#ኩላሊትን___የሚጎዱ___ነገሮች ይነበብ ሼርም ይደረግ!!
*
#የኩላሉት ምልክቶች & መነሻው፣ ቅድመ መከላከያው
#ኩላሊትን___የሚጎዱ___ነገሮች
1 ★ሽንትን መቋጠር
2.★የአልኮል መጠጥ
3.★የስጋ አመጋገብን ማብዛት
4.★በቂ እረፍት አለማግኘት
5 ★.በቂ ውሃ አለመጠጣት
6 ★ጨው የበዛበት ምግብ መመገብ
7.★ ኢንፌክሽኖችን በተገቢው ሁኔታና በቶሎ አለመታከም
8. ⚂በቂ ምግብ አለመመገብ
9. ⚂ለሕመም ማስታገሻ ተብለው የተሰሩ መድኃኒቶች አብዝቶ መጠቀም
10. ⚂ለብዙ ግዜ የቆየ የኢንሱልን ተጠቃሚነት
የኩላሊታችንን ጤንነትን መጠበቅ አቅቶን ለኩላሊት በሽታ ከተጋለጥን በፍጥነት
በአቅራቢያ ወደሚገኝ የህክምና ማዕከል በመሄድ አስፈላጊውን ሕክምና ማግኘት ይኖርብናል::
*
#የኩላሊት__በሽታ___ምልክቶች
• የእጅና የእግር እብጠት
• መዳከምና አቅም ማጣት
• ለመትንፈስ መቸገር
• የተደጋገመ ትውከት
• የምግብ ፍላጎት መቀነስ
• ለነገሮች ትኩረት (concentration) አለመስጠት
• አፍችን ውስጥ የብረት ጣዕም(ስሜት) መሰማት
*
#ከመያዛችን__በፊት__መከላከያው
ውሀ በብዛት መጠጣት
እርፍት መውሰድ
እንቅስቃሴ ማድርግ
ፔፒሲ፣ፋንታ ፣እስፕራይት ኮካ ኮላ በውስጣቸው ብዙ ካሎሪን ስላላቸው በብዛት መጠቀም # የለብንም
ኩላሊታችን # ሙሉ_ለሙሉ መስራት ካቆመ ያለው #መፍትሄ
♢የኩላሊት እጥበት
ሲሆን ከዚህ ካለፈ የኩላሊት # ንቅለ ተከላ ሊያስፈልገን ይችላል::
ከዚህስ ፈጣሪ ይሰውረን አሚን በሉ አቅሙም የለን
ከፈጣሪ ጋር እኛም ጥረት አይለየን… ጥንቃቄ ለኩላሊታችን!!
ሌሎችም ያንብቡት፣
*
#ተጨማሪ እውነተኛ እና ትኩስ መረጃ በተሎ እንዲደርሶት አሁኑኑ ሼር ያድርጉ!!
┏━ 🍃 ━━━━ 🍂 ━┓
🎖ISLAM AND SCIENCE🎖
┗━ 🍂 ━━━━ 🍃 ━┛
JOIN👇👇👇
➳ telegram.me/Islam_and_Science

እዉነተኛ ታሪክ
✍የታሪኩ ርዕስ
💧 #ማን #ከማን #ያንሳል💧
#ክፍል 3⃣
#ፀሀፊ ☞ #አሚር
በIslamic university channal
#እስኪ ትንሽ ስለ ኑሩ ልበላችሁ #ኑሩ የሀብታም ቤተሰቦች ያሉት ሲሆን ያደገዉ የፈለገዉን ለብሶ የፈለገዉን በልቶ ነዉ ዘናጭ ተማሪ ነበር፡፡
እናት እና አባቱ አረብ አገር ናቸዉ፡፡ #ጀርመንም ዘመድ አለዉ ኑሩ የሚኖረዉ አያቶቹ ጋር ነዉ ብር ቤተሰቦቹ ይልኩለታል ፡፡ለትምህርቱ ብዙም አይጨነቅም፡፡ ዘናጭ ተማሪ ከሚባሉት ተማሪዎች ጥሩ ቢባሉ መጀመሪያ ኑሩ ነበር የሚሉት ፡፡
#የሴት መዉደድ የነበረዉ ምነዉ የኑሩ ባረገኝ እያሉ የሚቀኑበት ልጅ ነዉ፡፡ ትምህርቱን የሚማረዉ university .ገብቼ የዩኒቨርስቲ ኑሮዉን አየዋለሁ ማን ተመርቆ የመንግስት ሰራተኛ ይሆናል ?? ወይም ዉጭ ሀገር እሄዳለሁ እያለ ነበር የሚማረዉ፡፡ #ተምሬ በትምህርት እበላለሁ የሚል ሀሳብ የለዉም፡፡ #ስለሆነም ትምህርቱን ገባ ወጣ እያለ ነበር የሚማረዉ ብዙም ጣጣ የለዉም፡፡
#ብቻ ከትምህርት ስለቀቅ ሁሌም ይጠብቀኛል ሰፈሬ እሩቅ ነዉ ሸኝቶኝ ይመለሳል የብርም ችግር የለበትም በየምንገዱ ቸኮሌት የተለያዩ የሚበሉ ነገሮች እየበላን ምንገዱን እንቆሰቁሰዋን፡፡
#ምነዉ ሰፈሬ ባልደረስኩ እላለሁ በቃ ወሬዉ ደስ ይላል፡፡ይህን ሁላ ሳረግ ግን እናቴ ምንም የምታቀዉ ነገር የላትም ፡፡ እኔ ለእናቴ አንድ ፍሬ ልጇ ነኝ እናቴም በእኔ ነዉ ሁልጊዜ ተስፋዋ ፡፡
እና እዴዚህ እያለ 3 ወር አስቆጠርን 3 ወር ያህል ግን ስሞኝም የፍቅር ጥያቄም አቅርቦልኝ አያቅም ፡፡ እኔ በጓደኞቼ ግፊት ነዉ ወደ ዚህ ሁኔታ ያስገቡኝ፡፡ እሰፈሬ አልፎ አልፎ ቂርአት እቀራ ነበር ፡፡ ዲኔንም እርግፍ አርጌ አልተዉኩም ፡፡ #ሀራም እንደሆነ እያወኩ ግን እሱ ጋር ነበር ከትምህርት ቤት ወደ ቤቴ የምመለሰዉ፡፡
#አንድ #ቀን ኑሩ ዛሬ የሆነ ጥያቄ እጠይቅሻለሁ፡፡ እምቢ እንደማትይኝ እርግጠኛ ነኝ አለኝ፡፡
እኔም ምን ነበር ጥያቄዉ አልኩት፡፡
#ሰአዲ #እወድሻለሁ አንቺን ማጣት አልፈልግም አንቺም የሌላ ላትሆኝ እኔም ሌላ ላልመኝ ጓደኛ እንሁን ከዛ ትምህርቴን ስጨርስ እንጋባለን አለኝ፡፡
ሴቶችን ክዉ የሚያረግ የደም ግፊት የሚጨምር ወይ የሚቀንስ .እንቅልፍ የሚነሳ ቅዠት የሚልክ....ከከባድ በሽታ በላይ ህመም የምትሆን ቋንቋ ለስቶች
"እ..ወ..ድ..ሻ..ለ..ሁ" የምትለዉ ንግግር ናት፡፡ ወንድ ልጅ እወድሻለሁ ካለን ቀጥታ የምናስበዉ የማይሆን አለም ዉስጥ ነዉ፡፡ ተኝተንም እየሄድንም ቁመንም የሚታየን እሱ ጋር ተጋብተን ልጅ ወልደን ይሆናል፡፡ እወድሻለሁ ለሴቶች መድሀኒት የሌለዉ የካንሰር በሽታ ነዉ፡፡
#ከ3 ወር ቡሀላ የፍቅር ጥያቄ አቀረበልኝ ፡ #እኔ አንድም ቀን ለፍቅር ቦታ ኑሮኝ አያዉቅም፡፡ አሁን ገና ከአላማየ ሊያስተኝ ነዉ ብየ እንዴት እንደዚህ ትላለህ ብየ ተናገርኩት አላህን አፈራም፡፡ እስከ አሁንም ቀርቤሀለሁ አላህ ይቅር ይበለኝ ከአሁን ቡሀለ እኔ እንደማልፈልገዉ ሁሉ እና አጠገቤ እዳይደርሥ ነገርኩት ፡፡
ኑሩም #አልችልም የሚል መልስ ሰጠኝ ፡#ከተቀመጠኩበት ተነሳሁ እና ትቸዉ ሄድኩ፡፡ ግን ልቤ ይወደዋል ፡፡ #እሱም ተነስቶ ወዴ ትምህርት ቤት ሄደ፡፡ እሱ ጋር ከትምህርት አብረን ላለመመለስ ለራሴ ቃል ገባሁ፡፡ ሁለት ቀን እሱ መጥቶ በር እየጠበቀኝ ከእሱ ለመራቅ በሌላ መንገድ ወደ ሰፈሬ መሄድ ጀመርኩ፡፡ የሚገርማችሁ እሱ ጋር ስሄድ ቶሎ የሚያልቀዉ መንገድ ሁለት ቀን ብቻየን ብሄድ መንገዱ እረዘመብኝ፡፡
ግን ምን ያደርጋል የሴት ልብ ከወደደ ወደደ ነዉ በቃ የእሱ ፍቅር እና የጌታየ የአላህ ህግ ተፈታተነኝ ፡#በየሄድኩበት እየተከተለ ስልችት አደረገኝ #እኔም መግደርደር አበዛሁ ፡፡ ከዛ ጓደኞቼ ቶሎ እሺ እንዳትይዉ በፍቅር እንዲጎዳ አድርጊዉ ልክ እንዲገባ አሉኝ፡፡ እኔም ከአንገት በላይ ፊት መንሳት ጀመርኩኝ ፡፡ ከዛ በስንት ልመና እሺ አብረን እንደምንቀጥል ነገርኩት፡፡ ኑሩም በደስታ ፈነደቀ፡፡
#ያዉ እኔን የሚያገኘኝ ትምህርት ቤት ስሄድ ብቻ ነዉ እንጂ እንዴ ጓደኞቼ ቀጠሮ ይዤ #ለማዉራት ግዜ የለኝም፡፡እኔ ለእናቴ አንድ ነኝ እኔ ለእሷ ስል ነዉ የምኖረዉ፡፡ ኑሩም ብዙ ነገሮችን ተረድቶኛል ፡፡
እኔም ትምህርትም ላይ እቤቴም ተኝቼም የማስበዉ ኑሩን ሆነ፡፡ በጣም ወደድኩት ስልክ የለኝ ደዉየ አላገኘዉ ብቻ ትምህርት እስከምሄድ እቸኩል ነበር እሱን ለማግኘት፡፡ ሁሌ ሰአዲ እወድሻለሁ ይለኛል ....እኔ ግን በቃ እየወደድኩት እወድሀለሁ ማለት አቃተኝ ብቻ አይን አይኑን አይቼ አንገቴን እደፋለሁ፡፡ እሱ እንደሚወደኝ በቃላቱ ይነግረኛል እኔ ግን ለእሱ ፍቅሬን የምገልፅበት ቃል አጣሁ፡፡ አይኑን ከማየት ዉጭ
<<< እኖራለሁ እንጂ>>>
በልቤ ብትኖር ቦታ ተደርጎልህ
ይሻልሃል አልኩኝ ፍቅሬን ከምነግርህ
እኔም አልናገር የልቤ ነህ ብየ
እኖራለሁ እንጅ ራሴን መስየ
እኔም አልናገር መውደዴን በይፋ
እኖራለሁ እንጂ በህልሜ ስለፋ
ሌቱን አንተን ሳስብ ቀኑን ሳንቀላፋ
እኖራለሁ እንጄ መውደዴን ደብቄው
ካፌም አላወጣ ትርጉም ለማይኖረው
እኖራለሁ እንጂ ዘውትር አንተን ሳስብ
የኋላየን ትቼ ከማንም ሳል ቀርብ
አይጎልም ከልቤ አይቀንስም ፍቅርህ
እኔም አልናገር ልቤ እንደሚወድህ
ፍቅር የጋራ ነው ሚስጥሩ ካልገባህ
ይቀራታል እንጂ ፍቅሬ ተልከስክሶ
መናገር አይችልም ድፍርትን ተላብሶ
ካይኔ ካልተረዳህ የልቤ ካልገባህ
አንደበት የለኝም ዛሬ አንተን ላስረዳህ
መሪው ህሌናየ ያልታየ ሰው ናፍቆ
ልቤ በትዝታ ጠዋት ማታ ተሳቆ
ይኖራታል እንጂ ያልታመመ መስሎ
መድሀኒት የሌለው በሺታውን ችሎ
ህመሜን በይፉ እኔም አልናገር
እሱን እያስበ ልቤም ቢደነብር
እኔም አልነገር ፍቅሬን ባደባባይ
አላበጅልክም በልቤ መንገድ ላይ
አስተምርው አለሁ እንዲሆን ጠንካራ
በተመቸው መንገድ ደግሞ እንዲመራ
እኔም አልናገር የልቤን በሽታ
ጠብቆ እስከሚያገኝ የሱን እጣፋንታ
የኑሩ ቤተሠሰቦች እናት እና አባቶቹም አረብ ሀገር እያሉ #አወቁ ፡፡ ነገራቸዉ የወደፊት የትዳር አጋሬ ሰአዳ ናት ብሎ ግልፁን ነገራቸዉ፡፡ እየደወለ ለእናት እና አባቱ ዉጭ ሀገር ሁነዉ ያገናኘኛል፡፡ ደዉሎ ለእናቱ እናቴ እንዴት እንደናፈቅሽኝ ለወደፊት ሁለተኛ እናቴ የትዳሬ አጋር የልጆቼ እናት ሰአዳን ላስተዋዉቅሽ ብሎ ስልኩን ይሰጠኛል፡፡
#እኔም እናቱን በስልክ አዉርቼ መርቀዉ አይዞሽ አትሰቢ የልጄ ሚስት ፡፡እኔ አላማየ ኢትዮጲያ ስንመጣ እንድትጋቡ ነዉ በቅርቡ እንመጣለን ይሉኝ ነበር፡፡ ቢያንስ በሶስት ቀን አንድ ቀን ከእናቱ ጋር በስልክ ያገናኘኝ ነበር፡፡ደሞ የእኔ አክስቴ አወቀች፡፡ ሌላ ማንም አያዉቅም እናቴ እንኳ አታቅም ነበር ግንኙነታችንን፡፡
#ኑሩ ጋር ምን የተፈጠረ ነገር የለም ሁሌም ቢሆን እኔ አንቺን የምፈልግሽ ለአላማ እንጂ ለሥሜቴ አይደለም እኔ ለስሜቴ አልገዛም ይለኝ ነበር ፡፡ ልቤ በቃ ኑሩን አመነ ከእሱ ሌላ ሂወት እንደለለኝ እራሴን አመንኩ መቼም ቢሆን አላህ ከኑሩ ጋር መቼም ቢሆን እንደማይለያየኝ እራሴን አሳመንኩ ፡፡ #ሰዉ በአሰበዉ ቢሆን ሁሉን በእጃችን በደጃችን ባረግን ነበር ፡፡
አንዴ ከትምህርት እየተመለስን ሰአዲ አይንሽን ጨፍኚ አለኝ፡፡ እንደዚህ ብሎ ሲጠይቀኝ ለመጀመሪያ ቀኑ ነበር፡፡ ግራ ገባኝ ፡፡እሱም ሰአዲ አይሽን ጨፍኝ አለኝ
እኔምእሺ ብየ አይኔን ጨፈንኩ
4⃣ይቀጥላል
@IslamisUniverstiy_public_group

👍1
#ተስፋ #ያጣች #ሴት
#ክፍል 6⃣
እውነተኛና አስተማሪ በመሆኑ ትማሩበት ዘንድ እነሆ
...
#ሀና እራሷን ለማትፋት ከወሰነች ሰአታት አለፉ ገመዱን
እንዳይበጠስ አስተካክላ ጨረሰችና ከተቀመጠችበት ተነስታ ያለችበትን ጭር ያለ ስፍራውን በአይኗ መቃኘት ጀመረች ፀጥታው
ከመስፈኑ የተነሳ ንፋሱ ዛፎቹን እርስ በርስ ሲያጋጫቸው ያለው
ድምፅ ብቻ ነው የሚሰማው ... ሀና ቀና ብላ ሰማዩን
ተመለከተች ፀሃይ ወደ ማደሪያዋ ልትጠልቅ ስትል የምታሳየውን
የብረሃን ውበት እያየች ሳታስበው እንባዋ ዱብ ዱብ አለ "ከዛሬ
ቡሃላ አንገናኝም ፀሀይ" አለች ለሰው የምታወራ ይመስል ...
#ከዛም በስተቀኝ የተጠቀጠቀው ጫካ ገመዷን ይዛ
አመራች ... እየሄደች ልትጨርስ ጥቂት ሲቀራት
እናቷንም ማሰብ ጀመረች "ይሄኔ እኔን ፍለጋ እየባከነች ይሆናልኮ
እናቴ " አለች ሀና ...
#ገመዱን ተንጠልጥላ እያሰረች እያለ "የኔ ልጅ" የሚል ድምፅ
ሰምታ ዞር አለች አንዲት ትልቅ ሴትዮ ወደሷ እየቀረቡ
ተመለከተች ሀናም ተስፋ በቆረጠችበት አይኗ
እየተመለከተቻቸው " #አቤት እማማ" አለች ሴትየዋም
የእናትነት አንጀታቸውን እርጅናቸው ሳያግደው "ምን ብትሆኚ ነው
በዚ እድሜሽ ፈጣሪ የሚያዝባትን ነብስሽን ለማጥፋት
የተዳፈርሽው?" አሏት ካጠገቧ ደርሰው... ሀናም እልህና
የመሸነፍ ስሜቷ እየተፈታተናት ማልቀስ ጀመረች ሴትየዋም
የሀናን እጅ ያዝ አድርገው በይ ንገሪኝ እንዲህ የሚያረግሽን
አሉዋት ሀናም "እኔኮ ከሞት ቆይቻለው እማማ" አለች ሳግ
#በተናነቀው አንደበቷ ሴትየዋም ሰውነታቸውን ዝግንን
እያላቸው "መች ኖርሽና ልጄ ... ይሄ የሰይጣን ስራ
ነው የኔ ልጅ በይ ነይ" ብለው በደካማ አቅማቸው ሀናን እየጎተቱ ወደ አንድ ቦታ ወሰድዋት...
#ሀናም ለሴትየዋ ስለእናቷም ስለ እንጀራ አባቷም ሁሉንም
ነገር ነገረቻቸው ሁለቱም ግን እንባቸውን መቆጣጠር አልቻሉም
ነበር ... እሳቸውም ምንም እንኳ ሀና ብታሳዝናቸውና ከጎናቸው
ሊለይዋት ባይፈልጉም እናቷን አስበው ሀናን ወደቤት መመለስ
እንዳለባት ነገርዋት ሀና ግን ብትመለስ እንኳ እንደማያስገባት
ነገረቻቸው ሴትየዋም ሀናን ለማሳመን የመጨረሻ
አማራጫቸውን ወስደው እንዲህ አልዋት... "ልጄ እናትሽ ላንቺ
ነው የምትኖረው ስለዚህ ብታጣሽ ትሞትብሻለች ከዛ በማህፀኗ
የተሸከመችው ህፃንም ወንድምሽም ካንቺ የባስ እጣ
ይገጥማቸዋል ይሄን አታርጊ ልጄ ወደ እናትሽ ተመለሺ አሁን
ደግሞ እያደግሽ ነው በቅርብ እራስሽን ችለሽና ስኬት ላይ
ቆመሽ ታኮሪያታለሽ የሚቀናብሽም ያፍራል " አሉ በመማፀን
ሀናም የተናገርዋትን በጠቅላላ መሬት ጠብ ሳታረግ ከልቧ
አሰፈረችው ሴትየዋም እየሄደች እንደምጠይቃቸው ቃል
ገብታላቸው ምሽት 1፡30 ወደ ቤትዋ ገሰገሰች...
#ሀና #ቤት ስትገባ እናቷ ስታለቅስ መቆየቷ ያስታውቅ ነበር ቴድሮስ
ግን እቤት አልነበረም እናቷ ልጇን ስታይ በእፎይታ ፈጣሪዋን
አመስግና እራቷን ሰታት ምንም ሳይነጋገሩ ተኛች... ሀናና
የእንጀራ አባቷ ቴድሮስ ተኮራርፈው መኖር ቀጠሉ ሀናም የኮሌጅ
ትምህርቷን አቋርጣ በአንድ ኮምፒውተር መሸጫ ውስጥ ስራ
ጀመረች የአብስራንም ገና ስታየው መሸሽ ጀመረች ቢያንስ
ያብስራ ሌላ ሴት አፍቅሮ ሀናን እስኪረሳት ድረስ ሀና ወንድምና
እህት መሆናቸውን ነግራ ልትጎዳው አልፈለገችም...
#ሀና #ስራ ከጀመረች ቡሃላ ከብዙ ሰው ጋር መተዋወቅ ጀመረች
ኪሩቤልም ሁሌ ከስራ መልስ ይሸኛታል ሀናም ባጋጣሚ
ካልሸኛት ይናፍቃታል ቀስ በቀስ ልቧ ከቀድሞው በበለጠ ስለሱ
ያስብ ጀመር ፡፡
ይህ በንዲህ እንዳለ አንድ ቀን ቴድሮስ ብቻዋን አስቀመጣትና
"ሀና የኔን አለቃ አቶ ጌታቸውን አወቅሽው?" አላት እሷም "አዎ"
አለች "እድለኛ ነሽ ሊያገባሽ ይፈልጋል አስቢበት እናም ደግሞ
ስትንዘላዘይ እናያይሽ" አላት ትዛዝ በሚመስል ንግግር
"ሊያገባሽ ? #ኧረ #እኔ #አላገባም" ብላ ደንግጣ ቆመች "ወደሽ
ነው" ብሎ ተነስቶ ወጣ... #ሀናም #እንባዋ #ዱብ #ዱብ #አለ..
part 7⃣_____ይቀጥላል______
@Islam_and_Science @Islam_and_Science

ISLAMIC SCHOOL via @like
😁ለፈገግታ
መሽናት 50 ብር ያስቀጣል የሚል አጥር ጥግ አንድ ሰካራም ሽንቱ
እየሸና...የአካባቢው ሰው ተሰብስቦ...እዚህ ጋር መሽናት ክልክል ነው
50 ብር ክፈልሲሉት እሺ እከፍላለሁ...ብሎ100 ብር ከኪሱ
ያወጣል..መልስ አምጡ ሲላቸው የለንም....ሲሉት...ከኪሱ ስልኩን
አውጥቶ ከጎደኛው።ደውሎ...ስማ ተከፍሎልሀል ስትመጣ በዛው ሸተህ
እለፍ ..😂😂😂😂
Join

✔️ #አስተሳስብህ ካለባበስህ የበለጠ ሲያምር
✔️ #መልካምነትህ ከምትቀባው ሽቶ የበለጠ ሲያውድ
ስነ ምግባርህ ከመልክህ የበለጠ ሲያምር
የዝነጣ ጣሪያ ላይ ደርሰሀል ማለት ነው።ከምር!
✔️ #ላመነን ሰው መታመን ከህሊና ወቀሳ መዳን ነው
☞.ለፍቅር የገባነውን ቃል መጠበቅ ጀግንነት ነው
☞.እውነት ሁል ጊዜ እውነት ናት
የሰው ልጅ መልክ ማማር ሀብት ንብርት ሳይሆን ውበቱ
☞ግልጽነቱና ቅን መሆን እራሱ ውበት ነው ውስጣዊ ማንነቱ።
ቅንነትን ያድለን!
ISLAM AND SCIENCE
══ •⊰✿🍃✿⊱• ══
☟ 🎖SHARE🎖 ☟
@Islam_and_Science @Islam_and_Science
✔️ #መልካምነትህ ከምትቀባው ሽቶ የበለጠ ሲያውድ
ስነ ምግባርህ ከመልክህ የበለጠ ሲያምር
የዝነጣ ጣሪያ ላይ ደርሰሀል ማለት ነው።ከምር!
✔️ #ላመነን ሰው መታመን ከህሊና ወቀሳ መዳን ነው
☞.ለፍቅር የገባነውን ቃል መጠበቅ ጀግንነት ነው
☞.እውነት ሁል ጊዜ እውነት ናት
የሰው ልጅ መልክ ማማር ሀብት ንብርት ሳይሆን ውበቱ
☞ግልጽነቱና ቅን መሆን እራሱ ውበት ነው ውስጣዊ ማንነቱ።
ቅንነትን ያድለን!
ISLAM AND SCIENCE
══ •⊰✿🍃✿⊱• ══
☟ 🎖SHARE🎖 ☟
@Islam_and_Science @Islam_and_Science
🎖🎖ሰበር ዜና ለደሴ ከተማ ነዋሪዎች በሙሉ፡፡
እንደሚታወቀዉ ባለፉት ቀናቶች የደሴ ከተማ የሚገኘዉ ታላቁ አንጋፋዉ የአረብ ገንዳ መስጊድ ኢማም እራሱ የደሴ ህዝብ ...ሁላችንም የምናቃቸዉ የሸህ ሙሀመድ ሀመዲንን ወንድም ሸህ ሀሰን ሀሚዲንን በኢማምነት መርጧል፡፡
ዛሬ ማለት 07/03/ 2011 ሸህ ሀሰን ሀሚዲን የቁርአን ተፍሲር ከመቅሪብ ሶላት ቡሀላ እስከ ኢሻ ድረስ የተጀመረ ስለሆነ ፡፡ የደሴ ነዋሪዎች ምሽቱን እቤት በመቀመጥ ቴሌቪዥን በማየት ...መንገድ ለመንገድ ከመዞር...የተላያየ ቦታ ከማምሸት ..የዉዱ ኡስታዛችንን ሸህ ሀሰን ሀሚዲንን የቁርአን ተፍስር ትምህርት ተከታታይ ይሁኑ፡፡
✍ በጣም ደስ የሚል ነዉ፡፡ ደሴ ከተማ ወደ በፊቱ አቋም ኢንሻ አላህ ትመለሳለች
☞የኡስታዝ ሸህ ሀሰን ሀሚዲንን ትምህርት የማይሰለቸዉ ከአንደበታቸዉ ለመማር በቴሌቪዥን በTelegram whatsap ሳይሆን በደሴ ከተማ አረብ ገንዳ መስጊድ ከመቅሪብ ቡሀላ በራሳቸዉ አንደበት መጥተዉ ይታደሙ፡፡
በጣም ደስ የሚል ነዉ እዚህ ቻናል ያላችሁ ላልሰሙት ያድርሱ፡፡
☟ 🎖SHARE🎖 ☟
4another channal👇
☞ @Islam_and_Science

ወቅታዊ ዘገባዎች!
┈┈┈┈•••┈┈┈┈┈
.
☞ ፍርድ ቤቱ ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው መንግስት የመደበላቸውን መከላከያ
ጠበቃ በማንሳት # በራሳቸው ጠበቃ እንዲያቆሙ ብይን ሰጠ።
.
☞ የትግራይ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል
ከህዝብ ጋር ውይይት ለማድረግ # ሁመራ ገብተዋል።
.
☞ በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ # 72900_ዶላር መያዙን የአዳማ
ከተማ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ።
.
☞ 46 አስመጪና ላኪ ድርጅቶች አጠቃላይ # ኦዲት ሊደረጉ መሆኑን የገቢዎች
ሚኒስቴር አስታወቀ።
.
☞ በአዲስ አበባ የሚገኙ የመንግስትና የግል ትምህርት ቤቶች # ደረጃ ይፋ
ሆነ።
.
☞ # የሸኖ ከተማ የቀድሞ ከንቲባ ተሾመ ሙሉጌታን ጨምሮ 26 ተከሳሾች
እስከ 8 ዓመት በሚደርስ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ።
.
☞ የጤና አግልግሎት መርሃ ግብር # ማሻሻያ እየተደረገ መሆኑን የጤና ጥበቃ
ሚኒስትር ዶክተር አሚር አማን ተናገሩ።
.
☞ ኮሎኔል አትሌት # ደራርቱ ቱሉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት
ሆና ተሾመች።
.
☞ የቀድሞው የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ምክትል ሀላፊ እና
የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል አቶ # ያሬድ ዘሪሁን እና የኢትዮ
ቴሌኮም የሴኪዩውሪቲ ዲቪዥን ኃላፊ ኮለኔል # ጉደታ ኦላና በቁጥጥር ስር ዋሉ።
.
☞ ከስርዓተ ፀሐይ ውጭ ከፀሐይ አቅራቢያ በምትገኝ ኮኮብ ተጎራባች የሆነች
# አዲስ_ፕላኔት ማግኘታቸውን የስነ ፈለክ ተመራማሪዎች አስታወቁ ፡፡
.
☞ የደቡብ ሱዳን መንግስት # አዲስ ዋና ከተማ ሊመሰርት መሆኑ የተነገረ
ሲሆን፥ ከተማው ራምሲኤል የሚል ስያሜ
እንደሚሰጠው ተገለፀ።
=======
@ ምንጭ: Social medias

#ክፍል 7⃣
#ሀና ከማታውቀውና እናቷን እንኳ በእድሜ ከሚበልጥ ሰው ጋር
በእንጀራ አባቷ ግፊት ልታገባ ነው ሰውየው ጌታቸው ይባላል
ብዙ ቦታዎች ላይ ሀላፊነትና ስልጣን ያለው ሰው ነው
#በተጨማሪም ገንዘብ አለው በቃ ቴወድሮስ ይሄን አይቶ ብቻ ነው
ሀናን ሊድርለት የወሰነው ደግሞ የሚገርመው ይሄን የሀና እናት
አፀደ አታውቅም ብታውቅ ይህ እንዲሆን አትፈቅድም።
ሀናም ብቻዋን ስታስብ ቆይታ "ይሄን ግን አልችልም" አለች
ብቻዋን ይሄን ስትል ድምፅ አውጥታ ስለነነር እናቷ " #ሀና ምን
ሆነሻል ብቻሽን ማውራት ጀመርሽኮ" አለቻት ሀናም "እማዬ ይሄን
እኔ አልፈቅድም በፍፁም አይሆንም የስከዛሬውን በደሌን ችዬ
ኖሬአለው አሁን ግን በቃ..." አለች ሀና ስሜታዊና ተናዳጅ
ሆናለች #በዛ #ላይ እንደበፊቷ ችግሮቿን በእንባ ብቻ ከመሸፈን
ይልቅ በመፍትሄ ታምናለች... አፀደ ግራ ተጋባች እሷ
የምታውቀው ሁሌም ለልጇ እንደምትኖር ነው ሀና ግን "ያለፈው
በደሌ ይበቃል..." #ማለቷ አፀደን ረበሻት ልጄ "እኔኮ የምኖረው
ላንቺ ነው ለምን አትረጂኝም እንደ ሀብታም ልጅ ባላቀብጥሽም
ያልሽው ሁሉ ባይገዛልሽም ልጄ ከፍቶሽ እንዳላይ ግን ብዙ
ለፍቻለሁ እየለፋሁም ነው" አለቻት
እናትና ልጅ ሆደ ባሻ ናቸው ሁሌም ሲከፉ ከንግግራቸው
እንባቸው ይቀድማል... ሀናም የእናቷ እምባ ስለሚረብሻት እሷን
ላለማየት ጥረት እያረገች አንገቷን ደፍታ ድሮ ነበራ ለኔ
#የምትኖሪው #አሁንማ የምትኖሪላቸው ልጆች አሉሽ ... አለች
አፀደ ከፊቷ ተቀምጣ የምታወራው ልጇ አልመስልሽ አለቻት...
ከዛም ጥቂት ዝም ካለች ቡሃላ "ልጄ እኔኮ መች እንደምሞት
አላውቅም የወለድኩት ወንድምሽ አሁን በማህፀኔ የተሸከምኩት
ልጅም ላንቺው ብዬ እንደሆነ ደጋግሜ ነግሬሻለሁ ግን ልጄ
ባሁኑ #ፈርቻለሁ ደሜ በጣም ከፍ እንዳለ ነግረውኛል እናም ልጄ
ወይ በንዴት ወይ ስወልድ ልሞትብሽ እችላለሁ ልጄ ሳትደብቂ
ለምን እንዲ እንዳልሽ ንገሪኝ ..." ይህን ስትል ብነግራትና
ብትሞትብኝስ ብላ ደነገጠች ግን መደንገጧን ላለማስነቃት
እየጣረች እማዬ ስራ ቦታ አናደውኝ ነው ይቅርታ አርጊልኝ እኔ
#እንድትናደጂብኝ አልፈልግም ደሞ አትሞቺብኝም አለችና እናቷን
እቅፍ አርጋ ሳመቻት...
ሀና ጌታቸውን ማግኘት ጀመረች ቴድሮስም በዚ ደስተኛ
ይመስላል ጌታቸው ለሀና ብዙ ነገር ያደርግላታል ገንዘብ
ይሰጣታል ስጦታዎችንም ያበረክትላታል በዚ መልኩ 6ወር
ሀና ጥቅም ለመደች እናም ጌታቸውን
ለጥቅም ስትል ላግኝሽ ባላት ቁጥር ታገኘው ጀመር ለኪሩቤል
ጥሩ ስሜት ቢኖራትም ለጌታቸው ቅድሚያ ሰጠች ግን አንድ
ነገር ታውቃለች ሀና ማንንም ማግባት አትፈልግም ... #አንድ #ቀን
ጌታቸውና ሀና ተቀምጠው ምሳ ሲበሉ #ሀናን #ድንግል #ነሽ #አይደል🤔🤔
ሀኒዬ አላት ፈገግ ብሎ ሀናም የእንጀራ አባቷ ለረጅም ግዜ
ያረጋትን አስታውሳ ደነገጠች በዚ ግዜ ጠጥታ ያልዋጠችው ውሃ
ትን አላት ...
#part 8⃣
ይቀጥላል ...
ሼር አይዘንጉ

Forwarded from Deleted Account
ነብዩ ሙሐመድ (ሰዐወ) በአማኙ ዘንድ መውደዳቸው ብዙዎችን ያስገርማል፡፡ እንዴት ይህን ያህል ሲሉም በርካቶች ይጠይቃሉ፡፡ መልእክተኛውን ከምንም አስቀድሞ መውደድ የእምነታችን አስኳል ነው፡፡ እምነት የተሟላ የሚሆነው ለሳቸው በሚኖር ፍቅር ነው፡፡ ይህ ፍቅር ያለምክንያት አልተገኘም፡፡ ድንበር ተሻግረው አማኝ ሆነው የተከተሏቸውን ሰዎች በመናፈቅ አንብተዋል፡፡
ይህ የሩቅ ፍቅር በዘመናት መካከል የሚገኙ አማኞችን ሁሌም ይናፍቁ ዘንድ፤ ይዷቸው ዘንድ ያነቃቃል፡፡ ፍቅራቸው ታማኝ፤ መልእክታቸው ታማኝ፤ አደራቸው ታማኝ፤ ቃላቸውም የረሱል (ሶለሏሁ አለይሂ ወሰላም) ሙሀባ😭
👉 Read more........ሙሉውን ለማንበብ ከዚህ ይቀላቀሉ
ይህ የሩቅ ፍቅር በዘመናት መካከል የሚገኙ አማኞችን ሁሌም ይናፍቁ ዘንድ፤ ይዷቸው ዘንድ ያነቃቃል፡፡ ፍቅራቸው ታማኝ፤ መልእክታቸው ታማኝ፤ አደራቸው ታማኝ፤ ቃላቸውም የረሱል (ሶለሏሁ አለይሂ ወሰላም) ሙሀባ😭
👉 Read more........ሙሉውን ለማንበብ ከዚህ ይቀላቀሉ
ሰዎች በጩኽት ያልሰሙህን
☞ አላህ በዝምታህ ይሰማሀል ይረዳሀል
ምክንያቱም ልብህ ካንተ ይልቅ
ለሱ ቅርብ ናትና።
=> ከሰዎች ዘንድ ፈልገህ ያጣሀውን
☞ ከአላህ ዘንድ ሳትፈልግ ታገኘዋለህ
ምክንያቱም አላህ ከምትፈልገው
ይልቅ የሚያስፈልግህን ያውቃልና።
☟ 🎖SHARE🎖 ☟
@Islam_and_Science @Islam_and_Science
☞ አላህ በዝምታህ ይሰማሀል ይረዳሀል
ምክንያቱም ልብህ ካንተ ይልቅ
ለሱ ቅርብ ናትና።
=> ከሰዎች ዘንድ ፈልገህ ያጣሀውን
☞ ከአላህ ዘንድ ሳትፈልግ ታገኘዋለህ
ምክንያቱም አላህ ከምትፈልገው
ይልቅ የሚያስፈልግህን ያውቃልና።
☟ 🎖SHARE🎖 ☟
@Islam_and_Science @Islam_and_Science
💐💐የኒካሕ መስፈርቶች /ሸርጦች/
1⃣. የተጋቢዎቹን ስም ለይቶ መግለፅ፡- ከአንድ በላይ ልጆች ባሉበት ሁኔታ
“ልጄን አጋብቼሃለሁ” ወይም ለልጅህ አጋብቼያለሁ” ቢል በቂ አይሆንም፡፡
ስለዚህ ስም ተጠቅሶ ለምሳሌ “ልጄን ፋጢማን ለዐብደላህ አጋብቼያለሁ”
ሊል ነው፡፡
2⃣. የሁለቱ ተጋቢዎች ስምምነት፡- የግዴታ ጋብቻ ተቀባይነት የለውም፡፡
[ቡኻሪ፡ 5136፣ ሙስሊም፡ 1419]
3⃣. ለሴቷ ወልይ መኖር፡፡ ነብዩ ﷺ “ያለ ወልይ ኒካሕ የለም” ብለዋልና፡፡
[ሶሒሕ ኢብን ማጃህ፡ 1537]
4⃣ ኒካሑ ሲታሰር ሁለት ብቁ ምስክሮች መኖራቸው፡፡ [ሶሒሕ ኢብን
ሒባን፡ 4075]
5⃣. ተጋቢዎቹን እንዳይጋቡ የሚከለክል ነገር (ቅርብ ዝምድና፣ አማችቻ፣
ጥቢ፣ የእምነት ልዩነት፣ …) አለመኖር፡፡
የኒካሕ ማእዘናት፡-
☞. ጋብቻን ከሚከለክሉ ነገሮች ነፃ የሆኑ ተጋቢዎች
☞. ከሴቷ ወልይ በኩል “አጋብቻለሁ” ወይም መሰል የይሁንታ ቃል
☞. የአግቢው ወይም ወኪሉ “ተቀብያለሁ” ወይም መሰል የመስማማት
ቃል
(ከአልፊቅሁል ሙየስሰር ኪታብ የተወሰደ ገፅ፡404-406)
በወንድም ኢብኑ ሙነዎር

★የጅቦች እሮሮ★
ጫካው ሙሉ ነበር መች እነደዚ ደርቆ:
ቀጭኔው ብትሉ ዜብራና ሚዳቆ።
ድግስ እስኪመስል ምግባችን ብዛቱ:
የጥጋብ ነበረ ቀንና ሌሊቱ።
ግና ምን ያደርጋል ጉድ ከኋላ መጣ:
አብይ ነኝ የሚል አንድ አንበሳ ወጣ።
ይህ ግዙፍ አንበሳ በድንገት የመጣው:
እነስሳን በሙሉ ከጅብ ነጻ አወጣው።
ይህ አልበቃ ብሎት በኛም ላይ ተነሳ:
የጅብን ዘር ሁሉ አሳየው አበሳ።
እንደው ሳይታሰብ ቀን ይመሻል ለካ:
ሀያ ሰባት አመት ከገዛነው ጫካ:
ድንገት ሳንዘጋጅ ማረፊያ ሳንተካ:
በሀዘን ተለየን አንበሳው ተተካ።
ያ ትልቁ የጅብ ሆድ አለቅጥ የሰፋ:
ዛሬ ቀን ቢጥለው ሚቀምሰው ቢጠፋ:
የጅብ ዘር በሙሉ አዘነ ተከፋ።
@Islam_and_Science @Islam_and_Science
ጫካው ሙሉ ነበር መች እነደዚ ደርቆ:
ቀጭኔው ብትሉ ዜብራና ሚዳቆ።
ድግስ እስኪመስል ምግባችን ብዛቱ:
የጥጋብ ነበረ ቀንና ሌሊቱ።
ግና ምን ያደርጋል ጉድ ከኋላ መጣ:
አብይ ነኝ የሚል አንድ አንበሳ ወጣ።
ይህ ግዙፍ አንበሳ በድንገት የመጣው:
እነስሳን በሙሉ ከጅብ ነጻ አወጣው።
ይህ አልበቃ ብሎት በኛም ላይ ተነሳ:
የጅብን ዘር ሁሉ አሳየው አበሳ።
እንደው ሳይታሰብ ቀን ይመሻል ለካ:
ሀያ ሰባት አመት ከገዛነው ጫካ:
ድንገት ሳንዘጋጅ ማረፊያ ሳንተካ:
በሀዘን ተለየን አንበሳው ተተካ።
ያ ትልቁ የጅብ ሆድ አለቅጥ የሰፋ:
ዛሬ ቀን ቢጥለው ሚቀምሰው ቢጠፋ:
የጅብ ዘር በሙሉ አዘነ ተከፋ።
@Islam_and_Science @Islam_and_Science
😔 #ተስፋ #ያጣች #ሴት😢
#ክፍል 8⃣
" #ለካ ይሄም አለ ለካ ቀን ይጠብቃል እንጂ ሁሉም ነገር በግዜው
ይወጣል እናም ጌታቸው ድንግል ካልሆንኩ እንደማይፈልገኝ
ከሁኔታው ተረድቻለው በርግጥ ይሄ ለኔ ጥሩ ነው ግን ምን
#ምክንያት ላቀርብ ነው እንዴት ድንግልናዬን የወሰደው የእንጀራ
አባቴ ነው እላለው?" አለች ሀና እንባዋ ጉንጯን አልፎ ደረቷን
እያራሰው ጌታቸው በሀና ትንታ ተደናግጦ ደግሞ ባይጠይቃትም
መልሶ ግን እንደሚጠይቃት ግልፅ ነው ... #በዛ ላይ ሀና
በሚቀጥለው አመት 18 ስለሚሞላት ያኔ ሽማግሌ ልኮ
እንደሚያገባት ለሷም ለእንጀራ አባቷም ተናግሯል ... #ሀና ስራ
ስትሰራ ቀልጣፋ በዛ ላይ ቆንጆ ስለሆነች እሷጋ መቶ ተስተናግዶ
ሳይመኛት የሚሄድ አልነበረም... እሷም ስልክ ቁጥርሽን ሲሏት
የስራዋ ባህሪ እምቢ አያስብልም ነበርና ስለምትሰጣቸው ብዙ
ግዜ ስልኳን ትዘጋዋለች ...
#ሀና #ጠዋት ተነስታ ወደስራዋ ሄደች እዛም አብረዋትና
ካጠገቧ የሚሰሩ ጓደኞቿ 9 ሰአት ወተው ከወንድ ጓደኞቻቸው
ጋር እንደሚዝናኑ ሲያወሩ ሀና እንደሁልግዜውም የበታችነት
ስሜት ተሰማት እሷ ለምን ፍቅር ይዟት ጥሩ የፍቅር ህይወት
ማሳለፍ እንዳልቻለች ማሰብ ጀመረች በዚ ቅፅበት ኪሩቤል
#ደወለ #ለኪሩቤል #ያላት ስሜት ምን እንደሆነ አሁንም አታውቅም
ግን ሲደውል ልቧ ይደነግጣል ስታየውም እንደዛው ሁሌም
እራሷን ትጠይቃለች ግን መልስ አታገኝም ...
ስልኳን አንስታ "ሄሎ" አለች "ሀኒ ደና ነሽ" አላት
.. #ጥቂት #ካወሩ
ቡሃላ "ሀኒ ዛሬ ለምን አንገናኝም?" አላት ሀናም ትንሽ
ካቅማማች ቡሃላ በሃሳቡ ተስማማች ከዛም ከስራ 9 ሰአት
ወጣችና ሄደች ... ሀና ኪሩቤል ጋር ስቴድ ከጓደኞቹ ጋር
ተሰብስበው እየተዝናኑ ፡፡ ነበር ሀናም ከኪሩቤል ጎን
ተቀመጠች የኪሩ ጓደኞች ዱርዬ የሚባሉ ናቸዉ፡፡
ሀና ጠጥታ ባታውቅም ዛሬ ግን መጠጥ ሲታዘዝላት #እምቢ
አላለችም ... አመሻሽ ላይ ሀና ሞቅ እንዳላት ሲያውቁ
ኪሩቤልንና ሀናን ለብቻቸው ትተዋቸው የኪሩ ጓደኞች ሌላ ሄዱ... ሀና ሰከረች ለኪሩቤም የሆዷን አውጥታ
ነገረችው እሱም በጣም ነበር ያዘነላት... እራሷን ያወቀችው
ንጋት ላይ ነበር ስትነቃ ኪሩቤል ክንድ ላይ ተንተርሳ ተኝታለች
በድንጋጤ ተፈናጥራ ስትነሳ ልብሷና አንሶላው በደም
ተነክሯል... ይህን ማመን አቃታት ሀና ድንግል ነበረች፡፡ የእንጀራ አባቷ ድንግልናዋን አልወሰደዉም ነበር መፋተግ ብቻ ነበር ማለት ነዉ፡፡ ግን
ደግሞ ልትወልድ ወር የማይሞላ ግዜ የቀራትን እናቷ
አስታወሰች ጠፍታ ስታድር እናቷ በድንጋጤ ደሟ ከፍ ብሎ
ስትሞትባት በህሊናዋ ውል አለባት በሰከንዶች ውስጥ በሩን
ከፍታ ከነ ደሟ መሮጥ ጀመረች... ኪሩቤልም #ተደናግጦ "ሀና"
እያለ ተከልላት...
#Part 9⃣
....ይ
........ቀ
............ጥ
..................ላ
.......................ል

✍ #አንድ #ሀብታም ሰው ዘመናዊ መኪናውን አቁሞ ለጉዳዩ
ገባ ይላል ጉዳዩን ጨርሶ ወደመኪናው ሲመለስ የአንዱ
ጎማው 4 ብሎኖች ተፈተው ተወስዶበት ያያል ይህኔ
ይበሳጭ😡😡 እና አከባቢው ላይ ዞር ዞር ብሎ ብሎን ፈልጎ
ያጣል::
ያኔ መኪናውን ተደግፎ በጭንቀት ቆዝሞ ሰለ አከባቢው
ላይ ያለ አንድ "# እብድ" ነገሩን ተከታትሎ ኖራል
ምን ሆነህ ነው ይለዋል ሰውየውም በንቀት አይን አየት
እያደረገ
✍" የጎማዬ ብሎኖች ተፈተው ተወስዶብኝ ነው እንደልገዛ
አከባቢው ለይ የለም " ይለዋል በብስጭት ስሜት
ይህኔ " #እብዱ ነው እንዴ ታዲያ ለምን ከ3 ጎማዎች
#አንድ አንድ ብሎን ፈተህ አራተኛውን ጎማ አታስርም "
አለው::
👍ሰውየውም በመገረም ሀሳቡ በጣም አስደሰተው
አንዳለውም አደረገ
ግን " #እብዱ " ዘዴውን ነገሮት ሊሄድ ሲል
ሰውየው
🎖🎖" ቆይ አንተ "እብድ "አይደለህ እንዴ አንዴት ይህ ሀሳብ
ሊመጣልህ ቸለ ይለዋል "
" #እብዱም" ቀበል አድርጎ
"ታዲያ እኔ " እብድ ነኝ እንጂ ደደብ አይደለሁም"
ብሎ ይመልስለታል ፡፡
☞ዝቅ በል ዝቅ ስትል ከፍ ትላለህ ተናነስ ራስህን አትቆልል
☞ሁሌም እኔ አዋቂነኝ አትበል ፡፡
☞ሰውን በአለባበሱ አንገምት።,
ISLAM AND SCIENCE
══ •⊰✿🍃✿⊱• ══
☟ 🎖SHARE🎖 ☟
@Islam_and_Science @Islam_and_Science
ገባ ይላል ጉዳዩን ጨርሶ ወደመኪናው ሲመለስ የአንዱ
ጎማው 4 ብሎኖች ተፈተው ተወስዶበት ያያል ይህኔ
ይበሳጭ😡😡 እና አከባቢው ላይ ዞር ዞር ብሎ ብሎን ፈልጎ
ያጣል::
ያኔ መኪናውን ተደግፎ በጭንቀት ቆዝሞ ሰለ አከባቢው
ላይ ያለ አንድ "# እብድ" ነገሩን ተከታትሎ ኖራል
ምን ሆነህ ነው ይለዋል ሰውየውም በንቀት አይን አየት
እያደረገ
✍" የጎማዬ ብሎኖች ተፈተው ተወስዶብኝ ነው እንደልገዛ
አከባቢው ለይ የለም " ይለዋል በብስጭት ስሜት
ይህኔ " #እብዱ ነው እንዴ ታዲያ ለምን ከ3 ጎማዎች
#አንድ አንድ ብሎን ፈተህ አራተኛውን ጎማ አታስርም "
አለው::
👍ሰውየውም በመገረም ሀሳቡ በጣም አስደሰተው
አንዳለውም አደረገ
ግን " #እብዱ " ዘዴውን ነገሮት ሊሄድ ሲል
ሰውየው
🎖🎖" ቆይ አንተ "እብድ "አይደለህ እንዴ አንዴት ይህ ሀሳብ
ሊመጣልህ ቸለ ይለዋል "
" #እብዱም" ቀበል አድርጎ
"ታዲያ እኔ " እብድ ነኝ እንጂ ደደብ አይደለሁም"
ብሎ ይመልስለታል ፡፡
☞ዝቅ በል ዝቅ ስትል ከፍ ትላለህ ተናነስ ራስህን አትቆልል
☞ሁሌም እኔ አዋቂነኝ አትበል ፡፡
☞ሰውን በአለባበሱ አንገምት።,
ISLAM AND SCIENCE
══ •⊰✿🍃✿⊱• ══
☟ 🎖SHARE🎖 ☟
@Islam_and_Science @Islam_and_Science
ISLAMIC SCHOOL via @like
❤️የምወድሽ!
አቅፌሽ ልተኛ
በክንዴ ላይ ይዤ፣
በእጄ እየዳበስኩሽ
ባ'ይኖቼ ፈዝዤ፤
አንድ እጄን ሲደክመው
አዙሬ በሌላው፣
ቀኝ ጎኔ ሰልችቶኝ
ግራ ጎኔ ሲርበው፤
አዙሬ ልያዝሽ
በቀኝም በግራ፣
ካንች ጋር አድራለሁ
ስልኬ የኔ አደራ፤
,
,
,
,
መልካም አዳር ቸር ወሬ ያስማን!!
@Islam_and_Science @Islam_and_Science
አቅፌሽ ልተኛ
በክንዴ ላይ ይዤ፣
በእጄ እየዳበስኩሽ
ባ'ይኖቼ ፈዝዤ፤
አንድ እጄን ሲደክመው
አዙሬ በሌላው፣
ቀኝ ጎኔ ሰልችቶኝ
ግራ ጎኔ ሲርበው፤
አዙሬ ልያዝሽ
በቀኝም በግራ፣
ካንች ጋር አድራለሁ
ስልኬ የኔ አደራ፤
,
,
,
,
መልካም አዳር ቸር ወሬ ያስማን!!
@Islam_and_Science @Islam_and_Science
Forwarded from هایپرساز
😔😔ዛሬ ለሀገራችን ጥሩ ቀን አልነበረም የፌዴሬሽን ምክር
ቤትም ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ 3ቀናት በመላው ሀገሪቱ
የሀዘን ቀን እንደሚያውጅ ይጠበቃል
☞በተለያዩ የሚዲያ
ማሰራጫ ተቁዋማት ሲዘገብ እንደነበረው እና በፌስቡክና
በሌሎችም ማህበራዊ ድህረ ገፆች ላይ እንደሰማነው
ከመቼውም ጊዜ በላይ ሀገራችን በከፍተኛ ሀዘን ላይ
ትገኛለች ማንም ሰው ነፍስ ይማር/rip ሳይል
😢እንዳያልፍ ሼር በማድረግ ይህን ሀዘን ላልሰሙት
እናካፍል እኔ በበኩሌ ይህን አሳዛኝ አስደንጋጭና
አሰቃቂ አደጋ ስሰማ በጣም ነው ያዘንኩት 😢😢የዛሬው ቀን
ለኔ ከመቼውም ጊዜ በላይ ያዘንኩበትና እጅግ በጣም
አምርሬ ያለቀስኩበት የማይረሳና የሚያሳዝን ቀን ነው
ዛሬ በሚዲያ መነጋገሪያ የሆነው ዜና ይህ ነበር
በዛሬው እለት 52 ሰዎችን ጭኖ ከአዲስ አበባ ወደ
አክሱም ሲጉዋዝ የነበረ ሰላም የህዝብ ማመላለሻ
አውቶቢስ🚎🚎🚎 የታርጋ ቁጥር 47921 ጠዋት 12ሰአት
ከአዲስ አበባ ተነስቶ ከደብረብርሀን 15 ኪሎ ሜትር
ርቀት ላይ በምትገኝ አንዲት አነስተኛ የገጠር ከተማ
ደረሰ ልብ የሚነካውና የሚያሳዝነው😢😢 ጋብቻቸውን ከቀናት
በዋላ ለመደገስ የሚጠብቁ ጥንዶች,3ነፍሰጡር
ሴቶች,አስራ ሁለት ምንም የማያውቁ ምስኪን
ህፃናት,በእድሜ የገፉ አዛውንቶች እና ለመመረቅ ጥቂት
ቀናት የሚቀራቸው ተማሪዎች አውቶቢሱ ውስጥ መኖራቸው
ሀዘናችንን የከፋ ያደርገዋል እጅግ በጣም ያሳዝናል😔😔
ያስለቅሳል በዛች የገጠር ከተማም ከአስፓልቱ ዳር
እጅግ በጣም ግዙፍ ገደል አለ ገደሉ በግምት 200ሜትር
ይረዝማል አውቶቢሱ ተሳፋሪዎችን ጭኖ ገደሉ ጋ ሲደርስ
ሁሉም ተሳፋሪዎች ሹፌሩንና ረዳቱን ጨምሮ በዛ
በሚያስፈራውና ለማየት በሚሰቀጥጠው እጅግ በጣም
ረጅም ገደል😢😔.... see more
ቤትም ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ 3ቀናት በመላው ሀገሪቱ
የሀዘን ቀን እንደሚያውጅ ይጠበቃል
☞በተለያዩ የሚዲያ
ማሰራጫ ተቁዋማት ሲዘገብ እንደነበረው እና በፌስቡክና
በሌሎችም ማህበራዊ ድህረ ገፆች ላይ እንደሰማነው
ከመቼውም ጊዜ በላይ ሀገራችን በከፍተኛ ሀዘን ላይ
ትገኛለች ማንም ሰው ነፍስ ይማር/rip ሳይል
😢እንዳያልፍ ሼር በማድረግ ይህን ሀዘን ላልሰሙት
እናካፍል እኔ በበኩሌ ይህን አሳዛኝ አስደንጋጭና
አሰቃቂ አደጋ ስሰማ በጣም ነው ያዘንኩት 😢😢የዛሬው ቀን
ለኔ ከመቼውም ጊዜ በላይ ያዘንኩበትና እጅግ በጣም
አምርሬ ያለቀስኩበት የማይረሳና የሚያሳዝን ቀን ነው
ዛሬ በሚዲያ መነጋገሪያ የሆነው ዜና ይህ ነበር
በዛሬው እለት 52 ሰዎችን ጭኖ ከአዲስ አበባ ወደ
አክሱም ሲጉዋዝ የነበረ ሰላም የህዝብ ማመላለሻ
አውቶቢስ🚎🚎🚎 የታርጋ ቁጥር 47921 ጠዋት 12ሰአት
ከአዲስ አበባ ተነስቶ ከደብረብርሀን 15 ኪሎ ሜትር
ርቀት ላይ በምትገኝ አንዲት አነስተኛ የገጠር ከተማ
ደረሰ ልብ የሚነካውና የሚያሳዝነው😢😢 ጋብቻቸውን ከቀናት
በዋላ ለመደገስ የሚጠብቁ ጥንዶች,3ነፍሰጡር
ሴቶች,አስራ ሁለት ምንም የማያውቁ ምስኪን
ህፃናት,በእድሜ የገፉ አዛውንቶች እና ለመመረቅ ጥቂት
ቀናት የሚቀራቸው ተማሪዎች አውቶቢሱ ውስጥ መኖራቸው
ሀዘናችንን የከፋ ያደርገዋል እጅግ በጣም ያሳዝናል😔😔
ያስለቅሳል በዛች የገጠር ከተማም ከአስፓልቱ ዳር
እጅግ በጣም ግዙፍ ገደል አለ ገደሉ በግምት 200ሜትር
ይረዝማል አውቶቢሱ ተሳፋሪዎችን ጭኖ ገደሉ ጋ ሲደርስ
ሁሉም ተሳፋሪዎች ሹፌሩንና ረዳቱን ጨምሮ በዛ
በሚያስፈራውና ለማየት በሚሰቀጥጠው እጅግ በጣም
ረጅም ገደል😢😔.... see more
እዉነተኛ ታሪክ
የታሪኩ ርዕስ
💧 #ማን #ከማን #ያንሳል💧
#ክፍል 4⃣
#ፀሀፊ ☞ #አሚር
በIslamic university channal
#አይንሽን ጭፍኚ ብሎኝ አይኔን እንደጨፈንኩ .....ኑሩ ከንፈሬን ሳመኝ
....እኔም ደነገጥኩኝ፡፡ ተቆጣሁት ከአሁን ቡሀላ እንደዚህ ብታረግ እኔ እና አንተ እንደምንጣላ አስጠነቀኩት፡፡
እራሴን ማካበድ አይሁንብኝ እንደሌሎቹ የሴት ጓደኞቼ ለማንም ወንድ መገልፈጥ አይመቸኝም ኑሩንም ከሌሎች ወንዶች የተሻለ ነዉ ብየ አመንኩት ወደድኩት መቼም #የእኛ #የሴቶች ነገር ወንድም እሆንሻለሁ እህት ሁኚኝ አይደል ነገሩ ፡፡ ፍቅርም የጀመርነዉ እንደዛ ተባብለን ነበር፡፡
....... #ሁሉንም ነገር ለሱ ነበር የማማክርዉ እሱም ከትምህርት ሲወጣ መሸኘቱን አላቆመም መልሶ ግን ልሳምሽ ብሎ አያቅም፡፡ እኔም ምንም አልመሰለኝ ለምን ለቤተሰቦቹን አሳዉቋል የወደፊት ሚስቴ ናት ብሎ ፡፡
..... #በሂደት እናቴም ሰማች ፡፡ ከትምህርት ስመለስ እናቴ እንደምፈልገኝ ነገረችኝ ፡፡ ከዛም እቤት ቁጭ ብለን አወራን፡፡ እናቴም ላትጨርሽዉ አጀምሪዉ አለችኝ፡፡ እኔ ያለሽኝ አንቺዉ ነሽ ጥሩ ደረጃ መድረስ አለብሽ ስለሆነም ኑሩ ጋር ብትጣሊ ሰዉ ስትጋተት ኑራ ይሄዉ ተጣላች ነዉ የሚሉሽ አለችኝ
#እኔም እናቴ ግን ለትዳር አስቦኝ ነዉ ብላት እናቴ አልተዋጠላትም ኑሩ ጋር ያለሽን ግንኙነት አቁሚ የሚል ትእዛዝ ተሰጠኝ፡፡.... እኔም አክስቴ ቤት ሂጄ ለአክስቴ አጫወኳት አብረን አክስቴ ጋር ሁኜ አሳመንኳት፡፡
..... #እናቴ #እየከፋትም ቢሆን እሺ ከማለት ዉጭ ምንም አማራጭ የላትም ነበር፡፡ .
...የኑሩ ቤተሰቦቹም በእኔ እና እሱ ግኑኝነታችን እጂግ ተደሰቱ ፡፡ ኑሩ ፈተናዉ እየደረሰ ነዉ 12 ክፍል ማትሪክ ነዉ ፡፡ የሚገርማችሁ አያጠናም ነበር አጥና ብለዉ ተይዉ ከፈለገ ዉጤት ይምጣ ካልፈለገም አይምጣ እያለ ነበር የሚመልስልኝ፡፡
#ፈተናዉ ደረሰ ተፈተነ እሱ ትምህርት ሲጨርስ እንደበፊቱ ቀን በቀን መገናኘታችንን አቆምን፡፡ ከዛም አንድ በስጦታ የተጠቀለለ ወረቀት ሰጠኝ ፡፡ ከዛም ማታ ሂደሽ ክፈችዉ አለኝ፡፡ እኔም እየጓጓሁ ምን ይሆን እያልኩኝ ስከፍተዉ ማመን አቃተኝ፡፡
የሚያምር samsung ስልክ ነበር፡፡ መቼም እኔ ስልክ ብርቄ ይሆናል፡፡ ለዛ ነዉ የተደሰትኩት ስልክ ስለለኝ መያዜ ይሆናል፡፡
....እኔ ሞባይል ኑሮ እስከሲሙ ስጦታ ሰጠኝ በስልክ መገናኘት ጀመርን፡፡
...... #በስልክ አሪፍ ክረምቶችን የፌቅር ወሬ በማዉራት አሳለፍን አልፎ አልፎ እሰፈራችን ድረስ እየመጣ እንገናኛለን፡፡ግን መነካካት የለ መሳሳም የለም
....... የማይደርስ የለም ዉጤት በኢንተርኔት ተለቀቀ ከዛ ተለቋል ሂደህ ተመልከት ስለዉ፡፡ እኔ አላይም ካርዱ በመጣበት ጊዜ ይምጣ አለኝ ብለምነዉ እምቢ አለኝ፡፡ አንቺ ዉጤት ቢመጣ ምን ያረግልሻል ከእኔ መለየት ትፈልጊያለሽ እንዴ አለኝ፡፡
እኔም አረ አልፈልግም ለማወቅ ነዉ አልኩት፡፡
#የማይመጣ የለም የ12 ክፍል ካርድ ሲመጣ ...ደወለልኝ እና ነገ ጠዋት አብረን ሂደን እኛ ትምህርት ቤት ካርዱን ተቀብለን እንመጣለን አለኝ፡፡
እኔም እሺ አልኩት፡፡ ጠዋት ደረሰ ተደዋዉለን አብረን እነሱ ትምህርት ቤት ሄድን፡፡ ካርዱን ስንቀበል ኑሩ የዩኒቨርስቲ ዉጤት መጥቶለታል፡፡ ሁለታችንም ተያየን
#እኔ #በቃ ዩኒቨርስቲ ይሄዳል ብየ ጨነቀኝ
...... #ለሁለታችንም ደስታም ሀዘንም ያልሆነ ነገር ገጠመን፡፡
ለእናቱ ደወለላት ዉጤቴ መጣ አለፍኩኝ ብሎ፡፡ ቤተሰቦቹ መማር አለብህ አሉት፡፡ እምቢ ቢልም እናቱ ሲለምኑት እሺ ዩኒቨርስቲ እገባለሁ ብሎ እናቱ አሳመኑት፡፡
#እኔም የቅርብ ፍቅር የጎዳኝ አገባሻለሁ አንቺ ነሽ ሂወቴ ብሎ ልቤን ያንጠለጠለዉ ኑሩ ዩኒቨርስቲ ሊሄድ ነዉ ፡፡ በቅርብ ሲናፍቀኝ የነበረዉ አሁን ሊለየኝ ነዉ፡
ኑሩ የደረሰዉ የትምህርት ፊልድ ኢንጅነሪግ ሲሆን #ጂጅጋ #ዩኒቨርስቲ ምድቡ ደረሰዉ ፡፡ኑሩ ግን ለመሄድ ፍቃደኛ አይደለም ቤተሰቦቹ ግን ተማር እና ዉጭ ሀገር ትሄዳለህ በማለት ጫና ፈጠሩበት ኑሩም ምንም አማራጭ የለዉም እሺ ከማለት በቀር፡፡ ኑሩ የጅጅጋ ዩኒቨርስቲ የመግቢያ ቀን ይከታተል ጀመር ከዛ ሲነገር 2 ቀን ሲቀረዉ ቤተሰቦቹ የሽኝት ፕሮግራም ተደረገለት ፡፡ እዛ ፕሮግራም ላይ እኔ ተጠራሁ ግን ለመሄድ አስጠላኝ የሚወዱትን ሰዉ መሸኘት በጣም ከበደኝ ለእሱ ደስታ ሊሆን ይችላል ግን ለእኔ ሀዘን ነበር፡፡
#ለኑሩም ያዘጋጁት program ለመሄድ እንዴማልፈልግ ነገርኩት፡፡ እሱም እሺ አለ፡፡ ከቤተ ዋልኩ፡፡ #በፕሮግራሙ ማግስት በስልክ ተሰነባበትን ተለያየን ወይ ዱንያ ለአንዱ ደስታ ለአንዱ ሀዘን የሆነች የልጆች ጨዋታ የመሰለች አለም፡፡ ኑሩም ጅጅጋ ዩኒቨርስቲ ሄደ ፡፡ ቢያንስ እኔን በእድሜ አራት ወይም አምስት አመት ይበልጠኛል፡፡ እኔም 8 ክፍል ገባሁ ፡፡ የኑሩ #እናቱ አባቱ ኑሩ ሲሄድ አደራ ብሏቸዋል እነሱም ግንኙነታችንን ስለሚያቁ ይደዉሉሉኝ ነበር ፡፡
#የልጄ ሚስት እያሉ ተስፋ ይሰጡኝ ነበር፡፡ በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ነበሩት ፡፡ #እሱም ጋር በስልክ እናወራለን በቃ ቀን በቀን ይደዉልልኝ ነበር፡፡ በሂደት ቀን በቀን የምንደዋወለዉ በሶስት ቀን ከዛ በሳምንት እየሆነ እየተራራቅን መጣን ምን ሁነህ ጠፋህ ስለዉ ትምህርት ላይ ሁኜ ላይብረሪ ሁኜ እያለ ምክንያት መደርደር ጀመረ፡፡ እኔም እዉነቱን ነዉ እያልኩኝ ብዙም አላጨናንቀዉም ነበር ፡፡ አንደኛ ሲሚስተር ላይ ለእረፍት መጣ ከበፊቱ የማቀዉ ኑሩ ባህሪዉ
ተቀያየረብኝ ፀጉሩን አሳድጎል ..ልብሱን የተቀዳደ ፋሽን ተብየዉ ለብሷል፡፡ በአካል የተገናኘነዉ አንድ ቀን ብቻ ነበር፡፡ አስር ቀን የአንደኛ ሲሚስተር እረፍት አርፎ ወደ ጅጅጋ ዩኒቨርስቲ ተመለሰ ፡፡ ግን ቤተሰቦቹም ይደዉሉልኛል እሱም ጋር በሳምንት አንድ ቀን እንደዋወላለን ፡፡ የአመት እረፍቱ ላይ ሲመጣ ያ የኔ ይሆነኛል ያልኩት ኑሩ ያየሁትን ማመን አቃተኝ .ዩኒቨርስቲ መግባቱ ኑሩ ብዙ ነገሮችን ቀይሯል ከፀባዩ ሳይቀር.....ለካ ኑሩ
part 5⃣
ይ ..
.......ቀ
..........,ጥ
..................ላ
..................,..,,,, ል

😔 #ተስፋ #ያጣች #ሴት 😢
#ክፍል 9⃣
#እውነተኛና #አስተማሪ
#ሀና ተገዶ እንደተደፈረ ሰው ስትሮጥ ኪሩቤል ሲከተላት እረጅም
መንገድ ሄዱ ከዛ ግን ሀና ደከማት ጭኗ ስርም ህመም ይሰማት
ጀመር ይሄኔ ሀና ቆመች ኪሩቤልም ደርሶባት ሲይዛት በጣም
ነበር የተበሳጨባት ... #ሀናም እንባዋ አልቆም አለ "እናቴ
ትሞትብኛለች ኪሩ ለምን አሳደርከኝ..." እያለች ጮኸችበት
ኪሩቤልም " #ሀኒዬ ሰው አይን ውስጥ ትገቢያለሽ ቅድሚያ ተረጋጊ
ከዛ ልብስሽን ቀይሪ ነይ" አላት እሷ ግን ልትሰማው
አልፈቀደችም እሱም በንዴት "አሁን እንዲ ሆነሽ ቴድሮስ ቢያይሽ
ምን ሊፈጠር እንደሚችል መገመት አትችይም? ደግሞስ እንዲ
ሆነሽ እናትሽ ብታይሽስ ቴድሮስ እስከዛሬ የሚነግራትን ማመን
የማትችል ይመስልሻል? ይልቅ ቆም ብለሽ አስቢ እናትሽን መላ
ፈልገሽ ቡሃላ ታረጋጊያታለሽ አሁን ብትሄጂ ግን ገና ስታይሽ ልጄ
ተደፈረች ብላ በድንጋጤ..." አለና ንግግሩን ገታ አድርጎ... እጇን
ይዞ ካረጋጋት ቡሃላ ወደነበሩበት መለሳት ...
#እሷ #ሻውር እስክትወስድ እሱ ሙሉ የሚያምር ቀሚስ ገዛላትና
መጣ ሀና መረጋጋቷን ካወቀ ቡሃላ ሃኒ ግን የምር ምንም
አታስታውሺም ? አላት እሱም እንደማፈር እያለ ሀናም የገዛላትን
ቀሚስ ባድናቆት እየተመለከተች ዞር ብላ እንኳ ሳታየው
" #በጭራሽ ምንም ትዝ አይለኝ" አለች "ይገርማል ግንኮ ማታ
እራስሽ ነሽ ድንግል አይደለሁም ከልጅነቴ ነው ድንግልናዬ
የተወሰደው ስለዚህ የፈለከውን አርግ... ብለሽ እየቀባጠርሽ
እኔን የገፋፋሽኝ እንጂ ሀኒዬ ሙች እኔ አንቺን ለወሲብ ተመኝቼሽ
አላውቅም..." #አለ #እውነትም ኪሩቤል የሀብታም ልጅና ቆንጆ
በመሆኑ ብዙ ሴቶችን በቀላሉ ቢያጠምድም ሀናን ግን ከልቡ
ያፈቅራታል ... ሀናም ከጎኑ ሄዳ ቁጭ ካለች ቡሃላ እንባ
ያቀረረው አይኗን ወደ አንድ አቅጣጫ ተክላ "ኪሩ እውነት
ለመናገር ላንተ የማላውቀው ስሜት አለኝ አሁን ላይ ያፈቀርኩህ
እየመሰለኝ እየፈራሁ ነው" ... አለችና ዝም አለች "ሀሳብሽን
ቀጥይ " አላት አይኗን ለማንበብ እየጣረ "እውነቴን ነው
#ማታ እንዳልኩህ እኔ ድንግልናዬ የተወሰደው ገና 10 አመት
እንኳ በቅጡ ሳይሞላኝ ነው ደም ስለፈሰሰኝ ድንግል ናት ብለህ
እንድታምን አልፈልግም እኔ ምንም ተስፋ የለኝም የማፍቀርም
የመፈቀርም ፍላጎቴን ተነጥቄአለው ያውም በእንጀራ አባቴ
ስለዚህ አሎንህም በቃ ከዚ ቡሃላ መገናኘት የለብንም አላማዬ
አንድ ነው ሀብታም መሆን ስለዚህ እንቅፋት እንዳትሆንብኝ"...
አለችና ዝም አለች ጭንቀቷን ለመረዳት ለሰከንዶች አይኗን
ማየት በቂ ነበር... ኪሩቤልም የምፀት ፈገግታ ፈገግ አለና
" #እርግጠኛ ነኝ ካንቺ ውጪ አላገባም እና ከዚ ቡሃላ ካይኔ
ብትጠፊ እውነቴን ነው የምልሽ ያን የንጀራ አባትሽ ቴድሮስ
ተብዬ እገለዋለው!" ሲል ሀና ልቧ ስንጥቅ ያለ መሰላት ከልቡ
እንደሆነ እርግጠኛ ነበረች...
የሀና እናት ወለደች ሀናም ስራ አቁማ እናቷን በደምብ
አረሰቻት... ኪሩቤልን እንዳፈቀረችው አምናለች እቤት መዋል
ስላዘወተረች ኪሩቤል ይናፍቃት ነበር ... #ሀና #ከኪሩቤል ጋር
ካደረች ቡሃላ ጌታቸውን ላይኗ ጠልታዋለች እንደማትፈልገውም
ነግራዋለች እሱ ግን አልቅሶ ይለምናታል ከአቋሟ ንቅንቅ አልል
ስትለው ደግሞ ያስፈራራታል በዚ መሀል ቴድሮስ ለአፀደ ልጅሽን
ጠብቂ ስልሽ እምቢ ብለሽ ለገንዘብ ብላ ከማንም ሀብታም ጋር
ስትማግጥ ኖረችና አሁን ላግባሽ ስትባል መንዘላዘሉ
#እንዳይቀርባት አሻፈረኝ አለች ...ብሎ ጌታቸውና ሀና የተነሱትን
ፎቶ አሳያት አፀደ በልጇ በጣም ነበር ያዘነችው ... ታድያ አንድ
ቀን ሀና ስልክ ተደወለላት ስታነሳው #የእንጀራ #አባቷ ነበር
እንደሚፈልጋት ነግሯት ሰፈራቸውን ራቅ ብሎ የሚገኝ ሆቴል
እንድትሄድ አዘዛት ስትደርስ ግን ያልጠበቀችው ነገር ነበር
የገጠማት እዛ ያለው ጌታቸው ነበር ደንግጣ ስትቆም እጇን ይዞ
#እንዳትጮህ በማስፈራራት መኝታ ክፍል ውስጥ አስገብቶ
ደፈራት... ሀና እራሷን ሳተች ጌታቸውም ሰራሁልሽ በማለት
ጥሏት ሄደ...
#ሀና ከሁለት ወር ቡሃላ የእርግዝና ምልክት ይታያት ጀመር ይሄኔ
በሶፊያ ግፊት ወደ ክሊኒክ ጎራ አለች እናም ስትመረመር #እርጉዝ
#እንደሆነች #ተነገራት ሀና ማመን አቃታት ግን ከማን ይሆን? ...
#Part 🔟
ይ.....
...........ቀ
..............ጥ
...................ላ
...........................ል

👍2