This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
〰〰〰💐💐💐💐💐〰〰〰እስኪ ይሁን ዉብ የሆነ የቁርአን ቃርእ ድምፅ ይመልኩት፡፡ ቁርአን ሲቀራ እንኳን ለኛ ሙስሊሞቹ ለሌላ እምነት ተከታዮች የሚያምር ልብ ዉስጥ የሚገባ ነዉ
በአለም ላይ ከሚነበቡ ነገሮች አንደኛ የሚይዘዉ ብዘ ሰዉ የሚያነበዉ #ቁርአን ብቻ ነዉ
🎖🎖ይህን ዉብ ድምፅ ሁላችሁም ያዳምጡት፡፡ ያረቢ እኛንም ቁርአን አሳምረን የምንቀራ አድርገን፡፡
.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
`·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤️❤️ #ብቸኛው መሪ ጣይም ኤርዶጋን
የቻይና ሙስሊሞች ላይ የሚደርሰው የግፍ ህመም አሞት ወደ ቻይና እየጮሀ የለው ብቸኛው ሰው የቀያዮቹ ቱርኮች ታማኝ መሪ ጣይም ኤርዶጋን ...
እንደሱ አይነት ድንበር ተሻግሪው ለተጨቆኑ ህዝቦች የሚቆሮቆር መሪዎችን ያብዛልን ""
🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋﹋ ﹋
JOIN
➳ telegram.me/Islam_and_Science
➳ telegram.me/Islam_and_Science
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌼»̶̥✽̶┉┉┄┄

እዉነተኛ ታሪክ
😢 #አስለቃሽ #የቴሌግራም
#ፕሮፋይል
🌀 #Part 1⃣1⃣
✍ ፀሀፊ #አሚር #ሰይድ
በIslamic university channal
Face book ላይ profile pic ሳይ ደነገጥኩኝ
የምናገረዉ ጠፋብኝ እክፍል ዉስጥ ወድቂያለሁኝ
......ሀኪም ቤት እራሴን ስቼ ማን እንደወሰደኝ እንኳ የማቀዉ ነገር የለም ......የወደፊት ባሌ ብየ የሴትነት ክብሬን የወሰደዉ ሀይደር ባለ ትዳር ነዉ፡፡
...,..,fb profile እና time line ብዙ ፎቶዉች አሉ ለሰርጋቸዉ ጊዜ አብረዉ የተነሱት ....ምን ልበል ያዉ የምናገረዉ የለኝም ብቻ በማለቀዉ ድንጋጤ እራሴን ስቼ ሀኪም ቤት ገብቻለሁ፡፡
..... የተኛሁበትም ሆስፒታል እኛ ሰፈር ገርጂ አቅራቢያ የሚገኘዉ ኮርያ ሆስፒታል ነዉ፡፡ ሆስፒታል ሁኜ ልረጋጋ አልቻልኩም፡፡ አባቴም ሸዋሮቢት ሀገር የመንግት ሰራተኛ አይደል መታመሜን ሲሰማ ጊዜ ሳይፈጅ መጣ ፡፡ አልናገር ምግብ ለራሱ ብዙም አልበላም ግልኮስ ተተክሎልኛል፡፡ ብቻ በሁለቱም ጉንጬ እንባየ ሲረግፍ ነዉ የሚዉለዉ፡፡ እናቴም በእኔ ሁኔታ ተደናግጣለች የምትዉለዉ የምታድረዉ እኔዉ ጋር ነዉ...እኔ እያለቀስኩ የእናት ሆድ አያስችል አብራ ታለቅስ ነበር፡፡
....እኔስ መናገር ያልቻልኩት የዋጥኩት እሳት ነዉ የሚያስለቅሰኝ.....እናቴ ግን ልጇ ስለሆንኩ መናገር ስለማልችል ሳለቅስ ብቻ ታለቅሳለች፡፡
........ኮርያ ሆስፒታል አምስት ቀን ተኝቼ ህክምና ወስጄ ወደ ቤቴ ተመስኩ፡፡ ግን ምን እንደሆንኩ አላቅም አፌ እንደበፊቱ አቀላጥፎ ማዉራት አልቻለም ፡፡ ምን ሁነሽ ነዉ ምንሽን ይሰማሻል ይሉኛል... እኔ የሆንኩት ሌላ መልስ የሌለዉ ጥያቄ ነዉ፡፡
......አባቴም የያዛት ጅን ነዉ ተብሎ የሰፈራችን ጀመአዎች አሉ፡፡ ማታ ላይ ሳልሰማ መጥተዉ እስከ 4 ሰአት ቁርአን ቀሩብኝ፡፡ እነሱ የሆንኩትን አያቁም ...ቁርአን ቀርተዉ ምንም የጅን ምልክት ስላላገኙ ....አንዱ ቁርአን ከሚቀሩት አረ ይሄ ጅን አይደለም እናቁም ብለዉ አቁመዉ ሄዱ፡፡
...,.ግን ጅንም ባይሆን ለኔ ቁርአን መቀራቱ ትንሽ ለዉጥ አመጣሁ ማዉራት ትንሽ እየከፈተልኝ ነዉ፡፡
አባቴ አላስቻለዉም እኛ ሰፈር ያለዉ ኢብኑ አባስ መስጊድ ዉስጥ ታዋቂ የጂን የሚቀሩት ልጆች አሉ ተብሎ ተነገረዉ፡፡ ማታ ላይ ከመቅሪብ ቡሀላ እቤት ይዟቸዉ መጣ ፡፡ እኔ ሁሉን በሆዴ ይዠዋለሁ ፡፡ መናገር የማልችለዉ ነገር ነዉ፡፡ ከኢብኑ አባስ መስጊድ የመጡ ጀመአዎች ማታ ላይ ሲቀሩብኝ አመሹ ለዉጥ የለም ያዉ ነዉ፡፡
ግን ቁርአን በተቀራብኝ ቁጥር ልቤ በጭንቀት በሀሳብ አልተረጋጋም ብቻ ግን የተያያዘዉ አፌ እየተፍታታ ነዉ፡፡
እናቴ ደግሞ ሰፈሩ አሉ የሚባሉት ትላልቅ ሴቶችን ጠርታ ቅዳሜ ቀን በግ ታርዶ ምሳቸዉን አብልታ ከምሳ ሰአት የጀመሩ እስከ መቅሪብ ድረስ ዱአ ሲደረግልኝ ዋለ፡፡ ከእኔ በላይ ቤተሰቦቼን አስቸገሪኩ፡፡
ቤተሰቦችን አስጨነኳቸዉ ለነገሩ አንድ ፍሬ ልጅ ነኝ ምን ያርጉ አባቴም የመንግስት ስራዉን ከሸዋሮቢት አስፈቅዶ መጥቷል፡፡ እናቴም ጭንቀቷ እኔ ሁኛለሁ ስታየኝ በስስት ሳለቅስ የምታለቅሰዉ ከእኔ በላይ ነዉ፡፡ እኔ ተረብሼ ቤተሰቦቼን እረበሽኩኝ በእኔ መቀያር እነሱ ተረበሹ በጣም አዘንኩ፡፡
አላህ የዉመል ቂያማ ሲጠይቀኝ መልሴ ምን ይሆን የወላጆቻችሁ ሀቅ አደራ
እያለ በቁርአን ነግሮኝ ነብዩ ሙሀመድ ሰ ዐ ወ ጀነት ከእናት እግር ስር ናት ብለዉን ....እኔ ግን ገና ሀይደር ያገባኛል ብየ አምኘዉ እሱ ጋር ወንጀል ሰርቼ ለዛዉም ባለትዳር ሆኖ በራሴ ባለመጠንቀቅ በተጎዳሁ በራሴዉ ጥፋት ቤተሰቦቼን አሰቃይ ይዣለሁ፡፡ አላህ በስንቱ ነዉ የሚቀጣኝ አንድ ዚና በመስራቴ ሁለት ወላጆቼን እነሱ በማያቁት ነገር ማስጨነቄ ማስቸገሬ.... ኡፍ እንኳን እንዳትሉ የተባልኩትን ወላጆች በእኔ መረበሽ ማልቀስ ከጀመሩ አንድ ወር ሆናቸዉ ፡፡ ብቻየን እያሰብኩ መኝታ ክፍሌ ገብቼ አለቅሳለሁ፡፡
አንድ የእናቴ ወንድም አለ ደሴ ከተማ የሚኖር ደሴ ትምጣ እዚህ ጥሩ የጂን የሚቀሩ ቁርአን ቀሪዎች አሉ ብሎ ይደዉልላታል፡፡ እናቴም ምንም ይሁን ምንም እኔ አንድ ፍሬ ልጇ ሳለቅስ ስጨነቅ ማየት አልፈለገችም ፡፡ እኔም ሁሉን በሆዴ ደብቄ እነሱ የሚሉኝን እሺ ከማለት ዉጭ ምንም አማራጭ የለኝም፡፡ እናቴ ጋር አብረን ከ አዲስ አበባ 401 ኪሎ ሜትር ወደ ምትገኘዉ የወሎእምብርት ደሴ ከተማ ጉዟችንን ቀጠልን፡፡ ጠዋት ተነስተን 8:30 ደሴ ከተማ ገባን፡፡ አጎቴ ተቀብሎን አረፍ አለን፡፡ ጠዋት ላይ ደሴ ከተማ የሚገኘዉ ተቋም አካባቢ የሚገኘዉ ጦለሀ መስጊድ በብዙ ጀመአ በተሰበሰበበት ቁርአን ቀሩልኝ ከአዲስ አበባ ለየት ያለ አቀራር ነበር፡፡ ግን አብረዉ የሚቀራባቸዉ ጅን የያዛቸዉ ነበሩ የእነሱ ብዙም ሳይቆይ ለቀቀ እኔ ግን ሁሌን በሄዴ ይዤ ቤተሰቦቼን ዘመዶቼን እያስቸጠረኩ እያሴጨነከ ነዉ፡፡ በመነገታዉ ማታ ላይ ደግሞ ደሴ ከተማ የሚገኘዉ አሬራ አካባቢ አሬራ መስጊድ ከመቅሪብ ቡሀላ ቁርአን ተቀራልኝ ፡፡ ሁለት ቀን ከተቀራብኝ ቡሀላ አጎቴ ደሴን አሶገበኝኝ አዝናናኝ ፡፡ ደሴ ከተማን አንድ ሳምንት ቆይቼ ወደ አዲስ አበባ ተመለስኩኝ፡፡
አዲስ አበባም እንደተመለስኩኝ ጓደኛቼ የክፍል ተማሪዎችም እየመጡ ይጠይቁኝ አጫዉተዉኝ ይሄዱ ነበር፡፡
ትምህርት ካቆምኩ አንድ ወር ሆነኝ
......አዲስ አበባ የሚኖረዉ አጎቴ አልፎ አልፎ እየመጣ ይጠይቀኝ ነበር ፡፡
ዛሬ ግን እቤት መጥቶ አንድ መፍትሄ አለኝ ሲል ሰማሁት ለምን አታገባም እኔ እኮ ዳረኝ ብለዉ የጠየቁኝ አሉ ሲል መኝታ ክፍል ሁኜ ሰማሁት...እኔም ደነገጥኩኝ....
#part 1⃣2⃣
ይ............ቀ................
............ጥ..............ላ................ል
✍ ሼር በማድረግ ለሁሉም ያድርሱ
4 another channal👇
@Islam_and_Science
T..➳ telegram.me/IslamisUniverstiy_public_group

🎖ISLAMIC SCHOOL POST🎖
〰〰✔️ድሀ ማለት ሀብት ንብረት ገንዘብ የሌለው ማለት አይደለም!‼️
ድሀ ማለት . . .
☞ተስፋ የሌለው! ፣
☞ህልም የሌለው! ፣
☞አላማ የሌለው! ፣
☞ራእይ የሌለው! ፣
☞እምነት የሌለው! ፣
☞ሰብአዊነትን ያጣ!
☞ ፍቅር የማይገባው! ነው፡፡
እንደሰው አስብ. . .
〰〰〰‼️ጤናማ ጭንቅላት! ብሩህ ተስፋ! ጠንካራ እምነት! መልካም ስብእና! ትልቅ አላማ!ንፁህ ልብ! እውነተኛ ፍቅር! ካለህ አንተ የዘለአለም ሀብታም ነህ፡፡"
#መልካም_ቀን
.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
`·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
〰〰✔️ድሀ ማለት ሀብት ንብረት ገንዘብ የሌለው ማለት አይደለም!‼️
ድሀ ማለት . . .
☞ተስፋ የሌለው! ፣
☞ህልም የሌለው! ፣
☞አላማ የሌለው! ፣
☞ራእይ የሌለው! ፣
☞እምነት የሌለው! ፣
☞ሰብአዊነትን ያጣ!
☞ ፍቅር የማይገባው! ነው፡፡
እንደሰው አስብ. . .
〰〰〰‼️ጤናማ ጭንቅላት! ብሩህ ተስፋ! ጠንካራ እምነት! መልካም ስብእና! ትልቅ አላማ!ንፁህ ልብ! እውነተኛ ፍቅር! ካለህ አንተ የዘለአለም ሀብታም ነህ፡፡"
#መልካም_ቀን
.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
`·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
👍1
ISLAMIC SCHOOL via @like
😆ወይ መቶ ብር!
ለካ አንተም ታስረህ ነው እንዲ እልም ብለህ የጠፋኸዉ! በል
እንግዲህ የተፈታህ ቀን መጥተህ ጠይቀኝ!😆
share

#ፈገግታ_ሱና_ነው።
ባል ሚስቱ ጋ ተጣልቶ ሚስት ቤተሰቧ ጋ ትሆናለች
:
ባል ፦ደወለ
:
ሚስት፦ ሄሎ
:
ባል፦ነይ ተመለሽ ቤትሽ ?
:
ሚስት ፦አጠገብህ ብርጭቆ አለ
:
ባል ፦ አዎ
:
ሚስት፦ሂድና አምጣ
:
ባል፦አመጣው ?
:
ሚስት፦ ወርውረህ ስበርው!
:
ባል፦ወረወርኩት?
:
ሚስት ፦እንደ በፊቱ መመለስ ትችላላህ?
:
ባል፦ፕላስቲክ ስለሆን አልተሰበረም
:
ሚስት፦ይስበርክ አልልም ናና ውስደኝ በር ላይ ቁጭ ብያለው
በባልና በሚስት ፀብ አትግቡ። የሚባለዉ እዉነት ነዉ።
።።።።።።።።።።።።።።
@Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
።።።።።።።።።።።።።።
ባል ሚስቱ ጋ ተጣልቶ ሚስት ቤተሰቧ ጋ ትሆናለች
:
ባል ፦ደወለ
:
ሚስት፦ ሄሎ
:
ባል፦ነይ ተመለሽ ቤትሽ ?
:
ሚስት ፦አጠገብህ ብርጭቆ አለ
:
ባል ፦ አዎ
:
ሚስት፦ሂድና አምጣ
:
ባል፦አመጣው ?
:
ሚስት፦ ወርውረህ ስበርው!
:
ባል፦ወረወርኩት?
:
ሚስት ፦እንደ በፊቱ መመለስ ትችላላህ?
:
ባል፦ፕላስቲክ ስለሆን አልተሰበረም
:
ሚስት፦ይስበርክ አልልም ናና ውስደኝ በር ላይ ቁጭ ብያለው
በባልና በሚስት ፀብ አትግቡ። የሚባለዉ እዉነት ነዉ።
።።።።።።።።።።።።።።
@Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
።።።።።።።።።።።።።።
👍1
እዉነተኛ ታሪክ
😢 #አስለቃሽ #የቴሌግራም
#ፕሮፋይል
🌀 #Part 1⃣2⃣
አጎቴ እቤት መጥቶ አንድ መፍትሄ አለኝ ሲል ሰማሁት ለምን አታገባም ሲል መኝታ ክፍል ሁኜ ሰማሁት ....... እኔ እኮ ተማሪ ናት እያልኩ ነዉ እጂ ብዙ ሰሞች ጓደኞቼ ለራሱ ለምን አትድረንም አግብቻት እኔ ጋር ሁና አስተምራታለሁ ያሉኝ አሉ፡፡ ግን እኔ ትምህርቷን ትጨርስ ለእናንተም ማዉራት አይሆንም ትላላችሁ ብየ ዝምታን መርጬ ነዉ ብሎ ለእናቴ ሲናገር ሰማሁት ...
እናቴም እኔንም ብዙ ሰዉ ጠይቆኛል ግን ትምህርቷን ትጨርስ ብየ ነዉ፡፡ እሷም አስራሁለተኛ ክፍል ተፈትና ዉጤትም ቢመጣለት ዩኒቨርስቲ አትገባም ተነጋግረን እሺ ብላኝ ነበር፡፡ አላህ ያለዉ ሆነ እንጂ ይሄዉ ልጄ በሽታዋ ሳይታወቅ ታማለች አሁን ዱአየ አላህ እንዲያሽራት ነዉ፡፡ ጤናዋን ካገኘች ቡሃላ ስለ ሂክማ ትዳር አስብበታለሁ ብላ እናቴ እንባ እየተናነቃት ለወንድሟ ነገረችዉ ፡፡ እኔ እነሱ የሚያወሩትን ወሬ ስሰማ እዛዉ መኝታ ክፍሌ አለቀስኩ ለምን ለትዳር ብቁ አይደለሁም...ሀይደር አዋቂ መስሎ ሸዉዶኛል የወደፊት የትዳር አጋሬ ቢክራ ነሽ ወይ ብሎ ቢጠይቀኝ ምን መልስ አለኝ????
ወደ ትምህርት እንዳልመለስ ከወር በላይ አለፈኝ ካቋረጥኩ ፡፡ አንድ የትምህርት ቤት ጓደኛየ እቤት መጥታ ትምህርቱን ዘንድሮ የማቀጥይ ከሆነ ለምን ጃክሮስ ሰፈር አካባቢ ጃክሮስ መስጊድ አለ እዛዉ አካባቢ ሴቶች ተሰባስበዉ ኪታብ የሚቀሩ አሉ እነሱ ጋር ኪታብ አቀሪም ብላ አመላከተችኝ፡፡
ከዛም ቅዳሜ ቀን ወስዳ የሚቀሩበትን ቦታ እና አልፎ አልፎም መስጊድ እንደሚቀራ ነገረችኝ፡፡
እዛ ኪታብ መቅራት ጀመርኩ እንደገና ወደ ዲኔ ለመመለስ ወሰንኩኝ ፡፡
ኪታብ እየቀራሁ አላህን ማረኝ እያልኩ እያለቀስኩኝ ነዉ፡፡ ....የጀመአዉ አሚራችን ፊርዶስ ትባላለች እሷ ጋር በጣም ተግባባን ፊርዶስ ጃክሮስ ሰፈር አለፍ ብሎ ያለዉ ጎሮ የሚባለዉ ሰፈር ነዋሪ እንደሆነች ነገረችኝ፡፡
ፊርዶስ ኪታብም ታቀራን ነበር አሚራችን ናት ፡፡ እኔ ጋር ኢስላም መጀመሪያዉኑ ወንድምህን ዉደድ እና እህትሽንም ተዋደዱ ኢስላም አስተሳስሯችሇል ብሎናል፡፡
ከትምህርት ጓደኞቼ በላይ ፊርዶስን እንደእህቴ ቀረብኳት ለምን እኔ እህት ስለለኝ ፊርዶስን እንደ እህቴ ነዉ የማያት ፊርዶስ ሶስት ትልቅ ወንድሞች አሏት ፡፡ ሁለቱ አግብተዋል አንዱ ወንድሟ ግን አላገባም ፡፡
እዛዉ ኪታብ በመቅራት የተዋወቀነው ሲሀም የምትባል ልጅ አለች ሁሌ ኪታብ ቀርተን በተገናኘን ቁጥር ሂክማ የአንችን ቁጥር ስጭኝ እያለ እያስቸገረኝ ነዉ ዘመዳችን ነዉ አብረን ኪታብ እንደምንቀራ አይቶናል ቁጥሯን ስጭኝ እኔ አላማየ ቀጥታ ወደ ትዳር ብቻ ነዉ እያለ እያስቸገኝ ነዉ ሂክማ እኔ ይተዉሻል ብየ ዝም ብለዉ አኔን መቸካቸኩን አላቆመም ያለአንቺ ፍቃድ ደግሞ ቁጥርሽን መስጠት ከበደኝ እስከ ጠዋት አስበሽ ንገሪኝ አለቸኝ፡፡
ጠዋት ደረሰ ኪታብ የምቀራበት ሄድኩኝ ሲሀምን አገኘሇት ምን አሰብሽ እሱ አይቶሻል በስልክ አላስቀምጠኝ አለ፡፡ ምን ይሻለኛል ወይ ስልክሽን ፍቀጅልኝ እና ልስጠዉ እናንተ አዉሩ አለችኝ፡፡
እሺ ትንሽ ቆይቼ አሳዉቅሻለሁ ሲሀም አልኳት፡፡
ፊርዶስ ኪታብ ስጨርስ ለብቻዋ አማከርኳት፡፡ ፊርዶስም አይታወቅም የአላህ ነገር ለኸይር ይሆናል የሀራም መንገድ ሳጀምሩ ስለማንነቱ አጣርተሽ በስልክ በTelegram ሳይረብሽ ቀጥታ ወደ ሀላሉ ሊገባ ከቻለ አላህ የፃፈልሽ እሱ ጋር ሊሆን ስለሚችል ለሲሀም ቁጥርሽን እንድሰጠዉ ፍቀጅላት አለችኝ ፡፡
ፊርዶስም በመቀጠል እኔም እኮ በጣም ዲነኛ የሆነ ልጅ በቤተሰብ የመጣ በጣም ጥሩ ስነምግባር ያለዉ ነዉ አይቸዉ ፈትኘዋለሁ ቤተሰቦቼ ጥሩ ባል መርጠዉልኛል እኔም የማመቻቸዉ ነገር ስላለ ነዉ እንጂ ማግባቴ አይቀርም ...ግን አንቺ ቀድመሽኝ ካገባሽ በጣም ደስተኛ ነኝ ሂኩ አላህ ያሳካዉ ዱአ አትርሺኝ እኔም አረሳሽም አለችኝ እየተሳሳቅን፡፡
ወደ ሲሀም ሂጄ እሺ ቁጥሬን ስጭዉ አልኳት፡፡ እሷም ሰጠችዉ ...ደወለልኝ በስነ ስርአት አወራኝ ....በአካል እንደሚያቀኝ ነገረኝ እኔ ግነ አላቅህም አልኩት፡፡ ከአስር ቀን በላይ ሆነን ማዉራት ከጀመርን፡፡ የግድ መገናኘት ስላለብን ተቀጣጥረን ተገናኘን ተያየን ማሻ አላህ ቆንጆ ልጅ ነዉ ፡፡
ስሙን ከተዋወቅን ቡሀላ እኔ አንቺን ለማጀዘብ ሳይሆን ለትዳር ነዉ የምፈልግሽ አለኝ ፡፡
እያወራን የፈራሁት ጥያቄ መጣብኝ ሂክማ ያዉ ለወደፊት የትዳር አጋሬ መርጬሻለሁ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ግን ቢክራ ነሽ አለኝ???
......ምን ብየ ልመልስ ዝም አልኩት,,,,ወንዶች ማግባት የምፈልጉት በቃ እንደዚህ ነዉ አልኩት፡፡ እሱም የሌላዉን አላቅም ግን እኔ በአላህ እምልልሻለሁ እስከ አሁን ተጠብቄ አላማየም ማግባት የምፈልገዉ እንደ እኔዉ የሆነችዉን ነዉ አለኝ፡፡
እኔም እሺ በስልክ አሳዉቅሀለሁ ብየ ተለያየን፡፡
ሀይደር የኔን ሂወት አበላሽቶብኛል አለቀስኩ ድንግል ነኝ ብየ ባገባዉ ድንግልናየን ሳያገኝብኝ ቢቀር መፋታቴ ወይም ሲሰድበኝ ሲያንቋሽሸኝ ወይም የእሱ ሞራሉ እንደተጎዳ ይኖራል፡፡የሴት ልጅ ህይወት ግድ እስከ ክብሯ መገኘቱ ወሳኝ እንደሆነ ተገነዘብኩኝ ፡...ገና ከመጀመሪያዉ የትዳር ፈተና ጀመረኝ፡፡ ስለሆነም ብቻየን መኝታ ክፍሌ አሰብኩኝ ባስበዉ ባስበዉ ምንም መፍትሄ ላገኝ አልቻልኩም ያረቢ ብየ አለቀስኩ ፡፡ ግን ለእሱ አንድ ዉሸት ዋሸሁት አላህ ይቅር ይበለኝ ሲደዉልልኝ ምን ወሰንሽ ብሎ ጠየቀኝ
እኔም............
#Part 1⃣3⃣
ይ................ቀ...........
.............ጥ............ላ............ል

〰〰💐〰〰⭐️〰〰⭐️〰💐
#ከተረሱ የነብዩ صلى الله عليه وسلم ሱናዎች ዉስጥ:-
1. አልፎ አልፎ በባዶ እግር መጓዝ
2. በሶስት ጣቶች ብቻ ምግብን መመገብ እና ጣቶችን በሶፍት ወይም በሌሎች መሰል ማበሻዎች ከማጽዳት በፊት በምላስ መላስ
3. ከእንቅልፍ ሲነቁ ፊትን በእጆች ማበስ
4. ወንጀል ላይ ከወደቁ በኋላ ዉዱእን ባማረ መልኩ አድርጎ ሁለት ረከዓ የተውባ ሶላቶችን መስገድና ቀጥሎም የአላህን ማርታ መጠየቅ
5. ከተቀመጡበት ሲነሱ ፣ቁርአንን አንብበው ሲጨርሱ ወይም ዉዱእን ሲያጠናቅቁ ሱብሀነከ አላህመ ወቢሀምዲከ ላኢላሃ ኢላ አንተ አስተግፊሩከ ወአቱቡ ኢለይከ የሚለዉን ዱዓእ ማድረግ
6. በሌሊት ሰአት እቃዎችን ሁሉ መክደን ወይም መታሰር የሚችሉ ነገሮችን ማሰር
7. ለሁሉም ሶላቶች እና ለሁሉም ዉዱእ ጥርስን መፋቅ
8. ለእያንዳንዱ ፈርድ ሶላት ዉዱእን ማደስ
9. ሰዎች ቤት ለመግባት ሲያስቡ ሶስት ጊዜ ፍቃድን መጠየቅ
10. ከቤት ሲወጡ ወይም ወደ ቤት ሲገቡ ሁለት ረከዓ መስገድ
11. ቤት ሲገቡ በሲዋክ መጀመር
12. ለህጻናቶች ኢስላማዊ ሰላምታን ማቅረብ
13. ተራራማ (ዳገትማ ) ቦታዎች ላይ ሲወጡ ትንሽ ድምጽን ከፍ አድርጎ አላህ አክበር ማለት እና ረባዳ ወይም ዝቅተኛ ቦታዎች ላይ ሲደርሱ ሱብሀን አላህ ማለት
14. ለሚያውቁትንም ይሁን ለማያውቁት ሰው ኢስላማዊ የሆነዉን ሰላምታ ማቅረብ
15. ቁጭ ብሎ መጠጣት
16. ሶላት ላይ ወስዋስ ሲያጋጥመው ከሸይጧን በአላህ ከተጠበቁ በኋላ ወደ ግራ ጎኑ ሶስት ጊዜ ቱፍ ቱፍ ማለት
17. ሲተኙ በዉዱእ ሆኖ መተኛት
18. ፈገግታን ማንጸባረቅ
19. በጫማዎች መስገድ
20. ምግብን አለማነወር
21. ከእንቅልፍ በፊት የሚነበቡ ምእራፎችን ማንበብ
22. የዱሀ ሶላትን መስገድ
23. ገላን ከመታጠብ በፊት ዉዱእ ማድረግ
24. አድስ ልብስ ሲለብሱ ዱዓእ ማድረግ
25. የዶሮ ጩኸትን ሲሰሙ ዱዓእ ማድረግ / የአህያን ድምጽ ሲሰሙ ከሸይጧን መጠበቅ
26. ከእያንዳንዷ ሶላት በኋላ አያተልኩርሲይን መቅራት
27. ከመንገድ( ሰፈር ) ሲመለሱ መጀመሪያ መስጂድ ላይ ማረፍ እና ሁለት ረከዓዎችን መስገድ
28. ቋሚ የሆኑ ሱና ሶላቶችን ማዘውተር( በየእለቱ 12 ወይም 10 ረከዓዎቹን)
29. ሽበትን ከጥቁ ር ዉጭ ባለ ቀለም ማቅለም
30. ዊትር ሶላትን አዘውትሮ መስገድ
31. ወተት እና መሰል መጠጦችን ከጠጡ በኋላ መጉመጥመጥ
32. ሱና ሶላቶችን ቁጭ ብሎ መስገድ ( በእንቅልፍ ወይም በድካም ምክንያት
33. ለወንድም በስዉር ( በሩቅ) ዱዓእ ማድረግ
34. አስደሳች ዜና ሲያጋጥም የምስጋና ሱጁድ ማድረግ
35. አድስ ዝናብ በሚወርድበት ጊዜ ሰውነትን ገልጦ ማስመታት( ዐውራህ ያልሆነዉን )
36. የወደቀ ምግብን ካነሱ በኋላ የነካዉን ቆሻሻን አስወግዶ መብላት
37. ሌሊቱ ሲገባ ልጆች ከቤት እንዳይወጡ መቆጣጠር
38. ከመተኛት በፊት ፍራሹን መጥረግ
39. ለህመም ዱዓእ ሲያደርጉ እጆችን ህመም ከሚሰማብን ቦታ ላይ አስቀምጦ ዱዓዉን ማድረግ
40. ከእንቅልፍ ሲነሱ ወዲያዉኑ በአፍንጫ ዉሀን በመሳብ ከዚያም በኋላ ወደዉጭ ማስወጣት

ISLAMIC SCHOOL POST
〰⭐️〰💐〰⭐️〰💐〰⭐️
♨"ጨለማን መተቸት ብርሀን አያመጣም፤
♨ ክፋትን መኮነንም ደግነት አይሆንም፤
♨ኃላቀርነትን ማጥላላትም ስልጣኔ አያመጣም፤
♨ ጦርነትን መፍራት ሰላም አይሆንም፤
♨ረሀብን አለመፈለግ ጥጋብ አያመጣም፡፡
⭐️እውቀትና በጎ አመለካከት ግን
#ማህበረሰብ መቀየር ይችላሉ፡፡"
. JOIN
🏷 @Islam_and_Science @Islam_and_Science
☑️ ሼር በማድረግ ኢስላማዊ ግዴታዎን ይወጡ
〰⭐️〰💐〰⭐️〰💐〰⭐️
♨"ጨለማን መተቸት ብርሀን አያመጣም፤
♨ ክፋትን መኮነንም ደግነት አይሆንም፤
♨ኃላቀርነትን ማጥላላትም ስልጣኔ አያመጣም፤
♨ ጦርነትን መፍራት ሰላም አይሆንም፤
♨ረሀብን አለመፈለግ ጥጋብ አያመጣም፡፡
⭐️እውቀትና በጎ አመለካከት ግን
#ማህበረሰብ መቀየር ይችላሉ፡፡"
. JOIN
🏷 @Islam_and_Science @Islam_and_Science
☑️ ሼር በማድረግ ኢስላማዊ ግዴታዎን ይወጡ
〰〰⭐️〰〰⭐️〰〰⭐️
#ቁርዓንን_ለመቅራት እድሜዬ ገፋ አትበል መቅራት ይቻላል ።
ከታች የምትመለከቷቸው አባት እና ልጅ
ቁርዓንን ሀፍዘው አብረው ተመርቀዋል
#ማሻ_አላህ
.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
`·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
#ቁርዓንን_ለመቅራት እድሜዬ ገፋ አትበል መቅራት ይቻላል ።
ከታች የምትመለከቷቸው አባት እና ልጅ
ቁርዓንን ሀፍዘው አብረው ተመርቀዋል
#ማሻ_አላህ
.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
`·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
ISLAMIC SCHOOL via @like
😷 #የታፈነ #ጩኸት 😰
አሳዛኝ አስተማሪ እዉነተኛ ታሪክ እንድታነቡት ጋበዝናችሁ፡፡
〰〰✍ይህ ታሪክ አንዲት እናት ለክብሯ ስትል ልጆቾን የምትቀጣበት አሳዛኝ እውነተኛ ታሪክ ነው
..
〰〰✔️አንድም ፊደል ልብ ወለድ የለውም ከባለተሪኳ ቀጥታ የተፃፈ ለመሆኑ የክብር ዋጋው ስንት ነው ¿¿
〰〰✍ታሪኩን የምታውቁት ትኖራላችሁ ምክኔቱም ባለ ታሪኮ አይዳ በቤተኛ ፕሮግራም ቀርባ ታሪኮን ላድማጮች አካፍላለች ከዚህ ታሪክ ወላጆች ብዙ ነገር ትማራላችሁ ብየ አስባለሁ
〰〰〰✍አንዳንድ ሀብታም ቤተሰቦች ከልጆቻቸው በላይ ክብራቸውን ያስበልጣሉ ለልጅ ምግብ እና ልብስ በቂ ይመስላቸዋል
🤙 እኛ ከእናንተ የምንጠብቀዉ ቢያንስ ለ3 ሰዉ ሼር በማረግ ቻናሉ ላይ ቤተሰብ ይጨምሩ ፡፡ ይሄ ቻናል የአንተም የአንቺም የእሱም የሷም የሁላችን ነዉ፡፡
ይህን አስተማሪ አሳዛኝ ታሪክ ለማንበብ ምን ያህል ዝግጁ ናችሁ ?? መስማማታችሁን በማያስከፍለዉ 🤙🤙Like አሁኑኑ ይግለፁ፡፡🤙
.........
JOIN
`·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🍃•••════•

〰〰🍃ትናንት ወያኔ ነኝ በሚል በተካሄደው ሩጫ ላይ አቢይ ቤተመንግስት ውስጥ የሰራውን ፑሽ አፕ የመቀሌ ወጣቶች ሲሞዳሞዱበት
ጎረቤት ሀገር መቀሌ ላይ መንግስትን መቃወም ትችላለህ ህወኃትን እስካልነካህ
መሀል ሀገር ላይ ግን ትበላለህ
የመቀሌ ልጆች አልገባችሁም አንድ እጅ ቢያጨበጭብ ጥቅም የለዉም እኛ በአብይ አንደራደርም፡፡ አብይ ማለት ለኛ ከወያኔ ቅኝ ግዛት እንዳወጣን ነዉ የምንቆጥረዉ፡፡
በአብይ የመጣ እንኳ ድርድር የለም እኛ ሁሌም እንወደዋለን፡፡❤️❤️❤️
.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
`·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
ጎረቤት ሀገር መቀሌ ላይ መንግስትን መቃወም ትችላለህ ህወኃትን እስካልነካህ
መሀል ሀገር ላይ ግን ትበላለህ
የመቀሌ ልጆች አልገባችሁም አንድ እጅ ቢያጨበጭብ ጥቅም የለዉም እኛ በአብይ አንደራደርም፡፡ አብይ ማለት ለኛ ከወያኔ ቅኝ ግዛት እንዳወጣን ነዉ የምንቆጥረዉ፡፡
በአብይ የመጣ እንኳ ድርድር የለም እኛ ሁሌም እንወደዋለን፡፡❤️❤️❤️
.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
`·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
〰〰〰〰💐የወላጆችን መብት አስመልክቶ አላህ እንዲህ ይላል፦
ጌታህም እንዲህ ሲል አዘዘ፦ እርሱን እንጂ ሌላን አትገዙ፤ በወላጆቻችሁም መልካምን ስሩ፤ በአንተ ዘንድ ሆነዉ አንዳቸዉ ወይም ሁለታቸዉ እርጅናን ቢደርሱ፣ ፎህ አትበላቸዉ፣
አትገልምጣቸዉ፣ ለእነርሱ መልካም
ቃል ተናገራቸዉ። (አል ኢስራእ፣ 23)
💌
🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋﹋ ﹋
JOIN
➳ telegram.me/Islam_and_Science
➳ telegram.me/Islam_and_Science
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌼»̶̥✽̶┉┉┄┄
🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸
ጌታህም እንዲህ ሲል አዘዘ፦ እርሱን እንጂ ሌላን አትገዙ፤ በወላጆቻችሁም መልካምን ስሩ፤ በአንተ ዘንድ ሆነዉ አንዳቸዉ ወይም ሁለታቸዉ እርጅናን ቢደርሱ፣ ፎህ አትበላቸዉ፣
አትገልምጣቸዉ፣ ለእነርሱ መልካም
ቃል ተናገራቸዉ። (አል ኢስራእ፣ 23)
💌
🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋﹋ ﹋
JOIN
➳ telegram.me/Islam_and_Science
➳ telegram.me/Islam_and_Science
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌼»̶̥✽̶┉┉┄┄
🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸
🌐ISLAMIC SCHOOL CHANNAL🌐
〰〰〰〰 POST 〰〰〰〰
⭐️ #ጭንቀት በጤናዎ ላይ የሚከተለውን ጉዳት ያስከትላልና በሆነ ባልሆነውን ምክንያት አይጨነቁ።
.
➡️ የፀጉር መነቃቀል ያስከትላል አልፎ ተርፎም መመለጥ ሊያመጣ ይችላል፡፡
➡️ በአንጎል ላይ የሚያስከትለው ጉዳት ለእንቅልፍ እጦት፣ ራስምታት፣ መነጫነጭ፣ መደበትና እና የባህርይ ለውጥን ያስከትላል፡፡
➡️ በከንፈር ላይ የሚወጡ አንዳንድ ቁስለቶች ከጭንቀት ጋር የተያያዙ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡
➡️ ለደም ግፊት መጨመር በከፍተኛ ደረጃ ተጋላጭነትን ይጨምራል፡፡ ለልብ ሕመምም ይዳርጋል፡፡
➡️ በሳንባ ላይ የሚያስከትለው ችግር የአስም ሕመምተኞች ላይ የአዕምሮ ጭንቀት ሕመማቸው እንዲነሳባቸው ያደርጋል፡፡
➡️ በጡንቻዎች ላይ ሕመም ስሜት እንዲኖር ያደርጋል ለወገብ ሕመም ያጋላጣል፡፡
➡️ ጭንቀት የጨጓራ ሕመምን ከማስከተል ባለፈ ለአንጀት ቁስለትም ሊዳረግ ይችላል፡፡
➡️ ከፍተኛ የሆነ ጭንቀት የወር አበባ ዑደትን ያዛባል፡፡
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share💐💐
`·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
☑️ ሼር በማድረግ ኢስላማዊ ግዴታዎን ይወጡ
〰〰〰〰 POST 〰〰〰〰
⭐️ #ጭንቀት በጤናዎ ላይ የሚከተለውን ጉዳት ያስከትላልና በሆነ ባልሆነውን ምክንያት አይጨነቁ።
.
➡️ የፀጉር መነቃቀል ያስከትላል አልፎ ተርፎም መመለጥ ሊያመጣ ይችላል፡፡
➡️ በአንጎል ላይ የሚያስከትለው ጉዳት ለእንቅልፍ እጦት፣ ራስምታት፣ መነጫነጭ፣ መደበትና እና የባህርይ ለውጥን ያስከትላል፡፡
➡️ በከንፈር ላይ የሚወጡ አንዳንድ ቁስለቶች ከጭንቀት ጋር የተያያዙ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡
➡️ ለደም ግፊት መጨመር በከፍተኛ ደረጃ ተጋላጭነትን ይጨምራል፡፡ ለልብ ሕመምም ይዳርጋል፡፡
➡️ በሳንባ ላይ የሚያስከትለው ችግር የአስም ሕመምተኞች ላይ የአዕምሮ ጭንቀት ሕመማቸው እንዲነሳባቸው ያደርጋል፡፡
➡️ በጡንቻዎች ላይ ሕመም ስሜት እንዲኖር ያደርጋል ለወገብ ሕመም ያጋላጣል፡፡
➡️ ጭንቀት የጨጓራ ሕመምን ከማስከተል ባለፈ ለአንጀት ቁስለትም ሊዳረግ ይችላል፡፡
➡️ ከፍተኛ የሆነ ጭንቀት የወር አበባ ዑደትን ያዛባል፡፡
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share💐💐
`·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
☑️ ሼር በማድረግ ኢስላማዊ ግዴታዎን ይወጡ
እዉነተኛ ታሪክ
😢 #አስለቃሽ #የቴሌግራም
#ፕሮፋይል
🌀 #Part 1⃣3⃣
✍ ፀሀፊ #አሚር #ሰይድ
በIslamic university channal
ግን ለእሱ አንድ ዉሸት ዋሸሁት አላህ ይቅር ይበለኝ ሲደዉልልኝ ምን ወሰንሽ ብሎ ጠየቀኝ እኔም...በዉሸት ወንድሜዋ ቀጥታ እናቴን ጠይቂያት አይህንም እኛ ያዘጋጀነዉ አባትሽ የመረጠልሽ ልጅ አለ አለችኝ ወንድም አላህ ከኔ የተሻለ ይስጥህ ከአሁን ቡሀላ መደዋወል እና በtelegram አናወራም ለምን ብትለኝ የወደፊት የትዳር አጋሬ መሆን ስለማንችል ከቤተሰቦቼ ትእዛዝ ዉጭ መፈፀም አልፈልግም አልኩት፡፡
እሱ ጋር በዚሁ ተለያየን ክፉም ከአፌ ሳይወጣ እሱም ክፉ ሳይናገረኝ ወደድኩህ ወደድኩሽ የለአንቺ መኖር አልችልም ያለ አንተ መኖር አልችልም ሳንባባል በሀላል መንገድ ጀመርን፡፡ በሰላም ተለያየን አላህ ከእኔ የተሻለ የትዳር አጋር ይስጠዉ፡፡
........ምን ላርግ የጠየቀኝ ጥያቄ ላይ ድንግል አይደለሁም ብለዉ አላህ ወንጀሉን ነዉሩን የሸፈነ እኔ እሸፍንነታለሁ ብሏል እኔ ቶብቻለሁ በወንጀሌ ተፀፅቻለሁ ግን የእሱን ሂወት ዋሽቼ ገብቼ ማበላሸት አልፈለኩም፡፡ እኔ ሀይደር ሸወደኝና ማንኛዉንም ወንድ በክፉ አላይም፡፡ ለምን አባቴ ወንድ ልጅ ነዉ፡፡ ወንዶች ገደል ይግቡ ካልኩ እኔን ለማሳደግ ለመንከባከብ ከቤተሰብ ፍቅር ዉጭ ሁኖ የሚኖረዉ አባቴን ተሳደብኩ ማለት ነዉ ፡፡ ይህ ደግሞ የወላጆቼን ሀቅ አልተወጣሁም ማለት ነዉ፡፡ ስለሆነም ጥሩ ወንዶች አሉ በተዘዋዋሪም ጥሩ ያልሆነ ወንዶች አሉ እነሱንም ከመሳደብ አላህ ልቦና ይስጣቸዉ ግን ይህ ጭካኔ በእህቱ በእናቱ ቢሆን የማይወደዉን በሌላ ሴት ልጅ መጨዋት ግን ያሳፍራል፡፡
በየሳምንት ከጁምአ ሶላት ቡሀላ የደአዋ ዝግጅት አለ ሴቶች አሚራችን ፊርዶስ ደአዋ ታረግልን ነበር፡፡ እንደ አጋጣሚ እሷ አሟት ሳትመጣ ቀረች....
ከዛም አንቺ አድርጊ እያሉ አስገደዱኝ ደአዋ አደረኩኝ፡፡ በጣም የሚያምር ደአዋ አደረኩ የደአዋዉ ርዕስ በወንድ ተኩላዎች እንዳትሸወጅ ነበር፡፡ እኔም የተሰማኝን በደአዋዉ እያለቀስኩኝ ሀይደር የሰራኝ ስራ የሸወደኝ ትዝ እያለኝ እልክ በያዘኝ መልኩ ደአዋ አረኩላቸዉ ...የትምህርቱ ጠቃሚነት ብዙዎቹ አብረዉኝ ያለቅሱ ነበር፡፡ ደአዋዉን ሳረግ ለእህቶቼ ቢጠነቀቁ ብየ በኔ ሂወት የደረሰዉን ጠባሳ በተለያዩ ዘዴዎች የደአዋ ሲስተም ነገርኳቸዉ እንዲጠነቀቁ እና የtelegram group ጥቅም እና ጉዳቱን ዘርዝሬ ነገርኳቸዉ ከዛ ደአዋየን ጨርሼ ተቀመኩኝ፡፡
ከዛ ቡሀላ አሚራችን ፊርዶስ አንቺ አድርጊ ባለፈዉ ሳልመጣ ቀርቼ ያደረግሽዉ ደአዋ በጣም እንደሚያምር ነግረዉኛል ....እንደዚህ የደአዋ ብቃት አለሽ ማለት ነዉ ማሻ አላህ ብያለሁ አለችኝ ፊርዶስ ፡፡
እኔም እምቢ አንቺ ስለቀረሽ ነዉ ያረኩት አላረግም ብላት እንዴ አላማችን አንቺ አንቺ ልንባባል ሳይሆን ያወቅነዉን ለማሳወቅ ነዉ ሂኩ ፡፡ እኔ ማረግ በምፈልግ ሰአት አረጋለሁ አንቺ አድርጊ አለችኝ...ፊርዶስ አበረታታችኝ ጁምአ ከሶላት ቡሀላ ተሰብስበን ደአዋ አድራጊዉ እኔ ሆንኩ ...
አላህ የሰራሁትን ወንጀል እንዲምረኝ በምሰግድ ሰአት ብቻየን ስሆን ረከአተይን ከሰገድኩ ቡሀላ አላህንም ማረኝ እያልኩ ባገኘሁት አጋጣሚ እያለቀስኩ ነዉ....
ፊርዶስ አንድ ነገር አማክርሻለሁ ብላ ደወለችልኝ ከአሱር ቡሀላ ልንገናኝ ተቀጣጠርን፡፡
ከአሱር ቡሀላ ከፊርዶስ ጋር ተገናኝተን አንድ ያልጠበኩትን ነገር ነገረችኝ፡፡ ሂክማ ባለፈዉ የነገርሽኝ ነገር ሲሀም ለትዳር የሚፈልግሽ አለ ብላ እንደነገረችሽ እኔ ሳልነግርሽ አረፈድኩና ግን ዛሬ ልነግርሽ ወስኛለሁ፡፡ ወንድሜ አብረን ስንሄድ አይቶናል አንቺ ጓደኛየ እንደሆንሽ ያቃል ለትዳር እንደሚፈልገኝ ነገረችኝ ፡፡ ሂኩ ወንድሜ ዲን አለዉ አላህን ፈሪ አንቺን ከጓደኝነት አልፎ ለወንድሜ ዙበይር ብታገቢዉ ደስ ይለኛል ሂኩ ማስተዳደሪያም አልሀምዱሊላህ አላህ እርዚቅ ሰጥቶታል .... አንቺን እንዲያገባሽ እፈልጋለሁ አለችኝ፡፡ ባለፈዉ የሲሀም ዘመድ ይፈልገኛል ብለሽ ስታማክሪኝ ደነገጥኩ ወንድሜ ዙበይር እሷን ማግባት እፈልጋለሁ እያለ እኔም ወንድሜን እንድታገቢ እየተመኘሁ ያንን ወሬ ስሰማ ለዙበይር ነግሬዉ እንዴት እስከ አሁን ሳነግሪያት ብሎ ተቆጣኝ አለችኝ፡፡
.....እኔም ደነገጥኩኝ እስኪ ቆይ ልሰብበት አልኳት ከዛም
እቤቴ ሂጄ አሰብኩበት ለሚመጣዉ አመት ትምህርት የመማር እቅድ ነበረኝ..... እናቴም ብዙም ትምህርቴን እንድማር አትፈልግም...አባትሽ ተምሮ ለስራ የሚኖረዉ ደብረዘይት, ነዉ፡፡ የእኔን ፍቅር የልጁን ፍቅር ሳይሰጥ ይሄዉ እየኖረ ነዉ፡፡ መማር እንደዚህ ከሆነ ይቅር ትለኝ ነበር፡፡
መኝታ ክፍል ሁኜ ዙበይርስ ቢክራ ነሽ ወይ ብሎ ቢጠይቀኝ መልሴ ምንድን ነዉ ??? እያልኩ እያሰብኩ ነዉ፡፡
በጣም ተናደድኩ ሳላስበዉ ሸይጧን ወሰወሰኝ ሀይደር የራሱን ኑሮ እየኖረ የኔን ሂወት አበላሽቶ ጨለማ አድርጎ እኔ በሂወት እያለሁመኖር አይችልም ብየ ወሰንኩኝ ፡፡ በዙ ሀይደርን የምጎዳበት ነገሮች መኝታ ክፍሌ ሁኜ የቤታችንን ኮርኒስ እያየሁ አንድ ሀሳብ መጣልኝ የእሱን ሂወት ማበላሻ ቀላል ዘዴ አገኘሁ ...እኛን የቸገረን ኸይር መስራቱ እንጂ ተንኮል መስራቱ መቼ ያቅተናል ......ሀይደርን ለመበቀል በጣም ቀላል ዘዴ አገኘሁ እስከአሁን ትዝ ሳይለኝ ብየ ተቆጨሁ፡፡ ...የሀይደርን .....
#Part 1⃣4⃣
,,,,,,,,,,ይ
,,,,,,,,,,,,,,,,,ቀ
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,ጥ
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,ላ
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,ል
ሼር የማታረጉ የቻናል ቤተሰቦቻችን ደህንነታችሁ ሀሳብ ሁኖብናል😉 ለጓደኞቻችሁ ሼር በማድረግ አለን በሉን☺️

❤️ቅን <ቀ> ልብ ♥
"""""""፧፧፧፧""""""""""
ልብህ ደስታ ሳይኖር በሐዘን ተሞልቶ
ፈገግታ በመስጠት እራስም መደሰት ወዳጅ አስደስቶ,,,,,
የሕይወት ውጣ ውረድ ባይሞላ እንኳን ኑሮ
ሌላን ከማስቸገር መኖር ተቸግሮ,,,,,
ውስጥህ ሳይረበሽ ቀኑን ለማሳለፍ
የበደለን ሁሉ ይቅር ብሎ ማለፍ,,,,,
ሰዎች እውነት ጠልተው በዙሪያህ ሲሸሹ
ለራስ ታማኝ ሆኖ ማሳለፍ ሳይዋሹ,,,,,
በስህተቶች ሁሉ ሌሎችን ከመክሰስ
በጣም መታደል ነው የራስን ነፍስ መውቀስ,,,,,
እኒህን ነገሮች ማድረግ የሚችለው
ቀልብ ብቻ ሳይሆን ቅን ልብም ያለው ነው፨
´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
`·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
☑️ ሼር በማድረግ ለጓደኞዉ ያካፍሉ

ልጅት ተደበቀች ስትናፍቅ ጨዋታ
ክህደት አሳብዷት ከሰው ተለይታ
ያ ውብ ሰውነቷ አካሏ ጦለገ
መውጣትና መግባት ልቧ እየፈለገ
ድሮ የነበረው የህይወት አጋሯ
አበላሽቷት ሄዷል ተጫውቶ በፍቅሯ
አካሏ ጠቋቁሮ ልጅነቷ ጠፍቶ
የሴትነት መብቷ በአጋሯ ተገፍቶ
ማነው ሚደርስላት የሚያባብላት
ጎኗን የሚደግፍ ብርሀን ሚሰጣት
ሰውን ስታይ ፈርታ ትሸሻለች
ያለፈ በደሏን ታስታውሰዋለች
ትላንት አበላሽቶ የዛሬ ህይወቷን
ሰው አትቀርብም ጠልታ ሰውነቷን
ማነው የሚታመን ጥላቻን ሚያስረሳ
ያንን ሁሉ ጭንቀት ከላይዋ ሚያነሳ
አይኗን በመስኮቱ ልካ ወደ ሰማይ
ትማፀነዋለች ጌታ እንዲያት ከላይ
አምላክ ደርሶላት የውስጧን ተረድቶ
ጭንቀቷን ቢቀርፈው የልቧን አይቶ
እሱ አያቅተውም ፈውስ ለመስጠት
ሁሉን አዋቂ ነው አላህ እኮ የእውነት
ያለፈው አለፈ ህይወት ይቀጥላል
ችሎ መታገሱ ከደጉ ያደርሳል
የምለው የለኝም አንድዬ ይርዳሽ
ጤናሽን አሟልቶ በፍቅር ያኑርሽ።
😔😔😔

😷 #የታፍነ #ጩኸት 😰
#ክፍል ☞አንድ 1⃣
አይዳ የማነ እባላለሁ ተወልጀ ያደኩት አዚሁ እዲስ አበባ ነው
አባቴ የራሱን መኪና ሹፍር ነው እናቴ ነጋዴ ናት 2 ታናናሽ እህቶች አሉኝ አንድ ታናሽ ወንድም አለኝ ቤተሰቦቸ በኑሮ ጥሩ የሚባሉ ናቸው የእናቴ አባት የውጭ ዜጋ ነው እኔ ለእናቴ የመጀመሪ ልጅ ነኝ ከጊቢችን ውጭ ትልቅ ሱቅ አለን ቤታችን እጅግ ዘመናውይ ነው አንድ ዘበኛ 2የቤት ሰራተኞች እና በማሳደጎ የምናሳድጋት ሴት ልጅ አለች ግቢ ውስጥ ፅዶች አሉ እዛ ውስጥ መቀመጥ እወዳለሁ ግን ለትንሽ ደቂቃ ብቻ ነው መቀመጥ የሚፍቀድልኝ
ከ ት/ት ቤት መልስ መክሰስ በልተን ወደ ሱቅ ነው የምላክ እናታችን ለማገዝ ት/ት አጥኑ አንባልም ከሱቅ አምሽተን ስለምንመጣ የቤት ስራም የማንሰራበት ቀን አለ በት/ት ሰነፍ ነኝ ከታናሸ ጋር እንቀራርባለን ት/ት ቤት ስንሄድ ሱቅ ስንሄድ አብርን ሌላ ጓደኛ ስለሌለን እኛ ቤት ስበላ ቀስ ብየ ነው መብላት ያለብኝ 5 እጣቴን ወጥ ከነካኝ ሹካ ወይም ማንኬ ስጠቀም ከእጀ አምልጦ ከወደቀ ስለምገርፍ እንዳይወድቅ እጠነቀቃለሁ ቀስ ብየ አፊን ከድኘ ነው የምበላ ሴት ነሽ ስለምባል ቀስ ብየ ነው የምራመድ መሬት የወደቀ እቃ ካለ አንስቸ ነው ማለፍ ያለብኝ ሳላነሰው ካለፍኩ እገርፋለሁ ስቄ ስጫወት እገርፋለሁ ይህን ሁሉ የምታደርገኝ እናቴ ናት እሶ ሁሉን የምታደርገው ከክብሮ ጋር ነው ለክብሮ በጣም ትጨነቃለች እንዳታዋርዱኝ ከጎርምሳ ዲቃላ አምጥታችሁ ትለናለች
ት/ት ቤት ድንገት ሳላስበው ትመጣለች ከክፍል ጓደኞቸ ጋር አብሬ ማጥናት አልችልም ስለወንድ ነበር ስታወሪ የነበር ትላለች ት/ት ቤት ውስጥ ምንም ተሳትፎ አላደርግም ዳይሪክተሩን እና ስም ጠሬችንን ፀባዮ እንዴት ነው ትርብሻለች ከወንድ ጋር ያላት ግንኙነት እንዴት ነው ብላ ትጠይቃለች እንደማርብሽ ይነግሯታል እኔም አርብሽም ድንገት ት/ት ቤት መጥታ ካጣችን ከወንዶች ጋር የጠፋን ይመስላታል ት/ት ቤት መጥታ ከተናደደችብኝ ቤት ስሄድ እንደምትገርፍኝ አውቀዋለሁ ክፍል ውስጥ ገብቸ መምህር ምን አንደሚስተምር አላዳምጥም በፍርሀት ሆዴን ይቆርጠኛል ይጨንቀኛል ቤት ገብቸ የምገርፍውን ግርፋት አስባለሁ በተለይ የመጨርሸው ክፍለጊዜ ይጨንቀኛል ወደቤት ስሄድ መንገዱ ሁሉ ያጥርብኛል ቶሎ ቤት እደርሳለሁ
የምንገርፍበት መጋዘን ክፍል አለ አዛ አስገብታ ልብሴን አስወልቃ ትገርፍኛለች ሱቅ ውስጥ ሌገዛ የመጣ ሰው ሳይገዛ ከወጣ ትናደዳለች አንችን ሊጀነጅን ነው የመጣ ብላ ንዴቶን መቆጣጠር ካቃታት እቀውን እንደያዝኩ በጥፊ ትመታኛለች ከዛ ቤት ግቢ ብላ ወደ ምገርፍበት መጋዘን አስገብታ ልብሴን አስወልቃ ከነደደ ክሰል ላይ በርበሪ ጨምራ በቁርበት ሸፋና በርበሪው ታጥነኛለች ከዛ ሰወጣ ከጋለው ገላየ ላይ ቀዝቃዛ ውሀ ትጨምርብኛለች በአለንጋ እጆ በመራት ቦታ ሁሉ ትገርፋኛለች ገላየ ያቃጥለኛል ልቤ ድርስ የበርበሪው የአለንጋው ጋጠሎ ይሰማኛል እርጅም ሳሀት ስትገርፍኝ ጎርቤት እንዲገላግለኝ ጮኬ ካለቀስኩ ይብስባታል በጣም ትገርፍኛለች ግቢችንም ሰፊ ስለሆነ ድምፄ ውጭ አይሰማም ጎርቤት አይሰማኝም እራሴን ስስት ትተወኛለች ወንድ አላይም በጣም ነው የምጠላቸው ምክኔቱም ይስገርፉኛል መንገድ ላይ ወንድ ልጅ ስላም ቢለኝ ሰላም አልለውም እናቴ ባታየኝም ያየኝ ሰው ይነግራታል ብየ ስለማስብ ወንድ ሳይ እሸሻለሁ
አንድ ጊዜ ለሊት ነበር ጦት ከእንቅልፊ ስነቃ የተኛውበት አንሶላ በደም ቆሽሾል ሰራተኛችን ጠርቸ አሳየዋት ስታየው ደነገጠች እኔም ደንግጫለሁ እናቴ መጣች ደሙን እንዳየች በጥፊ መታችኝ ወዲው እጀን ይዛ መጋዘን ክፍል አስገብታ ከወንድ ጋር ግንኙነት አርገሻል አለችኝ በፋፁም ምንም አላደርኩም አልኳት እንዳትገርፍኝ እየተማፀንኩ አላመነችኝም ከየት መጣ በዚህ እድሜሽ ብላ ልብሴን አስወልቃ ገርፍችኝ መልስ ልብሴን አስለብሳ ሆስፒታል ወሰደችኝ ዶክተሩ ምንድነው ሲላት የወር አበባ ፍሶት ነው ስለዚህ ከወንድ ጋር ግንኙነት ብትጀምር ነው ገና 9 አመቶ ነው ልጃገርድ መሆን አለመሆኖን ማርገጥ እፍልጋለሁ አለችው ዶክተሩ እሽ እርሰወ ውጭ ይቆዩ ብሎ እኔን አስገባኝ በሩን ዘግቶ እናትሽ ናት ብሎ ጠየቀኝ አወ አልኩት ታዲ እናትሽ ሁና እንዴት እንዲህ ታርግሻለች ሲለኝ አለቀስኩ በጣም ከፋኝ
እውነቱን ነው እንደ እኔ አይነት ጨካኝ እናት በምድር ላይ የለችም ከወንድ ጋር ግንኙነት አርገሻል ሲለኝ አላደርኩም አልኩት ለእናትሽ ልጃገርድ ናት እላታለሁ አንች ተርጋጊ አይዞሽ ብሎኝ ለእናቴ ልጃገርድ መሆኔን ነገራት ከዛን ቀን ጀምሮ የወራበባየ የሚመጣበትን ቀን መከታተል ጀመርች ሲዘገይ ለምን ዘገየ ቀድሞ ሲመጣ ለምን ቀድሞ መጣ ትላለች የወራበባ ማየት ከጀመርኩ በኃላ ጥርጣሪዋ በእጥፋ ጨመር ሆድሽ ጨምሮል ትላለች ቀን ትቆጥራለች ዲቃላ ይዘሽ መጥተሽ እንዳታዋርጅኝ ትላለች ይጨንቀኛል ይከፍኛል ባዶነት ይሰማኛል ሳቅ ይናፍቀኛል ደስታ ይናፍቀኛል በራሴ መተማመን አልችልም ሁሌ ክፍሌ ገብቸ አለቅሳለሁ
ከኛ ቤት የሚበላ የሚለበስ አለ ግን ሰላም የለም ፍቅር የለም አባቴ ቢናገራት ቢመታት ደስ ይለኛል ከዚህ ህይወት ቢወጣኝ ብየ አስባለሁ ግን እሱ እንደዛ አያደርግም ብዙ ጊዜ ከእኛ ጋር አይኖርም መኪናው ሀገር አቆርጭ ስለሆ ፊልድ ይወጣል መኪናውም ቤቱም የእናቴ ነው አባቴ በእሶ ቤት ውስጥ ስለሚኖር ምንም ነገር መናገር አይችልም ይፍራታል ሁሌም ከፊልድ ሲመጣ ታምሜ ተኝቸ እጀ አብጦ ፊቴ አብጦ ሲገኘኝ ያዝናል ይከፍዋል ያለቅሳል ልጅሽ ናት ለምን ትገርፊታለሽ ሲላት ካሁኑ ካልተቆነጠጠች ትባልጋለች ትላለች አባቴ አይዞሽ ልጀ እናትሽ ስለምትወድሽ ነው ይላል እንዳልጠላት በማሰብ ዝም እለዋለሁ እሱን ማስጨነቅ አልፍልግም ያሳዝነኛል ልጆች ከእናታቸው ጋር እጅ ለእጅ ተያይዘው ተቀራርበው ሳይ እቀናለሁ
የእኔ እናት ስሜን እንኳን በትክክል ጠርታኝ አታውቅም ስራ ልታዘኝ ስትፍልግ አንች ብላ ነው የምትጠራኝ እኔም ስሞን ጠርቻት አላውቅም ምንም ብየ አልጠራትም ካጠገቤ ካለች ይጨንቀኛል እፍራታለሁ ሳትኖር ደስ ይለኛል አንድ ቀን ጓርቤታችን ሱቅ መጥታ ሽሮ እና እዘይት በዱቤ ወሰደች የስጠናት እኔ እና ታናሽ እህቴ ነበርን ብሩን ሳትመልስልን ብዙ ቀን ቆየች ከዛ ብሩን እንድትሰጠን ጠየቅናት ዝም በሉ ለእናታችሁ እንዳልናገር አለች አንድ ቀን እናቴ ከምትሄድበት ጉዞ ተመልሳ መጣች ምንም አይነት ጥያቄ ሳጠይቀኝ ከእህቴ ጋር መጋዘን ግቡ አለችን ምን አደርኩ ስላት ግቢ ልብስሽን አውልቂ አለች በርበሬ እና ግሲላ የሚባል ሲጋራ እሳት ላይ በትና አጠነችን በጭሱ እየተቃጠልን ከማን ጋር ነበራችሁ ብላ ጠየቀች ብቻችን ነበርን አለቻት እህቴ ጎርቤታችን ወንድ ሸኝቶቸዋል ብላኛለች አለች ዱቤ የወሰደችው ሴትዮ ነበርች ብሩን እንዳንጠይቃት ውሸት የነገርቻት እናቴ እስኪደክማት በአለንጋ ገርፍችን እህቴ በጣም ደክሞት ቢጫ ነገር ማስታወክ ጀመርች እህቴን ትታ እኔን ቆነጠጠችኝ ነከሰችኝ ያርገችው ሁሉ አላርካት ሲል እጀን አሰርችኝ በሩን በውጭ ቆልፋብን ሄደች በጣም ድክም ብሎኛል እንበየ ይወርዳል ሰውነቴ ይቀጠቀጣል እንዳልጮህ ከእኛ ቤት መጫህ የተከለከለ ነው አባቴ ነዳጅ አልቆበት ሊወስድ ሲመጣ ነዳጅ እኛ ከተዘጋንበት መጋዘን ውስጥ ነበር ነዳጅን ሊወስድ በሩን ሲከፍተው እኛን አየ እህቴ ወድቃ እኔ ታስሬ
#part 2⃣
ይ.ቀ..ጥ..ላ.ል
join ☞@Islam_and_Science