✍የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን
► የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ምንድን ነው?
የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን የምንለው ከኩላሊት እስከ የውሃ ሽንት ማስወገጃ ጫፍ
ድረስ የሚከሰተውን የኢንፌክሽን ዓይነት ነው፡፡
☞በአብዛኛው የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን የሚያጠቃው የውሃ ሽንት የሚከማችበት
እና ፊኛ በመባል የሚታወቀውን የአካላችን ክፍል ነው፡፡
በሴቶች ተፈጥሮአዊ የሆነ የሽንት ቧንቧ ጫፍ ማጠር ምክንያት ከወንዶች ይልቅ
ተጠቂነታቸው እንደሚጨምር ጥናቶች ያሳያሉ፡፡ ሕመምን የመከላከል አቅማቸው
የቀነሰ እንደ የስኳር ሕመምተኞችና እርጉዝ ሴቶች ላይም በብዛት ይከሰታል፡፡
✍ የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን እንዴት ሊከሰት ይችላል?
ባክቴሪያ ከሽንት ማስወገጃ ጫፍ ወደላይኛው የሽንት ቧንቧ አካል ይገባል፡፡
ይህም ሊከሰት የሚችለው በአካባቢው የሚገኘው የሠገራ ማስወጫ በባክቴሪያ
የተበከለ ስለሆነ ነው፡፡
በመሆኑም
በምንፀዳዳበት ጊዜ የግል ንጽህናን ባለመጠበቅ (ባለመታጠብ)
በግብረሥጋ ግንኙነት ጊዜ
በተለያየ ምክንያት ሽንትን ለማስወገድ የሽንት ቱቦ በሚገባበት ወቅት
ሊከሰት ይችላል፡፡
☞የኩላሊት ጠጠር እና የፕሮስቴት እጢ ያሉት ሕመሞች ደግሞ ተፈጥሮአዊ
የሆነውን የውሃ ሽንት አወጋገድን በማስተጓጎል ለኢንፌክሽን ሊዳርጉ ይችላሉ፡፡
☞በደም ውስጥ የሚገኝ ባክቴሪያም ይህንን ኢንፌክሽን ሊያስከትል ይችላል፡፡
✍ የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ምልክቶች ምንድን ናቸው?
☞የውሃ ሽንት በምንሳወግድበት ጊዜ የማቃጠል ስሜት መሰማት
☞የሽንት ቶሎ ቶሎ መምጣት
ከእንብርት በታች የሕመም ስሜት መሰማት
☞ደም የቀላቀለ ወይንም መጥፎ ጠረን ያለው ሽንት መኖር
☞ትኩሳትና ብርድ ብርድ የማለት ስሜት መሰማት
☞የማቅለሽለሽ ስሜትና ማስመለስ ናቸው
‼️እነዚህ ምልክቶች በተለይ የስኳር ሕመምተኛ፤እርጉዝ ሴት፤የኩላሊት ሕመም
ተጠቂ የሆኑ እና በእድሜ በገፉ ሰዎች ላይ ከተከሰቱ ጊዜ ሳይሳጡ በአፋጣኝ
ወደ ሕክምና ቦታ መሄድ ያስፈልጋል፡፡
✍ የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽንን እንዴት መከላከል ይቻላል?
☞በብዛት ፈሳሽ መውሰድ ባክቴሪያ በሽንት ቧንቧ ውስጥ እንዳይቀመጥ
በማድረግ ይከላከላል፡፡
☞ከግብረ ሥጋ ግንኙነት በኋላ እና ከተፀዳዱ በኋላ የግል ንጽሕናን መጠበቅ
ተገቢ ነው፡፡
ሌሎችም ያንብቡት። በተን በተን አርጉት።
💧══ •⊰✿💚✿⊱• ══💧
┏━ 🍃 ━━━━ 🍂 ━┓
🎖ISLAM AND SCIENCE🎖
┗━ 🍂 ━━━━ 🍃 ━┛
☟ 🎖SHARE🎖 ☟
JOIN👇👇👇
T..➳ telegram.me/Islam_and_Science

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የጉድ ሃገር...ጠቅላይ ሚንስትሩን ለመግደል የሞከረውን ጌታቸው አሰፋ የተባለ
ወንጀለኛን በጉያው ውስጥ ደብቆ
"የኢትዮጵያ መንግስት በሙስናና የሰብኣዊ መብቶች ጥሰት ስም የጀመረው
እንቅስቃሴ ኣቅጣጫውን ስቶ የትግራይ ህዝብ ለማንበርከክ የሚደረግ ጥረት
ስለሆነ አንቀበለውም። ከዚህ በተጨማሪም የውጭ ጣልቃ ገብነት አለው ብለን
እናምናለን። " ይላል ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ዛሬ ከመቀሌ በሰጠው
መግለጫ
ይህ ሰው በየቀኑ ሀሳቡን በመቀያየር እሱ ግራ ተጋብቶ የትግራይ ህዝብን ግራ
እያጋባ ያለ ወላዋይ ነው....ካልሆነ እሱ ራሱ ተይዞ መመርመር
ይኖርበታል....ከቀናት በፊት "ትግራይ የሌቦች መደበቂያ አትሆንም" ብሎ መናገሩ
ይታወሳል..
@Islam_and_Science @Islam_and_Science

😔 #ተስፋ #ያጣች #ሴት😢
#ክፍል 🔟
# እውነተኛና_አስተማሪ
#ሀና ሳታገባ መውለድ አትፈልግም ነበር በዛ ላይ ሀና አንድ አቋም አላት ልጇን
ያላባት ማሳደግም ሆነ የሰው ልጅ እያሳደገች የእንጀራ እናት መሆን አትፈልግም
#ስለዚህ የነበራት ምርጫ ልጁን ማሶረድ ነው እናም ሀና ጓደኛዋንም ሆነ ሌላ
ሰው ሳታማክር ልጇን ለማሶረድ ወስና ጤና ጣብያ ሄደች እዛ ግን
እንደጠበቀችው ቀላል አልነበረም የልጁን አባት አምጥተሽ ካልሆነ በፍፁም
አንረዳሽም አሏት ...
#ሀና ሲጀመር ልጁ የኪሩቤል እንደሚሆን 80% ብትጠራጠርም እርግጠኛ መሆን
ግን አልቻለችም በዛ ላይ ኪሩቤልም ቢሆን ይሄን ልጅ በደስታ የሚቀበል
አይመስላትም ይህን እያሰላሰለች ወደ ስራ ቦታዋ ስትሄድ ባንድ ወቅት ሺሻ ቤት
ትሰብስበው ሲያወሩ የነበረውን አስታወሰች አሞክሲሊን በኮካ መውሰድ ፅንስ
#እንደሚያጨናግፍ ትዝ አላት ከዛም በፍጥነት መተግበር እንዳለባት በማሰብ ወደ
ፋርማሲ ሄዳ አሞክሲሊን መግዛት እንደምትፈልግ ስትገልፅላቸው ያለ ሀኪም
ትዛዝ እንደማይሸጥ ነገርዋት ....
ሀና ሰማይ የተደፋባት መሰላት የፊቷን መከፋት የተመለከተው አንድ የፋርማሲው
#ሰራተኛ "የኔ እህት" አለ ሀናም እሷን ስላልመሰላት ዞራም ሳታየው ሄደች በዚ
ግዜ ተከትሏት "እየውልሽ እኔ ልረዳሽ እፈልጋለው ስልክሽን ስጭኝና ከስራ ቡሃላ
ልደውልልሽ " ሀናም እንደማንኛውም ወንድ ምናልባት ገላዬን ተመኝቶ ነው ብላ
ስላሰበች "ስልክ የለኝም" አለችው በንዴት #እሱም ስሜቷን ተረድቶ "እየውልሽ
እንደማይሽ ትንሽ ልጅ ነሽ እናም በዚ እድሜሽ ማርገዝሽ ደስታን የሰጠሽ
አትመስይም" ስለዚህ ... ብሎ ንግግሩን ሳይጨርስ "በምን አወክ ማርገዜን"
አለች ሀና የሀፍረት ስሜት እያሸማቀቃት "አውቃለው ብዙውን ከፊትሽ ላይ
ቢሆንም ያነበብኩት እንደባለሞያነቴ ደግሞ የጠየክሽኝን መድሃኒት የሚገዙት
ያለ ሀኪም ትዛዝ ከሆነ ለዚ ብቻ ነው!" አለ ... ሀናም ስላመነችው ስልኳን
ሰጥታው ሄደች...
#ፋርማሲስቱ #ደውሎ ለሀና የፅንስ ማጨናገፊያ እሱ በግል እንደሚሸጥላት ነገራት
ግን ሀና ለመስማማት ያልቻለችበት ጉዳይ የዋጋው ውድነት ነበር በግዜው
1000 ብር ጠየቃት ግን ከየትም ማምጣት አትችልም ነበር ለዚም ተስፋ ቆርጣ
#እራሷን ለማጥፋት ወስና መኝታ ክፍሏ በመግባት ለህፃኗ ልጅ ልብስ ማጠብያ
የተገዛውን በረኪና ጭልጥ አርጋ ጠጣችው ...
ከሁለት ቀን ቡሃላ ሀና እራሷን ሆስፒታል አገኘችው እናቷ ገና ያልጠነከረች አራስ
ብትሆንም ከሃና ጎን ግን አልተለየችም ነበር ሀና እንደፈለገችው ለሞት
አልተዳረገችም በዚም በጣም ተከፍታ የእናቷን አይን ማየት ፈራች ... ሀና
ከሆስፒታል ስትወጣ ቤተሰብ በሙሉ እርጉዝ እንደነበረች ስለሚያውቅ ሰፈር
ውስጥ ስሟ ጠፋ ይባስ ብሎም ህፃን ሴት ልጆቻቸውን ዋ እንደ ሀና መንዘላዘል
ትርፉ በረኪና መጋት ነው ብለው ይቆጡ ጀመር ሀናም ይህን መቻል ስላቃታት
እናቷን ለፈጣሪ አደራ ሰታ አዲስ አበባን ለቃ ወደ ሀዋሳ ጠፍታ ሄደች...
#እዛም #ግን ህይወት ቀላል አልነበረችም የማታውቀው ክልል የማታውቀው
ማህበረሰብ ሀናን ግራ አጋቧት ብርም ስላልነበራት የመጀመሪያውን ቀን በረንዳ
ተጠግታ አደረች...
#Part 1⃣1⃣
ይ....
.........ቀ
..............ጥ
......................ላ
.............................ል
share_ማድረግ_አይርሱ

👍2
Forwarded from ISLAM IS UNIVERSITY
እዉነተኛ ታሪክ
የታሪኩ ርዕስ
💧 #ማን #ከማን #ያንሳል💧
#ክፍል 5⃣
#ፀሀፊ ☞ #አሚር
በIslamic university channal
#ከዩኒቨርስቲ እረፍት ሲመጣ ግን አንደ በፊቱ ለመሆን አልቻልንም ተቀይራል ፡፡ ገና እንደመጣ አገኘሁት ሰላም አለኝ ቀዝቀዝ ባለ መልኩ፡፡ ሰአዲ ስለኝ አለሁልሽ ሲለኝ የነበረዉ ኑሩ ዩኒቨርስቲ ከገባ ቡሀላ መጥፎ ጓደኞች ይዞ ነበር ኑሯል አሁን አላማዉ ለወደፊት ለትዳር መመኘት ሳይሆን #ሴትነቴን #ሊጠቀምብኝ የእሱ ስሜት ማብረጃ እንድሆነዉ ነዉ የሚያስበዉ፡፡ እኔ ያሉኝ የሴት ጓደኞች በጣም አፍርባቸዉ ነበር፡፡
#እሱንም የያዛቸዉ መጥፎ ጓደኞች አላማዉን አሳቱት ያሳዝናል፡፡ ብቻ እየደወለ የት እንገናኝ ....እፈልግሻለሁ ሆነ ፡፡ ስንገናኝስ ስለዉ መዝናኛ ቦታ ሂደን #ድልግል መሆንሽን አጣርቼ ነዉ የማገባሽ አለኝ፡፡
....እንዴ ኑሩ አላህን ፍራ አልኩት
...እሱም አታካብጂ እመኝኝ ዋናዉ መተማመኑ ነዉ ፡፡ ለወደፊት ቃል ገባሁ እንደማልለይሽ ግን መጀመሪያ ላይ አብረን ማደር አለብን አለኝ፡፡
..... #እኔም ስልኩን ዘግቼ #ከማልቀስ በቀር ምንም አማራጭ የለኝም ነበር ፡፡
እኔ አለኝ የምለዉ ኑሩ አሁን አላማዉ እኔን ማግባት ሳይሆን እኔ ጋር ማደር ነበር የመጀመሪያ እቅዱ ...ግድ #መወሰን አለብኝ ለምን እናቴን እና አክስቴ የወደፊት የትዳርጌ አጋሬ ነዉ ብየ አሳዉቂያለሁ ፡፡ #እናቴን #ምን #ልላት #ነዉ ??ተይ ኑሩ ጋር አትቀራረቢ ስትለኝ ነበር፡፡ ለእናቴም መልስ የለኝ
ቃል ገብተህ ነበረ
ቃል ገብተህ ነበረ ላልለይሽ ብለህ
ጥለኸኝ ላትሄድ በፈጣሪ ምለህ
ከእኔው ጋር ልትኖር እስከ ህይወት ፍፃሜህ
እስከ መጨርልሻ እስከ እልፈት ህይወትህ
ከኔ ሌላ ላታይ ላይታዘዝ አይንህ
ምለህልኝ ነበር
ጥየሽ የሄድኩ ቀን ቁሜ ሰው አይየኝ
ከአልጋየም አልውረድ ጠያቂ አይጠይቀኝ
ብርዱም ይበርታብኝ ቆፈኑም ይግረፈኝ
ጎርፍም ይውረድብኝ ውሽፍሩም ይምታኝ
ምለህልኝ ነበር
አንችን ያስከሁ እለት
መራመድ ያቅተኝ እግሮቸም ያንክሱ
ማየት ይሳናቸው አይኖቸም ይፍሰሱ
ምለህልኝ ነበር በፍቅር ፊት ብለህ
ቃልህን ልታከብር ጥለኸኝ ላትሸሺ
ግን እኮ
ግንኮ ውዴ ትተኸኝ ሸሽተሀል
እኔን አሳዝነህ አስከፍተኸኛል
የፍቅር ቃልህን መሀላህን ክደህ
አችን ያስከፋሁ ቀን
ብለህ መማልህን ከቶ ዘንግተሀል፡፡
#ያሳለፍኩት #ሂወት እሱን አምኘ መቀመጤ ለራሴ ባዶ ተስፋ ሰጥቼ መቀመጤ በጣም አለቅስ ጀመር፡፡ ኑሩም ያዉ አክስቴ ጋር ስለሚተዋወቁ እሰፈር መቶ ከዛ ሰላም አለኝ አክስቴንም ሰላም ብሎት ተመለሠ፡፡ እሱ ያሰበዉ ከዩኒቨርስቲ ሲመጣ አብሮ ማደሩን ነበር፡፡ #እኔም በስልክም በአካልም ቢለምነኝ ጣፋጭ በሆኑ ቃላቶቹ ሊሸመግለኝ ቢሞክር አንተ ጋር መቼም ቢሆን አልተኛም ፡፡ #ከፈለክ ለወደፊትም እኔን አለማግባት ትችላለህ ፡፡ #ከትዳር #በፊት አንተ ጋር አልተኛም ብየ በአቋሜ ፀናሁ፡፡ #አልፎ አልፎ የዲን ትምህርት እማራለሁ ጓደኞቼ ይረብሹኝ ነበር አንቺ ፋራ እያሉ፡፡ የአሁን ዘመን ሰዉ ስትበላሽ አብረሀዉ ካልተበላሸህ በሄድክበት በአለፍክበት አያስቀምጥህም ጓደኞቼ አሁንም እረበሹኝ ፡፡
#ኑሩም ለጓደኞቼ ሽምግልና ቢልክ አምቢ አልኩኝ ተዋት እሷ እኮ ገና ጌጃ ናት ፋራ ናት እኛ ጋር ጓደኛ ሁን ሁሉ በእጅህ ሁሉ በደጅህ ብለዉ ኑሩን ወደ እነሱ ግሩፕ አስገቡት፡፡ ጓደኞቼ ጋር አብሮ መዋል ማደር መዝናኛ ቦታ እየሄደ እነሱ ጋር እያሳለፈ ነዉ፡፡
#ከኔ ምንም ነገር ስላላገኘ በዛዉ ከእኔ ተስፋ ቆረጠ ጓደኞቼ ጋር ሁኖ የኔ ያልኩት ኑሩ ሴት አሳዳጅ ሁኖ ቀረ፡፡ እኔን ጓደኞቼ ከአላህ መንገድ ሊያስወጡኝ ሞከሩ አልሆነላቸዉም የኔ የምለዉ ኑሩም #ዩኒቨርስቲ ከገባ ቡሀላ በያዛቸዉ መጥፎ የወንድ ጓደኞች ተበላሽቶ እማንም ጋር ሲጃጃል ማየት የእለት የእለት ተግባሬ ሆነ ፡፡ አለቀስኩኝ አላህ ቢያስተካክለዉ ብየ ፡፡ ባየዉ ይለወጣል ብየ ጫት ቃሚ ዛሬ አንድ ሴት ጋር ነገ አንድ ሴት ጋር ሲጋተት ማየት የእለት ተግባሬ ሆነ
#ከዛ #ኑሩ የሚባል ሠዉ አስጠላኝ ፡፡ በቃ የመጀመሪያ ወንድ ልጅ የአመንኩት የወደፊት ህልሜ ተጋብተን ልጅ ወልደን #እያልኩ #የማስበዉ ኑሩ በ17 አመቴ ላይ ሁኜ በልጅነት ፍቅሬ የመጀመሪያየ ነበር ልቤን ሰበረዉ ምን አማራጭ አለኝ #እምባ #ብቻ #አልቅሼ ወጣልኝ ስል ደሞ ትዝ ሲለኝ መልሼ አለቅሳለሁ፡፡ #ከዛ #እኔም ከአሁን ቡሀላ ማንንም ወንድ አልፈልግም ወንድ እንዳላምን የመጀመሪያም የመጨረሻም ትምህርቴ ሆነኝ በእሱ ሀሳብ የተነሳ ያቋረኩትን ቁረአን ቀጠልኩ፡፡ #እሱንም ለመርሳት ወሰንኩ እኔን ሊያጃጅሉኝ የሚፈልጉትን ጓደኞቼን እራኩኝ፡፡
====ማን ነበረ???====
ሰሚ ከተገኘ እስኪ ልናገረው
ጭንቀቴ ቢገባው እንደኔ ያለ ሰው
በዘመን ቁልቁለት ወርዶ በትዝታ
ባሳለፈው ጊዜ እየተንገላታ
እንቅልፍ አሳጥቶት ጠዋትና ማታ
በልጅነት ይሁን በወጣት ዘመኑ
ስቃይ የበዛበት እንባ ፈሶ በአይኑ
ንገሩት ከሠማ.....
ይጋራኝ ልጋራው ከሃዘኔ ከሃዘኑ
አልሳካ ብሎት የፈለገው ነገር
በእጦት እንግልት የኖረ በችግር
እስኪ ፈልጉና ንገሩኝ ማን ነበር???
#የፈራሁት #ነገር #ደረሰ እናቴ በመንገድ ኑሩን ከተለያዩ ሴቶች ጋር ሲሄድ አይታዋለች፡፡
እናቴ ኪታብ እሰፈሬ እየቀራሁ ደወለችልኝ...ነይ በአስቸኳይ ትፈለጊያለሽ አለችኝ....እኔም እናቴ ምን ሁና ይሆን እያልኩኝ ቂርአቴን አቋርጬ እቤቴ ሄድኩኝ፡፡
#ከዛ እቤት ስገባ አክስቴ እና እናቴ ተቀምጠዉ ፊታቸዉ ተቀያይሯል ተናደዋል......ገና ከበሩ እንደደረስኩ ነይ ቁጭ በይ አንቺ ብሎ ኪታብ ቀሪ ታሳዝኛለሽ አንቺዉ አንድ ፍሬ ልጄ ነበርሽ ተስፋ ቆረጥኩኝ ዛሬ ከአንቺ ብላ እናቴ ጩሀብኝ አለቀሰች
#እኔም የምናገረዉ ግራ ገባኝ ደንግጨ ቀረሁ........
#የመጨረሻዉ #ክፍል #ይቀጥላል
የቃላት ስህተት ካለ ይቅርታ እጠይቃለሁ
JOIN👇👇👇
4 another channal👇
@Islam_and_Science
Joinn
.➳ telegram.me/IslamisUniverstiy_public_group
..➳ telegram.me/IslamisUniverstiy_public_group

በትናንትናዉ እለት ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በይፋ ያስጀመሩት የለገሃር የተቀናጀ የመኖርያ መንደር እውነታዎች፡፡
ከ25 ሺህ በላይ የስራ እድል ይፈጥራል፡፡
• አምራች ሃይሉን ያነቃቃል፡፡
• ፕሮጀክቱን ለማጠናቀቅ የ50 ቢልዮን ብር ይፈጃል፡፡
• የከተማችንን ገበያ ከማነቃቃቱ በተጨማሪ ኢኮኖሚውን ይደግፋል፡፡
• ለከተማችን ነዋሪ ዘመናዊ እና ለኑሮ ምቹ የሆነ አካባቢን ይፈጥራል፡፡
• ለነዋሪ አዲስ የኑሮ ዘይቤን ያስተምራል፡፡
• ቅንጡ ባለ-4 እና ባለ-5 ኮከብ አለም አቀፍ ሆቴሎች
• የተለያየ መጠን ያላቸው የንግድ ቤቶች
• ለሃገራችን በአይነታቸው ለየት ያሉ ሲኒማ ቤቶች
• ለልጆች የመጫወቻ ስፍራዎች
• ለአዋቂዎች የአረንጓዴ እና የመዝናኛ ስፍራ
• የስፖርት ማዘውተርያ ጂምናዝየሞች / ሜዳዎች
• የአገልግሎት መስጫ ተቋማት
• ለግልም ሆነ ለመንግስት ተቋማት የሚሆኑ ቢሮዎች
• ዘመናዊ የመኪና ማቆሚያ ስፍራን ያካትታል
• ከ4000 ሺህ በላይ የመኖርያ አፖርትመንት ይኖረዋል፡፡
ምንጭ:- esat

✍ አበራታች ቴክኖሎጂ!
=================
#አውስትራሊያውያኑ ዓይነ-ስውራን # በባዮኒክ ታግዘው በከፊል ማየት መቻላቸው
ተነገረ፡፡
.
⭐️አራት አውስትራሊያውያን ዓይነስውራን በተቀበረላቸው የባዮኒክ ቴክኖሎጂ
አማካኝነት በከፊል ማየት መቻላቸው
ተነገረ፡፡ የባዮኒክ ቴክኖሎጂ መምጣት በተለይም ከ4 ሺ የሀገሪቱ ዜጎች
መካከል አንዱ በዘረመል አማካኝነት የዓይን ብርሃኑን በሚያጣባት አውስትራሊያ
መልካም ዜና መሆኑን የጥናቱ መሪ የሆኑት ፕሮፌሰር ገልጸዋል፡፡ #ከዚህ ቀደም
የተደረጉ የባዮኒክ ጥናቶች ጨለማና ብርሃንን ከመረዳት አልፈው ሌሎች
ነገሮችን ለመረዳት የሚያስችሉ እንዳልነበሩ ተገልጿል፡፡
.
☞ #የአሁኑ ግኝት በአንጻሩ ዓይነ-ስውራን # ያለምንም_ረዳት ዙሪያቸውን መቃኘት
እንዲችሉ ያደርጋቸዋል ተብሏል፡፡ #ባዮኒኩ ከፊትለፊት የሚያዩዋቸውን ምስሎች
በማንሳት ምስሎቹን ወደ ሚያቀነባብረው ክፍል በመላክ ነው ዙሪያቸውን
እንዲረዱ የሚያስችለው ተብሏል፡፡
☞ባዮኒኩ ለዓይነስውራን ብርሃናቸው ተመልሶ
ዙሪያቸውን መቃኘት
እንዲያስችላቸው በማድረጉ ረገድ ትልቅ ስኬት ነው እየተባለ ይገኛል፡፡ ከዚህ
ቀደምም ቴክኖሎጂው በተለያዩ ሀገራት መሞከሩ የተገለጸ ሲሆን፥ የአሁኑ የተለየ
እምርታ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
ISLAM AND SCIENCE
══ •⊰✿🍃✿⊱• ══
☟ 🎖

SHARE
🎖 ☟@Islam_and_Science @Islam_and_Science
👍1
# አስደንጋጭ ዜና!"
===========
በጀነራል ሳሞራ የኑስ ባለቤት የሚጠራው ህንፃ ሶፊያ ሞል የንግድ ማዕከል
( ቄራ) ጎፋ ገብርኤል አካባቢ የሚገኘው የታችኛው ግራውንድ ወለል የፖለቲካ
ድርጅት አመራሮችና ጋዜጠኞች ዓይናቸው ተሸፍኖ በማስገባት የሚታሰሩበት
የሀገሪቱ ዘግናኝ እስር ቤት መሆኑ ታወቀ፡፡ ሁልጊዜ አንዲት አንፑላንስ በለሊት
የምትመጣ እንደነበረ በአካባቢው ነዋሪዎች ይታወቃል፡፡ ይቺ አንፑላንስ በህመም
የደከሙ ታሳሪዎችን ይዛ እንደምትወጣ ተጋልጧል፡፡ ይህ ሁኔታ መነጋገሪያ
ሆኗል፡፡ በውስጥ አዋቂዎች ጥቆማ ለደህንነት መስሪያ ቤቱ ምስክርነት
በመስጠት ከትላን ወዲያ ተከቦ የታችኛው ወለል እስር ቤት እንደሆነ በፖሊስ
መረጋገጡን ለማወቅ ተችሏል፡፡ ጉድ በይ ሀገሬ ምኑን ተረፍሽው
(ስንታየሁ ቸኮል)
☟ 🎖SHARE🎖 ☟
@Islam_and_Science @Islam_and_Science
===========
በጀነራል ሳሞራ የኑስ ባለቤት የሚጠራው ህንፃ ሶፊያ ሞል የንግድ ማዕከል
( ቄራ) ጎፋ ገብርኤል አካባቢ የሚገኘው የታችኛው ግራውንድ ወለል የፖለቲካ
ድርጅት አመራሮችና ጋዜጠኞች ዓይናቸው ተሸፍኖ በማስገባት የሚታሰሩበት
የሀገሪቱ ዘግናኝ እስር ቤት መሆኑ ታወቀ፡፡ ሁልጊዜ አንዲት አንፑላንስ በለሊት
የምትመጣ እንደነበረ በአካባቢው ነዋሪዎች ይታወቃል፡፡ ይቺ አንፑላንስ በህመም
የደከሙ ታሳሪዎችን ይዛ እንደምትወጣ ተጋልጧል፡፡ ይህ ሁኔታ መነጋገሪያ
ሆኗል፡፡ በውስጥ አዋቂዎች ጥቆማ ለደህንነት መስሪያ ቤቱ ምስክርነት
በመስጠት ከትላን ወዲያ ተከቦ የታችኛው ወለል እስር ቤት እንደሆነ በፖሊስ
መረጋገጡን ለማወቅ ተችሏል፡፡ ጉድ በይ ሀገሬ ምኑን ተረፍሽው
(ስንታየሁ ቸኮል)
☟ 🎖SHARE🎖 ☟
@Islam_and_Science @Islam_and_Science
😔 #ተስፋ #ያጣች #ሴት😢
#ክፍል 1⃣1⃣
# እውነተኛና_አስተማሪ
#ሀና በሀዋሳ ለ3 ቀን በረንዳ ላይ ከጎዳና ልጆች ጋር ካደረች ቡሃላ ብርዱንና
ፀሀዩን እንዲሁም ርሃቡን ስላልቻለችው የነበራት የመኖር ተስፋ በሙሉ
ተሟጠጠባት እናቷን ስታስብ ህይወት ቅፍፍ ትላታለች ለዚም ሀና ይህን
ለመርሳት የአልኮል መጠጦችንና አደንዛዥ እፆችን መጠቀም ጀመረች ... ሀና
#ከድሮም አንድ ልምድ አላት ሁሌም የቀን ውሎዋንና ለየት ያሉ አጋጣሚዎቿን
ትፅፋለች ግጥም በጣም ትወድ ስለነበር የመግጠም ችሎታም ነበራት ሀና በዚ
በከፋት ግዜም ዲያሪዋን(ማስታወሻ ደብተሯን) ትገልጥና ከኪሩቤል ጋር
የነበራትን ግዜና ግንኙነት ታነባቸዋለች ከዛም እንባዎቿን በጉንጮቿ ያለገደብ
ታዘንባቸዋለች ከዛም የእንጀራ አባቷን ታስታውሳለች እሱ ሲጫወትባት ከኖረው
በላይ ለጌታቸው ያስደፈራት እንድትበቀለው ይገፋፋታል ...ሀና ተቀምጣ ስታስብ
#ከቆየች #ቡሃላ አባቷን ጌታቸውን እና የእንጀራ አባቷን ለመበቀል ጥርሷን
ነከሰች...
አንድ ቀን ሀና ተቀምጣ ግጥም ስትፅፍ አንዲት ወጣት ሴት ጠራቻትና "ማን
ነበር ስምሽ?" አለቻት ሀናም የልጅቷ አጠያየቅ ፈገግ እያስባላት "ሀና" አለች
"ይሄን ውበትና አቋም ይዘሽ ጎዳና ላይ በነፃ ከማንም ጋር ከምትጋደሚ ለምን ስራ
ላይ አታውይውም" አለች #ሀናም በልጅቷ ንግግር በንዴት እየጋለች "ምናገባሽ
ስጋደም አየሽኝ እብድ" አለችና ትታት ስትሄድ ለራስሽ ብዬ ነው አለቻት ሀናም
በቀስታ በአስፓልቱ ዳር እየሄደች የልጅቷን ሁኔታና ግልፀኝነት አስባ ብቻዋን
መሳቅ ጀመረች ሀናን በዛ ቅፅበት ላያት እብድ ትመስል ነበር
...
#ሀና ከብዙ ሀሳብ ቡሃላ ጎዳና ላይ መለወጥ እንደማይታሰብ እራሷን አሳምና
ልጅቷ ልክ ነበረች ስትል ለራሷ ነገረችው ከዛም እዛው ሀዋሳ በአንድ ትልቅ ሆቴል
ውስጥ ሰራተኛ እንደሚፈልጉ ሰምታ በአስተናጋጅነት ለመቀጠር ወስና
ስትጠይቃቸው ልምድ ከሌላት እንደማይፈልጉ ነገርዋት ሀናም አማራጮች
ስላለቁባት እዛው ሆቴል በሴተኛ አዳሪነት ስራ ጀመረች የመጀመርያዎቹ ቀናትና
ሳምንታት ለሀና ፈታኝ ነበሩ ... ሀና እራሷን እንድትረሳ በሚል የጀመረቻቸው
አጓጓል ሱሶች አሁን ላይ መደበኛ ሆነዋል #ሀና ለስራዋ ስትል ትለብሳለች እራሷን
ትጠብቃለች ይሄም ሀናን አይቶ ማለፍ ለወንዶች ፈተና ነበር ... ሀናም ከለት
ወደለት ስራው ላይ ጠልቃ ገባች ገና የ19 አመት ልጅ ብትሆንም ያላየችው #ፈተና
ግን አልነበረም ...
ሀና ሀዋሳ ከገባች 8 ወር የሴተኛ አዳሪነትን ህይወት ከጀመረች ደግሞ ድፍን 4
ወር ሞላት ሀና ከሆቴሉ ሰራተኞች ጋር በፍቅር ነበር የምትኖረው የሷን አይነት
ስራ የሚሰሩት ሁለት ሴቶች ግን #ሀናን ጠምደው ያዝዋት ምክንያታቸው ደግሞ
የሀና በብዙ ወንዶች መፈለግ ነው ... ይህ በንዲህ እንዳለ የሆቴሉ ባለቤት
ሚስቱ አሜሪካ ሄደች ይሄኔ ሰውየው ሀናን ቅምጡ ማድረግ ፈልጎ ጠየቃት ሀና
ግን ይህን ማድረግ እንደማትፈልግ ነገረችው ይሄኔ ሰውየው አብረዋት
የሚሰሩትን ሴቶች እንዲያሳምኑለት ነገራቸው ሀና ግን አቋሟ አንድ ነበር " #እኔም
እናት አለችኝ ባልዋ ከሌላ ሴት እንዲማግጥ አልፈቅድም እኔ የማልፈቅደውን
ደግሞ ሰው ላይ አላደርግም!!" ትላለች ሴቶቹ ግን ከነሱ እንድትርቅ ስለፈለጉ
ብቻ እሷ የሰውየው ብቻ መሆን ካልፈለገች ሌላ ወጥመድ ይዘጋጅላታል ብለው
ተመካከሩ...
#ይህ #በሆነ በወሩ ሀና ከአንድ ሀብታም ጋር አዳር ተስማምታ ሳሉ
ድንገት ተዘረረች እንደምንም አንስተው ሆስፒታል ቢወስዷትም ምንም በሽታ
እንደሌለባት ተነገራትና ተመለሰች ይሁን እንጂ ሀና ከቀን ወደቀን እራሷን መጣል
ጀመረች ... ልክ ይህ በሆነ #በወሯ #ሀና #አበደች... #እራሷን ጣለች #እብድ #ሆነች
#
#Part 1⃣2⃣
,,,,,
,,,,,,,,,,ይ
,,,,,,,,,,,,,,,,,ቀ
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,ጥ
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,ላ
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,ል
ሼር የማታረጉ የቻናል ቤተሰቦቻችን ደህንነታችሁ ሀሳብ ሁኖብናል😉 ለጓደኞቻችሁ ሼር በማድረግ አለን በሉን☺️
join👇👇

👍በተቋረጠዉ የሙነሺዱን ፍቅር እና ማን ከማን ያንሳል ከሚለዉ ታሪክ ማጠቀለያ ፁሁፍ እነሆ
በislamic universty Chantal
😎የመነፀር እኔ እከፍላለሁ በደንብ ይነበብ
✍#መልካምን_ለማግኘት_ቅድሚያ_መልካም_መሆን_የመጀመሪያው_መስፈርት_ነው"
በአሁን ሰአት ብዙ እህቶችም ሆኑ ወንድሞች ወደ ትዳር አለም ለመግባት እጅጉን በፍርሃት ላይ ይገኛሉ እህቶች ስለ ትዳር ስንጠየቅ ባል የለም እንላለን ወንድሞችም እንዲሁ ሚስት የለም ይላሉ… በሌላ መልኩ ወንዶች የሴትን ገንዘብ ለመብላት እንጂ የትዳር አላማ ኖሯቸው አይደለም የሚያገቡት ይላሉ ሴቶች በሌላው በኩል ወንዶችም ሴት ልጅ ሀብታምን ወንድ ነው የምትወደው ስለዚህ መኸሯ ብቻ እንደ ጉሙሩክ እቃ እየጨመረ በመምጣቱ ከማግባት መቆጠቡ የተሻለ ነው ይላሉ………
"☞" አንዳንድ ሀብታም ወንድሞች ደግሞ በዚህ ሰአት ያለች ሴት ከገንዘብ ጋር የተፈጠረች እስኪመስል ድረስ ገና ከመግባቷ ንብረትህን አካፍል የሚለው ቃሏ ይቀድማል……… ብቻ ብዙ ውጣ ወረዶች ይታያሉ
✍
#ለመሆኑ_ግን_የእኛ_የሙስሊሞች_የትዳር_መስፈርት_ምንድን_ነው???
♠ ብዙ እህቶች በአሁን ሰአት ስለዲናችን አውቀናል እየተማርንም ነው እንላለን ግን የተማርነውን ጭራሽ ተግባራዊ እያደረግነው አይደለም ስለ ትዳር ስንጠየቅ ወላሂ የእኔ ምርጫ በዲኑ የታነፀ ኢማኑ የሞላ በቂየ ነው ሀብት በዲን ውስጥ አለ ፍቅር ካለ እንላለን በመሆኑም ብዙዎቻችን እየተታለልን ነው ማለቴ ለእኛ ዲን ያለው ብለን እየመረጥን ያለነው
1// ግሩፕ ከፍቶ ቁርዓን የሚያቀራን
2// በሶሻል ሚዲያ ብቅ ብሎ የሚታይን
3// ከታዋቂ ሰዎች ጋር በፎቶ ያየነውን
4// በጥሩ ምላሱ ታጅቦ በቃላት ቅንብር ቃለ ረሱለሏሂ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ብሎ ንግግር የጀመረውን
5// አንድ የቁርአን አያ ድምፁን በማሳመር ቀርቶ በኤፍ ቢ ብቅ ያለውን
"6 ሙነሺዶችን..
7ሰርግ ላይ የሚጨፍሩትን ሁኗል ምርጫችን
ሌሎች ሌሎችም እህቴ በአሏህ ይሁንብሽ እነዚህ ሰዎች በሙሉ ዲነኛ ናቸው አሏህን ይፈራሉ ብለሽ ታስቢያለሽ???
በመጀመሪያ ትዳርን በዱዓ ውስጥ ነው መፈለግ ያለብን በመቀጠል ቁርአን ስላስተማረ ብቻ አሏህን ፈሪ ነው ብለን ልናስብ አይገባም ባልሽን ስትመርጭ እሱን ብቻ አትምረጭ
#የእሱ_ጓደኞች_አቀማማጮቹ_እነማን_ናቸው ብለሽ ጠይቂ
የእኛ የሴቶች ችግር።አንድን ሰው ከወደድን ስለ እሱ ማንንም መጠየቅ አንፈልግም ልክ መለአክ አድርገን እሱኑ ብቻ እናምናለን የድምፁ፣የቃላቱ፣የፎቶው ውበቶች ተደማምረው እኛነታችንን ይገዙታል እኮ ለምን??
☞ እኛ ኒቃቢስቶች ነን፣ጀልባቢስቶች ነን የእኬሌ ተማሪዎች በሂጃባቸው ፅኑዎች ነን ብለን እንፎክራለን ግን የት አለ መፎክራችን?? እኮ የት ነው??
በጣም የሚያሳዝነው ገና ኒካህ ሳያርፍብን ያለ የሌለ ማንነታችን በግልፅ አሳልፈን እንሰጣለን አካላዊ ግንኙነት ሲቀር ብቻ ትንሽ የለበስነው ሂጃብ እንኳ ሳይገብደን…… እና ሳያስፈራን
እህቴ ሂጃብሽ ፣ጅልባብሽ ትልቅ ክብር አለው አላማውን አውቀሽ ልትለብሽው ይገባል ወላሂ ለመመሳሰል ብለሽ ከለበሽው ነገ ጀዛሽን ከአሏህ ነው የምታገኚው ፅኑ የአሏህ ባሪያ ልትሆኚ ይገባል
☞በሶሻል ሚዲያ የመጣ ወንድ ሁሉ ሊያታልልሽ አይገባም እርግጥ ነው ሴት ልጆች ብዙ ወንዶች ሊጠይቁን ይችላሉ ግን የጠየቁን ሁሉ ሊያገቡን አይችሉም #100 ወንዶች ሊጠይቁሽ ይችላሉ 99 ሲወድቁ 1 የአንቺ ባል ነው ታድያ ይህንን ሰው የምትመርጭው በምኑ ነው? ? በመልኩ?? በሀብቱ?? በአንደበተ ጣፋጭነቱ?? መልሱን ለራሳችን
ትክክለኛ የትዳር አጋር ገና ከአመጣጡ በኢህትራም የታጀበ ነው ስለ አንቺ ሀብት፣ስለ አንቺ ቁመና፣ስለ አንቺ የአለፈ ማንነት ፍፁም ግድ የለውም ግን ስለዲንሽ አጥብቆ ጠያቂ ነው አሁን ሰላለሽበት ማንነት አብጠርጥሮ እና ተንትኖ ማወቅን ይሻል ስለ እሱ እሱን አይደለም ስብሰባ አውጀሽ ስለ እሱ ማንነት ብጠይቂ ፍፁም አይሸማቀቅም፣አያፍርም፣ በመሆኑም ይህንን ትክክለኛ የትዳር አጋር ለማግኘት የቃላት፣የድምፅ፣የአለባበስ ምርጫ ማካሄድ አይጠበቅብሽም በጥሩ እና ኢኽላስ በተሞላበት አንደበት ሶላትሽን ሰግደሽ አሏህን ለምኚ ለምን ትዳር የዱዓ ውጤት ነው እና
✍ ብዙ እህቶች በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ በእንባ እየታጠቡ በሙነሺዶች አላህን ይፈራል ዳኢ ነዉ በተባሉ ሰዎች ወንዶች በሙሉ በአንድ ጉድጓድ ይግቡ በማለት ሲራገሙ ይታያል እህቴ ወንድ እኮ አባትሽ ነው፣ወንድ እኮ ወድምሽ ነው፣ወንድ እኮ ባልሽ ነው፣ወንድ እኮ ልጅሽ ነው ታድያ ለምን የጅምላ ጭፍጨፋ አስፈለገ??
☞እርግጥ ብዙ ባለጌ እና ድንበር አላፊ ወንዶች አሉ የማይካድ ሃቅ ነው ይህ ደግሞ እንዳልኩሽ ችግሩ የአንቺ ምርጫ ነው ድሮም አመጣጡ በመስኮት ነው የሚፈልገውን ሲያገኝ በመጣበት መስኮት ሰብሮ ይወጣል አበቃ የእሱ አላማ ድሮም ይህ ነበር እና……
ሀቢብቲ አንቺ ገንዘብ አለሽ አይደል?? ማሻ አሏህ አልሃምዱሊላህ……
ታድያ ይህ ሀብትሽ የእኔም የባሌም ነው ካልሽ ገና ኒካህ ሳታደርጊ በእሱ አካውንት ለምን መላክ ፈለግሽ?? ገና ኒካህ ከማድረግሽ በፊት ለምን ንብረትሽን ከእሱ ጋር ለማስቀመጥ አሰብሽ?? ገና ኒካህ አድርገሽ እቤቱ ሳትገቢ ለምን አብረሽ በጋራ ቤት ለመስራት ወሰንሽ? እኮ ለምን?? እሱም እኮ ሌባ ስለሆነ እንጅ ወላሂ ትክክለኛ የአሏህ ፍራቻ በልቡ ውስጥ ቢኖር እና ትክክለኛ ሚስቱ እንድትሆኚ ቢፈልግ ኖሮ ከኒካህ በፊት እንኳንስ ይህን ሁሉ ንብረት ሊቀበልሽ ቀርቶ በሙሉ አንደበት ሀቢብቲ ብሎ ደፍሮ አያናግርሽም ነበር ታድያ እራስሽ በፍቃድሽ ንብረትሽን በሙሉ ለሌባ አሳልፈሽ ሰጥተሽ በአደባባይ ለምን ወንዶችን በሙሉ በጅምላ ትጨፈጭፊያለሽ??
ሌባ ምን ግዜም ሌባ ነው እንኳንስ በፍቃደኝነት ተሰጥቶት አይደለም ታየሁ አልታየሁ ብሎ ነፍሱን በጭንቀት ሸጦ አይደል እንዴ ብዙ ንብረት የሚያወድመው ታድያ በፍቃደኝነት ሀብቴን፣ንብረቴን እካ ተብሎ በርክክብ የተቀበለን ሌባ ለማዋረድ፣ለመሳደብ መሞከሩ ከምን የመነጨ ነው?? እራስን በድጋሜ በአደባባይ ማዋረድ ካልሆነ በስተቀር!!
✍ያ ጀመዓ ሙስሊም እህቶቼ እባካችሁ ሃያእ ይኑረን አሏህን እንፍራ የሂጃብ፣የኒቃብ ትርጉሙ ይገባን ካልገባን አንልበሰው በአሏህ ኢተቂላህ አሏህን እንፍራ
☞ጠንካራ ሴቶች እኮ በደካማ ሴቶች እየተሰደቡ ነው ትላንት ስለ ሂጃብ እና ስለ ኒቃብ ስትፎክር የነበረች ሴት ዛሬ ገንዘቤን ተበላሁ፣3 እና 4 ወር አውርቶኝ ኒካህ ልናስር ስንል ከጀርባው ይህን ሰማሁ ብላ በሶሻል ሚዲያ ትመጣለች በለቅሶ እና በስድብ ታጅባ ከዚያም የአረብ ሀገር ሴቶች ለይምሰል ነው ጅልባብ እና ኒቃብ የለበሱት ተብሎ ጠንካሮች በደካሞች ስራ ይሰደባሉ
☞ካፊሮችም ይህችን ክፍተት ተጠቅመው ኢስልምናን ይዘልፋሉ ስለዚህ እባካችሁ ክብራችንን በመጠበቅ ክብራችንን ልናስጠብቅ ይገባል ምርጫችንንም ልናስተካክል ይገባል
"☞" እኛ በየዋህነት የወደፊት ባሌ ይሆናል ብለን ስላደረግነው ነገሮች እና ስለደረሰብን በደልም ወደ አሏህ ተመልሰን ወደ እሱ እናልቅስ በሶሻል ሚዲያ መምጣታች ወላሂ ዳግም ለውርደት እንጅ ለምንም አይዳርገንም እናም እህቴ የሴት ልጅ ትልቁ ወበቷ ሃያእ ማድረጓ ነው ስለዚህ ሃያእ ይኑረን #ለሂጃባችን_ለኒቃባችን_ክብር እንስጠው_እስኪ በመጀመሪያው_ውስጣዊ ሂጃብ እንልበስ እባካችሁ
✍ውድ ወንድሜ አንተም ቢሆን በዲን ሽፋን እህትህን አትበድል አንዲት ሴት እኮ ለአንተ እናትህ፣እህትህ፣ሚስትህ፣ልጅህ ናት ታድያ ለምን ክፉ በደል ታደርስባታለህ?? ለምንስ በአንተ በተበላሸ አህላቅ ሌሎች መልካም ወንድሞች ይሰደባሉ??👇👇👇👇

👍2❤1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🎖🎖 #በወንጀል #ምክንያት የሚመጣን ቅጣት ሊያስቀሩ የሚችሉ 🔟 ነገሮች
🌟🌟የአላህን ምህረት ማግኘት ትልቅ ዕድል ነው፣ወንጀላችንን ያለሱ ማንም
ሊምረንና ይቅር ሊለን አይችልምና!
⭐️ሙእሚን ወንጀሉ ያሳስበዋል
ሙናፊቅ ግን ከምንም አይቆጥረውም
ቁርኣንና ሐዲሥ የወንጀል መዘዙ ሰዎች/ሰሪዎቹ ላይ እንዳይደርስ
የሚያደርጉ 10- ነገሮች እንዳሉ አመላክተዋል እነሱም፥
➊ ተውበት (ተጸጽቶ ወደ አላህ መመለስ)
➋ኢስቲጝፋር ማድረግ
➌ መልካም ስራዎችን ማብዛት
➍ ስንሞት ሙእሚኖች የሚያደርጉልን ዱዓና ኢስቲጝፋር ለምሳሌ ሰላተል-ጀናዛ
ላይ
➎ ለሞተ ሰው የሚደረጉ መልካም ነገሮች ለምሳሌ ሰደቃ...
➏ የነቢዩ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ምልጃ
➐ ሙእሚንን ዱኒያ ላይ የሚገጥሙ የተለያዩ ችግርና መከራዎች
➑ የቀብር ጭንቀትና ፈተና/ድንጋጤ
➒ የቂያማ ቀን መከራና ስቃይ
➓ ከወንጀለኛው ወይም ከሰው ልጆች በኩል ምንም ሳይደረግ በአላህ
እዝነትና ይቅር ባይነት
በወንጀላችን ምክንያት ኣኺራ ላይ ይጠብቀን የነበረ ቅጣት ሊቀር ይችላል::
(ከሸይኹል-ኢስላም ንግግር የተወሰደ)
✨✨ወንጀልን መጀመሪያውኑ ከበሽታ በላይ እንጠንቀቅ ከተፈተንን ግን ተስፋ
አንቁረጥ የአላህ ረሕመቱ ሰፊ ነው!
ከላይ ከተጠቀሱ ነገሮች በአንዱ ምክንያት ምህረትን እንደምናገኝ ተስፋ
እናድርግ
🌙ዛሬ ነገ ሳንልና ሞት ሳይቀድመን ተጸጽተን እንመለስ!
መስፈርቱን ያሟላ ተውበት የማይሰርዘው ወንጀል የለም!
አብሺሩ ያ ዒባደላህ
( ﻟَﺎ ﺗَﻘْﻨَﻄُﻮﺍ ﻣِﻦْ ﺭَﺣْﻤَﺔِ ﺍﻟﻠﻪ )

አንበሳ ከጅብ ጋር ዋለ ማለት አንበሳው ጅብ ሆነ ማለት አይደለም ።
አንድ ሰው ወደ ተቆፈረ ጉድጓድ ገባ ማለት ጉድጓዱን ፈልጎ ሳይሆን ከጉድጓዱ
ውስጥ ያለው ነገር ስለፈለገ ብቻ ነው ። አሁንም ኡስታዞቻችን መውሊድ
በተከበረበት ቦታ ላይ ዋሉ ማለት መውሊድን አከበሩ ወይም ለማክበር ሄዱ
ማለት አይደለም ። እኛ ከካፊሮች ጋር አንድ አካባቢ ዋልን ማለት አላህ ካድን
ወይም ፈጣሪ 3 ነው አልን ማለት አይደለም ። ስለዚህ ሰውን በመጥፎ ጎን
ከማየታችን በፊት ምክንያቱን እንረዳ""! ኡስታዞቻች ጠንካራዎችና ጎበዞች ብዙ
መከራን ያሳለፉ ናቸው ። አሁን ትላንትን መውሊድ በሚከበርበት ቦታ አየናቸው
ብለን ተሳዳቢው በዛ"! የሰውን ሀሳብ ሳይረዱ መቅጠፍ በኢስላም የተከለከለ
ነው ። መጥፎ የምላስ ወለምታ ጀነትን ያሳጣናል"! በቢድዓና በሽርክ የተዘፈቁ
ህዝቦች ወደ ትክክለኛው አቂቃ ማምጣት ያለብን በትትናና ከእነርሱ ጎን በመሆን
ነው ። በፊት ሙስሊሙ ዛሬ ልደታ ነዉ ..ዘመን መለወጫ ነዉ ..ዛሬ ታቦት እናስገባለን እያለ የክርስቲያን በአል ያከብር እንደነበር ይታወቃል፡፡ አሁን በደአዋ ተስተካክሏል፡፡ስለሆነም ነገሮች ሁሉ በሂደት ይስተካከላሉ፡፡ እንደ ተረቱ አንድ እዉር ሰዉ ነገ አይነህ ማየት ይችላል ቢሉት ዛሬ እንዴት አዳሬ እንዳለዉ ሰዉ አንሁን፡፡ የኛ ህዝብ ገና የኢሰልምናን በልክ ሳያቅ ሰዉ ለመዝለፍ ይቸኩላል፡፡ ስለሆነም ለነገሮች ሁላ አንቸኩል፡፡ አሉባልታ ማናፈስ ከአንድ ሙስሊም የሚጠበቅ ባህሪ አይደለም። ከስህተታችን እንማር ዛሬ በየአቅጣጫው ያሉበትን የቤት
ስራዎች ብዙ ናቸው። የሚጠቅም
ነገር መስራት ባንችል እንኳን ለምንድን ነው የሚሰሩ ሰዎችን ስም በማጥፋት
እንቅፋት የምንሆንባቸው ? ሁላችንም አይባችንን አላህ ደብቆልንጂ በሶሻል ሚዲያ ራስን እንደ መላኢካ አድርጎ በሌላው ላይ አሉባልታ
ማናፈስ ጥሩ አይደለም