ISLAMIC SCHOOL
12.6K subscribers
371 photos
166 videos
7 files
1.07K links
ጅልከሆንክ ጅል ተከታይ ጀንትል ከሆንክ አስከታይ ትሆናለህ..!
ጅልም ጀንትልም ካልሆንክ ደግሞ አርፈህ በራስህ ዓለም ትኖራለህ..! አንባቢ እንሁን፡፡ለውጥ ከራስ ቢጀመር ...የቸገረን ጥሩ መካሪ ሳይሆን፤
የሰማነውን መተግበር ነው ያቃተን!ጅህልና በሽታ ነዉ፡፡
🎖For any comment T.me/Aisuu_bot
💠Another channal
@IslamisUniverstiy_public_group
Download Telegram
#_በሶሪያ_እና_በርማ_በግፍ_እየተጨፈጨፉ_ላሉት____ንፁሀን_ዜጎች_መታሰቢያ_ይሁን ፡፡
.
.
#ሰሚ_ያጣ_ጩኸት,
.
በበርማ ሜዳ ላይ በሶሪያ መሬት
ይሰማኛል ስቃይ ይታየኛል ጭንቀት
ይሰማኛል ለቅሶ ይሰማኛል ጩኸት
ይሰማኛል ዋይታ ይሰማኛል ብሶት
....................
ፈተናው ቢበዛም
ተጨንቀን ብናዝን
መቼም አንፈራ አንድ ጌታን ይዘን
ታዛቢ ቢጠፋም የሚረዳን ወገን
ፈጣሪ ነው እንጂ ማን ያቃል የነገን
ደካማ አሰቃይተው ኩራት ቢሰማቸው
እንደመሸ አይቀርም ይነጋል በላቸው
.
ለሚሞተው ህፃን ተጠያቂው ማነው
ድጋፍ ላጣ ዜጋ አይዞ ባይ ለሌለው
በቦንብ እያጋዩ መደሰት ቢያምራቸው
እንደመሸ አይቀርም ይነጋል በላቸው
.
.
.
👉,አብዱል ከሪም የእናቱ ልጅ ,))
.
.
.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
           `·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
ያለ እቅድ ተግባቶ ድንገት በስሜት
ፍቅር የሌለው ትዳር ከመሸማመት
ያኔ ቢቀር ምነው ጥምረቱ
ጥላቻ ከሚመጣ ልዩነቱ
እናትና አባት በፈጠሩት ፀብ
መጎዳቱ አይቀርም የህፃኑ ልብ።
አረ ፈጣሪ ለባለትዳሮች ልቦናውን ይስጣችሁ

.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
           `·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
,በምድር ማን አለ


በምድር ማን አለ
ደሞ እንደ እናት ያለ
ስሜት ፍላጎትን አውቃ ምትረዳ
ለልጆቿ ስትል ራሷን የምትጎዳ
በሆዷ ከማዘል ጀምራ ለልጇ ስታዝን
ስንቋን ለመሰብሰብ እዛዚ ስትባዝን
ጭንቋን ሳይረዷት ሳይካፈሏት
ህመሟን ደብቃ እንዳያዝኑባት
ስቃይን አይታለች ፈተና ችግር
እድሜዋን በሙሉ ለቤቷ ስትኖር
አዛኝ የላት የሚራራ ልፋቷን የሚያይ
ባገር ባለም በከተማ ካምላኳ በላይ
ላይችል አይሰጥም ሆነና አባባሉ
ሸክሙ በዛባቸው እናቶች በሙሉ
ክፉ አይንካቸው አንተው ጠብቅልን
ጤናና እድሜያቸውን አምላክ ስጥልን

በህይወት የሌሉ እናቶች በሙሉ
መሬት ትቅለላቸው በጀነት ይዋሉ።

🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋﹋ ﹋
JOIN
telegram.me/Islam_and_Science

telegram.me/Islam_and_Science
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌼»̶̥✽̶┉┉┄┄
🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸
የቸገረ ነገር

የቸገረ ነገር ግራ የሚያጋባ
አረ በ ምን ቋንቋ ከሰው እንግባባ
አስቸገረን ጎበዝ ግራ ተጋብተናል
ለማስረዳት ብለን ብዙ ተናግረናል

አያዩም እንዳንል ሁሉን እያዩ ነው
በጆሮም ሰምተዋል ነገሩ ግልፅ ነው
እያዩ እንዳላዩ ሰምተው እንዳልሰሙ
ግልፁን መንገር ትተው በድብቅ ሲያሙ

መረዳት ሲችሉ የሰውን ማንነት
እውነቱን ደብቀው ሲያወሩ ውሸት
ወጥመድ በመዘርጋት ክፋት ይዘራሉ
የሰው ስኬት ትተው ድክመት ያወራሉ

እንደ በራሪ ዝምብ የትም እየገቡ
ሀላል መብላት ትተው በክትን ሲመገቡ
ነጭ ስትላቸው ጥቁር ነው ይሉሃል
እውነቱን እያዩ በግልፅ ይክዱሃል

አውቆ የተኛ ሰው ኡ ብትል አይሰማ
ምክር አይመልሰው ነገር የተጠማ
ና ሰትለው ሄዶ ሂድ ስትል የሚመጣ
የትም የሚዘል እንደ ዛፍ ላይ ጦጣ
አይ የሰው ነገር ይገርማል በውነቱ
በከንቱ ይኖራል ከድቶት ማንነቱ፡፡

.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
           `·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
🍃ወንድም አብዱ ኪያር በቤተ_ል መቅደስ!!

 ዝነኛው ዘፋኝ አብዱ ኪያር ዛሬ በተከበረውና በተቀደሰው መከተል ሙከረመህ (መካ)
ዑምራ እያደረገ ይገኛል !
እስኪ አብዱ ኪያርንም ልክ እንደ ሙሀመድ ጠዊል አላህ ሂዲያ
ይስጠውና ዘፈኑን እንዲያቆም ዱዓ አድርጉለት!
===========
✔️አብዱ ኪያር መካን"ረሳ" እንጂ መካ አብዱ ኪያርን አይረሳም፣ የቁርዓንን አያ እየከፈተ በዛ በመረዋው ድምፁ እሱ እኛን ሊያሰማ ተዘናጋ እንጂ" ቁርዓን" አሁንም እሱን አይረሳውም፣ አብዱ ኪያር በተሟላ ውዱዕ" ወደ አሏህ በመዞር ቁርዓንን ቢያነሳውና ብያናግረው እሱም ያናግረዋል"ቁርዓን ጭካኔ የለውም…ኃይማኖትህን ስትመስል ውበትህም፣ግርማ ሞገስህም፣ ሰላምህም፣ ክብርህም፣ስምህም ያማረ የሰመረ ይሆናልና ሥፍራህን ጠበቅ ልብህን ጠንከር አድርግና በዚሁ አቅጣጫ ተጓዝ!…"ምኞታችን ነው"።

.. ISLAMIC SCHOOL CHANNEL.. 💠
🏷 @Islam_and_Science 🔗 JOIN US  🔗
          `·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science


☑️ ሼር በማድረግ ኢስላማዊ ግዴታዎን ይወጡ
#በመጨረሻም_ዶክተ_ #አሚር__አሸነፈ!
#አልሃምዱሊላህ
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በኢትዮጵያ ብሮድካስት ሚዲያ ማንኛውም አይነት የአልኮል ማስታወቂያ እንዳይተላለፍ ክልከላ አወጣ!

✔️ገንዘብ ያላቸው የአልኮል ፋብሪካ ባለቤቶችና አንዳንድ ሚዲያዎች እንዳይፀድቅ ሲታገሉበት የነበረው እንዲፀድቅ ስንወተውት የነበረው በመጨረሻም የአልኮል ማስታወቂያን የሚከለክለውና ና የሲጋራ ማጨሻ ስፍራን የሚገድበው አዋጅ ፀደቀ
ምክር ቤቱ የሲጋራ ማጨሻ ስፍራን የሚገድብና አልኮልን በብሮካስት ሚድያ ማስተዋወቅ የሚከለክውን አዋጅ አፀደቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሲጋራ ማጨሻ ስፍራን የሚገድብና አልኮልን በብሮካስት ሚድያ ማስተዋወቅ የሚከለክውን አዋጅ አፀደቀ።

✔️የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው እለት ባካሄደው 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 24ኛ መደበኛ ስብሰባው ነው አዋጁን ያፀደቀው።
ምክር ቤቱ በመደበኛ ስብሰባው የሴቶች፣ ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ እና የንግድና ኢንዱስትሪ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የምግብና መድኃኒት አስተዳደር ረቂቅ አዋጅን በተመለከተ ያቀረቡትን ሪፖርትና የውሳኔ ሃሳብን ተመልክቷል።

✔️የምክር ቤቱ አባላትም በረቂቅ አዋጁ ላይ ከተወያዩ በኋላም አፅድቀውታል።
በዛሬው እለት በፀደቀው አዋጅ ላይም መስሪያ ቤቶች፣ ጤና ተቋማት እና የወጣቶች መዝናኛ በሚገኙባቸው አከባቢዎች 100 ሜትር ርቀት ውስጥ ሲጋራ ማጨስ ክልል መሆኑ ተደንግጓል።
ማንኛውንም የአልኮል ምርት በብሮድካስት ሚድያ ማስተዋወቅ የሚቻለውም ከምሽቱ 5 ሰዓት እስከ ንጋቱ 12 ሰዓት ብቻ እንዲሆን አዋጁ ደንግጓል።

✔️በተጨማሪም ከአልኮል መጠጦች ጋር በተያየዘም ከ21 ዓመት በታች ለሆኑ ታዳጊዎች አልኮል መሸጥ ክልክል መሆኑም ተገልጿል።

🌸«::::::::::::» «:::::
@@@ ብድር በምድር

ብድር በምድር ብለው አበው ሲተርቱ፤
ደርሶ በአይኔ አየሁት መኖር መስታወቱ።
በሰፈረው ቁና ሁሉም ይሰፈራል፤
የማን ቤት ተቃጥሎ የማንስ ይቀራል።
መስጅዱ ቢቃጠል ቁርዓን ተቀዶ፣
ሸሁ ተፈንክተው ኡስታዙ ተዋርዶ።
ግፍና መከራ በእኛ ላይ ቢናኙ፤
እስልምናን ከምድር ለማጥፋት ቢመኙ፤
የነሱም ፈረሰ ምንም አላገኙ።

ማን ደረቱን ነፍቶ ማንስ ይዋረዳል፣
ሁሉም የስራውን የዘራውን ያጭዳል።
ትናንት የቀበሯት ፍትህ ነፍስ ዘርታ፤
ቀባሪዋን ልትቀብር መጣች ተሰናድታ።
ፍትሀዊ ዳኛ ፍትሀዊ መሪ፤
ህዋ ዩኒቨርሱን አለሙን ቀማሪ።
ፍትህ እንድነግስ በዚች ምድር ላይ፤
በነፋስ አነሳት በቅፅበት ወደ ላይ፤
ቆርቆሮው አረገ ሄደ ወደ ሰማይ።
እንኳን ያልገደልከኝ ይህንንጉድ ሳላይ።

እኛ ለመበቀል ውስጣችን ሲዳዳ፤
ከአለሙ ጌታ ወረደ ዱብ እዳ።
አፀፋው ቅርብ ነው እሩቅ አታስቡ፤
በቆፈራችሁት ጉድጓድ ልትገቡ።
መስጅድ ሲያቃጥሉ የነሱም ፈረሰ፤
ፍትህ ገሀድ ወጣ ደማችን ታፈሰ፤
ባልታሰበው መንገድ ብድሩ ደረሰ።

አውሎ ንፋስ ጎድቷት እርቃኗን ብትቀር፤
እንዳልሆነ ሆና ሞራሏ ቢሰበር።
ታድያ ብድር በምድር ብንል ምን ያንሰናል፤
የአለማቱ ጌታ ብዙ ያሳየናል።
እኔም ብድር በምድር ልበለው ደግሜ፣
አልሀምዱ ሊላሂ ተቀምጨም ቆሜ።

.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
           `·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
እዉነተኛ እና አሳዛኝ ታሪክ

😢 #በመተት_የተሰናከለች_ነብስ_
                 #Part 4⃣




...ሰውየው ሊደፍራት ልብሷን አውልቆ ሲጨርስ የራሱን ልብስ ማውለቅ ጀመረ ህይወት እንባዋ እየወረደ ቁልቁል ወደጆሮዋ ቢሞላም መጮህ ግን ስለፈራች አልቻለችም ይሄኔ አውልቆ ሊሰፍርባት ሲስገበገብ አንዲት ህይወትን የምትወዳት እዛው ወጥ ቤት የምትሰራ ሴት ህይወት እያለች በሩን ገፋ ስታደርግ አጋጣሚውን ተጠቅማ እንድታድናት ጮኸች በድጋሚ ፈጣሪ ታደጋትና ሳይደፍራት ቀረ።

   የገባችበት ሆቴል የወንድማማቾች ነው እናም ግን 3ቱም በራሳቸው መንገድ ያስቸግሯቷል በርግጥ አስገድዶ ሊደፍራት የሚታገለው ትንሹ ነው 2ቱ ደግሞ በዚ እድሜሽ ከምትሰሪ ቤት ተከራይተን እናስተምርሽ ይሏቷል ህይወት ግን በዚ አልተታለለችም!!
ህይወት እዛ ቤት ብትቆይ አንድ ቀን እንደምትደፈር ስለምታውቅ ፈርታለች ... ታድያ አንድ ቀን ሱቅ ስትሄድ የነሀዜብን ቤተሰብ ታገኛታለች ከዛ ልጅቷን ሰላም ካለቻት ቡሃላ ከአክስቷ ጋር ናዝሬት ሊሄዱ እንደሆነና አብራቸው መሄድ ከፈለገች አብራ እንድትሄድ ነገረቻት ህይወት ግን አብራ ከመሄድ ይልቅ ያለችበትን ሁኔታ እንዲነግሩላት መልክት ላከች...
      በሳምንቱ የእናቷ ባል /የእንጀራ አባቷ/ መጥቶ ወሰዳት በርግጥ ከእናቷ ጋር ኖራ አታውቅም ቢሆንም ግን የእንጀራ አባቷ መልካም ሰው እንደሆነ ታውቃለች።
ህይወት ክረምት ላይ ነበር ወደ ትውልድ ቀዬዋ አዳማ የተመለሰችው ሲያስቸግራት የነበረው ልጅ ትምህርቱን እየተማረ እንደሆነ ሰምታለች ከዚ ቡሃላ ረስቶኛል በሚል ተረጋጋች እናም የተሰቃየችባትን አንድ አመት ረስታ ትኩረቷን በድጋሚ ትምህርቷ ላይ በማድረግ ለመማር ወሰነች እናም ትምህርት ቤት ተመዘገበች አብረዋት የነበሩት ወደ 8ኛ ክፍል ሲያልፉ እሷ ግን ገና 7ኛ ነበር የተመዘገበችው ይሁን እንጂ በዚም አልከፋትም!

      ትምህርት ተጀመረ ህይወትን የሚያውቋት ስለጉብዝናዋ ያወሩ ጀመር ይሄኔ ሰለሞን የሚባለው የክፍላቸው ልጅ እሷ ባልነበረች ግዜ ሁሌም አንደኛ ይወጣ ስለነበር መጣችልህ አሉት እሱ ግን ንቋት ትምህርታቸውን ቀጠሉ..
ህይወትን ብዙ ግዜ እንድትጠነቀቅ ይነግሯት ጀመር ምክንያቱም ልጁ ከበለጠችኝ አሳያታለው እያለ ይፎክር ስለነበር... ጊዜው ይሄዳል ህይወትም ያሳለፈችው ስቃይና አንገት ያስደፋት ሴትነቷ ይበልጥ አጎብዟታል ልክ የመጀመርያው የትምህርት መንፈቅ አመት ላይ ህይወት 1ኛ ሰለሞን 2ኛ ወጡ ይሄኔ ሰለሞን ተናደደ ቤተሰቦቹም እንዴት በሴት ትበለጣለህ ሲሉ ወቀሱት ይሄኔ የነበረው አማራጭ እሷን መብለጥ ነውና ተንኮል ጠነሰሰ... የሚገርመው ህይወት አሟት እንኳ ብትቀር ፈተና ላይ ስትቀመጥ እንደሷ ጥሩ ውጤት የሚያመጣ የለም ሁሉም አስተማሪ ተስፋ ጥሎባታል...

     ህይወት የእንግሊዝኛ ደብተሯ ጠፋ ይሄኔ ልጁን ተጠንቀቂው ይሏት ስለነበር እሱ ወስዶብኝ ነው ብላ አለቀሰች ግን ጠፋ ህይወትም የነበራት አማራጭ ሌላ ገዝቶ መፃፍ ነበርና ንዴቷን ችላ በመግዛት እንደገና ከተማሪ ገልብጣ አዘጋጀች ... በሌላኛው ቀን ክፍል ስትገባ ጠረጴዛዋ ላይ የጠፋውን ደብተሯ አገኘችው ተገርማ እንዴ ደፍተሬ ብላ እየገለጠች አየችው ... ይህን ደብተር ባትነካው መልካም ነበር በተበለጥኩኝ ንዴት ሰለሞን መተት አስደርጎበት ነበርና ህይወት ትምህርት ያስጠላት ጀመር...

#Part 5⃣

ይ........ቀ.........ጥ............ላ..............ል

#Share_ማድረግ_አይርሱ


።።።።።።።።።።።።።።
@Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
።።።።።።።።።።።።።።

🚫 Share it now
👍1
እዉነተኛ ታሪክ
 😢 #አስለቃሽ #የቴሌግራም
              #ፕሮፋይል

      🌀 #Part 5⃣

ፀሀፊ #አሚር #ሰይድ
በIslamic university channal

እኔም ብቻየን የጥመት የራስ አመለካከቴን ማሰብ ብቻየን ማዉራት ጀመርኩኝ፡፡

,,,,,,,ሀይደር አላህን ይፈራል አይጎዳኝም ፎቶ መልቀቅ አረብዙ ነገር ያስተማረኝ ያስረዳኝ እሱ አይደል እያልኩ ደግሞም.... እኔ ፈልጌው ሳይሆን እሱ ነው ወደኔ የመጣው እያልኩ ለሀራም ራሴን እያዘጋጀሁ በሀሣብ ርቄ እሄዳለሁ ፡፡ ትንሽ ያለኝን ኢማን ተፈታተነኝ ዘንድሮ እንደ ማትሪክ ተፈታኝ መሆን አልቻልኩም .ትምህርቴ ላይ ተዳከምኩ ጓደኛቼ የኔን መዳከም ምን ሆንሽ ብለዉ ቢጠይቁኝም እኔ መልስ የለኝም፡፡ በtelegram group የተዋወቅነዉ በሀይደር ፍቅር ላልወጣ ታስሪያለሁ ሀላል የመሰለ አይኑን የጨፈነ የወንጀል መንገድ እየተከተልኩ ነዉ፡፡

........እሱ ባለኝ ነገር ተስማማሁ ግን ጊዜ ስጠኝ ይሄ የመጀመሪያ ነው ለመወሰን  ያስፈራል በዛ ላይ በጣም ፈጠነ አልኩት፡፡
...... እሱም እኔን  እመኝኝ ምንም ቢሆን እህቶች አሉኝኮ ፡፡ ስለምወድሽ ነዉ አንቺን ማጣት አልፈልግም ፡፡ አሁን ለራሱ ሰዉን ማመን አልቻልኩም ያየሽ ወንድ ሁላ የሚወስድብኝ እየመሰለኝ ሆዴ ይሸበራል፡፡ ባየሽኝ እንዴት በፍቅርሽ ተሰቃየሁ፡፡ ደግሞ ከትንሽ ጊዜ በኃላ አብረን ነው የምንኖረው እያለ አበረታታኝ፡፡

.........እሽ ግን ጊዜ እፈልጋለሁ አልኩት፡፡
....እሱም አንድ ቀን ስጠቸሻለሁ አለኝ፡፡
 ........እኔም እሺ አልኩት፡፡
ብቻየን ቁጭ ብየ አሰብኩት ....በፍቅር ስለከነፍኩ ምንም እምቢ የምልበት ቅንጣት ምክንያት የለኝም፡፡  እንዳስብበት የተሰጠኝ አንድ ቀን አለቀ፡፡ እሱም ደወለልኝ ምን ወሰንሽ አለኝ እኔም ...አንተን ማጣት አልፈልግም ግን ላተወኝ ቃል ግባልኝ አልኩት እምባ እየተናነቀኝ ፡፡ እሱም ወላሂ ብሎ ቃል ገባልኝ........
........አንድ ቀን ከትምህርትም ቀርቻለሁ  ስልክም ሲደዉል ማንሳት አልቻልኩም፡፡
.......ምን ሁነሽ ነዉ አለኝ
እኔም ፔሬድ ላይ ነኝ አልኩት
........እሱም እየአዘነ  እህቴ ፔሬድ ስትሆን የሚሰማት ስሜት በጣም ያስለቅሰኝ ነበር ፡፡ አይዞሽ እያለ እሱም በጣም አዘነ ማልቀስ ብቻ ነበር የቀረዉ፡፡
ዛሬ መገናኘት አለብነ አለኝ እኔም እሺ ብየ የት እንገናኝ አልኩት እሱም ከአሱር ቡሀላ  ሀሮን ሆቴል እንገናኝ ተባባልን፡፡ከዛ በሰአቷ ተገኘሁ ጋበዘኝ
.......እሁድ ሲደርስ ደግሞ ወበሪ ሆቴል እጋብዝሻለሁ ብሎ ለእሁድ ፕሮግራም ይዘን መቅሪብ አዛን ሊል ሲል በመኪናዉ እቤቴ ድረስ ሸኘኝ፡፡ እሁድ ደረሰ  ወበሪ ሆቴል ድረስ አብረን በመኪና ሄድን ፡፡ እዛም ላልተዉሽ ላትተይኝ ዛሬ ቃል የምንገባበት ቀን ነዉ አለኝ፡፡ እኔም አንተን ላልለይ ብየ ቃል ገባሁ እሱም እንደኔዉ ቃል ገባ፡፡ ከዛም በመቀጠል አይሽን ጨፍኚ አለኝ
እኔም አይኔን ጨፈንኩ ከዛም ለመጀመሪያ ጊዜ ሳመኝ እኔም ደግጬ ምንም መልስ የለኝም አይን አይኑን ከማየት ዉጭ ከዛ ሂኩ ምነዉ ደበረሽ እንዴ አለኝ
እኔም አረ ችግር የለም አልኩት፡፡ ችግር የለም ለወደፊት የማይፈታ ችግር ይዞ ይመጣል፡፡
..........ከዛም ደብረ ዘይት ሂደሽ ታቂያለሽ አለኝ
አረ በጭራሽ አላቅም አልኩት
እሺ እኔ ጋር ሂደን አሳይሻለሁ አለኝ፡፡
እምቢ የምልበት አቅም የለኝም እሺ ይበልጣል ከአንዲሺ የተባለ ይመስል መልሴ ሁሉ እሺ እሺ ነዉ፡፡
      ፔሬድ ላይ እንዳለሁ እስከምጨርስ ይጠይቀኝ ነበር፡፡ ሲሻለኝ ሲጨርስ ነገርኩት ደስ አለዉ፡፡
የእኔ ፔሬድ መሆኔን መንገሬ ግን ለወደፊት አሁን ድረስ ያለቀቀኝ ችግር ይዞብኝ መጣ፡፡

ሂኩ ለምን እቤት እሁድ ከሰአት አስፈቅደሽ ደብረ ዘይትን አይተናት አንመጣም አለኝ፡፡
እንዴ አናቴን ምን ብየ አስፈቅዳለሁ አልኩት
በሆነ ሲስተም አስቀድሚ መቼም ለወደፊት የሀላል ሚስቴ ነሽ ኢንሻ አላህ አመቻችተሽ አንድ ቀን እናትሽ ጋር ታስተዋዉቂኛለሽ አለኝ፡፡
እኔም ደስ ብሎኝ እሺ አልኩኝ፡፡
   እናቴን የትምህርት ቤት ጓደኛየ እናቷ ወልዳ እሁድ አቂቃ አለኝ ብየ ሳይደርስ በወሬ በወሬ ነገርኳት ዉይ ዉሸት ሲያስጠላ፡፡ እናቴም ምን አሸሽ የኔ ልጅ ባታስፈቅጅም የምኮራብሽ የወደፊት ተስፋየ አይኔ አንድ ፍሬ ልጅ ነሽ ይሄ ትምህርት ቶሎ ባለቀቀ ጓጓሁ ሰርግሽን ለመደገስ ተዘጋጅቻለሁ አለችኝ እየቀለደች ዉይ እናት የኛ ደስታ ደስታቸዉ ሀዘናችን ሀዘናቸዉ ነዉ፡፡ ጀነት ከእናት እግር ስር ናት ለእናት ይገባታል፡፡

   እሁድ ደረሰ ዙሁርን እቤቴ ሰግጄ እናቴን ቻዉ ብየ ተሰናብቼ ሀይደር መኪናዉን ይዞ መጥቶ ከሰፈሬ ገርጂ አብረን ጉዞ ወደ ደብረዘይት አመራን ፡፡

ደብረ ዘይት ምን ይፈጠር ይሆን????
አብረን በቀጣዩ ክፍል እናየዋለን

#Part 6⃣

ይ.........ቀ.........ጥ..
................ላ..............ል

🤙ቤተሰብ ምን ያህል ሰዉ
እንደሚከታተለዉ ታሪኩ እንደተመቻችሁ ለማወቅ እና ቶሎ ቀጣዩ ክፍል ቶሎ ለማግኘት መስማማታችሁ በ Like 🤙🤙🤙🤙 አሁኑኑ ይግለፁ፡፡


4another channal👇
@Islam_and_Science

JOIN👇👇👇
@IslamisUniverstiy_public_group
@IslamisUniverstiy_public_group
🥰1
ያዋደን
ኮንትራት ለሆነች ለዚች አለም ኑሮ
ጊዜው ሳይሻገር ዕድሜ ተበድሮ
ሁሌ ሯጭ ሆኖ በ ሀያት ጎዳና
መድከም ነው በከንቱ አንድ ቀን ላይቀና
ቅራኔ ጭቅጭቅ ፀብና ጥላቻ
ፍቅርን አስጠልቶ ሲኖር ለየብቻ
ላያስከፍል ገንዘብ ቅንነት ደግነት
ሰው በክፋት መንገድ ባይሄድ ምናለበት!


.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
           `·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
እዉነተኛ እና አሳዛኝ ታሪክ

😢 #በመተት_የተሰናከለች_ነብስ_
                 #Part 5⃣


ይህ ታሪክ በውጪ ሀገር #በተለይ_አረብ_ሀገር ላላቹ እህቶቼ ጥሩ ትምህርት አለው


     ህይወት እንደዛ የምትሳሳለት ትምህርቷ ያስጠላት ጀመር ግን ትመላለሳለች ... ሆኖም ህይወት ከሴክሽን አንደኛ እንዳልወጣች 7ኛ ክፍልን ማለፍ አቃታት ... ይህ በእንዲህ እንዳለ ህይወት ከብዙ ነገር እርቃና በእድለ ቢስነቷ ሌት ከቀን እያለቀሰች ሳለ የሴት ጓደኞቿ አብረን እንዋል ብለው አንድ ጥሩ መናፈሻ ይወስዷታል እሷም ካለችበት መጥፎ ስሜት ለመውጣት ስትል ተስማምታ አብራቸው ሆነች ይሄኔ አንደኛዋ ሴት 8 ሙዝ ይዛ ስለነበር ሁለት ሁለት ተካፍሉ ህይወትም በቅንነት ምንም ክፋት ሳታስብ ሙዟን በላች...
ከ1 ሳምንት በኋላ ነገሮች ሁሉ ተቀየሩ ስለ ያሬድ ማሰብ ጀመረች እሱን ሸሽታ እንደዛ እንዳልተሰቃየች አሁን ከሱ ውጪ ሰው አይታያትም አዘውትራ ታስበዋለች ...እያደር ግን ህይወት ጨርቋን መጣል የቀራት እብድ ሆነች ባህሪዋ ሁሉ ተቀየረ...

    አንድ ቅዳሜ ቀን ግን በራሱ ሰአት ያስጮሃት ጀመር ይሄን ሲያዩም ቤተሰቦቿ ወደ ባህላዊ ህክምና ወሰዷት ይሄኔ ነበር በደብተሯ ላይ አፍዝዝ አደንግዝ በሙዙ ላይ ደግሞ መስተፋቅር እንደተሰራበት የተናዘዘው ከዛ ቡሃላ ህይወት ሁሉም ነገር አስጠላት ከቤተሰብ ጀምሮ እስከጓደኛ አስጠሏት ማንም እንደሌላት ብቻ ነው የምታስበው ...
አሁን 15ኛ አመቷን ይዛለች ይህ በንዲህ እንዳለ ጥር ወር ላይ  ህይወት በጣም የታመመችበት ወር  ነበር  ቀን ሙሉ ያስጮሃት ነበር ይሄኔ ህይወት ቤቷንም እንደዛ የምትወዳትን አያቷንም ጥላ ጠፋታ ወደ መናሀርያ ሄደች ልክ ስትደርስ ያገኘችው መታሀራ የሚል አውቶብስ ነበር ገብታም ወደ መትሃራ ሄደች...

    መትሃራ ስትደርስ መንገድ ዳር ጎዳና ላይ ተቀመጠች ለ3 ቀናት ያህል እዛው ከአንዱ አንዱ እያለች እየበላች  ያገኘችበት እያደረች በ3ኛው ቀን አንድ ትልቅ ሴትዮ አገኘቻት እናም አዲስ አበባ ወስጄ ሰው ቤት ላስቀጥርሽ ብላ ወሰደቻትና ቀበና አካባቢ በ150 ብር ልጅ መጠበቅ አስቀጠረቻት...

    ነገር ግን እዛ ቤት ብዙ መቆየት አልቻለችም ምክንያቱም ብዙ ቀን  ያስጮሃት ነበር በዚ ምክንያት ደግሞ ሴትየዋ ልጄ ለሊት እየደነገጠ ነው ባንቺ ምክንያት ስለዚ ውጪና ቤተሰቦችሽ ጋር ሂጂ ብላ አባረረቻት... ህይወትም እሺ ብላ ወጣች ነገር ግን የምታውቀው አንድም ሰው ስላልነበር ግራ ተጋብታ ሳለ መሸ የፀሀይዋ ብርሃን ወደ ሰው ሰራሽ መብራቶች ተቀየረው ብርሃን መለገስ ጀመሩ ይሄኔ ወደ አንድ የሱቅ በረንዳ ተጠግታ ቆማ ማልቀስ ጀመረች ብዙ ሰካራሞች እየመጡ ያስቸግሯት ጀመር...

#Part 6⃣

,,,,,,,,,,ይ
,,,,,,,,,,,,,,,,,ቀ
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,ጥ
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,ላ
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,ል

ሼር የማታረጉ የቻናል ቤተሰቦቻችን ደህንነታችሁ ሀሳብ ሁኖብናል😉 ለጓደኞቻችሁ ሼር በማድረግ አለን በሉን☺️

።።።።።።።።።።።።።።
@Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
።።።።።።።።።።።።።።

🚫 Share it now
🎖 #ከሃብት ሁሉ ትልቁ ሃብት ልቡን የሚሰጠው ሰው ያለው ሰው ነው
ለምሳሌ አንድ ሰው ልባችሁን ሽጡልኝ ቢላችሁ በስንት
ትሸጡለታላችሁ?

✔️በእርግጠኝነት የምትሉኝ ልብ አይሸጥም ነው
ለምትወዱት ሰው ግን በነፃ ትሰጡታላችሁ
አያችሁ ለሰው የምትሰጡት ትልቁ ስጦታ እራሳችሁን ነው
ያኔ ነው እናንተ ሃብታም የምትባሉት
በገንዘብ መግዛት የማችሉትን መስጠት ስትችሉ!!

.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
           `·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
#ማሻ_አላህ!
ሼይኽ ሀሰን አዘ-ዘያት ይባላል የ33 አመት ጎልማሳ ነው። የዛሬ አራት《4⃣》 አመት የአለም ትልቁ ቁርአንን ለመፃፍ እቅድ ይዞ ይኸው እንዲ እየፃፈ ይገኛል። በዚህ አመት መጨረሻ ለእይታ ሚቀርብ ይሆናል።
🤲አላህ ይርዳህ ያሼይኽ🤲

።።።።።።።።።።።።።።
@Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
።።።።።።።።።።።።።።

🚫 Share it now
እዉነተኛ እና አሳዛኝ ታሪክ

😢 #በመተት_የተሰናከለች_ነብስ_
                 #Part 6⃣


#እውነተኛና_አሳዛኝ_እንዲሁም_አስተማሪ_ታሪክ

    ህይወት አንዱ ሰካራም እንዳይደፍራት ስትፈራ ከቆየች ቡሃላ አክስቷ ጋር ለመሄድ አሰበች አማራጭ ስላጣች ነው እንጂ ዘመድ ጋር መኖር አይደለም ዘመድ ማየት አስጠልቷታል ከብዙ ሀሳብ ቡሃላ የአክስቷ ባል ጋር ደወለች ከዛም ስላለችበት ችግር ነገራው እንዲወስዳት ስጠይቀው ስራ ነኝ ሲል መለሰላት በርግጥ አውቆ ነበር የሱን ዘመዶች ካልሆነ የሚስቱ ዘመዶች እቤት ሲቀመጡበት አይወድም... ለዛ ነበር ስራ አለኝ ያለው ... በኋላ ላይ ግን ደብረ ዘይት ደርሳ ስትደውልለት ያለችበት ድረስ መቶ ወሰዳት ...
   ህይወት ከአክስቷ ጋር መኖር ከጀመረች 2ወር ሞላት ሁሌም አክስቷ ሀኪም ቤት ትወስዳት ነበር... ይህ በእንዲህ እንዳለ የአክስቷን ባል ፀባይ መቆጣጠር አቃታት ጨቅጫቃ ከመሆንም ባለፈ ህይወትን እዛ ቤት ማየት አይፈልግም ይሄኔ ህይወት ስራ መፈለግ ጀመረች እናም እዛው አካባቢ ፊስታል ፋብሪካ ውስጥ ስራ አግኝታ ተቀጠረች ህይወት ቀልጣፋ በመሆኗ ባጭር ግዜ ውስጥ ነበር እድገት ያገኘችው ...
   ታድያ የህይወት አክስት ሌላ ቦታ ቤት ቀይራ ሄደች እናም በመጀመርያ የነበሩበት ቤት የተከፈለበት ቀን ሲያበቃ እነሱ ጋር እንድትሄድ ነገሯት እሷም የተባለችበትን ቀን ጨርሳ ልትሄድ ስትል ስላመማት ሌላ ሁለት ቀን ሴት ጓደኛዋ ጋር አድራ ወደ አክስቷ ሄደች ይሄኔ ግን የአክስቷ ባል ሁለት ቀን ስትንዘላዘይ አድረሽ መጣሽ በሚል ቤት ውስጥ ጥል ተነሳ ህይወት ከህመሟም ተጨማሪ የሱን አላስፈላጊ ቃላት መስማት አልቻለችም ነበር ንግግሩ ሁሉ ከጎረምሳ ጋር ስትማግጥ እንደቆየች ነበር ያስመሰለው ህይወትም እኔ ወንድ ብፈልግ መቼ ይሄ ሁሉ ችግር ይደርስብኝ ነበር ስትል አሰበች ዳግም ከዛ ሰውዬ ጋር ላለመነጋገርም ሁሉም እንደተኙ ወጥታ ጠፋች...
    በመንገዷ ላይም አንድ የሩቅ ዘመዳቸውን አግኝታው እቤቱ ወሰዳት በርግጥ ህይወት የምታውቀው ዘመዳቸው እንደሆነ ብቻ ነው ሌላ የምታውቀው ነገር ቢኖር ሚስት እንዳለችው እሷም አረብ ሀገር ለስራ እንደሄደች ነው ... ታድያ ህይወትን ያክስቷ ባል ወደ ቤት እንድትመለስ ፈልጎ የነበር ቢሆንም ይሄ ዘላለም የተባለው ዘመዷ በፍፁም ለጅብ አውትቶ ከሰጠሽ ቡሃላ እሱ ጋር አትሄጂም ሲል ከአክስቷ ባል ጋር ሳይቀር ተጣልቷል...
    ህይወት ከዘላለም ጋር መኖር ከጀመረች ቀናት አለፉ ሰውን ለካ እንደመፅሃፍ ገልጠው ካላነበቡት ውስጡ እንደ ድፍን ዳቦ ነው ዳቦን ሲቆርሱት ውስጡ ፀጉር ሊገኝበት ይችል የለ? ሰውንም በደንብ ስንቀርበው ነው ማንነቱን የምናውቀው እናም ዘላለምም ልክ እንደዛው ነበር ህይወት በቀረበችው ቁጥር አፀያፊ ማንነቱን ማወቅ ጀመረች...
ዘላለም 3 ሚስት በየ አረብ ሀገራቱ ልኳል ከነዛም ውጪ እዛው ደብረ ዘይት የሬፍት ፋልይ ዩንቨርስቲ ተማሪ ከሆነች ወጣት ጋር የፍቅር ግንኙነት ጀምሯል ... ታድያ ህይወት ይሄን በማወቋ ለሱ ያላት አመለካከት ጥሩ አልሆንልሽ አላት ሴት በመሆኗ በብዙ ሴት መጫወቱ ያበሳጫታል ... ታድያ አንድ ቀን ከዚ መሄዴ አይቀርም እያለች ከሱ ጋር ኑሮዋን ቀጥላለች ... ከለታት አንድ ቀን ዘላለም አምሽቶ መጣ ህይወትንም በስርአት ሰላም ሳይላት ተቀመጠ ከሁኔታው እንደተረዳችው እዚ ያለችው ፍቅረኛው አርግዛበት መሆኑን አውቃለች...
በሷ ንዴት እያጉረመረመ እራቱንም አልበላም ህይወትም ምንም ማድረግ ስላልቻለች ተኛች ከቆይታ ቡሃላ ስትባንን እየሆነ ያለውን ማመን አቃታት...
.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
           `·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science



🤙🤙 ይህ ታሪክ ምን ያህል ሰዉ እንደሚከታተለዉ ለማወቅ እና ቀጣዩን ክፍል ቶሎ ለማገኘት አሁኑኑ🤙🤙🤙 በlike ይግለፁ👇
እዉነተኛ ታሪክ
 😢 #አስለቃሽ #የቴሌግራም
              #ፕሮፋይል

      🌀 #Part 6⃣

ፀሀፊ #አሚር #ሰይድ
በIslamic university channal



ወደ ደብረዘይት እየተጓዝን ነዉ ሁለታችንም ተፈራራን እሱ ሂኩ አለኝ
እኔም አቤት
መኪና መንዳት ትችያለሽ አለኝ
...እኔም አልችልም መንጃ ፍቃድ የለኝም አልኩት
......እሱም ኢንሻ አላህ እኔ ነኝ የማወጣልሽ...እኔስ ያለመኪና መንቀሳቀስ አይሆንልኝም ይሄን መኪና አባቴ ነዉ ገዝቶ የሰጠኝ አላህ እድሜዉን ይጨምርለት አለኝ፡፡

........እኔም አዎ ትክክል ነህ የታክሲዉም ወጭ አለ ታክሲ በፈለክበት ሰአት አይገኝም ብታገኝም በየቦታዉ ስለሚቆም አላህ እርዚቅ ለሰጠዉ ሰዉ መኪና ገዝቶ መገላገል ይሻላል አልኩት፡፡
..
ደብረዘይት ደርሰን ወደ የት ነዉ የምንሄደዉ አልኩት
.....እሱም ባቡጋያ ሪዞርት ነዉ አለኝ፡፡ ባቡጋያ ሪዞርት የአዲስ አበባ ባለሀብቶች እሁድ ከቤተሰቦቻቸዉ የሚዝናኑበት ሁሉንም ያካተተ መዝናኛ ነዉ በጣም የሚያምር የደስ ደስ ያለዉ ብዙ የአዲስ አበባ ነዋሪ ተማሪዉ የመንግስት ሰራተኛዉ የሚመርጠዉ መዝናኛ ነዉ፡፡
.... ደብረዘይት ደረስን ወደ ባቡጋያ ሪዞርት መኪናዉ ጉዞ ጀመረ፡፡
 ባቡጋያ ሪዞርት ገብተን መኪናዉን አቆመ ፡፡ የሚያምር መዝናኛ ነበር ፡፡  እየዞርን አብረን ሰልፊ ፎቶ እየተነሳን እስከ አስር አንድ ሰአት  ቆየን....

አስራ አንድ ሰአት አካባቢ ሂኩ አይንሽን ጨፍኚ አለኝ እሺ ብየ ጨፈንኩኝ...... በስጦታ እቃ የተጠቀለለ ሰጠኝ.....ክፈችዉ አለኝ እሺ ብየ ስከፍተዉ የሚያምር የወርቅ የአንገት ሀብል ነበር፡፡
ያየሁትን ማመን አቃተኝ ለእኔ ነዉ ?? አልኩት እሱም አዎ ብሎ አንገቴ  ላይ አረገለኝ .......በጣም ደስ አለኝ እሱም የወደፊት የእኔ ነሽ ብሎ ...ከንፈሬን ሳመኝ ሲስመኝ በጣም ደነገጥኩ  .... ግን የደስታ ድንጋጤ ሳይሆን አይቀርም እኔም ደስ ብሎኝ በቃ ከምነግራችሁ በላይ ወደድኩት በመሳሳም የእሱን ፍቅር ልገልፀዉ አልቻልኩም.....ከአላህ ህግጋት ዉጭ ጭልም ወዳለዉ በእጅ የማይጨበጠዉ ፍቅር የሚባል የሚባል ነገር ተጃጃልኩ፡፡ የቀራሁት ቁርአን ሀዲስ እኔን ሊያስቆመኝ እኔን ሊከለክለኝ እኔን ከወንጀል ሊታደገኝ ካልቻለ የአላህ ቃል ቁርአን ካልመለሰኝ፡፡ የነብዩ ሀዲስ ለኔ ሂወት መስመር የማያሲዘኝ  ከሆነ፡፡ ዲኔ እኔን በሂወት ዉጣ ዉረድ ላይ ባስቀመጠዉ ህግ የማልተዳደር ከሆነ ቁርአን ሀዲስ መቅራቱ እንደኔ ላሉ ሴቶች በቀኝ ጆሮ አዳምጦ በግራ ጆሮ እንደማፍሰስ ይቆጠራል፡፡

ብቻ ቃል ግባልኝ
እውነቴን ነው ፍቅሬ ምንም አልዋሸሁም
ማስመሰል ማካበድ ፈፅሞ አላስብም
አንድ እውነት አለኝ የልቤን ልንገርህ
ከኔ አስበልጨ ነው እኔ አንተን የምወድህ !
ለምን ያልከኝ እንደሁ ሁሉ ነገሬ ነህ::

አሳ ከውሃ ውስጥ ወጥቶ እንደማይኖረው
እኔም ካንተ ብርቅ ሂወቴ እንደዛው ነው
ድብርቴ ወደር አልባ ፍፁም መራራ ነው::
መብላት መጠጣቴ መሳቅ መቦረቄ
አንተ ጋር ስሆን ነው አውቃለሁ ጠንቅቄ

እና ምን ልልህ ነው አትራቀኝ ውዴ!
እኔ ካንተ ሌላ ሂወት አለኝ እንዴ?
ድጋሜ ልንገርህ የምኖር ላንተ ነው
ያንተን ደስታ ማየት ከስኬት በላይ ነው
ከኔ ከራከኝ ግን የምሞት ያኔ ነው
አደራ እንዳትርቀኝ እስትንፋሴዬ አይንህ ነው::

ግን ፍቅሬ....
ይህን ሁሉ መንገር ለምን አስፈለገሽ
ቆይ አታውቅም እንዴ እኔ እንደምወድሽ?
ብለህ እንደምትለኝ አልጠራጠርም
እንደው ብሰጋት እንጅ ሳላምንህ አይደለም!
ይገርምሀል ውዴ ብዙ እጨነቃለሁ
ቀኑ ይቅር እና ለሊሊት አስባለሁ
እኔ
እስካለም ፍፃሜ ምንግዜም ያንተው ነኝ
ፍቅሬ ይህን ስልህ አትጨነቅብኝ
ከኔ እንደማትርቀኝ ብቻ ቃል ግቢልኝ ??
 
እሱን ሳየዉ ደስታ ይሰማኛል እሱ ጋር አብሮ መዝናናቱ ፎቶ መነሳቱ በጣም ደስተኛ እያረገኝ ነዉ ፡፡
ሰኞ አስራ አንድ ሰአት ተኩል ሆነ ፡፡
 ባቡጋያ ሪዞርት እየተዝናናን ነዉ ጥንድ ጥንድ ሁነዉ የሚዝናኑባቸዉ ለሁለት ሰዉ ብቻ የተሰሩ የሚመስሉ ጎጆዎች አሉ እነሱ ዉስጥ ሁለታችን ብቻ ገብተን ቁጭ አልን ፡፡የሚበላ ነገር አዘን  ቁጭ ብለን አይን አይኔን ያየኛል እኔም እያየሁት በቃ የሚያረገኝ ግራ ገባኝ
....ሳላስበዉ አንድ ድንገተኛ ጥያቄ ከሀይደር አፍ ወጣ ግን ሂኩ  ለምን ዛሬ አብረን አናድርም አለኝ...ጥያቄዉ አስደነገጠኝ ዝም ብየ አይን አይኑን ማየት ጀመርኩ....ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ወደ አዲስ አበባ ከምንመለስ እዚሁ ደብረዘይት አድረን ነገ እንመለሳለን፡፡ አንድ ላይ እንደር እመኚኝ ለወደፊት የትዳር አጋሬ አንቺ ነሽ..ይህን የአንገት ሀብል  የገዛሁልሽ ስለማከብርሽ ስለምወድሽ ነዉ...
እመኚኝ ሂኩ አለኝ.............
ሀይደር ይቅርብን እኔ ከቤቴ ዉጭ አድሬ አላቅም እናቴም ትቆጣለች ተረዳኝ እባክህ
እሱም እንዴ የአንቺ ደስታ ደስታየ ነዉ መከፋትሽ ሁሌም ያስከፋኛል፡፡ ወላሂ እመኝኝ መቼም አልተዉሽም የመጀመሪያየ ነሽ ..አለኝ

....እኔም እናቴ ትቆጣኛለች ማደር አልችልም..ነገም ትምህርት እገባለሁኝ፡፡ አንተ የማትመልሰኝ ከሆነ እኔዉ እሄዳለሁ በትራንስፓርት መቼም ቢሆን አንተ ጋር ማደር አልችልም ሳንጋባ ኒካህ ሳናስራ አላህን ልንፈራ ይገባል፡፡ አልኩት ቆጣ ብየ
ግን ሀይደር የሚነግረኝ የሚሸመግልብኝ ቃላቶች ከኔ በላይ ሆነ መልስ ምቱን ከሀይደር እኔ ከማወራዉ እሱ የሚመልሰዉ እያመዘነ ይመስለናል፡፡ ሀይደር ጋር ልደር አልደር እናቴስ ምን ትለኛለች እያልኩ በተለያየ ሀሳብ ተምታትቻለሁ፡፡  እመኝኝ የሰዉ ልጅ ካልተማመን ለወደፊት ትዳር አንተማመንም ማለት ነዉ ሂኩ ለኔ አንቺ አመለካከትሽ ምንድን ነዉ ? እኔን አግብተሽ መኖር አፈልጊም እንዴ ንገሪኝ ቁርጤን ልወቀዉ እስከ አሁን እወድሀለሁ የምትይኝ ዉሸትሽን ነዉ ማለት ነዉ ይለኛል ሀይደር በሚያሳዝን አገላለፅ አለማመን ፡፡
እኔም ..ለመወሰን ግራ ተጋባሁ ግን አንድ ዉሳኔ ዛሬ ግድ ነዉ......


ሂክማ እሺ የምትል ይሆን በቀጣዩ ክፍል እናያለን

#Part 7⃣

ይ............ቀ..............
..........ጥ.............ላ..............ል

▶️ ሼር አይዘንጉ
4 another channal👇
             @Islam_and_Science

T..➳ telegram.me/IslamisUniverstiy_public_group
   
  T..➳ telegram.me/IslamisUniverstiy_public_group
👍2
#ሀቢቢ_ባባ_ረጀብ_ጠይብ_ኤርዶጓን😍
በ1071 የዘመን አቆጣጠር ቱርክ በቤዛንታይን ላይ የተቀዳጀችውን 947ተኛ የድል ቀን በማስመልከት
አሚር ኤርዶጓን ለህዝቡ ባስተላለፉት መልእክት
" ህብረታችንን ማጠንከር አንድነታችንን ማጥበቅ አለብን እኛ ከተዳከምን እና ከተለያየን የውጭ ጠላት ሊቀራመቱን በር እንከፍታለን
ምዕራባውያን በቱርክ ላይ የከፈቱት ዘመቻ እኔን በግሌ ስለሚጠሉ አልያም ከስልጣን ሊያስወግዱኝ አስበው ከመሰላችሁ ስታችዋል የእነሱ ጦርነት ከእስልምና ጋር ነው የእነሱ ጥላቻ ከአዛን ድምፅ ጋር ነው
ጠላትን ማንበርከክ ልማዱ የሆነው የቱርክ ህዝብ መካ ፣ መዲና እንዲሁም የእየሩሳሌም ባለንብረት መሆኑን አውቆ ከጠላት ሊከላከላቸው ይገባል እነዚህ ቅዱስ ስፍራዎች በተለያዩ ቦታዎች ይገኙ እንጂ ሁላችንም ባለቤቶች ነን '
Via Bilal Zayed

🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋﹋ ﹋
JOIN
telegram.me/Islam_and_Science

telegram.me/Islam_and_Science
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌼»̶̥✽̶┉┉┄┄
🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸
.. ISLAMIC SCHOOL CHANNEL.. 💠
🏷   @Islam_and_Science @Islam_and_Science 🔗 JOIN US  🔗

💐💐💐 #ከተረሱ የነብዩ صلى الله عليه وسلم ሱናዎች ዉስጥ:-
1. አልፎ አልፎ በባዶ እግር መጓዝ
2. በሶስት ጣቶች ብቻ ምግብን መመገብ እና ጣቶችን በሶፍት ወይም በሌሎች መሰል ማበሻዎች ከማጽዳት በፊት በምላስ መላስ
3. ከእንቅልፍ ሲነቁ ፊትን በእጆች ማበስ
4. ወንጀል ላይ ከወደቁ በኋላ ዉዱእን ባማረ መልኩ አድርጎ ሁለት ረከዓ የተውባ ሶላቶችን መስገድና ቀጥሎም የአላህን ማርታ መጠየቅ
5. ከተቀመጡበት ሲነሱ ፣ቁርአንን አንብበው ሲጨርሱ ወይም ዉዱእን ሲያጠናቅቁ ሱብሀነከ አላህመ ወቢሀምዲከ ላኢላሃ ኢላ አንተ አስተግፊሩከ ወአቱቡ ኢለይከ የሚለዉን ዱዓእ ማድረግ
6. በሌሊት ሰአት እቃዎችን ሁሉ መክደን ወይም መታሰር የሚችሉ ነገሮችን ማሰር
7. ለሁሉም ሶላቶች እና ለሁሉም ዉዱእ ጥርስን መፋቅ
8. ለእያንዳንዱ ፈርድ ሶላት ዉዱእን ማደስ
9. ሰዎች ቤት ለመግባት ሲያስቡ ሶስት ጊዜ ፍቃድን መጠየቅ
10. ከቤት ሲወጡ ወይም ወደ ቤት ሲገቡ ሁለት ረከዓ መስገድ
11. ቤት ሲገቡ በሲዋክ መጀመር
12. ለህጻናቶች ኢስላማዊ ሰላምታን ማቅረብ
13. ተራራማ (ዳገትማ ) ቦታዎች ላይ ሲወጡ ትንሽ ድምጽን ከፍ አድርጎ አላህ አክበር ማለት እና ረባዳ ወይም ዝቅተኛ ቦታዎች ላይ ሲደርሱ ሱብሀን አላህ ማለት
14. ለሚያውቁትንም ይሁን ለማያውቁት ሰው ኢስላማዊ የሆነዉን ሰላምታ ማቅረብ
15. ቁጭ ብሎ መጠጣት
16. ሶላት ላይ ወስዋስ ሲያጋጥመው ከሸይጧን በአላህ ከተጠበቁ በኋላ ወደ ግራ ጎኑ ሶስት ጊዜ ቱፍ ቱፍ ማለት
17. ሲተኙ በዉዱእ ሆኖ መተኛት
18. ፈገግታን ማንጸባረቅ
19. በጫማዎች መስገድ
20. ምግብን አለማነወር
21. ከእንቅልፍ በፊት የሚነበቡ ምእራፎችን ማንበብ
22. የዱሀ ሶላትን መስገድ
23. ገላን ከመታጠብ በፊት ዉዱእ ማድረግ
24. አድስ ልብስ ሲለብሱ ዱዓእ ማድረግ
25. የዶሮ ጩኸትን ሲሰሙ ዱዓእ ማድረግ / የአህያን ድምጽ ሲሰሙ ከሸይጧን መጠበቅ
26. ከእያንዳንዷ ሶላት በኋላ አያተልኩርሲይን መቅራት
27. ከመንገድ( ሰፈር ) ሲመለሱ መጀመሪያ መስጂድ ላይ ማረፍ እና ሁለት ረከዓዎችን መስገድ
28. ቋሚ የሆኑ ሱና ሶላቶችን ማዘውተር( በየእለቱ 12 ወይም 10 ረከዓዎቹን)
29. ሽበትን ከጥቁ ር ዉጭ ባለ ቀለም ማቅለም
30. ዊትር ሶላትን አዘውትሮ መስገድ
31. ወተት እና መሰል መጠጦችን ከጠጡ በኋላ መጉመጥመጥ
32. ሱና ሶላቶችን ቁጭ ብሎ መስገድ ( በእንቅልፍ ወይም በድካም ምክንያት
33. ለወንድም በስዉር ( በሩቅ) ዱዓእ ማድረግ
34. አስደሳች ዜና ሲያጋጥም የምስጋና ሱጁድ ማድረግ
35. አድስ ዝናብ በሚወርድበት ጊዜ ሰውነትን ገልጦ ማስመታት( ዐውራህ ያልሆነዉን )
36. የወደቀ ምግብን ካነሱ በኋላ የነካዉን ቆሻሻን አስወግዶ መብላት
37. ሌሊቱ ሲገባ ልጆች ከቤት እንዳይወጡ መቆጣጠር
38. ከመተኛት በፊት ፍራሹን መጥረግ
39. ለህመም ዱዓእ ሲያደርጉ እጆችን ህመም ከሚሰማብን ቦታ ላይ አስቀምጦ ዱዓዉን ማድረግ
40. ከእንቅልፍ ሲነሱ ወዲያዉኑ በአፍንጫ ዉሀን በመሳብ ከዚያም በኋላ ወደዉጭ ማስወጣት

.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
           `·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
እዉነተኛ እና አሳዛኝ ታሪክ

😢 #በመተት_የተሰናከለች_ነብስ_
                 #Part 7⃣


     ከእንቅልፏ የባነነችው ዘላለም ሲነካካት ነበር በእንቅልፍ ልቧም ዞላ ምን ሆነሃል ስትል ጠየቀችው እሱም ከሷ ጋር ወሲብ መፈፀም እንደሚፈልግ ነገራት የሰማችውን ማመን አልቻለችም ሰው እንዴት የገዛ ስጋውን ገላ ይመኛል? ህይወትና ዘላለም ለረጅም ሰአት ታገሉ አልፈቅድ ስትለውም እስከዛሬ ቀልቤሻለውና እንደፈለኩ ማድረግ እችላለው ሲል መታገሉን ቀጠለ ሊደፍራት ግን አልቻለም ...
ልክ ሲነጋ ዘላለም ሽጉጥ አውጥቶ "ለሊት የተፈጠረውን ለአንድ ሰው ትንፍሽ ብትይና ከዚች ቤት ንቅንቅ ብትይ በዚ መሳርያ አናትሽን ብዬ እገላግልሻለው!" አላትና ቤት ቆልፎባት ወጣ ህይወት ግንባሯ ላይ የተፃፈ ይመስል ያያት ሁሉ ወንድ ለወሲብ ይመኛታል ይሄ እድሏ ከልጅነቷ ጀምሮ አለቅሽ ያላት ህይወት ታድያ "ይሄ እጣ ፈንታ ነው ወይስ አለመታደል??" አለችና ጠየቀች ለራሷ ከዛም መልሳ "አይ ፈጣሪ ስለማያውቀኝ ነው በመከራ ላይ መከራ የሚደረብብኝ"...

     ህይወት ስራ አቁማ ቤት መዋል ከጀመረች ሳምንት አለፋት ሁሌም ሲመጣ ስራ ለመስራት እንዲፈቅድላት እሷም ለማንም እንደማትናገር ምላ ተገዝታ ትለምነዋለች እሱ ግን ከቤተሰብ አንድ ሰው ቢያውቅ መዘዙን ስለሚፈራ በፍፁም አልፈቅድም ይላታል ...ይህ በእንዲህ እንዳለ አንድ ምሽት ላይ ዘላለም እቤት ገብቶ ህይወትን ይቅርታ መጠየቅ እንደሚፈልግና ስራም እንዳገኘላት እንዲሁም በስራው በጣም እንዳፈረ ይነግራታል እሷም ከሁኔታው በርግጥም ተፀፅቷል ብላ በማመን ይቅርታውን ትቀበላለች ... ከዛም እራት ልታቀርብ ስትል ሂዊዬ ለምን እንደውም ውጪ አልጋብዝሽም ስራም ስለተገኘልሽ የደስደስ ነው ይላታል እሷም አይ እዚ እንብላ ችግር የለም ግን ዞላዬ የእውነት ስራውን ትፈቅድልኛለህ? ስትል ትጠይቀዋለች እሱም በሚገባ እንዲያውም ጥሩ ስራ ነው የተገኘልሽ ይላታል... ከዛም ግን ደጋግሞ ስለጠየቃት በሀሳቡ ተስማምታ ውጪ እራት ሊበሉ ወጡ...

     ዘላለም ያቀደው እቅድ ስለነበር ነው ውጪ ሊጋብዛት የፈለገው በዛም መሰረት ራት በልተው ሲጨርሱ እሷ ለስላሳ አዘዘች  .እኔ ወደ መፀዳጃ ሆድኩ ስመለስ ለስላሳዉን ጠጣች፡፡ ለስላሳዉ ዉስጥ ዘላለም እንቅልፍ እንዲወስዳት መድሀኒት አርጎበት ነበር፡፡  ከትንሽ ቆይታ ቡሃላ እራሷን አታውቅም ... ጠዋት ስትነቃ የዘላለም ሴራ ተሳክቶለት ሙሉ ህይወቷን መስዋት ያረገችለት ክብሯ በገዛ ስጋዋ ፈርሷል ይህን ማመን አቃታት ከዛ ቡሃላ ያለቀሰችው እምባ የተፈጠረውን የሚመልስ ቢሆን ክብረ ንፅህናዋን ቀርቶ የሞተውን አባቷን በመለሰው ነበር...

    ህይወት ቅስሟ ተሰብሮ ቀን ከሌት ማልቀሷን ቀጥላለች ትናገርብኛለች በሚል ፍራቻ ከቤት እንዳትወጣም ከልክሏታል በርግጥ ዘላለም የሚፈልገው ድንግልናዋን መገርሰስ ብቻ ነበር ከዛ ቡሃላ ዳግም አብሯት መተኛትን አላሰበም ... ህይወት ትምህርቷ ተቋርጦ ከቤተሰብ ተለይታ የሴጣን መጫወቻ መሆኗ ሳያንስ ዘመዴ ብላ የተጠጋችው ወንድ ይህን አይነት አስነዋሪ ድርጊት ፈፀመባት... ይህ በእንዲህ እንዳለ የዘላለም የሰማንያ ሚስት ከአረብ ሀገር መጣች በሷ ብር ጥሩ ቤት ቢሰራም ስትመጣ ግን ምንም አይነት ገንዘብ ሳያካፍላት ከዳት ህይወት ከራሷም አልፋ ለዚች ምስኪን ሴት አዘነችላት...

    ከዛ ግዜ ቡሃላ ለመጥፋት ብዙ ግዜ ሞክራ ይይዛትና ብትጠፋ ወይ ለሰው ብታወራ እንደሚገላት ያስጠነቅቃታል ህይወትም አርፋ የተገኘላትን ስራ ልትሰራ ወሰነች እናም እሱ ያገኘላት ስራ ሄዳ ተቀጠረች ሆኖም ስለከበዳት ከዛ ወታ የመጀመርያው ስራዋ ቦታ ተቀጠረች...
ከዚ ቡሃላ ነበር አዲስ አበባ የመሄድ እድል ያገኘችው በስራው ምክንያት ይሄኔ አንድ ሃሳብ መጣላት እሱም አረብ ሃገር መሄድ ነበር...

#part 8⃣

ይ............ቀ................
...........ጥ................ላ.............ል

.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
           `·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════••••••════•
.. ISLAMIC SCHOOL CHANNEL.. 💠
🏷 @Islam_and_Science 🔗 JOIN US  🔗

📚📚📚ከመፅሃፍት:-


📕ፅና መፈጠርህን የምታመሰግንበት የደስታ ቀን
ይመጣል፡፡ (እፎይታ)

📕ሕይወት ለውጥ ካልታከለበት ህልውናህ
አይታወቅም፣ የህልውናህ ምርት መገላበጥ ነው፤
አለበለዚያ አረህ መቅረትህ ነው፡፡ (የቃተተች
ነፍስ)

📕በዚህ አለም ምንም የሚያሰጋ ነገር የለም
ትኖራለህ ወይ ትሞታለህ፡፡ (ኦሮማይ)

📕ደስታና መከራ ባገኘህ ጊዜ ሁለቱንም
በመጠንና በእርጋታ ተቀበል እንጂ በደስታ ጊዜ
ፈንጠዚያ በመከራ ጊዜ መጨነቅ አታብዛ፡፡
(መከረኞች)

📕ለመኖር መግደል የከይሲዎች ባህሪ ነው፡፡
ለመኖር ሌሎችን መበደል የብዙዎች በሽታ ነው፡፡
ለማኖር መኖር የጠቢባን ስጦታ ነው፡፡ (ከጣምራ
መንፈስ)

📕የሚያምር ቦታም ቢሆን እንኳ ከታሰሩበት
በስቃይ የተሞላ ነው፡፡

.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
           `·. @Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🍃•••════•