ISLAMIC SCHOOL
12.6K subscribers
371 photos
166 videos
7 files
1.07K links
ጅልከሆንክ ጅል ተከታይ ጀንትል ከሆንክ አስከታይ ትሆናለህ..!
ጅልም ጀንትልም ካልሆንክ ደግሞ አርፈህ በራስህ ዓለም ትኖራለህ..! አንባቢ እንሁን፡፡ለውጥ ከራስ ቢጀመር ...የቸገረን ጥሩ መካሪ ሳይሆን፤
የሰማነውን መተግበር ነው ያቃተን!ጅህልና በሽታ ነዉ፡፡
🎖For any comment T.me/Aisuu_bot
💠Another channal
@IslamisUniverstiy_public_group
Download Telegram
ተይ አታልቅሽብኝ እማየ በሞቴ፣
አንችን ከፍቶሽ ማየት አይችልም አንጀቴ።
አንች የኔ ስስት ስቀቀን ናፍቆቴ፣
እመጣልሻለሁ አታልቅሽ እናቴ።

ሀሎ ስልሽ ጊዜ ድምፅሽን ስሰማ፣
ናፍቆቴ ጨመረ ሆደ ባባ እማ፣
አንችም ሆደ ባሻ እኔም ሆደ ባሻ፣
አይዟችሁ ባይ የለ ሁለት አልቃሻ፣
እንጀራ ለይቶን የእለት ከለት ጉርሻ፣
የመለየት እጣ የሌለው መሸሻ፣
ፀድቆ እንዳይቀርብን እስከ መጨረሻ፣

እማ ፀሎት አርጊ በፍፁም አታልቅሽ፣
ወደሱ ተማፀኝ ይሰማሻል ጌታሽ።
ሀሎ ስልሽ እማ ስትሰሚ ድምፄን፣
ያለያየን ጌታ ደግሞ እንዳገናኘን፣

ስቀሽ አነጋግሪኝ እንባሽን ዋጥ አርገሽ፣
ተስፋሽን መግቢኝ አይዞሽ አይዞሽ ብለሽ።
እድሌ ባይቀና ባልገባ ከእቅፍሽ፣
ጆሮየ ይስማልኝ ስትስቂ ደስ ብሎሽ።
ከልጆችሽ መሀል እኔ ተለይቸሽ፣
ድምፅሽን ስሰማው ገና ሀሎ ስልሽ፣
የናትነት ሽታ ማራኪ ጠረንሽ፣
የሚደባብሡኝ ለስላሳ እጆችሽ፣
ጠንካራ ክንዶችሽ የሚሞቀው ጉያሽ፣
ድቅን ይልብኛል ይመጣል ትዝታሽ።

እማ አታልቅሽ በፀሎት ጠንክሪ፣
አምላክ ከፈቀደ ካደረገን ኗሪ፣
አመት እለት ሁኗል እማ አትጨነቂ፣
እመጣልሻለሁ በተስፋ ጠብቂ።

እናቱን የሚወድ ሼር. ያርግ


@Islam_and_Science @Islam_and_Science
✔️ጨውን ሺ ጊዜ ስኳር ብትለው ስሙን እንጂ ጣአሙን መቀየር አችልም።

✔️ ከክፋት ስትርቅ ሰላምህን ታበዛለህ፤ቅንና መልካም ስትሆን ደሞ ከጭንቀትና ከጸጸት ትድናለህ።

✔️ አዋቂ እንጂ አለቅላቂ አትሁን።

✔️እየሰራህ ተመኝ።

✔️በሕየውትህ ሰዎችን ለመረዳት እንጂ ለመጉዳት አታስብ።

✔️ፍቅርና መልካምነት ከቃል ይልቅ መተግበርን ይፈልጋል።

✔️ የውሸት ጎደኛ እና ጥላ ሁለቱም አንድ ናቸዉ ሁለቱም ፀሐይ እስካሉ ድረስ ነው።

✔️ የክፉ ሰዎች ልብ መልኩ ቡራቡሬነው ምክንያቱም በብዙ ሰዎች እንባና ሀዘን የተሞላ ነውና።

✔️ የያዝከው ነገር በቂ መስሎ ካልታየክ፤ድፍን አለምን ብትጨብጥ እንኳን፤ሀዘንተኛ እንጂ ደስተኛ መሆን አችልም፤እናም ባለህ ነገር አላህን አመስግነህ ኑር

ISLAM AND SCIENCE
══ •⊰✿🍃✿⊱• ══

🎖SHARE🎖


Join @Islam_and_Science @Islam_and_Science
Forwarded from ISLAM IS UNIVERSITY via @like
#የቅዠት #ህልም
#part5
#ፀሀፊ ☞ አሚር
#እዉነተኛ #ታሪክ
በIslamic university channal

#ስልኩ በሁለት ቀን ሁኗል የሚሰራዉ፡፡ አንስቶም እንደበፊቱ ወሬ ቀንሷል..ጀማል ቀዘቀዘብኝ ምን ነካብኝ እላለሁ ብቻየን፡፡እሁድም መምጣቱን አቁሟል፡፡
ከትንሽ ቀናት ቡሀላ ስልኩ አይሰራም ስደዉል ከአገልግሎት መስጫ ክልል ዉጭ ነዉ ፡፡#ምን #ሁኖ #ይሆን ስልኩም የማይሰራው? ምን ሁኖ ይሆን የቀረዉ?

#አስቸጋሪ ናፍቆት ማለት...
በፍፁም ልታየው የማትችለውን....እሱን የሚመሰል የማይመጣ .....በእሱ ቦታ ማንንም የማይተካ የሆነ ሰው ስትናፍቅ
ነው እኛ ብቸኝነትን አንወድም ነገር ግን የምናርፍበት ቦታ እሱ ብቻ ሆኗል


#ፈተና እየደረሰ ነው ጭንቀቴ ሀሳቤ ሁሉ ነገሬ ጀማል ጋር ነው ስለሱ ነው ምጨነቀው ዶርም ውስጥ ሁኗል ተኝቼ ምውለው የኔ ነገር ከክላስ መምህሮቼ ጓደኞቼ ጀምሮ እስከ ዶርም ፍሬንዶቼ አሳሳቢ ሁኗል፡፡

#ስልኩ #አይሰራም text በየሰአቱ ነው ማደርገው telegram ረጂም ቀን ሁኖታል ከገባ እኔ ግን በየሰቱ ዳታየን እያበራው የእሱን last seen ሆነ ማየው

#ለአንድ ቀን እንኳን ሳልደውል ውየ አላቅም ግን የስልኩ ምላሽ አንድ ነው የደወሉላቸውን ደንበኛ አሁን ማግኜት አይችሉም ፡፡ ይህ አባባሏ ግን ተስፋ አልስቆረጠኝም ነበር

#ምን #አለ ባየሀኝ የሆንኩትን ሁሉን
መናፈቄ ብዝቶ ብቻዬን ማንባቴን

ተክዤ በሀሳብ ቀኑን ሳሳልፈው
ምሽት ለመኝታም ትዝታህ ስንቄ ነው

#ጤናዬም ታውኮ ህመሜም በረታ
መንተፈስ አልቻልኩም ያለአንተ አንድ አፍታ።

#ከሶስት ቀን ቡሀላ በሩቁ ያሳየኝን የሱን ጓደኛ አንድ መስሪያ ቤት ነዉ የምንሰራዉ ብሎኝ ነበር፡፡ ሂጄ ልጠይቀዉ አልጠይቀዉ እያልኩ ተወዛገብኩ ግን መድፈሩን መረጥኩ ለምን የጠፋብኝ ጀማል ነዉ፡፡
#በድፍረት ሂጄ ጠየኩት ጀማል ምን ሁኖ ነው? አልኩት
#ጓደኛዉም ምንም የመደናገጥም ሆነ የመገረም ስሜት አይታይበትም
#ጀማልማ አልነገረሽም እንዴ ወደ ቤተሰቦቹ ሂዷል እዛም ኔትወርክ ያስቸግራል አለኝ በሠላም መጥፋቱ ቢያስደስተኝም ግን እንዴት ሳይነግረኝ ለምን ምን ሁኖ ሚሉ ጥያቄወች ግን ወደ አእምሮየ እየተንደረደሩ በመግባት ደስታየን ደብዛዋን አጠፉት.......

........ #ዛሬ ላይብረሪ ገብቼ ማንበብ አለብኝ ብየ ቆርጬ ተነስቼ እሄዳለው ግን ይሄ ሁሉ ሲሆን የጀማል ትዝታና ሀሳብ አብሮኝ ነበር እግር በእግር ይከተለኝ ነበር ከወንበሮች ወንበርን አማርጬ ጥግ ላይ እቀመጣለው መጽሀፉን ገለጥ ሳደርግ ነጮቹ ወረቀት ላይ ከጀማል ጋር ያሳለፍኳቸው ግዜዎች ልክ እነደ ቴሌቪዥን መስታወት በማንፀባረቅ ያሳዩኝ ጀምረዋል ወዲያው መጽሀፉን ዘግቼ ወደ ዶርሜ መለሳለው

........... #ለጠየቀኝ ሁሉ ደና ነኝ ነበር ምላሼ የውስጤን ማን ያያል
,,,,,,,,,,ራሴን ከማንኛውም ጥናት ውጭ አረኩኝ ለእናቴ አልደውል ሚስጥሬን ሚካፈል የልብ ጓደኛ የለኝ በቃ ብቻየን ላብድ ነው፡፡

......#ከእለታት በአንዱ ቀን ግን ኮሜንታተር የለችም በሷ ምትክ ጢንን የሚል የስልኩ ጥሪ ገባ በደስታ ብዛት ማመን አቅቶኝ ስልኬን በተደጋጋሚ አየው ጀመር ፡...አሁን ማግኘት አይችሉም የሚለዉ ድምፅ አሰልችቶኝ ነበር፡፡ አወ ራሱ ነው my love ብየ ነበር save ያረኩት ሚለው ውይ ደስታ፡፡
......... #ነገር ግን ስልኩ እኔ ብጓጓለትም ሰሚ ጆሮ አላገኜም ማን ያንሳው ስልኩ በመጥራቱ ስደሰት ባለመነሳቱ ስከፋ ለተደጋጋሚ ግዜ ሞከርኩ ያው ነው ፡፡ ስልኩ አይነሳም

.... #ማታ #ላይ ደስታየ ጣራ ነካ ስልኩም ብቻውን አልነበረም በሶስተኛው ተነሳ ድምጹን ስሰማ #እንባ ተናነቀኝ ሽንፈት ተሠማኝ ስልኩን ዝጊው ዝጊው አለኝ አናዶኛል ለደቂቃ ከማልቀስ እንዳልቆጠብ አርጎኛል
....እኔም አሰላሙ አለይኩም
......እሱም ወአለይኩም ሰላም
.........እኔም ጠፋህ ምነዉ ሰዉ ይናፍቃል አትልም እንዴ
.....እሱም ማን ነዉ የሚናፍቀዉ
.........እኔም እንዴ ምን ለማለት ፈልገህ ነዉ አልኩት
#መልሱ #አስደነገጠኝ
እሱም ቤተሰብ ጋር ሂጄ መጣሁ የአመቴን እረፍት ወሰድኩኝ ቤተሰቦቼ ጋር አሳልፌ መጣሁ አለኝ

........ #እኔም ቤተሰብ ሰላም ናቸዉ ?ታዳ ስትሄድ ሄድኩኝ አይባልም እንዴ እኔ በአንተ ሀሳብ ተጨነኩኝ ጀማል አልኩት
እሱም አዎ ሰላም ናቸዉ፡፡
የምነግርሽ ነገር አለ ጉዳዩም ዛሬ ነገ ይነገር የማይባል ነዉ ኢክራም፡፡ ቤተሰቦቼ ጋር ባሳለፍኳቸዉ ጊዜዎች አዲስ ነገር ተፈጥሯል ይሄዉም #ለሚመጣዉ #ወር

#መጨረሻዉ #ክፍል

ይ.......
ቀ..........
.......ጥ...
ላ.........
......,ል
በislamic university channal
#share #share #share
Like🤙🤙 አይዘንጉ

@IslamisUniverstiy_public_group

join👇
@IslamisUniverstiy_public_group
✔️ #እውነተኛ #ክስተቶች #እኛስ #እንዴት #ነው #ምንሞተው??

1⃣ ሰውዬው ጠዋት መስጊድ ሂዶ ሱብሂ ሰግዶ እንደጨረሰ ወደቤቱ
ተመለሰ። ቤት ሲሄድ እድር አዛዥ መጥቶ ጎሮቤታቹህ እገሌ ሚባል ሰው
ሞቶዋልና ዱንካን ደኩን የሚል መልእክት ከቤተሰቦቹ ተነገረው። እሺ
ብሎ ድንኮን ለመደኮን በወጣበት የድንኮኑን ብረት ለመሸከም ሲያነሳ
ተዝለፍልፎ ወድቆ በዛው ነፍሱ ወጣች።
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን

2⃣ #ሰውየው ጫማውን እያስጠረገ እያለ አንድ እግሩን ሊስትሮው
ላይ አድርጎ ጫማ ሚጠርገው ልጅ ሰውዬው የአንድ እግሩ ጫማ
ስለጠረገለት ቀይር እያለው ሊስትሮውን በተደጋጋሚ ይደበድብለታል
ነገርግን ሰውየው ጫማውን እያስጠረገ ነፍሱ ውጥታለች።
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን

3⃣ሰውየው ከፒያሳ መሳለሚያ ለመሄድ ፈልጎ ለረዳቱ መሳለሚያ
ጋር ስደርስ ታወርደኛለህ ስለማላቀው ብሎት ታክሲውስጥ ገባ። ነገር
ግን ተሳፋሪው ሰው መሳለሚያ ከመድረሱ በፊት አውቶብስ ተራ ጋር
የተሳፋሪው ነፍስ ወጥታለች ሰዎችም ተደናገጡ እዛው ታክሲ ውስጥ
ወንበር ላይ ቁጭ ብሎ ሞተ።
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን።
የውመል ቂያማ ሲደርስ ድንገተኛ ሞት ይበዛል አላህ ከድንገተኛ ሞት
እንዲጠብቃቹህ ዱአ አድርጉ ብለዋል ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ
ወሰለም።

📌አላህ ከድንገተኛ ሞት ይጠብቀን!! መጨረሻችንን ያሳምርልንንን

ISLAM AND SCIENCE
══ •⊰✿🍃✿⊱• ══

🎖SHARE🎖


@Islam_and_Science @Islam_and_Science
💫💫 #ማንኛውም #ሰው ከሞተ በኃላ የቀብር ጥያቄ አለበትበአላህ መንገድ ላይ
ሸሂድ ከሆኑት በስተቀር!::

⭐️ይህ የወመል ቂያማ ከመቆሙ በፊት
የመጀመሪያው ፈተና ነው::ይሕን የረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ሀዲስ አገኘን“አንድ
ሰዎ ሞቶ ከተቀበረ በኃላ ሩሁ ወደ ሰውነቱ ትመለሳለችሁለት
መላኢካዎች ይመጡና
(1.ነኪር 2.ሙንከር)ሰውየውን በጥያቄ ያፋጡታል::
"#ጌታህ #ማነው"
#እሱም "ጌታዬ አላህ ነው"
እነሱም "እምነትህ ምንድነው?"
#እሱም "እምነቴ ኢስላም ነው።
እነሱም "ማነው ያ ወዳንተ የተላከው?
#እሱም "እሱ የአላህ መልዕክተኛ ነው።
እነሱም እንዴት አወክ?"
#እሱም የአላህን መፀሀፍ አነበብኩ አመኩኝም" ይላል።ከሰማይ ድምፅ
ይሰማል "ባሪያዬ ሀቅ ተናገረ "የጀነት" ነው የጀነትን በር ክፈቱለት"
ይባላልእሱም ደስታ ይሰማዋል::ቀብሩም አይኑ ማየት እስከሚችለው
ድረስ ይሰፋለታል::

💐💐ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ሰለ ሀጢያተኞች ደሞ ሲናገሩ
ሰውየው ተቀብሮ.. ሩሁ ወደሰውነቱ ከተመለሰች በኃላ
" #ማነው #ጌታህ ?"" አላውቅም"" ወዳንተ የተላከው ማነው?""
#አላውቅም"ከሰማይ ድምፅ ይመጣናውሸት ተናገረ በእሳት ሳጥን ውስጥ
አስገቡት የጀሀነብን በርም ክፈቱለትከዛም በጀሀነብ እሳት ይጠመቃል
።፨፨፨፨፨፨፨፨አለህ ጀነትን ከሚያገኙት ያድርጉን ከተጃሀነም እሳት አላህ
ይጠብቀንአሚን አላሁመ አሚን አሚን!

ISLAM AND SCIENCE
══ •⊰✿🍃✿⊱• ══

🎖SHARE🎖


....... @Islam_and_Science @Islam_and_Science
ይድረስ በአሁን ዘመን ላይ መልካም ሰናይ ሚስት የለችም ለሚሉ:
"መጀመሪያ ከተዘፈቃችሁበት አረንቆ ፣ ዝቃጭ ውስጥ እራሳችሁን አውጡ።ሰናይ መልካም ሚስቶች እናንተ በጭንቅላታችሁ ከተተከላችሁበት የቆሼ ገንዳ ውስጥ አይገኙም ( አይመጥናቸውም)"🤙🤙
ከጓድ መንግሥቱ ለዶ/ር አቢይ የተጻፈ ደብዳቤ...
-----//-----አንብቡትማ.......
"እኔ ምልህ አቢይ...
ከእኔ መውጣት ኋላ የታሰረን ሁሉ፤
ይቅር ይቅር እያለህ ትፈታለህ አሉ።
.
በሲአይኤ ሴራ፣ በተሰራብኝ ሸፍጥ፣ የተሰደድሁ እኔ፤
ላገሬ እንዳልበቃ፣ ሞት የፈረደብኝ፣ ሙትቻ ወያኔ...!
.
አሁን ባንተ ዘመን፣ አገሬ ካልገባሁ፣ መቼ ልገባ ነው?
አይ የልጅ ነገር፣ እረሳኸኝ እንዴ? ዝም አልከኝ ምነው?
...
ሲያነደኝ የኖረ - የባንዲራ ፍቅሯ፤
የተዋደቅሁላት - ለዳር ለድንበሯ፤
እኔ ለኢትዮጵያ - ካልበቃሁ ለአፈሯ፤
# በቁም_ሞቻለኋ - ዝምባብዌ ልቀበር?
ስማ እንጅ ጎረምሳው - አብቃኝ ላገሬ አፈር።
.
ኬኒያ የሄዱ፣ ሱዳን የታሰሩ፤
ባሕርም ተሻግረው፣ አረብ የታጎሩ፤
ተፈቱ አሉ ባንተ - እንዲህ ነው ጀግንነት፤
አሁን ገና ረካሁ - ልጄ አንተ ነህ በውነት።
'ለአንድ ኢትዮጵያዊ
ሃምሳ ሱዳናዊ......'
ጠይቄ እንደነበር - መቼም አንተ አትረሳ፤
ተንቆ የነበር - የዜግነት ክብር - ያው ባንተ ተነሳ!
በዚህ በዚህ በርታ - እሰይ የእኔ አንበሳ።
.
"ኢትዮጵያዊ ሲሞት - ኢትዮጵያ ይሆናል፤
ከአፈሯ የበላ፣ በክብር ከፍ ብሎ፣ ራሷን ያክላል"
ያልኸውም አባባል - የምስማማበት ነው፤
አቅፌ በሳምሁህ - ባገኘሁህ ምነው !
.
የጫካ ወንበዴ - በሰራብኝ ሴራ፤
በሰው ሀገር ስኖር - ተጋብቼ ግራ፤
የኢትዮጵያዊነት - የዜግነት ነገር፤
ለቅጽበት ከዓይኔ ጠፍቶ አያውቅም ነበር።
.
በውስጥ አዳሃሪ - በተፈጠረ ጠብ፤
እርምጃ ስወስድ - ነገሩን ለማርገብ፤
ምንም ብዙ ዜጋ - ቢገደል በደርጉ፤
ጠፍቶኝ አልነበረም...
የዜግነት ክብሩ - ያገር ፍቅር ጥጉ።
.
በልማ መልሰኝ - ላይህ ጓጉቻለሁ፤
ብዙ የምመክርህ - ቁም ነገር ይዣለሁ።
.
(በእነ አሜሪካ ሸፍጥ - ሀገሬን ብለቅም፤
እጄንማ ያውቃል... የማንም ልቅምውም!)
.
ውይ ውይ እረስቸው - ለካን አንተ ነህና
በይቅርታ ምትሄድ..... በፍቅር ጎዳና....
ታውቃለህ አንዳንዴ - ወኔየ ይመጣል፤
ስሜቴ ሲተኮስ - ነገሬ ያመልጣል።
.
እኔን ታውቀኝ የለ...
"ግራህን ለመታ - አፍንጫውን በለው፤
ንቆ ሚሰድብህን - አሳደህ ግደለው!"
......የሚል መርህ አለኝ....
.......ባክህ ይቅር በለኝ......
.
የድሮው ወኔዬ...
አልሞትም ብሎ እንጅ፣ አሁንማ አርጅቼ፤
ዕድሜ አስጎንብሶኛል...
እግዜር ይቅር ቢለኝ፣ ንሰሐ ገብቼ፤
ማለፍ ነው ምፈልግ...
የበደልኋቸውን ይቅርታ ጠይቄ፣ ካስፈለገም ክሼ፤
መሞትን እሻለሁ፣ ወደ ኢትዮጵያ፣ አሁን ተመልሼ።
.
የትናንቱ ሕፃን - ደግሞስ አንተ ዛሬ፤
የይቅርታ ምዕራፍ - ስትከፍት በሀገሬ፤
እኔ የሰማንያ ዓመት ሽማግሌ፤
ይህንን ልቃወም አልችልም በግሌ።
.
ብቻ ኢትዮጵያን...
በድያት ከሆነ... ሕይወቴንም ክሼ፤
ማለፍ ነው ምኞቴ...
ወደ እናት ሀገሬ - አሁን ተመልሼ።
...
በዚሁ አጋጣሚ...
ለኢትዮጵያ ሕዝብ - ውለታ ዋልልኝ፤
ኮከቡን ተውና...
ንፁኋን አርማችን - ከፍ ከፍ አርግልኝ።
.
አየህ የእኔ አንበሳ...
የሀገር አንድነት - ዝም ብሎ አይመጣም፤
የጀግንነትም ክብር - ከሰንደቅ አይወጣም።
የክልል፣ የብሔር... ብሎ ነገር የለም፤
ሰንደ ዓላማችን - አንዲት ናት ዘላለም!!!
...
እስከምንገናኝ በል - ደህና ሁንልኝ፤
አደራ ኢትዮጵያን - አፈሯን ሳምልኝ!!!
.
ኢትዮጵያ ትቅደም ! ጠላቷ ይውደም !


JOIN👇👇👇

@Islam_and_Science
@Islam_and_Science
#ቅንጭብጭብ_ኢትዮጵያ

🎖 ዓለም የምትገዛው በፍጥነት ቢሆን፣ ዓለም የአቦሸማኔዎች በሆነች ነበር!

🎖ዓለም የምትገዛው በብዛት ቢሆን፣ ዓለም የጉንዳኖች በሆነች ነበር!

🎖ዓለም የምትገዛው በታታሪዎች ቢሆን፣ ዓለም የንቦች በሆነች ነበር!

🎖ዓለም የምትገዛው ብዙ አመት በኖረ ቢሆን፣ ዓለም የሻርኮች በሆነች ነበር!

🎖ዓለም የምትገዛው በግዝፈት ቢሆን፣ዓለም የአሳነባሪዎች በሆነች ነበር!

🎖ዓለም የምትገዛው በጥንካሬ ቢሆን፣ ዓለም የአንበሶች በሆነች ነበር!

▶️ነገር ግን ዓለም የምትገዛው በአዕምሮ ነው! ስለዚህ ዓለም የሰዎች ነች! ታዲያ ይህ አዕምሮ ብቃቱን ጠብቆ እንዲጓዝ እና የበላይነቱን አስጠብቆ እንዲቆይ መፀሀፍ የሚባል ምግብ ያስፈልገዋል!

📗አንብብ! 📒አንብቢ! 📕እናንብብ!!!


┏━ 🍃 ━━━━ 🍂 ━┓
🎖ISLAM AND SCIENCE🎖
┗━ 🍂 ━━━━ 🍃 ━┛

🎖SHARE🎖

JOIN👇👇👇

@Islam_and_Science
@Islam_and_Science
#የሚገርም እና የሚጠቅም ታሪክ!
ከ1068 አመት በፊት የተደረገ ቃለ ምልልስ
በእርጋታ ያንብቡት የካሀዲዎችን መሀይምነት የአሊሞችን የእውቀት
ምጥቀት ያስተውሉበታል!
_________________________
💫💫አቡበክር አል—ባቂላኒ (ረሂመሁላሁ ተአላ) በዘመናቸው ታላቅ አሊም
ነበሩ
የኢራቁ (የሙስሊሙች) ንጉስ በ371ሂ ቂስጦንጦኒያ ወደተባለች የሮም
ግዛት ከነሷራዎች (ክሪስቲያኖች) ጋር እንዲወያዩ መርጡ ልኳቸዋል።
የሩሞ ንጉስ አቡበክር አል—ባቂላኒ መምጣታቸውን ሲሰማ አቡበክር
ከበሩ እጥረት የተነሳ ልክ ሩኩእ እንደሚያደርግ ሰው ከንጉሱ እና
ከአጃቢዎቹ ፊት እንዲያጎነብሱ (ወደንጉሱ የሚያስገባውን)በር
እንዲያሳጥሩት አዘዘ!

🌙አቡበክርም (በሩ ዝቅ ተደርጎ ሲያዩት የታሰበውን ተንኮል) ተረዱ እና
ፊተዎን አዙረው ጎንበስ በማለት ወደኋላ እየተራመዱ ገቦ (ማለት ፊት
ለፊት ሳይሆን ጀርባዎን ለንጉሱ ስጥተው ወደኋላ እየተራመዱ በሩን
አለፎት)
የዝህኔ የሮሙ ንጉስ ነገሮችን ፈጥኖ የሚረዳ ሰው ፊት እንዳለ ተረዳ!
አቡበክርም ገቡ ሰላም አሏቸው (በኢስላማውዩ ሰላምታ ግን አይደለም
ያሏቸው። ምክኒያቱም ነብዩ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም የመፃሀፍ ሰዎችን
በሰላምታ መጀመርን ከልክለዋል።)
ከዚያም አቡበክር ወደ ትልቁ መነኩሴ ዘወር በማለት
"እንዴት ነዎት ሚስትና ልጆቾዎስ እንዴት ናቸው።" አሉት
እሄን ሲሰማ የሮሙ ንጉስ ተቆጣ
"የኛ መነኩሴዎች እንደማያገቡ እና ልጅም እደማይወልዱ አታውቅምን?"
አለዎት

🌙አቡበክርም አሏሁ አክበር!!!
"እናንተ መነኩሲያችሁን ከትዳር እና ልጅ ከመውለድ ታጠራላችሁ
ከዚያም ጌታችሁን መርየምን አግብቶ ኢሳን ወለደ በማለት
ትጠራጠራላችሁ?!" አሉት
ከዚያም ንጉሱ "አዒሻ በሰራችው ስራ ምን ትላለህ?" አላቸው።
አቡበክርም
አዒሻ (በሙናፊቆችና ራፊዷዎች) በዝሙት ብትጠረጠር መርየምም
(አይሁዶች በዝሙት) ጠርጥረዋታል።
ሁለቶቹም ቢሆኑ ከዝሙት የፀዱ ናቸው።
ነገርግን አዒሻ አግብታለች አልወለደችም መርየም ደግሞ ያለ ባል
ወልዳለች!
ታዲያ ማንኛይቷ ነች ውድቅ ለሆነው ጥርጣሬ ተገቢቷ?
እኔ ግን ሁለቱንም (ንፁሀን ናቸው ብየ እመሰክራለሁ)" አሉት
ንጉሱም በንዴት አበደ
"ነብያችሁ ጦር ይሄድ ነበር?"
አቡበክር "አዎ"
ንጉሱ "ከጦር ፊት ተሰልፎ ከጠላት ጋር ይገዳደል ነበርን?"
አቡበክር "አዎ"
ንጉስ "ያሸንፍስ ነበር?"
አቡበክር "አዎ"
ንጉስ "ይሸነፍስ ነበር"
አቡበክር "አዎ"
ንጉሱ "ይገርማል ነብይ ይሸነፋልን?" በማለት ተደነቀ
አቡበክር አል—ባቂላኒም
" #ጌታ #ይሰቀላልን??" በማለት አፉን አስያዙት
*ያም (በጌታው) የካደው ሰው ዋለለ (መልስ አጣ)!!*



┏━ 🍃 ━━━━ 🍂 ━┓
🎖ISLAM AND SCIENCE🎖
┗━ 🍂 ━━━━ 🍃 ━┛

🎖SHARE🎖

JOIN👇👇👇

@Islam_and_Science
@Islam_and_Science
Forwarded from ISLAMIC SCHOOL 2
🎈🎁ውዷ ሙስሊሟ እህቴ ብቻ!!!!!🎁🎈

ረገጥ አድርጊያት👉Read more..........
Forwarded from ISLAM IS UNIVERSITY via @Qualitymovbot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from ISLAM IS UNIVERSITY via @Qualitymovbot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ስደት
እዚህ ቻናል ላላችሁ በሰዉ ሀገር ለምትኖሩ ማስታወሻ

💐,,,,,,,💐እማ💐 ,,,,,💐

እማ ምን ተሰማሽ ??
ሰላም ግቢ ብለሽ ልጅሽን ሸኝተኝ
አሁን ምን ተሰማሽ እስኪ ልጠይቅሽ
አሁን ገባች እያልሽ በር በሩን ስታይ
ትመጣለች ብለሽ በናፍቆት ስትዋልይ
እማ እስኪ ምን አልሽ ይህንን ጉድ ስታይ
ሀዘንሽን በደስታ ልቀይረው ብሄድ
ከሀገር ወጥቸ ሰው ሀገር ብሰደድ
እማ ጨለመብኝ እንዲህ ነው ቀን ሲፈርድ

ንገሯት አልኲቸው ለምየ መሞቴን
መኖር እየፈለኩ በሰው መከዳቴን
መስሏቸው ነው እንጅ እኔን መግደላቸው
መኖሬን ቀምተው ያገኙ መስሏቸው
ባያውቊት ነው እንጅ ኢትዮጵያ ሀገሬን
ከራስ በላይ አልፋ ለሌሎች መኖሯን
አዎ ባያውቁት ነው ሰላምና ፍቅሯን
አይነኩም ነበረ ቢያውቁ ማንነቷን !!!

አረ ስለ ስደት ምን ብየ ልናገር
ላዩ ይመር እንጅ ውስጡ እኮ አለው ነገር
እናም እማምየ መኖር እየፈለኩ ቀረሁ በሰው ሀገር
ላንች የምነግርሽ ብዙ ነገር ነበር
አይዞሽ ባይ አጥቸ ብቻየን ስቸገር

ላገኝሽ ፈልጌ ውስጤን እያመመኝ
ድምፅሽን ሳልሰማው ቀኑ ጨለመብኝ
እማ ስሚኝ አንዴ በይ ይብቃ ሀዘኑ
ሌሎቹን ጠብቂ ዳግም እንዳያዝኑ
አውቃለሁ አይሰሙም ምን ቢነገራቸው
በቃ የኔን ታሪክ ደግመሽ አስታውሻቸው

ምናልባት ከሰሙ ካዘነ ልባቸው
እማ ልለይሽ ነው ዳግም ላላገኝሽ
በይ እንግዲህ ይብቃ አዝነሽ እንዳላይሽ
በአካል ብለይሽም በመንፈስ ከኔው ነሽ !!!!

ISLAM AND SCIENCE
══ •⊰✿🍃✿⊱• ══

🎖SHARE🎖


@Islam_and_Science @Islam_and_Science
=>#የረሱል #የትዳር #ሂወት
°•°• #ክፍል 1⃣🌹
=>ረሱል ከባለቤታቸው አኢሻ ረ ዐ ጋር ሩጫ ይወዳደሩ እንደነበረ እና ከሁሉም ባለቤቶቻቸው ጋር መልካም ግንኙነት እንደነበራቸው በተደጋጋሚ ይነገራል እኛም የነብዩን ባህሪ እንከተልበተለይ ደግሞ ወንዶች ወጣ ብለን ልጆቻችንን ሚስቶቻችንን ብናዝናና #ፍቅራችን ይጨምራል..
;
👒ትዳሩ በሰላም እንዲዘልቅ ፍቅር እንዲጨምር ሌላው የሚመከረው ነገር የውጭን ፀባይ እቤት ይዞ አለመግባት ማለትም እውጭ ፖሊስ ወይም ደግሞ ንጉስ ሊሆን ይችላል እቤት ግን ባል ነው የውጩን ባህሪ እና ማዕረግ እቤት ይዤ እገባለሁ ካለ ቤቱን ለማፍረስ ምክናየት ሊሆን እንደሚችል ተነግሯል ሚስት እቤት ከባሏ ጋ መዝናናት እና መጫወት ትፈልጋለች ባል ደግሞ ይህን ደስታዋን ሊነፍጋት አይገባም
"
🛍ዓዒሻ እንዳለችው ነብዩ ሰ ዐ ወ ከሚስቶቻቸው ጋር ከሰወች ሁሉ በጣም ይዝናኑ ፣ ይደሰቱ ፣ ይቃለዱ ፣ ይጫወቱ ነበር ብላለች ነብዩን ከተስተካከልክ/\ ከተከተልክ አንተም ተደስተህ ለሌሎቹም ትተርፋለህ ሌሎቹንም ታስደስታለህ ነብዩ ሰ አ ወ ነብይ ከመሆናቸው ጋ ከሚስቶቻቸው ጋ እቤት ውስጥ ምን አይነት ባህሪ እንደነበራቸው ተጫዋች እና ሚስቶቻቸውንም ስራ ያግዟቸው እንደነበር ጠበራኒ፣ በይሀቂ ሌሎችም ሀድሳቸው ላይ ዘግበውታል..
"
🎈ሚስቶችም በበኩላቸው ለባሎቻቸው ታዛዥ እና ጥሩ መሆን አለባችሁ ጥሩ ባህሪን አሳዩአቸው የሚያዟችሁ ከአላህ መንገድ እስካላስወጣ ድረስ ታዘዟቸው መርሀባ በሉአቸው እነሱ መልካም ባይሆኑ እንኳ ከልባችሁ ለአላህ ብላችሁ ከሰራችሁ አላህ ይመነዳችሆል ታተርፋላችሁ እንጅ አትከስሩም ባል ከውጭ ከስራ ሲመጣ ሚስት ባላት ነገር ተውባ በር ላይ ተንደርድራ እንድትቀበለው #ይፈልጋል

-->ፈገግ እንድትልለት ፣ስራ ላይ ብትሆን እንኳ ስራዋን አቋርጣ እንድታሳርፈው ፣ ሀቢቢ እንኳን ደህና መጣህ በማለት ፣ ቅያሬ ልብሱን በማቅረብም ይሁን ፣ የሚጠጣ ነገር በመስጠት ውሎው እንደት እንደነበር በመጠየቅ ድካሙን የምታስረሳው ይፈልጋልነገር ግን ሁል ግዜ በስራ የምትወጠር ከሆነ ሲወጣ ሲገባ ቦታ የማትሰጥ ከሆነ ትዳሩ አደጋ ላይ ነው ማለት ነው #ባልም ሚስትም ግደታ እና መብታችንን ለይተን ማወቅ አለብን✔️✔️
.
#part 2⃣.ይቀጥላል


@Islam_and_Science
@Islam_and_Science
*መሞትህ አይቀርም*

ልዕልናህ ልቆ፤ ዕውቅናህ ቢሰፋ
እጅግ የተከበርክ ፤ ብትሆን ፈላስፋ
*
*
ሀብትህ ቢትረፈረፍ፤ ቢኖርህ ሺ ዘመድ
ከሊቅ እስከ ደቂቅ ፤ ባለም ብትወደድ
*
*
እጅግ ለጋሽ ሆነህ ፤ ክቡር ባለጸጋ
ለኢምንቱም ሳይቀር ፤ ብትሰጥም ዋጋ
ፈራጅ እንኳ ብትሆን ፤ በልዑላን አልጋ
*
*
ከሰው የማጠብቅ ፤ ለህሊናው አዳሪ
ጥበብ የምትሻ፤ ብትሆንም ተማሪ
*
*
እንዳድባር ቢጠሩህ ፤ አድርገውህ ጌታ
እጅህ ፈውስ ቢሆን ፤ለሰዎች አለኝታ
*
*
የፈለከው ሁሉ ፤ በእጅህ ላይ ቢኖርም
ፍቅርን አስተምረህ፤ ሰዎችን ብትምርም
መቼም ሰው ነህና ፤ መሞትህ አይቀርም።
**************
*በጣም ያሳዝናል*

ISLAM AND SCIENCE
══ •⊰✿🍃✿⊱• ══

🎖SHARE🎖


@Islam_and_Science @Islam_and_Science
📚 ማንበብ ጥሩ መሆኑን የሚያውቀው የሚያነብ ሰው ነው።
✔️አንድን ሰው ማንበብ አለብህ ብለህ ብታስገድደው ማንበብ ስላለበት ሳይሆን የሚያነበው ላስገደደው ሰው ያነበበ እንዲመስለው ፅሁፉ ላይ ሳይሆን ወረቀቱ ላይ ነው ትኩረቱ።


@Islam_and_Science @Islam_and_Science
Forwarded from ISLAMIC SCHOOL
🎈🎁ውዷ ሙስሊሟ እህቴ ብቻ!!!!!🎁🎈





ረገጥ አድርጊያት 👉Read more..........
#የረሱል #የትዳር #ሂወት
°• #ክፍል 2⃣💤
-->ለተፈቃሪወች እንደ ትዳር አይነት ጠቃሚ ነገር አላየንም #ረሱል ሰዐ ወ
የወደዱትን ቶሎ በትዳር መያዝ ተደራራቢ ፍቅርን ማገኛ መንገድ ነው ማለታቸው ነው..
በአካል ባይሳካ በሀሳብ መሰባሰብ ራሱ አንዱ ፍቅርና ሰላም የሚገኝበት መንገድ ነው ..(ያለን አይርበውም እንደሚባለው #ትዳር አልባ ሰው ልቡ መንገደኛ ነው ብዙ የሚያወጣው የሚያወርደው ሀሳብ አለበት ። ሌሊት ተነስቶ ዚክር በማድረግ ፋንታ ስለሚያገባት ልጅ በማሰብ የሚወጠረው ብዙ ነው
🍯# ማር የሚገኘው ቀፎ ውስጥ ነው !
የኔ ማር የሚባለው ለሀላል እንጅ ለሀራም አይደለም !
#ፍቅር በትዳር ውስጥ !
ማር ደግሞ በቀፎ ውስጥ ሲሆን ነው የሚያምረው..
=>ሀቢቢ ሙሐመድ ሰ ዐ እንደማንኛውም ሰው ሰው ነበሩ ከእናትና አባት የተፈጠሩ ሰው ናቸው ነብይ ቢሆኑም ለሚስቶቻቸው ግን አዛኝ ;; ተንከባካቢ ;; ሩህሩህ እና ደግ እቤት ውስጥ ስራ የሚያግዙ ፣ ልብሳቸውን የሚሰፉ "" አኢሻ ረ ዐ እኛ ተሯሩጠን ካላቀረብንላቸው በስተቀር እሳቸው ይሄን አምጭ ይሄን አምጭ አይሉም አያመናጭቁም ፍየል ያልቡና እኛን አጠጥተው እነሱም ይጠጡ ነበር እራሳቸውን ይካድሙ ነበር ብላለች .....
°•°•#የዛሬ ወንድ ግን እግሩን ሶፋ ላይ አነባብሮ ይሄን አምጭ ይሄን ውሰጅ ይሄ ጣፈጠ ይሄ መረረ ውሃው ፈሰሰ ልጁ አለቀሰ ነብዩ ግን ይሄን አይነት ባህሪ ፈፅሞ አልነበራቸውም
~> ሀቢቢ ሙሐመድ ሰ ዐወ ለሚስቶቻቸው ባል ነበሩ ምን አይነት? ቃልን የሚሞሉ ውለታን የማይረሱ ጥሩ ምርጥ ባል ነበሩ
°•
´°•° #Part 3⃣
ይቀጥላል


JOIN👇👇👇

@Islam_and_Science
@Islam_and_Science
Forwarded from هایپرساز
😄 ፈገግታ ሱና ነዉ ፈገግ በሉ
ብሶብኛል ስላችሁ.......

🔥መነጽሬን አድርጌው ንፋስና አቧራ ሲያስቸግረኝ "ውይ ዛሬ ምን ስሆን መነጽር ረሳሁ ?የምል🤔"
🔥ኤርፎን አድርጌ እያዳመጥኩ" ውይ ስልኬን ረሳው"..... ብዬ ወደቤት ምመለስ...... 😩
🔥ታክሲ ውስጥ ሁኜ ምወርድበትን አልፌ ሂጄ" ምነው ዛሬ ራቀብኝሳ?" 💀 የምል......
🔥 በድንገት ሰላምታ የሰጠኝን ሰው አጸፋውን ለመመለስ ፈንታ ትኩር ብዬ እያየው "ከየት ነው ማውቀው🤔? " የሚል ድርድር ከውስጤ ጋር ምጀምር.....
🔥ምግብ ሳበስል ሁለቴ ጨው ምጨምር😭
🔥መንገድ ላይ ውሀ ጠምቶኝ የታሸገ ውሀ ገዝቼ ሳልከፍተው ምፈልግበት ቦታ ደርሼ ውሀ እንዲሰጡኝ ምጠይቅ.........
🔥ዝንጥ ብዬ ለብሼ ከቤቴ ስወጣ😳😔see more
🥰1