አንተ ነህ የገደልከኝ!!!<<<<<<<<<<
*******\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\***********
▶በአንድ ወቅት ባል ጥዋት ተነስቶ ወደ ስራው ሊሄድ እየተሰናዳ ሳለ ሚስት ትመጣና ውዴ ሆይ ምነው ፊትህ ላይ ጥሩ ስሜት አይታየኝም ምን ሆነክብኝ ነው ብላ ትጠይቀዋለች??
▶ባልም፦ እንጃልኝ ማሬ ዛሬ ለሊቱን ሙሉ ሲያቃዠኝ ፡ እንቅልፍ ባይኔ ሳይዞር ነው ያደርኩት።
ድሮ ልጅ እያለው እናቴ በመኪና አደጋ ከመሞቷ አንድ ቀን በፊት ልክ እንደዛሬው ለሊት ሲያደርገኝ ስለነበር አሳስቦኝ ነውና ዛሬም ጥሩ ነገር ስለማይሸተኝ እባክሽ አንችም አንድ ነገር እንዳትሆኚብኝ ከስራ ቀርቼ አብሬሽ ልዋል ይላታል??
▶ሚስትም፦ ውዴ ሆይ አታስብ አትጨነቅ አንተ አብረሀኝ ዋልክም አልዋልክም ዛሬ ቀኔ ከሆነ ምንም የሚለወጥ ነገር አይኖርም ስለዚህ በቃ ወደስራህ ሂድ ትለዋለች።
▶ባልም፦ እየከበደውም ቢሆን በሚስቱ ሀሳብ ተስማምቶ ወደስራው ሄደ።
እኩለ ቀን ላይም ምሳ ለመብላት ወደ ክበብ ሄደ ምሳውንም ለመብላት ሲሰናዳ ክበብ ውስጥ ካለው ቴሌቪዥን ውስጥ አንድ #ሰበር ዜና ጆሮውን ገረፈው!!!
▶ዜናውም እንዲህ ይል ነበር፦ እሱ የሚኖርበት የጋራ መኖሪያ ሰፈር በከፍተኛ የመሬት መንቀጥቀጥ መመታቱን ያትታል።
▶በዚ ጊዜ ባል በከፍተኛ መሸበር እና መደናገጥ በፍጥነት ወደ ሰፈሩ በሩጫ አቀና።
▶አከባቢው ላይም ሲደርስ መንደሩ በፖሊሶች እና በነብስ አድን ሰራተኞች ተከቦ ያገኘዋል።
ወደ ውስጥም ዘልቆ ሊገባ ሲል ባከባቢው የነበሩ ፖሊሶች እንዳይገባ ይከለክሉታል።
እባካቹ አሳልፉኝ የልጅነት ፍቅሬ(ሚስቴ) ከውስጥ ነው ያለችው እያለ መማፀን ጀመረ??
▶ ፖሊሶቹም ፦አፓርታማው በጣም ስለተጎዳና ሙሉ ለሙሉ ሊፈርስ ስለሚችል ለህይወትህ አደጋ ነው ስለዚህ ማለፍ አትችልም ይሉታል።
▶ በዚ ጊዜ ባልም ከፈለጋቹ ተኩሳቹ ግደለኝ ይልና ፖሊሶቹን ጥሶ በከፊል ወደፈራረሰው አፓርታማ ዘልቆ ይገባል ።
▶ከብዙ ፍለጋና ልፋት በኋላም ሚስቱ በፍርስራሽ ተሸፍና ለመሞት እያጣጣረች ያገኛታል።
ሊያወጣት ቢሞክርም በላያ ላይ ያለውየብሎኬት እና የሲሚንቶ ፍርስራሽ ብዙ ስለነበር ሊያወጣት አልቻለም።
▶ሚስትም፦ እያቃሰተች የመጨረሻ ቃሏን እንዲህ ስትል ነገረችው፦ ውዴ አንተ የመኖሬ ምክንያት ዛሬ አንተ እውነተኛ አፍቃሪ እንደሆንክ በቃላት ድርደራ ሳይሆን በተጨባጭ በተግባር አሳይተህኛል።
ዛሬ አንተ ባትመጣ ኖሮ ሁለት ሞት እሞት ነበር።
አንድም በ#አካል ሁለትም #በመንፈስ ።
ነገር ግን አሁን አንተ ስለኔ ስትል ህይወትህን አደጋ ላይ ጥለህ ስለመጣህልኝ በመንፈስ ከመሞት ተርፌ በአካል ብቻ እሞታለው።
▶ውዴ፦ ጥዋት እንደነገርኩህ የፈጣሪ ትእዛዝ እስከሆነ ድረስ የመጣውን ሁሉ በፀጋ አለመቀበል ፈጣሪን መፈታተን ነው። ስለዚህ የእውነት የምትወደኝ ከሆነ ቀጥሎ የምልህን ነገር እህህህ ብለህ ስማኝ፦ እኔ ቀኔ ስለሆነ ለዘላለሙ ልሄድ ነው።
አንተ ግን ሌላ ሚስት አግባ ልጆችም ውለድ።
ነገር ግን ይሄን ቃሌን ጥሰህ በኔ ሀዘን ተቆራምተህና እኔን እያሰብክ ቀሪ ህይወትህን የምታበላሽ ከሆነ ዛሬ እኔን የገደለኝ የመሬት መንቀጥቀጡ አደጋ ሳይሆን # አንተ ነህ ብላ የዘላለም እንቅልፍ አሸለበች።
********* ተ ፡ ፈ ፡ ፀ ፡ መ ፡***************
❤እውነተኛ ፍቅር መስዋእትነትን ይጠይቃል።
❤ጊዜና ሁኔታ(ደስታና መከራ) የማያናውጠው ፍቅር ይስጠን።
# አሜን # አሜን #አሜን
.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
`·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•

👍1
📚📚ቡኻሪ በዘገቡት ሀዲስ ረሱል ﷺ
"በኡመቶቼ ላይ ወይም በሰዎች ላይ ማስቸገርን(ይቸገሩብኛል ብዬ) ባልፈራ ኖሮ ከእያንዳንዱ ሰላት በፊት ሲዋክ እንዲጠቀሙ አዛቸው ነበር።"ብለዋል
.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
`·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃 🍃•••════•

✍#ከሶቅራጠስ_እንማር !!!
አንድ ሠው መጥቶ ሶቅራጦስን፡- ‹‹እገሌ ስለተባለው ወዳጅህ የሠማሁት ደስ አይልም›› አለው፡፡ ሶቅራጦስ ግን ዝም አለ፡፡ ሠውየውም እንደገና፡- ‹‹ይገርማል ከእርሱ አይጠበቅም፤ በጣም ገርሞኛል›› አለው፡፡ ሶቅራጦስም እንደማይለቀው ስለተረዳ፡- ‹‹ ስለ ወዳጄ ልትነግረኝ የፈለግከውን ልሠማው የምችለው ሶስት ጥያቄዎች አሉኝ፤ እነርሱን ስትመልስልኝ ብቻ ነው›› አለው፡፡ ሠውየውም ተስማማ፡፡
‼️‹‹ #የመጀመሪያው_ጥያቄዬ የእውነት ጥያቄ ነው፡፡ ስለወዳጄ የሠማኸው መቶ በመቶ እውነት ነው ወይ?›› አለ፡፡ ሠውየውም፡- ‹‹መቶ በመቶ እርግጠኛ መሆን አልችልም›› አለው፡፡
ሶቅራጦስም፡- ‹‹ልትነግረኝ የፈለግከው እርግጠኛ ያልሆነ ነገር ነው፤
‼️ #ሁለተኛው_ጥያቄዬ የመልካምነት ነው፡፡ የምትነግረኝ መልካም ነገር ነው ወይ?›› አለው፡፡ ሠውየውም፡- ‹‹እርሱማ መልካም አይደለም›› አለው፡፡
ሶቅራጦስም፡- ‹‹አንደኛ እውነትነቱ ያልተረጋገጠ፤ ሁለተኛ መልካም ያልሆነ ነገር ልትነግረኝ ፈልገሃል፡፡
‼️ #ሶስተኛ_ጥያቄ_አለኝ?›› አለው፡፡ ሠውየውም፡- ‹‹እሺ›› አለ፡፡ ሶቅራጦስም፡- ‹‹ለእኔ የሚጠቅመኝ ነገር አለው ወይ?›› አለው፡፡ ሠውየውም፡- ‹‹የለም›› ብሎ መለሠ፡፡
ሶቅራጦስም በመጨረሻ፡- ‹‹እውነትነቱ ያልተረጋገጠ፤ መልካም ያልሆነ፤ ለእኔ የማይጠቅም ነገር አልሠማም›› አለው ይባላል፡፡ ወዳጆቼ እውነትነቱ ያልተረጋገጠ፣ መልካም ያልሆነ እና በሕይወታችን ላይ ጉልህ ሚና የሌለው ነገር ላይ ጊዜን ማጥፋት ትልቅ ብክነት ነው፡፡
✍አንዳንድ ሠዎች በማይመለከታቸው ነገር እድሜአቸውን ይገፋሉ፡፡ በዚህም መልሠው ማግኘት የማይችሉትን ውዱን ጊዜአቸውን መና ሲያደርጉት ማየት አሳዛኝ ነው፡፡ ታላቁ ፈላስፋ ሶቅራጦስም ይህን እውነት በሚደንቅ መልሱ አሳይቶናል፡፡ ስለሆነም በጎ ዓላማ በሌለው፣ ሐቅነቱ ባልተረጋገጠና አንዳች ፋይዳ በሌለው እንቶፈንቶ ሳንባዝን ለሚጠቅም ነገር፣ ለሠናይ ተግባርና ለእውነት እንትጋ መልዕክቴ ነው፡፡
🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋﹋ ﹋
JOIN
➳ telegram.me/Islam_and_Science
➳ telegram.me/Islam_and_Science
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌼»̶̥✽̶┉┉┄┄

እንዲህም አለ
ከመቅናት ውጭ ምን ማለት እንችላለን
የምታዩት ምስል ቤልጀም ና ኒውዘርላድ ድንበር ነው
በሰለጠነው አለም ድንበር መሆኑን በነጭ ቀለም ከማስመር በዘለለ ሌላ ነገር አያስፈልግም
ታንክ፣ወታደር፣ቦምብ ፣ገጀራ ፣ጎራዴ አያስፈልግም
እኛስ? ለምንድን ነዉ የምንጣላዉ??መጣላት ያለመሰልጠናችን ዉጤት ነዉ፡፡ እንደ 21 ክፍለ ዘመን እንሰብ፡፡
ጎበዝ እንቃ ስኪ የሰውን ልጅ ኮ ዱላም ሆነ ስለት አያስተካክለውም ጥላቻን ቢወልድ ጂ ከዛ ካለፈ ህይወቱ ይጠፋል!
ኢትዮጲያ አንድ ነን🇪🇹🇪🇹 ብሄራችን ዉበታችን እንጂ መጣሊያችን አይደለም ፡፡ ሁላችንም አንድ ኢትዮጲያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ነን፡፡
.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
`·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
ከመቅናት ውጭ ምን ማለት እንችላለን
የምታዩት ምስል ቤልጀም ና ኒውዘርላድ ድንበር ነው
በሰለጠነው አለም ድንበር መሆኑን በነጭ ቀለም ከማስመር በዘለለ ሌላ ነገር አያስፈልግም
ታንክ፣ወታደር፣ቦምብ ፣ገጀራ ፣ጎራዴ አያስፈልግም
እኛስ? ለምንድን ነዉ የምንጣላዉ??መጣላት ያለመሰልጠናችን ዉጤት ነዉ፡፡ እንደ 21 ክፍለ ዘመን እንሰብ፡፡
ጎበዝ እንቃ ስኪ የሰውን ልጅ ኮ ዱላም ሆነ ስለት አያስተካክለውም ጥላቻን ቢወልድ ጂ ከዛ ካለፈ ህይወቱ ይጠፋል!
ኢትዮጲያ አንድ ነን🇪🇹🇪🇹 ብሄራችን ዉበታችን እንጂ መጣሊያችን አይደለም ፡፡ ሁላችንም አንድ ኢትዮጲያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ነን፡፡
.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
`·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
🦋እዉተኛ ታሪክ
😔 #ማን_ነዉ_ጥፋቸኛ 🤔
#Part 3⃣
✍ #ፀሀፊ ☞ ከባለታሪኩ ያለምንም ማስተካከያ የተጨመረ የተቀነሰ ሳይኖረዉ ባለታሪኳ እንደላከችልኝ የቀረበ ታሪክ፡፡
🎖በISLAMIC UNIVERSITY ቻናል የቀረበ
ማንም ሰዉ ቀርቦ እንዴች ሆንሽ የሚለኝ የለም ዘወትር ማልቀስ ሁኗል ስራዬ አባቴም ካንተጋ አልተኛም ስላልኩት ጠጥቶ በመጣ ቁጥር ይደበድበኝ ጀምሮአል። እኳን ከሱጋ ልተኛ ይቅርና ቤታችን እንግዳ የሆነ ወንድ ከመጣ እንቅልፍ ባይኔ ሳይዞር ይነጋል። አባቴ እኔን ሊረዳኝ ሀሳቤን ሊካፈለኝ ፍቃደኛ አይደለም ብቻ ማታ ሳመጣ አስተካክሎ በስሜ እንኳ አይጠራኝም፡፡ ወንድሜም ኑሮውን ከ ጋደኞቹ ጋር አድርጎአል አልፎ አልፎ ነዉ እኛ ቤት የሚመጣዉ ...ለምን ብትሉ አባቴ ብዙ ጊዜ ማታ ማታ ሰክሮ ሲለሚመጣ ሲሳደብ ሲማታ ማየቱ ለእሱ እረፍት ነስቶታል ፡፡ አይናገረዉ አባቱ ነዉ...አይተወዉ የሚሰራዉ ስራ አስቸግሮታል ተዉ አትጠጣ ቢለዉ አባቴ ለምን እንደዚህ ትላለህ ብሎ ስለሚሰድበዉ ስለሚመታዉ ዝምታን መርጦ ከጓደኞቹ መኖር ከጀመረ ሰነባበተ፡፡ እኔ ግን የትም መሄጃ የለኝም አባቴ ሲሰድበኝም ሲመታኝም መቀበል ነዉ ማልቀስ ነዉ፡፡ ደሞም ወንድሜ ዩኒቨርስቲ መሄጃው ተቃርቧል።አይዞሽ ባይ የለ እንባ ጠራጊ የለ ማልቀስ ብቻ። የትምርት ደረጃዬም እያሽቆለቆለ መጣ። ፈተና ላይ ዉጤቴ ስለወረደ የዘንድሬዉ ደረጃየ ከአሰብኩት በላይ በጣም የወረደ ነበር፡፡
አመቱ አለቀ 13 አመት ሆነኝ የ 6ተኛ ክፍል ተማሪ ሆኛለው። በጣም የምወዳት የትምርት ቤት ጓደኛም አፍርቻለሁ እሷ ሀይማኖቷ ክርስቲያን ስሟም ቤተልሄም ትባላለች። ማበድ ነው ስራችን እንጫወታለን እንስቃለን ሙድ እንይዛለን በቃ ካለኛ አራዳ ያለ አይመስለንም። ወንድን መፎገር አንገት ደፊ የሆኑ ፀባይተኛ የሆኑ ወንዶችን ማሳቀቅ የብስ ማሸማቀቅ ፈሪ ወንዶች በእኛ ፊት አያልፉም፡፡ ሴቶችንማ ስንቀልድባቸዉ ሙድ ስንይዝባቸዉ ነዉ የምንዉለዉ ፡፡ ከኛ ሌላ ያሉ ሴቶች ፋራ ባላገር አድርገን ነበር የምንይዘዉ፡፡ ከትምህርት ቤቱ ካሉት ሴት ተማሪዎች ፎጋሪ ተማሪ የሚያስችግሩ ተናገሩ ቢባሉ ብዙ ተማሪ እኔን እና ቤቴልሄም ማለታቸዉ አይቀሬ ነዉ፡፡ ተማሪዎች እንኳ በዚህ መጥፎ ስራችን ታወቂ ሆን፡፡ መንጀለሰ ተዋረሰ አይደል የሚባለዉ...ቤቴልሄም እኔን ዱርየ ፎጋሪ አረገችኝ ሰዉ የሚመስለዉ ጓደኛዉን አይደል የሚባለዉ ....እኔም የቤቴልሄም ጓደኛ በመሆኔ የምሰራዉ ስራ እንደ ጥሩ ነገር ኩራት መስሎ ታየኝ፡፡
ለነገሩ አይፈረድብኝም ስለዲኔ ምንም የማቀዉ የለኝም እኔም አባቴም አሊፍ ትቁም ትጋደም የማቀዉ ነገር የለም፡፡ ለኔ በሀሪ መበላሸት የአባቴ ተፅእኖ አለዉ፡፡ አባቴ ለኔ ምንም አያስብልኝም እሱ ሶላት አይሰግድ እኔም አልሰግድም....ከእሱ የማየዉ ማታ መጥቶ ሲሳደብ ሲማታ ነዉ ...እኔ ታዳ ከወለደኝ አባቴ ምን ትምህርት ላግኝ???? ቤቴልሄም ጋር ስሆን ማታ ማታ በአባቴ ሁኔታ የምጨናነቀዉ የማለቅሰዉ ቀን ቤቲን ሳገኛት እሷ ጋር ስቀልድ ስፎገር ማታ አእምሮ የተጨናነቀዉ የተዝናናሁ እረፍት ያገኘሁ ይመስለኛል ለምን አእምሮየ ማታ ማታ ተጨንቄ ....እያለቀስኩ እንቅልፍ ሳይወስደኝ ነዉ የማድረዉ
ቤተልሄም ማለት ለኔ ልዩ ናት ልዩ ከማንም በላይ እህቴም ጋደኛዬም ጭምር ናት። ብዙ ነገሮችን የማማክራት ለቤቴልሄም ሁኗል
እህት እያለኝ እህት አልባ ሆኛለሁ ወንድም እያለኝ ወንድም አልባ ሆኛለው ቤተልሄም ግን ይሄንን ሁሉ ቀየረችው ፍቅር የሆነች ልጅ ናት። ምንም እኳን ያለፈው ህይወቴን ባልነግራትም እየሆነ ያለውን ግን አልደብቃትም ነበር። ትምህርቴም እንደበፊት በስርአቱ መማር ጀምሬያለሁ ግን ያለፈውን መርሳት የማይቻል ነገር ነው።
እድሜየ በጨመረ ቁጥር ደሞ የ እናቴ ጣእም ይናፍቀኛል ትርበኛለች። የማገኛት በ አመት ወይም በሁለት አመት አንዴ ነው። ትምህርት ቀጥሏል
አንድቀን የአማርኛ አስተማሪያችን ስለ ፆታዊ ትንኮሳ እያስተማረን ነበር እናም አንዳድ እንስሳ የሆኑ ሰዎች አሉ ለስሜታቸው የሚኖሩ አስተማሪዎቻቹንም ቢሆን እንዳታምኑ.......ወዘተ እያለ እያወራ በመሀል በጣም ተናደደ ሲበዛ ስሜታዊ ነው ለሴት ልጅ ክብር አለው በጣም እናም ብድግ ብሎ ከተቀመጠበት ወንበር ሁላቹም እስክርቢቷችሁን እና ደብተራችሁን ቦርሳ ውስጥ ከታቹ እጃቹን አጣምራቹ አዳምጡኝ አለን።
......እንዳለንም አደረግን ከዛም ቀጠለና ሴቶች ፆታዊ ጥቃት ያደረሰባችሁ አካል ካለ ንገሩኝ እምልላችዋለሁ አቅሜ የቻለውን ያክል እፋለምላችኋለሁ አይደለም ጥቃት ሊያደርስ ይቅርና ሙከራም ያደረገ ካለ ንገሩኝ አለ።
.....ሁሉም ተማሪ ፀጥ ብሏል እኔ ግን ፊቴ የእሳት ፍም መስሏል የተቀመጥኩበትን ወንበር በቀስታ እደበድበዋለሁ። ልናገርም ፈለኩ ግን ይሄ ሁሉ ተማሪ ባለበት ምን ልል ነው ደሞም እኮ ጊዜው ሂዷል አመት ሊሆነው ነው አይ ይቅርብኝ አፌን አላበላሽም እያልኩ ከራሴ ጋር እከራከር ይዣለሁ።
መምህሩም የሚያወራለት ተማሪ ሲያጣ ምናልባትም ወንዶቹን ፈርተው ሊሆን ይችላል ብሎ በማሰብ እንዲወጡ አደረገ እናም ሴቶች ብቻ ቀረን።
#ሲሀም ለመምህሩ ዳይኔክተሩ የሰራትን ስራ እስከ አሁን ከአእምሮዋ ያልጠፋዉን ስራዉን ትናገር ይሆን ??? በቀጣዩ ክፍል እናየዋለን
#Part 4⃣
ይ...........ቀ..................
.......ጥ............ላ.....................ል
4 another channal👇
@Islam_and_Science
T..➳ telegram.me/IslamisUniverstiy_public_group

Fatuma Bint Aeyau
👉 💚💛❤ምን አለች ኢትዮጵያ 👈
ምን አለች ኢትዮጵያ ምን አለች ሀገሬ
አልወጣልኝ አለ በአፌም ተናግሬ
ለምን ጉመዘዘ የመሃፀኗ ፍሬ
ወንድም ከወንድሙ ሲሆን በአላንጣ
ለካንስ ይበልጣል የፈጣሪ ቁጣ
የአንድ እናት ልጅ ሆኖ ሰው እንዴት ይለያል
ሰፊ ሀገርን ትቶ ለክልል ይጣላል
አወይ የእኔስ ሀገር አልወጣም ፅሃይሽ
አይ አለመታደል ጨላለመ ቀንሽ
ወልደሽ ያሳደግሽው ሊያጠፋሽ ሲመጣ
ቀንሽ ሲጨላልም ፀሃይሽ ካልወጣ
በአንቺ ከዘነበ የፈጣሪ ቁጣ
ታዳ ምን ልናገር ከቶ ምንስ ላውራ
እንኳን ለተመልካች ለሰሚውም ግራ
ታሪኩን እረስቶ ሳያይ ወደሃላ
ሀገር ማለት ትቶ በክልል ሲጣላ
መነጋገር ትቶ ሲግባባ በዱላ
ተረት እንቆቅልሽ ሲጠፋበት መላ
ፈጣሪም ይቆጣል እንኴንና ሌላ
አውሬው ተሰማርቶ ህዝቡን እያጉላላ
አዘነ ሰው ሁሉ የዱር አራዊቱ
ያልታሰበ አደጋ መጣ በለሊቱ
ያማል ያስለቅሳል
እንባንም ያፈሳል
እጅግ ያሳዝናል
በጣም ያስተክዛል
ሰው ሀገሩን ትቶ ለክልል ይጣላል
ወኔ አይሉት ጀግነት
ወይ አይሉት ሞኝነት
ሰላም እየናደ ያመጣል ድህነት
የእርስበርስ ግጭት የእርስ በእርስ ዱላ እንካን ለኢትዮጵያ
አይሆን ለሌላ *
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
💚💛❤
💚💛❤
💚💛❤
.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
`·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
🇪🇹🇪🇹 🇪🇹🇪🇹 🇪🇹🇪🇹

#የሸሪአ_ህግ_ሳይሸራረፍ_ይተገበራል #ጎበዝ💪
የበርናይ ንጉስ ሀሰነል ቦልኪያ ከመጪው ዕረቡ ኤፕሪል 3 ጀምሮ በመላው በርናይ በወንጀለኞች ላይ በሸሪአ የተጣለን ቅጣት ተግባራዊ እንደሚያደርጉት ገልፀዋል
በዚህም መሰረት ከመጪው ዕረቡ ጀምሮ በግብረ ሰዶም እና በዝሙት የሚሳተፉ ማንኛውም ግለሰብ በድንጋይ ተወግረው እንደሚገደሉ በግልፅ አስቀምጠዋል
ምዕራባውያን ውሳኔውን ክፉኛ የነቀፉት ሲሆን የአሜሪካን ታላላቅ የሆሊውድ አክተሮች ( ጆርጅ ክሎኒን ) ጨምሮ በበርናይ ንገሳውያን የሚተዳደረ በአውሮፓ እና አሜሪካን በሚገኙ ሆቴሎች ላይ ማዕቀብ እንዲጣል ቅስቀሳ ጀምረዋል
ከማሌዢያ የምትዋሰነዋ የእሩቅ ምስራቅ እስያ ትንሿ ሀገር በርናይ በኢኮኖሚ እጅጉን የበለፀገች 450,000 ህዝብ ብቻ የሚኖርባት ሀገር ናት
የበርናይ ንጉስ ከምዕራባውያን ለተነሱባቸው ተቃውሞዎች ሲመልሱ
" ሀገራችንን እንዴት እንደምናስተዳድር ልትነግሩን አይገባም
ለዝሙት እና ለግብረሰዶም ሀገራችን የምትገቡ ጎብኚዎች በድንጋይ ከመወገር አለመምጣትን ብትወስኑ ይመረጣል "

✍ #ትንሽ ስለ የኤሊዎች {Tortoise} ሹክ ልበላችሁ፦
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
ኤሊ በአለም የሚገኝ ሰፊ የሆነ ተሳቢ እንስሳ ክፍል መደብ ነው። የባሕር ኤሊ እና የምድር ኤሊዎች አሉ።
---
☞የኤሊ ሳይንሳዊ ጸባይ፦
♣ኤሊ በምድር ላይ ካሉ እንስሳት ብዙ እድሜን መኖር ከሚችሉ እንስሳት ኤሊ አንዱ ነው።
♣ኤሊ በአማካኝ ከ80-100 አመት ይኖራል።
⚠የኤሊ ሽንት የሰው ሰውነት አካል ላይ ካረፈ "የሰጋ ደዌን" ያስይዛል።
----
☞የኤሊ አስተዳደግ፦
♣በብዛት የሚገኝበት መልክዓ
ምድር እና ብዛቱ የሚኖርበት ከባቢ አየር ወይናደጋ ና የሳር ምድር አካባቢ
ነው።
♣በአለም ላይ ከ53በላይ የኤሊ ዝርያ አሉ። ከነዚህም ውስጥ 27.5% በውሃ ውስጥ ይኖራሉ።
---
☞የኤሊ ጥቅሞች፦
•በእስፔይን ለጌጣጌጥ ለቅርፃቅርፅ አገልግሎት ይውላሉ።
•በቻይና እና በታይዋን በባህላዊ መድኃኒትነት ያገለግላሉ።
•በቻይና ለምግብነት ይቆጠራሉ። እንዲሁም በካሪባን ደሴቶች ከኤሊ የዎች የሚገኝ ስብ ለቅባት ይጠቀሙበታል።
•በአሜሪካና በኢስያ በጥንት ጊዜ የኤሊ ሾርባ ውድ ዋጋ የነበረው ሲሆን አሁንም በአንደኛ የአሜሪካ ፍሎሪዳ ግዛት አካባቢ ባህላዊ ምግቦች ውስጥ አንዱ ነው።
በሌሎች አንዳንድ የእስያ አገሮች ለምግብነት፣ ለመድሀኒትነት እና ለጌጣጌጥነት አሁንም ድረስ በባህላዊ መንገድ እየተጠቀሙበት ነው።
.
በሐገራችን ኢትዮዽያ ደግሞ ምክኒያቱ በግልፅ ባይታወቅም የተለየ ዝርያ ያላቸው ኤሊዎች ተፈላጊነታቸው እንደጨመረ ነው።
ማግኔት የሚይዙ፣ኔትወርክ የሚያጠፉ…… ዝርያዎች አሉ። የሚገኙትም በኢትዮዽያ የሳር ምድር አካባቢ የሚገኙ ናቸው።
ግን ለምን ተፈለጉ?
Argobba press
ትርኩም፦ በ ሰኢድ አል ጀበርቲ
.
የምረጃ ምንጭ፦ ©businessinsider.com
©www.helpingseaturtles.org

✋አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ፡፡ በየአላችሁበት ሰላምታየ ይድረስ ብያለሁ፡፡ ነገ እሮብ የመጨረሻዉ 6⃣ኛዉ ዙር የግጥም ዉድድር ስላለ ሁላችሁም ተወዳዳሪዎችን ድምፅ በመስጠት እንድታግዙን እንላለን፡፡
ጠቀም ያለ ሽልማት ያለዉ ነዉ፡፡
✍ አንዳንድ ለዉድድር የላካችሁ ጥራቱን ያልጠበቀ ግጥም እኔ ለቻናሉ አይመጥንም ያልኳቸዉን ግጥሞች እና የገጣሚዉ ስም እና ሀገር አብራችሁ ያላካችሁ አለወዳደርኳቸወም ...ለምን ተናግሪያለሁ አብራችሁ ግጥሙ ጋር ስም እና ሀገር ላኩ ብየ፡፡👌👌👌
አዲስ የዉድድር አይነት እንጀምራለን
⭐️ነገ ስድስት ተወዳዳሪዎችን ስድስቱን ግጥሙን ካነበባችሁ ቡሀላ አንዱን ብቻ በመምረጥ Like ትሰጣላችሁ፡፡
‼️ ተዋዳዳሪዎች የተወዳደሩት ግጥሙ ከቻናል copy የተደረገ ወይ እናንተ የፃፋችሁት ከሆነ በአስተያየት መስጫዉ bot ሹክ ይበሉን☺️፡፡ ግጥሙ ከዉድድር ዉጭ ይሆናል👌 የተዋቀረ አጣሪ ኮሚቴ ግብረ ሀይል አለን ግጥሙን የሰዉ መሆኑን የሚከታተሉ😉
🎖የ➊ኛዉ ዙር አሸናፊ ☞ ሀኒ
🎖የ➋ኛዉ ዙር አሸናፊ ☞ፎዚያ ሙሀመድ
🎖የ➌ኛዉ ዙር አሸናፊ ☞አብዱሰላም ኢብራሂም
🎖የ➍ኛዉ ዙር አሸናፊ ☞ አብዱ እንድሪስ
🎖 የ➎ኛዉ ዙር አሸናፊ ☞ ሀያት ሁሴን
የአሸነፉ ሲሆን
✍ አሁን የሚቀረን አንድ ዙር ብቻ ነዉ ስድስተኛ ዙር ማለት ነዉ ነገ እንጨርሳለን ፡፡የሁሉንም ዙር አሸናፊ በመጨረሻ አወዳድረን የተዘጋጀዉን ሽልማት እናስረክባለን፡፡
✍ነገ ለዉድድር የምቀርቡ ተወዳዳሪች ለማሳወቅ ያህል
➊ ሰለሀዲን ሳላህ ☞ ኢስላም ነዉ ሂወቴ
➋ ሙሀመድ ☞ዉዷ ባለቤቴ
➌ ከሪማ ቢላል ☞ዉዷ እናቴ
➍ ሒክማ ☞ ሁን ያለዉ ይሆናል
➎ አንዋር ሰይድ ☞ እሄዳለሁ
➏ አይከል ሙሀመድ☞ ስሚ ዉዷ እህቴ
በሚል ግጥሞች ነገ ይሳተፋሉ፡፡
💐💐መልካም ዉድድር ይሁንላችሁ፡፡ የቻናል ቤተሰቦችም መልካም የግጥም ምርጫ☺️ ይሁንላችሁ፡፡
አብሽሩ አንብባችሁ መጨረሻ ላይ 👍👍👍 ይሄን መንካት እጅ አያሳምም 😉
ለግጥሙ ዉድድሩ ነገ ጠዋት ጀምሮ ሙሉቀን እንገናኝ በገባችሁ ሰአት ብቻ አንብቦ Like መግጨት ብቻ ነዉ፡፡
✍ ከአሁን ቡሀላ ሌላ ዙር አይኖርም ለምን ረመዷን እየቀረበ ስለሆነ እኛ ርዕስ እንሰጣችሇለን በርዕሱ ዙሪያ ፅፋችሁ ትልካላችሁ ከዛ ያሸነፈ ሽልማት ይኖረዋል፡፡ ይሄ ማለት በሳምንት አንድ ቀን ይኖረናል ማለት ነዉ፡፡ ግጥሙን ለማወዳደር ከሚወዳደርበት ሁለት ቀን ቀደም ብለን እናሳዉቃለን፡፡
.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
`·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🍃•••════•

ISLAMIC SCHOOL via @vote
✋አሰላሙ አለይኩም 6⃣ዙር ግጥምዉድድር ነዉ👍ምርጫ ማለት ከባድ አማና ነዉ ከላይ ያሉትን #ስድስት ግጥሞች አንብባችሁ የወደዳችሁትን የሚያስመርጠዉ አንዱን ብቻ ስለሆነ ከታች ባሉት ምርጫዎች ይምረጡ፡፡ ስትመርጡ ስድስቱንም ግጥም አንብባችሁ መሆን አለበት ፡፡ 🎖🎖ከታች ባሉት የገጣሚዎች code አሁኑኑ ላይክ👍 በማድረግ vote ይስጡ፡፡ በግጥም ዉድድሩ ድምፅ ስለሰጡ ከልብ እናመሰግናለን👍👍
public poll
🦋Like #ተወዳዳሪ ቁጥር 4⃣ ☞ ሒክማ – 73
👍👍👍👍👍👍👍 29%
🦋Like #ተወዳዳሪ ቁጥር 1⃣ ☞ሰለዲን ሳላህ – 46
👍👍👍👍 18%
🦋Like #ተወዳዳሪ ቁጥር 5⃣ ☞ አንዋር ሰይድ – 44
👍👍👍👍 17%
🦋Like #ተወዳዳሪ ቁጥር 3⃣ ☞ከሪማ ቢላል – 34
👍👍👍 13%
🦋Like #ተወዳዳሪ ቁጥር 2⃣ ☞ሙሀመድ – 30
👍👍👍 12%
🦋Like #ተወዳዳሪ ቁጥር 6⃣ ☞አይከል ሙ/ድ – 25
👍👍 10%
👥 252 people voted so far.
public poll
🦋Like #ተወዳዳሪ ቁጥር 4⃣ ☞ ሒክማ – 73
👍👍👍👍👍👍👍 29%
🦋Like #ተወዳዳሪ ቁጥር 1⃣ ☞ሰለዲን ሳላህ – 46
👍👍👍👍 18%
🦋Like #ተወዳዳሪ ቁጥር 5⃣ ☞ አንዋር ሰይድ – 44
👍👍👍👍 17%
🦋Like #ተወዳዳሪ ቁጥር 3⃣ ☞ከሪማ ቢላል – 34
👍👍👍 13%
🦋Like #ተወዳዳሪ ቁጥር 2⃣ ☞ሙሀመድ – 30
👍👍👍 12%
🦋Like #ተወዳዳሪ ቁጥር 6⃣ ☞አይከል ሙ/ድ – 25
👍👍 10%
👥 252 people voted so far.
🦋እዉተኛ ታሪክ
😔 #ማን_ነዉ_ጥፋቸኛ 🤔
#Part 4⃣
✍ #ፀሀፊ ☞ ከባለታሪኩ ያለምንም ማስተካከያ የተጨመረ የተቀነሰ ሳይኖረዉ ባለታሪኳ እንደላከችልኝ የቀረበ ታሪክ፡፡
🎖በISLAMIC UNIVERSITY ቻናል የቀረበ
መምህሩም የሚያወራለት ተማሪ ሲያጣ ምናልባትም ወንዶቹን ፈርተው ሊሆን ይችላል ብሎ በማሰብ ከክላስ እንዲወጡ አደረገ እናም ሴቶች ብቻ ቀረን። ስሜቴን መቋቋም አቃተኝ አለቀስኩ ዝም ብዬ አለቀስኩ አስተማሪውም እሺ አሁን እኔ ብቻ ነኝ ንገሩኝ ሲል ከየት መጣ የማይባል ድፍረት ወኔ ሰጠኝ ቆሜ መዘክዘክ ጀመርኩኝ ግን የተናገርኩት የዳይሬክተሩን ብቻ ነው።
እኔ ስጀምርላቸው ሁሉም ሴት የሆድ የሆዱን ይዘከዝክ ጀመር። አንዳንድ ወንዶች ሴት የተፈጠረችዉ የወንድ ስሜትን ለማብረድ ሴትነት እና ስሜትን አንድ ላይ የሚያስቡት ይመስላል፡፡ ግን ለወደፊት ትዉልድን ያወጣሉ ትዉልድን በእዉቀት ይቀርፃሉ የተባሉ ትልቅ ቦታ የምንሰጣቸዉ ሰዎች በረከሰ ሁኔታ ትዳር እያላቸዉ ልጆች እያላቸዉ ገና አስተካክለዉ ስለ ክብረንፅህና ትርጉም በማያቁ እምቡጥ ሴት ልጆች የሚያሳዝን የሚያሳፍር ስራ ሲሰሩ ማየት፡፡ ገና አስተካክለዉ ስለድንግልና በማያቁበት ድንግልና ምንድን ነዉ ?? ተብለዉ ተጠይቀዉ በማይመልሱ ተማሪዎች ትርጉሙን በማያቁት ልጆች አፀያፊ ስራ የራሱን ልጅ እቤቱ እየተንከባከበ የሰዉን ሴት ልጅ ትልቅ ሁኖ ማበላሸት በጣም አሳፋሪ ነዉ ለማንስ ይነገራል ለማንስ ይወራል??? መፍትሄዉ ማልቀስ ብቻ ነዉ እንጂ.....
እኔ ስሜቴን መቆጣጠር ሲያቅተኝ ነይ ብሎ ይዞኝ ወጣና ለብቻዬ አናገረኝ። ብዙ ነገር እያለቀስኩ ነገርኩት እኔ......ግን እኮ ቲቸር አልፏል እንርሳው በቃ አልኩት።
......እሱም እመኚኝ አንድ ነገር አደርጋለሁ የአንቺ ለቅሶ እንደዚህ እንባሽ ፈሶ አይቀርም አለኝ።ከዛም የሁሉንም ሴት ብሶት ከተቀበለ በኋላ ክፍሉን ለቆ ወጣ።ከኔጋ 3 ሴቶች ጥቃት የደረሰባቸው በመምህራኖች ነው..ግን ብዙዎቹ ከመምህራን ዉጭ በተማሪዎች በተለያዩ ሰዎች የደረሰባቸዉ በደል ሲናገሩ በጣም አሳዛኝ ነዉ፡፡ምነዉ ሴት ሁኜ ባልተፈጠርኩ ያስብላል፡፡
እናም እኛ ከነገርነዉ ቡሀላ አማርኛ አስተማሪያችን ምን እንዳደረገ ባላቅም ሶስት አስተማሪዎች ዳይሬክተራችንንም ጨምሮ በአጭር ጊዜ 10 ቀን ሳይሞላቸዉ ከትምርትቤታችን ተባረሩ።ሶስቱም ጥቃት አድርሰውብናል ያልናቸው ናቸው. በጣም ተደሰትኩኝ።ከሁሉም ጥቃት ከደረሰባቸው ሴቶች እኔ የበለጠ ደስተኛ ነበርኩ። ግን እርካሽ መምህራን ወንዶች እንዳሉ ጥሩ ስነምግባር ስለ ሴት ሂወት የሚያስቡ ወንዶች እንዳሉም ማሰብ አለብን፡፡ አማረኛ መምህራችን አይነት ማለት ነዉ፡፡
አማርኛ አስተማሪዬን ምን ብዬ እንደማመሰግነው አላውቅም ነበር ለሱ ሚሆን ቃላት አልነበረኝም።ግን ምን ብሎ ይሆን ያስባረራቸው??? ይሄ ለኔም ጥያቄ ነው ።
....ግን ሚያሳዝነው ብዙም ሳይቆይ አማርኛ አስተማሪያችንም ተባረረ። ለምን እንዴት?? አላውቅም ግን ለኛ መስዋት እንደሆነ አልጠራጠርም።ምክንያቱም አስተማሪ ሆኖ የበላይ አካሉን ዳይሬክተር ማባረር ቀላል አይሆንም።ብቻ የኔ ጉድ ብዙ ነው። ግን ሀገሪቱ ሀቅ የሚናገር ለሀይቅ የሚቆም ለምን ብሎ የሚጠይቅ አትወድም..አማረኛ መምህራችንም በዚሁ የተነሳ ዳይሬክተሩ እና መምህራኖቹ በዉሸት በሰሩት ፌክ የተባረረ ይመስለኛል፡፡ሆነም ቀረ ከአሁን ቡሀላ አማረኛ መምህራችንን አላቀዉም፡፡
ከ ቤቴሌሄም ጋር ይህን ሚስጥር ደበቅሽኝ በሚል ኬዝ ትንሽ ተቀያይመናል። ያለፈዉን ታሪኬን ስላልነገርኳት ደብሯታል ከእኔ ጓደኝነት ቀዝቀዝ ማለት አመጣች፡፡ እናም ደሞ ወንድሜ የ ዩኒቨርስቲ ትምርቱን እየተከታተለ ነው። ሀፍሷ ጋር እየደወለ ሰላምታ ይሰጠኛል። በጊዜዉ እኔ ስልክ የለኝም ነበር በሀፍሷ ስልክ ነበር የማገኘዉ፡፡
አንድቀን ወንድሜ ደዉሎ ከወትሮው በተለየ ትዕዛዝ ሰጠኝ መድረሳ ቁርአን መቅራት እንድጀምር አስጠነቀቀኝ፡፡ ግን ከባድ ነበር ለኔ
........ ሂጃብ ለብሼ አላቅ
............እስላም ነኝ እላለሁ እንጂ ሱሪም እለብሳለሁ እንዴት ሂጃብ ልለብስ ነዉ ሰዉስ ምን ይለኛል???
......ከረመዳን ውጪ ሰላት ሰግጄ አላቅም ረመዷንንም በግድ ነዉ የምሰግደዉ ሁሉም ሙስሊም ስለሚሰግድ እንጂ በሶላቱ አምኘበት አይደለም......ብድግ ብሎ ተነስቶ መድረሳ መሄድ ለኔ ከባድ ነው።
አባቴ መጠጥ ጠጭ ነዉ አባቴ ሶላት አይሰግድም ለዲን ትምህርት ቅንጣት ቦታ እንኳ የለዉም ፡፡ ስለዲን ትምህርት ሲነሳበት ጭራሽ አይወድም፡፡ ብቻ የሱ የማከብረዉ የምወደዉ የታላቅ ወንድሜ ትእዛዝ ስለሆነ መተግበር ግዴታዬ ነው። በሌላ ቀንም ደዉሎ ጀመርሽ ወይ ቂርአት ብሎ ጠየቀኝ ....እኔም የድንጋጤየን ሰኞ ልጀምር ነዉ አልኩት
ወንድሜም ሰኞ እንድጀምሪ ትእዛዝ ነዉ አለኝ፡፡ ከ
ሰኞ ቀን መድረሳ ለመጀመር ወሰንኩ......ሰኞ ቀን ደረሰ እናም ለረመዷን የምለብሰዉን ሂጃብ ፈልጌ አገኘሁ ለብሼ ከቤት ልወጣ ከቤት እየወጣሁ በር ጋ ስደርስ አባቴን መድረሳ ልጀምር ነው አልኩት።
....አባቴም ደስተኛ አልነበረም። አድበሽ ትምህርትሽን አትማሪም ወይስ በዚህ መድረሳሳ ስበብ የምትሄጅበት አመቻቸሽ ብሎ መጥፎ ቃላት አሸሞረኝ፡፡ አይ አለመታደሌ አባቴ ደስ ይለዋል ስል የብስ ከፋዉ፡፡
ከግቢያችን በር እዉጭ ሁኜ ጫማዬን እያሰርኩ እያለ የሄድኩ መስሎት ለጎረቤቱቹ...ምን የአሁን ልጆች እኮ መዉጫ ስበብ ነዉ የሚፈልጉት ብዙ ነገር የሚሰሩት መድረሳ ነን እያሉ ነዉ የኔ ልጅም ጎረመሰች ማለት ነዉ ..በመድረሳ ስም ወንድ ልጅ ጋር ስትሄድ ካያችሁ ንገሩኝ ...ከዚህ ቤት ነዉ የማባርራት እኔም እከታተላታለሁ እያለ ለጎረቤት ሲያማኝ ሰማሁት፡፡
የአባቴ እኔን ማማት በኔ ማላገጡ ደግሞ እልህ አስያዘኝ ቂራት ለመጀመር ወኔ ሰጠኝ። ቂርአቴን መድረሳ ከትምህርት ሰአት ዉጭ መቅራት ጀመርኩ፡፡
ያም አመት አለፈ 14 አመት ሆነኝ ሰባተኛ ክፍል ገባሁ እናም ደሞ ቤትም ቀየርን ሰባተኛ አካባቢ የሚባለዉ ሰፈር መኖር ጀምረናል።
እዛ ሰፈር ስገባ ግን ነገሮች ሁላ እንዳሰብኳቸዉ አልሆኑም የኔ ፈተና ብዙ ነዉ ፡....ሲሀም ምን ገጥሟት ይሆን በቀጣዩ ክፍል እናየዋለን፡፡
#Part 5⃣
ይ........ቀ...............
.................ጥ........ላ.............ል

✋አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ዉድ የቻናል ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ የሶስተኛዉ ዙር አሸናፊ 155 ሰዉ በግጥም ዉድድሩ ምርጫ ተማረግ ተሳትፎ ለሒክማ ➎➏ ድምፅ በማግኘት አንደኛ ሁናለች ፡፡ ሒክማ እንኳን ደስ ያለሽ
🥇በአንደኛዉ ዙር Hani
🥈በሁለተኛዉ ዙር ፎዚያ ሙሀመድ
🥉በሶስተኛዉ ዙር አብዱ ሰላም ኢብራሂም
🎖በ➍ኛዉ ዙር ☞ አብዱ እንድሪስ
🎖በ➎ኛዉ ዙር ☞ሀያት ሁሴን
ለፍፃሜዉ ዉድድር አልፈዋል፡፡
🎖በ➏ኛዉ ዙር ሒክማ አሸናፊ ሁነዋል፡፡
‼️ አንዋር ሰይድ የሰዉ ግጥም ስለሆነ ከዉድድር ዉጭ ሁኗል፡፡ አልሰማችሁንም እንጂ አጣሪ ኮሚቴ ግብረ ሀይል አለን ብለን ነበር😉
⭐️ ደግሞ ዉድድር ስለሆነ ያላሸነፋችሁ የተመቸኝን ግጥም በቻናል, እንደምፓሰተዉ ልነግራችሁ እፈልጋለሁ፡፡
➊➎➎ የቻናል ቤተሰቦች ግጡሙን አንብባችሁ በዉድድሩ የተሳተፉትን ስለመረጣችሁ ከልብ አመሰግናለሁ፡፡
ከአላህ ጋር በሁሉም ዙር ያሸነፉትን ሽልማቱን ለማስረከብ እሮብ እናወዳድራለን ፡፡ ግን ዛሬ በግጥም ምርጫዉ አናሳ ሰዉ ለመምረጥ 154 በጣም ትንሽ ነዉ እሮብ ሁላችሁም ያሸነፈዉን ለመለየት ተሳተፉ👍👍👍
.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
`·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
🥇በአንደኛዉ ዙር Hani
🥈በሁለተኛዉ ዙር ፎዚያ ሙሀመድ
🥉በሶስተኛዉ ዙር አብዱ ሰላም ኢብራሂም
🎖በ➍ኛዉ ዙር ☞ አብዱ እንድሪስ
🎖በ➎ኛዉ ዙር ☞ሀያት ሁሴን
ለፍፃሜዉ ዉድድር አልፈዋል፡፡
🎖በ➏ኛዉ ዙር ሒክማ አሸናፊ ሁነዋል፡፡
‼️ አንዋር ሰይድ የሰዉ ግጥም ስለሆነ ከዉድድር ዉጭ ሁኗል፡፡ አልሰማችሁንም እንጂ አጣሪ ኮሚቴ ግብረ ሀይል አለን ብለን ነበር😉
⭐️ ደግሞ ዉድድር ስለሆነ ያላሸነፋችሁ የተመቸኝን ግጥም በቻናል, እንደምፓሰተዉ ልነግራችሁ እፈልጋለሁ፡፡
➊➎➎ የቻናል ቤተሰቦች ግጡሙን አንብባችሁ በዉድድሩ የተሳተፉትን ስለመረጣችሁ ከልብ አመሰግናለሁ፡፡
ከአላህ ጋር በሁሉም ዙር ያሸነፉትን ሽልማቱን ለማስረከብ እሮብ እናወዳድራለን ፡፡ ግን ዛሬ በግጥም ምርጫዉ አናሳ ሰዉ ለመምረጥ 154 በጣም ትንሽ ነዉ እሮብ ሁላችሁም ያሸነፈዉን ለመለየት ተሳተፉ👍👍👍
.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
`·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
#ዝምተኛ_ነፍሶች
ባሜት የሰው ስጋ== አያላምጡም
አሉባልታ ወሬ==ከቶ አያዳምጡም
በትንሽ ትልቁ ==ሰው አይቆጡም
ለአላማቸው እንጂ== ቦታ አይሰጡም
ባቀዱት ባለሙት ==ተስፋ አይቆርጡም
ዝምተኛ ልቦች
ንፁነትን እንጂ== መቆሸሽ አይወዱም
ሰው ላይ በነገር ==እሳት አያነዱም
የወደዱትን ሰው== ፈፅሞ አይክዱም
በውሸት ምላስ== ስንዝር አይሄዱም
ዝም ሲሉ
ተመስጠው ብዙ ያስባሉ
ሰው ባክብሮት ያቀርባሉ
የወደዱትን ልባቸው ያስገባሉ
ላፈቀሩት የእውነት ቃል ይገባሉ
መቼም አይቋረጥ መልካምነታቸው
ይህነው የተፈጥሮ ልዩ ስጦታቸው
ዝምተኛ ልቦች ይህነው መለያቸው።

💐💐ረሱል ሰለላሁ (አለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ :-
" በሰውነታችን ውስጥ አንዲት ሙዳ ሥጋ አለች ::
እርሷ ከተስተካከለች ሰውነት ሁሉ ይስተካከላል ::
እርሷ ከተበላሸች ሰውነት ሁሉ ይበላሻል :: እርሷም
ልብ❤️ ናት ::
( ቡኻሪና ሙስሊም )
።።።።።።።።።።።።።።
@Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
።።።።።።።።።።።።።።
" በሰውነታችን ውስጥ አንዲት ሙዳ ሥጋ አለች ::
እርሷ ከተስተካከለች ሰውነት ሁሉ ይስተካከላል ::
እርሷ ከተበላሸች ሰውነት ሁሉ ይበላሻል :: እርሷም
ልብ❤️ ናት ::
( ቡኻሪና ሙስሊም )
።።።።።።።።።።።።።።
@Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
።።።።።።።።።።።።።።
#በሳይንስ__የተረጋገጡ__21__የማር__ጥቅሞች. ሼር
1➡አለርጂን ይከላከላል
2➡ሀይል ይሰጣል
3➡የማስታወስ ችሎታን ይጨምራል
4.➡ሳልን ይከላከላል
5.➡የዕንቅልፍ እጦትን ያስወግዳል
6.➡ፎሮፎርን ይከላከላል
7. ቁስልና በቃጠሎ የተጎዳ የሰውነት ክፍል በፍጥነት እንዲያገግም ያደርጋል
8.በሰውነት ላይ የሚወጣን ሽፍታ ያስወግዳል
9.የቆዳ ድርቀትን ይከላከላል
10.የጨጓራ አሲድ ሾልኮ ወደ ሌላ አካል እንዳይሄድ ይከላከላል
11.የሰውነት የበሽታ መከላከል አቅምን ይጨምራል
12.ካንሰርን ይከላከላል
13.ሀንግኦቨርን ወይም የዞረድምርን ይከላከላል
14.ብጉርን ያጠፋል
15.ስንፈተ-ወሲብን ይከላከላል
16.ሳይነስና ከሳይነስ ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ህመሞች ይከላከላል
17. የፈንገስ ኢንፌክሽንን ለማከም ያስችላል
18.የድድ ህመምን ለማከም ያገለግላል
19.የሰውነት የቆዳ መቆጥቆጥ ህመምን ያስወግዳል
20.ኮሌስትሮልን ይከላከላል
21.ምርጥ የተፈጥሮ ማጣፈጫ ነው፡፡
ምንጭ፡- ዶ/ር ሙሀመድ አህመድ
ለወዳጅወ ሼር ያድርጉት
.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
`·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
1➡አለርጂን ይከላከላል
2➡ሀይል ይሰጣል
3➡የማስታወስ ችሎታን ይጨምራል
4.➡ሳልን ይከላከላል
5.➡የዕንቅልፍ እጦትን ያስወግዳል
6.➡ፎሮፎርን ይከላከላል
7. ቁስልና በቃጠሎ የተጎዳ የሰውነት ክፍል በፍጥነት እንዲያገግም ያደርጋል
8.በሰውነት ላይ የሚወጣን ሽፍታ ያስወግዳል
9.የቆዳ ድርቀትን ይከላከላል
10.የጨጓራ አሲድ ሾልኮ ወደ ሌላ አካል እንዳይሄድ ይከላከላል
11.የሰውነት የበሽታ መከላከል አቅምን ይጨምራል
12.ካንሰርን ይከላከላል
13.ሀንግኦቨርን ወይም የዞረድምርን ይከላከላል
14.ብጉርን ያጠፋል
15.ስንፈተ-ወሲብን ይከላከላል
16.ሳይነስና ከሳይነስ ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ህመሞች ይከላከላል
17. የፈንገስ ኢንፌክሽንን ለማከም ያስችላል
18.የድድ ህመምን ለማከም ያገለግላል
19.የሰውነት የቆዳ መቆጥቆጥ ህመምን ያስወግዳል
20.ኮሌስትሮልን ይከላከላል
21.ምርጥ የተፈጥሮ ማጣፈጫ ነው፡፡
ምንጭ፡- ዶ/ር ሙሀመድ አህመድ
ለወዳጅወ ሼር ያድርጉት
.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
`·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
🦋እዉተኛ ታሪክ
😔 #ማን_ነዉ_ጥፋቸኛ 🤔
#Part 5⃣
✍ #ፀሀፊ ☞ ከባለታሪኩ ያለምንም ማስተካከያ የተጨመረ የተቀነሰ ሳይኖረዉ ባለታሪኳ እንደላከችልኝ የቀረበ ታሪክ፡፡
🎖በISLAMIC UNIVERSITY ቻናል የቀረበ
ቤቴልሄም አኩርፋኝ ነበር ግን ጓደኝነታችን ስር የሰደደ ስለሆነ እሷም በእኔ ..እኔም በእሷ መጨከን አላስቼለንም እንደበፊቱ ጓደኝነታችንን አጠናከርን እኔ እና ቤቴልሄም እንደለመድነው እናብዳለን እንስቃለን በቃ እንደዛ ነው ኑሮአችን።ቂርአት ብቀራም ግን ይሄን አፀያፊ ስራ ልተዉ አልቻልኩም .....ሲያሻን ደሞ አንዳንድ ወንዶችን የፍቅር ጥያቄ በደብዳቤ እየጠየቅን እናጃጅላለን በትምህርት ቤት አንገት ደፊ የሆኑ ወንዶች ..የሀብታም ልጆች..ጉረኛ ወንዶች እኔ መቼም ፍቅር አይዘኝም የሚሉ ወንዶችን በፍቅር የማንበርከክ ስራ ነዉ የምንሰራዉ።
በቂርአቴም ጎብዣለሁ በቁርአን አቀባበሌ ፈጣን ሆኛለሁ...ትምህርት ቤት ደግሞ ዱርየ ነኝ በወንድን የምንቀልድ በምሰራዉ ወንጀል የማላፍረ የምረሳ አላህ የከለከላቸዉ ትምህርት ቤት መስራት ይቻላል የተባልኩ ነዉ የሚመስለዉ ፡፡
ሂጃብ እና ቀሚስ የምለብሰው መስጂድ እና መድረሳ ስሄድ ብቻ ነው ምክንያቱም የምማረው
የጴንጤ ትምርት ቤት ስለሆነ የሙስሊም ህግጋት አይተገብሩልኝም።እናም ሂጃቤን በቦርሳዬ ይዤ የትምርት ሰአት እንዳለቀ የያዝኩትን ሂጃብ ለብሼ ከቤቴልሄም ጋር ተያይዤ መድረሳ እሄዳለው። ቤቴልሄምም ቀርቼ እስከምወጣ በር ላይ ቆማ ወይም መድረሳዉ አካባቢ እየተዟዟረች ትጠብቀኛለች።
ከዛም በኋላ ከመድረሳ ትንሽ ዞር እንዳልን ሀሚድ ቆሞ ስለሚጠብቀኝ በአይን ሰላም ብዬው አልፋለሁ። ሀሚድ የ ሁለተኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ ማለትም ኢትዮጵያ ትምርትቤት ስማር የነበረ የክፍሌ ልጅ ነው ለምን እንደሆነ ባላቅም ከመድረሳ ስወጣ እየጠበቀ የአይን ሰላምታውን ይሰጠኝና ደቂቃም ሳይቆይ ይሄዳል፡፡ እኔ የሀሚድ ነገር ቀን በቀን ከቂርአት ስወጣ አግኝቸዉ በአይን ሰላም እየተባባልን ብዙ ቀናቶች ሆኑን.....
........ቤቲም ማሽማጠጥ ጀምራለች ይሄ ልጅ አላማረኝም....ትላለች።
ክፍል ውስጥ ሆነን እራሱ ስንጣላ ሀሚድን ተማምነሽ ነዋ እያለች ታላግጥብኛለች። ቀስ በቀስ ሙሉ ለሙሉ የክፍሌ ተማሪዎች አወቁ የሀሚድ ሚስት እያሉ ይጠሩኝ ጀመሩ ግን እኔ አልተዋጠልኝም በፍፁም ያፈቅረኛል ብዬ አላስብም።
ግን እያደር እያደር ጋደኞቼም ሲያበሽቁኝ እውነት ይሁን እንዴ ብዬ ማሰብ ጀምሬያለሁ። ለምን ሀሚድ ቀን በቀን ከቂርአት ስወጣ አገኘዋለሁ፡፡
በዚህ ሁኔታ ትምህርት ተዘጋ ቤቲም ጋር አልፎ አልፎ እቤት ትመጣለች እኔም እነሱ ቤት እሄዳለሁ እንገናኛለን፡፡ ቂርአቴንም ከጧትም ከሰአትም እየቀራሁ ነዉ ....በጣም ደስ ይላል ቂርአቴን ለማክተም ትንሽ ነዉ የቀረኝ፡፡ ግን ትምህርት ተዘግቶም ከመድረሳ ስወጣ ሀሚድን አገኘዋለሁ ግን ባገኘዉም አብረን አንሄድም ሰላም ተባብለን በአይኑ ይሸኘኛል እኔም መሬት እስከሚያደናቅፈኝ ድረስ አየዋለሁ፡፡
አመቱ አለቀ 15 አመት ሆነኝ የስምንተኛ ክፍል ተማሪ ሆኛለው።ሌላም አዲስ ነገር ተፈጥሯል እንደነገርኳችሁ ከ ስምንተኛ ክፍል በላይ የሚያስተምር ትምርት ቤት እኔ የተወለድኩበት ገጠር አካባቢ የለም በዚህም ምክንያት ታላቅ እህቴ ሀዉለት የ ስምንተኛ ክፍል ትምርታን እንደጨረሰች የዘጠነኛ ክፍል ትምርታን ለመቀጠል ወደ አዲስ አበባ መጥታለች።
ለአመታት ያጣሁትን የ እህት ፍቅር በማግኘቴ በጣም ደስተኛ ነኝ። ሀዉለት ጋር ተነፋፍቀን ኑረናል አንቺ ትብሽ እያልን እየተሳሰብን እየተመካከርን መኖር ጀምረናል ፡፡ ሀዉለት ገና ከገጠር ስለመጣች አዲስ አበባን ስለማታቀዉ ከመድረሳ ስወጣ አዲስ አበባን ሳስጎበኛት ወደ ተለያዩ ሰፈሮች እየወሰድኩ አስደስቼ አብሽሬ እያልኩ አዝናናት ነበር ፡፡ በዚህ ፍቅራችን ምንም ሳይቀንስ አብረን እየተሳሰብን በረፍት ሰአታችን እያዝናናሇት ነበር የምዉለዉ፡፡
መስከረም ነጋ የስምንተኛ ክፍል ትምርቴን እየተማርኩ ነው። ሀዉለትም የዘጠነኛ ክፍል ትምህርቷን ጀመረች
ሀሚድም ትምርት ቤት ስወጣና ስገባ እየጠበቀ ሰላም ማለቱን ቀጥላል። ከአምናዉ በበለጠ መልኩ እኔ ጋር ያለዉን ግንኙነት ቀጥሏል ፡፡ እኔ በጣም ግራ ገብቶኛል፡፡ አሁን ተቀራርበን ማዉራት ጀምረናል ግን ወጣ ያሉ ወሬዎች አናወራም ነበር፡፡
ግን ሀሚድ ከኔ ምንድን ነዉ የሚፈልገዉ ይወደኛል አይወደኝም እያልኩ ብቻየን እወዛገባለሁ፡፡
አንዳንዴም ስላለባበሴ ይናገረኛል ሂጃብ ስለብሺ ያምርብሻል ይለኛል ። አሁን ለሀሚድ ብየ ብዙ ሰአታትን ሂጃብ ማድረግ ጀምሬያለሁ
#Part 6⃣
ይ..........ቀ.........
........ጥ.........ላ..................ል

✍ማነው ድሀ ጨዋ አይደለም ያለህ?//
♨አንድ ሀብታም ሰውዬ ወደ አንዲት ሊስትሮ ወደ ምትሳራ ብላቴና ሄደው ጫማ መስጠረግ ጀመረ
🌻በመጀመሪያ ቀን በንቀት አይኑ እያየ አስጠርጎ ሄደ
🌻በሁለተኛ ቀንም ተመሳሳይ ፈት አሳይቶ ሄደ
🌻ሦስተኛ ቀን ልጅቷ ጫማውን እየጠረገች በስህተት ትንሽ ቀለም ካሊስ ላይ አደረገች በዚህ የተናደደ ሰውዬ በጣም ተሳድቦ ይቅርታ እያለችው ጥሏት ሄደ
ከትንሽ ደቂቃ በሓላ ተመልሲ መጣ ለካ ስልኩን ጥሎ ሂዶ ነበረ ከዛም ከትህትና ስልክ ጠፍቶብኝ ነው እዚህ ጥዬ ይሆን እንዴ ብሎ ይጠይቃል
ልጅቷ አዎ ስልኩ እዚህ አለ መጥቼ ሊሰጥህ ፈልጌ ነበረ ግን የት እንደሄክ አላወኩም ትላለች
🍃🍃🍃ሰውዬውም በልጅቷ ተማኝነት ተገርሞ ሀምሳ ብር ከኪሱ አውጥቶ ይሰጣታል
ልጅቷም እባክህ ጌታዬ አምስት ብር ጨምረህ ስጠኝ ትላለች
ሰውዬውም የለ ምንም መቅመማት አውጥቶ ሰጣት
ልጅቷም ሀምሳ ብሩን መልሳ ሰጠች ምነው ላንቺ እኮ ነው ለታማኝነትሽ ብዬ ነው ይላታል
የታማኝነት ዋጋ ስንት ነው ትላለች
ሰውዬውም እኔ'ጃ ብለው መለሰ
ልጅቷም አንተም ተማኝ ለመሆን ሞክር መርዳት ካለብህ ሰው መጀመሪያውኑ እርዳ አምስት ብሩ የሰራውት ብር ነው እኔ ታማኝነትን አልሻጥም ብላ ጥላው ሄደች
〰〰〰〰🍃🍃ሌላ ቀን መጥቶ ልጅቷን እቤት ብዙ ጫማዎች አሉኝ እቤት እንሂድ ብሏት ይዟት ሄደ
ከዛም እሷ ስራ እየሰራች እሱ እቤት ጥሏት ይሄደል
እቤት ውስጥ ጠረጴዛ ላይ ብዙ ብር አስቀምጦ እመጣለሁ ብሎ ይሄደል
ልጅቷም ብሩን ከጠረጼዛ አንስታ ጥሩ ቦታ ላይ አስቀመጠች
ሰውዬው ከሄደበት ቦታ መጥቶ ብሩን ጠረጴዛ ላይ ተመለከተ ብሩ እዛ አልነበረም ሰውዬውም ልጅቷን ጠርቶ እናንተ ድሆች መቼም ብር አይታችሁ ማለፍ አትችሉም አይደለም ባለፈው ታማኝ ነኝ ብለሽ ነበረ እኮ ብሎ ሰደባት
👌👌👌👌ልጅቷም አትሳሳት እኔ የድሀ ልጅ ድሀ ነኝ ድሀ የሆነ ሁሉ ሌባ ባለጌ አይደለም ሀብታም የሆነ ሁሉ ደግሞ ጨዋ አይደለም ስለዚህ ሰውን ሰው በመሆኑ ብቻ ቅረብ
አንድ ሰው መሆን የሚችለው ራሱን ብቻ ነው
አንድ ሰው ብዙ ሰው መሆን አይችልም
ስለዚህ በአንድ ሰው ስህተት ብዙ ሰዎችን አትሳደብ ስለ ሁሉም ነገር አመሰግናለሁ ብሩን እዚህ መጥፎ ቦታ ላይ አይቼ እዛ ጥሩ ቦታ አስቀምጨልሀለው ብላ ጥለው ሊትሄድ ስትል ሰውዬው መጥቶ ተንበርክኮ ይቅርታ ጠየቀ
ከዛም አብራው እንድትኖር ተማፀነ
☞ሰውን በልብሱ ወይንም በአቋሙ አይታችሁ አትፍራዱ
☞ልብና ልብስ የተላያዩ ነገሮች ናቸዉ
ልብ የፈጣሪ ስጦታ ሲሆን ልብስ በብር የሚገዛ እቃ ነው
ስለዚህ የፈጣሪን ስጦታ በብር ከሚገዛው እቃ ጋር አታወደድሩ
ቅንነት ለራስ ነው
ቅንነት መልሶ ይከፍላል