀን

#ሼር_ያድርጉት 👆👆👂👂👈

💍:::::::::::::ቴሌግራማችን:::::::::::::::💍

https://t.me/joinchat/AAAAAEOFD8pkvHISwAMj2w
ያ አሏህ( يا الله)👆.📌ወንድሜ ልብ በል 👆👂👂👈 #ሼር

ድንገተኛ መንድማዊ ምክሬን ለወዳጆቼ ሁሉ በአንተዉ ስም እዝነትህንና ይቅርታህን ፈልጌ አድርስልኝ አልኩኝ።

አጠር የለ መልዕክት ነዉ 👆#ሼር ያድርጉት👆👆👆👂👂👈

Pless #Sheer

💍::::::::::::ቴሌግራማችን:::::::::::💍

https://t.me/Tidar_Be_Islam
https://t.me/Tidar_Be_Islam
Audio
🚫:::::::::Plessssssss:::::::::🚫

በተለይ በዉስጥ ጥያቄ የምትጠይቁኝ ሰዎች አሪፍ መልስ ነዉ። አዳምጡት
👆👆👆👂👂👂👈👈ይደመጥ 📌

ኡስታዝ ትንሽ ነሢሀ ኣድርጉልን

🍃➣ለወንዶች ምክር ሥጡልን በትዳር ጉዳይ ሁላችንም እያለቀሥን ነው በተለይ የትዳር ኣላማ ሣይኖራቸው የሆነ ነገር ለመሥራት ገንዘብ ሢያጥራቸው ወደኒካው ኣለም ገብተው ፍቅር የለም የሚስት ሀቅ የለም ብቻ ብዙ በደሎች ኣሉ ምከሩልን

🍃➣በየሚዲያው እራሱን ወደ ኡስታዝነት ያስጠጋም ይሁን ያላሥጠጋ ሤት እህቶቻችንን ኒካህ ኣስራለው እያሉ በየመንገዱ ኒካህ እየታሰረ ሤቶች መውጣት ማይችሉበት ማጥ ውስጥ እየገቡ ነው ሌላው መህር እየላኩ ሁላ ኒካህ ሚያስሩ ኣሉ መህር ሚሰጠው ባል ሆኖ ሣለ እህቶቻችን ብር ልከው ከዛ መህር ሚሰጣቸው #ሼር_ያድርጉት

ኡስታዝ አቡ መስኡድ ሀፊዘሁሏህ ተዓላ

💍:::::::::::ቴሌግራማችን::::::::::::💍

https://t.me/Tidar_Be_Islam
https://t.me/Tidar_Be_Islam
☞ሴት ልጅ ባሏን ሳታስፈቅድ
       ከቤቷ መዉጣቷ
              ሁክሙ☜

ጥያቄ፦ አንድ እህት ዘወትር ባሏን ሳታስፈቅድ ቤተሰቦቿ ዘንድ ወይም  የሴቶች ፕሮግራም ለመካፈል ትወጣለች። ባለቤቷ ሲቆጣት እኔ ግዴታን እየተወጣሁ ነበር ትለዋለች። ይህ ተግባሯ ወንጀል ይሆንባታልን?


መልስ፦ ሴት ልጅ በባሏ ፍቃድ ቢሆን እንጅ ያለ ፍቃድ ከቤቷ መዉጣት አይፈባትም።  ያለፍቃድ መዉጣቷ በሷ ላይ ሀራም ይሆንባታል። ሀዘንተኛን ለማፅናናት፣ የታመመን ለማየት ወይም ቤተሰቦቿን ለመጠየቅም ቢሆን የባለቤቷ ፍቃድ ሳይኖር መውጣት አይገባትም።

ባል በወንጀል እስካላዘዛት ድረስ ሚስት ለባሏ ታዛዥ መሆን አለባት። በመልካም ነገር ካዘዘ ባልን መስማት እና መታዘዝ ግዴታ ነው።  ባለቤቷ እስካልፈቀደላት ድረስ ወደ ዘመዶቿም ሆነ ዘመድ ወዳልሆኑ ሰዎች መሄድ ክልክል ነዉ።

ነገር ግን ባል ሀቋን መጠበቅ አለበት። ለሚስቱም ገር ሊሆን ይገባል። ከእሷ ጋር በመልካም ፀባይ ሊኗኗር ይገባል።

ለተለያዩ ጉዳዪች ለመዉጣት ስታስፈቅደዉ፤ የምትሄድበት ቦታ የሚወገዝ ነገር የሌለበት ከሆነ እና ለመጥፎ ነገር ከመተባበር ከፀዳ
ሊፈቅድላት ይገባል።  ይህ በመልካም መኗኗርና ክፍተቶችን ማጥበብም ነው። ባል በሚስቱ ላይ ግትርና ሻካራ ሊሆንባት አይገባም።
የሚስት ታዛዥነት በመልካም ነገር እስካዘዛት ድረስ ብቻ ነው።  በመጥፎ ተግባር እና በወንጀል ካዘዛት ግን መታዘዝ የለባትም። መታዘዝ በመልካም ነገር ላይ ብቻ ነዉ። ለምሳሌ፦ ወላጆቿን እንድትዘልፍ፣ አስካሪ መጠጥ እንድትጠጣ ወይም ሰላት እንዳትሰግድ ቢያዛት ልትታዘዘው አይገባትም። በሷ ላይ ሀራም ይሆናል። ነብዩ አለይሂ ሰላቱ ወሰላም እንዲህ ብለዋል፤
(إنما الطاعة في المعروف)
«መታዘዝ በመልካም ነገር ላይ ብቻ ነው»

በሌላም ሀዲስ እንዲህ ብለዋል፦
(لا طاعة لمخلوق في معصية الخالق)
«የፈጣሪን ትእዛዝ በመተላለፍ ላይ ላይ ፍጡርን መታዘዝ አይቻልም!»

ለምሳሌ፤ ወደ ቤተሰብ ወይም ጎረቤት በመሄድ ጊዜ አለማሳለፍ፣ ወይም የተወሰኑ የምግብ አይነቶችን እንዳትሰራ ወይም ሌላ የተፈቀዱ ነገሮችን ካዘዛት መታዘዝ አለባት።

ወላሁ አእለም

ሸይኽ ኢብን ባዝ  ረሂመሁላህ
ምንጭ:– የሸይኹ ድረገፅ#ሼር_ያድርጉት_ይጠቅማል

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
☞:::::::ውዷ እህቴ::::::☜

☞ማንም በደበረው ጊዜ ሰርች 🔍አድርጎ ዳውሎድ ⬇️አድርጎ  የፈለገውን ያክል ጊዜ ተጠቅሞ  የሚደልትሽ ጊዜአዊ በርናሜጅ  አትሁኝ እህቴ‼️

❗️ባሁን ጊዜ በሚድያ ፍቅርን እና ጋብቻ እየተባለ መንዘላዘል ሆኗል  ትዳር በሚድያ ይቅርና እንደድሮው በቤተሰብ ተጫጭቶ  እና ተጋብቶ  እንኳን  አልሳካ እያለነው   አላህ ካዘነላቸው ውጭ።

❗️በየሚድያው ግድግዳ ጀርባ ተሰግስገው ሴትንልጅ መጫወቻ  መቀለጃ  ጊዜ ማሳለፊያ አድርገው ከያዙ  አላማ የሌላቸው አላማ ቢስ  ወንዶች ተጠንቀቂ‼️ አንችን የእውነት የሚወድሽ ወንድ  በቀጥታ ፊትለፊት ይመጣል እንጅ  በበርናሜጅ ጀርባ ተደብቆ  በቅቤ ምላሱ ሲአነፍርሽ እና ሲአቀልጥሽ  አይውልም

ሌነም ነዉ ፁሁፉ
#ሼር_ያድርጉት❗️

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam