ISLAMIC SCHOOL
12.5K subscribers
371 photos
166 videos
7 files
1.07K links
ጅልከሆንክ ጅል ተከታይ ጀንትል ከሆንክ አስከታይ ትሆናለህ..!
ጅልም ጀንትልም ካልሆንክ ደግሞ አርፈህ በራስህ ዓለም ትኖራለህ..! አንባቢ እንሁን፡፡ለውጥ ከራስ ቢጀመር ...የቸገረን ጥሩ መካሪ ሳይሆን፤
የሰማነውን መተግበር ነው ያቃተን!ጅህልና በሽታ ነዉ፡፡
🎖For any comment T.me/Aisuu_bot
💠Another channal
@IslamisUniverstiy_public_group
Download Telegram
የኒውዘርላድ ጠቅላይ ሚንስት ለሀገሪቱ ባለስልጣኖች ባደረገችው ንግግር፤ የገዳዩን ስም አትጥሩ እኔም የገዳዩን ስም ስጠራ ፈፅሞ አትሰሙኝም፣ የሟቿቾን ስም ብቻ ጥሩ፤ እሱ ለቆመበት አላም እና የሱ በጤ ግለሰቦች ጋር እንጀግና ለመቆጠር አስብ ይሆናል፣ ግን ያሰበውን ፈፅሞ አያገኝም እንደተመኛት ይቀራታል...!
.
ክብር ለሚገባው ክብር እሰጣለው!

.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
           `·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
የኒውዚላንድ ሙስሊም ወንድሞቻችን በሽብር ጥቃት መገደላቸውን ተከትሎ የኒውዚላንዷ ጠ/ሚ ጃሲንዳ...
① በነዚህ አስርት ቀናት ውስጥ የህዝቡን የመሳርያ አያያዝ እንደሚፈተሽ እና ህጎቿን እንደምታስተካክል ገልፃለች።
② ለተገደሉ ሙስሊሞች ሙሉ የቀብር ወጭ ለመሸፈን እና ቤተሰቦቻቸው በኢኮኖሚ ጉዳይ እንዳይቸገሩ ለመደገፍ ቃል ገብታለች!
③ በሚቀጥለው ጁመኣ በመላዋ ኒውዚላንድ ለሟቾች የ 2 ደቂቃ የህሊና ፀሎት እንዲደረግ እና በሁሉም ብሔራዊ የሬድዮ እና የቴሌቪዥን ጣብያዎች የሙስሊሞች የሶላት ጥሪ የሆነው #አዛን በቀጥታ እንዲተላለፍ ትዕዛዝ አስተላልፋለች!
አላህ ሂዳያ ይስጣት !!!!

JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
          `·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science


☑️ ሼር በማድረግ ኢስላማዊ ግዴታዎን ይወጡ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ዉድ የቻናል ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ የሶስተኛዉ ዙር አሸናፊ 223 ሰዉ በግጥም ዉድድሩ ተሳትፎ ለአብዱሰላም ኢብራሂም ➑➏ ድምፅ በማግኘት አንደኛ ሁናል ፡፡ አብዱሰላም ኢብራሂም እንኳን ደስ ያለህ
🥇በአንደኛዉ ዙር Hani
🥈በሁለተኛዉ ዙር ፎዚያ ሙሀመድ
🥉በሶስተኛዉ ዙር አብዱ ሰላም ኢብራሂም
ሶስቱም ለፍፃሜዉ ዉድድር አልፈዋል፡፡

⚠️⚠️ የሰዉ ግጥም መወዳደር ከዉድድር ዉጭ ነዉ አኢሻ አሊ ለወደፊት እንዳይለመድሽ☺️ ማንኛዉ ሰዉ በሰዉ ግጥም ቢወዳደር ወይም ከቻናል copy አርጎ ቢወዳደር አጣሪ የተዋቀረ ኮሚቴ እና ግብረ ሀይል አለን😆😉 ወዳዉ ከዉድድር ዉጭ ነዉ የምትሆኑት፡፡

‼️ አራተኛዉ ዙር ቀዳሜ ይኖረናል ማለት ነዉ፡፡ ሁሌም እሮብ እና ቅዳሜ የግጥም ዉድድር ነዉ ማለት ነዉ፡፡

⭐️ ደግሞ ዉድድር ስለሆነ ያላሸነፋችሁ የተመቸኝን ግጥም በቻናል እንደምፓሰተዉ ልነግራችሁ እፈልጋለሁ፡፡

➋➋➌ የቻናል ቤተሰቦች ግጡሙን አንብባችሁ በዉድድሩ የተሳተፉትን ስለመረጣችሁ ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

ከአላህ ጋር ለአራተኛዉ ዙር ቅዳሜ እንገናኝ ፡
.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
           `·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
እዉነተኛ ታሪክ
😥 #ሊነጋ_ሲል 😔

     #ክፍል 4⃣

ፀሀፊ mahbuba bint Abuha!



      ይሄ ወሬ ከቀን ቀን እውነት እውነት እየመሰለ መጣ እኔም  ካንድም ሁለት ሶስት ሆኑ አግቢ አግቢ የሚሉኝ እኔም ነሸጥ አደረገኝ እና ለትዳር የምፈልገው ሰው ባሁን ዘመን አይገኝም አትነዝንዙኝ በማለት መስፈርቶችን በስሜት እና በቁጣ መናገር ጀመርኩ ቁራአን የቀራ የሚቀራኝ  ሶላት የሚሰግድ የሚያሰግደኝ  አላህን የሚፈራ በድኔ የሚያጠናክረኝ ይሄን ማድረግ ከቻለ ሀብት ቢኖረው አልጠላም ባይኖረውም ጉድየ አይደለም ስል ነገርኳቸው
......ይገኛል ኢንሻአላህ በማለት ዝምታን መረጡ እኔ ግን ላውራ እንጅ ሀሳቤ ስደቴ ላይ ስለነበር በንጋቱ  ወደ ሚግሬሽን አቀናሁ ፓስፖርቴን ላሳድስ እዛም ለሶስት ቀን ተቀጥሬ ተመለስኩ እነሱ ግን በሀሳባቸው የፀኑ ነበሩ ለካ እዱሁ ቀጠሮ አሲዠ የተመለስኩ ቀን ማታ ስለ አንድ ሰው አንስተው ይነግሩኝ ጀመር ስለ አህላቁ ስለ ስራው ስለ ኑሮው ብቻ ብዙ ነገር ነገር መችም ታውቁታላችሁ ስሰማው ግን ይሄ ነገር ሁሉም ውሸት መሆን አለበት እያልኩ በውስጤ
እያፌዝኩባቸው ነበር የምሰማው ሁኖም እነሱ የለት ተለት ስራቸው አደረጉት እናም ወደመስማማቱ ሄድኩ ከልጁ ጋርም ሊያስተያዩን ቀጠሮ ተያዘ ።

      የቀጠሮውም ቀን ደረሰ እቤት ይዘውት መጡ ተያየን ያየሁት ነገር ቢኖር አለባበሱን እና ቁመናውን ነበር እንጅ ለመልኩ ብዙም ሰፍ አላልኩም  አለባበሱ ልክ እደምፈልገው አይነት ስለነበር እናም ልቤ ደንገጥ አለ ያወሩልኝ ነገር እውነት ይሆን እደ ብየ አሰብኩ ብዙወቻችን የምንፈልገው አይነት አለባበስ ነበር የሱኒይ አለባበስ ማለቴ ነው እያብሰለስልኩ የፓስፖርቴን ፕሮሰስ ጨርሸ በተጠንቀቅ ተቀመጥኩ ከተሳካ ላገባ ካልተሳካ ውየ ሳላድር ፓስፖርቴን ለደላላ ስጥቸ ጉዞየን ልጀምር።
  ከተያየን ብኋላ ለሳምንት ቀጠሮ ተሰቶን ነበር ለኔም ለሱም መፈላለጋችንን ወይም አለመፈላለጋችንን ለማሰቢያ ግዜ ማለት ነው እኔም ሳምንት አሰብኩበት እና ግራ ገብቶኝ ማመንታት ጀመርኩ ላግባ ልሂድ እያልኩ ሳምንቱ ደረሰ እቤት መምጣት እደሚፈልግ እና እህቶቼ ባሉበት ላሊያናግረኝ እደሚፈልግ ለወንድሜ ደውሎ ነገርው እሱም እድሚጣ ፈቀደለት መጣ
   አንገቱን ቅብር ያደረገ አይናፋር ነገር ነው እደዛው አንገቱን እደደፋ እይውልሽ  መስፍርትሽ እና መስፈርቴ ተመሳሳይነት አላቸው እኔም አላህን የምትፈራ ጥሩ አህላቅ ያላት ሴት እፈልጋለሁ ግን የሰው ልጅ ከጎደሎ የጠራ አይደለም አንች የኔን ጎደሎ መሙላት ስትችይ እኔ ደግሞ ያንችን ጎደሎ መሙላት ስችል ነው የሁለታችንም መስፈርት እውን የሚሆነው ይሄን የምልሽ ለኔ ሚስት እድትሆኝኝ ብቻ ሳይሆን ማግባትሽ አይቀሬ ነውእና ለወደፊቱም ይጠቅምሻል ብየ ነው ብሎ ቀጠለ ስለኔ ልገርሽ አለኝ እድሜየ 38ነው አንድ ልጅ አለኝ የልጀን እናት ከፈታሁ 10 አስር አመት ሆነኝ ስራየ ከጅ ወዳፍ ነው  አንች እደመስፈርት የጠቀሻቸው የለት ከለት ስራየ ናቸው አልሀምዱሊላህ ሲል አጠናቀቀ አሁን መሄድ እችላለሁ ብሎ አስፈቅደወ ወጣ ወንድሜም ተከትሎት ወጥቶ ሸኝቶት ተመለስ።ወንድሜም..

#part 5⃣

ይ...........ቀ.............ጥ
........ላ............................ል
◈━━━━━━━━◈━━━━━━━━   
4 another channal👇
             @Islam_and_Science

T..➳ telegram.me/IslamisUniverstiy_public_group
   
  T..➳ telegram.me/IslamisUniverstiy_public_group
💑 #ባል_ከሆኑ_አይቀር√ ሚስት እንዲህ ትላለች

⭐️ከ 18 አመት የትዳር ህይወት እና የማድቤት ውስጥ ጉድ ጉድ በኋላ አንድ ቀን እጅጉን አስቀያሚ የሆነ እራት አዘጋጀው፤ምግቡ መብሰል ካለበት በላይ በስሏል፤ስጋው እርር ብሏል ሰላጣውም ቢሆን ጨው የበዛበት ነበር እናም ባለቤቴ ዛሬ ጮኸብኝ 😟😟ተበሰጨብኝም ብዬ በስጋት ተዋጥኩ፤ ዛሬ የምግብ ሳህኑን ፊት ለፊቴ ከምኔው ወረወረብኝ ብዬ እየተጠባበኩ እራታችንን መብላት ጀምረናል አልሀምዱሊላህ ምንም አልተፈጠረም ባለቤቴ ረጋ ብሏል፤ እራታችንንም በልተን ጨረስን። የበላንበትን እቃ ሰብስቤ ለማጠብ ወደ ማድቤት አመራው። እቃዎቹን እያጠብኩ ብዙም ሳልቆይ ባለቤቴ ከኋላ መጥቶ አቀፈኝ እና ጉንጬን ሳመኝ።
እኔም ዛሬ ደግሞ ምን ተገኘ እና ነው? ስል ጠየቅኩት።
እሱም እንዲህ አለኝ

📌"የዛሬው ምግብሽ ከ18 አመታት በፊት ገና ሙሽራ እያለን ትሰሪው የነበረውን ምግብ አስታወሰኝ እናም ዛሬ ልክ እንደ አዲስ ሙሽራ አድርጌ አየሁሽ እና ነው" አለኝ። ሀሳቡ ጭንቀቱ ሁሉ ጠፋና በደስታ ተዋጥኩ።
ይህ ነው ምርጥ ባል ማለት ሊያስከፋ ሊያስቆጣ የሚችልን አጋጣሚ ወደ መልካም ትውስታ እና ደስታ የሚቀይር። ሚስት ብታጠፋም ብትሳሳትም በመጥፎ የማይመልስ። ባል ሆይ! አንተም ከሱ ተማር።

.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
           `·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እዉነተኛ ታሪክ
😥 #ሊነጋ_ሲል 😔

     #ክፍል 5⃣

ፀሀፊ mahbuba bint Abuha!




     አሁን መሄድ እችላለሁ ብሎ አስፈቅደወ ወጣ ወንድሜም ተከትሎት ወጥቶ ሸኝቶት ተመለስ። ወንድሜም ከተመለሰ ብኋላ ምን እያሰብሽ ነው አለኝ ወንድሜ እኔም እድሜው ከድሜየ ጋር የአስራ አራት አመት ልዩነት አለው በዛ ላይ ልጅ አለው ብየ ዝም አልኩ መልሼ እድሜውም ልጁም ችግር የለም ግን ለምን ተፋቱ ከሚስቱ ጋር ስለው
......አንች ባልሽ ለምን ፈታሽ ብሎ ጥያቄውን በጥያቄ መለሰልኝ የሱ ሚስት እና ያንች ባል ተመሳሳይ ስነመግባር አላቸው እዳውም እነዚህን ማጋባት ነበር ብሎ ሳቀ
..........እኔም አጋባቸዋ ብየ ዝም አልኩ ለሶስት ቀን ያህል ማመንታት አሰብኩ እድሜው ልጁ አልኩ ግን በዝህ መሀል የኸድጃ እድሜ እና የነብዩ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም የእድሜ ልዩነት ሳስታውስ በራሴ አፈርኩ ምክናየቱም ነብዩ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም በእድሜ የምትበልጣቸውን ሴት ነው ያገቡት እኔ በእድሜ የሚበልጠኝን ለማግባት ዛዛታ አበዛለሁ በየ እራሴን ወቀስኩ ልጁንም ሳላውቃት ወደድኳት አሁንም ቢሆን በጣም ነው የምወዳት አላህ ያሳድግልን።

     በሶስተኛው ቀን ፍቃደኝነቴን አሳውቄ ወደ ምርመራ ሄድን ከእህቴ ጋር እና ከወንድሜ  ጋር እሱ ሁነን ተመርምረን ስንወጣ እሱም ወደቤቱ እኛም ወደቤታችን ስናመራ እድህ አልኩ ለራሴ ያሉኝ ነገር እውነት ነው ወይስ እያስመሰለ ነው እውነት ከሆነ እድለኛ ነኝ አልኩ ምክናየቱም ሻይ እንጠጣ እኳን አላለም ከምርመራው ብኋላ ግን ጭንቀት ውስጥ ገብቶ ነበር ጥሎሽ ከጠየቀች ምን ልጥልላት ነው??? የመኸር ብር ውድ ካደረገችም አልችልም እያለ ሲያመነታ እደነበር ብኋላ ነገረኝ ከጋብቻው ብኋላ ማለቴ ነው  ይሄን ጭቀቱን ለአንድ ጎደኛው ይነግረዋል ያም ጎደኛው ለወንድሜ ሲነግረው ወንድሜም እድህ እያለ ነው አሉ ብሎ ነገረኝ።

ሲነግረኝ ብዙ አላስጨነቀኝም እኔን ያስጨነቀኝ ከገባሁ ብኋላ እውነት ያሰብኩት አይነት ባል ይሆንልኛልን የሚለው ብቻ ነበር ጭንቀቴ ደግሞስ እውነት  ነው ወይስ ሊቀልድብኝ አስቦ ነው ብሎም አሰብኩ ወንድሜን አጥብቄ ስጠይቀው በሱ ሙሉ በሙሉ እርግጠኛ እደሆነ እና እዳውም የሚጠራጠረው እኔን እደሆነ ነገረኝ እኔም በቃ ምንም ነገር አይጨነቅ የሚል ምላሽ ሰጠሁ እኔ ትክክለኛ ባል ከሆነኝ ሰልባጅ የምገዛበት ብር አልፈልግም ልብ ላይ እዲያስረኝ እንጅ ጣቴላይም ቀለበት እድያስርልኝ አልፈልግም በማለት መልስ ሰጠሁ
.......በርግጥም ይሄ ለሱ ከባድ ነበር ካቅሜ በላይ እዳይሆን እንጅ ጭራሽ አትጠይቁኝ አላልኩም በማለትም ሀሳቤን ሊያስቀይረኝ ሞክሮ ነበር እኔም በሀሳቤ ፀንቸ የኒካ ቀን ተቆረጠ እህቴ እና ጓደኞች ሁሉንም ነገር አዘጋጁ እሱም ሰባት ሰው ይዞ እደሚመጣ ተናገር እዳለውም መጣ ኒካህ ስታሰር የመኻር ብር ምን ያክል ነው የሚያስፈልገውአልፈልግም ሲባል እኔም ገንዘብ  ብቻ ቁረአን ያስቀራኝ ነበር ያልኩት አልሀምዱሊላህ በዛ መልኩ ኒካሀችንን አድርገን እደዛ የፈራሁትን ሂወት በተውኩል እና በድፍረት ገባሁበት ግን ሂወት ቢገባበትም የኔ ፈተና አይለቅ ተብሎ የለ,,,,..


ክፍል 6⃣ ( #የመጨረሻዉ #ክፍል)

ይ...
   .......ቀ
................ጥ
.........................ላ
...................................ል..

4 another channal👇
             @Islam_and_Science

T..➳ telegram.me/IslamisUniverstiy_public_group
   
  T..➳ telegram.me/IslamisUniverstiy_public_group
👍1
#የአስራ #ሁለት አመቱ # ወጣት የሆነው"
የውዱ ሱሃብይ አስገራሚ ታሪክ "!
ነገሩ እንዲህ ነበር ፣
ቦታው # መካ ውስጥ ነው ገና ለጋ ልጅ ነበር ምናልባትም 12ተኛ አመቱን
በቅጡ እንኳ # አልደፈነም ነቢዩ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንደተገደሉ ሲሰማ
ይህ ህፃን ልቡ በንዴት ተቃጠለ ! አይኑ በእንባ 😢😢ተሞላ ! አላስችልህ ሲለው
ወሬውን አጣርቶ እውነት ከሆነ # የነቢዩን ገዳይ ለመግደል # ሰይፉን ከአፎቱ
እንዳወጣ ወደ ሶፋ ተንቀሳቀሰ !

🎖🎖 ነብዩ ወደ ሚያስተምሩበት ቦታ እየሄደ ሰዎች
አካሄዱንና ሰይፍ ማንጠልጠሉን ሲያዩ "ምን ሆነሃል?" እያሉ ይጠይቁታል ! እርሱ
ግን # ደንታ አልሰጣቸውም ! ነገሩን በራሱ ማጣራት የፈለገ ይመስላል ! የፈለገ
ቢሆን ኩፋሮችን ተፋልሞ ወይ ገድሎ አልያም ተገድሎ ካልሆነ ላለመመስ
ወስኗል!

🍃🍃🍃ሶፋ ደረሰ ሀቢቡን ፊት ለፊቱ አያቸው ! የተነዛው ወሬ # ሀሰት መሆኑን አረጋገጠ !
ልቡ በሃሴት ተሞላች!!
ነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሰይፍ መያዙን ሲያስተውሉ" ምን ሆነሀል...?"
አሉት። "የአላህ መልዕክተኛ ተገድለዋል ሲባል ሰምቼ ነው !"ሲል መለሰ።"ምን
ታደርግ ነበር ?" ነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሲሉ ጠየቁት !
"በአላህ ይሁንብኝ የመካ ሰዎችን እፋለማቸው ነበር !" አለ በወኔ ነብዩም ሰለላሁ
ዐለይሂ ወሰለም # የወጣቱን መልስ ሲሰሙ አላህ እርሱንም ሰይፉን
# እንዲባርካቸው ዱዓ አደረጉለት !

📌📌በዚህ ነበር በኢስላም የመጀመሪያው # ሰይፍ የተባለው !
ያ አላህ""! የአስራ ሁለት አመት ልጅ"!
አወ"! እርሱ የነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም አክስት፣ የአላህ አንበሳ ሀምዛ እህት
የሆነችው የጀግናዋ ሶፊያ ቢንት ዐብዱል ሙጦሊብ ልጅ የአቡበክር አሲዲቅ
አማች የአብዱሏህ ብኑ ዙበይር አባት # ዙበይር_ኢብኑል_ዐዋም ነበር።


✔️✔️ከነብዩ በነበረው ቅርበትና ተወዳጅነት ነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም "ለሁሉም
ነብይ ሀዋሪያ አለው ። የኔ ሀዋሪያ # ዙበይር ነው !" ብለው መስክረውለታል።
ዙበይር በጀግንነቱ እና በጦር ሜዳ # ጀብዱ ከኻሊድ ኢብኑል ወሊድ ውጭ
የሚስተካከለው አልነበረም ። በሁለት ሰይፍ ጠላትን የሚያጠቁ ብቸኛ ጀግኖች
ነበሩ። የዙበይር ገድል በዚህ አያልቅም ፣በበድር፣በኡሁድ፣በአህዛብ፣በኸይበርና
በሌሎች ፍልሚያወች # የአንበሳ ድርሻ ነበረው።
ረዲየሏሁ ዐንሁ ወአርዷህ""!

.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
           `·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
⭐️የዛሬ ሳምንት በ #ኒውዝላንድ 'ክሪስትቸርች' ከተማ በሚገኝ መስጅድ በአሸባሪ ተተኩሶባቸው የተገደሉት በዛሬው ዕለት የቀብር ስነስርዓት ተካሄደ። በሀገሪቱ በብሄራዊ ጣቢያዎች አዛን የተደረገ ሲሆን፣ ለ ሁለት ደቂቃ ፀጥ የማለት ስነስርዓትም ተካሂዷል። ሙስሊም ያልሆኑ ሴቶች አጋርነታቸውን ለማሳየት ሂጃብ ለብሰዋል።
.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
           `·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃•••════•
#እዉነተኛ_ታሪክ

🦋 #ርዕስ☞ለአላህ ብሎ አንድን ነገር የተወ…
           #ክፍል 1⃣

#ፀሀፊ ☞ ራህመት ቢንት ሙሀመድ

ሶዒድ አካባቢ እያለሁ አንድ በእድሜ ትልቅ የሆነና በመልኩም ጠይም የሆነ ሰዉ ዘንድ አረፍኩ። በቆይታዬም ቆንጆና ነጫጭ የሆኑ ልጆች ወደርሱ ሲመጡ አስተዋልኩ። ስለልጆቹ ነጭ መሆንና ስለእርሱ ጠይምነት ጠየቅነዉ።ያች ናት እናታቸዉ። ፈረንጅ ነች።አለና ከሷ ጋር ደግሞ ልዩ ታሪክ እንዳለዉ ነገረንና ከዚያም ይተርክልን ገባ፦
በመስቀል ጦረኞች ወረራ ጊዜ እኔ በወጣትነት ዕድሜዬ ላይ ነበርኩ። ወደ ሻም ሀገር ሄድኩና ሱቅ ከፈትኩኝ። ከዚያም ከመስቀል ወራሪዎች መካከል የአንዱ የጦር መሪ የሆነችዉ ሚስት ወደ ሱቄ ትመጣ ነበር። ባየኋት ቅፅበት ዉበቷ ማረከኝ። የጠየቀችዉን ዕቃ ሸጥኩላትና ዋጋዉን ሳልቀበላት ሸኘኋት።
ከቀናት በኋላ ተመልሳ መጣች። አሁንም ሸጥኩላት። ገንዘቡን ግን አልተቀበልኳትም። መመላለስ ጀመረች። እኔም በመጣች ቁጥር እለሰልስላታለሁ። ዕቃ በነፃ እሰጣታለሁ። እሷም እንደወደድኳት ገባት። ነገሩ እየባሰብኝ ሄደ። በመጨረሻም ከእሷ ጋር ለነበረችዉ አንዲት አሮጊት <ይህችን ሴት ወድጃታለሁና እንዴት ላገኛት እችላለዉ መላ በይኝ> አልኳት። እሷም እንዲህ አለች፦ ይህች ሴት ቀላል ሴት አትምሰልህ። የጦር መሪዉ የእገሌ ሚስት ናት። ይህንን ጉዳይ ቢያዉቅ ሶስታችንንም ይገድለናል።አለችኝ። አሮጊቷ ቤት ልታመጣልኝ ብላ ሀምሳ ዲናር ጠየቀችኝ። እንደምንም ብዬ ሀምሳ ዲናር አጠራቅሜ ሰጠኋት።
የመጀመሪያዉ ሌሊት በዚያች ምሽት እቤት ሆኜ ጠበኳት። አልቀረችም…መጣች በላን፣ጠጣን ቆየች። ሌሊቱ ሲገፋ በዉስጤ እራሴ ጋር ማዉራት ጀመርኩ።

#Part 2⃣

ይ......ቀ.......ጥ.........
.............ላ...................ል
.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
           `·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ፡፡ በየአላችሁበት ሰላምታየ ይድረስ ብያለሁ፡፡ ነገ ቅዳሜ 4⃣ ኛዉ ዙር የግጥም ዉድድር ስላለ ሁላችሁም ተወዳዳሪዎችን ድምፅ በመስጠት እንድታግዙን እንላለን፡፡
ጠቀም ያለ ሽልማት ያለዉ ነዉ፡፡

ግጥም በbot የላካችሁ ሁላችሁንም በየተራችሁ እናወዳድራለን፡፡ ግን አንዳንድ ለዉድድር የላካችሁ ጥራቱን ያልጠበቀ ግጥም እኔ ለቻናሉ አይመጥንም ያልኳቸዉን ግጥሞች አለወዳደርኳቸወም፡፡

⭐️ነገ ስድስት ተወዳዳሪዎችን ስድስቱን ግጥሙን ካነበባችሁ ቡሀላ አንዱን ብቻ በመምረጥ Like ትሰጣላችሁ፡፡

‼️ ተዋዳዳሪዎች የተወዳደሩት ግጥሙ ከቻናል copy የተደረገ ወይ እናንተ የፃፋችሁት ከሆነ በአስተያየት መስጫዉ bot ሹክ ይበሉን☺️፡፡ ግጥሙ ከዉድድር ዉጭ ይሆናል👌 የተዋቀረ አጣሪ ኮሚቴ ግብረ ሀይል አለን ግጥሙን የሰዉ መሆኑን የሚከታተሉ😉

⚠️ ከተወዳዳሪ ብዛት ብዙ የሚወዳደሩ ግጥሞች ስላሉን ከአሁን ቡሀላ ተወዳዳሪዎች ለተወሰኑ ጊዚያት ማንኛዉንም ግጥም አንቀበልም፡፡ ግጥሙን አዘጋጅታችሁ አስቀምጡ ላኩ በምንላችሁ ጊዜ ትልካላላችሁ ፡፡ አሁን ግን ብዙ ተወዳዳሪዎች ስላሉ አዲስ መቀበል አንችልም ፡፡
🎖የ➊ኛዉ ዙር አሸናፊ ☞ ሀኒ

🎖የ➋ኛዉ ዙር አሸናፊ ☞ፎዚያ ሙሀመድ

🎖የ➌ኛዉ ዙር አሸናፊ ☞አብዱሰላም ኢብራሂም

🎖የ➍ኛዉ ዙር አሸናፊ ☞ ነገ ቅዳሜ እናንተ በምሰጡት ድምፅ ይወሰናል፡፡
የሁሉንም ዙር አሸናፊ በመጨረሻ አወዳድረን የተዘጋጀዉን ሽልማት እናስረክባለን፡፡

ነገ ለዉድድር የምቀርቡ ተወዳዳሪች ለማሳወቅ ያህል
➊ አብዱ ☞ የቲምነት በሚል
➋መህቡባ ቢንት አቡሀ ☞ቁሜ እቀራታለሁ
➌ ሂክማ ሙራድ ☞ ዱአ
➍ መክያ ☞ እናት አለሜ
➎ ሂባ ☞ያንተዋ ሴት
➏ ሀናን ኡመር ☞ ሰመሀኝ ወንድሜ
በሚል ግጥሞች ነገ ይሳተፋሉ፡፡

💐💐መልካም ዉድድር ይሁንላችሁ፡፡ የቻናል ቤተሰቦችም መልካም የግጥም ምርጫ☺️ ይሁንላችሁ፡፡
አብሽሩ አንብባችሁ መጨረሻ ላይ 👍👍👍 ይሄን መንካት እጅ አያሳምም 😉

.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
           `·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🍃•••════•
አሰላሙ አለይኩም 4⃣ዙር ግጥምዉድድር ነዉ👍ምርጫ ማለት ከባድ አማና ነዉ ከላይ ያሉትን #ስድስት ግጥሞች አንብባችሁ የወደዳችሁትን የሚያስመርጠዉ አንዱን ብቻ ስለሆነ ከታች ባሉት ምርጫዎች ይምረጡ፡፡ ስትመርጡ ስድስቱንም ግጥም አንብባችሁ መሆን አለበት ፡፡ 🎖🎖ከታች ባሉት የገጣሚዎች code አሁኑኑ ላይክ👍 በማድረግ vote ይስጡ፡፡ በግጥም ዉድድሩ ድምፅ ስለሰጡ ከልብ እናመሰግናለን👍👍
public poll

🦋 #ተወዳዳሪ ቁጥር 1⃣ ☞ አብዱ – 122
👍👍👍👍👍👍👍 36%

🦋 #ተወዳዳሪ ቁጥር 5⃣ ☞ ሂባ – 60
👍👍👍 18%

🦋 #ተወዳዳሪ ቁጥር 4⃣ ☞ መክያ – 45
👍👍👍 13%

🦋 #ተወዳዳሪ ቁጥር 6⃣ ☞ ሀናን ኡመር – 45
👍👍👍 13%

🦋 #ተወዳዳሪ ቁጥር 2⃣ ☞ መህቡባ ቢንት አቡሀ – 44
👍👍👍 13%

🦋 #ተወዳዳሪ ቁጥር 3⃣ ☞ ሂክማ ሙራድ – 26
👍 8%

👥 342 people voted so far.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ዉድ የቻናል ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ የሶስተኛዉ ዙር አሸናፊ 266 ሰዉ በግጥም ዉድድሩ ተሳትፎ ለአብዱ ➒➐ ድምፅ በማግኘት አንደኛ ሁናል ፡፡ አብዱሰላም ኢብራሂም እንኳን ደስ ያለህ
🥇በአንደኛዉ ዙር Hani
🥈በሁለተኛዉ ዙር ፎዚያ ሙሀመድ
🥉በሶስተኛዉ ዙር አብዱ ሰላም ኢብራሂም
🎖በ➍ኛዉ ዙር ☞ አብዱ ለፍፃሜዉ ዉድድር አልፈዋል፡፡


‼️ አምስተኛዉ ዙር እሮብ ይኖረናል ማለት ነዉ፡፡ ሁሌም እሮብ እና ቅዳሜ የግጥም ዉድድር ነዉ ማለት ነዉ፡፡

⭐️ ደግሞ ዉድድር ስለሆነ ያላሸነፋችሁ የተመቸኝን ግጥም በቻናል እንደምፓሰተዉ ልነግራችሁ እፈልጋለሁ፡፡

➋➏➏ የቻናል ቤተሰቦች ግጡሙን አንብባችሁ በዉድድሩ የተሳተፉትን ስለመረጣችሁ ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

ከአላህ ጋር ለአምሰተኛዉ ዙር እሮብ እንገናኝ ፡
.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
           `·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
#ሴቶች_በኢስላም_ያላቸው_ደረጃ

🍃ሴቶች የሕብረተሰቡ ግማሽ አካል ናቸው ::
ይህ ሎጂክ የሚያፀድቀው በተግባርም የምናስተውለው ሐቅ ነው ::
ወደ ኢስላም ስንመለስ ደግሞ ፥ ኢስላም ለሴቶች የቸረውን ፥ የራስን ማንነት በመቀበል እና በማክበር ላይ የተገነባ የክብር ደረጃ እንቃኛለን ።
ረሱል ( ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ) " ሴቶች የሕብረተሰቡ ግማሽ አካል ናቸው " በማለት አስተምረዋል ።

የዚህ አስተምህሮዋቸው ምንጩ ቁርአን ነው ።
አያሌ የቁርአን አንቀፆች በሴቶች እና በወንዶች መካከል ተፈጥሯዊ የሆነ እኩልነት እንዳለ ያስረዱናል ።
የሕይወትን ውጣ ውረድ ለመሸከም ወንዶች
የሴቶች አጋዥነትና ረዳትነት እንደሚያሻቸው ቁርኣን
ያትታል ። በየትኛውም የሕይወት እንቅስቃሴ የሴቶች ተሳትፎ አስፈላጊ ብቻ ሳይሆን ወሳኝም ነው
እንደ ኢስላም እምነት ።

📚📚ቁርኣን የሰው ልጆች አባት የሆነውን አደም ታሪክ
ሲተርክ እንዲህ ይላል ፡-
" አደም ሆይ ! አንተ ከነሚስትህ በገነት ተቀመጥ ፤ ከርሷም በፈለጋቹሁ ስፍራ በሰፊው ተመገቡ ፤ ግን ይህችን ዛፍ አትቅረቡ ፤ ከበደለኞች
ትኾናላቹሁና አልንም ። "
( አል - በቀራህ ፥ 35 )
በኢስላም ሴቶች ሕጋዊና ሞራላዊ ክብር አላቸው ::

📚📚ጌታ አምላካችን አላህ በቁርኣን እንዲህ ይገልፅልናል :-
" ለወንዶች ወላጆችና የቅርብ ዘመዶች ከተውት
( ረጀት ) ፈንታ አላቸው ። ለሴቶችም ፥ ወላጆችና የቅርብ ዘመዶች ከተውት ከርሱ ካነሰው ወይም
ከበዛው ፥ ፈንታ አላቸው ። የተወሰነ ድርሻ (ተደርጓል ) ። "
( አል - ኒሳእ : 7 )
ምንዳን በተመለከተ
" ሙስሊም ወንዶችና ሙስሊም ሴቶች ፥ ምዕመናንና ምዕመናትም ፥ ታዛዦች ወንዶችና
ታዣዦች ሴቶችም ፥ እውነተኞች ወንዶችና እውነተኞች ሴቶችም ፥ ታጋሾች ወንዶችና ታጋሾች ሴቶችም ፥ አላህን ፈሪዎች ወንዶችና አላህን ፈሪዎች ሴቶችም መፅዋቾች ወንዶችና መፅዋች
ሴቶችም ፥ ፁዋሚዎች ወንዶችና ፁዋሚዎች ሴቶችም ፥ አላህን በብዙ አውሺዎች ወንዶችና
አውሺዎች ሴቶችም ፥ አላህ ለነርሱ ምሕረትንና
ታላቅ ምንዳ አዘጋጅቶላቸዋል ።
( አል - አሕዛብ ፥ 35 )
" ጌታቸውም እኔ ከእናንተ ፥ ከወንድ ወይም ከሴት
፥ የሰሪን ሥራ አላጠፋም ፤ ... በማለት ለእነርሱ
ልመናቸውን ተቀበለ ። "
( አል - ኢምራን ፥ 195 )
ከረዥሙ የቁርአን ምዕራፎች አንዱ የተሰየመው
" አል - ኒሳእ " ( የሴቶች ምዕራፍ ) በመባል ነው ::
በዚህ ምዕራፍ ውስጥ ሴቶችን አስመልክቶ
አያሌ ቁም ነገሮች ተካተዋል ። ይህም ሴቶች በኢስላም ላላቸው የክብር ደረጃ አፅንኦት ይሰጣል ።

" አል - ሙጃደላህ " የተሰኘ ሌላ የቁርአን ምዕራፍም አለ ። ምዕራፉ የሚጀምረው አንዲት ሴት
ከረሱል ጋር የምታደርገውነ ቃለ ምልልስ አላህ ከሰማይ ሰማያት ማድመጡን በመግለፅ ነው ።
⭐️የምዕራፉ የመጀመሪያ አንቀፅ ላይ እንዲህ ይላል ፡-
" አላህ የዚያችን በባሏ ( ነገር) የምትከራከርህንና
ወደ አላህ የምታሰሙ ተውን ( ሴት ) ቃል በእርግጥ
ሰማ :: አላህም (በንግግር ) መመላለሳቹሁን ይሰማል :: አላህ ሰሚ ተመልካች ነውና :: "
( አል - ሙጃደላህ ፥ 1)
ኢስላም ስለ ሴቶች ብዙ ብሏል ::ሴቶች በድንቅ ኢስላማዊ ሥነ ምግባር ከታነፁ ፣ ማሕበራዊ
ውሏቸው ካማረ ፣ አካሄዳቸው ከሰመረ ፡ በክብር ላይ ክብር እንደሚጨምሩ ፣ በደረጃ ላይ ደረጃ እንደሚደምሩ አስቀምጧል ።

✔️ሴቶች በታሪክ ውስጥ የተጫወቱትን የላቀ ሚና
ቁርአን ይተርክልናል ። በእምነት ድምቀት ፣ በአላማ ፅናት ፣ በታማኝኘት ፣ በሥነ - ምግባር ምጥቀት
ለሰው ዘር በሙሉ አርአያ መሆን የሚችልና ሕያው ታሪክ ያላቸው እንስቶችን ታሪክ ቁርኣን ገፆቹ ላይ
በክብር አስፍሮ ይገኛል ።
ለአብነት ያህል ፡-
" ለነዚያ ለአመኑትም ፥ የፈርዖንን ሴት ፥ አላህ ምሳሌ አደረገ ፤ ጌታዬ ሆይ ! አንተ ዘንድ በገነት ውስጥ ለኔ ቤትን ገንባልኝ ፤ ከፈርዖንና ከሥራውም አድነኝ ፤ ከበደለኞቹ ሕዝቦችም አድነኝ ፥ ባለች ጊዜ
። " ( አል ተሕሪም : 11 )
የድንግላዊት መርየም ድንቅ ታሪክ በአያሌ የቁርኣን ምዕራፎች በተደጋጋሚ ሲቀርብ ይስተዋላል ።
" መላእክትም ያሉትን (አስታውስ) :- መርየም
ሆይ ! አላህ በእርግጥ መረጠሽ ፥ አነፃሽም ፥
በዓለማት ሴቶችም ላይ መረጠሽ ። መርየም ሆይ !
ለጌታሽ ታዘዢ ፤ ስገጂም ፤ ከአጎንባሾቹም ጋር አጎንብሺ ። "
( አል - ዒምራን ፥ 42 - 43 )


🍃 🍃የእናትነትን እዝነት ድንቅ ባሕሪ የሚያንፀባርቅበትን
የነቢዩ ሙሣ እናት ታሪክ ቁርኣን ይተርክልናል ::
ለልጇ የነበራትን ፍቅርና ስስት ፣ ለብቸኝነቷ የነበራትን ስጋት ፣ ይህ ከመሆኑ ጋር የአላህን ትዕዛዝ በመፈፀም ረገድ የነበራትን ቁርጠኝነት
የጌታዋን ቃል አክብራ ልጇን ባሕር ውስጥ ስለመጣሏ ... ይህ ሁሉ ከመለኮታዊ ሠነድ ገጾች
ላይ በክብር ሰፍሮ ይገኛል ።
" ወደ ሙሳም እናት :- አጥቢው ፤ በርሱም ላይ በፈራሽ ጊዜ በባሕሩ ውስጥ ጣይው ፤ አትፍሪም ፤
አትዘኚም ፤ እኛ ወዳንቺ መላሾቹና ከመልክተኞቹም
አድራጊዎቹ ነንና ማለትን አመለከትን ። "
(አል - ቀሶስ ፥ 10 )
የዕምነት ፅናት ፣ ታጋሽነት ወ .ዘ .ተ ከሙስሊም
ሴቶች ድንቅ ባሕሪያት ጥቂቶቹ እንደሆኑ ከዚህች እንስት ታሪክ እንረዳለን ።
ባለፉት ዘመናት ሴቶች ከፍተኛ የመሪነት ሚና
መጫወታቸውን ብቻ ሳይሆን ለዚህም ብቃቱ እንዳላቸው ቁርኣን ያስተምረናል ።
" ንግስት ሳባ " የነበራትን ብልህነት ፣ የአመራር ብቃትና አርቆ አሰተዋይነት ቁርአን ገጾቹ ላይ አስፍሯል ። በነቢ ሱለይማን ጉዳይ ላይ ታላላቅ ሹማምንቶችን ለውይይት መጥራቷን እንዲህ በማለት ይተርክልናል ፡ - ቁርኣን :-
" እላንተ መማክርቶች ሆይ ! በነገሬ (የሚበጀውን)
ንገሩኝ ፤ እስከምትገኙልኝ ድረስ አንድንም ነገር ቆራጭ አይደለሁምና ፥ አለች ። "
( አል - ነምል ፥ 32 )
ቁርኣን ፥ " ንግስት ሳባ " ከነቢ ሱለይማን ጋር
የነበራትን ታሪክ ከተረከልን በሗላ ለሐቅ በመንበርከክ ብልሕነቷን ማስመስከሯን ያወሳል ።
እንዲህም አለች ፡ -
" ... ከሱለይማንም ጋር ሆኜ ለዓለማት ጌታ ለአላህ
ታዘዝኩ አለች ።
( አል - ነምል : 44 )

ሴት ልጅ
☞ በተፈጥሯዊ ማንነቷ ፥
☞ በመጠቀ ሥነ -ምግባሯ ፥
☞በምትከውነው የላቀ ተግባር ፡
☞የሕብረተሰቡ ግማሽ አካል መሆኗን ፡ የማስመስከር
ብቃቱ እንዳላት ፡ ኢ ስ ላ ም በፅኑ ያምናል ።

.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
           `·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1
⭐️ የአለማችን ብርቅዬው አትሌት የኒውዝላንድ የራግቢ ሱፐር ስታር ሶኒ ቢል ዊልያምስ
በኒውዝላንድ የአሸባሪ ጥቃት ጉዳት የደረሰባቸውን ሆስፒታል በመገኘት ጎብኝቷል

✔️በወቅቱ አፋጣኝ ዕርዳታ ያበረከቱ ነርሶችን ፣ ዶክተሮችን ምስጋና አቅርቧል
የቀድሞ የከባድ ሚዛን የቦክስ ሻምፒዮን የአሁን የአለም የራግቢ ውዱ ተጫዋች የኒውዝላንድ ብሄራዊ ቡድን ካፒቴን
የአሸባሪ ጥቃት ከደረሰ በኃላ የጥቃት ሰላባ የሆኑ ቤተሰቦችን ለማፅናናት አንድ ሳምንት እራሱን ከራግቢ ልምምድ እና ውድድር አግልሎ ቆይቷል
ከአመታት በፊት እስልምናን የተቀበለው ሶኒ ቢል ከሽብር ጥቃቱ በኃላ :- ሀዝኖ ተክዞ እና እንባ እየተናነቀው በለቀቀው መግለጫ የብዙሃኑን ልብ መንካቱ ይታወሳል
Bilal Zayed

.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
           `·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🍃•••════•
💐" #ባል_የሌላት_ሴት_ደሀ_ናት """"
<< "ባል የሌላት ሴት ምስኪን ድሃ ሴት ናት " >>
አሉ ። ረሱል S.A.W !
ለምን? ተብለዉ ሲጠየቁ !

💐💐"ሚስት የባሏን ፊት በፈገግታ ስትመለከት ቤተል ጧኢፍን የተመለከተች ያክል ነዉ ደስታዋ " አሉ
ሱብሃን አላህ !!!
ለባሏ መልካም የሆነች ሴት ለቤተሰቦቿ አርባ
ለጀሃነም የተወሰኑ ካሉ በሷ ምክንያት ነጃ ይወጣሉ አሉ ።

🌸በትዳር ላይ የምትገኙ አሏህ !!
እስከ ጀነት ያዝልቅላችሁ

🌸ትዳርን የምትናፍቁ አላህ !! ሷሊህ የሆነዉን ትዳር ይወፍቃችሁ
አሚን አላሁመ አሚን
አሚን
🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋﹋ ﹋
JOIN
telegram.me/Islam_and_Science

telegram.me/Islam_and_Science
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌼»̶̥✽̶┉┉┄┄
🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸
#አላህ #ሆይ
★፦ የኛ ሲሳይ ሰማይ ላይ ከሆነ አውርድልን
※መሬት ውስጥ ከሆነ አውጣልን!!
※ጌታችን ሆይ ከእኛ የራቀም
ከሆነ አቅርብልን!! በሰጠህንም ሲሳይ በረከትን
ጨምርልን፡፡

join 👇👇👇👇
t.me/Islam_and_Science
t.me/Islam_and_Science
እዉነተኛ_ታሪክ

🦋 #ርዕስ☞ለአላህ ብሎ አንድን ነገር የተወ…
           #ክፍል 2⃣

#ፀሀፊ ☞ ራህመት ቢንት ሙሀመድ

………………………………………………
አንተ እኮ ብቸኛ መሆንህን አትይ። ከዚች ሴትጋር መጥፎ ነገር ብትፈፅም አላህ ያይሃል። አላህን አትፈራም ወይ?…አለኝ ዉስጤ።
ዐይኔን ወደ ሰማይ ከፍ አደረኩኝ። ቀና ብዬ አላህ ሆይ! እኔ ካንተ አፍሬና ቅጣትህን ፈርቼ የታቀብኩ ስለመሆኔ አንተን አስመሰክራለሁ። አልኩኝ። ከዚያም ከሷ በመራቅ ፍራሽ ቀይሬ ተቀመጥኩኝ። ይህንን ስታይ ተቆጥታ ተነሳች።ዘልላ ከቤት ወጣች።
በጠዋት ተነስቼ ወደ ቤቴ ሄድኩኝ። ረፋድ አካባቢ በበሬ በኩል አለፈች። ተቆጥታለች። ወላሂ እላችኋለሁ። ተቆጥታም ዉብ ናት።ፊቷ እንደጨረቃ ያበራል።
ዳግም ባየኋት ጊዜ እራሴን ወቀስኩ። ጥንካሬዬን ከድክመት ቆጠርኩት። ሸይጣን ተጠግቶ ሳቀብኝ።"አንተ ማነህና ነዉ ይህን ዉበት እያየህ የምታልፈዉ…
 አንተ አቡበክር ነህ ወይስ ዑመር… ወይስ አላህን አብዝቶ የሚያመልከዉ ጁነይድ… ወይስ ለዝች ዓለም ምንም ግድ የሌለዉ ሀሰን??…እኮ ማነህ?…> ዳግም ሊገኝ የማይችል አጋጣሚ አስመስሎ በፀፀት አለንጋ አነደደኝ።
እኔም የትናንቷን ምሽት ባለመጠቀሜ ፀፀተኝ። እሷም ሳታናግረኝ አልፋ ወደ ታች ሄደች።
አሮጊቷን አፈላልጌ አገኘሁና ማታ ይዛት እንድትመጣ ጠየቅኳት። እሷም <በኢየሱስ እምላለሁ በመቶ ዲናር እንጂ አትመጣልህም> አለችኝ። እሺ አልኳት መስማማቴን ገለፅኩላት። መቶ ዲናር ለእኔ ብዙ ነዉ። እስካገኝ ድረስ በርትቼ ሰራሁና ሰጠኋት


         በሁለተኛዉ ምሽት👇👇👇👇
ቤት ሁኜ በጉጉት ጠበኳት…… ቀኑ መሸ። ከሩቅ ስትመጣ ተመለከትኳት። መጣች ልቤ በፍጥነት ይመታ ጀመር። መጣች… መጣች!…አልኩኝ ለእራሴ በለሆሳስ።
ዉበቷ ያዉ ነዉ። ድፍን የአስራ አራት ቀን ጨረቃ። ገብታ ተቀመጠች። አሁንም አላህን አስታወስኩ። የአላህ ፍራቻ ወደ እኔ መጣ። ራሴን መጣል የለብኝም።
ለዚች በአላህ ያላመነች ሴት በጌታዬ እንዴት አምፃለሁ…። ዛሬም ከአላህ በሚያዉቅብኝ መልኩ አላህን ፈርቼ ተዉኩት። ተመልሳ ሄደች።
በጠዋት ተነስቼ ወደሱቅ ሄድኩኝ። ዉስጤ ስለሷ ብቻ ነዉ የሚያስበዉ። ረፋድ ላይ እንደለመደችዉ በበሬ በኩል አለፈች። ያኮረፈችና የተቆጣች። መሆኑ ያስታዉቃል። ዛሬም ሸይጧን ስራዉን ሰራ። ተሳካለትም። ስለተዉኳት ፀፀተኝ።
ዕድሉን ባለመጠቀሜ እራሴን እንደሞኝ ቆጠርኩ።

#Part 3⃣

ይ...........ቀ...........
.......ጥ............ላ..............ል

.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
           `·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🍃•••════•