ISLAMIC SCHOOL
12.5K subscribers
371 photos
166 videos
7 files
1.07K links
ጅልከሆንክ ጅል ተከታይ ጀንትል ከሆንክ አስከታይ ትሆናለህ..!
ጅልም ጀንትልም ካልሆንክ ደግሞ አርፈህ በራስህ ዓለም ትኖራለህ..! አንባቢ እንሁን፡፡ለውጥ ከራስ ቢጀመር ...የቸገረን ጥሩ መካሪ ሳይሆን፤
የሰማነውን መተግበር ነው ያቃተን!ጅህልና በሽታ ነዉ፡፡
🎖For any comment T.me/Aisuu_bot
💠Another channal
@IslamisUniverstiy_public_group
Download Telegram
እስኪ በአፍችሁ አህመድ ነብየ
ነቢ በሉበት
ነቢ ነቢ ነቢ ነቢ ነቢ ...
እንኳንስ ለነቢ አህመድ ነብየ
ለአለሙ ኑር አህመድ ነብየ
ይጨፈር የለም ወይ አህመድ ነብየ
ለአርሴ ማንቸስተር አህመድ ነብየ...
ከዛ ደግሞ ወደ መርሀባ ወደ ሚለዉ የሰርግ ነሽዳ ከአንዱ አጃቢዎች ጀመረዉ........

መርሀባ ነቢ መርሀባ  መርሀባ
መርሀባ ነቢ መርሀባ መርሀባ
ሲወለድ ነቢ ሙሥጠፍ መርሀባ
ያሸይጧን ድራሹ ጠፍ መርሀባ

ሲወለድ አይኑን ተኩሎ
አነሣው ጅብሪል በቶሎ መርሀባ

መርሀባ ነቢ መርሀባ  መርሀባ
መርሀባ ነቢ መርሀባ መርሀባ

ማናለ እንደ ቢላል
መካ ላይ አዛን የሚል መርሀባ
ማን አለ እንደ ኦካሻ
የሣመ ያንቱን ትኸሻ መርሀባ
ማን አለ እንደ ኡመር
 ለዲኑ የሚፎክር መርሀባ
ማን አለ እንደ ኡሥማኔ
ያለቀሠለት ለዘይኔ መርሀባ ...
ኢክሩ ለአንዋር ልትሰጥ ነዉ፡፡ ማን ይሆን የሚያስረክባት ለባሏ ለአኑ በቀጣዩ ክፍል እናያለን
#part 7⃣

ይ ......ቀ
......ጥ.......ላ.................ል

ቤተሰብ ሼር.

       JOIN
@Islam_and_Science
         @Islam_and_Science
            
📌ISLAMIC SCHOOL CHANNEL📌
🎖POST🎖



ስኬት በትጋትና በስራ የተለወጡ ዕድሎች እንጂ ሌላ ምንም አይደለም፡፡ ድሕነትም የባከኑ ዕድሎችና ያልተጠቀምንበት ዕድሜ ውጤት ነው እንጂ የአርባ ቀን ዕድል አይደለም፡፡››

📌‹‹ሕይወት ረቂቅ ሚስጥር ናት፡፡ ፈጣሪ በጥበቡ በዚህ ዓለም ላይ ይህቺን ሚስጥራዊ ሕይወት ዕድሜ በሚባል አነስተኛ የጊዜ ከረጢት አደለን፡፡ ይህቺም ከረጢት በውስጧ ዕድል በተሠኙ ፈርጦች ተሞልታለች፡፡
🍃ከረጢቷን እንዳትሠረቅና ያለጊዜዋ አርጅታ ከጥቅም ውጪ እንዳትሆን ኃላፊነቱን ፈጣሪ ለእኛው ነው የሠጠን፡፡ በከረጢቷ ውስጥ ያሉትም ፈርጦች አንድ በአንድ በአንዴ እያብለጨለጩ ከባለከረጢቱ እጅ ላይ ይወድቃሉ፡፡ ከጊዜ ጋር የተቆራኙ ናቸውና፡፡ በጊዜው ያልተጠቀምንባቸው ዕድሎች ከጊዜ ጋር ላይመለሱ ትዝታቸውን አስታቅፈውን ይነጉዳሉ፡፡ ስኬት በትጋትና በስራ የተለወጡ ዕድሎች እንጂ ሌላ ምንም አይደለም፡፡

📌📌ድሕነትም የባከኑ ዕድሎችና ያልተጠቀምንበት ዕድሜ ውጤት ነው እንጂ የአርባ ቀን ዕድል አይደለም፡፡››

ምንጭ ☞ ዶ/ር ምህረት ደበበ (የተቀለፈበት ቁልፍ - 43)

.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
           `·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
🦋እዉነተኛ ታሪክ
😔 #ማን_ነዉ_ጥፋቸኛ 🤔

#Part 1⃣1⃣
#ፀሀፊ ☞ ከባለታሪኩ ያለምንም ማስተካከያ የተጨመረ የተቀነሰ ሳይኖረዉ ባለታሪኳ እንደላከችልኝ የቀረበ ታሪክ፡፡

🎖በISLAMIC UNIVERSITY ቻናል የቀረበ

አንድ ቀንም አብዱ እንገናኝ እያለ ሲረብሸኝ ከትምህርት ስለቀቅ  ተገናኝተን መንገድ ላይ ስንሄድ ሰልማን አየን። እንደ አየኝ ፊቱ ሲቀያር ተመለከትኩት ሰልማን በጣም ስሜታዊ ሁኖ በሩቁ አይን ለአይን ተያይተን አለፈኝ፡፡
..... .....ወደ አስር ሰአት አካባቢ አዲስ ባወጣው ሲም ደውሎ የእሱ ቁጥር መሆኑን አላዉቅም ነበር በራቹ  ጋር ነኝ ውጪ የማወራሽ ነገር አለ አለኝ በፍጥነት ነይ ቶሎ አለኝ ።
....አልወጣም አንተን ማግኘት አልፈልግም ስለዉ
........አንኳኳለሁ ሰፈሩን ቀዉጢ ነዉ የማረገዉ እያለ አስፈራራኝ. እምቢ የምትይ ከሆነ እጮሀለሁ አዋርጄሽ ነዉ የምሄደዉ እያለ መደንፋት ሆነ በስልክ
.....እኔም ምን እንደሚለኝ ለመስማት ብዬ ወጣሁ።
.... ወደ እሱ ከግቢዉ ዉጭ ስልማን ጋር ሄድኩ  ምንድነው  እዚህ መጥተህ የምረብሸኝ እያልኩ ስጮህበት
ሰልማንም __________ደግሜ ከአብዱ ጋር ባይሽ እገልሻለው እያለ መደንፋት ጀመረ።
.....>>>>>>>>>>>እኔም በጣም ስላናደደኝ ላንተ ብዬ አልተወውም አብዱን አፈቅረዋለሁ ፡፡ አታስፈራራኝ ሰልማን ሴትን ልጅ ማስፈራራት ወንድነት አይደለም እያልኩ አናደድኩት።
>>>>.ሰልማንም እሺ ማን እንደሚያሸንፍ እናያለን ከአሁን ቡሀላ አብዱ ጋር ባይሽ ዉርድ ከራሴ ብሎ ደንፍቶብኝ ምራቁን በንዴት መሬት ላይ ተፍቶ ሄደ፡፡
      የ11ኛ ክፍል ትምርቴን አጠናቀቅኩ አረፍት ስለደረሰ እንደተለመደው የትውልድ ሀገሬ ማለትም እናቴጋር  ገጠር ሄጃለው እናቴ ጋር ስለተነፋፈቅን ትንከባከበኛለች ፡፡የገጠር ሂወትም ማብራት ባይኖርም ፕሮቶኮል መጠበቅም ብዙ ነገሮች ይቀራሉ የከተማ ኑሮ የለመደ ገጠር በጭራሽ መኖር አይችልም ሰዉ ከገጠር ወደ ከተማ ገብቶ በደስታ ሲኖር እኔ ግን ከከተማ ወደ ገጠር አባቴን ለመሸሽ የአባቴን ንዝንዝ ላለመስማት ገጠር እናቴ ጋር አረፍ ማለት ወሰንኩ። የ አረፋ በአልንም እናቴ ጋር አባቴም ከአዲስ አበባ መጥቶ ስለነበረ አብረን አሳለፍን፡፡
    የአረፋ በአል  ካለፈ ከ 15 ቀን በኋላ ደሞ የሀገሩ የሰርግ ወቅት ነው።ብዙ ሰው በ አንድ ቀን ነው ሚያገባው ሰርግ ይደራረባል የት ሰርግ ለመሄድ ለራሱ ግራ ይገባል። አብዱም ሰልማንም አንድ ሀገር ስለሆን ሰርግ ተጠርተዉ መጥተዋል፡፡ሀዉለት እህቴም አብረን እናቴን ለመዘየር አብረን ነበር ከአዲስ አበባ የመጣነዉ፡፡እናም ወቅቱ ስለደረሰ ሰርግ ያለበት ቤት በሰርግ ነሽዳ ይደምቃል። አምና እኛ ቤት ነበር ነሽዳዉ ዘንድሮ ግን እኛ ቤት ስለሌለ ሰርጉን ብንጠራም ግን የሰርግ ነሽዳዉን የሰፈሩ ባህሉን ሂደን   ለማየት አልቻልኩም ነበር።
    አባቴም የ አረፋ በአል እኛ ጋር ካሳለፈ በኋላ ወደ አዲስ አበባ ተመልሷል። እናቴም አንዷ የወንድሜ ሚስት ስለወለደች አራስ ለመጠየቅ ሂዳለች ። እኔ እና ሀዉለት እንዲሁም ታናናሾቼ ብቻ ቀረን። አብዱ እና ጋደኛቹ እኛ ቤት እያመሹ ነበር የሚሄዱት።
    እዛ ሀገር ላይ ሁሉም ሰው ቤተሰብ ነው የፈለገበት ሄዶ አምሽቶ ወደ ቤቱ ይመለሳል።አብዱም እንደተለመደው እኛ ቤት ያመሹና ከምሽቱ 2 ሰአት ሲሆን ወደ ሰርጉ ቤት ለማድመቅ ይሄዳሉ።
   አንድ ቀን ምሽትም ጭፈራውን ለማየት በጣም ጓጓሁ ልሂድ ብላትም ሀዉለት እንቢ አለችኝ። በጣም ለመንኳት አብዱም እኔ ይዣት እሄዳለው እኔው አመጣልሻለሁ ምን አስቸገረሽ አላት።
.... ያኔ ብዙም ደስ ባይላትም ፈቀደችልኝ። እናም ሰርጉ ቤት በነሽዳ ጭፈራዉ ስንደርስ ሰልማንን አየሁት። ገና እንዳየኝ ፊቱ ሲያበራ አየሁት ።ከዛም በተደጋጋሚ አጠገቡ እንድቀመጥ ይጠይቀኝ ነበር
    እኔም ባልሰማ ዝም ብዬ ቁጭ አልኩኝ።ሰልማን ግን አርፎ መቀመጥ አልቻለም ቀስ እያለ እየተጠጋ እየተጠጋ አጠገቡ ያሉትን ሰዎች እያለፈ እየተጠጋ አጠገቤ ቁጭ አለ።
.....ለምንድነው ምዘጊኝ አዋሪኝ አለኝ
>>>>>>>>>>> እኔም ዝምታን መረጥኩ። ዝምታዬ ደሞ እሱን በጣም አናደደው እልህ ተያያዘ ማውራቱን ቀጠለ ዝምምምምምም አልኩት።
      በጣም ተናዶ በዛ ሁሉ ሰው መካከል  ቆሞ...... መወደድ ብርቅሽ ነው እንዴ ተፈቅረሽ አታቂም? አንቺን ማፍቀሬ ስተት ነው ? ለምን ታሰቃዪኛለሽ እንዳውም ካሁን በኋላ አይንሽን ማየት አልፈልግም በጣም ጉረኛ ነሽ ከአሁን ቡሀላ  በረጅም እንጨት እኳን አልነካሽም. እያለ ጮኸብኝ። ብዙ ነገር ነዉ ያለኝ ግን ለመናገር እራሱ በጣም ይቀፋል ....ሰዉ ያቃል የአክስቴ ልጅ መሆኑን ሰዉ ሁሉ አፍሮ ሁለታችንንም ያየናል፡፡

     ሰልማን ባለኝ ነገር በጣም ተናደድኩ እናም እራሴን ስቼ ወደኩ፡፡  ከዛም አብዱም ዉሀ በማረግ ከጭፈራዉ እዉጭ አርጎ አረጋጋኝ እራሴን መልሼ አወኩኝ
አብዱም ለእህቴ ሀዉለት ቃል በገባው መሰረት ቤት አድርሶኝ ቤቱ ሄደ።
   በማግስቱም እዛዉ ሰርጉ እሙሽሪት ጋር እቤት ለመዝናናት ከአብዱ  ጋር ሄድኩኝ።  ሰልማን እዛዉ ነበረ...እኛን ሁለታችንን እንዳየ ፊቱ በአንዴ ተቀያየረ......

#part 1⃣2⃣

ይ..........ቀ............
.........ጥ..........ላ..............ል

4 another channal👇
@Islam_and_Science

T..➳ telegram.me/IslamisUniverstiy_public_group

T..➳ telegram.me/IslamisUniverstiy_public_group
ረመዳን ሲቃረብ የወራሪዋ #ኢስራኤል ወታደሮች የሙስሊሞችን ልብ ለማቁሰል ከወትሮ በተለየ መልኩ #ፍልስጤማዊያን ላይ የተለያዩ ጥቃቶችን ይፈፅማሉ የዘንድሮ የኢስራኤል ምርጫን ያሸነፈው ቤናሚን ኔታነሁ ወነኛ የምርጫ ቅስቀሳው የፍልስጤማዊያንን መሬት የእስራኤል መድረግ የሚለው ነበር።
ጁምአ ለት #አቅሷ መስጂድ #የጁመዓ ሰላት በመስገድ ላይ የነበረችዋን የሁለት ልጆችን እናት አስረዋታል ረመዳን ስደርስ የምያደርጉትን ትንኮሳ መጀመራቸው ነው።

         @Islam_and_Science
             @Islam_and_Science
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የታሪኩ ርዕስ

💖 #የህልም #ባሌን #በአገኘሁት 💐

            #ክፍል 7⃣

#ፀሀፊ#ፎዚያ #ሙሀመድ
በIslamic university channal
        የኢከራም ወንድም ከድር እኛ ወዳለንበት መጣ ኢክሩን ለባሏ ሊያስረክብ ኢክሩ አባቷ ስለሞተ ወንድሟ የአባቱን ድርሻ ወሰደ ወንድም ከሌለ አጎት ይሸፍናል፡፡ ከድር ኢክሩን ወስዶ ለአንዋር አስረከባት አሁን ኢክሩ የአንዋር አማና ሁናለች፡፡ አሁን ከቤት ወተን ጉዞ ጀምረናል መናፈሻ ብዙ ጥንዶች የሰርጋቸውን ቀን እያከበሩ ነው አጃቢዎች ይተራመሳሉ ፡፡ የመናፈሻ ቆይታችንን 12 ሰአት ላይ ጨርስን አመሻሹ ላይ ወደ ወንዱ ቤት ጉዞ ጀመርን ቤተዘመድ ተሰብስቦ በደማቅ አቀባበል ተቀበሉን፡፡    
      ወንዱ ቤት የነበረውን ፕሮግራም ጨርሰን ሙሽሮችን ወደ መኝታ ሸኝተን ሚዜና አጃቢ ወደ ቤታችን ተመለስን፡፡ ሰኞ እረፍዱ ላይ ኢክሩ ጋር ሄድን  የሙሽራ ቀሚስ አምጥተን ለመልስ የሚሆነንን ልብስ አመጣን ወንዶች ጀለቢያ ሴቶች ደግሞ ድርኢያ ለመልበስ ተስማምተናል ፡፡ የአንዋር ሚዜዎች አንዋሬም ኢክሩም ፊታቸዉ ላይ ደስታ ይታያል፡፡ ኢክሩን ቀረብ ብየ አዳር እንዴት ነበር አልኳት፡፡
.....ኢክሩም ከአንዋር ከእኔ እና ከሚዜዎቹ ፊት ገምቺ አለችኝ፡፡
......እኔም ማሻ አላህ ብየ ተቃቀፍን፡፡ አንዋርም ደስተኛ ነዉ ፡፡ ለሀላል ባል የመጀመሪያ መሆን እንዴት ደስ ይላል፡፡ የኢክሩ እና የአንዋሬን ፊት በጣም ደስ የሚል የደስታ ስሜት ነዉ የሚታየዉ ይህ ክብሯ ለወደፊት ትዳሯ  እንደሚያምር እና አንዋሬም ከነ ክብሯ ስላገኛት ለኢክሩ ክብር እንደምሰጥ እተማመንበታለሁ፡፡
     ቀኑን ኢክሩን ስናጫውት ውለን መግሪብን አስታከን የወንድ ሚዜ አጃቢዉ ቢያንስ ከ80 የሚበልጥ ሁነን ወደ ኮምቦልቻ ተመለስን፡፡ ለመልስ ከደሴ ወደ ኮምቦልቻ አመራን፡፡ እንደደረስን ዘመድ አዝማድ ውጭ ላይ ተሰብስቦ በጭብጨባ እኛን ይጠባበቃሉ፡፡ የአንዋሬ ጓደኞች እየጨፈርን ወደ ዉስጥ ገባን፡፡
        የመልሥ ዝግጅቱ ባህላዊ ይዘት ነበረው መድረኩ ላይ የሰጠራ (ከሸንበቆ የሚሰራ)  ባህላዊ ወንበር ተቀምጧል የደረቀ የከብት ቆዳ ተሰቅሏል በግራና በቀኝ መቀነት ተንጠልጥሎ መሀል ላይ ኮባ ቅጠል አለ  ለመአድ ማቅረቢያ ሞሰበ ወርቅ መሀል ላይ አለ ከዛ አለፍ ብሎ ጥግ ላይ ስኒና ረከቦት ተዘርግቷል ወፍጮ ሙቀጫና ሰፌድም አለ፡፡
      ወደ መድረክ ሄደን ትንሽ ከተረጋጋን በኃላ የዚያራ ፕሮግራም አለ ሙሽሮች የሴቷን  ቤተሰቦች ይዘይራሉ በወሎ ባህል የሴት እናት ለሙሽራው ጋቢ ትሰጣለች በምላሹ እሱም ሀደሬ ይሰጣል ሌሎች ዘመዶችም ያዘጋጁትን ስጦታ ሙሽሮች ወገብ ላይ ያስቀምጣሉ በዚህ ሰአት ከሴትም ከወንድም 1ኛ ሚዜ ተከትሎ ስጦታዎችን ሰብስቦ ይይዛል፡፡
       እነ ኢክሩ ለዚያራ ሲነሱ እኔና ኡስማን ተከተልናቸው ከኢክሩ ወገብ ላይ ስጦታውን ለኡስማን አሽክማለሁ  ሸክም እንደበዛበት የተመለከተ ጏደኛው ከማል መቶ ተቀበለው እንጅ እኔ አላስተዋልኩም ነበር............ " እባክሽ እዘኝ ልኝ" የሚለው ንግግሩ አባነነኝ ስመለከተው ከአቅሙ በላይ አሸክሜዋለሁ አፈርኩ ግን ከማል መቶለታል አጋዠ ዚያራ ጨርሰን ተቀመጥን፡፡  እራት ሁሉም የመጣዉ ሁሉ የምላሹን ድግስ በሉ፡፡
     እነ ኢክሩ ሊሄዱ ሲነሱ እናቷን አቅፋ ማልቀስ ጀመረች ሁለቱም ተቃቅፈው አለቀሱ እኛም ተከትለን አለቀስን በቃ ኢክሩ ሄደች፡፡
በየሳምንቱ እሁድ እሁድ ኢክሩ ጋር እየሄድን እንውላለን ኢክሩ ደስተኛ ሁና መኖር ጀምራለች አልሀምዱሊላህ የሚወዱትን ሰው ደስታ ከማየት በላይ ምን የሚያስደስት ነገር አለና፡፡
ቀን ቀንን ሳምንት ሳምንትን እየተካ ጊዜው በንፋስ ፍጥነት መቁጠሩን አላቆመም የማትሪክ ውጤት ተለቀቀ
..........ነቢ 521 በማምጣት የትምህርት ቤታችን ሠቃይ ሆናለች
.........ኢክሩ 470
.......... እኔ ደግሞ 402 አመጣሁ ሳይሆን አይመን ሰጠኝ ብል ይቀለኛል
...........ሀያት 311 አምጥታ ወድቃለች፡፡ ሀዩ ስለወደቀች በጣም ከፋን መውደቅ ለካ እንዲህ ያስጠላል ሀዩ ፀፀቱ ገና ካሁኑ ጀመራት የአባቷ ከንቱ ልፍት ቁልጭ ብሎ ታያት ማልቀስ ጀመረች፡፡ ልናስቆማት አልቻልንም ሀዘኗ ልብ ይነካል አብረናት ማልቀስ ጀመረን እራሷን ትሰድባለች,,,,,,,,,,,,,, ""እኔን ማነው ሰው ያለኝ?? ከሰወች ተርታ የመደበኝ ሰውኮ ማሰብ የማልችል ነው እኔኮ ባስብ ኖሮ የአባቴ ልፋት ብቻ ለኔ በቂየ ነው አሁን እንዴት ነው አይኑን የማየው???? "" እያለች ታለቅሳለች እኔ ለሷ ጨነቀኝ ምንም ብለን ልናፅናናት አልቻልንም፡፡
       የፈራችው አልቀረም አባቷ መውደቆን ሲሰማ ከመናደድም በላይ አበደ ለማለት ያስደፍራል፡፡ ያለእናት ፍላጎቴን ገትቸ ላንች ቅድሚያ የሰጠሁሽ አንች ስኬት ጫፍ ደርሰሽ እንዳይሽ እንጅ ወድቀሽ ከጓደኞችሽ በታች ስትሆኝ ማየት አይደለም ብሎ አንባረቀባት ሀዩ የበለጠ ፀፀት ውስጧን አንገበገባት፡፡ በስስት የሚንከባከባት አባቷ ተሰፋ ቆርጦ ስታይ ቅስሟ ተሰበረ፡፡  ሀዩን ለመቅጣት በሚመስል መልኩ በ 15 ቀን ውስጥ ሊያገባ እንደሆነ ነገራት፡፡
      ሀዩም ደንግጣ ..............
 
#part 8⃣

ይ.......ቀ
.........ጥ.........
.................ላ...........ል
       JOIN
@Islam_and_Science
         @Islam_and_Science
            
" #የዛሬ_መቶ_ዓመት_ማንኛችንም_አልነበርንም

⭐️ከመቶ ዓመት በኋላ አንዳችንም አንኖርም። ይህንን ከልባችን ማሰብና አስረግጠን መረዳት ብንችል ትንሽ መተዛዘን፣ የተሻለ መተሳሰብ፣ ያለንን ተከፋፍለንና ተረዳድተን አብረን በሠላም መኖር እንችል ይሆን?

🇪🇹🇪🇹🇪🇹አገር የጭንቅላታችንን እንጂ የቆዳ ስፋቷን ያህል አይደለችምና ።"

ዘረኝነትን ሁላችንም መላቀቅ መቻል አለብን፡፡
® ዶክተር ምህረት_ደበበ

.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
           `·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
#በአንድ_ወቅት

🎖አንድ ቀን ቻርሊ ቻፕሊን በመድረክ ላይ አንድን ቀልድ ተናገረ።ሁሉም ሳቁ😆😆😆። እራሱን ቀልድ ለሁለተኛ ጊዜ ደገመው። የተወሰኑት ሳቁ ። ለሶስተኛ ጊዜ ራሱን ቀልድ ደገመው ።የዚህን ጊዜ ግን አንድም የሳቀ ሰው አልነበረም።

የዚህን ጊዜ አንድ ድንቅ ንግግርን ተናገረ:-

✔️"ለተመሳሳይ ቀልድ ደጋግመህ አትስቅም ታዲያ ለተመሳሳይ አደጋና ጭንቀት ለምን ደጋግመህ ታለቅሳለህ?"
ያለፈን ነገር ደጋግመህ እያነሳህ ማልቀስህ እምባህን ማባከን መቆዘምህም የፊትህን ውበት ማርገፍ ነው።

⭐️ #ሳያልፍ_በፊት_ታገል_ካለፈ_በኃላ_ግን_ታገስ

🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋﹋ ﹋
JOIN
telegram.me/Islam_and_Science

telegram.me/Islam_and_Science
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌼»̶̥✽̶┉┉┄┄
🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸
"ደምቆ ረመዳኑን ገብቶ በየቤቱ
መች ጨረቃ ታየች ለሱ እና ለእናቱ
ትርፉ ትዝታ ነው ጭንቅ ነው መዐቱ
ትርጉም ከሌለበት ቢፈራረቅ ወቅቱ።"


እንኳን ለ1440 ዐል የረመዳን ወር በሰላም አደረሳቹ እያልን ኡሚ
የየቲሞች መርጃ ለ200 ቤተሰቦች እናስፈጥር ይሎታል

#ቴሌግራም
T.ME/Hayu_MJ
T.ME/mameboss_mr

#whatsapp
0912927557
0942179327

#ስልክ ቁጥር
0910544666
0925247821

ለአንድ ቤተሰብ #ሙሉ 1000 ብር
#ግማሽ 500 ብር
#ሩብ 300

#ንግድ ባንክ
1000278180388
ኡሚ የልማት እና የየቲሞች መረዳጃ


እነዚያ ገንዘቦቻቸውን በሌሊት እና በቀን በድብቅም በግልፅም
የሚለግሱ ለነርሱ በጌታቸው ዘንድ ምንዳም አላቸው ። በነርሱም
ላይ ፍርሀት የለባቸውም እነርሱም አያዝኑም።
በቀራ 2÷ 274

"ለበጐነት መስፈርት የለውም"
ኡሚ የየቲሞች የልማት እና መረዳጃ ኢኒስቲቲዩት

https://t.me/joinchat/AAAAAErWPEEfwMdFdf2Vlw
የታሪኩ ርዕስ

💖 #የህልም #ባሌን #በአገኘሁት 💐

            #ክፍል 8⃣

#ፀሀፊ#ፎዚያ #ሙሀመድ
       በIslamic university channal
      በ15 ቀን ውስጥ ላያገባ እንደሆነ ነገራት፡፡ ሀዩ እንደዚህ አዝናና ተስፍ ቆርጣ አይቻት አላውቅም እያለቀሰች መሄድ አለብኝ አለች እኔና ነቢ አይናችን ፈጠጠ ንግግሯ ድንገታዊ ሆኖ አስደንግጦናል  የየየትት አለች ነቢ ፈጥና፡፡
.....እሥካሁን አባቴ ለኔ ብዙ ዋጋ ከፍሏል ከዚህ በኃላ እዚህ ሁኜ ደስታውን አላጨናግፍም ደስተኛ ህይወት መኖር ይገባዋል አክስቴ ጋር ሂጀ ለመኖር ወስኛለሁ እዛ ሰርቸ እኖራለሁ ብላ ውሳኔዋን አሳወቀችን ሀዩም እንደ ኢክሩ ልትለየን ነው በቃ መለያየት የህይወት አንደኛው መርህ ነው እንዴ አልቅሽ አልቅሽ አለኝ ግን አልቅሸ ላስለቅሳት አልፈለኩም፡፡ 
        አባቷም መሄዷን ቢስማማም ግን በአንድ ልጁ ጨርሶ መቁረጥ አልቻለም ሁኔታወችን አመቻቸላት በየወሩ 3000 ብር እልክልሻለሁ በግል ትምህርት ጀምሪ እዚህ መቆየት ላንች ጥሩ አይደለም ጓደኞችሽ ሲሄዱ ብቻሽን ስትቀሪ የሰው አፍ የበለጠ ያሳምምሻል መሄድሽ ለአንችም ለውጥ ነው ሲላት ንግግሩ ብሮታት ሆናት....... አሁን አባቴን እክሳለሁ ጠንክሬ እየሰራሁ እማራለሁ ብላ አመነች፡፡
        ሀዩ አክስቷ ጋር ሄደች እኔና ነቢ ብቻ ቀርተናል ዮኒቨርሲቲ አንድ ላይ አንዲደርሰን በዱአ በረታን ግን የአላህን ፈቃዶ አላገኘንምና ነቢያት አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ደረሳት እኔ ደግሞ አርባ ምንጭ ዮኒቨርስቲ  ደረሠኝ ፡፡
......ኢክሩ ዱአዋ ተቀባይነት አግኝቶ እዛው ወሎ ዩኒሸርስቲ ደሴ ከተማ  ደርሷታል፡፡  ኢክሩ ከመማር ይልቅ ባሏን መንከባከብ መርጣ ነበር ግን አንዋር መማር አለብሽ የሚል አቆም ስላለው ለመማር ተገደደች፡፡ ......ግን ሶስታችንም ቢዝነስ ኤንድ ኢኮኖሚክስ ውስጥ ነን  ከነቢ ጋር አንድ ላይ መሆን ስናስብ የባስ አለ ሀገርህን አትልቀቅ ሆነና ነገሩ በፉጨት እንካን እንዳንሰማማ አድርጎ አራራቀን መሪር ሀዘን፡፡
       ሀያትና ነቢያትን ድጋሚ የህይወት አዙሪት አገናኘቻቸው፡፡ አሁን የዩኒቨርስቲ መግቢያ ቀን እየተጠባበቅን ነው ሀዩ እንደሄደች ብዙም ሳትቆይ ጫማ ቤት ሥራ እንደ ጀመረች ነገረችን፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ  ጥቅምት 9-10 እንዲገቡ ተነገረ አርባ ምንጭም አስከትሎ ከ12-13 ግቡ ተባለ አቤት የሂወት ምሬቷ ከሚወዱት ሰው መለየት እንዴት ያንገሸግሻል!!!! ነቢን ከሸኘሁ ከ3 ቀን በኃላ እኔም ጉዞ ወደ አርባምንጭ ጀመርኩ ሁሉም ነገር አስጠልቶኛል ከጓደኞቸ ከቤተሰቦቸ ተለይቸ ህይወትን ለብቻየ ልኖር ተገደድኩ ከዚህ በኃላ ማንንም ላልላመድ ለራሴ ደጋግሜ ቃል ገባሁ 
      .........ግቢ እንደገባን ሰውን ማሳቀቅ ስልጣኔ የመሰላቸው ህንፃ ላይ ተንጠልጥለው የሚገባውን ተማሪ በጠቅላላ "" ፍሬውው ፍሬውው ጦጣ ""እያሉ ይጮሀሉ እንካን ሊያሸማቅቁኝ ይቅርና ምናለ ፊት ለፊቴ ሆና ባጋጨኃት ብየ ተመኘሁ፡፡ ጊቢ ብንገባም ትምህርት ቶሎ አልተጀመረም ውውይይ ድብርት አዳዲስ ሰወች የተለያየ ብሄረሰቦች ስብስብ ማንም ማንንም አያውቅም ሰው ላለምድ ምያለሁ ብቸኝነትን መርጫለሁ የቤተሰብ የጏደኞቸ ናፍቆት እረፍት ነስቶኞል ፡፡
         ለካ ከሀገር ሲወጣ የማይናፍቅ ነገር ሀገር ሠ፡ሰፈሬ ሳይቀር ናፈቀኝ ቤተሰብ ሲደውልልኝ እንባየ ይቀድማል  በዚህም ምክንያት እንዳትባባ ብለው ብዙ መደወል ትተዋል እነሀዩ ጋር ሁሌ እንገናኛለን ሁሌም ስንገናኝ ግን አለቅሳለሁ ኢክሩ ከባሏ ጋር ደስተኛ ነች ሀዩና ነቢ አንድ ላይ ናቸው እኔ ግን ብቻየን ነኝ ይሄ ደግሞ ሆድ ያሥብሠኛል፡፡  ""ኢሙ ሞትም አለኮ ዳግም ተመልሶ ተገናኘት የማንችልበት እኛኮ በአካል እንጅ የተለያየነው ልባችን ተሳስሯል ደግሞ ሁሌ እንገናኛለን አላህን አመስግኝ ሀቢብቲ ደግመሽ እንዳታለቅሽ"" አለችኝ ኢክሩ .......ይሄን ስትለኝ የባሰም አለ ለካ ብየ ጌታየን አመሰገንኩ ልቤም ተረጋጋ  አሁን ለእኔ እኔ አለሁ ብየ ውስጤን አሳመንኩ፡፡
        የዶርም ልጆች ጋር መነጋገር ጀምርኩ የዶርም ልጆች ሁዳ አይሻ አስማረች ነኢማ እና ዮዲት ይባላሉ፡፡
.....ሁዳና አይሻ የ አ.አ ልጆች ናቸው ሁዳ በጣም  ቀብራራና ሰዉን የምትንቅ እኔ ብቻ የከተማልጅ የምትል ጉረኛ ቢጤ ነች
.........አስማረች የባህር ዳር ልጅ ነች ድንጉጥ ነች በጣም በትንሽ ትልቁ ትሸማቀቃለች  ይሄን ባህሪዋን ያየችው ሁዳ ታዳ መጫወቻ አድርጋታለች ትቀልድባታለች አንዴ በአለባበሷ አንዴ በአነጋገሯ እየተከታተለች ታሸማቅቃታለች .....ሁዳ ጅልባቢስት ነች ግን ብዙ የሚያስተቹ ነገሮችን ሰትሰራ አያታለሁ የሙስሊም አዳብ የላትም ለታይታ ብቻ የምታስመስል ልጅ ነች ፡፡....እኔ ደግሞ ኩራተኛና ውሸታም ሰውን በጣም እጠላለሁ እኔ ጋር አይጥና ድመት ሆን
......ከሷ በተቃራኒ ደግሞ አይሻ በጣም ትሁት ሰው አክባሪ እና ተናናሽ ነች አይሻም ጅልባቢስት ነች ግን አሷ እንደ ሁዳ አይደለችም የመልካም ስነምግባር ባለቤት ነች፡፡
.....ነኢማ ደግሞ የደሴ ልጅ ነች ቶሎ ሰው መላመድ አትችልም ወይም ደግሞ አትፈልግ ይሆናል ብቻ ብዙ ጊዜ ዝምታን ትመርጣለች፡፡
......ዮዲት የሽሬ ልጅ ነች ተጫዋችና ተግባቢ ነች፡፡ አሁን ትምህርት ጀምረናል የማርኬቲንግ ማኔጅመንት የመጀመሪያ አመት ተማሪ ሁኛለሁ እንደበፊቱ መቀለድ ቀርቶ ትኩረቴን ትምህቴ ላይ አድርጌያለሁ ሰአቴን በፕሮግራም ከፋፍየ መጠቀም ጀምሬያለሁ፡፡   
      እነ ሀዩ ጋር ሁሌ ማታ ማታ በዋትሳፕ እና telegram  እናወራለን "እኛው ለኛው" ብለን የከፈትነው ኢስላማዊ ግሩፕ አለን ሴቶችን ብቻ የምናስተምርበት ማለት ባልደፋርም የምናውቀውን የምናሳውቅበት ግሩፕ ነው፡፡ አስተማሪ ያልናቸውን ፅሁፎች እንለቃለን ማክሰኞ የፊቂህ ትምህርት በድምፅ በእኔ ይሰጣል ፡፡

#Part 9⃣

,,,,,,,,,,ይ
,,,,,,,,,,,,,,,,,ቀ
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,ጥ
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,ላ
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,ል

ሼር የማታረጉ የቻናል ቤተሰቦቻችን ደህንነታችሁ ሀሳብ ሁኖብናል😉 ለጓደኞቻችሁ ሼር በማድረግ አለን በሉን☺️

       JOIN👇👇👇
         @Islam_and_Science
             @Islam_and_Science
#አያት_የልጅ_ልጃቸውን_እንዲህ_ብለዉ_መከሩት

📌ሰው እንደሚፈልገው አይነት ሳይሆን እንደ ራስክ ሁነህ ኑር

📌የማይወድህን ሰው አትከተል ለምን ጥሎህ ሂዶል

📌ሰውን አክብር አንተም እንድትከበር
ሰውን በህሊናው ፅዳት እንጅ በልብስ ፅዳቱ አትቅረብ

📌ሰው ከሆላየ አማኝ ብለህ አትጨነቅ ለምን ሲጀመር ከሆላህ ነው ከፊትህ አይደለም

📌ገብጋባ አትሁን ለጋሽ ሁን ትለገሳለህና
ምላሱ በ መጥፎ ንግግር የተጠመደ ሰው ጋ አትወዳጅ

📌ለሰው ሁሌም ቅን ሁን ቅንነትህ እራሱ ይከፍልሀልና

📌ቀናተኛ ስስታም ሀሜተኛ የሆነ ሰውጋ ጥሩ ነገር ስለማትቀስም ሲጀመር አትቅረብ

📌ካንተ በ እውቅ የሚበልጡ ሰወችን ሁሌም ቅረብ ብዙ ነገር ትቀስማክና

.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
           `·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🎖🍃•••════•
🦋እዉነተኛ ታሪክ
😔 #ማን_ነዉ_ጥፋቸኛ 🤔

#Part 1⃣2⃣
#ፀሀፊ ☞ ከባለታሪኩ ያለምንም ማስተካከያ የተጨመረ የተቀነሰ ሳይኖረዉ ባለታሪኳ እንደላከችልኝ የቀረበ ታሪክ፡፡

🎖በISLAMIC UNIVERSITY ቻናል የቀረበ


      በማግስቱም እዛዉ ሰርጉ ጭፈራ  ቤት ከአብዱ  ጋር ሄድኩኝ።  ሰልማን ነበረ...እኛን ሁለታችንን እንዳየ ፊቱ በአንዴ ተቀያየረ......

   የሰርጉ ጭፈራው ቀጠለ።በጣም ብዙ ሰው ስለነበር ቤቱ በሰዎች ትንፍሽ በጣም ሙቋል፡፡
  የሰዉ ብዛት የሁሉም ሰው ትንፋሽ ተደምሮ የቤቱ ጠረን ተቀያይሯል። እኔም ሳይነስ ስላለብኝ ሽታው ሲያፍነኝ አየር ፍለጋ ወደ ውጪ ወጣሁ።
    አብዱ ምንም እኳን ካጠገቤ ባይርቅም ያኔ ግን የሰዉ ብዛት  ስወጣ አላየኝም ነበር። እናም ውጪ ቁጭ ብዬ ብቻየን አየሩን ማጣጣም ጀመርኩ። ጨለማው ደስ ይላል። የሚታየው ከዋክብት እና የዛፎች ዥዋዥዌ ብቻ ነው። እኔም በአየሩ ሁኔታ ስለተመቸኝ ወደ ሰርጉ ቤት መግባቱን ተዉኩት
     ድንገት ሳላስበው ሰልማን አጠገቤ መቶ ቁጭ አለ።
እኔም ሰልማን በመምጣቱ ደነገጥኩኝ ሰልማን እጮሀለሁ ከፊቴ ተነስልኝ ..አንተን ማየትም የምትለዉንም መስማት አልፈልግም እያልኩ ስጮህበት
...ሰልማንም የመጣሁት ስለትላንትናው ይቅርታ እንድታረጊልኝ ነዉ  ተናድጄ ስለነበር በአላህ ይቅርታ አርጊልኝ እያለ ሲለምነኝ ከአንገቴም በላይ ቢሆንም ከጎኔ ተነስቶ እንዲሆድ ብየ እሺ ይቅርታ አርጌልሀለሁ ግን አሁን ብቻየን መሆን ነዉ የምፈልገዉ አልኩት.....ከዛ እሱም እሺ እሄዳለሁ ግን አንዳንድ ነገር የማወራሽ አለ ብሎ ማውራት ጀመረ።
እኔም ዝም ብዬ ማዳመጥ ቀጠልኩ።ከዛም  ቀጠል አርጎ አንቺን ረስቼ መኖር አልችልም እባክሽ ተያይዘን እንጥፋ እኔ እኮ አፈቅርሻለው..እኔ የለአንቺ መኖር አልችልም ..እባክሽ ተረጂኝ ተጋብተን እኑር እምቢ የምትይኝ ከሆነ ከአሁን ቡሀላ ለሴት ልጅ ክብር አይኖረኝም ለመጀመሪያ ጊዜ አንቺን ነዉ የወደድኩት ከአንቺ በፊት ሴትን ወድጅ አላቅም....አንቺዉ ነሽ መጀመሪያ ያወራሽኝ አንቺ ለቀልድ ብለሽ በtelegram ያወራሽኝ እኔን ፍቅር ይዞኛል፡፡ አንቺ እንደ ወንድምሽ እንደ አክስትሽ ልጅ ብታይኝም እኔ ግን የማይሽ ከዘመድ አልፎ ለወደፊት አንቺ ጋር ትዳር መስርቶ መኖር ነዉ የምፈልገዉ፡፡ ግን አንቺ የኔ የማትሆኝ ከሆነ ከአሁን ቡሀላ እኔ ለሴት ልጅ ጨካኝ ክፉ ነዉ የምሆነዉ...ለሴት ልጅ ክብር አይኞረኝም..ወድጄሻለሁ ተረጂኝ ከፈለግሽም የፈለግሽዉ ሀገር ሂደን ጠፍተን መኖር እንችላለን፡፡ ....... እያለ ሲያወራኝ እኔም እንዴ ሰልማን አላህን ፍራ አንተ የአክስቴ ልጅ ነህ መቼም መሆን አንችልም እያልኩኝ ስንከራከር  በጣም ንዴቴን መቆጣጠር አልቻልኩም እራሴን ስቼ  እኔ እና ሰልማን አብረን ቁጭ ባልንበት እንደ አጋጣሚ ሰዉ እዉጭ ማንም በሌለበት እራሴን ስቼ  ወደኩ። ስወድቅ ግን ሰልማን ብቻ ነበር ከጎኔ የተቀመጠዉ እሱ ጋር ክርክር ስይዝ ተናድጄ ነዉ እራሴን ስቼ የወደኩት
    እራሴን ስቼ  ስነቃ አብዱ ከጎኔ ቁጭ ብሏል ሂጃቤ ተገልቧል ቤት ውስጥ የነበረው ሰው በሙሉ የሰርግ ቤት ጭፈራዉን አቋርጦ ከቤት ውጪ ተደርድሮአል።
....እኔም ግራ ገባኝ>>>>>>>>>>>አብዱን ምን ሆኜ ነው??? ስለው
......ምንም አልሆንሽም  እራስሽን ስተሽ ነው አለኝ።ሌላ ከዚ የተሻለ መልስ የሰጠኝ የለም ......ግን አንድ ነገር እንዳለ ልቤ ጠርጥሮአል።
እንደተለመደው እራሴን ስለአወኩ አብዱ መኖሪያ ቤት አድርሶኝ ሄደ። አዳሬን ምን ሁኜ ይሆን ሂጃቤም ተገልቧል..ሰዉም ሰርግ ሲጨፍር ነበር..እንዴት እኔ እሰርጉ ቤት ብቻየን አገኘሁት እያልኩ ሀሳብ ሳወርድ አደርኩኝ፡፡

የማይነጋ የለም  እግሬን ላፍታታ ብዬ ከቤታችን ብዙም ሳልርቅ ዞር ዞር ስል ሰው ሁሉ ሲጠቃቆምብኝ ..ይቺ እኮናት እያሉ በየመንገዱ ስሄድ ሰዉ ፍጥጥ ብሎ ሲያየኝ የብስ ተደናገጥኩ ግራ ገባኝ።
    ብዙም አንግባባም ግን  በአይን የማውቃትን ልጅ ጠርቻት እባክሽ ለምንድነው ምታፈጡብኝ ???ትላንት ምንድነው የተፈጠረው ???ብዬ እንድትነግረኝ ተማፀኳት።
......እሷም እውነቱን ነገረችኝ... በጣም የሚያስጠላ ወሬ ነበር ጭራሽ ማመን አቃተኝ እምባየ ኩልል እያለ ይወርድ ጀመር ለካ እራሴን ስቼ ስወድቅ ሰልማን እራሴን ስቼ ስወድቅ ሰዉ አለመኖሩን አይቶ...... .........

#የመጨረሻዉ_ክፍል

ይ.........ቀ...................
.................ጥ........ላ..........ል


4 another channal👇
@Islam_and_Science

T..➳ telegram.me/IslamisUniverstiy_public_group

T..➳ telegram.me/IslamisUniverstiy_public_group
#የሽንት_ቧንቧ_ኢንፌክሽን

📌 #የሽንት_ቧንቧ_ኢንፌክሽን_ምንድን_ነው?
የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን የምንለው ከኩላሊት እስከ የውሃ
ሽንት ማስወገጃ ጫፍ ድረስ የሚከሰተውን የኢንፌክሽን
ዓይነት ነው፡፡
በአብዛኛው የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን የሚያጠቃው የውሃ
ሽንት የሚከማችበት እና ፊኛ በመባል የሚታወቀውን
የአካላችን ክፍል ነው፡፡

በሴቶች ተፈጥሮአዊ የሆነ የሽንት ቧንቧ ጫፍ ማጠር
ምክንያት ከወንዶች ይልቅ ተጠቂነታቸው እንደሚጨምር ጥናቶች ያሳያሉ፡፡
✔️ሕመምን የመከላከል አቅማቸው የቀነሰ
እንደ የስኳር ሕመምተኞችና እርጉዝ ሴቶች ላይም በብዛት
ይከሰታል፡፡

📌 #የሽንት_ቧንቧ_ኢንፌክሽን_እንዴት_ሊከሰት_ይችላል?
ባክቴሪያ ከሽንት ማስወገጃ ጫፍ ወደላይኛው የሽንት ቧንቧ
አካል ይገባል፡፡ ይህም ሊከሰት የሚችለው በአካባቢው
የሚገኘው የሠገራ ማስወጫ በባክቴሪያ የተበከለ ስለሆነ
ነው፡፡
በመሆኑም
በምንፀዳዳበት ጊዜ የግል ንጽህናን ባለመጠበቅ (ባለመታጠብ)
በግብረሥጋ ግንኙነት ጊዜ
በተለያየ ምክንያት ሽንትን ለማስወገድ የሽንት ቱቦ
በሚገባበት ወቅት ሊከሰት ይችላል፡፡

🍃🍃🍃የኩላሊት ጠጠር እና የፕሮስቴት እጢ ያሉት ሕመሞች
ደግሞ ተፈጥሮአዊ የሆነውን የውሃ ሽንት አወጋገድን
በማስተጓጎል ለኢንፌክሽን ሊዳርጉ ይችላሉ፡፡ በደም
ውስጥ የሚገኝ ባክቴሪያም ይህንን ኢንፌክሽን ሊያስከትል
ይችላል፡፡

📌 #የሽንት_ቧንቧ_ኢንፌክሽን_ምልክቶች_ምንድን_ናቸው?

☞የውሃ ሽንት በምንሳወግድበት ጊዜ የማቃጠል ስሜት መሰማት

☞የሽንት ቶሎ ቶሎ መምጣት
ከእንብርት በታች የሕመም ስሜት መሰማት

☞ደም የቀላቀለ ወይንም መጥፎ ጠረን ያለው ሽንት መኖር

☞ትኩሳትና ብርድ ብርድ የማለት ስሜት መሰማት

☞የማቅለሽለሽ ስሜትና ማስመለስ ናቸው

✔️✔️✔️እነዚህ ምልክቶች በተለይ የስኳር ሕመምተኛ፤እርጉዝ
ሴት፤የኩላሊት ሕመም ተጠቂ የሆኑ እና በእድሜ በገፉ
ሰዎች ላይ ከተከሰቱ ጊዜ ሳይሳጡ በአፋጣኝ ወደ ሕክምና
ቦታ መሄድ ያስፈልጋል፡፡

📌 #የሽንት_ቧንቧ_ኢንፌክሽንን_እንዴት_መከላከል_ይቻላል?

☞በብዛት ፈሳሽ መውሰድ
☞ባክቴሪያ በሽንት ቧንቧ ውስጥ
እንዳይቀመጥ በማድረግ ይከላከላል፡፡
☞ከግብረ ሥጋ ግንኙነት በኋላ እና ከተፀዳዱ በኋላ
የግል ንጽሕናን መጠበቅ ተገቢ ነው፡፡

👍ሌሎችም ያንብቡት። በተን በተን አርጉት። ዶርህሌኒ ጣሊያን ሮም

.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
           `·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
#ዘረኝነት_ጦርነት_ጉዳቶቹ

📌የሩሲያ ወታደሮች ከሁለተኛው የአለም ጦርነት በሗላ የናዚ ጀርመንን ኦሽዊትዝ የማሰቃያ ካምፕ ከፍተው ሲገቡ ያገኙት የአመድ ቁልል.....አይሁድ ኮሚኒስት ኢምፔሪያሊስት በመሆኑ ብቻ በቁሙ በጋስ ተለብልቦ አመድ የሆነ የሰው አመድ ቁልል!
ተመልከቱ፡፡

.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
           `·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════••••••════•
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የታሪኩ ርዕስ

💖 #የህልም #ባሌን #በአገኘሁት 💐

            #ክፍል 9⃣

#ፀሀፊ#ፎዚያ #ሙሀመድ
በIslamic university channal

የኢክሩ ባል አንዋርም ከጏደኞቹ ጋር በመሆን " ኑ እንማማር ዲነል ኢስላምን እንወቅ" የሚል ግሩፕ ከፍተው የዳእዋ ጥሪ ያደርጋሉ ህዝቡን ከጥሜት ለመታደግ የአቅማቸውን ይታገላሉ፡፡ መስጅዶች በጠቅላላ በአህባሽ ህገ ወጥ መጅሊስ ቁጥጥር ስር ሆኗል የደሴ ወጣት ቂርአት ትቶ ከመስጅድ ርቆ ይገኛል በየመስጅዱ ግድግዳ ላይ " አላህ ያለ ቦታ ያለ አቅጣጫ ያለ ነው" የሚል ፅሁፎች ተለጣጥፈው ማየት ያላስቻለው መስጊድም ሲገቡ በአህባሾች ኢሄኮ ዉሀብይ ነዉ እናሳስረዉ ሲሉ ..አንድ ሰዉ ጀመአ አልፎት ሁለተኛ ጀመአ ከሰገደ ሲያሳስሩ ሁለተኛ ጀመአ መስጊድ አይቻልም እናንተ ዉሀብይ ናችሁ መስጊድ አትምጡ እያሉ ሲረብሹ ሲያስገርፉ ህብረተሰብ ከመስጅድ ረቆ  ባሻው መዋል ጀምረዋል፡፡ መስጅዶች ቁርአን ይቀራባቸው የነበሩ አሁን የጫት መቃሚያ ሆነዋል አህባሾች በማን አለብኝነት የሚጠሉትን ያስገርፍሉ ያሳስራሉ  ጊዜ ለነሱ ሆናል በመንግስት የድጋፍ ምርኩዝ ላይ ተንተርሰው ያሻቸውን ይሰራሉ፡፡ እውቀት አንሶት ሲንገዳገድ ያገኘትን ስበው ያስገባሉ፡፡
      ህብረተሰቡ እንዲህ የእምነት አቆሙ መንምኖ ሲሸረሸር ማየት ያላስቻላቸው እነ አንዋር በተለየያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ የዳእዋ ጥሪያቸውን አጧጡፈው በቻሉት አቅም እውነታን በመንገር ህዝቡን ከጥሜት ጎዳና ይታደጋሉ፡፡
እኔም የግሩፕ አባል በመሆን ትምህርታቸውን እከታተላለሁ፡፡ አንዋር ኡስማን ከማል አቡበከር እና ሙስጠፍ በየ ተራ እየተፈራረቁ ያስተምራሉ፡፡
ከጏደኞቸ ጋር ብንራራቅም ርቀታችንን እስክንረሳ ድረስ አራታችን ብቻ በከፈትነው ግሩፕ ላይ ስለ ውሎ ገጠመኞቻችን እናወራለን
.......ሀዩም አሰሪዋ አክረም ጋር ሊጋቡ እንደሆነ ነገረችን አልሀምዱሊላህ አሁን ሀዩም የህይወት አጋሯን አገኘች በጣም ደስ ብሎናል ግን በደስታዋ ቀን መገኘት ባለመቻላችን ከፍቶናል፡፡ 
........ ኢክሩም አርግዛለች የልጅ እናት ለመሆን ጉዞ ጀምራለች ለአላህ ምን ይሳነዋል የጏደኞቸን ደስታ ያብዛልኝ፡፡ የኢክሩንም
 የሀዩንም መልካም ዜና ሰምተን ተሰነባብተን ተለያየን ግን እኔ እንቅልፌ እስኪመጣ መቆየት ፈለኩ እና ግሩፕ ላይ የተለቀቁ ነገሮችን እያየሁ በመሀል ሴቶች ወደ እኛ ግሩፕ ገብተው እንዲማሩ ሊንኩን ግሩፕ ላይ ለቀኩ ብዙም ሳይቆይ
......." አሰላሙአለይኩም" የሚል መልእክት ደረሰኝ ማንነቱን ለማወቅ አልተቸገርኩም ኡስማን ነበር
 ......"ወአለይኩምሰላም"
......"የኢክራም ጓደኛ ኢማን ነሽ አይደል"
..........."አወ አልተሳሳትክም ኢማን ነኝ'"
ከዚህ በኃላ ከኡስማን ጋር ብዙ አወራኝ "አርባምንጭ  መሆንሽን ኢክራም ነግራኛለች በርች አይዞሽ ትምህርትሽ ላይ ብቻ ትኩረት አድርጊ በማይጠቅም ነገር ላይ ጊዜሽን እንዳታባክኝ ሁሉም ነገር በጊዜው ይደርሳል አሁን ግን መማር ነው ያለብሽ ደግሞ ከተማሪወችሙስሊም  ጀመአ ጋር ተቀላቀይ ግን አደራ እዛው ከአንዱ ጋር ኒካህ እንዳታስሪ" አለኝ፡፡...... ንግግሩ ፈገግ አስባለኝ " እሽ አመሰግናለሁ ያልከኝን ሁሉ አደርጋለሁ ኢንሻአላህ ነገ ጠዋት ክላስ አለኝ ልተኛ ነው ሰላም እደር ብየ ተሰናብቸው ወጣሁ፡፡
       ከዚህ በኃላ ሁሌ ማታ ማታ ከኡስማን ጋር ማውራት ጀመርን ተቀራረብን ሁልም ይመክረኛል ስለ ጊቢ ህይወት ጠንቅቆ ያውቃል ያታልላታል ብሎ ያሰበውን ነገር ቀድሞ ያስጠነቅቀኛል፡፡ ሁኔታው አስገረመኝ ኡስማን ኤሌክትሮኒክስ መሸጣ ሱቅ አለው የኡስማን ቤተሰቧች በጠቅላላ ነጋዴ ናቸው ሁለት ታላላቅ ወንድሞቹ አዲስአበባ ላይ ሱቅ አላቸው ከልጅነቱ ጀምሮ የንግድሂደት እንቅስቃሴን እያየ ነው ያደገው በዚህ ሂደት ውስጥ የሚያድኩ ልጆች ከትምህርት ይልቅ ለንግድ ቶሎ እጅ ይሰጣሉ ለዚህ ደግሞ ወንድሜ ሷሊህ ማሳያ ምሳሌ ነው ,,,,,,,,,,,,,,ከልጅነቱ ጀምሮ አባቴን በስራ ያግዘው ስለነበር እያደገ ሲመጣ ከትምህርት ይልቅ ንግድን መረጠ ገና የ10ኛ ክፍል ተማሪ እያለ የራሴን የንግድ ስራ እጀምራለሁ ብሎ ነበር፡፡
 አባቴ አይሆንም ብሎ በአባቴ አስገዳጅነት እስከ 12 ተምሮ ዩኒቨርሲቲ አልሄድም የምማረው ገንዘብ ለማግኘት ነው ስለዚህ በንግድም ገንዘብ አገኛለሁ አልማርም ብሎ አምርሮ ሲናገር ከአባቴ ፈቃድ አጊንቶ የራሱን ስራ ጀመረ እኔም ኡስማንን በሷሊህ እይታ አይቸው ስለነበር ስለ ጊቢ ህይወት ያለው እውቀት አስገርሞኝ ጠየኩት፡፡
........"ግን አንተ እንዴት ይሄን ሁሉ ነገር ልታውቅ ቻልክ በምትሰማው ወሬ ነው?"
.........."አይ ከጎንደር ዩኑቨርስቲ  በማኔጅመንት ተመርቄአለሁ ያው ንግዱ ብሶብኝ ጠቅልየ ገባሁ እንጅ አሁን ግን ማስተርስ ፕሮግራም በ ቢዝነስ አድሚንስትራሽን ዘንድሮ ጀምሬያለሁ አብረን እንመረቃለን አንች በድግሪ እኔ በማስተርስ"" አለኝ፡፡ " ..........ማሻአላህ በጣም ጎበዝ ነህ ሰውኮ በአብዘሀኛው ለስራ እድገት ነው የሚማረው የራስህ ስራ ኖሮህም ትማራለህ የምትደነቅ ነህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ"
.........." አሜን ኢንሻአላህ አንችም ትማሪያለሽ"
..............."ሀሀሀ እስኪ መጀመራያ ይሄ ይለቅ አሁን ግን እንቅልፌ መቷል ፍቀድልኝና ልተኛ"
......."እሽ ሰላም እደሪልኝ ኢማኔ" ብሎኝ ወጣ

          ኢማኔ ብሎ ሲጠራኝ የማላውቀው እንግዳ የሆነ ስሜት ተሰማኝ አባቴ ብቻ ነበር ኢማኔ ብሎ የሚጠራኝ ዛሬ ድጋሜ ከኡስማን ሰማሁ ኢማኔ  "ኔ" የምትለዋ ሆሄ የእኔ የሚል ትርጉም አለው በውስጡ  እና እኔ የኡስማን ነኝ?? በርግጥ ኡስማን ህልሜ ሁኖ አጊንቸዋለሁ በእድሜ በቁመት በትምህርት ደረጃ ይበልጠኛል የተዘበራረቀ ስሜት ውስጤ ብዙ የማይመለሱ ጥያቄወችን ያስተናግድ ያዘ

#Part 🔟

ይ......ቀ
............ጥ......ላ.......,ል

.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
           `·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🍃•••════•
#አንድ_ወጣት_መንገደኛ አንድ ቀን አንድ በጣም ያረጀ ሽማግሌ የዛፍ ችግኝ ሲተክሉ ያገኛቸው እና የምን ችግኝ ነው የሚተክሉት፡አባቴ?ብሎ ይጠይቃቸዋል

#እርሳቸውም "ጣፋጭ ፍሬ የሚያፈራ ዛፍ ነው "ይሉታል፡፡
"ከስንት አመት በሇላ"በማለት ሲጠይቃቸው "ከሰባ አመት በሇላ"ሲሉት ወጣቱ በጣም ይገረምና
" #ከፍሬው ላይቀምሱ ምን ያደርግለዎታል? እንድያው በከንቱ ነው የሚለፉት" ይላቸዋል፡፡
🍃ሽማግሌው በወጣቱ ነገር ተገርመው "አይ ልጀእንዳልከው እኔ አልደርስበትም ፡፡ግን ወደዚህ አለም ስመጣ አለም ባዶ አልነበረችም፡፡እኔም ከሄድኩ በሗላ ባዶ አትሆንም ፡፡
እኔ ስበላው የኖርኩት ፍሬ አባቶቸ ከተከሉት ዛፍ ነው እኔም በተራየ ለልጆቸ በመትከል ላይ ነኝ "አሉት ይባላል፡፡
ምንጭ በአሉ ግርማ ሀድስ
ገፅ፡143 ላይ

🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋﹋ ﹋
JOIN
telegram.me/Islam_and_Science

telegram.me/Islam_and_Science
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌼»̶̥✽̶┉┉┄┄
🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸
#ዝምተኛ_ነፍሶች
ባሜት የሰው ስጋ== አያላምጡም
አሉባልታ ወሬ==ከቶ አያዳምጡም
በትንሽ ትልቁ ==ሰው አይቆጡም
ለአላማቸው እንጂ== ቦታ አይሰጡም
ባቀዱት ባለሙት ==ተስፋ አይቆርጡም
ዝምተኛ ልቦች
ንፁነትን እንጂ== መቆሸሽ አይወዱም
ሰው ላይ በነገር ==እሳት አያነዱም
የወደዱትን ሰው== ፈፅሞ አይክዱም
በውሸት ምላስ== ስንዝር አይሄዱም
ዝም ሲሉ
ተመስጠው ብዙ ያስባሉ
ሰው ባክብሮት ያቀርባሉ
የወደዱትን ልባቸው ያስገባሉ
ላፈቀሩት የእውነት ቃል ይገባሉ
መቼም አይቋረጥ መልካምነታቸው
ይህነው የተፈጥሮ ልዩ ስጦታቸው
ዝምተኛ ልቦች ይህነው መለያቸው።


.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
           `·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
#ጦርነት_ዘረኝነት_ጉዳቱ

በጀርመን ማጎሪያ ካምፖች ውስጥ ያደገችው ተማሪ ከፍተኛ የስነ ልቦና መቃወስ ተጠቂ ከሆኑ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ህፃናት መሃል አንዷ ነች። ከአመት በሗላ መምህሯ እስኪ የካምፕ ውስጥ ቤታችሁን ሳሉት ስትላቸው የሳለችው ምስል ለታሪክ ነጋሪነት በፎቶ ካሜራዋ አስቀርታዋለች መምህሯ።

ጦርነት ማለት ልክ እንዴ ስቴቨን ሴጋል መምታት እንጅ ማትመታበት....እንደ ህንድ ፊልም በአንድ ካራቴ አዳራሽ ሙሉ ህዝብ ነስር በነስር የምታደርግበት ቀልድ አይደለም። ጦረነት ቆሞም ሽኝፈቱ የማይቆም ሰንሰለት ነው።

ከዘረኝነት ሁላችንም እንዉጣ

.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
           `·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════••••••════•
#አሉ_ጥርሶች
መአት ሀሳብ ብዙ ችግር
የቀን ጥቁር ለመሸከም የሚቸግር
እህ ብለው የማይነግሩት የከበደ
ተስፋ መቁረጥ የለበደ
የዛ አይነቱን ሂወት አዝለው ስቀው ኗሪ
ለሰው ይምሰል ፈገግ ብለው ቀን ቆጣሪ
ኡሉ ጥርሶች •••••
ሁሌም ደምቀም በማስመሰል የተዋቡ
ባዘን ብዛት በደስታ እጦት ያልወየቡ
#sean_wiz_y_lph


telegram.me/Islam_and_Science
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌼»̶̥✽̶┉┉┄┄
🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»