الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
21.8K subscribers
374 photos
17 videos
7 files
913 links
﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً﴾

ለማንኛዉም አስተያየት☞☞ @Tidarbaislam_bot
ለይ ያድርሱን

ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir
Download Telegram
"ማነው  ያለው?! "

☀️ባልና ሚስት በተለያዩ ምክኒያቶች ለተወሰነም ይሁን ላልተወሰነ ጊዜ ተራርቀው ቢኖሩ በዚህ ብቻ ጋብቻቸው አይፈርስም (ኒካሑ አይወርድም)

💥ሐቁ ይህ ሆኖ ሳለ ግን ብዙ ሰዎች፦"ባልና ሚስት ከ6 ወይም ከ 4 ወር በላይ ተለያይተው ከቆዩ ኒካሑ ይወርዳል" ሲሉ ይሰማል
👉 ይህ አባባል ከቁርኣንም ይሁን ከሐዲሥ እንዲሁም ከዑለማዎች ንግግር -ምንም ዓይነት መሰረትና ማስረጃ የሌለው
ተራ ወሬ ነው

📌ባል በአንደበቱ ወይም በፊርማው በተደገፈ ፅሁፉ ኒካሕ አውርጃለሁ እስካላለ ድረስ ወይም ሚስት ባሌ ለረጅም ጊዜ ከኔ በመራቁ ምክኒያት ሐቄን አልጠበቀም :-በማለት ሸሪዓ ፍርድ ቤት ቃዲ ጋር ሔዳ አመልክታ ሁኔታውን አጣርቶ ኒካሑን ቃዲ እስካላወረደው ድረስ ለ60ና ለ70 ዓመታትም  ኧረ እስከ ህይዎታቸው ፍፃሜም ድረስ ተራርቀው ቢኖሩ በመራራቃቸውብቻ
ኒካሑአይወርድም
💥 ይህ በእንዲህ እንዳለ፥ ባል ሚስቱን ቢበዛ ከ6 ወራት በላይ ያለ ፈቃዷ ተለይቷት ርቋት ሊኖር አይገባም

   ይህንንም ማድረጉ ከሚስት ሐቆች መሐል አንዱ ሊባል የሚችልን ነገር ትቷል ቢባል እንጂ በዚህ ብቻ ኒካሑ አይወርድም
  ☀️ችግርና የተለያዩ
ምክኒያቶች ያለያያቸው ባልና ሚስቶችን አላህበሰላምና በፍቅር ያገናኛቸው
☀️ያለ እውቀት ለሚናገሩም አደብ ይስጣቸው
ቴሌግራማችን

╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
☀️ከኒካሕ ጋርየተያያዙ
ሁለት  2 ትልልቅ
   ስህተቶች

💥1/ከተወሰነ ጊዜ በኋላ እንፋታለን ብሎ ተስማምቶ ወይም ወንዱ በውስጡ ይህን አስቦና ወስኖ መጋባት ትልቅ ስህተትና በዲናችን ትልቅ ቦታ ያለውን የጋብቻን ውል መጫወቻ ማድረግ ነው እንዲሁም የሴትን ክብር መንካትና ለራስና ለቤተ-ሰብ የማይወዱትን ሌሎች ላይ መፈጸም ነው!
በዚህ መልኩ የታሰረ ኒካሕ ሙሉና ትክክልም አይሆንም!

💥2/በሶስት በመፋታታቸው ምክንያት ሴቷ በቁም ነገርና በአግባቡ ሌላ ወንድ አግብታ ሳይሳካላት ቀርቶ እስካልተፋታች ድረስ ከቀድሞ ባሏ ጋር ዳግም በአዲስ ኒካሕም ይሁን ረጀዕቱ በማለት መጋባት ያልቻሉ የቀድሞ ጥንዶች ከሸሪዓው ህግ ለማምለጥና ዳግም ለመጋባት በሚል ትዳሩን በቋሚነት የማይፈልግ ወንድ ለጊዜው አግብቶ እንዲፈታት የሚያመቻቹ ሰዎች አሉ! ይህን ሴቷም ታመቻች ወንዱ ድርጊቱ የአላህን እርግማን እንደሚያስከትል ነቢዩ صلى الله عليه وسلم
እንዲህ ሲሉ ገልጸዋል
(لعن الله المحلل والمحلل له)
"በሶስት በመፈታቱ ምክንያት ሌላ ትዳር በአግባቡ መስርታ ከሁለተኛው ባሏ በበቂ ምክንያት ያልተለየችና በዚህም የቀድሞ ባሏ ላይ ሐራም የሆነችን ሴት ለቀድሞ ባሏ ሐላል ለማድረግ ብሎ የሚያገባን ወንድና ይህንንም የሚያመቻቸውን የቀድሞ ባሏን አላህ ይርገመው!/ አላህ ረግሞታል ብለዋል"
  ሙስሊሞች ሆይ አላህን ፍሩ ዲናችሁን እወቁ ባወቃችሁትም ስሩ! ላዱኒያ ደስታ ብላችሁ አኼራችሁን አታበላሹ!

#ቴሌግራማችን

╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
Video
ألسلام عليكم ورحمة الله وبركاته إخواني وأخواتي في كل بلاد العالم أهلان وسهلان فيكم وأنا أخوكم إسم محمد ربيع من إثيوبيا من ألفين إحدا عشر وحتى الآن في البيت بمرض الله يحفظكم ومن كل مرض ومن كل إبتلاء يارب العالمين وساكن في بيت العجار وعنده ثلاث أولاد ماعند شيء لأولاد في يدي إلا ربالعالمين أرجو مصعاد ألمؤمن أخوالمؤمن من فرج عن مؤمن كربة من كرب الدنيا نفس الله له كربة من كرب يوم القيامة رقم الحساب البنك تجااري ألإثيوبيا ١٠٠٠١٨٥٢٠٢٧٤٨ رقم جوال ٠٩٣٦٩٧٩٨٣٥ إسم محمد ربيع

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ
ወበረካቱሁ ውድ ወንድሞቼና ውድ እህቶቼ እንዴትነችሁ ደህናነችሁ ሰላምነችሁ የአላህ ሰላምና ረድኤት በረከት እዝነት አይለያቹሁ እኔ ወንድማቹሁ መሀመድ ረቢኢ ነኝ ከኢትዮጵያ አዛኙ አላህ ከኩፉ ቀደር ይጠብቃችሁ በሙሉ አፊያ ያረበል አለሚን በጤና ችግር ምክንያት ቤት እንደለሁኝ አብዘኛ ወንድሞቼ እህቶቼ የውቋሉ ባላቸው ነገሪና በዱዓቸው ከጎኔ ያልተለዩኚ አጅሩን አዛኙ አላህ በእዝነቱ በዲን በዱንያ ይክፈላቸው ያረበል አለሚን

የልጆቼን ህይወት ለመታደግ ተባበሩኝ በአላህ ቀደር ቤት ለመሆንና የወንድሞቼን የእህቶችን እጂ ለማየት ተገደድኩኝ አዛኙ አላህ ከኩፉ ቀደር በእዝነቱ ይጠብቋቹሁ የሰው እጂ የሚያሰይ ነገር አያምጧባቹሁ ያረበል አለሚን

የአካዉንት ቁጡር 1000185202748 ነው ስልክ ቁጥር 0936979835 ስም መሀመድ ረቢኢ ነኝ ከኢትዮጵያ ሀፈዘኩም አሏሁ ወምንኩሊ በላእ ያረበል አለሚን

#ሼር_በማድረግም_ተባበሩን

@Tidar_Be_Islam
@Tidar_Be_Islam
💥ፈሳድ በበዛበት ዘመን ጌታቸውን ፈርተው ከዘፈን፣ነሺዳ ርቀው አሏህ ረሱል የሚወዱትን አይነት ሱናን ተከትለው ትዳር በሚመሰርቱ እንቁ ወንድምና እህቶቻችን ላይ የአሏህ ሰላምና በረከት ይስፈን።    እኛንም ይህንን አይነት ተውፊቅ ይግጠመን!
#ቴሌግራማችን

╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
ወንድሜ ጥሩ ትዳር ትፈልጋለህ??

☞ ከፈለክ ኢማም አህመድ ኢብን ሀንበል (አላህ ይዘንላቸው) ልጃቸው
ሲያገባ የለገሱት ምክር ለኔ ብለህ ስማ
☞ ልጄ ሆይ እነዚህን አስር ነገሮች ለባለቤትህ መፈጸም ካልቻልክ
በትዳር
ህይወትህ ደስተኛ መሆን ስለማትችል ምክሬን ጠበቅ አድርገህ
ለመያዝ
ሞክር
“1-☞ ሴት ልጅ ምቾትን ስለምትፈልግ ያለህን ነገር ሳትሰስት
አጋራት
2- ሴት ፍቅርህን እንድትገልጽላት ትሻለች። (ባገኘከው
አጋጣሚ) ፍቅርህን
ከመግለጽ ወደኋላ አትበል
3- ☞ሴቶች ግትር ወንዶችን ይጠላሉ። ደካማ ወንዶችን ደግሞ
ይንቃሉ አንተ
ጥንካሬ በሚያስፈልግበት ቦታ ጠንካራ ሌላ ጊዜ ደግሞ ገር
ለመሆን
ሞክር።
4- ☞ሴቶችን መልካም ንግግር፡ ውብ ገጽታ፡ ንጹህ ልብሶችና
ጥሩ መአዛ
ስለሚማርካቸው ሁሌም እነዚህ ነገሮች እንዲኖሩህ ጥረት
አድርግ
5- ☞ለሴት ቤቷ የቤተ መንግስት ያህል ክብር የምትሰጠው
ስፍራ
ነው። ቤቷ
ስትሆን ዙፋኗ ላይ በክብር የተቀመጠች ንግስት ያህል ክብር
ይሰማታል።
በምንም ተአምር ይህን ቤተ መንግስቷን የሚያፈርስባትን ነገር
እንዳትፈጽም።
ከንግስና ዙፋኗ ላይ ልታወርዳትም አትሞክር። ይህን ካደረክ
ንግስናዋን
እንደመቃወም ይቆጠራል። ለንጉስ ንግስናውን ከመቀናቀን
የበለጠ ትልቅ
ወንጀል የለምና ጥንቃቄ አድርግ።
6-☞ ሴት የቱን ያህል ብትወድህም ቤተሰቧን ማጣት
አትፈልግም። አንተን
ከቤተሰቦቿ በላይ እንድትወድህ ለማድረግ አትጣር። ይህን
ማድረግ ፍጻሜው
የማያምር ጠላትነትን ሊያመጣብህ ይችላል።
7- ☞ሴት ከጎንህ (ጠማማ አጥንት) መፈጠሯን አትዘንጋ። ይህ
አፈጣጠሯ
የውበቷ ሚስጥር መሆኑን እወቅ። ትንሽ ስህተት ባየህ ቁጥር
አቃናታለሁ
እያልክ እንዳትሰብራት ተጠንቀቅ። ስብራቷ ፍቺ ነው። ላቃናት
ከሞከርኩ
ትሰበራለች በማለትም የባሰ እንድትጠም መንገድ
አትክፈትላት። መካከለኛ
ሰው ሁንላት።
8-☞ ሴት አንዳንዴ የዋልክላትን ውለታ ልትዘነጋ ትችላለች።
(ስትናደድ)
ያደረክላትን ነገርም ልትክድ ትችል ይሆናል። ነገር ግን እንዲህ
አደረገች
በማለት ብቻ እንዳትጠላት። ይህን ባህሪዋን ባትወድላት
ሌሎች
የሚስቡህ
ብዙ ባህሪዎች እንዳሏት አትዘንጋ።
9- ሴት አካላዊ ድካምና ስነልቦናዊ ጫና ሊያርፍባት ይችላል።
በዚህን
ወቅት አላህ (ሱብሀነሁ ወተአላ) የግዴታ አምልኮዎችን
(ሰላትና
ጾም )
ሳይቀር ውድቅ አድርጎላታል። በዚህን ጊዜ እዘንላት። ትእዛዝ
አታብዛባት።
10- ሴት አንተ ዘንድ ያለች (የፍቅር) ምርኮኛህ መሆኗን
አትዘንጋ።
ምርኮኛህን በጥሩ ሁኔታ ያዛት፡ እዘንላት፡ በድክመቷ
(የምትፈጽመውን
ስህተት) እለፋት። ምርጥ የሂዎት አጋርህ ትሆናለች።”

ወንድሜ ደግመህ አንብበው!!👆👆

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
💥እህቴ
ልጅ ከመከሸከምሽ በፊት እውቀትን ተሸከሚ!
@almutehabin
☀️ሱብሃነሏህ አንዷ ምን አለች፦
👇👇👇👇👇
"ያረብ እወደዋለሁ ይሄን ታውቃለህ ሌሎች ሴቶች ሲያዩት ዝንጀሮ ይመስል ዘንድ አንተው እርዳኝ።"
@almutehabin
☀️ፈገግ በሉ ፈገግታ ሱና ነው

በአንድ ሰአት ውስጥ 5 ሴቶችን የፈታው ሰውዬ ታሪክ

አስመዒ እንዲህ አሉ፦ አንድ ቀን ለሀሩን አል-ረሺድ እንዲህ አልኩት 👉 አንተ የምዕመናን አሚር ሆይ ! በአንድ ሰአት አምስት ሴት የፈታውን ሰውዬ ታሪክ ሰምተሀልን ? አልኩት

ከዚያም ሀሩን እንዲህ አለኝ፦ እንዴ ! አንድ ሰው ማግባት የሚፈቀድለት ከአራት ሚስት ብቻ ነው ታዳ እንዴት ብሎ ነው አምስት ሴት ሊፈታ የሚችለው ? አለኝ

ከዚያም እንዲህ አልኩት፦ ታሪኩን ልንገርህ ስማኝማ 👉 የሆነ ሰውዬ አራት ሚስቶች ነበሩት በአንድ ላይ አንድ ቤት ውስጥ ነበርና የሚያኖራቸው ከእለታት አንድ ቀን ልክ ቤት ሲገባ አራቶቹም ቀውጢ ጭቅጭቅ ሲጨቃጨቁ ያገኛቸዋል ፥

ሰውዬው ባህሪው አስቸጋሪ ነበርና ፥ እንዲህ አላቸው 👉 ቆይ እኔምለው እናንተ ግን እስከመቼ ነው ሁሌ እንዲህ እየተጨቃጨቃችሁ የምትኖሩት ?!!

ከመሃላቸው አንደኛዋን - እንደውም ሁልጊዜ ጭቅጭቅ የሚነሳው ባንቺ ሰበብ ነውና ካሁኗ ሰአት ጀምሮ ተፈተሻል አላት ፥

ከዚያ ሌላኛዋ ሚስቱ - እንዴ ምነው ለፍች ፈጠንክባትሳ ረጋ አትልምንዴ ምናለ በሌላ ነገር ብትቀጣት ? ስትለው 

ዝምበይ አንቺም ለራስሽ ተፈተሻል አላት ፥

ከዚያ ሶስተኛዋ ፡ አላህ ይምራህ ቆይ ግን ምን አይነት ሰው ነህ ወላሂ ሁለቱም ለአንተ ደግና መልካም ነበሩ ምነው ረጋ አትልም ነበር ? አለችው

አንቺ ራሱ የነሱን ውሌታ የምትቆጥሪ ተፈተሻል አላት ፥

ከዚያ አራተኛዋ 👉 በጣም ረጋ ሰከን ያለች ነበረች እንዲህ አለችው - ትገርማለህ ቆይ ግን ሚስቶችህን ከፍች ውጭ በሌላ ነገር መቅጣት አትችልም ነበርን ?! አለችው

አንቺ ራሱ ተፈተሻል አላት ፥

ይህ ሁሉ ሲካሄድ አንዲት ጎረቤቱ ስታይና ስትሰማ ነበርና "ጭንቅላቷን ብቅ አድርጋ - ወላሂ እንዳንተ ደካማ ሰው አይቼ አላውቅም ሚስቶችህን ከፍች በሌላ ነገር ረደብ ማስያዝ መቅጣት አቅቶህ ነው ሁላቸውንም በአንድ ሰአት የፈታሀቸው አጂጂጂብ አለችው ፥

አንቺ ራሱ በማያገባሽ ጥልቅ የምትይ ጥልቅ ስለሆንሽ ባልሽ ከፈቀደ ተፈተሻል አላት ፥

የሴትዮዋ ባል ቤቱ ውስጥ ሁኖ እየሰማ ነበርና ድምፁን ከፍ አድርጎ "ፈቅጃለሁ ፈቅጃለሁ አለ" አጂጂጂጂብ

📚 المستطرف في كل فن مستظرف لشهاب الدين الأبشيهي (495)ء
#Join_Share
👇👇👇👇👇
@almutehabin
@almutehabin
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❗️እሷን ፍታት እና ከእኔ ጋር እንጋባ❗️

➻አንዳንድ እህቶች ለሌላዋ እህታቸው ብቻ ሳይሆን ለራሳቸውም አያዝኑም።❗️

እንዴት ብትሉ........❗️
የያዝካትን ሚስት ፍታትና እኔ ጋር እንጋባ ማለታቸው ለራስም ካለማሰብ የመነጨ ነው ለማለት ፈልጌ ነው። ምናልባት ይሄን የምትፈፅም ሴት በእህቷ ላይ የፈፀመችው ግፍ በራሷ ላይ ዞሮ እንደሚመጣባት ባለማስተዋሏ ሊሆን ይችላል። እውነታው ግን እህቷን በድላ ያገባች ሴት ቢዘገይም በሌላዋ እህት ተገፍታ መውጣቷ አይቀሬ ነው። ሌላዋን አስፈትታ በሀራም የመሠረተችውም ትዳር ለእሷ የተባረከና ፍሬያማ ሳይሆን አቃጣይ እሳት እንድሁም  ፍሬውም መራራ ሊሆንባት ይችላል። ምክንያቱም አላህ ፍትሃዊ ጌታ ስለሆነ የተበደለችውን እህት ብሶት ከንቱ አያደርገውም።
እንደአባባልም  "በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም" ሲባል አልሰማችሁም? አዎ "አልጀዛኡ ሚን ጂንሲ አል ዐመል" ነው።

ስለዚህ ሁለተኛ አግብታው መኖር እየቻለች ከእሷ እኔ እሻልሃለሁ ብላ በማታለል ወይም ባል የመጀመሪያዋን በምን ምክንያት እንደጠላት ስላወቀች ብቻ የእሷን ግድፈቶች እንደምትሞላለት በመግለፅ አታልላ ማስፈታቷ
#ሀራም ነው።

ኢብኑ ሂባን በዘገቡት እና አልባኒ ትክክለኛ ባሉት ሀዲስ  "አንድት ሴት (በዲን) እህቷ እቃዎች ልትጠቀም  የእህቷን ፍች መጠየቅ  አይፈቀድላትም ማለታቸው የራሷን
#ትዳር ለመመስረት በማሰብ ሌላዋን ማስፈታት ሀራም መሆኑን በግልፅ ጠቋሚ ነው። ከዚህም በተጨማሪ " የአንድትን እህት ባል ልቦና በማስኮቦለል የእህቷን ትዳር ማናጋት ለአላህ እርግማን ያጋልጣል።
ማንም እንደሚያውቀው ይሄ አይነት በደል ከምንም በላይ  ከምቀኝነት የመነጨ ነው። ምቀኝነት ደግሞ ቦታው ጀሃነም ነው

ስለዚህ እህቶች ትዳርን በዚህ መልኩ ለመመስረት አትሞክሩ። ነፍ ለሆነ ባል በዚህ ፀያፍ ድርጊት አትሳተፊ🚫
#ሼር_ያድርጉ👇

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
!!!!!!!! ጥቆማ !!!!!!!!!!

#ዛሬ ከመሸ የዙል-ሒጃህ ጨረቃ  ስለታየች ነገ ጁሙዓህ ግንቦት 30, 2016 E.C. የዙል-ሒጃህ ወር የመጀመሪያው ቀን ሲሆን እሁድ ሰኔ 9 ደሞ የዒደ-ል-አዽሓህ በዓል ይሆናል።

☞ከዚህ ሰ
ዐት ጀምሮ የወርቃማዎቹ የዱንያ ንጉስ እና ቅዱስ ቀናቶች ነፋስ መንፈስ ጀምሯል።

☞በእውነቱ ለዚህ ዐይነታ ፀጋ መወፈቅ በራሱ ትልቅ የሆነ መመረጥ ነውና አላህን እናመስግን።

☞አደራ ትኩረታችን በአጠቃላይ አላህ
ወደሚወዳቸው ዒባዳዎች ላይ ይሁን።

💫የአጅሩ ተካፋይ እንድንሆን
#ሼር!👇

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
☀️ከሴቶች ከሚያስጠሉኝ ዉስጥ  ሰዉ ሰራሽ ዉበት ይዘዉ  የሚኩራሩ  ከነሱ በላይ ቆንጆ የሌለ የሚመስላቸዉ በቃ የሌለ  የሚከመሩ ናቸዉ።  በዉሀ  ለሚለቅ ዉበት ባትኮፈሱ  ጥሩ ነዉ እሺ።


ጀግና ሴት ጌታዋ በሰጣት ዉበት የምትብቃቃ ለዘመኑ አርትፊሻል ኮተት ቦታ የማትሰጥ ነች።
ቴሌግራማችን

╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
☀️ቤቷ ውስጥ ባለው ምንጣፍ ላይ ተቀምጣ በጥሞና ቁርዓንን ታነባለች። ፊቷ ከምታነባቸው የቁርዓን አንቀፆች ጋር እንደሁኔታው ይቀያየራሉ። ስለ ጀነት የሚናገሩ አንቀፆችን ስታነብ ፊቷ በደስታ ያበራል። ስለ አሳማሚው የጀሃነም ቅጣት የሚናገሩ አንቀፆች ላይ ስትደርስ ደስታዋ ብንን ብሎ ይጠፋና እንባ ከዓይኖቿ ኩልል ኩልል እያሉ ይፈሳሉ። ባሏ ይህን ትዕይንት ከቅርብ ርቀት ሆኖ እየተከታተለ መሆኑን አላስተዋለችም ነበር። ድንገት ቀና ስትል ዓይን በዓይን ተጋጩ። ንባቧን አቋርጣ በፈገግታ... አቤት ሆዴ! ምን ፈልገህ ነው? ምን ልታዘዝ አለችው።

ዓይኖቹ በደስታ እያነቡ አዎ የሆነ ነገር ፈልጌ ነው አላት። ተነስታ አጠገቡ በመምጣት እሺ ምን ፈለክ ውዴ! አለቸው። እቅፉ ውስጥ አስገብቷት "ውዴ በጀነት ውስጥም አብረን እንድንሆን ፈለኩ ቃል ትገቢልኛለሽ?" አላት። ዓይኖቿ በእንባ ተሞልተው... አዎ፤ አዎ፤ አዎ ውዴ!
ቃል እገባለሁ እያለች ጥምጥም አለችበት።


ያ አላህ! ጅማሬው ዱንያ ላይ ሆኖ መቋጫውን 
አኺራ ያደረገ ምንኛ የማረ ፍቅር ነው።
ያ ረብ! እንደዚህ አይነቱን ሙሃባ ወፍቀን!

#𝙘𝙤𝙥𝙮..
☀️ትፍዘዢ  ንቂ  አትልፊ በከንቱ
መጫወቻ አያርግሽ  ማርኪያ ለስሜቱ
ከወደደሽ  ያግባሽ  ሰዉ ይላክ ላባትሽ
ነገ ዛሬ  እያለ  ቀጠሮ  አያብዛብሽ
ነቃ በይ  እንስቷ  ከወዲሁ ንቂ
ኋላ  እንዳታለቅሽ  ክብርሽን ጠብቂ


ጊዜሽን  በጅንጀና  አትፍጂ  እህቴ ቁም ነገር ይኑርሽ  አግቢ  የሚመሥልሽን  ካላገኘሽ  ደግሞ  ተሰተሪ  አትዝረክረኪ

ቴሌግራማችን

╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam