The Christian News
5.32K subscribers
3.06K photos
27 videos
720 links
ይህ The Christian News ነዉ። ከመላዉ አለም ተዓማኒነት ያላቸዉ የክርስትያን ዜናዎች ይቀርቡበታል ከወደዱት ይቀላቀሉት።

@TCNEW
Download Telegram
"እግዚአብሔር እያለ"
ከመጋቢ አገኘሁ ይደግ ጋር
🗓️ ጥቅምት 25/2016
🕙 ከ10:00 ጀምሮ
📍በምስራቅ መሰረተ-ክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! 🙌🏾
Covenant Pictures
Agegnehu Yideg
#protestant #concert #worship #church #songsforchildren
#እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

ክፉውን ነገር ተጸየፉት፤ ከበጎ ነገር ጋር ተባበሩ፤
ሮሜ 12:9

#FBI #church (ፌይዝ ባይብል ኢንተርናሽናል #ቤተክርስቲያን) በአንድ #አመት ውስጥ #በአዲስ አበባ በሁለት ክፍለ ከተሞች የአምስት አቅም የሌላቸውን ቤተሰቦች #ቤት ሰርተን አስረክበናል።

የረዳን #እግዚአብሔር የተመሰገነ ነው::