🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂
ባለንበት ተጨባጭ በሆነ ጉዳዮቻችን ላይ እንመካከር
የብዙዎች የመመለስ ሰበብ የሆነው የሃራም ፍቅር የተሰኘው አምስት ክፍል የያዘው ተከታታይ ፅሁፍ በዚህ ቻነል ይገኛል።
አምብበው ሼር በማድረግ ግዴታዎን ይወጡ።
በጣም አስተማሪ ፁሁፍ ነው ተደጋግመው ቢነበቡም አይሰለቹም።
አይታወቅም አንተ/ቺ ሼር ባደረግነው ፅሁፍ የብዙ ሰው የመመለስ ሰበብ ሊሆን ይችላል
እና ከዚህ በላይ ምን የሚያስደስት ነገር አለ የሰው ህይወት ለመስተካከል ሰበብ ከመሆን በላይ።
ፁፉፎችን ለማግኜት ከታች ባለው አዲስ ቻናል ይግቡ ያገኙታል።
ፅሁፎቹ በጣም አጭር ናቸው ግን ትምህርቶቹ ወላሂ በጣም ትልቅ ናቸው።
ፁሁፉን አምብበው በራሳቸው መውጣት የከበዳቸው በውስጥ መስመር እያናገሩኝ እንዴት መውጣት እንዳለባቸው እየነገርኳቸው እየወጡ ነው።
በዚህ አጋጣሚ ሴቶችን ማሻ አላህ ማለት እፈልጋለሁ ብዙዎች ሴቶች ከዚህ በሽታ እየወጡ ነው።
ከዚህ የሃራም ፍቅር የወጡ ልጆች በመውጣታቸው ሁሎችም በጣም ደስተኛ እንደሆኑ ነው የሚነግሩኝ።
ለነገሩ እንዴት ደስተኛ አይሆኑም የፍጡርን ፍቅር ወደ አላህ ፍቅር ቀይረው።
እና እንዴት መውጣት እንዳለባቸው ለማያውቁ ማስታወሻ እንሰጣለን በውስጥ መስመር አናግሩን።
↝እህቴ በሃራም ፍቅር ውስጥም ባትሆኝም ፁሁፎችን አምብቢያቸው ደግሞ በዚህ የሃራም ፍቅር ከሚባል በሽታ ውስጥ ባሉ ሙስሊም እህቶችሽም ሃላፊነት እንዳለብሽ አትርሺ
ስለዚህ አምብበሽ በቻልሽው ፅሁፍን ለማሰራጨት ሞክሪ።
በተለይ ቻናሉ ላይ እንዲቀላቀሉ ብታደርጊ የተሻለ ነው ሌሎችም ብዙ ጠቃሚ ምክሮች ስለሚኖሩ።
አንተ ወንድሜም አምብበህ ከዚህ ከሃራም ፍቅር እራስህን አርቅ ለእህቶችህም ሼር አድርግ።
በእህቶችህ እንዳይደርስ ከፈለክ አንተም የማባታገባትን ሴት አገባሻለሁ በሚል ሰበብ ህይወቷን አታበላሽ አላህን ፍራ።
ከተፃፉልኝ አስተያየቶች ከአንዷ እህታችን የተላከልኝን ልጋብዛችሁ።
↘️
ጀዛከላህ ኸይር ወላሂ በአላህ እምላለሁ ከተኛሁበት ጨለማ ጉድጓድ አንቅቶኛል አላህ ቢወደኝ ነው ይሄን እንዳነብ እድሉን የሰጠኝ ወንድ ሆንክ ሴት አላውቅም ግን ምንዳውን ከአላህ አግኝ ጥሩ ምክር ነው ተጠቅሜዋለሁ አልሃምዱሊላህ።
⇗
ይሄን አስተያየት በውስጥ መስመር ከደረሱኝ አስተያየቶች አንዱ ነው።
ኢንሻ አላህ በአላህ ፍቃድ በሌላ ቁጥር ሁለት የሃራም ፍቅር በሚል
↝የሃራም ፍቅር ምንነት
↝የሃራም ፍቅር አመጣጥ
↝የሃራም ፍቅር መዘዞች
↝የሃራም ፍቅር በኢስላም ለምን እንደተከለከለ።
ኢንሻ አላህ በነዚህ እርሶች በቁጥር ሁለት ሌላ ግዜ ፅሁፍ አቀርብላችኋለሁ ።
↝የሃራም ፍቅር ማለት በተለምዶ አጠራር ቦይ-ፍሬንድ ገርል-ፍሬንድ የምለው ነው ወይም ከጋብቻ በፊት የሚደረግ የተከለከለ የተቃራኒ ፆታ ግኑኝነት ማለት ነው።
በጣም ለየት ያለ ቻናል ለማድረግ የተቻለኝን ሁሉ አደርጋለሁ።
እናንተም ሼር አድርጉ ለኔ ማበራታቻየ የናንተ ሼር ነው።
↝የሃራም ፍቅርን ስገልፀው የዝሙት ሌላኛው ስሙ ብየዋለሁ።
وَلَا تَقْرَبُوا۟ ٱلْفَوَٰحِشَ مَا ظَهَرَ مِنْهَا وَمَا بَطَنَ。
መጥፎ ሥራዎችንም ከእርሷ የተገለጸውንም የተደበቀውንም ሁሉ አትቅረቡ፡፡
(አል-አንዓም 6:151)
በዓለም አቀፍ ደረጃ ለዝሙት መንሰራፋት ይፋ መውጣት ትልቁን ድርሻ ያበረከተውና ወጣት ሙስሊሞችን ሳይቀር ያጠመደው ዓለም አቀፉ የዝሙት መረብ ቦይ-ፍሬንድ ገርል-ፍሬንድ ወይም የሃራም-ፍቅር የሚባለው ህገ-ወጥ የወንድና የሴት ግኑኝነት ነው።
ይሄን በሽታ የመከላከል የሁላችንም ግዴታ አለብን በቀላሉ ፅሁፍን ሼር ማድረግ ብቻ ነው ሚጠበቅባችሁ በሚዲያዎች በፌስቡክ በቴሌግራም ግሩፕ ቻናሎች ሼር አድርጉት።
ፅሁፍ ለማይደርሳቸው በስራም ወይም ጎረቤት በይም በክላስ ለምንገናኛቸው ጓደኞቻችን በንግግር ማድረስ ይኖርብናል።
በቻልነው ሁሉ ፁሁፍን እናሰራጨው።
ሃላፊት የሚሰማን ሰው እንሁን❗
እና ሁላችንም ከዚህ በሽታ መራቅ አለብን።
ወላሂ ከጋብቻ በፊት ያለው ፍቅር የውሸት ፍቅር ነው።❗️
የሸይጧን መሳቂያ ከመሆናችን በፊት እራሳችንን እናንቃ።
↝ውድ ወንድም እህቶቼ በዚህ የሃራም ፍቅር ግኑኝነት ውስጥ አሳልፍን ተጋብተንም አላህ ለትዳራችን ጥፍጥና አይሰጠንም።
የብዙዎች የትዳራቸው ፍች የሆነውም ይሄው ከጋብቻ በፊት የሚፈጠሩ ግንኝነቶች ናቸው።
ወላሂ ብዙዎችን ሂወታቸውን ዝብርቅርቅ አድርጎባቸዋል እና ከነሱ ትምህርት መውሰድ አለብን ካለፈው ያልተማረ ሌላ በምን ሊማር ይችላል።
እናም ቻናላችንን ተቀላቀሉን ወላሂ በጣም አንገብጋቢና ጠቃሚ ባለንበት ተጨባጭ ደስ ደስ የሚሉ ፅሁፎች አሉኝ በአላህ ፍቃደ ከዚህ በኋላ የምለቃቸው ይሆናል።
የቻናላችን ስም #በዝሙት_አንዘምን ይላል በጣም የምትወዷቸው ጓደኞች ካላችሁ ይሄን ቻናል እንዲቀላቀሉ ሼር እንደምታደርጉላቸው አልጠራጠርም።❗️
↣ co๓๓ent ↣ @Jezakellah
አሁኑኑ ይቀላቀሉን
ከታች ባለው አዲስ ቻነል ያገኙናል
join us on
telegram channel
👇👇👌👇👇
https://t.me/joinchat/TFVBJ_TiBpFmNGI0
👆👆 👍 👆👆

Telegram
በዝሙት አንዘምን 🚫
የተለያዩ ባለንበት ተጨባጭ በሆኑ ጉዳዮች ላይ እንመካከር እስካሁን በጣም ደስ የሚሉ አስተማሪ ፁሁፎችን አቅርበናል ቻናሉ ውስጥ ገብተው ሁሉንም ያምብቡ።
ከሃራም መንገድ(ፍቅር)መውጣት ለምትፈልጉ
በውስጥ መስመር እንመካከር
👉 @Jezakellah
ሙሂዲን ሰኢድ
ጆይን ግሩፕ👉 @bezemut_anzemn
كنتم خير أمة أخرجت للناس تأمرون
بالمعروف و تنهون عن المنكر
ከሃራም መንገድ(ፍቅር)መውጣት ለምትፈልጉ
በውስጥ መስመር እንመካከር
👉 @Jezakellah
ሙሂዲን ሰኢድ
ጆይን ግሩፕ👉 @bezemut_anzemn
كنتم خير أمة أخرجت للناس تأمرون
بالمعروف و تنهون عن المنكر
👉 ክፍል አንድ
አሰላሙዓለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ
ፅሁፍ ረዘም ስላለብኝ በክፍል አምስት ለመጨረስ ሞክሪያለሁ።
ወላሂ በጣም ወሳኝ ፅሁፍ ነው
ሳትሰላቹ ሁሉንም ክፍል አምብቡት።
ሼር ማድረግም አትርሱ።
በተለያዩ ሚዲያዎች አሰራጩት ሚዲያ ለዲናችን ካልሆነ ምን ያደርግልናል።❗️
↝ከፅሁፉ በኃላ ሽልማት ያለው ጥያቄ ሊኖረን ይችላል እና ትኩረት ተሰጦት ይነበብ።
👉ክፍል አንድ👈
↝ የትንሹ ዚና አደገኝነት↜
↝ነብዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡-
«አንድ ሰው ወደ ባዳ (እንግዳ) ሴት በሚመለከትበት ጊዜ በዓይኖቹ ዝሙትን
ይፈጽማል፡፡ የጆሮዎች ዝሙት ወሲባዊ ውይይቶችን ማዳመጥ ነው፡፡ የምላስ ዝሙት ስለወሲብ ማውራት ነው:: የእጅ ዝሙት ያን ያልተፈቀደን መንካት ነው፡፡ እንዲሁም የእግር ዝሙት ወደ አጅነቢ ሴት መጓዝ ነው:: ልብ ዝሙተኝነትን በኃይለኛው ይመኛል፤ እንዲሁም
የወሲብ አካላት ድርጊቱን ያጽድቃሉ ወይም ይቃረናሉ፡፡» (ቡኻሪና ሙስሊም)
የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) ሙእሚኖችን ከትንሹ የዓይን፣ የጆሮ፣ የምላስ፣ የእጅ፣ የእግርና የኸልዋ (ከሴት ጋር መገለል) ዚናዎች አስጠንቅቀዋል፡፡ ምክንያቱም ዚና በኢስላም ውስጥ ጸያፍ ድርጊትና መንገድነቱም የከፋ ነውና፡፡ ከዚህም የተነሳ ማንኛውም ወደዚና የሚመራ መንገድ ሁሉ ሐራም እንደሆነ በግልጽ ታውጇል፡፡ በሌላ አነጋገር ኢስላም ዚናን ከነመዳረሻ መንገዶቹ ሐራም አድርጓል። ምክንያቱም መለኮታዊው ትዕዛዝ «ዝሙትን አትቅረቡ❗ ... መንገድነቱም የከፋ ነው!» ይላልና፡፡ ትንሹ ዚና ከትንንሽ ኃጢአቶች መካከል እጅግ አደገኛው ነው፡፡ ይህነኑ አስመልክቶ ታላቁ ዓሊም ዐብዱሏህ ቢን ዐብ-ባስ (ረድየላሁ ዐንሁማ) እንዲህ ብለዋል፡-
«እኔ እቡ ሁረይራ (ረድየላሁ ዐንሁማ) ከነብዩ (ﷺ) ካውሩት ይበልጥ የከበዱ (ትንንሽ ኃጢአቶች) የሚመስሉ ነገሮችን አላየሁም አሉና (ከዚያም እንዲህ ሲሉ ነብያዊውን ንግግር አስከተሉት፡-)
አላህ አዳም ልጆች ላይ ያንን እነርሱ በርግጠኝነት የሚፈጽሙትን የዝሙት ድርሻቸውን ጽፎላቸዋል፡፡
የዓይን ዝሙት ዕይታ ነው (ሐራም ነገሮችን መመልከት)፣ የምላስ ዝሙት ንግግር ነው፤ የልብ ዝሙት (የውስጥ ሰውነት ዚናን) ይመኛል፤ ይፈልጋልም፤ እንዲሁም የግል አካላት ያጸድቃሉ፤ አልያም ውድቅ ያደርጋሉ፡፡»
(ሰሒሕ አል-ቡኻሪ)
👉①/ የዓይን ዚና አደገኛነት ⇩
«እርሱ ያ ዓይኖቹን ያልተጠቀመበት፣ ጆሮዎቹንም ሊጠቀምበት እይቻልም፡፡»
(ታላቁ ሊቅ ኢማም ኢብኑል ቀይም)
↝ነብዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡-
«(በምኞት የተሞላ) ዕይታ የሸይጧን ቀስቶች (ፍላፃዎች) የተመረዘ ቀስት ነው፡፡ እርሱ ያ ለአላህ ሲል የሴትን ውበት ከመመልከት ዕይታውን ዝቅ የሚያደርግ ሰው አላህ በርሱ (በሰውየው) ልብ ውስጥ እርሱን እስከሚገናኘው ቀን ድረስ ጥፍጥናን (ለዛን) ያደርግለታል፡፡» (አል-ሓኪም)
⇨ ዕይታን በዕይታ ላይ እከታትለህ አትልቀቅ (ዓይኖትህን እከታትለህ አትወርውራቸው)፤ የመጀመሪያዋ ያንተ ናት፤ ሁለተኛዋ ግን ያንተ አይደለችም፡፡»
👉②/ የምላስ ዚና አደገኛነት ⇩
ሁሉም የሰውነት ክፍሎች እያንዳንዱ አዲስ ቀን በመጣ ቁጥር ምላስን ይገስፃሉ፤ ያስጠነቅቁታልም፤ አላህን እንዲፈራ፡፡ ዕጣ ፋንታቸው የሚወሰነው በምላስ ላይ ተመሥርቶ መሆኑን በመግለጽ ምላስ አላህን እንዲፈራ ይገስጹታል፡፡
↝ይህንኑ ነብዩ (ﷺ) እንዲህ በማለት ገልጸዋል፡- «በየቀኑ ጠዋት ጠዋት ሁሉም የአካል ክፍሎች አላህን ፍራ ዕጣ ፋንታችን የሚወሰነው ባንተ ሁኔታ ላይ ነውና እንተ ከተስተካከልክ እኛም እንስተካከላለን አንተ ከጠመምክ እኛም እንጠማለን በማለት ምላስን ይገስፃሉ፤ ያስጠነቅቃሉም፡፡» (ቲርሚዚ)
ለመንቀሳቀስ እጅግ ቀላሉ የሰው ልጅ አካል ምላስ ነው፡፡ ልክ እንደዚሁ ልቅ ከሆነ ብዙ ወለምታ የሚያገጥመው የሰውነት አካልም ቢኖር ይኸው ቁራሽ ሥጋ (ምላስ) ነው፡፡ ከዚህም የተነሳ ለባለቤቱ እጅጉን ጎጂው ነገርም ምላስ ይሆናል፡፡ ወደ ዚናም ስንመጣ ብዙውን ጊዜ ዚና በአንዴ ስለማይከሰት በጅማሮውና በፍፃሜው መካከል የምላስ አስተዋጽኦ ከፍተኛውን ድርሻ ይይዛል፡፡ ስለዚህ ከሞላ ጎደል የትልቁን ዚና መንገድ የሚያመቻቸው ምላስ ሆኖ እናገኘዋለን፡፡
የምላስ ወለምታና መዘዝ ዝሙት ላይ ይጥላል፡፡ ለዚህም ነው መልዕክተኛው (ﷺ) ምላሱንና ብልቱን ከሐራም ነገር ለሚቆጣጠር ሰው ጀነት ሊገባ ዘንዳ ዋስትናን የሰጡት፡፡ ❗️
ይ 🍂ቀ🍂ጥ🍂ላ🍂ል
ክፍል ሁለት 👉 ይቀጥላል
ቀጣዩን ክፍል ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ አዲስ ቻናል ነው
የቻናላችን ስም #በዝሙት_አንዘምን ይላል።
ሌሎችም በጣም ደስ ደስ የሚሉ ፅሁፎች አሉን ተደጋግመው ቢነበቡ የማይሰለቹ ሁሉንም ለማግኘት
👇👇 👇👇
Join us on
⇩telegram channal⇩
https://t.me/joinchat/TFVBJ_TiBpFmNGI0
👍👍 👌 👍👍
https://t.me/latekrebu_zina

→ክፍል ሰባት←
🌺🌼🌸🍂🌹🍂🌺🌼🌸
↝መሳጭና አስተማሪ የሆነ አጭር ታሪክ
አንድ ጊዜ አበባና ሉል ተወያዩ፡፡ በውይይቱ ውስጥ ሰጥመው እያሉም
በመሃል በአበባዋ ላይ የመጨናነቅ ምልክት ታየባት፡፡ ሉሏ ለአበባዋ «በጨዋታችን ውስጥ ምንም ለጭንቀት የሚዳርግ ነገር የለም፤ ታዲያ ለምንድነው የተከፋሽው?» ስትል ጠየቀቻት፡፡ አበባዋ ቁና ቁና እየተነፈሰች «የሰው ልጆች እኛን የሚያሳድጉን ለኛ ብለው አይደለም፤ ከኛ ፍካትን፣መዓዛና ውብ ገጽታን፣ደስታን ለማግኘት እንጂ፡፡ የኛን እጅጉን ዋጋ ያለውን ገጽታ፣ ድምቀትና መዓዛን ከተጠቀሙበት በኋላ እነርሱ እኛን በየመንገዱና በየቁሻሻ ገንዳዎቹ ውስጥ ይወረውሩናል» ስትል አምርራ ተናገረች፡፡
በማስከተልም አበባዋ ለሉሏ እስቲ ስላንቺ የሕይወት ተሞክሮ ንገሪኝ
አንቺ እንዴት ነው የምትኖሪው? ምን ይሰማሻል? በባህር ሥር ተቀብረሽ መኖሩ እንዴት ነው?» ስትል ጠየቀቻት፡፡ ሉልዋ ምላሽ ስትሰጥ «ምንም እንኳ እኔ ያንቺ ዓይነት አንዳችም ልዩ መልክና ጣፋጭ መዓዛ ባይኖረኝም፤ ግና የሰው ልጆች እኔ ውድ መሆኔን ያስባሉ፡፡ እኔን ለማግኘት ሲሉ የማይቻሉ ነገሮችን ይሠራሉ፡፡ እኔን ፍለጋ ረጅም ጉዞን ያደርጋሉ፡፡ እኔን ለማግኘት በባህር ውስጥ ጥልቅ ይሰምጣሉ፡፡ አንቺ ምናልባትም እኔ የበለጠ ከሥር በተገኘው ቁጥር ይበልጡኑ ውብና ደማቅ እንደምሆን ስታውቂ ልትደነቂ ትችያለሽ፡፡ ያ ነው እንግዲህ በነርሱ አስተሳሰብ ውስጥ የኔን ዋጋ ከፍ የሚያደርገው፡፡ እኔ የምኖረው በወፍራም ቅርፊት ውስጥ በጨለማ ባህሮች ውስጥ ተለይቼ ነው፡፡ ሆኖም ግን እኔ ደስተኛ ነኝ፡፡ ብሎም በሰላማዊ ቦታ ላይ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል፡፡ ከአድፋጮችና አታላይ እጆች የራኩ ነኝ፡፡ እናም አሁንም የሰው ልጆች እኔ የላቀ ዋጋ እንዳለኝ ያስባሉ» አለቻት፡፡
አላሁ እክበር❗️
ውድ እህቶቼ ለመሆኑ አበባውና ሉሏ ምንን እንደሚያመለክቱ አስታውላችኋል? አበባዋ ያቺ ውበቷንና ድምቀቷን ለሌሎች የምታሳይ ሴት ናት፡፡ ሉልዋ ደግሞ ውበቷን የምትሸፍን ባለሒጃቧ ሴት ናት፡፡ አዎ! የተሟላ ሒጃብ የለበሰች ሴት ውድ ናት፡፡❗️ማንም እንደፈለገ አይዳፈራም፡፡ ማንም በቀላሉም ሊያገኛት አይችልም፡፡ እርሷን ማግኘትም ከፍተኛ ጥረትን ይጠይቃል፡፡ እርሷ ትክክለኛ ሙእሚን ናት፡፡ ከቤቷ የምትወጣው ጋባዥ ፍለጋ ወይንም ውበቷን ለማሳየት ሳይሆን ለመሠረታዊ ነገሮች ብቻ ነው፡፡ ሒጃብ በእውነቱ ያስከብራል፡፡ የተከበረች ሴት ደግሞ ልክ እንደ ሉል ውድ ናት፡፡
አላህ (ﷻ) ይህንኑ የሒጃብ ጠቀሜታ እንዲህ ሲል ይገልፀዋል፡-
↝Surah Al-Ahzab (الْأحزاب), verses: 59 ↷
يَٰٓأَيُّهَا ٱلنَّبِىُّ قُل لِّأَزْوَٰجِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَآءِ ٱلْمُؤْمِنِينَ يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِن جَلَٰبِيبِهِنَّ ذَٰلِكَ أَدْنَىٰٓ أَن يُعْرَفْنَ فَلَا يُؤْذَيْنَ وَكَانَ ٱللَّهُ غَفُورًا رَّحِيمًا
አንተ ነቢዩ ሆይ! ለሚስቶቸህ፣ ለሴቶች ልጆችህም፣ ለምእምናን ሚስቶችም ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው፡፡ ይህ እንዲታወቁና (በባለጌዎች) እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡
Allahu akber❗️
በመሆኑም እነዚያ ሒጃብን ያልለበሳችሁ እህቶች ሒጃብን ልበሱ እንላለን፡፡
እነዚያን ሒጃብን የሚለብሱትን ደግሞ አባያን ልበሱ እንላቸዋለን፡፡ እነዚያ አባያ
የሚለብሱት ደግሞ ጅልባብን እንዲለብሱ እንመክራቸዋለን፡፡ እነዚያን ጅልባብን የሚለብሱትን ደግሞ ኒቃብን እንዲያደርጉ እንመክራችኋለን፡፡ እነዚያን ኒቃብን ያደረጉትን ደግሞ ፅናትን እንለምንላቸዋለን፡፡ ወሲብ ቀስቃሽ ጨርቆችን የሚለብሱ ሴቶች ግን ፊትናን ከመቀስቀስ እንዲታቀቡ በዚህ አጋጣሚ እናሳስባለን፡፡
ስለ ሒጃብ ሳቀርብላችሁ የነበረው ፕሮግራም ከዚህ ጋር አልቋል። በዱዓ ላገዛችሁኝ አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ።
☞ሙሉውን ያላነበባችሁት ካላችሁ እስከ ክፍል ሰባት ነው ቻናሉን ተቀላቅላችሁ አምብቡት።
አላህ የበለጠ ያውቃል
اللهم صل وسلم على سيدنا محمد
━━━━━✦✿✦━━━━━
THE END
★ ★ ★
ማንኛወም ጥያቄና አስተያየት ጀዛከላህ በሚለው ሊንክ አድርሱኝ
👉⇢@Jezakellah
ያኡኽቲ እስካሁን ያሳለፍናቸውን ውድ መልዕክቶች እንደወደዳሻቸውና እንደምትጠቀሚባቸው ተስፋ አደርጋለሁ።
እናም እነዚህ መልዕክቶችን ለእህቶቼ ማድረስ የኔም ግዴታየ ነው አስፈላጊ ናቸው ሁሉም ሴቶች ሊደርሳቸው ይገባል የምትይ ከሆነ ሁሉንም መልዕክቶች በምትችይው ሁሉ ለማድረስ የቻልሽውን አድርጊ።
ምን አልባት ፁሁፉ ሊደርሳቸው የማይችሉ እህቶች ሊኖሩሽ ይችላሉ ለዛም እህቶችሽን ሰብስበሽ ወይም በቂርዓት ሰዓት ፕሮግራም አድርገሽ በድምፅ በማምበብ ግዴታሽን ተወጪ ምን አልባት ይሄን ማድረግ ከባድ መስሎ ሊታይሽ ይችላል ግን ሃላፊነትሽ ሚያስጨንቅሽ ከሆነ ወላሂ አይከብድሽም።
እና እባካችሁ በተለይ ተማሪዎች ብዙዎቻችሁ የትምህርት ቤት (የግቢ) ግሩፕ አላችሁ ብየ ተስፋ አደርጋለሁ እና ፁሁፍን ሼር አድርጉላቸው። ከኛ ሚጠበቀው ማድረስ ነው የፈለገው ሚመራው የፈለገውን ሚያጠመው አላህ ብቻ ነው።
ወላሂ አንዲት ሴት በናንተ ሰበብ የተሟላ ሒጃብ ብትለብሽ አስቡት ትልቅ ደስታ ነው ያለው እሷም ዱዓ ታደርግልናለች ኢንሻ አላህ ከአላህም ምንዳውን አናገኛለን።
ሚዲያን ለዲናችን እንጠቀመው።❗️
ሌሎችም አዳዲስ ደስ የሚሉ አስተማሪ እርሶች አሉን በቴሌግራም ቻናላችን ይከታተሉን።👇
#በዝሙት_አንዘምን
https://t.me/latekrebu_zina
Join us On
telegram channel
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEOFD8pkvHISwAMj2w
👌👌👆👆👆👌👌

#ውድ_ምክር_ለውድ_እህቴ
ቁጥር አንድ
ሙዚቃና በሃራም መንገድ ወንዶች ጋር የምትደዋወሉ ክብረ ንፅህናችሁንና ማንነታችሁን አርክሳችሁ በየ ሚዲያውና በየቴሌቪጅኑ በየ ቲክቶኩ... መስኮት የምትወጡ በከንቱ ስሜታ ላይ ላላችሁ
ወደዳችሁም ጠላችሁም የሆነ ቀን ትሞታላችሁ ከጀናዛ አልጋ ላይ ትተኛላችሁ በፍላጎታችሁ ሳይሆን በግዳችሁ!
አስተውይ እህቴ ከጀናዛ አልጋ ላይ ስተኝ ብቻሽን ነው ጓደኛም ሆነ ሌላ ወዳጅሽ አይከተልሽም ታዲያ ያኔ ለአላህ ምን ልትይው ነው?
አላህ የምትሰሪውን እንደሚከታተልሽ እያወቅሽ ግን ከአላህ ይልቅ የሰዎች ሃቅ ያስበለጥሽ እህቴ ያኔ ለአላህ ምን ልትይው ይሆን!?
የሆነ ቀን በድንገት ቀንሽ ይደርስና ከጀናዛ አልጋ ላይ ትታጠቢያለሽ ግን አስተውለሽ ታውቂያለሽ ከዛ አልጋ ላይ ተኝተሽ ታጥበሽ በነጠላ ጨርቆች ብቻ ነው ተገንዘሽ ወደ ቀብርሽ የምትገቢው
አላህ ያዘነላቸው እህቶች ብቻ ሲቀሩ ብዙዎች በዚህ ሰአት በሰርግ ሰአታቸው ሰውነታቸውን እየተገላለጡ ነው ሚገኙት
ረሱላችን(ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)እንደተናገሩት ከኡመቶቸ ብዙ ሴቶችን ጀሃነም ውስጥ ያየኋቸው በእርቃን ልብስ የሚገላለጡ ነው ብለዋል።
ያ አላህ! ውድ እህቴ ለመሆኑ የጀሃነም እሳት ከዱንያዋ እሳት በምን ያክል እጥፍ እንደምትበልጥ አውቀሽ ይሆን?
አላህ ሆይ ጠብቀን ከእሳት!
በአላህ ይሁንብኝ ራሳችሁን የምትገላለጡ እህቶች አስቡት በዱንያ አንድም ቀን በስርዓት ሳትሸፈኑ ነገ ሞታችሁ በጀናዛ አልጋ ላይ በነጠላ ጨርቅ ተገንዛችሁ ቀብር ከመግባታችሁ በፉት ራሳችሁን ብትሸፍኑ አይሻልም?
አንድ ምሳሌ ልስጣችሁ በአንድ ዛፍ ላይ ያሉ ቅጠሎች ከዛፉ ላይ ከረገፉ የግንዱ መጨረሻ ምን እንደሚሆን ታውቃላችሁ? ተቆርጦ እሳት ላይ ይማገዳል አይደል?
ልክ አንደዛው አንዲት ሴት ራሷን ከገላለጠች ቁጥብነቷን ከራሷ ላይ ከገፈፈችውና በማይረባ ብጥቅጥቅ ልብስ ራሷን ከገላለጠች መጨረሻዋ የዛ ግንድ ነው ሚሆነው።
በአላህ ይሁንብኝ የሴት ልጅ ቁጥብነቷ(ሃያዋ)ለአላህ ያላት እውነተኛ ታማኝነትና ኢማኗ ነው።
እባክሽን እህቴ ወደ አላህ ተመለሺ
በዚህ ባለንበት ዘመን ሰርጎች የጭፈራ ፕሮግራሞችና መሰል የፊትና መድረኮች የበዙበት ግዜ ላይ ነው ያለነው
አላህ ያዘነላቸው እህቶች ሲቀሩ ብዙዎች በዚህ ፊትና ላይ ወድቀዋል
በአላህ ይሁንብኝ ውድ እህቴ ብዙ ሙሸራዎች አሉ በሰርግ ቀናቸው የሰርግ ልብስ ከመልበሳቸው በፊት ከፈን አድርገው ወደ ቀብር የገቡ ውድ እህቶቸ ለዚች ዱንያ አትጨናነቁላት ይህች ዱንያ ረጅም መስላ የምትታያችሁ ካላችሁ አትሳሳቱ በጣም አጭር ናት።
ሌላው መልዕክቴ ደግሞ አይናችሁን የምትቀነደቡና ሰውነታችሁን ለባዳ ወንዶች የምትገላለጡ እህቶች
ዋ! አላህ ከረገማቸው ሴቶች መካከል ተቀንዳቢዎችንና የሚገላለጡ ሴቶችን ነው ተጠንቀቁ
በተጨማሪም የሴቶች የውበት ሳሎን የምትሰሩ እህቶች ከኔ በበለጠ እናንተ በደምብ ነው ምታውቁት ገንዘብ ለማግኘት ብቻ ሲባል ምን ያክል ሸሪአን ያልጠበቁ አላህን የሚያስከፉ ነገሮች በነዚህ ቤቶች እንደሚሰሩ ታውቃላችሁ። በነዚህ የሴቶች ውበት ሳሎን የምትሰሩ እህቶቼ አደራችሁን ይቅርባችሁ እንጂ ሃራም ነገር አትብሉ አላህን ለምኑት ሃላል የሆነ ስራ ይሰጣችኋል።
ሌላው ፊታችሁንና ሰውነታችሁን ወይም ኒቃብ ለብሳችሁ አላህን የሚያስቆጣ ስራ የምትሰሩ እህቶቸ ሆይ ተጠንቀቁ አላህ ያያችኋል ስንት ሴቶች ናቸው ማንነታቸውን ሸፍነው በየ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሃራም ነገሮችን የሚሰሩ ውድ እህቴ በሶሻል ሚዲያ ላይ ለወንደሞችሽ ፊትና ከመሆን ተቆጠቢ አይ አልሰማም የምትይ ከሆነ አላህን እያስቆጣሽ ስለሆነ ምን አልባት መጨረሻሽ ሊበላሽብሽ ይችላል።
ውድ እህቴ የዋህ አትሁኚ ሶሻል ሚዲያ ላይ ማንነታቸውን ደብቀው የሰው አውሬ የሆኑ ወንዶች አሉ ምንም ሌላ አላማና ግብ የሌላቸው ዋናው አላማቸው ሴቶችን ብቻ ለስሜታቸው መጠቀም የሚፈልጉ ወጣቶች አሉ ተጠንቀቁ ከነዚህ ወጣቶች እጅ ላይ እንዳትወድቁ
ውድ እህቴ ይህ ምክሬ ከልቤ ወንድማዊ ነው በደምብ ተጠቀሙበት አላህን ፍሩ በአላህ ይሁንብኝ አላህ(ሰብሃነ ወተዓላ)ይሄን ሁሉ ጤንነት ሰጦሽ እሱን የምታምጪው ከሆነ በደቂቃ ውስጥ ወደ ሞት አልጋ ላይ እንድትተኝ ያደርግሻል የአላህ ቅጣት ከባድ ነው። ወደ አላህ ተመለሺ ከመሞትሽ በፊት
ሴቷ ሒጃቧን በአግባቡ ከለበሰች ይህም የሚያስተላልፈው የራሱ መልዕክት አለው፡፡ ይኸውም «እኔ ላንተ የተከለከልኩ ነኝ የሚል ይሆናል፡፡
አዎ! ሴቶች ሒጃባቸውን በአግባቡ ከለበሱ ጨዋ እንደሆኑ ተለይተው ይታወቃሉ፡፡ በባለጌዎችም አይደፈሩም፡፡ በመሠረቱ ሒጃብ ማለት አማኝ ሴቶች ለአስገዳጅ ነገሮች ከቤቶቻቸው ሲወጡ ሰውነታቸውን የሚሸፍኑባቸው ልብሶች ናቸው፡፡
በተቃራኒውም ተቀባብታ ከንፈሯን ሊፒስቲክ አጥግባ፣ ጡቶቿን አሹላ፣ ደረቷ ከፍታ፣ ዓይኖቿን ተኳኩላ፣ ፀጉሯን እያሳየሽ፣እጆቿንና እግሮቿን ገላልጣ ሱሪ ለብሳ፣ ሰውነቷን አጣብቃ፣ አጭር ጉርድ ለብሳ ከቤት የምትወጣ ሴት አለባበሷ የሚያስተላልፈው መልዕክት ሰውነቴ ለናንተ የስሜት መውጫ ለዚና የቀረበ ነው እኔን ለማግኜት ብዙ ልፋት አይጠይቅም ቅረቡኝና አላህን እንመፅ የሚል መልዕክት ነው ሚያስተላልፈው ምክንያቱም አላህን አትብቃ ብትይዝና ወንዶችን ለመፈተን ባታስብ እንደዚህ አላህን አምፃ ከቤት ባልወጣች ነበር። እና ዋናው አላማቸው ይሄ ነው ወንዶችን ለማጥመድ የታሰበ ነው በዚህ ምንገድ ያላችሁ እህቶች አላህን ፍሩ የአላህን ቅጣት ፈርታችሁ ወደ አላህ ተመለሱ
አላህ ስታምጭው ዝም የሚልሽ ታጋሽ ስለሆነና እድል እየሰጠሽ ነው እንጂ እንዳመፅሽው አንቺን መቅጣት ይችላል ግን ይታገሳል እና ውድ እህቴ ታጋሽነቱ አያዘናጋሽ ሞት ስለማይቀር ሁሌ ያን እድል ላታገኝው ትችያለሽ።
በመጨረሻም እናንተ እራሳችሁን ንፁህ አድርጋችሁ አላህ ያዘዛችሁን እየተገበራችሁ ራሳችሁን ቁጥብ አድርጋችሁ የአላህን ውድ ሃገር የምትጠባበቁ አብሽሩ ፈተናው ቢበዛባችሁም መጨረሻችሁ ግን በምንም የማይገመት ትልቅ ወደሆነው ጀነት ነው! ኢንሻ አላህ።
ወንጀል ላይ የምትገኙ እህቶቸ ወደ አላህ ተመለሱ ወላሂ አላህ ወደሱ ተመላሾችን ይቀበላል እንዲሁም ወንጀላችሁን በመልካም አጅር ይቀይርላችኋል ታዲያ ምን ትጠብቃላችሁ።
(ወሏሁ አዕለም)
★★★★★
ወሰለላሁ አላ ነብይና ሙሃመድ ወዓላ አሊሂ ወሶህቢሂ አጅመዒን
መልዕክቱን ለአላህ ብላችሁ ሼር አድርጉት
የአንድ ሰው ወደ አላህ የመመለስ ሰበብ መሆን ትልቅ ነገር ነው ወደ አላህ ለተመለሱትም ለፅናታቸው ሰበብ ይሆናቸዋል በአላህ ፍቃድ።
ከሃራም ፍቅር(መንገድ)መራቅ ፈልጋችሁ እገዛ ካስፈለጋችሁ በውስጥ መስመር ፃፉልኝ እንደዚሁም አስተያየት ካላችሁ።
Inbox⇝ @jezakellah @jezakellah
ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር
👉SHARE ሼር ሼር SHARE👈
ለመልካም ነገር አይደከምም!
እንመካከር በመመካከር ህይወት ቀለል ትላለች!
#በዝሙት_አንዘምን
Join us on
telegram channel
👇👇 👇👇👇 👇👇
https://t.me/Tidar_Be_Islam
https://t.me/Tidar_Be_Islam
https://t.me/Tidar_Be_Islam
👉Onther channel👇👇👇

الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
#ውድ_ምክር_ለውድ_እህቴ ቁጥር አንድ ሙዚቃና በሃራም መንገድ ወንዶች ጋር የምትደዋወሉ ክብረ ንፅህናችሁንና ማንነታችሁን አርክሳችሁ በየ ሚዲያውና በየቴሌቪጅኑ በየ ቲክቶኩ... መስኮት የምትወጡ በከንቱ ስሜታ ላይ ላላችሁ ወደዳችሁም ጠላችሁም የሆነ ቀን ትሞታላችሁ ከጀናዛ አልጋ ላይ ትተኛላችሁ በፍላጎታችሁ ሳይሆን በግዳችሁ! አስተውይ እህቴ ከጀናዛ አልጋ ላይ ስተኝ ብቻሽን ነው ጓደኛም…
→ቁጥር ሁለት
↝ለውድ እህቴ ውድ ምክር↜
بــســم الــلــه الــرحــمــن الــرحــيمــ
ይድረስ ይህ መልዕክቴ መንገዱን ለሳቱና የነ ኸዲጃና ሱመያ አኢሻን መንገድ መከተል ለተሳናቸው ሙስሊም ሴቶች በሙሉ ምን አልባት ያሳልፉትን ህይወታቸውን ወደ ኋላ ተመልስው በደምብ እንዲመለከቱ ሊረዳቸው ይችላል ጠንካራም ለሆኑ እህቶች የበለጠ እንዲበረቱና በዲናቸውም ላይ ፅናት እንዲኖራቸው ይረዳቸዋል በአላህ ፍቃድ።
ውድ እህቴ ሆይ የሆነ ነገር ያስፈለገው ሰው ያንን ነገር ለማግኜት ሲል ፍለጋን ያደርጋል አይደል?
ሁላችንም ደስታንና ሰላማዊ ህይወትን ፈላጊዎች ነን አይደል?
አንዲት ደስታን ፍለጋ የወጣች እህታችን ታሪኳን ስትናገር እንዲህ ትላለች ደስታ ሚባለውን ነገር በሁሉም ቦታ ፈልጌው ነበር ላገኘው ግን አልቻልኩም በጣም ውድ ልብሶችን ለብሼ አይሁት አሉ የሚባሉ ምርጥ ምርጥ መዝናኛ ቦታዎችም ሄድኩ ግን እንኳን ደስታን ላገኝ ይበልጥ ውስጤን እያጨናነቀው መጣ
ይሻል እንደሁ ብየ የውስጥ ስሜቴን በሙዚቃና ጭፈራ ለመግለፅ ሞከርኩ ውድ ውድ የሚባሉ አለም አቀፍ የሙዚቃ ዝነኛ አልበሞችንም ገዝቸ ለረጅም ሰዓታቶች ማዳመጥ ጀመርኩ ግን ይበልጥ ውስጤን ፍርሃት ለቀቀበት አሁንም ፍለጋየን ቀጠልኩ ኮሜዲና በሙሰልሰል ድራማዎች አሉ የሚባሉ ታዋቂ ፊልሞችን ማየት ጀመርኩ በርግጥ ለጊዜው አሳቁኝ ግን እየቆዩ እየሰለቹኝ መጡ ይባስ ብሎ ውስጤ እየደማ መጣ
እንዲህ ትላለች እህታችን የገባኝ ነገር ቢኖር የጎደለኝ ነገር እንዳለ ነው ከዛም ወደ ጓደኞቼ ጋር ሂጄ ውስጤ እንዴት ደስታን ማግኜት እንደሚችል መንገድ እንዲያመላክቱኝ ጠየኳቸው እነሱም ከእስካሁኑ የተለየ ወደ አንድ መንገድ አስገቡኝ ይህም መንገድ ቆንጆ ቆንጆ ወጣቶችን እያሳደዱ ከእነሱ ጋር በሃራም መዝናናት ነበር ብዙ ጊዜ ሳይወስድብኝ ብዙ ወንዶችን ቀያየርኩ ግን ደስታን ከማግኜት በተቃራኒው ክብረ ንፅህናየን አጣሁ ሀፍረቴ ተገፈፈ ሴትነቴን አረከስኩ ይህ መንገድ ይባስ ሂወቴን አበላሸው።
በስተመጨረሻም ይች እህታችን እንዲህ ትላለች እባካችሁ እናንት ወጣት ወንዶች ሆይ እኒህን ሚስኪን ደካማ እህቶቻችሁን በዚህ መንገድ ላይ ብታገኟቸው እንኳ እባካችሁ እዘኑላቸው አትጫወቱባቸው።
ሰሚኝ ውድ እህቴ ወላሂ ደስታ ከአላህ እርቆ የለም! መቸም ቢሆን!
አዎ ወላሂ ከአላህ እርቆ ደስታ የለም! ሁሌም ከጭንቀት ወደ ጭንቀት ከሃሳብ ወደ ሀሳብ ከፈተና ወደ ፈተና ከአደጋ ወደ አደጋ ነው ምንሄደው ህይወታችን በዚህም ከቀጠለ ዱንያም አኼራችንም ሊበላሽ ይችላል። አላህ ይጠብቀን!
አንቺ ውድ እህቴ ሆይ ጀነት መግባትና የአላህን ዘለአለማዊ ፀጋ ማግኜት ከፈለግሽ የአላህን ሸሪቼዓዊ ትዕዛዝ መተግበርና ለሌሎችም ማስተማር ይኖርብሻል።
እናም በመጀመሪያ አላህን በደምብ እንወቀው በእውቀት እራሳችንን እናጠንክረው።
ከቻልሽ መስጂድ ሂደሽ ቁርዓን ቅሪ ቁርዓን የቀራሽ ከሆንሽ ኪታብ ጀምሪ ወይም አቋርጠሽው ከሆነ ጀምሪው። ምን አልባት በተለያዩ ምክንያቶች መስጅድ ሂደሽ መቅራት ካልቻልሽ በሞባይልሽ የድምፅ ኪታብ ተቀብለሽ ወይም ዳውሎድ አድርገሽ ኪታብ ገዝተሽ መከታተል ትችያለሽ ይሄ በጣም ምርጥ እድል ነው። ይሄንንም ማድረግ ባትችይ እንኳ ብዙ ምርጥ ምርጥ ኢስላማዊ የተውሂድ የሱና መፀሀፎች አሉ እነሱን ገዝተሽ አምብቢ።
በቻልሽው ሁሉ ዲንሽን ለማወቅ ሞክሪ አላህ ሳታውቂው አላህን መገናኘት አትመኝ። ሚዲያ ተጠቃሚ ከሆንሽም ሚዲያ ምትገቢበት ዋናው አላማ ከሱና ቻናሎች ዲንሽን ለመማር ብቻ ይሁን።
ውድ እህቴ እስከመቼ ትዘናጊያለሽ ትቦዝኛለሽ ለልጆችሽ ለጓደኞችሽ ለቤተሰቦችሽ የምታወርሻቸው ምንድን ነው? ሙዚቃና ፊልም ነው!? እውቀት ከሌለሽ የባልሽን ሀቅስ እንዴት ነው ምትወጭው? በባልሽ ምክንያትኮ ጀነትን ልትወርሺ ትችያለሽ። የጎረቤቶችንስ ሃቅ እንዴት ነው የምትወጭው። በነሱ ምክንያትኮ ጀነትን ልትወርሺ ትችያለሽ። በወላጆችሽም ምክንያት ጀነትን ልትወርሺ ትችያለሽ ግን ሃቃቸውን አታውቂም ታዲያ ለእውቀት ጊዜ ካልሰጠሽ እንዴት ነው ሃላፊነትሽን መወጣት ምትችይው?
ከባዱ ነገር ደግሞ↝ ራስሽንና ቤተሰቦችሽን እንዴት ነው ከአሳሳማሚው እሳት ምጠብቂው።!?
ወላሂ ትክክለኛ ውዴታኮ ሚገለው በመልካም ነገር በማዘዝና በመጥፎ ነገር በመከልከል ነው።
ይሄን ሳናደርግ ቤተሰቦቻችንም ሆነ ሌሎችን እንወዳለን ማለት አንችልም።
ውድ እህቴ እውቀት ሲኖር ባወቅሽውም ልክ ለመተግበር ስትሞክሪ ህይወት ቀለል ትላለች።
ሌላው ወደ አላህ መቃረብ ከፈለግን ከመጥፎ ጓደኞቻችን መራቅ አለብን በጣም ብዙዎች እየተሸወድን ያለነው ሳናስታውለው በምንቀርባቸው በመጥፎ ጓደኞቻችንን ሰበብ ነው። ምን አልባት እነዚህ የምንቀርባቸው ሰዎች ከዘመዶቻችን ውስጥ ሊሆኑ ይችላሉ በትምህርት ቤትም የተዋወቅናቸው በሌሎችም አጋጣሚዎች የተዋወቅናቸው ናቸው። እናም ከነዚህ ሰዎች ጋር በተቀራረብን ጊዜ ወደ ከአላህ የሚያርቅ ነገር ውስጥ አስገብተው ልባችንን በዱንያ በማንጠልጠል ልባችን እንዲደርቅ ያደርጉታል።
እናም ለአላህ ብለን እንራቃቸው እነዚህን አጥፊዎች ለአላህ ብሎ የራቀ አላህ የተሻለ ይሰጠዋል። ውዴታችን ለአላህ ብሎ ሲሆን ጓደኝነታችንም ዘላቂ ይሆናሉ ነገር ግን ለጥቅም ለጨዋታ ለመዝናናት ብቻ ከሆነ ልብ ማድረቅና ከአላህ ማራቅ ነው ትርፉ እናም ለአላህ ብለን ወደ አላህ ከማያቃርቡን ሰዎች እንራቅ።
ሁሌም ጥሩ ነገር ለመስራት እችላለሁ አደርገዋለሁ ብለን ወደ አላህ ከተጠጋን አላህም ያግዘናል ያስችለናልም ግን አልችልም ካልን አላህም አያስችለንም እናም እችላለሁ ብለን የሚመጣብንን ፍተና በመወጣት እራሳችንን ጠንካራ አድርገን ያለንበትን መጥፎ ሁኔታ አላህን በሚያስደስት እንቀይረው።
👉ተራራዎችን መውጣት የፈራ ለዘላለም በጉድጓዶች ውስጥ ይኖራል።❗️
እንመለስ ወደ አላህ የተውበትን መንገድ መከተል ትልቅ ፀጋ ነው ከአላህ ፀጋዎች ለአንድ ባሪያ አላህ ደግሞ ዱንያን ይሰጣል ለሚወደውም ለማይወደውም ነገር ግን ለተውበትና በተውበታቸውም ላይ ቀጥ እንዲሉ ለሚወዳቸው ሰዎች ብቻ ነው ያሚያደርገው።
አላህ ይውደደን
ያረቢ ወደ አንተ መቃረብ ለሚፈልጉ አንተ በእገዛህ አግዛቸው!
ቀጥተኛውን መንገድ የመራሃቸውንም ፅናት ሰጣቸው!
አላሁመ አሚን_አላሁመ አሚን
አላህ የበለጠ ያወቃል!
ወሰለላሁ አላ ነብይና ሙሃመድ ወአላ አሊ በሶህቢሂ አጅመዒን
👉መልዕክቱን ለአላህ ብላችሁ ሼር አድርጉት
የአንድ ሰው ወደ አላህ የመመለስ ሰበብ መሆን ትልቅ ነገር ነው ወደ አላህ ለተመለሱትም ለፅናታቸው ሰበብ ይሆናቸዋል በአላህ ፍቃድ።
ከኛ ሚጠበቅ ማድረስ ብቻ ነው አላህ የወደደውን ይመራል !
በዱዓችሁ አትርሱኝ
ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር
SHARE SHARE SHARE SHARE
ለመልካም ነገር አይደከምም!
አስተያየትና ከሃራም መንገድ መውጣት የምትፈልጉ ማማከር ትችላላችሁ ኢንሻ አላህ ሁሉም ነገር በአላህ ፍቃድ መፍትሄ አለው።
Comment↠ @jezakellah @jezakellah
እንመካከር በመመካከር ህይወት ቀለል ትላለች!
ባጭር ግዜ ውስጥ ተፅኖ የፈጠረውን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉን
#በዝሙት_አንዘምን
Join us on
telegram channel
👇👇👇 👇👇👇

☞::::::ትዳር በኢስላም:::::::::☜ ክፍል አስር/⑩✅ #ከአንድ_በላይ_ሚስት_የመፈቀዱ_ጥበብ 3/#የሴቶች_ቁጥር_በእጅጉ_መጨመር_እና #በአንፃሩ_የወንዶች_ቁጥር_መቀነስ በአለም ላይ በተደረገው ጥናት እና ቆጠራ በየክፍለ ዘመኑ ያሉ ወንዶች በቁጥር እጅግ አናሳ ሲሆን የሴቶች ቁጥር በእጅጉ የጨመረ ነው።ይህም የሚሆንበት የተለያዩ ምክንያቶች ይጠቀሳሉ የተወሰኑትን ለናሙና ያክል…
☞:::ትዳር በኢስላም :::☜
#ክፍል ⑪✅
...ከአንድ_በላይ_ሚስት_የመፈቀዱ_ጥበብ
6#አንዳንድ_ወንዶች_በተፈጥሯቸው_የፆታዊ_
ፍላጎት_ጅማዕ_አቅም_ከፍተኛ_መሆን ይህ ከፍተኛ ሸህዋ ያለው ወንድ አንዲት ሴት ብቻ ትብቃህ ቢባል ከሁለት ነገሮች አንዱ መከሰቱ አይቀሬ ነው።በአንድ በኩል ሴቷን ከአቅም በላይ ለሆነ ጉዳት ሊያጋልጣት ሲቺል ብሎም የእድሜ ልክ ታማሚም አድርጎ ሊጥላት ይችላል።በሌላ በኩል ይህ ሰው ይቺ አንድ ሚስት የማትበቃው ከሆነ እና ሁለተኛ ሚስት ማግባት ያልተፈደቀ ከሆነ አማራጩ አንድና አንድ ነው።እሱም ዲኑና ዱኒያውን የሚያበላሽበትን ፣የሚስቱን ህይወት አደጋ ላይ የሚጥልበትን አስከፊና አጥፊ የሆነውን #ዝሙትንና_በሀራም_ መንገድ_ስሜቱን_ማርካት ምርጫው ያደርጋል። አላህ ይጠብቀን የምንሰማውና የምንታዘበውም ነገር ይህንን ያረጋገጠ ነው።ከሚስቱ ውጭ በሀራም መንገድ ሲባልግ እጅ ከፍንጅ የተያዘ ወይም ለሰራተኝነት የያዛት ሴት ላይ ሀራም የሚፈፅም ወይም በሹክሹክታ የሚታማ ሰዎች ዘንድ ቁጥብ መስሎ የሚቀርብ ማንነቱን አዋቂው አላህ ብቻ ነው።በተለይማ ሚስቱ አቅመ ደካማ ወይም ረጅም የወር አበባ የምታይ ወይም ራስ በራስ የምትወልድ ከሆነች እና ለረጅም ጊዜ በወሊድ ደም ላይ የምትቆይ ከሆነች ይህ ሰው ስሜቱ ተቋቁሞ ማለፍ ለእርሱ ከባድ ፈተና ነው። አንዳንድ ጊዜ ካላገቡት ወንዶች የበለጠ በሸህዋ የሚሰቃይ ሊሆን ይችላል።እንደነዚህ አይነቶችን ችግሮች ለመፍታት ሲባል ሁሉን አዋቂ የሆነው አላህ ለሰው ልጆች በዝሙት መንገድ ራሳቸውን አደጋ ላይ እንዳይጥሉ ከአንድ በላይ ሚስት ማግባትን ፈቀደ።
#ሙስሊሟ_እህቴ_ሆይ„ አጋጣሚውን ተጠቅሜ ትንሽ ምክር ልለግስሽ ወደድኩ፣ የባልሽን ሁኔታ እና ማንነት መገንዘብ ብዙ ይከብድሻል ብዬ አላስብም ባልሽ በአንቺ #በቂ_እርካታ አላገኘም ብለሽ የምታስቢ ከሆነ ጉዳዩ በደንብ ሊያሳስብሽ ይገባል።ከዚህ ቀጥሎ የሚመጣው ነገር ሊያስፈራሽ ይገባል። በመጀመሪያ ባልሽን ለማርካትና ለማስደሰት ባልሽ የሚፈልጋትን ሴት ለመሆን ሞክሪ። ይህን አልፎ በቂ እርካታ የማያገኝ ከሆነ በአንቺ አነሳሽነት ከባልሽ ጋረወ በግልፅ ለመወያየት ሞክሪ ፣የሚፈልገውን ተረጂው ፣ስሜቱን እንዲደብቅሽ አታድርጊ፣የማትረጂው ከሆነ ባልሽ ከአንቺ እየራቀ ሌሎችን ማየት ይጀምራል። #በዝሙት አስቀያሚ መድረክ ታድሞ የዱኒያውንም የአኼራውንም ህይወቱን ከማበላሸቱ በፊት እንዲሁም ማንነታቸው ከማይታወቁ ሴቶች ጋር ተጨማልቆ የአንቺም የቤትሽም ህልውና አደጋ ላይ ከመውደቁ በፊት ልትነቂ ይገባል።
☞ባልሽን ስሜቱን ተረድተሽ ሁለተኛ የሚያስፈልገው ከሆነ ከአንቺ ጋር ተስማሚ፣ለአንቺም ለባልሽም አሳቢ ለዲኗ ተቆርቋሪ የሆነችውን ሴት እንዲያገባ ምከሪው ብቸኛው መፍትሄ #የአንቺ_ቅንነት ነው። አንዳንድ ባሎች ሚስቶቻቸውን በግልፅ በስሜት እንደማያረኳቸውና ተጨማሪ ሚስተረ ማግባት እንደሚፈልጉ ሲያወያየረዋቸው በአብዛኞቹ ሚስቶች ላይ ቀናነት አይታይባቸውም።እንደውም #ሁለተኛ_የምታገባ_ከሆነ_እኔን_ፍታኝ የሚል ለመስማት የማያስደስት ንግግር ሲናገሩ ይደመጣሉ።ለእንዲህ አይነቱ ችግር መፋታት መፍትሄ ያመጣል የሚል አስተሳሰብ የለኝም፣ይቺ እህት በዚህ ምክንያት ከዚህኛው ባሏ ብትፋታ ቀጥላ ከምታገባው ባሏ ጋር ለመስማማቷ ምን ዋስትና አላት??ፍቺ ቀላል ነገር አይደለም ምን አልባት ቤተሰብ ተመስርቶ ከሆነ ያን ቤተሰብ አፍርሶ ችግር ላይ መጣል እጅግ ከባድ ሊሆን ይችላል።የሚያሳዝነው አንዳንድ ሙስሊም ተብዬ ሴቶች ከካፊር ሴቶች የወረሱት ነገር ባሎቻቸው በሀላል መንገድ ሁለተኛ ከሚያገባባቸው ከፈለጋት ሴተኛ አዳሪ ጋር እንደፈለገ ቢሆን ደስታውን አይችሉትም።ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን!! ይህ በአላህ ዲን አማኝ ከሆነች ሙስሊም ሴተወ አይጠበቅም፣ይህ ለዲን ተቆርቋሪ ከሆነች ሴት ሊሰማ አይገባም። ይህ የሱሀብይ ሴቶችን ፈለግ ከምትከተል ሴት የሚጠበቅ አይደለም።
7#የመጀመሪያዋ_ሚስት_መውለድ_አለመቻልባል የመውለድ ችሎታ እያለው ሚስቱ በተለያየ ምክንያት አለመውለዷ ቢረጋገጥና ባል ልጅ የመውለድ ፍላጎት ቢኖረው በእነዚህ ሁለቱ ባልና ሚስቶች መካከል ሊከሰት የሚችለው ነገር 2 አማራጭ ብቻ ነው።
ሀ/ ልጅ ወልዶ የሰውየው ዘሩ ወደኃላ ቅሪት እንዲኖረው የማትወልደውን ሚስቱን ፈቶ ሌላ ሚስት ማግባት
ለ/ የመጀመሪያዋን ሚስት ሳይፈታ ሌላ ሁለተኛ ሚስት አግብቶ ልጅ መውለድ፣ከእነዚህ ሁለት አማራጮች ሊወጣ አይችልም።ነገር ግን የመጀመሪያውን ተግባራዊ ቢያደርጉት በአመዛኙ የተፈታችው ሴት ባል የማግኘት እድሏ የጠበበ ነው።ምክንያቱም የተፈታች እና መውለድ የማትችል ሴት የሚፈልግ ወንድን ፈልጎ ማግኘት በጣም ከባድ ነው እና በዚህም ምክንያት ይቺ ሴት ፈታኝ የህይወት ውጣ ውረድ ሊገጥማት ይችላል።
ማገናዘብ የሚችሉት አብዛኛዎቹ ሴቶች ያለጥርጥር ሁለተኛውን አማራጭ ይከተላሉ። ምክንያቱም ከሞቀ ቤቷ፣የምትከበርበት ቀዬዋ እና ከሚያስብላትና ከሚንከባከባት ባሏ ትታ ወጥታ ያለተንከባካቢ ሜዳ ላይ መውደቅን አትፈልግም።ለእነዚህ መሰል ጥቅሞች ሲባል ከአንድ በላይ ሚስት ማግባት ተደነገገ።
☞ ሙስሊሟ እህቴ ሆይ፣የአላህ ተውፊቅ ሳይሆን ቀርቶ አንቺ ልጅ ለመውለድ ካልታደልሽ መውለድ የሚችለው ባልሽን አይዞህ ብለሽ ከጎኑ በመቆም ነገሮችን አመቻችተሽ በዲኗ ጠንካራ በአኽላቋ ምስጉን፣ልጆችን በተርቢያ ልታሳድግ የምትችል ሚስት እንዲያገባ እገዛ አድርጊለት፣ ይህ ታላቅ ተግባር ነው፣በዚህ ስራሽ ከሰው ጥሩ ነገር አትጠብቂ #አላህ ግን አጅርሽን እጥፍ ድርብ አድርጎ እንደሚከፍልሽ አትጠራጠሪ።
8#ሚስቱ_ለረጅም_ጊዜ_የሚቆይ_ህመም_ታማሚ_የሆነችበት_ወን የአላህ ውሳኔ ሆኖ ሚስቱ ለረጅም ጊዜ የአልጋ ቁራኛ የሆነችበት ሰው ያለው አማራጭ ከሶስት አንዱ ሊሆን ይችላል።
#አንደኛ_አማራጭ፣ በእድሜ ልኩ እንደሷው ታማሚ ሆኖ ስሜቱን አፍኖ ይዞ ልጅም እንኳን ባይወልድ መካን ሆኖ ዱኒያ በቃኝ ብሎ መኖር ሊሆን ይችላል።ነገር ግን ይህ በአብዛኛው ሰው ካለመኖሩ በተጨማሪ ኢስላም እንደዚህ ያለ ጭፍን ሰው አምላኪነትን ይቃወማል።አንድ ሰው ስለታመመ የሌላው ሰው ህይወት አላህ በማይወደው መንገድ ማበላሸት የተወገዘ ነው። ምክንያቱም የሰው ልጅ ወደዚች ምድር የመጣበት ዋነኛ አላማ አላህ በብቸኝነት መገዛት ነው ፣ህይወቱም ሞቱም እርዱም ስግደቱም ለአላህ ስለሆነ።
#ሁለተኛው_አማራጭ፣ ሚስቱ የረጅም ጊዜ ታማሚ ከሆነች እና ስሜቱን መቆጣጠር አቅቶት ዝሙት ዎች የመውደቅ አደጋ ከተጋረጠበት የታመመች ሚስቱን ፈቶ ሌላ ሚስት አግብቶ የግሉን ህይወት መምራት ሊሆን ይችላል። ይህን ተግባር አንዳንድ ሰዎች ሊቀበሉት ይችላሉ።ነገር ግን ሌላ አማራጭ የሚኖር ከሆነ አብራው የኖረችው ሚስቱን አሁን ስለታመመች አሁን መፍታቱ ታላቅ ግፍ ነው።ህ
#ሶስተኛው_አማራጭ፣ የታመመች ሚስቱ በቤቷ እያለች ሌላ ሚስት ፈልጎ በማግባት ሁለቱን በክብር ማስተዳደር ሊሆን ይችላል።ይህ አማራጭ ወደር የሌለው አማራጭ ነው ምክንያቱም ባልም ሚስትንም እኩል ፍትህ ይሰጣል።ባልም ሚስትህ ስለታመመች አብረህ ተጎሳቆል ብሎ አያስገድድም።ሚስትንም ስለታመመሽና ባልሽን መንከባከብ ስላልቻልሽ ቤቱን ለቀሽ ውጭ ብሎ አያስገድዳትም።
☞ከአንድ በላይ በሸሪዓችን ባይፈቀድ ኖሮ ከላይ ያሳለፍናቸው አንደኛው ወይም ሁለተኛው አማራጭ ተግባራዊ መሆኑ የሚያጠራጥር አልነበረም።ከአንድ በላይ ባይፈቀድ ኖሮ የዚች ታማሚ ሴት እጣ ፈንታ ምን ሊሆን እንደሚችል መገመት አያዳግትም ነገር ግን #ሀያሉ
ጌታችን ጥበበኛ ስለሆነ ለወንዶች ከአንድ በላይ ሚስት ማግባትን ፈቀደላቸው።