ISLAMIC SCHOOL via @like
ፈርሜያለሁ 💍💍💍
ያመይፈርም አለንዴ?
መህሬን ቀለል አድርጌለት
እንዳልጎዳው አዝኜለት
በፈገግታ ተቀብዬ
የወደፊት ባሌ ብዬ በጌጠጣጌጥ ሳልታለል አእምሮዬን ሳልሸነግል
ቤት መኪና ሳልጠይቀው
ፍቅሩን ብቻ ተመኝቼው
በሬ ይጣል ለሰርጌ ለት
ይጨፈርም እኔ አላልኩትም ይህ አይደለምና የኔ
መስፈርት እናማ በገንዘብ በውበት ሰይሆን
ትዳራችን ዘለቂ እንዲሆን
እንዲደምቅ ህይወታችን
ኢማንን አድርገን መስፈርታችን
ተስማምተናል ሁለታችን ስለዚህ
ፈርሜያለሁ በቀኝ ጣቴ I love you
የማላቀዉ ባሌ
@Islam_and_Science
@Islam_and_Science
ያመይፈርም አለንዴ?
መህሬን ቀለል አድርጌለት
እንዳልጎዳው አዝኜለት
በፈገግታ ተቀብዬ
የወደፊት ባሌ ብዬ በጌጠጣጌጥ ሳልታለል አእምሮዬን ሳልሸነግል
ቤት መኪና ሳልጠይቀው
ፍቅሩን ብቻ ተመኝቼው
በሬ ይጣል ለሰርጌ ለት
ይጨፈርም እኔ አላልኩትም ይህ አይደለምና የኔ
መስፈርት እናማ በገንዘብ በውበት ሰይሆን
ትዳራችን ዘለቂ እንዲሆን
እንዲደምቅ ህይወታችን
ኢማንን አድርገን መስፈርታችን
ተስማምተናል ሁለታችን ስለዚህ
ፈርሜያለሁ በቀኝ ጣቴ I love you
የማላቀዉ ባሌ
@Islam_and_Science
@Islam_and_Science
#ትዳር #እና #ጥርጣሬ
💐በትዳር ውስጥ ተገቢ ያልሁኑ ጥርጣሪዎችን ከቀልብ ማውጣት
ለቀልብም ሰላም በህይወትም ላይ እረፍትን ይሰጣል።
ባልም ምስቱን ምስትም ባልዋን በተገቢ መልኩ ነገር ግን ከጥርጣሬ ራቅ
ባለሁኔታ መጠያየቅነ ከምቀኝነት እና አስፈላጊ ካልሆነ ቅናት በመጥራት
መከታተላቸው ችግር የለውም
⭐️ነገር ግን አለመተማመን እስከ ሚያሻክር ድረስ መጠራጠር አሰፈላጊ
አይደለም ባልን የት እንደ ሚሄድ ከማንጋር እንደሚውል ሰላይ የቀጠሩ
ማስጎብኘት ውድ እህት ትዳርሽን አደጋ ላይ ይጥለዋልና ይህን ድርጊት
ወደጎን ተይው
✅ባልም ብትሆን ባለቤትህን መቆጣጠር እና መከታተል እንዳለበክ ሳለ
ነገር ግን በጥርጣሬ በሽታ ውስጥህን አትልከፍ ጥርጣሬ ውስጥህ ላይ
የሰፋ በመጣ ቁጥር መረጃ ለማግኝት ስትል አደጋ ላይ ትዳርህን ትጥል
አለክ
✅ለምሳሌ እንዲህ የሚያደርጉ አይጠፉም በሄደችበት ሁሉ መከታተል
ይህም አልበቀ ሲላቸው ሄዳለው ያለቺው ቦታ ነው የሄደቺው ወይስ ሌላ
ቦታ በማለት ወደ ቦታው የደወሉ ለማረጋገጥ መሞከር በዚህ ወቅት ምሰት
አልታመንም እንዴ? የሚል ስሜት ውስጧ ላይ ይጫርባታል ፣
ቦርሳዎችዋን መፈተሽ፣ የስልክ ሜሴጆችዋን መከታተል፣ የድሮ ታሪኳን
መፈተሽ በተለይ ወጣት የትዳር ጥንዶች ከዚህ በሽታ ተቆጠቡ
✅በተለይ ምስትህን ከዘመዶችዋ ጋር አትጠርጥር ከወንድሞቿና ከአጎት
ከአባትዋ ጋር ስትጫወት ስታይ አትቅና አንዳንድ ጉዞ የሚያበዙ ባሎች
ምስታቸውን እስከ ዝሙት ድረስ የሚጠረጥሩ አሉ። በትዳር ላይ የማይገባ
እና ከልክ ያለፈ ቅናትን ማስወገድ ይኖርባችዋል
💠 #አላህ #እንዲህ #ይላል "እናንተ ያመናቸሁ ሰዎች ሆይ! ከጥርጣሬ ብዙውን
ራቁ። ከጥርጣሬ ከፊሉ ኃጥያት ነውና።"
💚መልክተኛው (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) የሐሰት ጥርጣሬን አስመልክቶው
እንዲህ ብለዋል "አንድ ንፁህ ወንድ ወይም ሴት በሐሰት የወነጀለ ሰው
የፍርዱ ቀን አላህ እሳት ውስጥ ይከተውና ለሰራው ጥፍት ቅጣቱን
ይሰጠዋል"
✅ወንድም ደግሞ በተቃራኒው ግድ የለሽ ሁን ማለት አይደለም በተገቢው
ቦታ ላይ ሆነክ ተገኝ ዐሊይ (ረዲየላሁ ዓንሁ ) ልጆቸውን ሀሰንን (ረዲየላሁ
ዓንሁ) እንዲህ ሲሉ መክረውታል፦
«መሆን በሌለብህ ቦታ ላይ ሆነህ ከመገኘት ተቆጠብ ምክንያቱም ይህ
ነገር ጥሩ ሰዎችን ወደ መጥፎ ተግባራትና ኃጥያት ሊያመራቸው ይችላል»
💐በትዳር ላይ የሚትገኞው አላህ እስከጀነት ያዝልቃችሁ ትዳርን ለምትናፍቁ
🌙🌙አላህ ሷሊህ የሆነው ትዳር ይወፍቃቹሁ። —
┏━ 🍃 ━━━━ 🍂 ━┓
🎖ISLAM AND SCIENCE🎖
┗━ 🍂 ━━━━ 🍃 ━┛
☟ 🎖SHARE🎖 ☟
JOIN👇👇👇
🔷T..➳ telegram.me/Islam_and_Science

👍1
የሴቶች እኩልነት ለማረጋገጥ
‼️ #ሴት #ልጅ በሞዴሊንግ ሙያ ውስጥ ሆና ገንዘብ እየተከፈላት ራቁቷን
እየሄደች የወንዶች መዝናኛ መሆኑዋን እስካላቆመች ድረስ…
:
‼️ አዲስ ሞዴል መኪና ለእይታ በቀረበ ቁጥር ከመኪናው ጋር ራቁቷን ለመሆን
የሁለት ብጫቂ ጨርቆች መውለቅ ብቻ የሚቀራት ሴት እንደ
ማሻሻጫነት፣ለግኡዝ ነገር ድምቀት መሆኗ እስካልቀረ ድረስ…
:
‼️ሴቶች በሴትነታቸው እንጂ በጭንቅላታቸው ማሰብ እስካልጀመሩ ድረስ…
:
‼️ #ሴትነትን በተራ ገንዘብ የሚሸጡ ሴተኛ አዳሪዎች ስራ እስካልቀየሩ
ድረስ…
:
‼️ #ሴቶች ከፍቅር ይልቅ ገንዘብን መርጠው ወንድን እየተከተሉ መሄዳቸውን
እስካላቆሙ ድረስ…
:
‼️ #ወንድ #ልጅ …ሴት ለወሲባዊ መገልገያ ብቻ ነው የምትጠቅመው ብሎ
ማሰቡን እስካላቆመ ድረስ…
:
‼️ #ወንድ #ልጅ ገንዘብ ካለው ከፍቅር ይልቅ ቆንጆ ሴትን መግዛት እስካላቆመ
ድረስ…
:
‼️ሴቶች ፌስ ቡክ እና telegram ላይ የመንደር ወሬ ማውራታቸውን እስካላቆሙ ድረስና
‼️አስሬ ፎቶ እየለቀቁ ፡..profile pic ለሽያጭ እንደ ቀረበ ከብት ለወጪ ወራጁ
መታያታቸውን እስካላቆሙ ድረስ መቼም ቢሆን የሴት ልጅ እኩልነት
ሊረጋገጥ አይችልም።
💧══ •⊰✿💚✿⊱• ══💧
┏━ 🍃 ━━━━ 🍂 ━┓
🎖ISLAM AND SCIENCE🎖
┗━ 🍂 ━━━━ 🍃 ━┛
☟ 🎖SHARE🎖 ☟
JOIN👇👇👇
🔷 ➳ telegram.me/Islam_and_Science
♥ ➳ telegram.me/Islam_and_Science

❤1
#የረሱል #የትዳር #ሂወት
#ክፍል 8⃣🌹
لَّقَدْ كَانَ لَكُمْ فِي رَسُولِ اللَّهِ أُسْوَةٌ حَسَنَةٌ لِّمَن كَانَ يَرْجُو اللَّهَ وَالْيَوْمَ الْآخِرَ وَذَكَرَ اللَّهَ كَثِيرًا
(ሱረቱ አል- አሕዛብ - 21)
ለእናንተ አላህንና የመጨረሻውን ቀን የሚከጅል ለሆነ ሰው፣ አላህንም በብዙ ለሚያወሳ በአላህ መልዕክተኛ መልካም መከተል አልላችሁ..
📩አኢሻ ረ ዐ እንድህ ብለዋል የአላህ መልክተኛ ሰ ዐ ወ ብዙ ግዜ ኸድጃን ያወሷታል በእረሷ እንደምቀናው በማንም ቀንቼ አላውቅም ነብዩ ሰ ዐ ወ በግ ካረዱ ለወላጆቿ ይልኩ ነበር የኸድጃ እህት ፍቃድ ስትጠይቃቸው በጣም ተደሰቱ አንዲት ሴት እቤት መጣች አጥብቀው ጠየቋት በደንብም አስተናገዷት ከቤትም ስትወጣ ነብዩ ሰ ዐ ወ ኸድጃ እያለች ትጠይቀን ነበር ግንኙነትን አሳምሮ መቀጠል ከኢማን ነው አሉ...
🔖ወደ መካ ሲመለሱ ኸድጃ ከገንዘቧ ላይ ከዚህ ቀደም አይታው የማታውቀውን በረከት እንደዚሁም የርሳቸውን ታማኝነት አስታዋለች አገልጋይዋ መይሰራህም ስለመልካም ባህሪያቸውና አስተሳሰባቸው ነገራት በዚህ ግዜ ልታገባቸው ወሰነች የመካ ታላላቅ ሰወች እና ባላባቶች ለጋብቻ ጠይቀዋት አንዳቸውንም አልተቀበለችም ነበር ኸድጃ ይህን ሀሳቧን ለባልንጀራዋ ለነፊሳህ ቢንት መኒየህ አጫወተቻት እርሷም ኸድጃን እንዲያገቡ ነብዩ ሙሐመድን ሰ ዐ ወ ጠየቀቻቸው ጥያቄውን ተቀበሉ ለአጎቶቻቸውም አጫወቱት አጎቶቻቸውም ወደ ኸድጃ አጎት በመሔድ አጩላቸው ወዲያውም ጋብቻው ተፈፀመ በስነ ስረአቱ ላይ የበኒ ሀሺም እና የሙደር ራሶች ተገኝተዋል ይህ የሆነው ከሻም ከተመለሱ ከሁለት ወራት በሆላ ነው 20 ግመሎችን ጥሎሽ አቀረቡ ያኔ የኸድጃ አመት 40 ነበር በዘርም በሀብትም በአስተዋይነትም ከወገኖቿ እንስቶች ሁሉ የላቀች ነበረች የአላህ መልክተኛ ሰ ዐ ወ ያገቧት የመጀመሪያዋ ሴት ነበረች እስክትሞት ድረስም ሌላ ሴት አላገቡም
📐የአላህ መልክተኛ ሰ ዐ ወ ሁሉም ልጆች ከኢብራሂም ውጭ ከእርሷ የተገኙ ናቸው በመጀመሪያ ቃሲምን ወለደች በርሱ ነበር የሚጠሩት <<የቃሲም አባት>> ተብለው ቀጥሎ ዘይነብን ፣ ሩቅያን ፣ ኡሙ ኩልሱምን ፣ ፋጡማንና አብደላህን ወለደች አብደላህ አጧሂር ፣ አጦይብ(ንፁህ ፣ ንፁህ) በተባለ ቅፅል ስም ይታወቃል ወንዶች ልጆቻቸው በሙሉ በህፃንነታቸው ሞቱ ሴቶቹ ግን አድገው ሰልመው ፣ ተሰደዋል ይሁንና ከፋጡማ ውጭ ሌሎቹ ነብዩ በሂወት እያሉ ሞተዋል ፋጡማ ግን ከርሳቸው ህልፈት በሆላ ለስድስት ወራት ያህል ቆይታ ተከተለቻቸው👒...
✍🏿 #part 9⃣ይቀጥላል
ISLAM AND SCIENCE
══ •⊰✿🍃✿⊱• ══
☟ 🎖SHARE🎖 ☟
💠➳ telegram.me/Islam_and_Science
🌙.➳ telegram.me/Islam_and_Science

😊እናትሽ ጋር ሄደሽ...እጅግ ገራሚ ታሪክ
አንድ ወጣት በመልክና ፀባይ የወደዳትን ሴት አገባ።ባገባት በሳምንቱ
የቅርጫ ስጋ በማምጣት:"ምርጥ ሃኒዝ ስሪልኝ" አላት።እሷም ስትፈራ
ስትቸር:"ሃቢቢ ሃኒዝ መስራት አልችልም"" ትለዋለች።ይህን ጊዜ ባል
በንዴት ቱግ 😡😡ብሎ ልብሶቿን በሙሉ ጠቅልላ እንድትሰበስብ አሳስቧት
ወጣ።ከአንድ ሰዓት በኃላ ታክሲ ይዞ በመመለስ ወደ ቤተሰቧ መኖሪያ
ወሰዳት።
👴ለአባትየውም "ልጃቹ ሴትነትን በአግባቡ እስክትማር ድረስ
እናንተ ጋር ትቆይ!!"ብሏቸው ተመለሰ።
#ከአንድ #ወር ቆይታ በኃላ አባት ስለ ደወሉለት ተመልሶ መጣ።
👴አባትም
በፈገግታ "ልጄ! እንዳልከው የኔ ልጅ አሁን ሴትነትን ተምራለች።እና
እዚሁ አረጋግጠህ መውሰድ ትችላለህ።ይኸው በግ አለ እረደውና አሷም
ሃኒዙን ግሩም አድርጋ ትስራልንና አብረን እንቋደሰው::"አሉት
#ባልም #እየተቁነጠነጠ :"አባባ እኔኮ እእእ.. በግ አርጄ አላውቅም።ማረድ
አልችልም።" አላቸው።
👴እነሱም ቀና ብለው አይተውት:"ልጄ! እንግዲያውስ አባትህ ጋር ሂድና
ወንድነትን ተምረህ ናና ትወስዳታለህ።"አሉት
ISLAM AND SCIENCE
══ •⊰✿🍃✿⊱• ══
☟ 🎖SHARE🎖 ☟
🔷.➳ telegram.me/Islam_and_Science

ምርጥ ባል ማለት ለሚስቱ " እንደ ህፃን ልጁ የሚሳሳላት ላይ ታች ብሎ ፍላጎቷን የሚያሟላላት እንደ ታላቅ ወንድሙ የሚያማክራት አስተያየቷን የሚቀበላት እንደ አባቱ የሚናፍቃት የሚወዳት እንደ ባለስልጣን የሚጠነቀቃት እንደ ነፍሱ የሚኮራባት የሚተማመንባት ነው🤙
@Islam_and_Science
@Islam_and_Science
ኢሳያስ አፈወርቄ … ወደ ሀገሬ ልትመጣ ነው አሉ.ዌል… እግረመንገድህን ደሴ መጥተህ የተማርክበትን ወ/ሮ ስኂን ኮሌጅን ጎብኝተህ… ያሳለፍክበትን
ህይወት በትዝታ ከልመህ የኤርትራውያን
የነበሩትን ሰፈሮች አይተህ ብትመለስ…
ግን አይሆንማ… በቃ አይሆንም"
ኢሳያስ አፈወርቂ በ1936 ዓ.ም በአስመራ ከተማ ነው የተወለዱት። አባታቸው.አቶ አፈወርቂ አብርሃ ይባላሉ፣ እናቱ ወይዘሮ አዳነች በርሄ ይባላሉ፣ ልጆቻቸዉም(1) አቶ አማረ አፈወርቂ (2) አቶ ኢሳያስ አፈወርቅ (3) አቶ አማኑኤል አፈወርቂ(4) አቶ ኤርሚያስ አፈወርቂ (5) አቶ ዮናስ አፈወርቂ (6) ወ/ሮ ጽጌረዳአፈወርቂ (7) ወ/ሮ አርዮን አፈወርቂ፡፡
የኢሳያስ አፈወርቂ አባት አቶ አፈወርቂ አብረሃ የደሴ ማዘጋጃ ቤት ሰራተኛ ነበሩ።
ኢሳያስ አፈወርቂ የሀይስኩል ትምህርቱን የተማረው ደሴ ወይዘሮ ስህን
ትምህርት ቤት ነው። ደሴ ወ/ሮ ስህን ት/ቤት የ1960ዎች የኢትዮጵያ ፖለቲካ
አድባር ነበረች።ብርሃነመስቀል ረዳ ፣ ነገደ ጎበዜ ፣ ዋለልኝ መኮንን ፣ ጥላሁን ግዛው እና ኢሳያስ
አፈወርቂ አ ነዚህ ሁሉ ጂያንትስ የአንድ ዘመን የወ/ሮ ስሂን የፖለቲካ ፋብሪካ
ውጤቶች ነበሩ።ኢሳያስ የዛሬዋ የሰሜኗ ኮከብ የኤርትራ ፕሬዝዳንት ቢሆኑም መሰረትዎ የስኂን
የቀለም ትምህር ቤት ነው ያኔ ወደ ትግል ሲገቡ ከጓዶችዎ ጋር መነሻዎ ደሴ
ነበር ምነው ታዲያ ዛሬ ወደ አማራ ክልል ጎንደር እና ጎጃም ሄደው ለመጎብኘት
ሲያስቡ መነሻዎን ደሴን መጎብኘቱን ዘነጉት ?
ወሎ ደሴ ከተማ የደጋጎቹ ሀገር ያለውን አካፍሎ በእቅፉ መልካም ጠረን ከአባትዎ አቶ#አፈወርቂ አብርሃ ጋር ተቀብሎ በፍቅሩ ያኖረዎት ሀገር ነበር ትላንት ዛሬም ሆነ ነገየኤርትራ ወንድሞቹን ናፋቂ አክባሪ የወሎ ሕዝብ ነው ለማንም ክፉ አልነበረም፡፡ለማንኛውም ደሴ ወ/ሮ ስኂን ለኢሳያስ አፈወርቂ እጅግ ባለዉለታዉ ነች

#የረሱል~ #የትዳር #ሂወት📮
=>ክፍል 9⃣]🌹
💦የኸድጃ ኸልፈት አቡ ጧሊብ በሞቱ በሁለት ወይም በሶስት ወራት ግዜ ውስጥ ማለትም 10ኛው አመተ ነብይነት በወረሃ ረመዷን የአማኞች እናት የሆኑት ታላቋ ኸዲጃ ረ ዐ ተከተሏቸው ኸድጃ ሲሞቱ እድሚያቸው 65 አመት ሲሆን ነብዩ ሰ ዐ ወ ያኔ 50 አመታቸው ነበር ..
🌈ኸድጃ ለአላህ መልክተኛ ሰ ዐ ወ ታላቅ የአላህ ፀጋ ነበሩ ለሩብ ምእተ አመታት ያህል ከጎናቸው በመቆም በመከራ ግዜ ሲያፅናኗቸው በአስቸጋሪ ወቅቶች ሲያበረቷቸው መልዕክታቸውን እንዲያደርሱ እገዛ ሲያደርጉላቸው ፣በመራራው የትግል ሂደት አጋር በመሆን በገንዘባቸውም በነፍሳቸውም ሲረዷቸው ኑረዋል ..
⏯ የአላህ መልክተኛ ሰ ዐ ወ እንዲህ ብለዋል ሰወች ሁሉ በእኔ በካዱበት ሰአት እርሷ አመነች ፤ ሰዎች ሁሉ ባስተባበሉኝ ሰአት እርሷ ተቀበለች .ሰወች በከለከሉኝ ሰአት ገንዘቧን አጋራችኝ አላህ ከርሷ ልጆችን ለገሰኝ ከሌሎች ግን ነፈገኝ ..
↪ አቡ ሁረይራ ረ ዐ ጅብሪል ከነብዩ ሰ ዐ ወ ዘንድ መጣና የአላህ መልክተኛ ሆይ እነሆ ኸድጃ በእጇ ማባያ እንዳስተላለፉትምግብ ወይም መጠጥ የያዘ እቃ ተሸክማ መጥታለች ካንተ ዘንድ ስትደርስ አምላኳ ሰላምታ እንዳቀረበላት ንገራት ከጀነት ውስጥም ድህነትም ችግርም የሌለበት ቤት ከከበረ ድንጋይ እንደታነፀላት አብስራት አላቸው..
🌸ኸድጃ የሞቱት በወረሃ ረመዷን መሆኑን ኢብኑል ጀውዚ ተልቂህ በተባለ መፅሀፋቸው አስፍረዋል ረህመተን ሊል አለሚን 2/164እና ሌሎች ደርሳናትም ይህንኑ አውስተዋል ሙሰነድ አህመድ 6/118....ሙሉ ታሪኩ በኢብኑ ሂሻም 1/372_374 እና በቡኻሪ 1/552_553 ሰፍሯል ..
🎓ይህ አመት አሳዛኝ ክስተቶችን በተከታታይ ያስተናገደ በመሆኑ በታሪክ መፀሀፍት ዘንድ የሀዘን አመት በመባል ይታወቃል..
✅በዚሁ አመት ማለትም 11ኛው አመተ ነብይነት በወረሃ ሸዋል የአላህ መልክተኛ ሰ ዐ ወ ሰውዳህ ቢንት ዘመዓህን አገቡ ቀደም ብለው ከሰለሙ እንስቶች አንዷ ነበረች ወደ ሀበሻ የተደረገውን ሁለተኛውን ስደት ተካፍላለች ባሏ ሰክራን ቢን ዓምር ይባላል ሰልሞ ከርሷ ጋር ወደ ሐበሻ ተሰዷል እዚያው ሀበሻ ውስጥ ወይም ወደ መካ ከተመለሰ በሆላ ሞተ ሐዘኗን ስትጨርስ የአላህ መልክተኛ ሰ ዐ ወ አጭተው አገቧት ኸድጃ ከሞቱ በሆላ ያገቧት የመጀመሪያዋ ሴት ስትሆን ፣ ከአመታት በሆላ አኢሻ ተከትላታለች..
#የመጨረሻዉ #ክፍል ይቀጥላል✍
JOIN👇👇👇
🌙➳ telegram.me/Islam_and_Science
⭐️.➳ telegram.me/Islam_and_Science

✍ #የሚገርም እና የሚጠቅም ታሪክ!
ከ1068 አመት በፊት የተደረገ ቃለ ምልልስ
በእርጋታ ያንብቡት የካሀዲዎችን መሀይምነት የአሊሞችን የእውቀት
ምጥቀት ያስተውሉበታል!
_________________________
💫💫አቡበክር አል—ባቂላኒ (ረሂመሁላሁ ተአላ) በዘመናቸው ታላቅ አሊም
ነበሩ
የኢራቁ (የሙስሊሙች) ንጉስ በ371ሂ ቂስጦንጦኒያ ወደተባለች የሮም
ግዛት ከነሷራዎች (ክሪስቲያኖች) ጋር እንዲወያዩ መርጡ ልኳቸዋል።
የሩሞ ንጉስ አቡበክር አል—ባቂላኒ መምጣታቸውን ሲሰማ አቡበክር
ከበሩ እጥረት የተነሳ ልክ ሩኩእ እንደሚያደርግ ሰው ከንጉሱ እና
ከአጃቢዎቹ ፊት እንዲያጎነብሱ (ወደንጉሱ የሚያስገባውን)በር
እንዲያሳጥሩት አዘዘ!
🌙አቡበክርም (በሩ ዝቅ ተደርጎ ሲያዩት የታሰበውን ተንኮል) ተረዱ እና
ፊተዎን አዙረው ጎንበስ በማለት ወደኋላ እየተራመዱ ገቦ (ማለት ፊት
ለፊት ሳይሆን ጀርባዎን ለንጉሱ ስጥተው ወደኋላ እየተራመዱ በሩን
አለፎት)
የዝህኔ የሮሙ ንጉስ ነገሮችን ፈጥኖ የሚረዳ ሰው ፊት እንዳለ ተረዳ!
አቡበክርም ገቡ ሰላም አሏቸው (በኢስላማውዩ ሰላምታ ግን አይደለም
ያሏቸው። ምክኒያቱም ነብዩ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም የመፃሀፍ ሰዎችን
በሰላምታ መጀመርን ከልክለዋል።)
ከዚያም አቡበክር ወደ ትልቁ መነኩሴ ዘወር በማለት
"እንዴት ነዎት ሚስትና ልጆቾዎስ እንዴት ናቸው።" አሉት
እሄን ሲሰማ የሮሙ ንጉስ ተቆጣ
"የኛ መነኩሴዎች እንደማያገቡ እና ልጅም እደማይወልዱ አታውቅምን?"
አለዎት
🌙አቡበክርም አሏሁ አክበር!!!
"እናንተ መነኩሲያችሁን ከትዳር እና ልጅ ከመውለድ ታጠራላችሁ
ከዚያም ጌታችሁን መርየምን አግብቶ ኢሳን ወለደ በማለት
ትጠራጠራላችሁ?!" አሉት
ከዚያም ንጉሱ "አዒሻ በሰራችው ስራ ምን ትላለህ?" አላቸው።
አቡበክርም
አዒሻ (በሙናፊቆችና ራፊዷዎች) በዝሙት ብትጠረጠር መርየምም
(አይሁዶች በዝሙት) ጠርጥረዋታል።
ሁለቶቹም ቢሆኑ ከዝሙት የፀዱ ናቸው።
ነገርግን አዒሻ አግብታለች አልወለደችም መርየም ደግሞ ያለ ባል
ወልዳለች!
ታዲያ ማንኛይቷ ነች ውድቅ ለሆነው ጥርጣሬ ተገቢቷ?
እኔ ግን ሁለቱንም (ንፁሀን ናቸው ብየ እመሰክራለሁ)" አሉት
ንጉሱም በንዴት አበደ
"ነብያችሁ ጦር ይሄድ ነበር?"
አቡበክር "አዎ"
ንጉሱ "ከጦር ፊት ተሰልፎ ከጠላት ጋር ይገዳደል ነበርን?"
አቡበክር "አዎ"
ንጉስ "ያሸንፍስ ነበር?"
አቡበክር "አዎ"
ንጉስ "ይሸነፍስ ነበር"
አቡበክር "አዎ"
ንጉሱ "ይገርማል ነብይ ይሸነፋልን?" በማለት ተደነቀ
አቡበክር አል—ባቂላኒም
" #ጌታ #ይሰቀላልን??" በማለት አፉን አስያዙት
*ያም (በጌታው) የካደው ሰው ዋለለ (መልስ አጣ)!!*
ISLAM AND SCIENCE
══ •⊰✿🍃✿⊱• ══
☟ 🎖SHARE🎖 ☟
💫➳ telegram.me/Islam_and_Science

😂ለፈገግታ......ፈገግታ ሱና ነዉ
*
አንድ ሰውዬ የካፌ አስተናጋጅነት ለመቀጠር ይወዳደርና ለጥያቄ
ይቀርባል
፡
ጠያቂ፦"አንድ ፈረንጅ ቢመጣ ግባ ለማለት ምን ትለዋለህ"?
፡
አስተናጋጅ፦"come" እለዋለሁ"
፡
ጠያቂ፦በጣም ጥሩ ውጣ ለማለትስ?
፡
አስተናጋጁ ጥቂት አሰብ አደረገና
፡
፡
፡
፡
፡
፡
፡
፡
፡
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
፡
"ውጪ ወጥቼ "come" እለዋለሁ ብሎት አረፈው::😂😂😂😂
JOIN
@Islam_and_Science
@Islam_and_Science
*
አንድ ሰውዬ የካፌ አስተናጋጅነት ለመቀጠር ይወዳደርና ለጥያቄ
ይቀርባል
፡
ጠያቂ፦"አንድ ፈረንጅ ቢመጣ ግባ ለማለት ምን ትለዋለህ"?
፡
አስተናጋጅ፦"come" እለዋለሁ"
፡
ጠያቂ፦በጣም ጥሩ ውጣ ለማለትስ?
፡
አስተናጋጁ ጥቂት አሰብ አደረገና
፡
፡
፡
፡
፡
፡
፡
፡
፡
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
፡
"ውጪ ወጥቼ "come" እለዋለሁ ብሎት አረፈው::😂😂😂😂
JOIN
@Islam_and_Science
@Islam_and_Science
Forwarded from ISLAM IS UNIVERSITY
ከሸኽ ኻሊድ የህይወት ገፅ
#ክፍል #ስምንት 8⃣
በIslamic university channal
#ሸኽ ኻሊድ አልቅሰህ አልቃሻ አደረከን
የሸኽ ኻሊድ ሙሃደራ… በሚኖርባት ትንሽዬ ከተማ ተወዳጅነትን አገኘ… #ቀልብ ሳቢ ኹጥባዎቹ የመሳጅዶችን ሚንበሮች አጨናነቁ… በርእስ አመራረጡና በመልክት አሰጣጡ ሀገሬውን አስደመመ ።
እውቅናቸው በሂደት ከተሟን ሞላ… በመላው ሳውዲ እና በአረቡ አለም እንዲታወቁ ያደረጋቸው አንድ ካሴት ሰሩ ገጠመኙን በዚህ መልኩ ያስታውሱታል።
አንድ ቀን ስራ ቦታ ሆኜ ይላሉ…የዙህርን አዛን እየተጠባበኩ ስልክ ተደወለ…
ስልኩን ሳነሳው ሙሀደራ አዘጋጆች ናቸው።
#ሸኽ #ኻሊድ ረሺድ ነህ?
አሉኝ አዎ ነኝ አልኳቸው
እባክሆን ታዋቂውን «ሸኽ መሀመድን ደሃንን» ለዳእዋ ከመግሪብ ቡሃላ ጠርተን ህዝብ ከጋበዝን ወዲህ ሳይመቸው ቀርቶ ፕሮግራማችን ሊበላሽብን ሆነ ።
ስለዚህ እርሶ በቦታው ተገኝተው ዳእዋ ቢያደርጉልንስ? አሉኝ ።
#መድረኩ #በጣም ትልቅ ስለነበር ሀላፊነቱን መውሰድ ከበዶኝ እኔ አልችልም አልኳቸው። «ከአላህ ቡሃላ እርሶ ነው ያሉን በአላህ ተወክለው ይምጡ» በማለት ልጆቹ ገፋፋኝ እኔም «እሺ ለምን ቀድማቹ አልነገራቹኝም?» ከመግሪ ቡሃላ ለሚዘጋጅ ሙሀደራ ዙሁር ላይ ትነግረኛለህ? አልኩና ከብዙ ማመንታት ቡሀላ ሙሃደራውን ለማድረግ ወሰንኩ።
መግሪብ ደረሰ… "ህዝብ የሸኽ መሀመድ ደሃንን ዳእዋ ሊያደምጥ መስጂዱን ሞላ ነገር ግን አንድ የማይታወቅ ሰው መድረኩ ላይ መጥቷል ሸኽ ኻሊድ አል ራሺድ… «ሙሀደራዬን ከመጀመሬ በፊት የዳእዋ ፕሮሞተሮች ሸኽ መሀመድ ደሃን የሚል ወረቀት አምጥተው ፈርም አሉኝ እኔ ግራ ተጋባው «ኻሊድ አል ራሺድ ነኝ» አልኳቸው… ኦኦ እሱ መስለኸን ነው ብለው ሄዱና ተመልሰው…
#ስሜን ቀይረው አመጡና አሁንም ፈርም አሉኝ… ለምንድነው ምፈርመው? አልኳቸው… በካሴት የሚቀረፅ እና #ለህዝብ #የሚለቀቅ #መሆኑን አምነህበት ለተናገርካቸው ቃላቶች ሁሉ ሀላፊነት እንድትወስድ ብለን ነው አሉኝ… የሚሉት ነገር ሙሉ በሙሉ ባይገባኝም ፈርምኩና ሙሃደራዬን ጀመርኩ… ስለ ሞት ነበር ያነሳሁት።
ሙሀደራው ተጠናቀቀ ካሴቱ በመላው ሳውዲ ተሰራጨ…
#እኔ አንድ #ቀን ከሪያድ ወደ ደማም ለመሄድ ኤርፖርት ነኝ። መግሪብና ኢሻን ጀምዕ አድርጌ ሰግጄ ሳበቃ… አንድ ሰው መጥቶ ኻሊድ አራሺድ ነህ አለኝ አዎ አልኩት ጓደኛውን እየጮኸ እገሌ ብሎ ጠራውና ጓደኛው ዞር ሲል ይኸው ኻሊድ አል ራሺድ አለው…
ጓደኛውም የቱ ኻሊድ ሲለው «ያ… ጀመአን በታታኙ?» አለው።
ሸኹ ደገጡ አኡዙ ቢላህ አልኩ.....
በምን እንደታሰሩ እና ማጠቃለያዉ
የመጨረሻዉ ክፍል ይቀጥላል
4 another channal👇
@Islam_and_Science
Joinn
T..➳ telegram.me/IslamisUniverstiy_public_group

#የረሱል #የትዳር #ሂወት።.
የመጨረሻ
#ክፍል 🔟✍🏻
🔖ረሱል ሰ ዐ ወ ሚስቶቻቸውን የሚያከብሩ ባል ነበሩ እንደ ዛሬወቹ ወንዶች ዘወር በይ ቅሌታም ምናምን እያሉ የሚያወረዱ ደደብ እያሉ አዕምሮዋን የሚከሸክሹ አልነበሩም ሚስቶቻቸውን ከነሞራላቸው የሚያከብሩ ባል ነበሩ..
🌺ረሱል ሰ ዐ ወ ለሚስቶቻቸው የሚዋቡ የሚቆነጃጁ ባል ነበሩ ። ባል ሆይ አንተ ላብ ላብ እያልክ ሚስትህ እንደትዋብና እንድትቆነጃጅልህ አትጠብቅ ቀድመህ አንተ ውብ ሁን ሚስቶቻችሁ ለእናንተ መቆነጃጀት ግዴታ ነው እናንተም ለእነሱ መቆነጃጀት ግዴታ ነው ካልሆነ አንተም እሷም እውጭ የተቆነጃጁና የተዋቡትን ስታዩ ቤታችሁ ሰላም ይጠፋል አኢሻ ረ ዐ ምን አለች ረሱል ሰ ዐ ወ አንድን ሰው ሰላም ሲሉ ሚስቶችንም ሆነ ሌላ ወንዶችን / አንድ ነብዩን ሰላም ያለ ሰው ቀኑን ሙሉ እጁን እያሸተተ ይውላል ትላለች በጣም እጃቸው ሽታው ውብና ማራኪ ነበር ሰውነታቸውን ይጠብቁ ነበር ጃቢር ኢብኑ ሰሙራ አንድ ግዜ ረሱል ሰ ዐ ወ ህፃኖችን ዳበሱና እኔንም ጉንጬን ዳበሱኝ እጃቸውን ሽታው ልክ የሆነ የሽቶ እቃ ውስጥ ነክረው ያወጡ ይመስል ነበር ይላል ረሱል ሰ ዐ ወ ሚስቶቻቸውን ያስተምሩ ነበር በሚስቶቻቸው ዙሪያ በሚፈጠረው ነገር ትዕግስት ያደርጉ ነበር ..ሚስቶቻቸውን መተዋቸው
አያውቁም ወንዶች ሆይ የረሱልን ባህሪ በመከተል መልካም መሆን አለባችሁ ሴቶችም ባሎቻችሁን ማስደሰት አለባችሁ ነብዩ ሚስቶቻቸውን ይወዱ ፣ ያከብሩ ፣ ይንከባከቡ ፣ ያስደስቱ ፣ በኸይር ላይ ያበረታቱ ፣ ያዝናኑ ፤ ደረጃን ይሰጡ ፣ የሆነ ጉዳይ ሲኖራቸው ያወያዩ ነበር
📩ሴቶችን ክብር እንጅ የሚያከብራቸው የለም እነሱን ወራዳ እንጅ የሚያዋርዳቸው የለም ሚስትን ማዋረድ ማቃለል ባልየው ላይ የሚታይ ቅሌት ነው በተቃራኒው ሚስቱን ማክበር በባል ላይ የሚታይ ክብር ነው✅✅
ተ...ፈ....ፀ....መ
JOIN👇👇👇
💫 telegram.me/Islam_and_Science

☞ *�የጠዋት ዚክር*
_اَلْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِيْ أَحْيَانَا بَعْدَ مَا أَمَاتَنَا وَإِلَيْهِ النُّشُوْر_ِ
እንድንነቃ
*ትርጉሙ*⇓�
�
_▲ሕይወታችንን በከፊል ከገደለ በኋላ ነፋስ ለዘራብን ላደረገን አላህ ምስጋና ይገባው መመለሻም ወደርሱ ነው።_
_اَلْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِيْ عَافَانِيْ فِيْ جَسَدِيْ، وَرَدَّ عَلَيَّ رُوْحِيْ، وَأَذِنَ لِيْ بِذِكْرِه_ِ
*ትርጉሙ*⇓�
_▲አካላዊ ጤንነት ለለገሠኝ ነፍሴንም ለመለሰልኝ እንዳወሳውም ለፈቀደልኝ አላህ ምስጋና ይገባው_።
.

✍“ #አንተ #የጥቁር #ሴት #ልጅ!“ ተብለህ ብትሰደብ፣ምላሽህ ምን ይሆናል?
🌿ቢላል(ረዐ) እንዲህ ነው የመለሰው....
በአንድ ወቅት፣ የረሱል (ሰዐወ) ባልደረቦች (ረዐ) ሰብሰብ ብለው
ረሱልን (ሰዐወ) እየጠበቁ ነበር። በወቅቱ ከነበሩት ውስጥ፣ ኻሊድ ኢብን
ወሊድ፣
አብዱራህማን ኢብን አውፍ፣ ቢላል ኢብን ረባህና አቡዘር (ረዐ)
ይገኙበታል።
ከነዚህ ውስጥ ደግሞ ቆዳው ጥቁር የሆነ ሰው #ቢላል አል ሀበሽ (ረዐ)
ብቻ ነበር። አቡዘር (በዘገባው ውስጥ ስለምን እንደሆነ በግልጽ
ስላልተቀመጠ
ጉዳይ) መናገር ይጀምርና ቢላል ደግሞ ያርመዋል። አቡዘር(ረዐ) በዚህ
ክስተት በጣም ይበሳጭና😡 “ አንተ የጥቁር ሴት ልጅ! ልታርመኝ
ትሞክራለህ?”
ሲል ያንባርቅበታል። ቢላል(ረዐ)፣ አቡዘር (ረዐ) በተናገረው ነገር
እንደተከፋ በሚያስታውቅ ሁኔታ ከተቀመጠበት ተነሳና “በአላህ
ይሁንብኝ፣ ለረሱል
(ሰዐወ) እከስሀለሁ!” ብሎ ሄደ። ሄዶም ለረሱል (ሰዐወ) ስለሆነው
ነገር ነገራቸው።
💐💐ረሱልም (ሰዐወ) በሰሙት ነበር በጣም ተበሳጩ። አቡዘር (ረዐ)
እየተቻኮለ መጥቶ ረሱልን (ሰዐወ) አገኛቸውና “አሰላሙ አለይከ ያ
ረሱሉላህ”
ይላቸዋል። (በዛ ወቅት የነበረውን ነገር አቡዘር ራሱ ሲናገር እንዲህ
ይላል)
”እጅግ በጣም ከመናደዳቸው የተነሳ፣ ለሰላምታዬ እንኳ መልስ
የሰጡኝም አይመስለኝም” ከዛም እንዲህ አሉ “አንተ አቡዘር! በእናቱ
ምክንያት (ቢላልን) አዋረድከው? #በእርግጥ አንተ የጃሂሊያ ባህሪይ
ከውስጥህ ያለ ሰው ነህ!” (ይህን ሲሉ በመስማቱ) አቡዘር (በፀፀት)
አለቀሰ!😭😭
“የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! አላህ እንዲምረኝ ይለምኑልኝ!” ሲልም
ተማፀናቸው። ይህን ብሏቸው እያለቀሰ ከመስጂድ ሲወጣ፣ ቢላልን
(ረዐ)
አገኘው! (ከቢላል ፊት ለፊት) መሬት ላይ ፊቱን ደፍቶ “ቢላል ሆይ!
እግርህን አንስተህ ጭንቅላቴ ላይ እስካለደረግክ(እስካልረገጥከኝ) ድረስ ከዚህ
ቦታ አልነሳም። አንተ ክቡር ነህ፤ እኔ ደግሞ የተዋረድኩ (ትንሽ) ነኝ”
ይለዋል።
ቢላል (ረዐ) በክስተቱ በጣም በማዘኑ ማልቀስ 😥😥ይጀምራል። አጎንብሶም
የአቡዘርን ጉንጭ እየሳመ “ለአላህ (ሱወ) ሱጁድ ያደረገ ፊት ፈጽሞ
አይረገጥም፤ ይሳማል እንጂ!” ብሎታል። (ቡኻሪ ዘግበውታል)
┏━ 🍃 ━━━━ 🍂 ━┓
🎖ISLAM AND SCIENCE🎖
┗━ 🍂 ━━━━ 🍃 ━┛
☟ 🎖SHARE🎖 ☟
JOIN👇👇👇
♣ telegram.me/Islam_and_Science

😔 #ተስፋ #ያጣች #ሴት😔
እውነተኛና አስተማሪ የሆነ ታሪክ ትማሩበት ዘንድ እነሆ ...
#ክፍል 1⃣
#ሃና ትባላለች ተወልዳ ያደገችው እዚው ከተማችን አዲስ አበባ
ልዩ ስሙ መገናኛ አካባቢ ነው። የምትኖረው ከእናቷና ከእንጀራ
አባቷ ጋር ሲሆን ለእናቷ የመጀመሪያ ልጅ ነች ታድያ የሃና
ውስብስብና አሳዛኝ ታሪኮች የጀመሩት ገና በለጋ እድሜዋ ነው
#ሃና ከእናቷ ከአፀደ ጋር እስከ ስምንት አመቷ ድረስ የኖረች ሲሆን
ከዛ ቡሃላ ነበር እናቷ ቴድሮስን አግብታ መኖር የጀመሩት
#በእርግጥ የሀና እናት ልጇ ሃናን የወለደቻት ከአንድ ባለፀጋ
ቢሆንም ሰውየውን ግን ለሀና ሳታስተዋውቃት ይኸው ሀና የ10
አመት ልጅ ሆናለች... አፀደም ልጇ ሃናን በጣም ተቸግራ ልብስ
አጥባ ቀን ስራ ሰርታ ልጇን ግን እጅግ አሳምራ ነበር
ያሳደገቻት...
#የሀና እናት አፀደ ከሀና አባት ጋር የተዋወቀችው እሷ ሰው ቤት
በምትሰራበት ወቅት ነበር ይሁንና ገና የ15 አመት ታዳጊ
ስለነበረች ምንም አይነት ፆታዊ ግንኙነትን አታውቅም ለዚም
ነበር አፀደ በሀና አባት ተደፍራ ሀናን ለመውለድ የተገደደችው
ይሁና ግን አፀደ ልጇ ሀናን ከማንም እና ከምንም በላይ እጅግ
#በጣም #ትወዳታለች እናት ልጇን ባትጠላም የነሱ ፍቅር ግን
እጅግ በጣም ያስቀና ነበር ለዚም ነው አፀደ የኔ የምትለው
ዘመድ ስለሌላትና ሀናም እድሜዋ ከፍ ሲል "አባቴ ማነው?"
#አያለች ስታስቸግራት የቀድሞ ወዳጅዋን ቴድሮስን አግብታ
ለመውለድ የወሰነችው...
ታድያ ሀና ቴዎድሮስን እንደ አባቷ ስለምታየው በጣም ትወደው
ነበር ይህ በንዲህ እንዳለ #አፀደ #አረገዘች ሀናም ይሄን ስታይ
እጅግ በጣም ነበር የተደሰተችው እህት ሊወለድልኝ ነው ብላ
ለክፍል ጓደኞቿና ለመንደሩ ልጆች ሳይቀር በየግዜው
ትነግራቸዋለች ... ቀናት በሳምንታት ሳምንታት በወራት
ተተካክተው ዘጠኝ ወር ሞልቷት ለአፀደ #ሁለተኛ ወንድ ልጇን
ለሀና ደግሞ ወንድም ተወለደላት .... ሀና አሁን ደስተኛ ናት
ወንድም አላት አባትም እንዲው ....
ታድያ አፀደ አራስ በመሆኗ ምክንያት #ሀናና #የእንጀራ አባቷ ቴዲ
መሬት ላይ ፍራሽ አንጥፈው መተኛት ጀመሩ በዚ ጊዜ ነበር የሀና
#ፈተና ሀ ብሎ የጀመረው ሀና ገና የ3ኛ ክፍል ተማሪ ናት
እድሜዋም ገና 10 ነው ይሁን እንጂ ቴድሮስ አብራው ስትተኛ
#ስሜቱ #ይፈታተነው #ጀመር ይህችን ህፃን ሀናም በእንቅልፍ ልቧ
ስስ የለሊት ሱሪዋን በማውለቅ አይታው ቀርቶ ሲያወሩ ሰምታው
የማታውቀውን ድርጊት ይፈፅምባት ጀመር ... በርግጥ ሀይል
ተጠቅሞ ትክክለኛ ወሲብ የሚባለውን አልፈፀመባትም
#ምክንያቱም ህፃን ስለሆነች ብትጮህስ ብሎ ይፈራ ነበር
ቢሆንም ግን በየእለቱ ይህን አስነዋሪ ድርጊት ቀጠለ #ሀናም
ይሄን እንግዳ ድርጊት ለማንም ትንፍሽ ሳትል 1 አመት ሞላት
ከቀን ወደቀን ተጫዋችና ፍልቅልቋ ሀና እናቱ እንደሞተበት ህፃን
ትካዜ አበዛች ... #አፀደም ባልዋና ልጇ ሀና እንደ አባትና ልጅ
እንዲተያዩላት ስለምትፈልግ ብዙ ግዜ አብረው ሲተኙ ደስተኛ
ትሆን ነበር #ቴድሮስም አልጋ ላይ ከመተኛት ይልቅ ከሀና ጋር
መሬት መተኛት እንደሚመቸው በመናገር በድርጊቱ ፀና ...
#ሀና የ14 አመት ልጅና የ8ኛ ክፍል ተማሪ ሆነች ይሄኔ የእንጀራ
አባቷ የሚያደርጋት ነገር አይምሮዋን ይበጠብጣት ጀመር ይህን
ነገር #ለእናቷ ብትነግራት እናቷ ባልዋን ከመፍታትም አልፋ
እንደምትታመምባት ማሰብ ጀመረች ስለዚህ የሚሻለው ዝምታ
ነበርና ሀና የእንጀራ አባቷንና የተወለደውን ህፃን አልፎም ወንድ
የሚባል ፍጡር ጠላች በትምህርቷም እጅግ በጣም በመቀዝቀዝ
#ከዱርዬ #ሴት ጓደኞቿ ጋር ከትምህርት በመፎረፍ አጓጉል ቦታ
መዋል ጀመረች...
#part 2⃣
ይ....
........ቀ
.........ጥ
. .......ላ
...........ል
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነዉ ሼር ቢያረጉት የማይቆጩበት ታሪክ ነዉ
JOIN👇👇👇
♣telegram.me/Islam_and_Science

🕋ምድር ላይ ለሰው ልጆች የመጀመሪያው የአምልኮ ቤት ካዕባ መሆኑን
🕋በምድር ላይ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሰው በአንድ ጊዜ የሚጎበኘው ቤት
ካዕባ መሆኑን
🕋የተባረከው ፣ ምግብም መጠጥም መሆን የሚችለው ብቸኛው የዘምዘም
ውሃ መነሻ ከካዕባ 20ሜትር አካባቢ ብቻ የሚርቅ መሆኑን
🕋የምድራችን እንብርት የመንደሮቹም ሁሉ እናት ካዕባ እንደሆነች
🕋ምድር ላይ የነብዩ ኢብራሂም አሻራና የእግር ፋና የሚገኝበት ብቸኛው
ቦታ ካዕባ መሆኑን
🕋 ሰላም እንድትሆን ነብዩ ኢብራሂም ዱዓእ ያደረጉላትና እስካሁንም ሰላም
የሆነችው ካእባና አካባቢዋ እንደሆነች
🕋 የካዕባ ወደላይ ያለው ክፍል ሁሉ የተቀደሰ በመሆኑ የላይኛውን ክፍል
በመቅጣጨት የአምልኮ ስርዓትን መከወን እንደሚቻል በካእባ ላይ ግን
አውሮፕላን እንደማያልፍ ያውቃሉ?
ISLAM AND SCIENCE
══ •⊰✿🍃✿⊱• ══
☟ 🎖SHARE🎖 ☟
@Islam_and_Science
@Islam_and_Science
🕋በምድር ላይ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሰው በአንድ ጊዜ የሚጎበኘው ቤት
ካዕባ መሆኑን
🕋የተባረከው ፣ ምግብም መጠጥም መሆን የሚችለው ብቸኛው የዘምዘም
ውሃ መነሻ ከካዕባ 20ሜትር አካባቢ ብቻ የሚርቅ መሆኑን
🕋የምድራችን እንብርት የመንደሮቹም ሁሉ እናት ካዕባ እንደሆነች
🕋ምድር ላይ የነብዩ ኢብራሂም አሻራና የእግር ፋና የሚገኝበት ብቸኛው
ቦታ ካዕባ መሆኑን
🕋 ሰላም እንድትሆን ነብዩ ኢብራሂም ዱዓእ ያደረጉላትና እስካሁንም ሰላም
የሆነችው ካእባና አካባቢዋ እንደሆነች
🕋 የካዕባ ወደላይ ያለው ክፍል ሁሉ የተቀደሰ በመሆኑ የላይኛውን ክፍል
በመቅጣጨት የአምልኮ ስርዓትን መከወን እንደሚቻል በካእባ ላይ ግን
አውሮፕላን እንደማያልፍ ያውቃሉ?
ISLAM AND SCIENCE
══ •⊰✿🍃✿⊱• ══
☟ 🎖SHARE🎖 ☟
@Islam_and_Science
@Islam_and_Science
✔️አይሳካልህምና ዘላለም ለመኖር አትሞክር"
✔️ስንኖር ችግርና መከራን ለምን እንጠላለን???
☞ዲንጋይ በመዶሻ ተከርክሞ ነዉ ለከተማ
ዲምቀት የሚሠጠዉ
☞ህፃን ልጂ በመቆም የሚፀናው ብዙ ወድቆ ተነስቶ ነው
☞ተርበው የበሉት ምግብ ይጣፍጣል
☞ተጠምተው የጠጡት ውሀ ያረካል
☞ላብን አንጠፍጥፈው ያገኙት ገንዘብ በረከት ይበዛዋልና
☞ችግርን በመጥፎ ጎኑ ብቻ አናስብ
ጨለማን ጥቁረቱን ብቻ አንመልከት
ፈጣሪ እንድህ ይላል"
ከችግር በኃላ በዕርግጥ ምቾት አለ።
┏━ 🍃 ━━━━ 🍂 ━┓
🎖ISLAM AND SCIENCE🎖
┗━ 🍂 ━━━━ 🍃 ━┛
JOIN👇👇👇
💐 telegram.me/Islam_and_Science
💐 telegram.me/Islam_and_Science
✔️ስንኖር ችግርና መከራን ለምን እንጠላለን???
☞ዲንጋይ በመዶሻ ተከርክሞ ነዉ ለከተማ
ዲምቀት የሚሠጠዉ
☞ህፃን ልጂ በመቆም የሚፀናው ብዙ ወድቆ ተነስቶ ነው
☞ተርበው የበሉት ምግብ ይጣፍጣል
☞ተጠምተው የጠጡት ውሀ ያረካል
☞ላብን አንጠፍጥፈው ያገኙት ገንዘብ በረከት ይበዛዋልና
☞ችግርን በመጥፎ ጎኑ ብቻ አናስብ
ጨለማን ጥቁረቱን ብቻ አንመልከት
ፈጣሪ እንድህ ይላል"
ከችግር በኃላ በዕርግጥ ምቾት አለ።
┏━ 🍃 ━━━━ 🍂 ━┓
🎖ISLAM AND SCIENCE🎖
┗━ 🍂 ━━━━ 🍃 ━┛
JOIN👇👇👇
💐 telegram.me/Islam_and_Science
💐 telegram.me/Islam_and_Science
😔 #ተስፋ #ያጣች #ሴት😢
እውነተኛና አስተማሪ እንዲሁም እጅግ ልብ የሚነካ ታሪክ
#ክፍል 2⃣
#ሀና ገና በ14 አመቷ ወደ ሺሻና ጫት ቤቶች ጎራ ማለት
ጀምራለች ክፍል ውስጥ ገብታም እንደተማሪ ትምህርት
ከመከታተል ይልቅ የተለያዩ የፍቅር ልብ ወለድ ታሪኮችን ማንበብ
ታዘወትራለች #ጓደኞቿ ስለፍቅርና ፍቅረኛ ካወሩ የምታስታውሰው
የእንጀራ አባቷ የሚያደርስባትን ጥቃት ነው ለዚም እነሱ ሲያወሩ
በፍጥነት ካጠገባቸው በመነሳት ብቻዋን ጓሮ ሄዳ ታለቅሳለች
#እነሱም ችግሯን ስለማያውቁ "እይዋት ሚጢጢዋ ልጅ ስታፍር "
ይሉና "....ካካካካ" ብለው ይስቁባታል ሁሌም እራሷን እንደ
#እርካሽና እንደማይፈለግ እቃ ነው የምትቆጥረው የሀና እናት
ምንም እንኳ የልጇ ከለት ወደለት ፀባይ መቀየር ቢያሳስባትም
ምክንያቱን ባለማወቋ ምንም ልትላት አልቻለችም...
#የክረምት #ወቅት በመሆኑ ትምህርት ተዘጋ ይሄኔ ሀና በግንብ ሞያ
ከሚተዳደረው የእንጀራ አባቷ ጋር ቀን ስራ ለመስራት ወሰነች
ይህንም የምታደርገው ለመጪው አዲስ አመት ትምህርት
ሲከፈት ለደብተርና ዩኒፎርም እንዲሁም ለልብስ መግዣ ገንዘብ
ለማግኘት ነበር ሃና ለሷ ብላ እንጀራና ዳቦ በመሸጥ ቤተሰቡን
ለምታግዘው እናቷ ከልቧ ታዝናለች ለዚም ነበር ስራ ካልሰራው
ስትል #ቴድሮስ(የእንጀራ አባቷ) "ከኔ ጋር ትስራ" ብሎ ሀናን
ያሳመናትና ...
ይህን ስትወስን ቴድሮስ በደስታ ነበር የተስማማው እናቷ ግን
"ልጄ ገና በ14 አመቷ ቡለኬትና ባሬላ ብትሸከም ትጎዳለች"
ብላ ተቃወመች ሆኖም #ቴድሮስ "ልጄ ማለት አደለች እንዴ ደስ
እንዲላት ብቻ ትዋል እንጂ ከባድ ስራ አላሰራትም " በማለት
አሳመናት... ይሄኔ ሀና በልጅነት ልቧ ገንዘብ ማግኘት መቻልዋን
ብቻ እያሰበች ስራዋን ጀመረች ያያት ሰው ሁሉ ያዝንላት ነበር
ቴድሮስም ከምድር ጀምሮ አራተኛ ፎቅ ድረስ 4 ቡለኬት
#ያሸክማታል እዛ ላያቸው እንኳን የልጁ እህት የሚያቃትም
አይመስል... ሁሌም ቅስም የሚሰብር ንግግር ይናገራታል
በተለይ ሁሌም ከስራ ሲመለሱ "ቀን ስራ ደስ ይላል አይደል በይ
ልመጂው መቼስ ከዚ የተሻለ ህይወት አይኖርሽ" ይላታል...
#ሀና ግን ካለፈውና አሁን እያየች ካለችው የፈተና ህይወት የባሰ
ውስጧን የሚያቆስል ነገር ገጠማት... ቴድሮስ በእናቷ ላይ
ሲማግጥ በአይኗ ማየት ጀመረች በዛ ላይ ምንም አታውቅም
#ብሎ ስለሚንቃት በፊትዋ አብረውት ከሚሰሩት ሴቶች ጋር ቦታ
ይቀጣጠራል ከሁሉም በደሎች ይልቅ ደግሞ ይህን መቋቋም
ከበዳት ... ለእናቷ ሁሉንም ነገር ልትነግራት ትወስንና "እናቴ
በንዴት አንድ ነገር ብትሆንስ ?.. #ወንድሜስ እንደኔ ያላባት ወይ
ያለእናት ቢቀርስ ?" ትልና ብቻዋን አልቅሳ ትተወዋለች...
አመሻሽ ላይ አፀደ ጎረቤት ቡና
ተጠርታ ሄደች ሀናም ቤት ያፈራውን ቀማምሳ እጅግ ልቧን
የሚነካውን "የጭን ቁስል" የተሰኘ ልብ ወለድ ታነባለች ይሄኔ
ገርበብ ብሎ የተዘጋው የቆርቆሮ በራቸው ተከፍቶ አንድ መጠጥ
ያደከመው ሰው ገባ ... #ቴድሮስ #ነበር
... ፈገግ ብሎም ተጠጋትና "ዛሬ የእውነት እናድርግ ላንዱ
ዱርዬ ድንግልናሽን ሳትሰጭው #እንደጀመርኩ #ልጨርስሽ..."
አላት ሀናም በድንጋጤ ወደ አልጋው ጥግ እየሸሸች ለቅሶ
በተቀላቀለበት ድምፅ ትለምነው ጀመር... በዚ ቅፅበት የውጭው
በር በሀይል ተንኳኳ...
#Part 3⃣
ይ....
....... ቀ
....... ጥ
........... ላ
............ ል
ሼር አይዘንጉ
JOIN
♥ telegram.me/Islam_and_Science