እዉነተኛ ታሪክ
😢 #አስለቃሽ #የቴሌግራም
#ፕሮፋይል
🦋 #Part 1⃣4⃣
✍ ፀሀፊ #አሚር #ሰይድ
በIslamic university channal
በጣም ተናደድኩ ሀይደር የራሱን ኑሮ እየኖረ የኔን ሂወት አበላሽቶ ጨለማ አድርጎ እኔ በሂወት እያለሁ መኖር አይችልም ብየ ወሰንኩኝ አንድ ሀሳብ መጣልኝ የእሱን ሂወት ማበላሻ ......ሀይደርን ለመበቀል በጣም ቀላል ዘዴ አገኘሁ
Face book ገብቼ የfb ጓደኞች እያየሁ ሚስቱን በprofile ስላየሆት የfb ጓደኛዉ እንደሆነች ብየ መፈለግ ጀመርኩኝ፡፡ ጓደኞችን ስመለከት ብዙዎቹ ጓደኞቼ ሴት ነበሩ ገረመኝ፡፡ Fb ላይ ከ3000 በላይ ጓደኞቼ ነበሩት በስንት ድካም ልፋት ቡሀላ አንድ ፎቶ አየሁ የእሱ እና የእሷ profie የሆነ፡፡ time line ገብቼ ስመለከት የእሷ የብቻ ፎቶም አለ ፡፡ ሲጋቡ የተነሱ ፎቶዉ ላይ መብሩክ በሉኝ ብላ ፅፋለች፡፡
ያሰብኩት ተሳካ አሁን frind አርጌ የእኔን ሂወት እንዳበላሸብኝ የእሱን ላበላሽበት ወሰንኩኝ፡፡ እኔ እያለቀስኩ እሱ ስቆ እንደማይኖር ወሰንኩኝ ...frind request ላኩላት ከአንድ ቀን ቡሀላ ተቀበለችኝ ...በጣም ደስ አለኝ ሀይደር የእኔ ሂወት አበላሽቶታል የእሱንም ሒወት አበላሸዋለሁ እያልኩ ብቻየን እየዛትኩ ነዉ፡፡ face book ላይ online ቀን ቀን አትጠፋም ነበር ፡፡ ነገሮችን ሁሉ ሳስበዉ እሱ ማታ ማታ በስልኩ ይጀናጀናል እሷም ቀን ላይ ብየ አሰብኩ በትዳር በመሀላቸዉ የሆነ ክፍተት እንዳለ ያስታዉቃል፡፡ እኔም እያወረሇት ነዉ በሂደት ተዋወቅን ግን ለክፉም ለደጉም ብየ ትክክለኛ ስሜን አልነገርኳትም ፡፡ ሚስቱ የአዲስ አበባ የመርካቶ ሰፈር ልጅ እንደሆነች ስሟም ኢክራም እንደምትባልና የባሏም ስም ሀይደር እንደሚባል እና የሁለት ልጆች እናት እንደሆነች ..... የባለሀብት ልጅ ሀይደርን በጣም እንደምወደዉና በፊት ሹፌር ነበር ተዋወቅን ተዋደን ተጋባን ....ከዛም አባቴ ሀይደርን ከሹፍርና ስራ አቁም ብሎት አሁን መርካቶ ሱቅ ከፈተልን ከዛም የቤት መኪናም ዶልፊን አባቴ ገዝቶ እንደሰጠዉ አጫወተችኝ፡፡
ኢክራም በጣም ግልፅ ልጅ ናት ሁለ ነገሯ ተመቸችኝ ፡፡
አንቺስ ብላ ጠየቀችኝ እኔ ቂርአት እየቀራሁ እንደሆነ ነገርኳት፡፡ ስለ ሀይደር ምንም አላነሳሁ፡፡ ግን በጣም ገረመኝ ወንድ ልጅ ሴትን ልጅ ለማጥመድ በእጁ አድርጎ የሚፈልገዉን ለመዉሰድ የማይፈነቅለዉ ድንጋይ የለም ዉሸታቸዉ ከባድ እንደሆነ ተረዳሁ ፡፡ ጥፋቱ የኔ ነዉ የነገረኝን ማመኔ ብቻ ወደ ጆሮየ የገባዉ ሁሉ እዉነት ይመስለኝ ነበር ሚስጥሩ እያደር ገባኝ ማታ ማታ ስደዉል አይመችም ስልክ ለማንሳት በtelegram እናወራለን የሚለኝ ሚስቱ ኢክራም ሲያወራ እንዳሰማዉ እንደሆነ ገባኝ፡፡
ግን ለምን አረ ለምን ኢክራም ወዳዉ ከሹፍርና ኑሮ ገላግላዉ በቤተሰቦቿ ጥረት ሱቅ ተከፍቶለት መኪና ተገዝቶለት እሷ ባለዉለታዉ ሁና በመኪናዉ ሴት ሲሸወድ እንደ እኔ ያለዉን የተዘነጋ በማዘናጋት እንደዚህ መሆኑ ለኢክራም አዘንኩ፡፡ ወይ ጎራ ሁን ወይ ጎራ ተጠጋ አይደል የሚባለዉ ሀይደር ጎራ ተጠግቶ ይሄዉ በኢክራም ጥረት እና በቤተሰቦቻ ሀብት ለሌላ ለሀራም አላማ እየተጠቀመበት በመሆኑ ያሳፍራል፡፡ ደግሞ ለኔ የዋሸኝ ዉሸት ፊቴ ላይ ድቅን አለብኝ፡፡ ምነዉ ሀይደር ዉሸታም ነዉ ብየ ንገሪያት ንገሪያት የሚል መንፈስ ከጀርባየ አለ፡፡ ሀይደር ዉሸታም ነዉ ብየ ፅፌዉ ልልከዉ ብየ ቆይ ለሁሉም ሰአት አለዉ አልኩና ባልሽን ትወጅዋለሽ ብየ ጠየኳት
....በጣም ሀይደር ሁለ ነገሬ ነዉ በጣም እወደዋለሁ ያለ እሱ መኖር አልችልም በስራም ጎበዝ ነዉ ዉይ ሲወደኝ እኮ ብላ ታወራኝ ይዛለች በfb
......ግን ስለ እሱ መጥፎ ነገር ብሰሚ..ትጠይዋለሽ አጠይዉም ብየ ጠየኳት
.....እሷም እንዴ ሀይደር መጥፎ ነገር የለዉም የሚሰራዉን የሆነዉን ሁሉን ይነግረኛል እኔን ሳያማክር ፈፅሞ አያቅም ፡፡ በህይወቴ እሱ ነዉ የመጀመሪያየ ወንድ በጣም ነዉ የምወደዉ፡፡ ምንም መጥፎ አይሰራም እተማመንበታለሁ አለችኝ፡፡
...እኔም አይ ግን ሰርቶ ብታገኝዉስ አልኳት
.......ጭራሽ አያረገዉም ጥያቄዉ መልስ የለዉም ሁሌም ቢሆን በሀይደር የምተማመንበት ጨዋ ልጅ ነዉ፡፡አላህ በስንት ዱአ መሰለሽ የሰጠኝ አለችኝ፡፡
በጣም ደስ የምትል ሚስት አለችዉ ግልፅ ናት እኔም ማንነቴን ደብቄ እናወራ ይዘናል ከመግባባት ብዛት ስልክ ቁጥሯን ተቀበልኳት፡፡ ስልክ ቁጥሯም0911....2372 ብላ በfb text አረገችልኝ ፡፡ እቤቴ ሁኜ ማሰብ ጀመርኩኝ ሀይደር የእኔን ሂወት እንዳበላሸ ላበላሽበት ወይስ እኔን አላህ ይክሰኛል ቶብቻለሁ ለሚስቱ እና ለሁለት ልጆቹ ሒወት ብየ ልተወዉ እያልኩ ተወዛገብኩ፡፡ ያሳለፍኳቸዉ የደብረዘይት ጊዚያቶች እና አሁን ትዳር ሲመጣ የምጨነቃቸዉ ጭንቀቶች ፊቴ ላይ ድቅን ይላሉ፡፡
ይህን ጉዳይ ለፊርዶስ አላማከርኳትም ...ፊርዶስ ብሰማ ምን ትለኝ ይሆን ?
ስልኬን አንስቼ ቀጥታ ለኢክራም ልደዉል ቁጥሯን አዉጥቼ የሀይደርን ጉድ ልነግራት ወሰንኩ፡፡ ሀይደር እኔን እንደሸወደ ሚስቱን ሲሸዉድ አይኖርም ...ስልኬን አንስቼ ወደ ሀይደር ሚስት ኢክራም ልደዉል save ያረኩትን አወጣሁ....ከዛም
#part 1⃣5⃣
ይ.........ቀ......
........ጥ.............ላ..............ል
4 another channal👇
@Islam_and_Science
T..➳ telegram.me/IslamisUniverstiy_public_group

👍1
አይክፋሽ✍
(አወቀ ካሳው)
.....................
እማ
አንቺማ
ሞሰብሽ ቢራቆት ልጆችሽ ቢራቡ
ፊትሽ ቅጭም ሲል አይኖችሽ ሲያነቡ
ሰጭ እጆችሽ ቢያጥሩ
ቀሚስሽ ቢነትብ ጎብኝሽ ቢቆም እግሩ
ሀዘንሽ በርክቶ
ለምን ይክፋሽ ከቶ?
እማ!
አንቺማ....
ሞሰብሽ ቢራቆት ምግብ ባይበላ
ፈገግታሽ ያጠግባል ፊትሽ ላይ ሲጎላ
አይክፋሽ ግደለም አተክዥ ብዙም
የመንገድ ላይ ዱካሽ መገፋት ቢይዝም
እማ አንቺማ አተክዥ ብዙም
ሰው ከሰው አይዘልም በጊዜ ሰንሰለት
ሲቀዘቅዝ ሂዶ
ነገ ይመለሳል ደጅሽ የሞቀ እለት
አይክፋሽ እምዬ እምባ ካንቺ አይውጣ
መገፋት ደግ ነው ለነገ ደግ እጣ፡፡
♥♥♥
.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
`·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•

.. ISLAMIC SCHOOL CHANNEL.. 💠
🏷 @Islam_and_Science 🔗 JOIN US
🍃 #የትኛዉ #ተመቻችተዋል ወይም ያልተዋጠላቸው ?
➡️ የፍልስፍና አላማ ትክክለኛ አስተሳሰብ መፍጠር ሳይሆን በትክክል የማሰብ ብቃት ማዳበር ነው፡፡
➡️ ትክክለኛ እስተሳሰብን ለመረዳት በትክክል ማሰብ የሚችል ከሌለ ትክክለኛ አስተሳሰብ በራሱ ስህተት ነው፡፡
➡️ ቋሚ የማሰብ ሂደት እንጂ ቋሚ አስተሳሰብ የለም፡፡
➡️ እውቀት ማለት ሀቅ ሳይሆን ሀቅን መፍጠር የሚያስችል ፅንሰ ሀሳብ ማጣራት ነው፡፡
➡️ የማታዉቀው ማወቅ ካልቻልክ አዲስ ነገር ያወቀ አእምሮ አይኖርህም የሚኖርህ አሮጌ አስተሳሰብ የሚሸከም ጭንቅላት ነው ፡፡
➡️ እውነት በስምምነት የተመሰረተ አስተሳሰብ ነወ፡፡
➡️ ድሀ ድሀ ያደረገው ገንዘብ አለመኖሩ ሳይሆን ገንዘብ ሳይኖር መኖር እንደማይችል አድርጎ የፈጠረው ስሜቱ ነው፡፡
➡️ የመቸገር ሰሜት እንጂ የችግር ህልውና የለም፡፡
➡️ ህይወት ማንነትህ የምትገልፅባት መድረክ ናት፡፡
#ምንጭ፡ ሰው መሆን ከሚል መፅሀፍ የተወሰደ
.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀

•════•••🍃🍃•••════•

share
`·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🍃•••════•
.. ISLAMIC SCHOOL CHANNEL.. 💠
🏷 @Islam_and_Science 🔗 JOIN US
✅ በህይወቴ የሚቆጨኝ ትናንት ከማይሆኑ ሰዎች ጋር ያሳለፍኩት ህይወት ነው ።
✅ በህይወቴ የሚፀፅተኝ ከኔ ያልተሻሉ ሰዎች ሲንቁኝ 😒 ያነባሁት እንባ ነው😭 ።
✅ በህይወቴ የተደሰትኩበት😂 ትናንትን አልፌ ዛሬ ላይ ያለሁበት ዕለት ነው ።
✅ ከታገሱት ሁሉም ያልፋል ስለ ነገም አንተ ታውቃለህ ። ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ
.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
`·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
🏷 @Islam_and_Science 🔗 JOIN US
✅ በህይወቴ የሚቆጨኝ ትናንት ከማይሆኑ ሰዎች ጋር ያሳለፍኩት ህይወት ነው ።
✅ በህይወቴ የሚፀፅተኝ ከኔ ያልተሻሉ ሰዎች ሲንቁኝ 😒 ያነባሁት እንባ ነው😭 ።
✅ በህይወቴ የተደሰትኩበት😂 ትናንትን አልፌ ዛሬ ላይ ያለሁበት ዕለት ነው ።
✅ ከታገሱት ሁሉም ያልፋል ስለ ነገም አንተ ታውቃለህ ። ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ
.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
`·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
እዉነተኛ ታሪክ
😢 #አስለቃሽ #የቴሌግራም
#ፕሮፋይል
🌀 #Part 1⃣5⃣
✍ ፀሀፊ #አሚር #ሰይድ
በIslamic university channal
ስልኬን አዉጥቼ ልደዉል አልኩና የኢክራም ቁጥር አዉጥቼ ልነግራት ወስንኩ ግን ጨነቀኝ የኔ ሂወት አንዴ ተበላሽቷል ግን የሶስት ሰዉ ሒወት ላበላሽ እንደሆነ ተሰማኝ ሁለት ልጆቿ እና ኢክራም ..ደግሞ ወደ ፍች ከሄዱ ልጁቹ ካለቤተሰብ ፍቅር ተለያይተዉ ኢክራም ወደ ቤተሰቦቻ ትሄዳለች ሌላም ችግር ፈጠርኩ ማለት ነዉ ..የቤተሰቦች ቀዉስ ስልኬን ይዤ ይሄንን አሰብኩ ግን ሀይደር የሰራኝ ስራ መልሶ አእምሮየ ጋር ብልጭ ይልብኛል፡፡ ሁሉንም ነገር ለአላህ ሰጠሁኝ ስልኬን አቅፌ እንደ ወራጅ ወንዝ ማልቀስ ሆነ ያረቢ እርዳኝ ያረቢ እርዳኝ እያልኩ
........የኢክራምን ስልክ ከContact አጠፋሁ Facebook ላልጠቀም ከአሁን ቡሀላ የሀይደርን ሚስት ኢክራምን ላላወራ ብየ ለራሴ ቃል ገባሁ በአላህ ተወከልኩ እስከአሁንም የሰራሁትን ስራ አላህ ይማረኝ..በሀይደር ከነቤተሰቦቹ እሱን ልጎዳዉ ነበር ይቅርብኝ አላህ እሱንም ያስተካክለዉ እኔንም አላህ የተሻለ ይስጠኝ ብየ ዱአየን አርጌ ለመጨረሻ ጊዜ ከሀይደር ለመበቀል ያሰብኩት ሀሳብ ሰረዝኩኝ፡፡
Face book መጠቀም አቆምኩ ግን ሀይደር የሰራኝ ጉድ ለማን ሰዉ እንደምተነፍሰዉ አላቅም አዳሬን ብቻ ማልቀስ ሁኗል ስራየ ፡፡ ከዛ የማይነጋ የለም ነጋ......ወደ ቂርአት ሄድኩ ፊርዶስን አገኘሇት ዛሬ ሂደሽ እናትሽን አስተዋዉቂኝ ብላኝ ከቂርአት መልስ እናቴን አስተዋወኳት ፊርዶስ በረፍት ሰአቷ እኛ ቤት እየመጣች ቤተሰባዊ ጓደኛም ሆነች አላህ የሰጠኝ የዲን እህቴ ፊርዶስ.....እሁድ እንደምጋብዘኝ ነገረችኝ .......ወበሪ ሆቴል....ከአሱር ቡሀላ እንሄዳለን አለችኝ፡፡ እኔም እሺ ፊርዱ አልኳት፡፡ ቀናቶች በተቆጠሩ ቁጥር እሁድ ደረሰ ፊርዶስ አሱርን እኛ ቤት መጥታ አብረን ወበሪ ሆቴል ሔድን እዛ ስደርስ ያየሁትን ማመን አቃተኝ የፊርዶስ ወንድም ዙበይር ቀድሞን መጥቶ ቁጭ ብሎ እየጠበቀን ነዉ፡፡ እኔም ዙበይርን በፊርዶስ ስልክ አፎቶ ላይ አንዴ ስላየሁት እሱ እንደሆነ ጠረጠርኩ፡፡ ፊርዶስ ግን ዙበይርም ነዉ አይደለምም አላለችኝም...እሷ ሶስት ወንድሞች ስላሏት ሀይደርም ላይሆን ይችላል ብየ ጠረጠርኩ፡፡ የሚጠጣ ነገር አዘን አንዳንድ ወሬ እያነሳን ከተጨዋወትን ቡሀላ የሚበላ የሚጠጣ ከተጠቀምን ቡሀላ እኔን ሸኝተዉኝ ወደ የቤታችን ተመለስን
ግን ማን ይሆን እያልኩ ሳስብ ሳስብ ....ዙበይር ይሆን እያልኩ ብቻየን ባዶ ቤት ቁጭ ብየ ስከራከር ዳኛ ከሌለዉ ክርክር ዉስጥ ስልኬ ጮኸ ስልኬም ከክርክሩ ገላገለኝ...ስልኬን ሳየዉ የደወለችዉ ፊርዶስ ነበረች
,,...አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አለች
......እኔም ወአለይኩም ሰላም ፊርዱ ደህና ነሽ
.......አልሀምዱሊላህ በሰላም እቤት ገባሽ አለችኝ
.....እኔም አዎ ገብቻለሁ ፊርዱ
ብዙ ተራ ወሬዎች ካወራን ቡሀላ
....ሂኩየ ቅድም አብሮኝ የመጣዉ ማን እነንደሆነ አዉቀሽዋል አለችኝ
.....እኔም መቼም አንቺ ከአጂ ነብይ ጋር እንደማትሄጅ አቃለሁ፡፡ ከሶስት ወንድሞችሽ አንዱ ይሆናል ፊርዱ አልኳት፡፡
.....አዎ አልተሳሳትሽም ዙበይር ነዉ ፡፡ በአካል አገናኚኝ እያለ ረበሸኝ ምን ላርግ ፊርዱ አንቺ ነሽ እኮ አይቴ(የወንድሜ ሚስት ለማለት ነዉ) ዙበይርም ወንድሜ ነዉ ፡፡ ዙበይር ናፈቀችኝ ናፈቀችኝ ሲለኝ ነዉ እስከዛሬ በሩቅ ነበር የሚያይሽ ዛሬ ፊት ለፊት እንዲያይሽ ያረኩት አለችኝ ፊርዱ
.....እሷ ባለችኝ ነገር ደርቄ ቀረሁ የምመልሰዉ አጣሁ መልሴ ዝም ሆነ ...
....ፊርዶስም ሄሎ ሄሎ ሄሎ ሂክማ ምነዉ ዝም አልሽ ...አረ በአላህ አጥፍቼ ከሆነ ይቅርታ እንደዚህ ይከፋሻል አላልኩም ሂክማ ..አረ አናግሪኝ አስጨነቅሽኝ .....ሂክማ አረ ሂክማ እያለች እሰማታለሁ ስልኩን አልዘጋሁትም ነበር፡፡
እኔ ምንም የምመልሰዉ መልስ የለም ብቻ እንባየ ቁልቁል ሲወርድ ይታወሰኛል
ፊርዱም ሄሎ ሄሎዉ ማለቷን አላቆመችም በድንጋጤ ..እኔም ስልኩን ዘጋሁት መልሳ ፊርዶ ደወለች እኔም አላነሳሁኝ.....ፊርዶስ በመደወል ትደጋግም ይዛለች.....እኔም በtext ነገ የማወራሽ ነገር አለ ብየ በmessgae ልኬ..ስልኬን አጠፋሁት፡፡ ለፊርዶስ ምን ልበላት እንደባለፈዉ በቤተሰብ የመጣ አለ ብየ ልዋሻት እንዴ ??? ወይስ እዉነቱን ልንገራት እያልኩ ሁለት ልብ ሆንክ ብዙ ካሰብኩ ቡሀላ በመጨረሻም አንድ ዉሳኔ ወሰንኩ ነገ....ፊርዶስን ሳገኛት
ለፊርዶስ በሆዷ ያፈነችዉን ሚስጥር ሂክማ ትነግራት ይሆን ??? ለሂክማ ነገረች ማለት ዙበይር ሊርቃት ይችላል እናንተ ምን ትላላችሁ ??
በቀጣዩ ክፍል እናየዋለን፡፡
#Part 1⃣6⃣
ይ.............,......ቀ......
............,ጥ..........,ላ........ል
JOIN👇👇👇
4 another channal👇
@Islam_and_Science
@IslamisUniverstiy_public_group

~~ትጋ~~~
ስላንተ ቢያወሩ ሰዎች ተደራጅተው፣
ካየህ እለፋቸው ከሠማህም ተወው፤
የሠነፍ ስራው ነው በሌላው የቀና፣
አንተ ንፁህ ከሆንክ ባለህበት ፅና፤
አንተን ለማቀጨጭ ሺ ቃል ቢወረወር፣
አስብ ተረጋግተህ እራስህን መርምር፤
የተባለው ነገር እውነትነት ካለው፣
እራስህን ለውጥ አ'ጣል ተጠቀመው፤
እንጅ ያ ሠው
ጠላቴ ነው አትበል ለበቀል አትቁም፣
ከስራህ ፊት ሁሌ ፈጣሪን አስቀድም፤
ነገሩ ጠንቅ ቢሆን አንተን የሚጎዳ፣
በአለም የጭንቅ ቀን መኖሩን ተረዳ፤
በውሸት ማዕበል አለም ብትናጋ፣
ማንንም አትስማ
ማደሪያህ ነውና ለስራህ ግን ትጋ፤
🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋﹋ ﹋
JOIN
➳ telegram.me/Islam_and_Science
➳ telegram.me/Islam_and_Science
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌼»̶̥✽̶┉┉┄┄

〰〰💐➊➑ቱ የጥሩ ባል መገለጫዎች
💐💐ጥሩ ትዳር መስርቶ መኖር የማንኛዋም ሴት ምኞት ነው
የጥሩ ትዳር መሰረቱ ጥሩ ባል ነው፣ከጥሩ ባል መገለጫዎች በጥቂቱ እነሆ፥
➊/ በሁሉም ነገር አላህን ይፈራል
➋/ ከሚስቱ ጋር በጥሩ ስነ-ምግባር ይኗኗራል
➌/ በተቻለው ያክል ቃሉን ይሞላል
➍/ ለሚስትና ለልጆቹ መልካም አርዓያ ይሆናል
➎/ ንግግርና ተግባሩ አንድ ነው (አታላይ አይደለም)
➏/ ሚስቱን ያከብራል ለሷ ያለውንም ፍቅር ይገልጻል
➐/ ሸሪዓ የሰጣትን ሐቅ ይጠብቃል
➑/ ዘመድና ቤተሰቦቿን ያከብራል
➒/ በሆነ ባልሆነው አይጨቃጨቅም
➓/ ትርፍ ቃል ከመናገር በመታቀብ በመልካም ንግግሮቹ ሚስቱን ያስደስታል
➊➊/ ሚስቱ አላህን እንድትታዘዝና ዲኗን እንድታውቅ ይገፋፋል ያግዛታልም
➊➋/ ስትደሰትም ይሁን ስትከፋ ስሜቷን ይጋራል
➊➌/ ከሚስቱ ጋር በመተባበር ልጆቹን በኢስላማዊ አደብና እውቀት ቀርጾ ያሳድጋል
➊➍ ሚስቱ ጥሩ እንድትለብስለትና ጥሩ እንድትሸት እንደሚፈልገው ሁሉ እርሱም ከሷ ጋር ሲሆን ይሄን ያደርጋል የመላ ሰውነቱን ንጽህናም ይጠብቃል
➊➎/ ቤቷን ሳትጎዳ ቤተሰቦቿን መጠየቅ ስትፈልግ ከመፍቀድም አልፎ የሚያስፈልጋትን ነገር እንደ አቅሙ ያሟላላታል
➊➏/ ለቤቱ በቂ ወጪ ያደርጋል ለልጆቹና ለሱ በምታደርጋቸው ነገሮች ሁሉ ያመሰግናታል
ድምበር ሳያልፍ፥ አለባበሷን፣ ገጽታዋንና የምትሰራቸውን ምግቦች ያደንቃል
➊➐/ በሁሉም ነገር ላይ እርጋታና ትዕግስትን ተላብሶ ይኖራል
➊➑/ አለመግባባትና ግጭቶች ሲፈጠሩም ሚስቱን እንደ እህቱ በመቁጠርና ለሷ በማዘን ችግሩን ለመፍታት ብዙ ነገሮችን በመተውና ቁጣውን ዋጥ በማድረግ መፍትሄ ይፈልጋል::
አበቃ
〰〰💐አላህ ለርሰበርሳችን ጥሩዎች ያድርገን
ላገቡትም ላላገቡትም መልካምና ስኬታማ ትዳር ይወፍቀን
اللهم أصلحنا وأصلح أزواجنا وذرياتنا
وارزق الأيامى أزواجا وزوجات صالحين
وارحم آبائنا وأمهاتنا
ኢስላም ፔጅ
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀
`·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
☑️ ሼር በማድረግ ኢስላማዊ ግዴታዎን ይወጡ

አለምን ያሳዘነ ልብ ሰባሪ ክስተት...
ካናዳ ውስጥ በስደተኝነት ይኖሩ የነበሩ 7 የአንድ ቤተሰብ ልጆች በድንገተኛ የእሳት አደጋ ምክንያት ወደ አኼራ ሄደዋል።
አላህ ለልጆቹ ጀነትን ለእናትና አባት ሶብርን እንዲሰጣቸው በዱዓ አትርሷቸው 😢
1 አብዱላህ - እድሜው 4 ወር
2 ራና - 3አመቷ ነበር
3 ሃላ - 4 አመቷ ነበር
4 ገሃላ - 8 አመቷ ነበር
5 ሙሐመድ - 10 አመቱ ነበር
6 ሮላ -12 አመቷ ነበር
7 አህመድ -15 አመቱ ነበር

😷 #የታፍነ #ጩኸት 😰
#ክፍል ☞2⃣
የአይዳ የማነ አሳዛኝ እውነተኛ ታሪክ
ከተዘጋንበት መጋዘን ውስጥ ነበር ነዳጅን ሊወስድ በሩን ሲከፍተው እኛን አየ እህቴ ወድቃ እኔ ታስሪ እራቁታችንን አገኘን ወዴው ፍቶ በአንሶላ ጠቀለለን እሱን ሳየው ሆድ ባሰኝ ነፃነት ያገኘው መሰለኝ ጩሄ አለቀስኩ ወዲው ጎርቤት ቤት ወሰደን የተቃጠለው ገላችን ለማቀዝቀዝ በወርቀት እያርገቡ ውሀ እየደፉ አርጅም ሳሀት ቆይቶ በርደልን ጎርቤቶቻችን በኑሮ ከኛ ያንሳሉ ግን ፍቅር አላቸሁ ያስቀናሉ ምነው የእነሱ ልጅ በሆንኩኝ ብየ ተመኘው በአለንጋ ስትገርፍኝ አልንገው አይኔን መቶኝ ስለ ነበር አመመኝ በጣም ያለቅሳል ያቃጥለኛል ፀሀይ ያለበት ቦታ ማየት አልችልም ፊቴ አብጦል ብቻ የማያመኝ ቦታ የለም አባቴ ልጀን እራሴ አሳድጋለሁ አለ እንደዛ ሲል ደስ አለኝ ግን ሽማግሌወች ልጅ እና እናት መጣላት ያለነው ብለው እሶንም መክርዋት ገላግለው
አስታርቁን ቤት ገባን ቤት ስንገባ ፀባዮ ያው ነው ምንም አልተቀየርም አንድ ጊዜ በአል ደርሶ ኩኪስ እየሰራች ሱቅ ላከችኝ አስፖልት ተሻግሮ ነው ያለው ትንሽ እራቅ ይላል የተላኩትን ይዥ ስመለስ ምነው ቆየሽ አለች ልጁ እንደሰጠኝ ቶሎ ነው የመጠሁ አልኮት እዛ ቁመሽ ስትለፋደጅ ነው እንጅ ስትለኝ እር አይደለም ስላት መልስ ትመልሽልኛለሽ ብላ ዘይቱን እርጨችኝ ሁለት እጀ ላይ እግሬ ላይ ደርቴ ላይ እርጨችኝ እርጅም ሳሀት አቃጠለኝ እርጅም ሳሀት አለቀስኩ ሳለቅስ ቀስ ብየ ነው ድምፄ እንዳይሰማ ከተሰማ ትገርፍኛለች ሰራተኛችን ሊጥ ቀባችልኝ
ተጠራጠርኩ አባቴ ከሶ በፊት ሚስት ነበርችው ሁለት ልጆች አሉት ምናልባት የእኔም እናት ያች ትሆን ብየ ሰው ጠየኩ ሁሉም እናትሽ ይች ናት እንዴውም ስትወልድሽ ታማ ነበር የመጀመሪዋ አንች ስለሆንሽ አሉኝ እናቴን በጣም እጠላታለሁ እምርሪ ነው የምጠላት በፍፁም አልወዳትም እንደ ልጅ እንዳልጫወት አድርጋኛለች ልጅነቴን ቀምታኛለች አሳቃኛለች በራሴ እንዳልተማመን አርጋኛለች ክፍል ውስጥ መምህር ጥያቄ ሲጠይቀኝ የማውቀው መልስ ቢሆንም መመለስ አልችልም መቆም እፍራለሁ ልክ ባልሆን የሚገርፍኝ ይመስለኛል ሁሌ እጨነቃለሁ ተማሪወች ሲንጫጩ ይነስርኛል አላማ የለኝም አንድ ቀን እንደለመደችው ስትከርፍኝ እንደምሞት ነው የማስብ ምንም የወደፊት አላማ የለኝም
የእናቴ ዘመዶች ይመጣሉ ከውጭ ሀገር እናቶ ወንድሞቾ እህቶቾ እነሱ ሲመጡ ሁሉም ነገር በተለየ ሁኔታ ይዘጋጃል በግ ይታርዳል አንድ የእንግዳ መቀበያ ክፍል አለ በጣውላ የተሰራ መቀመጫ ያለው እዛ ተሰባስበው ጫት ይቅማሉ ሽሻ ያስባሉ ሻይ ቡና በፌርሙዝ ይሄድላቸዋል ብዙ ለየት ያለ ነገር ይቀርብላቸዋል የምኝታ ክፍል ለሁላቸውም ለየብቻ አላቸው የሚወሩት ሴቶቹ ስለልብስ ስለምቾት ስለባላቸው ያወራሉ አጎቶቸ ስለሴት ያወራሉ ስለአባቴ ጥሩ ነገር አያወሩም እሱ ዘመድ ስለሌለው አይወዱትም አያከብሩትም ለአባቴ ጥሩ ስሜት ስለሌላቸው እኔም ለእነሱ ጥሩ ስሜት የለኝም ከውጭ ጌጣጌጥ ያአንገት የጆሮ የደብተር ቦርሳ ጫማ ልብስ ያመጡልናል የደብተር ቦርሳው ለየት ያለ ነው ቀይ መብራት አለው ብዙ ተማሪወች የላቸውም እኛ እንደምንገርፍ እናታችን ሀይለኛ መሆኖን ስለሚውቁ ተማሪወች የቦርሳችን መብራት ሳናያቸው ይቆርጡብናል ቤት ስንገባ ስትላፉ ነው የተገነጠለው ብላ ትገርፍናለች እቃወቹ መምጣታቸው አያስደስተኝም ምክኔቱም ያስገርፉኛል የእናቴ ወንድሞች ብዙ ናቸው 3ቱ በጣም ሱሰኞች ናቸው
ጭራሽ አንዱ ቁጭ ብሎ ሲቅም ያነጋል የሽሻ ክሰል ሲልቅ እኔ ነኝ የምወስድ መቃሚ ክፍል ውስጥ ሰራተኞቹ አይገቡም አንድ ቀን አንዶ ሰራተኛችን እኔ እና ታናሽ እህቴ ብቻ ቤት ነበርን ይህው አንዱ አጎቴ እየቃመ ነበር የሽሻ ከሰል አለቆበት ክሰል ላደርስለት ስገባ በሩን ዝጊው ነፍስ አለ አለኝ በሩን ዘገውት 3ተኛ መደብ አለ እዛ ላይ ወቶ ነው የሚቅም 3ቱን ደርጃ ወጥቸ ነው ከሰሉን የማስቀምጥለት በርከክ ብየ አስቀምጨለት ልነሳ ስል እጀን ጎተተኝ በጣም ደንግጨ ለመንጠቅ ታገልኩት ግዙፍ ወፍራም ስለሆነ አልቻልኩም ከላይ ቲሸርት እና ሽርጥ ነው የለበሰ ታገልኩት ጮኩ ለተወሰነ ደቂቃ ከታገልኩት በኃላ በጀርባየ ጣለኝ ከዛ በኃላ የሆነውን አላስታውስም እራሴን ሳትኩ
ስነቃ የራሴ ምኝታ ክፍል ውስጥ ታናሽ እህቴ ብቻ ናት አብራኝ ያለች እሩጣ እናቴን ጠራቻት መጣች አልነካሽም ደንግጠሽ ነው የሆንሽው ነገር የለም አለችኝ እውነት መሰለኝ ደግሞ ጭኖቸ ውስጥ ህመም ይሰማኛል መነሳት አቃተኝ ጉልበቴ ይንቀጠቀጣል ልቤን ያቅለሸልሸኛል እራሴን ችየ መቀመጥ አልቻልኩም አመመኝ እህቴን ጠርቸ አመመኝ ምን ሁኘ ነው ስላት ከእናቴ ተደብቃ ተደፍርሻል አለችኝ እናቴ ከሰማች ትገርፋታለች ይህን ነግራኝ እሩጣ ወጣች ሳታያት በአጎቴ በገንዛ ቤቴ ባዶነት ተሰማኝ ጨነቀኝ
እናቴ መጣች ደፍሮኛል ስላት ተሳስቶ ነው አለች ቀለል አርጋ ይህ የቤተሰብ ሚስጥር ነው ከቤተሰብ ቢወጣ እገልሻለሁ አርድሻለሁ አለች ለአባትሽ ብትናገሪ ለጎርቤት ብትናገሪ አንድ ሰው ሰምቶ ተመልሶ እኔን ቢጠይቀኝ አዛዝንልሽም አርድሻለሁ አለችኝ ፍራሁ ለአባቴ ብነግርው ያለችኝን ያለምንም እርህራሄ ታርገዋለች ትገለኛለች አባቴ ደም ግፊት እና ስኳር አለበት ብነገርው ይታመማል ብየ ፍርው እንዶ ሰራተኛ ታውቅ ስለነበር ለጎርቤት ታወራለች ብለው ከአክስቴ ቤት ወሰዶት ያክስቴ ወደ እኛ መጣች ሰው እንዳይሰማ ብቻ ነው የምትጨነቅ ለእኔ ጤንነት ምንም አትጨነቅ ወንድሞንም አልተጣላችውም
እኛው ቤት ቁጭ ብሎ እንደዱሯው ይቅማል እናቴን ጠለዋት ጠለዋት አምርሪ ህይወቴ ጨለመብኝ ከዱሮው በበለጠ ብቸኛ እሆናለው ጮኬ ማልቀስ እፍልጋለሁ ግን አልችልም የወራበባ የሚመጣበትን ቀን ትቆጥር ነበር ከተደፍርኩ በኃላ መምጣቱንም አጠይቀኝም አለመጠየቆ እርፍት ሆኖኛል አጨቀጭቀኝም እሱ ከደፍርኝ በኃላ የወር አበባየ አልመጣም ምግብ ስበላ ይቅለሸልሸኛል ቅብጥብጥ ያለ ስሜት ይሰማኛል ህመም ነው የመሰለኝ አንድ ቀን ጦት ቁርስ ስንበላ አተኩራ ትከታተለኛለች አበላሌ ልክ እንዳልሆነ ተርድታለች መቸ ነው የወራበባሽ የመጣ አለችኝ መቶ አያውቅም አልኮት ለምን አልነገርሽኝም አለች ትዝ አላለኝም ስላት አርግዘሻል አለች ቀለል አርጋ ደስ አለኝ ልጅ ሊኖርኝ ነው ወዲው ልቤ በፍርሀት ይመታል ለልጀ ምን አይነት እናት መሆን እንዳለብ ሳስብ ማርገዝሽን ግን ለማንም እንዳትናገሪ ብላኝ ወታ ሄደች እህቴ አብራይ ነበርች ለምን ልጅ እኮ ነው አርገዝሻል ይልሽኝ ሆዴ ሲጨምር መታወቁ አይቀርም ስወልድስ ብየ ልጠይቃት ፍለኩ ግን ለምን የሚባል ጥያቄ መጠየቅ ከእኛ ቤት የተከለከለ ነው ልጀንስ ወልጀ አባቴ ማነው ሲለኝ አጎቴ ደፍሮኝ ነው የወለድኩህ ልለው ነው ይህን ሳስብ ያመኛል ማታ እንቅልፍ አይወስደኝም ሁላቸውም ተኝተው ብቻየን ሳሎን ቁጭ ብየ ፊልም ሳይ አድራለሁ
አሁን እናቴ ምግብ አልበላልኝ ሲል ለምን አልበላሽም ብላ መጋርፎን ትታኛለች በፊት ውሀ ቀጠነ ብላ ታሰቃየኝ የነበርውን ትታለች የሆነውን ነገር ለአባቴ እንዳልናገር ፀባዮን አስተካክላለች ትምህርቴን አቆርጨ ቤት ውስጥ ነው የምውል ሰው ማርገዜን አንዳያይ በዚህ ሁኔታ አራት (4)ወር ሞላኝ ናዝሬት የምትኖር አክስት አለች አንድ ቀን በጦት ቤታችን መጣች ሁላችንም ሳሎን ቁጭ ብለን ነበር
#part 3⃣
ይ.......,,ቀ.....ጥ......ላ.......ል
Join ☞ @Islam_and_Science

♨ለመኖር #ዋጋ ትከፍላለህ
♨ለመኖር #ዝቅ ትላለህ
♨ለመኖር #እንባህን ታፈሣለህ
♨ለመኖር #ከሀገር ትሠደዳለህ
♨ለመኖር #ከሠው በታች ትሆናለህ
⭐️አንድ ቀን ሁሉም ያልፋና ከሰው እኩል ትሆናለህ ብቻ ባለህ ነገር አልሀምዱሊላህ እያልክ ዱአ አድርግ
ሼር ያድርጉ
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
`·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
☑️ ሼር በማድረግ ኢስላማዊ ግዴታዎን ይወጡ
♨ለመኖር #ዝቅ ትላለህ
♨ለመኖር #እንባህን ታፈሣለህ
♨ለመኖር #ከሀገር ትሠደዳለህ
♨ለመኖር #ከሠው በታች ትሆናለህ
⭐️አንድ ቀን ሁሉም ያልፋና ከሰው እኩል ትሆናለህ ብቻ ባለህ ነገር አልሀምዱሊላህ እያልክ ዱአ አድርግ
ሼር ያድርጉ
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
`·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
☑️ ሼር በማድረግ ኢስላማዊ ግዴታዎን ይወጡ
ISLAMIC SCHOOL pinned «〰〰💐➊➑ቱ የጥሩ ባል መገለጫዎች 💐💐ጥሩ ትዳር መስርቶ መኖር የማንኛዋም ሴት ምኞት ነው የጥሩ ትዳር መሰረቱ ጥሩ ባል ነው፣ከጥሩ ባል መገለጫዎች በጥቂቱ እነሆ፥ ➊/ በሁሉም ነገር አላህን ይፈራል ➋/ ከሚስቱ ጋር በጥሩ ስነ-ምግባር ይኗኗራል ➌/ በተቻለው ያክል ቃሉን ይሞላል ➍/ ለሚስትና ለልጆቹ መልካም አርዓያ ይሆናል ➎/ ንግግርና ተግባሩ አንድ ነው (አታላይ አይደለም) ➏/ ሚስቱን ያከብራል…»
~~~ይብቃ~~~
አንገት እያስደፋ ደስታህን ቀምቶ፣
እንካ የኔን ይላል ያለህን ቀምቶ፤
የሰው አልፈልግም ያለኝ ይበቃኛል፣
ትርፉ ስም ብቻ ነው ምን ያደርግልኛል፤
እጅህን ዘርግተህ ጫፉን ላታስነካ፣
መስጠቱን ተውና ቁስሌን ግን አትንካ፤
ስሄድ አትመልሰኝ ስቀመጥ ስትገፋ፣
መሄድ ይሻለኛል እዚህ የለም ተስፋ፤
እንደወዳጅ መስለህ ደረትህን አትድቃ፣
ዳግም አትበድለኝ ማስመሰልህ ይብቃ፤

አሰላሙዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የኡሚ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ኡሚን ያቋታል አያቋትም በሚል እሳቤ ጁመዐ ምሽት 3:00 ላይ 250 mb ሚያሸልም ጥያቄ ይኖረናል ቀድሞ የመለሰ ተሸላሚ ይሆናል ኡሚ ማን ናት? ይሄኔ እኮ እናቴ ናት እያላቹ ይሆናል🙊🙊 ምን ይታወቃል…… ኡሚ ምን እየሰራች ነው? እነዚህን እና መሰል ጥያቄዎችን ይዘን እንቀርባለን ይጠብቁን………
ጁመዐ ምሽት 3:00 ላይ በኡሚ(እናት) መረዳጃ ቻናል ይቀላቀሉን።
ለበጐነት መስፈርት የለውም
ኡሚ (እናት) መረዳጃ ተቋም
https://t.me/joinchat/AAAAAErWPEEfwMdFdf2Vlw

{{ምን ነካሽ እህቴ??}}
በሱሪ በጉርዱ በጣም ተወጣጥረሽ
ደግሞ ከዛ በላይ ኮስሞቲክስ ጨማምረሽ
ስልጣኔ መስሎሽ ሽቶውን ጨምረሽ
አላማሽ ምንድነው? እህቴ ምን ነካሽ?
ለምክር አይበቃም አውቃለሁ እውቀቴ
ግን ትንሽ ልበልሽ አድምጪኝ እህቴ!
የእስልምና ህግ ማወቅን ከፈለግሽ
እንዲህ እኮ አይደለም እህቴ ምን ነካሽ?
ጭራሽ በአደባባይ እንደዚህ ተውበሽ
ከወንዶችም ጋራ እኩል ተሰልፈሽ
እርቃንሽን ሆነሽ ለብሰሽ እንዳለበስሽ
የስንት ወንድሞችን ልብ አሸፍተሽ
እንዳሻሽ ልትሆኚ አንች እንደተመቸሽ
ሸሪዐ አይፈቅደውም እህቴ ምን ነካሽ
ስሚኝማ እህቴ...
እንደዚህ አይደለም ሸሪዐ የሚያዘን
ጌታን እያመፅን ጥፋት እያስፋፋን
የእስካሁኑ ይብቃ አይብዛ ጥፋትሽ
ቀጥ ብለሽ ተጓዥ እስልምና ይግባሽ
በሰለፎች መንገድ እህቴ አስተውለሽ
ይግባሽ ተአለሚ ይኑርሽ እውቀቱ
የሰሀቦች መንገድ እሱ ነው እውነቱ
በቁርዐን በሀዲስ ብቻ የሚመሩ
በዲን የሚብቃቁ ምንም ማይጨምሩ
የአላህን ትዕዛዝ ብቻ የሚያከብሩ
ስድብና ዛቻ የማይበግራቸው
የአላህ ወዳጆች እነሱ እኮ ናቸው፡፡
እናማ እህቴ
የነሱን ፈለግ አንችም ተከትለሽ
በተውሂድ በሱና በኢማን አጊጠሽ
በሀያዕ ተሞልተሽ በሂጃብ ተውበሽ
ፍካትሽ ድምቀትሽ ለባልሽ ብቻ አድርገሽ
ለአባትም ኩራት ለወንድም ጌጥ ሆነሽ
ያኔ እስልምናን ከፍ ታደርጊያለሽ!!!
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋﹋ ﹋
JOIN
➳ telegram.me/Islam_and_Science
➳ telegram.me/Islam_and_Science
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌼»̶̥✽̶┉┉┄┄
በሱሪ በጉርዱ በጣም ተወጣጥረሽ
ደግሞ ከዛ በላይ ኮስሞቲክስ ጨማምረሽ
ስልጣኔ መስሎሽ ሽቶውን ጨምረሽ
አላማሽ ምንድነው? እህቴ ምን ነካሽ?
ለምክር አይበቃም አውቃለሁ እውቀቴ
ግን ትንሽ ልበልሽ አድምጪኝ እህቴ!
የእስልምና ህግ ማወቅን ከፈለግሽ
እንዲህ እኮ አይደለም እህቴ ምን ነካሽ?
ጭራሽ በአደባባይ እንደዚህ ተውበሽ
ከወንዶችም ጋራ እኩል ተሰልፈሽ
እርቃንሽን ሆነሽ ለብሰሽ እንዳለበስሽ
የስንት ወንድሞችን ልብ አሸፍተሽ
እንዳሻሽ ልትሆኚ አንች እንደተመቸሽ
ሸሪዐ አይፈቅደውም እህቴ ምን ነካሽ
ስሚኝማ እህቴ...
እንደዚህ አይደለም ሸሪዐ የሚያዘን
ጌታን እያመፅን ጥፋት እያስፋፋን
የእስካሁኑ ይብቃ አይብዛ ጥፋትሽ
ቀጥ ብለሽ ተጓዥ እስልምና ይግባሽ
በሰለፎች መንገድ እህቴ አስተውለሽ
ይግባሽ ተአለሚ ይኑርሽ እውቀቱ
የሰሀቦች መንገድ እሱ ነው እውነቱ
በቁርዐን በሀዲስ ብቻ የሚመሩ
በዲን የሚብቃቁ ምንም ማይጨምሩ
የአላህን ትዕዛዝ ብቻ የሚያከብሩ
ስድብና ዛቻ የማይበግራቸው
የአላህ ወዳጆች እነሱ እኮ ናቸው፡፡
እናማ እህቴ
የነሱን ፈለግ አንችም ተከትለሽ
በተውሂድ በሱና በኢማን አጊጠሽ
በሀያዕ ተሞልተሽ በሂጃብ ተውበሽ
ፍካትሽ ድምቀትሽ ለባልሽ ብቻ አድርገሽ
ለአባትም ኩራት ለወንድም ጌጥ ሆነሽ
ያኔ እስልምናን ከፍ ታደርጊያለሽ!!!
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋﹋ ﹋
JOIN
➳ telegram.me/Islam_and_Science
➳ telegram.me/Islam_and_Science
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌼»̶̥✽̶┉┉┄┄
🎖ISLAMIC SCHOOL CHANAL POST🎖
♨ ትልቁ ጀግንነት ➖➖➖ #ትእግስት
♨ትልቁ ስልጣን ➖➖➖ እራስን መግዛት
♨ትልቁ ስብእና ➖➖➖ #መልካምነት
♨ትልቁ ማንነት➖➖➖ ታማኝነት
♨ትልቁ ድህነት ➖➖➖ #እውቀት ማጣት
♨ትልቁ ድክመት ➖➖➖ለገንዘብ መገዛት
♨ትልቁ ስልጣኔ ➖➖➖#መረዳዳት
👉 ትልቁ በሽታ ➖➖➖ ሁሉንም አውቃለሁ
👉 ትልቁ ስጦታ ➖➖➖ #ፍቅር
👉 ትልቁ ሀብት ➖➖➖ #እምነት
👉 ትልቁ ጭንቀት ➖➖➖#ምን__ይሉኛል
🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋﹋ ﹋
JOIN
➳ telegram.me/Islam_and_Science
➳ telegram.me/Islam_and_Science
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌼»̶̥✽̶┉┉┄┄
🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸
♨ ትልቁ ጀግንነት ➖➖➖ #ትእግስት
♨ትልቁ ስልጣን ➖➖➖ እራስን መግዛት
♨ትልቁ ስብእና ➖➖➖ #መልካምነት
♨ትልቁ ማንነት➖➖➖ ታማኝነት
♨ትልቁ ድህነት ➖➖➖ #እውቀት ማጣት
♨ትልቁ ድክመት ➖➖➖ለገንዘብ መገዛት
♨ትልቁ ስልጣኔ ➖➖➖#መረዳዳት
👉 ትልቁ በሽታ ➖➖➖ ሁሉንም አውቃለሁ
👉 ትልቁ ስጦታ ➖➖➖ #ፍቅር
👉 ትልቁ ሀብት ➖➖➖ #እምነት
👉 ትልቁ ጭንቀት ➖➖➖#ምን__ይሉኛል
🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋﹋ ﹋
JOIN
➳ telegram.me/Islam_and_Science
➳ telegram.me/Islam_and_Science
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌼»̶̥✽̶┉┉┄┄
🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸
እዉነተኛ ታሪክ
😷 #የታፍነ #ጩኸት 😰
#ክፍል ☞ 3⃣
ናዝሬት የምትኖር አክስት አለች አንድ ቀን በጦት ቤታችን መጣች ሁላችንም ሳሎን ቁጭ ብለን ነበር እኔ ታናሽ እህቴ እናቴ እና አክስቴ ብቻ ሌሎቹን ወደ ክፍላችሁ ግቡ ሰራተኞቹን ሳሎን አንዳትመጡ አለቻቸው
ልጀን ማስወጣት አልፍለኩም አንድ ወንድም ነው ያለኝ ለወንድሜ ወንድም ብወልድለት ደስ ይለኛል እንዴት እንደማሳድገው እና ስለ አባቱ እንዴት እንደምነግርው አስባለሁ ያስጨንቀኛል እንግዳ ቤታችን ሲመጣ ሰላም አልልም ክፍልሽ እንዳትወጭ ትለኛለች ለእንግዶቹ አሞት ተኝታለች ትላቸዋለች አባቴ በሳምንት 3ቀን ይመጣል እሱ እንዳያውቅ ሰፍፊ ልብስ ልበሽ ትላለች ከአባቴ ጋር ብዙም አብሪው አልቀመጥም ክፍሌ ገብቸ አለቅሳለሁ ልነግርው እፍልጋለሁ ግን እሱም ደም ግፊት ስኳር ስላለበት በድንጋጤ ቢሞትስ ብየ እፍራለሁ አልነግርውም ልጠፍ እፍልጋለሁ ግን ከእሶ አላመልጥም (7)ወር ሞላኝ
ጧት ላይ አክስቴ መጣች ቤት ውስጥ መኪና አለ ሹፊሩን ወደናዝሪት እንዲነደው ታዘዘ ጉዞ ጀመርን ደንዝዥለው አልፍርውም ሹፊሩ ስለሁኔታው አያውቅም ናዝሬት ስንደርስ አስፖልት ዳር መኪናውን አቆመው አሉት ከዛ ሹፌሩን እንዳትከተለን እዚሁ መኪና ውስጥ ጠብቀን አሉት የተወሰነ በእግራችን ተጓዝን ሴትዮዋ ጋ ደርስን ውስጥ ገባን አልጋ ላይ ቁጭ እንድል አዘዘችኝ ወዲው ክር አመጣች የለበስኩትን ቀሚስ ከፍ አርጋ ማሀፀኔ ውስጥ ከብርት ነገር ጋር ከተተችው ሲወጋኝ አመመች ጨርሻለሁ አለች እናቴ ብር ሰጠቻት ፍጥናችሁ ወደቤት ውሰዶት አለች ወደመኪናው ስንሄድ ውሀ ነገር ፍሰሰኝ ልብሴን አርጠበው መኪናውን ቶሎ ንዳው አለችው እናቴ ሹፊሩ ምን እንደተፍጠር አያውቅም በፍጥነት ቤት ደርስን ክፍሌ ውስጥ አስገብተው ክሰል ያለማቆርጥ ያነዳሉ ክሰሉ ጭስ አለው ቤቱ ታፍነ አስጨነቀኝ አጥሚስ ትኩስ ትኩሱን ያስጠጡኛል ያለማቆርጥ ኮካ ኮላ ያስጠጡኛል እርቦኝ ምግብ ከለከሉኝ አመሻሽ ላይ ሆዴን ሲቆርጠኝ ነገርኮቸው አይዞሽ ብለው ጋቢ አለበሱኝ
ህመሙ እየባሰ መጣ አብርውኝ ያሉ አክስቴ እናቴ እና ታናሽ እህቴ ብቻ ሌላ ሰው እንዳያየኝ ከልክለዋል ለሊት 9 ሳሀት በጣም አመመኝ ነብሴ ተጨነቀች እንዳልጮህ ጋቢ በጥርሴ አስነከሱኝ አምጭ ይላሉ ማማጥ ምን እደሆነ አላውቅም ተጨነኩ ሰውነቴ በላብ ተጠመቀ ከዛ 2 በተከታታይ የሆነ ነገር ሲወጣ በነጭ ጨርቅ ጠቀለሉት ይዘውት ሊወጡ ሲሉ ልየው አልኮቸው አናቴ እምቢ አለች አክስቴ ለእናቴ ትየው ምን ችግር አለው ስትላት አቀርበችው ወደእኔ ሳየው ነጭ ልጅ እጅ አለው ትንሽ ፀጉር የተከደነ አይን አለው ብቻ ሰው ነው ብልት አለው ወንድ ነው ወንድ መሆኑን ሳውቅ ውስጤ ተርበሸ ጩሂ ጪሂ አለኝ ወዲው ይዘውት ወጡ ሲመለሱ ባዶ እጃቸውን ተመለሱ እህቴን የት አርጋችሁት ስላት ቀበርነው አለችኝ
ባዶ እቃ የሆንኩ መሰለኝ ደነዘዝኩ ቀበርነው ስላለችኝ እህቴንም ጠለዋት ምግብ መብላት አቆምኩ ልበላ ስል የልጁ መልክ ያታየኛል ለብዙ ወራቶች ምግብ ለመብላት ተቸገርኩ አናቴን ሳያት እጮሀለው የቤት እቃ እሰብራለሁ የልጀ ገዳይ ነሽ እላታለሁ ማነም ጋር አብሪ አልሆንም ከግቢ አልወጣም ከክፍሌ መውጣት አልፍልግም ደነዘዝኩ
አንዴ ጧት ቤታችን በጩህት ቃውጢ ያርጉታል ምንድነው ብየ ስወጣ እናቴ የታናሸን ታናሽ ስትመታት ደርስኩ ለምን ትመቻታለሽ ስላት የወር አበባ አየች ገና በ10 አመቶ አለች በጣም አናዳኝ እህቴን እንዳትመቻት የእኔ አይበቃሽም ብየ ስጮህባት በጥፊ መታችኝ ወዲው አባቴ መጣ እኔ እናቴን ስሳደብ አባቴ እናትሽ እኮ ናት እንዴት እንዲህ ትናገሪለሽ ሲለኝ በጣም ተናድጀ ስለ ነበር አጎቴ ደፍሮኝ አርግዥ ልጁን እንደገደሉት ሁሉንም ነገርኩት አባቴ አለቀሰ ለእናቴ ዘመዶችሽ እዚህ ቤት ድጋሜ እንዳይመጡ ሲላት ይህን ማድርግ አትችልም ቤቱ ንብርቱ የራሴ ነው አለችው አባቴ በጣም አዘነ ከፍው ምኝታ ቤቱን ጥሎላት ወጣ እንግዳ መቀበያ ክፍል ማደር ጀመር እኔ ደስ አለኝ ቢንስ አንድ የሚርዳኝ ሰው አገኘው አባቴ ከእናትሽ ጋር አትጣሊ ታገሽኝ ነገሮችን አስተካክየ ይዥሽ አወጣለሁ ብሎኝ ከ3 ቀን በኃላ ለስራ ወደ ክፍለ ሀገር ሄደ ከሳምንት በኃላ ሲመለስ አሞኝ አገኘኝ ከዛ ቀን ጀምሮ በሚሄድበት ክፍለሀገር ሁሉ የዞኝ መዞር ጀመር እኔም ጤነኛ ሆንኩኝ ሰላም አገኘው አሁን 17 አመት ሞልቶኛል
ጤንነቴ ሲሻሻል አባቴን ለተወሰነ ጊዜ ወደቤት መግባት አለብሽ እናትሽ ምንም ብትልሽ መልስ አትስጫት አለኝ እኔም አባቴን ማስከፍት ስለማልፍልግ እሽ ብየ ቤት ገበው ጮጓራየን በጣም ያመኛል ለአባቴ ስነግርው ከእህቴ ጋር ሀኪም ቤት ሂዱ ብሎ ብር ሰጠን የቤተሰብ ዶክተር አለ እሱ ጋ ሄድን ዶክተሩ መደፍሪን ያውቅ ነበር ሙሉ ምርመራ ማድርግ አለብሽ አለኝ እሽ ብየው ደም ሰጥቸ ወጠቸ ወርፋ መጠባበቅ ጀመርን ከትንሽ ደቂቃ በኃላ ስሜ ተጠራ እህቴም ተከትላኝ ስትገባ ዶክተሩ እህቴን አንች ውጭ ቆይ አላት እኔን ወንበር ላይ ቁጭ በይ ሲለኝ ቁጭ አልኩ ፊቱ ላይ ጥሩ ስሜት አይታይበትም አንች ጠንካራ ልጅ ነሽ ይላል ደጋግሞ ተጨንቆል ዶክተር ምክሩ ይቆይልኝ ውጤቱን ብቻ ንገርኝ አልኩት ይገርምሻል ውጤትሽ እንደጠበቅነው አይደለም አለ ማለት ስለው ኤች አይቢ አለብሽ ሲለኝ ደነዘዝኩ በጀርበየ ውሀ ሲወርድ ይታወቀኛል 😓😢
#part 4⃣
ይ..........ቀ.............ጥ
........ላ.............ል
´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share

〰〰💐ምግባርህን ሳታስተካክል ንግግርህን ሺ ጊዜ
ብታሳምርና ብታራቅቅ ትርጉም የለውም፡፡
ምክንያቱም፦
☞ ከንግግርህ በላይ ምግባርህ ስለማንነትህ
አጉልቶ ይናገራልና፡፡
´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
`·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
ብታሳምርና ብታራቅቅ ትርጉም የለውም፡፡
ምክንያቱም፦
☞ ከንግግርህ በላይ ምግባርህ ስለማንነትህ
አጉልቶ ይናገራልና፡፡
´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
`·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
👍1
ISLAMIC SCHOOL pinned «〰〰💐➊➑ቱ የጥሩ ባል መገለጫዎች 💐💐ጥሩ ትዳር መስርቶ መኖር የማንኛዋም ሴት ምኞት ነው የጥሩ ትዳር መሰረቱ ጥሩ ባል ነው፣ከጥሩ ባል መገለጫዎች በጥቂቱ እነሆ፥ ➊/ በሁሉም ነገር አላህን ይፈራል ➋/ ከሚስቱ ጋር በጥሩ ስነ-ምግባር ይኗኗራል ➌/ በተቻለው ያክል ቃሉን ይሞላል ➍/ ለሚስትና ለልጆቹ መልካም አርዓያ ይሆናል ➎/ ንግግርና ተግባሩ አንድ ነው (አታላይ አይደለም) ➏/ ሚስቱን ያከብራል…»
እዉነተኛ ታሪክ
😢 #አስለቃሽ #የቴሌግራም
#ፕሮፋይል
🌀 #Part 1⃣6⃣
✍ ፀሀፊ #አሚር #ሰይድ
በIslamic university channal
ለፊርዶስ ምን ልበላት እንደባለፈዉ በቤተሰብ የመጣ አለ ብደ ልዋሻት እንዴ ??? ወይስ እዉነቱን ልንገራት እያልኩ ሁለት ልብ ሆንክ ብዙ ካሰብኩ ቡሀላ በመጨረሻም አንድ ዉሳኔ ወሰንኩ ነገ....ፊርዶስን ሳገኛት ጓደኛየ ናት ለኔም ለወንድሟም እያሰበች አንድ ከጎኔ ላለችዉ ፊርዶስ የኔን ማንነት ከመጀመሪያዉ እስከመጨረሻዉ ልነግራት ወሰንኩ፡፡
እንደምንመ ብሎ የወፎቸ ጫጫታ ንጋትን ሊያበስር ብቅ አለ ፡፡ እኔም ቁርሴን በልቼ እናቴ የምታቃቸዉ ሰዎች ስለሞቱ ለቅሶ ደርሼ ልምጣ ቤት ጠብቂኝ ብላ ከቤት ወጣች፡፡ እኔም ጊዜ መግደል አልፈለኩም እኔ ለዙበይር እንደማልሆነዉ እራሴን እነደረከሰ ሴት ስለምቆጥር በጊዜ እኔን እንዲረሳ እኔን እንዳያስታዉስ ለእህቱ ፊርዶስ ልነግራት ወሰንኩ፡፡
ስልኬን ማታ እንዳጠፋሁት ነበር ወዳዉ ስልኬን አብርቼ ለፊርዶስ ደወልኩ
....ፊርዶስም ሂኩ ዛሬ አዳሬን ስጨነቅ እንቅልፍ ሳይወስደኝ አደረ ትናንት ለሰራሁት ስራ አዉፍ በይኝ ዙበይር ጋር ለማገናኘት መጀመሪያ አንቺን ማስፈቀድ ነበረብኝ ብላ እንባ እየተናነቃት ጠየቀችኝ
......እኔም ፊርዱ አንቺ ምንም ጥፋት የለብሽም ስታጠፊ ነዉ አዉፍ የምልሽ ...አንድ ነገር ላማክርሽ ነዉ አሁን የደወልኩልሽ የማይሽ እንደእህቴ ነዉ ደስታየንም ሀዘኔንም ልትካፈይኝ በምነግርሽ ነገር ላትርቂኝ በሆዴ አፍኜ የያዝኩትን የሆድ እሳት የሆነብኝ ሚስጥር ልነግርሽ ወስኛለሁ እኔን ልታዳምጪኝ ልትረጂኝ ዝግጁ ነሽ አልኳት
......ፊርዶስም እንደመደንገጥ ብላ እሺ ዝግጁ ነኝ አለችኝ
......አሁን ከተመቸሽ እቤት መምጣት ትችያለሽ አልኳት
......እሷም እሺ ሂኩ አሁን መጣሁ አለችኝ፡፡
ፊርዶስም ጊዜ ሳትፈጅ በፍጥነት እኛ ቤት ከተወሰኑ ደቂቃዎች ቡሀላ መጣች፡፡ ስገባ ሂኩ አሰላሙ አለይኩም ትናንትና አንቺን ሳላስፈቅድ በሰራሁት ስራ አዉፍ በይኝ ጥፋተኛ ነኝ ይቅር በይኝ እያለች እኔን መለመን ጀመረቸ፡፡
...... ወላሂ ከአንቺ ምንም ጥፋት የለም በራሴ ችግር ነዉ እንደዚህ የሆንኩት ዛሬ ኢንሻ አላህ ትረጂኛለሽ ብየ አስባለሁ ....
ፊርዱ በማወራሽ ሚስጥር እኔ እና አላህ ነን የምናቀዉ አሁን አንቺን የዚህ ሚስጥር የምታቂዉ ከአላህ ከእኔ ቀጥሎ አንቺን ላማክርሽ ልነግርሽ ነዉ ግን ስነግርሽ ጠንካራ ልትሆኝ ይገባል እንደ አጋጣሚ እንባየ ቢፈስ አንቺም ማልቀስ የለብሽም አደራ አልኳት
ፊርዶስም በመደናገጥ እሺ አለችኝ
እኔም ከረጅም ዝማታ ቡሀላ በፊት ስለትምህርቴ ስለጉብዝናየ .. ስለtelegram profile አርጌ......ሀይደር የሚባል ተዋወቄ......አምኘዉ እስከ ደብረዘይት ያሳለፍነዉን በመንታ እንባ የታጀበ እያወረሆት እንባየ ልብሴን እስከሚያርሰዉ አንድ ባንድ ነገርኳት ቂርአትም የገባሁት በዚሁ ምክንያት እንደሆነ ሁሉንም እያለቀስኩ ለፊርዶስ ነገርኳት ፊርዶስም አብራኝ ታለቅስ ነበር፡፡
ባለፈዉ ሲሀም ዘመዴ ነዉ ያለችኝ ቁጥሬን የሰጠነዉ ቢክራ ነሽ ወይ ብሎ ሲጠይቀኝ ይሄ በሆዴ ያፈንኩት ሚስጥር ስላለኝ በመዋሸት በቤተሰቦቼ የመጣ ትዳር አለ ብየ መለስኩኝ ..አሁንም ይህን ሁላ የነገርኩሽ ያለምክንያት አይደለም እኔ ለወንድምሽ ለዙበይር የትዳር አጋር መሆን አልችልም የቆሸሸ ማንነት ነዉ ያለኝ ዙበይር ከአሁን ቡሀላ እኔን ይወደኝ እንደሆነ ከአሁን ቡሀላ ከኔ ተስፋ ይቁረጥ ፡፡
እኔ ማለት ይህን ነገር ደብቄ ቤተሰቦቼ ሲጨናነቁ አንዱ ከአንዱ ከአንዱ ሀገር ወደ ሌላ ሀገር በዚሁ የተነሳ ቁርአን ይቀራብሽ ተብየ ደሴ ከተማ ድረስ እንደሄድኩ ....እናቴ ስታለቅስ ስትዉል አጎቶቼን አስጨንቄ ነዉ የኖርኩት አላህ ይምረኝ ይሆን ?? ደግሞ በሀይደር ተናድጄ ከቅርብ ቀናት በፊት ሚስቱን በFace book አግኝቻት ልነግራት የእሱንም ሂወት ላበላሽበት ወስኜ ስልኳን እስከ መቀበል የደረሰ ተግባብተን ደዉየ ልነግራት ብየ ለወለደቻቸዉ ልጆች እና የወደፊት የእሷ ሂወት አሳዝኖኝ ተዉኩት ፡፡ ፊሮዶስ የኔ ወንጀል ብዙ ነዉ አላህ ይምረኝ ይሆን?? አላህ ይምረኝ ይሆን ??
አላህ ያለልኝን እጠብቃለሁ ግን እኔ ለዙበይር የምገባ ሴት አይደለሁም ለዙበይር ሌላ ፈልጊለት እኔ መፈቀር የሚገባኝ ሰዉ አይደለሁም እኔ ማለት ከአንዱ ወንጀል ወደ አንዱ ስረማመድ አሁን ድረስ እኔ በማንነቴ የማፍር..........ብየ ንግግሬን ለፊርዶስ አስረድቼ እምባየን እየጠረኩ ከፊርዶስ ጎን ተነሳሁ፡፡ ፊርዶስ አብራኝ ተነስታ .......
#Part 1⃣7⃣
ይ......................ቀ...............
..............ጥ..............ላ.................ል