ISLAMIC SCHOOL
12.6K subscribers
371 photos
166 videos
7 files
1.07K links
ጅልከሆንክ ጅል ተከታይ ጀንትል ከሆንክ አስከታይ ትሆናለህ..!
ጅልም ጀንትልም ካልሆንክ ደግሞ አርፈህ በራስህ ዓለም ትኖራለህ..! አንባቢ እንሁን፡፡ለውጥ ከራስ ቢጀመር ...የቸገረን ጥሩ መካሪ ሳይሆን፤
የሰማነውን መተግበር ነው ያቃተን!ጅህልና በሽታ ነዉ፡፡
🎖For any comment T.me/Aisuu_bot
💠Another channal
@IslamisUniverstiy_public_group
Download Telegram
እዉነተኛ ታሪክ
 😢 #አስለቃሽ #የቴሌግራም
              #ፕሮፋይል

      🌀 #Part 7⃣

ፀሀፊ #አሚር #ሰይድ
በIslamic university channal


ሂኩ ዝም አልሽ እሳ አለኝ ....እቤት እናቴ ትቆጣለች  ከእናቴ ተነጥየ አድሮ አላቅም የት አደርሽ ብትለኝ  ምን እላለሁ አልኩት
...እሱም ምክንያት ፍጠሪ አለኝ፡፡
ነገም ሰኞ ነዉ ትምህርት አለኝ እንዴት ብየ እቀራለሁ ብየ የማምለጫ ሀሳብ ባቀርብ የኔ ሀሳብ አንድሱ በሚሰጠኝ መልስ ላስምነዉ አልቻልኩም እምቢ የምልበት ምክንያት አጣሁ፡፡ በዛ በዚህ ብሎ አሳመነኝ  ..እምቢ የምልበት ቃል የለኝም......

በመጨረሻም እሺ አልኩኝ....እሱም በደስታ ከንፈር ለከንፈር ጨዋታችንን አጧጧፍነዉ...በቃ የተለየ ስሜት ገባን እኔም ሁኔታዉ ስላላማረኝ ተረጋጋ ሁሌም ፧በሰአቱ  ይደርሳል አልኩት፡፡
...እቤት ደዉለሽ አስፈቅጂ አለኝ
......እኔም  ለእናቴ ደወልኩኝ
..እናቴም ስልኩን አነሳችዉ
 ሀሎ ልጄ ልደዉልልሽ ስል ደወልሽልኝ እንዴት ዋልሽ አለችኝ ጊዜዉ ወደ መቅሪብ ሶላት ደርሷል፡፡
እኔም ደህና ነኝ እናቴ ያዉ እንደነገርኩሽ የጓደኛየ ቤት አቂቃዉ በስራ ዉጥርጥር ብየ ነዉ አልኳት
እናቴም አይዞሽ ጓደኛሽ አይደለች የእሷን ደስታም ሀዘንም አብረሽ መወጣት አለብሽ አለችኝ
....እናቴ .አሁንም እዛ ላድር ነዉ  ስራዉ አላለቀም ፡፡ እናዳትሰጊ ልደዉልልሽ ብየ ነዉ አልኳት
.....እናቴም ቅር እያላት ሙሉቀን ሳላይሽ ዋልኩ አሁንም ቀረሽብኝ እሺ ምን አረጋለሁ ልጄ አደራሽን ተጠንቀቂ አለችኝ፡፡ ጭራሽ እኔን ወንድ ጋር ትሄዳለች ብላ አስባዉም አታቅ እናቴ በኔ የምትተማመንብኝ ነኝ ወይኔ ሂክማ ምን አረጋለሁ በሀራም መንገድ ፍቅር ዋሽቼ የማላቀዉን ለወደፊት ተስፋ እና በስጦታ አንበሽብሾ ይሄዉ ለሀይደር ብየ እየዋሸሁ ነዉ፡፡
...እኔም እሺ አልኩኝ
.......እናቴም ግን ሙሉቀን ምግብ ቀምሰሻል አለችኝ
...እኔም አዎ እናቴ አልኩኝ የእናት አንጀት የምታስበዉ አሁንም ለኔ ነዉ፡፡
....እናቴም እሺ ንፋስ እንዳይመታሽ ከምታድሪበት የጓደኛሽ ቤት ሹራብ ደረብ አርገሽ ስሪ ልጄ ...አይዞሽ ደህና እደሪ..ነገ ግን በጠዋት ነይ ዛሬ ሙሉቀን አላየሁሽም ...አንቺዉ ነሽ ያለሽኝ ትናፍቂኛለሽ ነገ አይንሽን እንዳይሽ አለችኝ
...እኔም እሺ እናቴ ደህና እደሪ ብየ ስልኩን ዘጋሁት ፡፡

ሀራም ለመስራት እናቴን ስንቱን ዉሸት ዋሸሁ..እናቴ አምናኝ አልጠረጠረችም ምን ይደረጋል...ሀይደርም ማሻ አላህ በዉሸት ማሳመን ትችያለሽ ማለት ነዉ አለኝ፡፡

እኔም ምን ላርግ ብለህ ነዉ ምንም አማራጭ የለኝ ፡፡
ለአንተ ብየ ነዉ እንጂ እንደዚህ የምዋሸዉ እናቴን ዋሽቼ አላቅም ነበር ምን ይደረጋል አልኩት፡፡
እሱም ነገ እናትሽ የጓደኛሽን ቤት አሳይኝ ብትልሽ እሳ አለኝ
....እኔም እናቴ ታምነኛለች አትለኝም አልኩት፡፡

አንተስ አታስፈቅድም እንዴ አልኩት
..እሱም አስፈቅጃለሁ አለኝ፡፡ አሁን ሰአቱ ከምሽቱ 1:30 አካባቢ ሁኗል የጨረቀዋ ዉበት ሙሉ ለሙሉ ባይሆንም ደስ የሚል ድባብ ነበረዉ፡፡ ግን የሚገርማችሁ አሱር እና መቅሪብ ሶላት አልሰገድንም ነበር፡፡ እሱም እንስገድ አላለኝም....
እዛዉ ባቡጋያ ሪዞርት እራት አዘዝን እሱም ማደሪያ መኝታ ክፍል ያዘ፡፡
እኔም ሀይደር  ዛሬ እኮ አሱር እና መቅሪብ አልሰገድንም እኮ አልኩት
...እሱም ሂኩ የሚገርም ነዉ እየቀለደ ሙሳፊር ነን እኮ በዛም ላይ  የአንቺ ፍቅር ሶላት አስረሳኝ በይ ዉዱእ እናርግ እና እንስገድ አለኝ፡
 ባቡጋያ ሪዞርት በሚገኘዉ እዛዉ መዝናኛዉ ዉስጥ አነስ ባለች ቤት መስገጃ ቦታ በተዘጋጀች ቤት እኔ መጀመሪያ አሱር መቅሪብ ቀዷዉን  ኢሻን በወቅቱ  ሰገድኩ

እኔ ሰግጄ ስጨርስ እኔ ወጣሁ እሱ ገብቶ ሶላቱን ጀመረ አሱር መቅሪብ ኢሻ  ለመስገድ ገባ፡፡....ግን ቶሎ ብሎ ሶስቱን  ሶላት ጨርሶ ከመስገጃ ቤቱ ወጣ ፡፡ ...... ሀይደር ሶላት የሰገደ ሳይሆን የህሊና ፃለት አርጎ የመጣ ነዉ የሚመስለዉ፡፡ በጣም ፈጠነብኝ ..እኔም ፈጠንክ ልለዉ አልኩና ዝም አልኩት፡፡
      የአዘዝነዉ እራት ደረሰ እየተጎራረስን በላን በቃ የሚምር እራት ግብዣ ነበር፡፡ አንቺ ጋር እራት ስበላ የመጀመሪያየ በጣም ደስተኛ ነኝ ሀዩ አንቺስ አለኝ...
  እኔም ደስተኛ ነኝ አልኩት
እሱም ኢንሻ አላህ ዛሬ ሆቴል ብላን ለወደፊት አንድ ላይ ልጆቻችንን ይዘን እቤታችን ነዉ የምንበላዉ ብሎ ጉንጬን ሳመኝ፡፡

በልተን ጨረስን አሁን ሰአቱ ከምሽቱ 2:30 ሁኗል ፡፡ ሂኩ ወደ መኝታ ክፍል እንሂድ አለኝ ፡፡ እኔም ቅር እያለኝ ደስም እያለኝ ተያይዘን መኝታ ክፍል ገባን ......በሩን ሲከፍተዉ የሚያምር ክላስ ነዉ ሻማ የበራበት ነበር፡፡ ሂጄ አልጋዉ ጋር ቁጭ አልኩኝ እሱም በሩን ዘግቶ ከጎኔ መጥቶ ቁጭ አለ፡፡ ጨዋታዉ ጀመረ ...ሀይደር  ወደ እኔ ተጠጋ እና ሂኩ አለኝ .....እኔ በእሱ ፍቅር ተሸንፊያለሁ የሚያረገኝን ለመቀበል ዝግጁ ነኝ...........ወደ እኔ ተጠግቶ  ሂኩ እወድሻለሁ ብሎ ..........,

#part 8⃣

ይ......................ቀ
...........,ጥ.............ላ...........ል

4 another channal👇
             @Islam_and_Science

T..➳ telegram.me/IslamisUniverstiy_public_group
   
  T..➳ telegram.me/IslamisUniverstiy_public_group
ይህ በፎቶው ላይ የምታዩት ኢስማኤል ካሪሚ የተባለ ኢራናዊ መምህር ከሚኖርበት ከዋና ከተማው ከቴራን 90 ኪ-ሜትር ወደ አድራቢ የምትባል አነስተኛ መንደር እየተጏዘ ትምህርት መማር ላልቻለ ብቸኛው የከተማዋ ልጅ በየጊዜው ትምህርት አስተምሮት ይመለሳል !!!

.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
           `·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
ሁሉን ለአንተ ሰጠው!
ሰው ቢወድህ ፥ለግዜው ነው፣
ቢቀርብህም፥ ለወረት ነው ፤
ሁሌ ፊቱን ፥የማያዞር፣
ግዜ አይቶ ፥ማይቀየር፣
ማይሰለችህ፥ የማይጥልህ፣
ሁሌም ከፊት ፥ሚደርስልህ።
የችግር፥ የህመምህ ፈዋሽ፣
ሀዘን ሽሮ፥ ደስታን ለጋሽ ።
ፈጣሪ ነው ፥አንድ ጌታ ፣
የማይጥልህ ፥ቀንም ማታ ።
✿ሰውማ ሰው ነው ✿
በቁስልህ ፥እንጨት ከቶ፣
አስደግፎህ ፥ጥሎህ ሸሽቶ፣
ልብን ሰብሮ ፥አስከፍቶ፣
ይሳለቅብሃል ፥በፌስቡክ ጎልቶ።
በሰውም ሰው፥ ቅን ልቦና፣
ያለው ቢኖር፥ ያየ ፈተና፣
የሚረዳ ፥የሰው ችግር፣
ለጊዜው ነው ፥ቢፈጥር ግርግር፤
ቅን ቢሆን እንጂ ፥ቢያዝንልህ፣
መቸም ጤናን ፥አያዝልህ ።

።።።።።።።።።።።።።።
@Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
።።።።።።።።።።።።።።

🚫 Share it now
እዉነተኛ እና አሳዛኝ ,ታሪክ

😢 #በመተት_የተሰናከለች_ነብስ_
                 #Part 8⃣


ህይወት አረብ ሀገር ለመሄድ ፕሮሰስ ጀመረች ይሄን ያረገችው ከዘላለም በመደበቅ ነበር ...ታድያ አንድ ቀን አዲስ አበባ ፒያሳ አካባቢ መሄድ ፈልጋ እንግዳ ስለነበረች ለቦታው ግር ይላታል ይሄኔ ኤፍሬም የሚባል ጠይም ረዘም ያለ የደስ ደስ ያለው ወጣት ወደሷ መጥቶ የኔ እህት ምን ልርዳሽ ? ይላታል እሷም ጠላቶቿ የሆኑትን ወንዶች ረስታ ቦታ እንዲያሳያት ጠየቀችው ኤፍሬምም በቅንነት ተባበራት ... ከዛ ቡሃላ ግንኙነታቸው ጠበቀ ብዙ ግዜ እዛ ስትሄድ ይገናኛሉ ... ህይወት ለመጀመርያ ግዜ ወንድ ልጅ ልቧ ውስጥ ቤት ሰራ ... ኤፍሬምን የወደደችው ከነ ሙሉ ማንነቷ ስለወደዳት ነው።
     ህይወት በርግጥም ከበፊቱ አሁን ደህና ናት የሚያስጮሃት ቀንሷል...
ከወራት ቡሃላ ተሳክቶላት አረብ ሀገር ቤሩት እንድትሄድ ቪዛ መጣላት ይሄንም ለዘላለም ስትነግረው በዛን ሰአት ሁለተኛ ሚስቱ ከአረብ ሀገር ተመልሳለት ስለነበር ምንም ሊላት አልቻለም ቀኑ ሲደርስ የዘላለም ሚስት ስለአረብ ሀገር ትንች መረጃ ሰጠቻትና ሞባይሏን ይዛ ሄዳ በዋይፋይ እንድትጠቀም መከረቻት ከዛም አዲስ ከተዋወቀችው ነገር ግን ሙሉ እሷነቷን ከሰጠችው ኤፍሬም ጋር በለቅሶ ተለያይተው ወደ ቤሩት ከተማ ገባች ... በኤፍሬም ጥረትም ቤተሰቦቿን ሄዳ ተሰናብታቸዋለች!

    ህይወት ቤሩት ገብታ የስደትን ኑሮ 'ሀ' ብላ ጀመረች ወድያው እንደሄደች ለአራት ወራት ያህል ስልክ ስላልተፈቀደላት ማንንም ለማዋራት እድል አላገኘችም ነበር ልክ ባራተኛ ወሯ ግን ለኤፍሬም ደወለችለት ... ከዛ ሴትየዋ ስትወጣላት ዋይፋይ ሞልታ ፌስቡክ መጠቀም ጀመረች ከዛም ከኤፍሬም ጋር ብቻ ታወራ ጀመር ከሱ ጋር ማውራት ለሷ ትልቅ ደስታ ነበር በብዙ ፈተናዎች መሃልና ከብዙ መሰናክሎች ቡሃላ በልቧ የነገሰ ብቸኛ ሰው ነው ከልቧ ታፈቅረዋለች...
ይህ በእንዲህ እንዳለ አንድ ቀን ቆሻሻ ልትጥል ከፎቅ ስትወርድ አንዲት ኢትዮጵያዊ አገኘቻት እናም የት እንደምትሰራ ስትጠይቃት ነገረቻት ልጅቷም "አሰሪሽን አውቃታለው ክፉ ናት ካንቺ በፊት አንዷን 6አመት አንዷን 10ወር አስፈግታ ባዶ እጃቸውን ልካቸዋለች " አለቻት አስከትላም ቢሮሽ የት ነው? ስትል ጠየቀች ህይወትም በጭራሽ ቢሮ ሄዳ እንደማታውቅና ወረቀቷም እንዳልተሰራ ነገረቻት...
      በተጨማሪም እዛ ቤት ውስጥ ሰራተኛ የሚቆየው ሴትየዋ በመተት ስለምታስር ነው ብላ ነገረቻት...
ከዛ ቀን ጀምሮ ህይወት መፍራት ጀመረች ሳትቀደም ለመቅደምም ወሰነች ታድያ አንድ ቀን ሴትየዋ ህይወትን ለብቻዋ የምትወስዳት ቦታ እንዳለ ነገረቻት ይሄኔ ከፈራችው ነገር ጋር ስለተጋጨባት በፌስቡክ ከተዋወቀቻት ጠፍታ እዛው ሀገር ከምትሰራ ጓደኛዋ ጋር በመነጋገር ጠፋች ልጅቷም ያለችበት ድረስ በመሄድ እሷ የምትኖርበት ቤት ወሰደቻት ልጅቷ ሰብለ ትባላለች እዛው ቤሩት ጠፍታ መስራት ከጀመረች ረጅም ግዜን አስቆጥራለች ...
ህይወት ሰብለ ጋር ስትሄድ በመጀመርያ ደስተኛ ነበረች ከዛ ግን እዛ ያለው ነገር ደስ አልልሽ አላት ከሰብለ ጋር የሚኖሩት ብዙ ናቸው በዛ ላይ ይጠጣሉ ያጨሳሉ ህይወትንም ይገፋፏታል እሷ ግን ይሄን ህይወት ፈፅሞ አትፈልግም ... ይባስ ብሎ አንድ ቀን ሰብለ ከሱዳናዊ ወንድ ጋር ህይወትን ልትሸጣት ስትደራደር ህይወት ድንገት ሰማች ...
#Part 9⃣

#ይ............ቀ
........ #ጥ.......... ላ ......... ል



🏷   @Islam_and_Science @Islam_and_Science 🔗 JOIN US  🔗
ዘመናዊነቴ

ዘመናዊነቴን ይቀማኛል ብለሽ ፣
ዘመነኛ መሆን ቁሳዊነት መስሎሽ ፣
ብጫቂ ደርበሽ ገላሽን አራቁተሽ ፣
በውዳቂ ስክሪን አይኖችሽን ተክለሽ፣
ዝነኛ ላልሻቸው ለሀጭ አዝረክርከሽ፣
በህልም በእውንሽ እነሱን እያለምሽ፣
የሆኑትን ሁሉ ለመሆንም ቃጣሽ፣

የሰይጣን አሽከሮች መሆናቸው ጠፍቶሽ፣
የእነሱ ባሪያ ከሆንሽም ሰነበትሽ፣
ህይወትን በከንቱ ብቻ እየገፋሽ ፣
በሰቀቀን ኑሮ ከጌታሽ ተጣልተሽ ፣
ለሰዎች ምስጋና ደፋ ቀና እያልሽ ፣
ከነጎደ ወዲህ ይህ አጭሩ እድሜሽ ፣
ደምም ብታለቅሺ ምንም አይፈይድሽ ፣
ተመለሽ እህቴ በግዜ ልምከርሽ ፣
የነጮች ግርግር ስሜትሽን ቀስቃሽ፣
የስልጣኔ ጥግ ለስጋሽ መምነሽነሽ፣
ልብሽ ቀፎ ሆኖ ለስሜት ርካሽ ፣
ሆኖ ካገኘሽው በቃ አለቀልሽ ፣
ፈጣሪን ረሳሽ ከምንም ያስገኘሽ፣

ይሄን ማንነትሽ ላንቺ የለገሰሽ ፣
ከጌታዬ ቅጣት እኔ ብሰጋልሽ ፣
በርህራሄ ልብ ከቶ ባስብልሽ ፣

በቃላት ድርደራ ልብሽ እንዲፀና ፣
ከጎንሽ ለመሆን ፋናሽ እንዲቃና፣
ማለት ጀምሬያለሁ ላንቺ ደፋ ቀና፣
ሰላትን ጀምረሽ ሂጃብሽን ለብሰሽ
ከኮተት ርቀሽ ልብሽን አርጥበሽ፣
ሩቅን አልመሽ የድሮው ትተሽ፣
ወኔሽን ሰብስበሽ አልቀርም ሳላይሽ፣
በቅርቡ ተዉበሽ በኢማን ታጅበሽ፣


..👇👇👇👇👇👇
🏷   @Islam_and_Science @Islam_and_Science 🔗 JOIN US  🔗
እዉነተኛ ታሪክ
 😢 #አስለቃሽ #የቴሌግራም
              #ፕሮፋይል

      🌀 #Part 8⃣

ፀሀፊ #አሚር #ሰይድ
በIslamic university channal


በእሱ ቁጥጥር ሁኛለሁ የመጀመሪያየ ነበር እሺም እሞቢም የማለቱ ድፍረቱን አጥቻለሁ በስሜት ወድቂያለሁ፡፡ ሀይደር እንደፈለገ ያረገኝ ይዟል ሲፈልግ ይስመኛል ........... በቃ የማላቀዉ አለም ዉስጥ ገባህ እንጃ የዛን ጊዜ የእሁድ ምሽቱን ለመናገር ይቀፈኛል፡......ልብሴን እንኳ እራሴ አላወጣሁም የሚሆነዉ ነገር ማስታወስ አልቻልኩም ስሜት ላይ ነበርኩኝ.......

 ፍትጊያዉ ጀምሯል፡፡ የሆነ ሰአት ላይ ካቅሜ በላይ ሁኖ ብቻ ስጮህ አስታዉሳለሁ፡፡
እሱም አይዞሽ ሂኩየ እያለ ወደ ማላቀዉ አለም የትንሽ ሰአታት ደስታ የዘላለም ሂወት ማጨለሚያ የሆነዉን አፀያፊ ስራ እየሰራሁ ነዉ፡፡ ፍትጊያዉ አልቻልኩትም ጮሀኩን የሚሰማኝ የለ....,.,..,,,ከትንሽ ቆይታ ቡሀላ  ያ ያማረ ነጭ አንሶላ በቀይ ደም መልኩን ቀየረ፡፡
.....ክብሬን ለሀይደር በሀራም መንገድ አስረከብኩ...ቀይ ደም ሳይ ደነገጥኩኝ.....ወዳዉ እዛዉ መኝታ ክፍል ሻወር ነበር ታጠብኩ ...ከታጠብኩ ቡሀላ ወደ ግድግዳ ዙሬ ተኛሁ እሱም ወደ እኔ ዙሮ ሂኩ ሲለኝ ቆይ ትንሽ ልረፍ ደክሞኛል አልኩት፡፡

...እሱም እሺ ብሎ ተኛ እኔም ተኛሁ፡፡ ግን ተኝቼ መጨነቅ ጀመርኩ ቢተወኝስ እያልኩኝ...እናቴን ለዚና ዋሸሁኝ....,እናቴ ብታየኝ ምን ትለኛለች አምናኝ እናቴን ከደሇት...

ሱብሂ ሶላት ደረሰ  ዉዱእ አርጌ ሰገድኩ ግን ዱአየ አላህ ዚና ሰራሁ ማረኝ ሳይሆን....አላህ ሀይደርን  የትዳር አጋሬ አርግልኝ ነበር፡፡
...እኔም ሱብሂ ተነስ ስገድ አልኩት እሱም እሺ እሺ እያለ ሳይሰግድ ቀረ፡፡

የማይነጋ የለም ነጋ ቁርስ እዛዉ ኩሪፍቱ ሆቴል
አዘዘ በላን ሂኩየ በጣም ነዉ ያኮራሽኝ ማሻ አላህ ዘልዛላ አይደለሽም ማሻ አላህ ኮራሁብሽ አለኝ፡፡ ቁርስ በልተን ጨረስን ....ከዛ ከደብረ ዘይት ወደ አዲስ አበባ ለመመለስ ጉዟችንን ቀጠልን  ከደብረዘይት ተመልሰን ገርጂ ደረስ በመኪና ሸኘኝ ከዛም ተሳስመን፡ተለያየን፡፡ አሁን እኔም ወደ እናቴ ጋር እቤቴ ድረስ ሸኘኝ እኔን እቤቴ ካደረሰኝ ቡሀላ እሱም ወደ ቤቱ ተመለሰ.......
......እቤቴ ሄድኩኝ እናቴ እንኳን ደህና መጣሽ ብላ ግንባሬን ሳመችኝ...የእናት ነገር ብርድ ሳይበርድሽ አደረ ልጄ አለችኝ
...እኔም አዎ እናቴ አልኳት
......በይ አረፍ በይ ስራዉን አጠቃለላችሁ ጓደኛሽን አግዥሻት አለችኝ
....እኔም አዎ እናቴ አልኩኝ፡፡
ቁርስ ብይ አለችኝ
እኔም ጓደኛየ ቤት በልቼ ነዉ የመጣሁት አልኳት፡፡
እናቴም እሺ አለችኝ፡፡ መቼም የዛሬዉ ትምህርት ቀርቷል ነገ ድካሙ ሲለቅሽ ትሄጃለሽ አለችኝ፡፡

     ዚና ስሰራ እንዳደርኩ የሴትነት ክብሬን እንደተነጠኩ ብሰማ እናቴ ምን ትለኝ ይሆን......
ብየ ብቻየን አለቀስኩኝ ........እንባዬ ዱብ ዱብ ይላል ግን የማለቅሰዉ እኔም ግራ ገብቶኛል፡፡ ሀይደር ይተወኛል ብየ አስቤ ነዉ ??ወይስ ላተቅረቡ ዚና ጌታየ ብሎኝ እኔም የጌታየን ትእዛዝ መጣሴ ነዉ?? ነገ አላህ ፊት ሲጠይቀኝ መልስ ይኖረኝ ይሁን ብቻ እንባየ በሁለቱ ጥያቄ እየጠየኩ ብቻ መልስ በሌለዉ ጥያቄየ እያለቀስኩ ነዉ፡፡

 ውስጤ ብሶት አለ
.
እንደ ጥገኛ ትል ከሆድ የማይጠፋ
ውስጤ ችግር አለ ከሀገር የሚሰፋ
ስኖር በዚች አለም ስርክ የገበርኩለት
በዋይታ በዬዬ....እልፍ ያለቀስኩለት
በእንባዬ ብቻ.....በትግስት ያለፍኩት
አካልን አድምቶ .... ሆድ የበጠበጠ
ከጠጠር ጠጥሮ ውስጥ የተቀመጠ
ብሶት አለ ውስጤ
,
ቃላት ማይገልፀው ከሆድ ማይጠፋ
አካሌ ላይ አፎ.....ሁሌም የሚፋፋ
እንባ እየወለደ ...ሀዘን የሚያረግዝ
ደስታዬን በዝብዞ ልብ የሚጠዘጥዝ
እንደ ጥገኛ ትል ከሆድ የማይጠፋ
ውስጤ ችግር አለ ከሀገር የሚሰፋ
ውስጤ ብሶት አለ ፈፅሞ እማይጠፋ

      ምሳ ሰአት ላይ ትናንት ዋሽቼ የለ ያደርኩት እጓደኛየ ቤት አቂቃ አለ ብየ ...እናቴን ሄድኩ ብየ ከቤት ወጣሁ በአዲስ አበባ ጎዳና ከገርጂ ተነስቼ እስከ ጎሮ ድረስ በእግሬ እየሄድኩ ብቻየን እያለቀስኩ እንደ መሳቅም እያልኩ ጅል ይመስል የተለያየ የተዘበራረቀ ስሜት እየተሰማኝ እየሄድኩ ነዉ  ግን የት እንደምሄድ አላቀዉም...........ብቻ እግሬ ወደ መራኝ ቦታ  እየሄድኩ ነዉ፡፡

      ሳላስበዉ ድንገት ስልኬ ጠራ የደወለዉ ሀይደር ነበር ሰላምታ ከተለዋወጥን ቡሀላ የት ነሽ ምሳ ልጋብዝሽ አለኝ፡፡ እኔም ያለሁበትን ቦታ ነገርኩት መኪና ስላለዉ ብዙ ደይቃዎች አልፈጁበትም  ቶሎ መጥቶ ወደ ወበሪ ሆቴል ሂደን ምሳ ጋበዘኝ፡፡ ምሳ ከበላን ቡሀላ ከሰአት የት ነሽ አለኝ ፡፡ እኔም የምሄድበት የለም አልኩት
..........ሂኩ ለምን ደብረ ዘይት አንሄድም ዛሬ ግን ለመዝናናት ብቻ ነዉ ፡፡ ደብረዘይት ከተማዋን አይተናት ለመመለስ ነዉ እንጂ ለሌላ አይደለም አለኝ አይን አይኔን እያየ... እኔም እምቢ የማለት ድፍረት አጣሁ አንዴ ልቤን ሀይደር ወስዶታል፡፡ እሺ ስለዉ  እዛዉ ተሳሳምን አይ ወንጀሌ ...............
ጉዞ ዳግም ወደ ደብረዘይት ለስለስ ያሉ የሱዳን  ነሽዳዎች መኪናዉ ላይ ከፍቶት ጉዟችንን ቀጠልን፡፡

    የኔ ነገር ገና አላለቀም ዳግም ትናንት ክብረ ንፅህናየን የተነጠኩበት ደብረዘይት  እየሄድኩ ነዉ ፡፡ የወደፊቱ ባሌ ሀይደር ጋር ነኝ፡፡ እሁድም ደብረዘይት ሰኞም ደብረዘይት   በሚቀጥለዉ part ጋር የሰኞ ከሰአት  ጉዴን አጫዉታችሇለሁ

#Part 9⃣

ይ.......ቀ..........
..............ጥ..........ላ..................ል
▶️ሼር ለምን እንደማታረጉ አይገባኝም ሼር አይዘንጉ አያስከፍልም እኮ ☺️
4 another channal👇
             @Islam_and_Science

T..➳ telegram.me/IslamisUniverstiy_public_group
   
  T..➳ telegram.me/IslamisUniverstiy_public_group
እናት ሁሌ ትታይ በፍቅር እይታ
የትውልድ ምሰሶ የሐገር አለኝታ
ማለቂያ የለውም የእናት ውለታ
ዘጠኝ ወር በሆዳ ከዛም ተሸክማ
የምታሳድግ ናት ሲታመሙ ታማ
መቼስ አይከፈል የናት ውለታዋ
አለሁልሽ እንበል ከፊት ከሁዋላዋ
በጤና እንዲኖር መላ ህፃናቱ
እንክብካቤ ያርግ ሁሉም ሰው ለናቱ
ማረፊያዋ እንሁን ወንድም ሆነ ሴቱ
*
** በያ…… በያችን

.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
           `·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
ሰበር ዜና
አማርኛ የአፍሪካ ህበረት ስድስተኛው የሥራ ቋንቋ ሆነ።
አማርኛ ቋንቋ የአፍሪካ ህበረት ስድስተኛ የሥራ ቋንቋ እንዲሆን በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የቀረበው ጥያቄ ተቀባይነት አግኝቷል።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹የኢትዮጵያ ክብር፣ በተለይም በአፍሪካ ያላት ጥናታዊ ታሪክ እና ለአፍሪካውያን አንድነት፣ ክብርና ነፃነት ያደረገችው አስተዋፆ ዛሬ ምላሹን አገኘ።

🇪🇹💚🇪🇹💐🇪🇹💛🇪🇹💐🇪🇹❤️🇪🇹
..
🏷   @Islam_and_Science @Islam_and_Science 🔗 JOIN US 🔗
አቡኬ በአወሊያ ግቢ እንዲህ አለ
<ስነ ምግባር ማለት መቅለስለስ አይደለም። ጀግንነት የታላቅ ስነ ምግባር መገለጫ ነው!>
ኡስታዝ አቡበከር አህመድ እማራለሁ ፕሮግራም ላይ

.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
           `·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
ማሻ አላህ😍
#ይህ ወጣት ሙሉ #ቁርአንን_በእጁ ከትቦ!
ለውድ ባለቤቱ" መህር "ሰጥቷል ! እሷም የአላህን ቃል በደስታ ተቀብላለች! #ከአላህ_ቃል የበለጠ ምን ያማር መህር አለ !
እሷም ቀርታበት የጀነት ቤትዋን ስትሰራ !
እሱም በቀራቹ ጊዜ ሀሰና እየተመዘገበለት ይኖራሉ!
አላህ ስራቸን ወዶላቸው ዳግም በጀነተል ፍርዶስ አብሮ የሚሞሸሩ ያድርጋቸው

🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋﹋ ﹋
JOIN
telegram.me/Islam_and_Science

telegram.me/Islam_and_Science
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌼»̶̥✽̶┉┉┄┄
🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸
እዉነተኛ ታሪክ
 😢 #አስለቃሽ #የቴሌግራም
              #ፕሮፋይል

      🌀 #Part 9⃣

ፀሀፊ #አሚር #ሰይድ
በIslamic university channal

9
     ደብረ ዘይት   ደረስን በመኪና እየዞርን አየናት ከዛ ሰአቱም አሱር ደረሰ ሶላታችንን ሰገድን .... ደብረዘይት የሚገኘዉ ባቡጋያ ሪዞርት ወደ እዛ ሄድን፡፡
ባቡጋያ ሪዞርት ደረስን አንድ ላይ ሁነን ሰልፊ ፎቶ ተነሳን በቃ ሁለታችንም ተቅበጠበጥን እየሄድን መሳሳም ፎቶ መነሳት ሆነ .....ከዛም ሂኩ ይህን ሁለት ቀን በጣም ደስተኛ ነኝ አንቺስ አለኝ እኔም አዎ ብየ መለስኩለት...........
........ተቃቀፍን ሳመኝ.....ነይ የማሳይሽ ነገር አለኝ ብሎ ወደ  ባቡጋያ ሪዞርት የሚገኘዉ መኝታ ክፍል ይዞኝ ገባ፡፡
ሀይደር  ነገሮቹን አመቻችቶ ጨርሷል ፡፡ እመኝታ ክፍል ኬክ አዘጋጅቶ በሁለታችንም ስም የተፃፈበት ኬክ አብረን ቆረስን ......በኬኩ እየተጎራረስን በቃ መደባደብ ጀመርን ኬኩን ሲቀባኝ እኔም ስቀባዉ የሌለ መነካካት ...ምን ልበላችሁ ሰዉ ከሚሰራዉ ነገር ወጣ ያለ ነገር እየሰራን ነዉ...እሱም ልብሱን አወለቀ ...በመቀጠልም የእኔን ልብስ አወለቀዉ፡፡ እምቢ የምልበት ድፍረቱ የለኝም.......
፡.......ሁለተኛዉ የሀራም የስሜቴን እርካታ ሰኞ ከአሱር ቡሀላ እስከ መቅሪብ ድረስ ለወደፊቱ ባሌ ይሆነኛል ብየ የአሰብኩት ሀይደር ጋር በ ባቡጋያ ሪዞርት መኝታ ክፍል.....በሚያስጠላ እንስሳዊ በሆነ ስሜት ትንቅንቅ አደረግን ፡፡ መቅሪብ ላይ ይበቃናል ....እናቴ ምንም የማስፈቅድበት ምክንያት የለኝም ጊዜዉ መሸ ትናንት ስላደረኩ ዛሬ ማደር አልችልም  እንዳትቆጣ ወደ አዲስ አበባ  እንመለስ አልኩት.......
......እሱም እሺ አለኝ...እቅፉ ዉስጥ እንዳለሁ ..
ሂኩ ምን እንደናፈቀኝ እንደ ቸኮልኩ ታቂያለሽ አለኝ
.......እኔም አረ አላቅም አልኩት
..........እሱም እናትሽ ጋር እስከ መተዋወቅ በጣም ቸኩያለሁ አለኝ
....እኔም ወላሂ በል አልኩት
.........እሱም ወላሂ አለኝ፡፡ አመንኩት በጣም ከስከዛሬዉ በበለጠ መልኩ ወደድኩት......ግን እሱ ጋር ሀራም መስራቴ የአላህን ትእዛዝ መጣሴ ምንም አልመሰለኝም.......
ከመኝታችን ተነስተን ባቡጋያ ሪዞርት ወጥተን
 ወደ አዲስ አበባ እየተመለስን ነዉ.....
አዲስ አበባ ደረሰን እቤቴ  ገርጂ ድረስ ሸኘኝ ከንፈር ለከንፈር ተሳስመን ተለያየን....እቤቴ እናቴን እንዴት ዋልሽ ብየ ገብቼ የደስታ ስሜት እየተሰማኝ አልጋየ ጋር ጋደም ብየ ስለ ሀይደር ማሰብ ጀመርኩ፡፡ በጣም ወድጀዋለሁ ለእሱ የሴትነት ክብሬን  ማስረከቤ እንደ ክብር እንጂ ወንጀል መስሎ አልታየኝም......የሰጠኝን የጣት ቀለበት እያየሁ ደስተኛ ሁኛለሁ፡፡

 በቃ እወድሀለሁ
——————
ለምን አትበለኝ ምክኒያት የለኝም፣
ፍቅር ስሜት እንጂ ሰበብ አይመስለኝም፣
ብቻ እወድሀለሁ መዉደዴም ጥልቅ ነዉ፣
ፍቅርህ ለእኔነቴ የልቤ ዙፋን ነዉ፣
ህያዉ የምሆነዉ አንተን በማፍቀር ነዉ፣
ሀቁ ቃል ይሄ ነዉ ሰርክ አዲስ የማምነዉ፣
ቂልነት አይደለም ሁሌ አንተን ማለቴ፣
ሞኝነት አይሆንም ለፍቅርህ መክሳቴ፣
ጅልነት አይደለም እራሴን መስጠቴ፣
በቃ አንተን መዉደድ ነዉ ደስታ መደሰቴ፣
ዉለታን ፈልጌ ዉደደኝ አላልኩም፣
ፍቅር ሰጠሁ እንጂ ምላሽ አልፈለኩም፣
እንዴት ለምን ካልከኝ እኔም አላወኩም፣
በቃ እወድሀለሁ ማለቴን አልተዉኩም፣
አዎ እወድሀለሁ፣
አዎ አፈቅርሀለሁ፣
ፍቅርቅር አድርጌህ በፌሽታ እኖራለሁ፣
ዉድድ አድርጌህ አንተን እፎይታ አገኛለሁ፣
ዉዴን እየወደድኩ ሀሴት አደርጋለሁ፣
በፍቅርህ ዉቅያኖስ ስዋኝ እኖራለሁ፣
አንተ ካለህልኝ ለምን እፈራለሁ
ባላገኝህ እንኳ በተስፋላይ ሁኘ ሌላይቱን አለም
እቀላቀላለሁ ሁሌም እወደሀለሁ ።

ሰኞ ማታ ስገላበጥ እሱ ጋር አብረን ያሳለፍነዉን ትዝ እያለኝ እንደ መፀፀት በደስታ ስገላበጥ አደርኩኝ፡፡ ግን በጣም ግራ ተጋብቻለሁ እኔ ነኝ ማለት ነዉ ሂክማ ያ ቆራጥ አመራሬ በትምህርት ቤት ጓደኞቼ መምህሮቼ እንደ ሂክማ ሁኑ ተብሎ በጥሩ ባህሪየ ስነምግባር የምታወቀዉ በሀይደር እንደዚህ እሆናለሁ ብየ መቼም አስቤዉ አላቅም፡፡ ብቻ ሰዉ የሚሸወደዉ በመወሰኑ አይደለም ለምን ኸይር ስራም ቢዝነስም ማንኛዉም ህይወት በዉሳኔ የፀናች ሲሆን ግን ሳናጣራ ግንዛቤዉ ሳይኖረን የምንወስነዉ ዉሳኔ የወደፊት ሂወት ሊያጨልምብን ይበራል ይደምቃል ብለን ያሰብነዉ በተዘዋዋሪ ሊጨለም እና  ከጭልመቱም በላይ ብርሀን ቢያገኝ እንኳ አስፈሪ ቁጭት ያለዉ ጨለማ ሊሆን ይችላል፡፡

     ጠንቃቃ ነጋዴዌች የሚሉት አሉ ሶስት ጊዜ ለካ አንድ ጊዜ ቁረጥ ይላሉ አዉነት ነዉ፡፡ ሀሳብም ቢሆን አንድ ሀሳብ በሶስት መልኩ ማየት መቻል አለብን ፡፡ አንደኛዉ የመጀመሪያዉ መጥፎ ጎኑን ..መጥፎ ጎን ይዞ ቢመጣ በምን ወደነበረበት መመለስ እችላለሁ ወይ ሲሆን....ሁለተኛዉ ጥሩ ጎኑን መሳብ አለብን ...ጥሩ ጎኑ ለኔ ምን ያህል ጠቃሚ ነዉ ብለን ማሰብ መቻል አለብን፡፡ ሶስተኛዉ ዱንያ ስለሚሆን ጥሩ ተስፋ በአእምራችን ላይ ሙሉ በሙሉ መስጠት አያስፈልግም፡፡ የሰዉ ልጅ በጣም የሂወቴ መርህ መለወጫየ ነዉ ብሎ ተስፋ ካረገ ይህ ተስፋ ያረገዉ ነገር ካልተሳካ በጣም የሞራል ዉድቀት እና መልሶ ተስፋ እንዳያደርግ እና በጌታ ላይ ተወኩል ማረግ ሊዘናጋ ይችላል፡፡ ተስፋዎች ማሰብ ባይከፋም ...ግን ኔጌቲቭ ሀሳቦች አብሮ ማሰብ ያሰፈልጋል ዱንያ ነዉ አላህ ከፃፈልን ዉጭ የማይሆን ነገር ነዉ ይህ የአሰብኩት ተስፋ ግብ ካልመታ ወደ በፊቱ ያለበት እስቴፕ ቶሎ መመለስ መቻል አለበት፡፡ ወደ በፊቱ ማንነት ለመመለስ ደግሞ ካሳለፍነዉ የጨለማ ሂወት ያለፉ ታሪኮች ሊከብድ ስለሚችል ያንን በብቃት መወጣት መቻል አለብን፡፡


  እኔ ለራሴ የወደፊት ባሌ ሀይደር ነዉ ብየ 100% .እርግጠኛ ነኝ፡፡ ማንም የሚወስድብኝ እሱን የሚያፈቅርብኝ ያለ አይመስለኝም፡፡ እሱም እንደነገረኝ ከእኔ ዉጭ እንደማያገባ የቃልኪዳን ቀለበት እና ሀብል ሰጥቶኛል፡፡ ግን ልቤን ጭንቅ ይለኛል ቢተወኝስ እላለሁ እንደገና አይ ሀይደር በጭራሽ አያረገዉም እላለሁ እንደማያረገዉም እርግጠኛ ነኝ.........

#part 🔟

ይ...................ቀ
............ጥ.............ላ...................ል

4 another channal👇
             @Islam_and_Science

T..➳ telegram.me/IslamisUniverstiy_public_group
   
  T..➳ telegram.me/IslamisUniverstiy_public_group
👍1
እዉነተኛ እና አሳዛኝ ,ታሪክ

😢 #በመተት_የተሰናከለች_ነብስ_
                 #Part 9⃣


        ህይወት ሰብለ ጋር ከሄደች ቡሃላ ስራ ፈልገው አስገቧት ሆኖም የገባችባት ሴት እጅግ በጣም ክፉ ነበረች ስለሆነም ኩንትራቷን መጨረስ አቅቷት ወጣች ... ከስራ ወታ ሰብለ ጋር ስትሄድ አጋጣሚ የለችም ይሄኔ ደውላ ያለችበትን በመጠየቅ ቁልፍ ልትቀበላት ሄደች ስትደርስ ቤት ውስጥ ጥንድ ጥንድ ሆነው ተቀምጠው ሺሻ ያጨሳሉ ይጠጣሉ ... ህይወትም ቁልፍ ተቀብላ እስክትወጣ ጨነቃት ሆኖም አብረን እንሄዳለን ብለው አስቀመጣት እሷም ብቻዋን ተቀመጠች፡፡
በዛን ሰአት ሰብለ ከአንድ ሱዳናዊ ጋር ስለ ህይወት በአረብኛ ታወራለች ህይወትም ትኩረቷን ስለሳቧት መስማት ትቀጥላለች ይሄኔ አትሰማንም ብለው ስለራሷ ኖሮዋል የሚያወሩት ግን ህይወት ሁሉንም ትሰማ ነበር... "አንቺ ብቻ እሷ እሺ እንድትለኝ አርጊ እንጂ በብር ጉዳይ ምንም አታስቢ" ይላል ሱዳናዊው ወጣት... "ችግር የለውም እሷን ለኔ ተዋት" ትላለች ሰብለ ሰዳናዊው ወጣትም ነገርኩሽኮ እስከዛሬስ የቤት ኪራይሽን ማን የቻለሽ መሰለሽ ግን በቃ እንድታመልጠኝ አልፈልግም! አላት...

     ህይወትም የሁለቱን ቃለ ምልልስ ከሰማች ቡሃላ ምንም እንዳልሰማ ሰው ዝምታን መረጠች ከቆይታ ቡሃላም ሰብለ ወደ ህይወት በመምጣት እድለኛ ነሽ ልጁ ወዶሻል እናም ጓደኛው እንድትሆኚ ይፈልጋል አለቻት ህይወት ግን ይህ ፈፅሞ እንደማይሆን አስረዳቻት ይሄኔ ወደድሽም ጠላሽም ይሄ ህይወት የግድ ያስፈልግሻል እዚ ሀገር ሁሌ ስራ የለም የቤት ኪራይና ሆድ ግን ሁሌም አለ ስለዚህ የመጣልሽን ሲሳይ አታባሪ ስትል አስጠነቀቀቻት... ከዚ ግዜ ቡሃላ ግን ሰብለ ህይወትን ወደ ሱስ እንድትገባላት ትገፋፋት ጀመር... የሱዳናዊው ወጣት ወንድምና ጓደኞችም ልጁ የፈለገውን ማግኘት አለበት ስለዚህ እሺ ካላለች የራሳችንን እርምጃ እንወስዳለን ሲሉ ዛቱ ሰብለ ብዙ ወንዶችን በፍቅር ብታውቅም ህይወትን የወደዳት ሰዳናዊ ወንድም የሰብለ ፍቅረኛ ነው ለዛም ሰብለን ህይወትን በእጃቸው እንድታስገባላቸው መቀመጫ ያሳጧት ጀመር...
......ህይወት በሴት ጓደኛዋ ግፊት ያልሆነ ህይወት መጀመሯ ግድ መሆኑን ስታውቅ አንድ ነገር ማሰብ እንዳለባት ታወቃት አንድ ቀን ከሚደፍራት በዘዴ ነገሮችን ማስተካከልን መረጠች እናም እሺ ለአንገቴና ለጣቴ እንዲሁም ለጆሮዬ ወርቅ ከገዛህልኝ አብረን መቀጠል እንችላለን አለችው እሱም በሀሳቧ ተስማምቶ ደሞዝ እስኪቀበል ጥቂት ቀን ስጪኝ አላት። ህይወትም በፈጠረችው መላ ደስ እያላት እስከዛ ስራ እንድታገኝ መፀለይ ጀመረች... ኢትዮጵያ ላለው ፍቅረኛዋ ግን ምንም ነገር ነግራው አታውቅም መጥፋቷን እንኳን አያውቅም...
ይህ በሆነ በ3ተኛ ቀኑ ሰብለ ሻውር እየወሰደች ነበር ይሄኔ ስልኳ ጠራ ህይወትም አነሳችው የደወለው ኢትዮጵያዊ ነበር እናም ሰብለ የለችም እንዴ ሲል ጠየቀ ህይወትም ሻውር እየወሰደች ነው ስትል መለሰችለት እሺ እየመጣሁ መሆኑን ንገሪልኝ ብሎ ስልኩን ዘጋው ሰብለ ግን ልትወጣ ስለነበር ተይው ባክሽ ብላት ወደ ቀጠሮዋ ሄደች ..
,....... ልጁ ልክ ሲመጣ ህይወትን ብቻዋን አገኛት ሰላም አላትና ዳኒ እባላለው ምን ሆነሽ ነው ቆዝመሻል አላት ፈገግ ብሎ ለሰላምታ እጁን እየዘረጋ ህይወትም በየዋህነት የገጠማትን ነገረችው ዳኒም የሰብለን ማንነት ያውቅ ስለነበር በጣም አዘነ ህይወትም ምን ሆነሃል ፊትህ ተቀየረ ስትል ጠየቀችው ዳንኤልም በጣም አዝናለው ሰብለ ማለት ብዙ የሀገሯን ሴቶች የምትረዳ መስላ በመስጠፋት ለባዳ መሸጥ ነው ስራዋ ይሄ የሷ ገቢ ነው አላት... ህይትወም በጣም ፈራች ለማንኛውም ተንጠቀቂ ስተኚ ጠብቃ እንዳታስደፍርሽ ሲል አስጠነቀቃት...
እጣ ፈንታዋ ሆኖ አለቅሽ ያላት ፈተና ህይወትን እጅግ በጣም እረበሻት ለዳኒም ስራ እንዲፈልግላት ነገረችው እሱም አገኘላትና ጀመረች ነገር ግን አሁንም የሷ ስቃይ አላበቃም ጠፍታ ስለምትሰራ ብትያዝ እንደምትታሰርና ምንም ሳትይዝ ሀገር እንደምትላክ ስለሚያውቁ ሱዳናዊው እና ሰብለ አሲዝሻለው ሲሉ ያስፈራርዋት ጀመር

#መጨረሻው_ክፍል

_ይ..................ቀ
..........ጥ................ላ......................ል

#Share_ማድረግ_አይርሱ

Join👇👇👇👇

🏷   @Islam_and_Science @Islam_and_Science 🔗JOIN US 🔗
⚠️⚠️⚠️እንጠንቀቅ!!

🇪🇹 #ኢትዮጵያ መስቀለኛ መንገድ ላይ ነች። ትንሽ ስህተት ሁላችንም ወደ # እልቂት ስለሚወስደን ከተቻለን

🇪🇹 #እንጠንቀቅ ካልሆነም በየቦታው እየገቡ ከመቀባጠር

🚫 #እንቆጠብ !! ሁለት ህይወት የለም!! 🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ከጥይት እሩምታ፤ ከቦንብ ፍንዳታ፤ ከእርስ በእርስ ግጭት #ብትርቅ የምትጠቀመው አንተ እና ምስኪን ትንንሽ ልጆችህ ናቸው!! ለራስህ ስትል ስለሰላም ሌት ተቀን ዘምር!! ኮሽ ሲል በቦሌ አድርጎ ከሀገር ከሚወጣ ሰው ጋር ህብረት ፈጥረህ ከወንድምህ እንዳትጣላ፤ እሳቱ ሚበላው አንተን ነውና!!
🇪🇹🇪🇹 #የሰላም # የፍቅር # የአንድነት ቀን ይሁንልን!

.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
           `·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
እዉነተኛ ታሪክ
 😢 #አስለቃሽ #የቴሌግራም
              #ፕሮፋይል

      🌀 #Part 🔟

ፀሀፊ #አሚር #ሰይድ
በIslamic university channal


 እንደምንም ብሎ የሰኞ የሀሳብ ለሊት አልቆ ማክሰኞን ተካ ወደ የምማርበት ቦሌ Priparatoty  ጓደኜቼ ጋር ትምህርት ቤት ተገናኘን ደብረዘይት የሰራሁት ወንጀል ያዩኝ ያዩኝ ይመስል ፈራሆቸዉ እንደዚህ ወንጀል መስራት ያሳፍራል ማለት ነዉ፡፡ ሂክማ ትናንት የቀረሽዉ በሰላም ነዉ እያሉ በጥያቄ አፋጠጡኝ ..ጓደኞቼም አይፈረድባቸዉም ከትምህርት ቀርቼ አላቅም ስቀር ተደናግጠዉ ነዉ፡፡
........እኔም አዎ እቤት ስራ ይዤ ነዉ ብየ ሌላ ዉሸት ዋሸሁ፡፡ ዉሸትን ለመደበቅ ግድ ሌላ ዉሸት አይደል የምንሰጠዉ  ከጓደኞቼን ሰላም ተባብለን ወደ ክላሳችን ገባን፡፡ መምሆሮቹም እንደ ጓደኞቼ ጠየቁኝ በሰላም እደቀረሁ ነገርኳቸዉ፡፡ ክላስ ሁኜ በሰራሁት ስራ በቃ እየገረመኝ የሆነ የማላቀዉ ነገር የወረረኝ ይመስለኛል፡፡ በጓደኝቼ በመምህሮቼ ተወዳጅ እንደ ሂክማ ሁኑ የምባለዉ ልጅ ከአሁን ቡሀላ አይደለሁም እፍረትም ተሰማኝ፡፡ ከትምህርት ስወጣ ደወልኩለት አንስቶ ትንሽ አዉርተን ወደ ቤቴ ተመለስኩኝ፡፡
     ግን እቤቴ ከገባብ ቡሃላ ማታ ተኝቼ ከየት መጣ የማይባል ፍርሀት ወረረኝ ምን ሆኘ ነው ምን ነካኝ ብየ ራሴን ጠየኩ መልስ ባላገኝም
.........ከዚህ በኃላ የኔ ህይወት በሀይደር እጅ እደሆነ ገባኝ አሁንስ ቢተወኝ አልፈልግሽም ቢለኝ ብየ ሳስብ የምሆነውን አጣሁ ይህ ሀሣብ ውስጤ ላይ የፈጠረው ፍርሀት ይሁን ቁጭት ባላውቅም ጩሂ ጩሂ አለን ግን ደግሞ ለመጮህም ምክንያት ያሥፈልጋል ፡፡
ጠዋት ወደ ትምህርት እየሄድኩ ስደዉልለት ስልክ አያነሳም ነበር፡፡ ምን ሆነ እያልኩ አሰብኩኝ እሱም  ከትምህርት ስንለቀቅ  ደወለልኝ  ሂኩ አሁን ለማዉራት የማይመች ቦታ ነኝ መልሼ እደዉላለሁ አለኝ ፡፡ እኔም እሺ ብየ የደስደስ ነገር ተሰማኝ፡፡ ግን አልደወለም፡፡ በመነገታዉም  ትምህርት ቤትም ቢሆን ስልኬን ደብቄ ይዤ ነዉ የዋልኩት ግን ሙሉቀን አልደወለልኝም ለምን ይሆን ???

  የውስጥ ህመም ሆነብኝ  በፊት በእረፍት ሰአት  እና ከትምህርት ስንለቀቅ አስቦ የሚደዉልልኝ ሀይደር ይህን ሁለት ሶስት ቀን ግን  አልደወለም፡፡ እቤቴ ገባሁ  telegram ላይ ስገባ on line ነበረ፡፡ አላህ ይወቅ telegram on line መግባቴን አይቶ እንደሆነ አላቅም ወዳዉ ደወለ ፡፡
......እኔም አነሳሁት ሂኩ በጣም ይቅርታ ስራ ላይ ቢዚ ሁኜ ነበር ያልደወልኩት አሁንም ለማዉራት አይመችም ታቂያለሽ እቤት ቤተሰቦቼ ሶላሉ ማታ ማታ ስልክ እንደማላወራ አለኝ፡፡ እራት በላሽ ብዙ ነገሮችን አዉርቶኝ.....  ደግሞ እንዳትረሽ አወድሻለሁ አለኝ እኔም እወድሀለሁ ብየ ሥልኩን ዘጋሁ
.....እወድሻለሁ ስላለኝ ደስ አለኝ 

ግን ቀናቶች በሂዱ ቁጥር  እንደበፊቱ ሁሌ መደወል ቀዘቀዘብኝ telegram ስገባ አላገኘዉም ፡፡ አንድ ቀን በሂወታችን በጀመርን ቁጥር ይህ ቀን ለመሞታችን እየቀረብን ነዉ፡፡ እኔ ከዛሬ ነገ ይስተካከላል ሁሉም ነገር ቦታ ይይዛል ስል  ሀይደር እየራቀኝ ስልክም መደወል እያቆመ መጣ በጣም ግራ ተጋባሁ፡፡ደግሞ ለኔ መርዶ የሆነ profile pictur አየሁት ለጊዜዉ በዚህ acount  ስለማልጠቀም በዚህኛዉ ነዉ የምታገኙን ብሎ profie አርጎታል፡፡ በጣም ግራ ገባኝ ሌላወን ቁጥሩን አላቀዉም፡፡  ...

በጣም ከምነግራችሁ በላይ ተጨነኩኝ ተወዛገብኩኝ፡፡ 
......በመጥፋቱ ብናደድም ቢያንገበግበኝም ግን ስራ ስላልተመቻቸለት ነው ይደውላል እወድሻለሁ ብሎኛል እያልኩ ራሴን ለማሳመን ከራሴጋር ሙግት ገጠምኩ ያለፈውን የፍቅር ወሬ በህሊናየ እያዎጠነጠንኩ እፅናናለሁ በtelegram ያወራናቸዉን message እያየሁ እገረማለሁ መልሼ  እንደ መፅሀፍ ከላይ ጀምሬ ማታ ማታ አነባቸዋለሁ፡፡በዚህ መልኩ ቀን ቀንን እየተካ 20 ቀን ሆነን በዚህ ቀናት ውሥጥ ሶስት ቀን ብቻ ደውሎልኛል በፊት በቀን ሁለቴ ሶስት ጊዜ ይደውል ነበር  እኔ ስጋት ውስጥ ነኝልቤ ለሁለት ተከፍሏል፡፡
...... በአንድ በኩል ቢተወኝ ምንድነው ምሆነው እላለሁ መልሽ ደግሞ ቃል ገብቶልኛል ሙስሊም ነው ለዛዉም አላህን ፈሪ ነዉ ፡፡እንደዚህ አያደርግም እላለሁ ሀሳቤ ተበታትኗል፡፡
አሁን መደወል አቆመ ግራ ገባኝ አላስችለኝ አለ፡፡ ስደዉልለት ስልክ አያነሳም .......
........በሌላ ሰዉ ስደዉልበት ያነሳዉና...የእኔ ድምፅ መሆኑን ሲያዉቅ ይዘገዋል፡፡ በጣም ተጨነኩ ግን ይተወኛል ብየየየየየየየየየየ አስቤ አላቅም ፡፡ ሀይደር ምን ሆነብኝ ሀይደር ምን ሆነብኝ ሀይደር ምንሆነብኝ ሁኗል አሳቤ ፡፡ ስልክ እየቀያየርኩ መደወል አልተዉኩም፡፡ የእኔ ድምፅ መሆኑን ካወቀ አንስቶ ይዘገዋል፡፡ telegram የሚጠቀምበትንም ቁጥር ቀይሯል በምን ላግኘዉ ፡፡ ተጨነኩኝ ወይኔ
ሂክማ የምሆነውን አጣሁ በሀሣብ ታመምኩ

ክላስ ቁጭ ብየ የሂሳብ መምህራችን ታሞ አልመጣም ነበር ...እስኪ ሀይደርን facebook ላይ ልፈልገዉ ብየ... በስሙ ፈለኩት ላገኘው አልቻልኩም ፡፡ ግን እሱ  ለራሱ ያወጣም ስም አለ ነግሮኝ ነበር በስሜ ከምጠሪኝ ሱደይስ ብለሽ ጥሪኝ የመጀመሪያ ልጄ ስም ሱደይስ ነዉ የምንለዉ ይለኝ ነበር ስሙንም እወደዋለሁ በእሱ ጥሪኝ ይለኝ ነበር ፡፡ ትዝ አለኝ.. ከዛ fb ላይ ሱደይስ እና የአባቱን ስም አንድ ላይ ፅፌ search አረኩት ፡፡ ብዙ ሱደይስ ቢኖሩም የአላህ ነገር የfb....profile pictur ፎቶ ነበር ይገርማል ፎቶ profile ማረግ ወንጀሉ ለሴቱ ብቻ ነዉ እያልኩ ተገራረምኩ እኔን ፎቶ አታርጊ ብሎ የመከረኝ ሀይደር እሱ ፎቶ አርጎ አገኘሁት ..አሁን ይሄን የማስብበት ጊዜ አይደለም ብቻ እሱን fb ላይ ማግኘቴ በጣም ደስ አለኝ በface book እናወራለን አልኩኝ ብቻየን አወራለሁ የዋህ ነኝ እኮ፡፡

     face book ላይ time line እና profile pictur ማየት ጀመርኩ፡፡ profile pictur ሳይ  ያየሁትን ማየት አቃተኝ ድርቅ ብየ ቀረሁ፡፡ ልቤ ምቱን ያቆመ መሰለኝ እንባየ ይፈሳል አፌ ቃል ማውጣት ተሳነኝ ከጎኔ ያሉት የክፍሌ ልጆች ሂክማ ማን ሆንሽ ሂክማ ምን ሆንሽ ሲሉኝ እሰማለሁ፡፡ ዉሀ እምጡ እያሉ ተማሪዉ ሲጮህም እሰማለሁ ትንሽ ትንሽ ..ከዛ ቡሀላ ግን ምንም የማስታዉሰዉ ነገር የለም..... ወደ ሀኪም ቤት ሄድኩኝ.....ሲወስዱኝ ለራሱ አላስታዉስም ....ብቻ ማታ 4 ሰአት ነዉ የነቃሁት ስባንን እኔን ያገኘሁት ኮሪያ ሆስፒታል ነበር እራሴን ስቼ ተኝቼ ከጎኔ እናቴ እና የክፍል ጓደኛቼ ሶስት ልጆች አሉ፡፡

ሂክማ ምን ሁና ነዉ እራሷን የሳተችዉ ...ምን አይታ ነዉ በfb time line ላይ የሀይደር profile pic  ሀኪም ቤት እስከምትገባ ድረስ የሚለዉን ?????
በቀጣዩ ክፍል እናየዋለን፡፡

⚠️ምን ያህል ሰዉ እንደሚከታተለዉ ለማወቅ እና ቀጣዩ ክፍል ቶሎ እንዲፓሰት #Like 🤙🤙🤙 አሁኑ አይዘንጉ ፡፡ ይቋረጥ የሚሉ አባሎች ስላሉ ከተመቻችሁ🤙🤙 #like አይዘንጉ  🤙 
4 another channal👇
             @Islam_and_Science

Join👇👇 @IslamisUniverstiy_public_group
   
  .➳ @IslamisUniverstiy_public_group
#ከንቱ #ትውልድ
==🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹=======
እንዲህ ነው ይህ ትውልድ.....
ያጎረሰውን እጅ ፣በእሳት የሚያነድ፣
የራሱን ሰው ገሎ ፣የሚያወራ አነደ ጀብድ፣
በፌስቡክ መንደር ላይ ፣መደስኮር የሚወድ፣
ሀገር ስትሞት አይቶ ፣ቆሞ የሚቀልድ።
አልጨረስኩም....
የእከሌ ብሄር ነው ፣ብየ አልከፋፈልኩም፣
የነ እከሌ ቡድን ፣ብየም አልጠቀስኩም።
ከሁሉም ስመርጥ.....
ሀገር ስራ ሲባል ፣ለማፍረስ የሚሮጥ፣
የወገኑን ሰርቆ ፣ለራሱ የሚያጌጥ፣
ሀገሩን ጨቁኖ ፣ቤቱን የሚያስበልጥ፣
የኀላን ዘንግቶ ፣ ታሪክን የሚልጥ፣
የአስተሳሰብ ደነዝ ፣አለ ከሁሉም ውስጥ።
ምን ይሄ ብቻ.....
ያገባኛል ብለህ ፣ለሰው ቤት ጉልቻ፣
እውነት ስትናገር ፣ሲደርስብህ ዛቻ፣
እሱን ተቋቁመህ ፣ብትወጣ ዘመቻ፣
አብሮ ሚቆም የለም ፣ላንተ መመከቻ።
ይህ ትውልድ እንዲህ ነው..........
ለሀገሩ ቀርቶ ፣ስለራሱ የማያውቅ፣
የጎረቤቱን ቤት ፣በጠራራ ሚሰርቅ፣
ሀገር አልማ ሲባል ፣ቆሞ የሚሳለቅ፣
የሰፈሩን ድንጋይ ፣በቅምጥ የሚያሞቅ፣
የሴቶችን ዳሌ ፣ባይኑ የሚያሳቅቅ፣
ባነበብከው እውነት፤በማይካድ ሀቅ
ከቆሻሻ ጥላቻ ራቅ፤ባሸናፊዉ ፍቅር ላቅ!!
ወንድም እህቴ አንቺም አንተም ታረቅ
ሁላችንም እንታረቅ🙏
.
🇪🇹🇪🇹ፈጣሪ ሆይ,,,,, #ኢትዮጵያዬን አስባት🇪🇹
ከጥላሁን ጋሹ ግጥም
.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
           `·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
.. ISLAMIC SCHOOL CHANNEL.. 💠
🏷   @Islam_and_Science @Islam_and_Science 🔗JOIN US 🔗

⭐️ #በምድር ላይ ለምትፈተነው ሁሉ መውጫ በር አለው
✔️ #አንዱና ዋነኛው ትዕግስት ነው !!!

✔️ #ታገስ እንጂ ስለ ሁሉም ነገር ፈጣሪ መልስ አለው።

✔️ #የህይወት ጎዶሎአችንን የሚያውቀው #እርሱ ነውና።
አንድ ቀን
#ያሰብከው👉 ---------ባይሳካ
#ሰው👉 ---------------ቢበድልህ
#ያመንከው👉 -------- ቢከዳህ
#ኑሮ 👉---------------- ቢያንገላታህ
#የሰው ሀገር ሰው👉 --ቢያሳቅቅህ
#ብትታመም👉 -------- ብትራብ
#ብትጠማ👉 --------- ብትታረዝ
#ብትቸገር 👉--------- ብታጣ
#ብትታሰር 👉-------- ሰዎች ቢፈርዱባችሁ
"እንዳትደነግጡ"
💐 #አላህ ለሚታገሱት ቸር አምላክ ነው
// ያሰባችሁት በሙሉ አላህ ይሳካላችሁ //




JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
          `·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science


☑️ ሼር በማድረግ ኢስላማዊ ግዴታዎን ይወጡ
⭐️⭐️⭐️
የነብዩላህ ኢሳ (የእየሱስ) ታሪክ ማንበብ ይፈልጋሉ?? ክርስቲያኖቹ አምላክ ብለዉ የያዙት የነብየላህ ኢሳ (እየሱስ) ታሪክ ከፈለጉ አሁነኑ ከpart ➊ ጀምረዉ ያንብቡ

👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAESAIxFIdM3tYVwa1g

👆👆👆👆
ዜሮ+ዜሮ
ምንም ከነበረው
ደርቆ ከምናየው ከባዶው ላይ ቅዳ
ይህ ነው የህይወት ትርጉም የመፍጠር እዳ
ምንጩም ባዶ ባይሆን መቅጃው ነው ቀዳዳ
ፍፁም እንዳታስብ
ስለ እንሰራው ክፍተት
ባዶ ስለ መቅዳት
አይሞላም ሽንቁር ነው የህይወት እንስራ
በፈግታህ በኩል ይመጣል መከራ!!
ነገር ግን ተጠንቀቅ
ውሀ ልትቀዳ ከምንጩ ስትጠልቅ
አሸዋውን ዝቀህ እንሰራው እንዳይደቅ፡፡
በኤፍሬም ስዩም

.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
           `·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🍃•••════•
💐 #ሙስሊሟ #እህቴ #ሆይ:-

💘ወጣትና ተፈላጊ እስከሆንሽ ድረስ ለትዳር ተቻኮይ;
☞ለትምህርት ወይም
☞ለያዝሺው ስራ ብለሽ ትዳርን አታዘግይ

💘ጥሩ ትዳር እሱ ነው ላንቺ እድልሽና እረፍትሽ;

💘ጥሩ ትዳር ማንኛውንም ትምህርት ሆነ ስራ ይተካል; ማንኛውም ትምህርት ሆነ ስራ ግን እምንም ቢደርስ ትዳርን አይተካም።"


#ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን ሀፊዘሁላህ

🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋﹋ ﹋
JOIN
telegram.me/Islam_and_Science

telegram.me/Islam_and_Science
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌼»̶̥✽̶┉┉┄┄
🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸
✔️እየጨፈርን ያናድነውን ቤት እያለቀስን አንሰራውም!!"
አጭር እና ግልፅ መልክት ከ👉 ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ👌

🇪🇹ሁላችንም ዘር አለን፡፡ ዘሩ ግን እኛ አይደለንም! እኛ ሰዎች ነን፡፡ ሰውነት ከመፈጠር እንጂ ከመወለድ አይጀምርምና ፈጣሪ ዘራችንን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጲያ በምትባል ምድር ላይ ዘራው፡፡ሲዘራው ኢትዮጲያ ማለት ሰዎች መሆኗን አወቅን፡፡መነጣጠል እስከማንችል ተዋሃድን፡፡ ትናንት የሆነ የሰው ዲስኩር አንዳችንን ካንዳችን ካልለየሁ እያለ ሥያሜ አበጀልን፡፡ ፈጣሪን ለማረም ይመስል እኛም ሆሆሆ ብለን ተቀበልን፡፡

▶️በሕንድ 2032 ብሔረሰብ በሠላም እየኖረ፤ በቻይና 499 ብሔረሰብ በሠላም እየኖረ ምነው እኛ 80 (ሰማኒያዋን) መሸከም አቃተን? ተራ በተራ መግዛታችንን ለበላይነት ተጠቀምንበት? ማንም ከማንም ጋር የሰውነት ጥል ሊኖረው አይችልም የዕውቀት ጥል እንጂ፡፡

🇪🇹🇪🇹 ገና ስንወለድ ዘር ምን ይሁን ቋንቋ ምን ይሁን የምናውቀው ነገር አልነበረም፡፡የዕውቀት ጥል ደግሞ በጠረጴዛ ዙሪያ እንጂ በጦር ሜዳ አይፈታም፡፡ ምክንያቱም ይቅርታ እንጂ በቀል ታሪክን አያርምምና፡፡ ቋንቋ የሚባልን ነገር ከመካከላችን አውጥተን ማሰብ ብንጀምር ዘረኝነት #ሃሳብ ላይ እንጂ ደም ላይ እንደሌለ እንረዳለን፡፡
.
🇪🇹🇪🇹🇪🇹እየጨፈርን የናድነውን ቤት እያለቀስን አንሠራውም፡፡ ሁልጊዜ ጥፋት ካደረስን በኋላ እንዳጠፋን ምንረዳ ከሆነ ዞሮ መልሶ አለማወቅ ይሆንብናል፡፡ በመቻቻል ሳይሆን #በፍቅር እንኑር መቻቻል አንድ ቀን ያሰለቸናል፡፡ ታገስኩህ ቻልኩህን ያመጣል፡፡ ፍቅር ግን እስከዖሜጋ ይሸከማል፡፡
.
🇪🇹ከሰውነት በላይ ምን ማንነት ኖሮ
የሁሉም መገኛ ያው አዳም ነው ዞሮ
የማይሻር ሽረን አይሆኑሽ ሆነናል
የማይድን ስናክም የማይሞት ገለናል፡፡
.
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ለሁላችንም በቂ ናት! እንወዳድ፤ በፍቅርም እንኑር፡፡
----------------------//----------------
🇪🇹🇪🇹🇪🇹እናመሰግናለን ፕሮፌሰር 😍
እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን😍

.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
           `·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════••••••════•