EvaSUE |ኢቫሱ
9.82K subscribers
3.74K photos
16 videos
5 files
518 links
የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎችና ምሩቃን ማሕበር [ኢቫሱ] -ከ1950ዎቹ ጀምሮ

#ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:-

<<ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት>>

ኢቫሱ፣ በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ #176 የዩኒቨርሲቲና ኮሌጅ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረቶችን በማቀፍ ያገለግላል።

#በዚህ_ቻናል:-
☞ለካምፓስ ሕብረቶች የሚጠቅሙ መልእክቶች ይተላለፉበታል!
Download Telegram
Defense University College of Engineering fellowship (Debrezeit)
--------------------+
1. Muluken- 094 738 1736
2. Alemu - 091 598 3790
3. Aleneh - 0967263998
4. Zelalem - 0910832918
5. Epherem- 0945349370
6. Fantish- 091 325 4865
7. Iyasu- 0965919823

Dawit(EvaSUE-Staff)- 0943307139
------------------
Join for more info
👇👇👇👇👇👇
@EvaSUE58 @EvaSUE58
@EvaSUE58 @EvaSUE58
@ETH_Univ_Fellowships
@ETH_Univ_Fellowships

#Advancing_Gods_Kingdom
#የመንግስቱን_እሴቶች_መኖር
#Living_the_kingdom_values
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌንየም ሕክምና ኮሌጅ ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረት
-----------------
1.ኤልሻዳይ-092 721 1084
2. ሰሎሞን- 0975838360
3. ናርዶስ - 093 137 6115
4 . ቴዎድሮስ- 094 121 2162
5. ኤሊሁም- 097 223 7076
6. ኤፍራታ - 094 553 7150
7. ኤደን- 0960277390
------------------
Join for more info
👇👇👇👇👇👇
@EvaSUE58 @EvaSUE58
@EvaSUE58 @EvaSUE58
@ETH_Univ_Fellowships
@ETH_Univ_Fellowships

#Advancing_Gods_Kingdom
#የመንግስቱን_እሴቶች_መኖር
#Living_the_kingdom_values
Addis Ababa University Postgraduate Programs and Yekatit 12 Hospital Medical College Christian Students' Fellowship.
-----------------
1. Wakweya Olani
0913184524

2. Elias Yakob
0912306606

3.Bilisuma Bekele
0992671832

4. Amakelech Shibiru
0916930462

5. Aspiron Hangibayna 0926386175

6. Lakow Pulea
0921109958
-------------
Join for more info
👇👇👇👇👇👇
@EvaSUE58 @EvaSUE58
@EvaSUE58 @EvaSUE58
@ETH_Univ_Fellowships
@ETH_Univ_Fellowships

#Advancing_Gods_Kingdom
#የመንግስቱን_እሴቶች_መኖር
#Living_the_kingdom_values
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ [Social Science] 6 ኪሎ ካምፓስ ወንጌላውያን የክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት
-----------------
1. Aman -0942523653
2. Rediet -0943156801
3. Meklit -0912962860
4. Rediet- 0929452087
5. Robi - 0947325567
6. Aschalew - 0919578195
7. Wonde-0929186931
------------------
Join for more info
👇👇👇👇👇👇
@EvaSUE58 @EvaSUE58
@EvaSUE58 @EvaSUE58
#Advancing_Gods_Kingdom
#የመንግስቱን_እሴቶች_መኖር
#Living_the_kingdom_values
EvaSUE | ኢቫሱ
እንኳን ደስ አላችሁ
–––––––––
የመሰናዶ ትምህርት አጠናቃችሁ ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት በማስመዝገብ ወደ ተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የተመደባችሁ ተማሪዎች፣ እንኳን ደስ አላችሁ።

🍇ጌታ የድካማችሁን ፍሬ እንድታዩ ስላደረጋችሁ ደስ ብሎናል። የእናንተ በትምህርታችሁ ጥሩ ውጤት ማምጣት አንድምታው ብዙ ነው።

✒️ከማንም በላይ የህይወታችሁ ባለቤት የሆነው ዕድሜና ጤና የሰጣችሁ፣ የእጆቻችሁን ስራ የባረከላችሁ፣ ጥበብን ሁሉ ያበዛላችሁ፣ ትጋትን የሰጣችሁ እግዚአብሔር ደስ ይሰኛል። በእናንተ ምክንያት የአምላካችሁ የእግዚአብሔር ስም ይመሰገናል።

✒️ስለ እናንተ በብዙ የሚደክሙት ወላጆቻሁና አሳዳጊዎቻችሁ በብዙ ደስታ ደስ ይላቸዋል። እናንተ በመልካም ህይወት ታንፃችሁ በትምህርታችሁ ጥሩ ውጤት ማስመዝገባችሁ ለወላጆችና አሳዳጊዎች የምታበረክቱት ትልቁ ሽልማት ነው።

✒️ቤተክርስቲያንም ልጆቿ በክርስቲያናዊ ሥነ-ምግባር ታንፀው፣ በትምህርታቸው አኩሪ ውጤት ሲያስመዘግቡ ስትመለከትና ስትሰማ እጅግ ደስ ይላታል።

✒️ ለምንኖርባት ዓለም ብርሃን እና ጨው የመሆን ማህበራዊ ተልዕኳችሁን የምትወጡ ሰዎች መሆናችሁ ሌላው በረከት ነው። ሀገሪቱ በመልካም ሥነ-ምግባር የታነፁ፣ ለሀገርና ለወገን የሚጠቅሙ ዜጎችን ታገኛለች።

✒️የከበረው የእግዚአብሔር ስም በእናንተ ለይ ተጠርቷልና በእናንተ ምክንያት ለእግዚአብሔር ብዙ ምስጋና፣ ለቅዱሳኑ ብዙ ደስታ፣ ለምድሪቷም እረፍት ይሆናል። ከእናንተ የተነሣ መልካሙ የኢየሱስ ክርስቶስ የመዓዛ ሽታ በሚያምኑትም በማያምኑትም ዘንድ ማወዱን አትጠራጠሩ።
-------------
ይኸን የኢቫሱ ቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ፤ብዙ ጠቃሚ መረጃዎችን ያገኛሉ!
👇👇👇👇👇👇
@EvaSUE58 @EvaSUE58
@EvaSUE58 @EvaSUE58

#Advancing_Gods_Kingdom
#የመንግስቱን_እሴቶች_መኖር
#Living_the_kingdom_values
Gambella University Evangelical Christian Students Fellowship
----------------

1. Mesay-251934738847.
2. Bayush-251914659850.
3. Abichu-251918686396.
4. Ebise-0965631048.
5. Tamirat-0940591711.
6. Yisak-0936335964.

Derartu(Staff)-0947240772
-----------
Join for more info
👇👇👇👇👇👇
@EvaSUE58 @EvaSUE58
@EvaSUE58 @EvaSUE58

#Advancing_Gods_Kingdom
#የመንግስቱን_እሴቶች_መኖር
#Living_the_kingdom_values
Injibara University Evangelical Christian Students fellowship
---------------------
1. Fellowship No. :0900113278
2. Fikadu ፡ 0915807118

Staff number ፡ 0945925480
--------------
Join for more info
👇👇👇👇👇👇
@EvaSUE58 @EvaSUE58
@EvaSUE58 @EvaSUE58

#Advancing_Gods_Kingdom
#የመንግስቱን_እሴቶች_መኖር
#Living_the_kingdom_values
Wolaita Sodo University Evangelical Christian Students Fellowship
-----------------
1. Beti: 0901705982
2. Tare: 0926514020
3. Timo: 0946553892
4. Nahom: 0926158499

Tigabu(Campus Staff)
0912323584
----------------
Join for more info
👇👇👇👇👇👇
@EvaSUE58 @EvaSUE58
@EvaSUE58 @EvaSUE58

#Advancing_Gods_Kingdom
#የመንግስቱን_እሴቶች_መኖር
#Living_the_kingdom_values
ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረት
-------------
1.Bereket-0961422886
2. Biruk-0912750255
3. Fireselam - 927429815
4.Bethel- 0952772049 Bethel
5. Bernabas- 0986291715

Campus Staff(Wanofi)
091 346 8221
--------------
Join for more info
👇👇👇👇👇👇
@EvaSUE58 @EvaSUE58
@EvaSUE58 @EvaSUE58

#Advancing_Gods_Kingdom
#የመንግስቱን_እሴቶች_መኖር
#Living_the_kingdom_values
Defense University College of Health Science Evangelical Students Fellowship
----------------
1-Yohannes-0980256250
2-Desalegn-0910856879
3-Dawite --0940625348
4-Dechasa--0910366587
5-Gada Roba- 0920858392
6- Sileshi -0917359947

EvaSUE Staff, Dawit Tadele
(+251934705835)
-------------------
Join for more info
👇👇👇👇👇👇
@EvaSUE58 @EvaSUE58
@EvaSUE58 @EvaSUE58

#Advancing_Gods_Kingdom
#የመንግስቱን_እሴቶች_መኖር
#Living_the_kingdom_values
wachemo university, Durame campus Evangelical Christian Students Fellowship
-----------------
1. Habte - 0942085342
2. wagaye- 0910587580
3. Sami - 0925660315
4. Tsion -0943181358
-----------------------------
Join for more info
👇👇👇👇👇👇
@EvaSUE58 @EvaSUE58
@EvaSUE58 @EvaSUE58

#Advancing_Gods_Kingdom
#የመንግስቱን_እሴቶች_መኖር
#Living_the_kingdom_values
Haromaya University Evangelical Christian Students Fellowship- Harar campus
---------------------

1. Iyasu- 0919151503
2. Rahel-0920302064
3. Hailu-0941251792
4. Bethel- 0938043238
5. Takele-0931371221
6. Frezer-0965365468
7. Yoseph-0946298451

Yoseph (EvaSUE Staff)
0920403178

Join for more info
👇👇👇👇👇👇
@EvaSUE58 @EvaSUE58
@EvaSUE58 @EvaSUE58

#Advancing_Gods_Kingdom
#የመንግስቱን_እሴቶች_መኖር
#Living_the_kingdom_values
Samara University Evangelical Christian Students Fellowship
-------------------
1. Zola- 093094639
2. Nazi- 0921612606
3. Ermias- 0941053235
4. Degsew- 0932989988
5. Beiminet- 0922460015
6. Wengel- 0937335041
7. Weynshet- 0923372268
8. Bama- 0934238448
9. Beti- 0931410264
10. Hirut- 0922074599
11. Befikadu- 0960136150
12. Jo.C- +251955160694

Nati. (EvaSUE staff) 0928839314/0980585489
-------------------
Join for more info
👇👇👇👇👇👇
@EvaSUE58 @EvaSUE58
@EvaSUE58 @EvaSUE58

#Advancing_Gods_Kingdom
#የመንግስቱን_እሴቶች_መኖር
#Living_the_kingdom_values
*#የጠየመው_የዩኒቨርሲቲዎች_መልክ*
---------
🗣 "እውነቱን ልንገርህ፣ ወደ ተመደብኩበት ዩኒቨርሲቲ አልሄድም ምክንያቴን ከጠየከኝ ደግሞ… ፣"

🗣 "ልጄን ዐይኔ እያየ እዚህ ዩኒቨርሲቲ አትሄድም…፣"

እነዚህ ንግግሮች የዩኒቨርሲቲ ምደባን ተከትሎ ከሰሞኑ ከሚሰሙ ዋና ዋና ድምጾች መካከል ይገኙበታል።

ከባለፉት ጥቂት ዓመታት ጀምሮ ዩኒቨርሲቲዎች፣ ከዕውቀት አምባነት በዘለለ የፖለቲካ ትግል ሜዳ ሲሆኑ ተመልክተናል።

የፅንፈኛ ቡድኖች ስውር አጀንዳ ማስፈፀሚያ መድረክ ሲሆኑም ታይቷል። የትምህርት አጀንዳ በሰርጎ ገብ ተማሪ መሰል የጥል ፊታውራሪዎች፣ የአመፅ ፈረስ ጋላቢዎች ተጠልፎ ሲሰቃይም ቆይቷል።

✒️ ዩኒቨርሲቲ የዕውቀት ጠል ብቻ ሣይሆን የንፁሐን ተማሪዎች ደም የሚፈስበት፣ ክቡር ሰውነት የሚዋረድበት፣ የማይታበስ እምባ የሚፈስበት፣ የዋይታና ሰቆቃ መንደር ሲሆንም ታዝበናል።።

✒️ ቤተሰብ የልጆችን ሬሣ ከዩኒቨርሲቲዎች የተቀበሉበት አሳዛኝ ወቅቶችንም አሳልፈናል። የአንዱ ተማሪ መሞት በብሔርና ቀዬ ሚዛን ተሰፍሮ በሌላው ክልልና ዩኒቨርሲቲ የሚማረውን ተማሪ ለበቀል ሲጋብዝ፣ ክቡር የተማሪ ሕይወት እንደዋዛ ሲቀጠፍ፣ ገዳዮችም በድል አድራጊነት መንፈስ የበቀል ፈረሳቸውን ሲጋልቡ ታይተዋል።

✒️ የመንግስት መዋቅሩን ያሽመደመደ፣ የሀገር ሽማግሌዎችና የሐይማኖት አባቶችን ልመና እና ሽምግልና የፈተነ ጥልን አስተናግዷል።

ተማሪ ከተማሪ፣ ተማሪ ከትምህርት ተቋም፣ ተማሪ ዩኒቨርሲቲው ከሚገኝበት አካባቢ ማሕበረሰብም ጋር ጭምር ሲጣሉ፣ ሲቃቃሩ፣ ተመልክተናል።

ተማሪና የተማሪ ወላጆች ተንገላተዋል፤ ብዙ ውጣውረድ፣ ፍርሃትና ስጋት ተፈራርቆባቸዋል።

ዩኒቨርሲቲዎቻችንም ብዙ መዘጋትና መከፈት አጋጥሟቸዋል።

#ዩኒቨርሲቲ_ትንሹ__ኢትዮጵያ_የሚለው_መልክ_ደብዝዞ_ታይቷል

ከዚህ የተነሳ፣ ዩኒቨርሲቲን፣ የሞት ጽልመት ያጠላበት፣ ሄደው የማይመለሱበት፣ በአንድ ዐይን የሚተኛበት፣ አለመተማመን የነገሰበት ብቻ አድርገው የሚስሉት ሰዎች ጥቂት አይደሉም።

ይህ ትርክት፣ ወላጆች ልጆቻቸውን ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ እንዳይልኩ ትልቁ ጋሬጣ ሆኗል። ለተማሪውም ትልቅ ፈተና እየሆነ ነው።

የሚሰማው ትርክት ሚዛኑ ያጋደለ ከመሆኑ የተነሳ፣ ወላጆችና ተማሪዎች ትክክለኛ ውሳኔ እንዳይወስኑ እያደረጋቸው ይገኛል።

ስለ መልከ ጥፉ ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ መተረክ ወላጆች ሚዛናዊ እይታ እንዳይኖራቸው ያደርጋል። ስለ ልጆቻቸው ከባድ ስጋት እንዲገባቸውም ያደርጋል። በመልካም የሚነሱትን ዩኒቨርሲቲዎችንም ያለስማቸው በጅምላ ተወቃሽ ያደርጋቸዋል።

#የዩኒቨርሲቲዎች__መልኩ_ይኼ_ብቻ_አይደለም!!

👁የጠለሸው የዩኒቨርሲቲ መልክ ቋሚ መገለጫ እንዳልኾነ ማሣየት ያስፈልጋል። የቆሸሸው መልክ ይፀዳል። መተሳሰብ ከነጭራሹ እንዳልጠፋ መነገር አለበት። ዩኒቨርሲቲ፣ ትንሹ ኢትዮጵያ መኾኑ መነገር፣ ለዚህም መስራት ያስፈልጋል።

ከመንግስት ሐላፊነት ባሻገር፣ ቅዱሳን፣ የሰላም መልዕክተኝነት፣ ብርሃን እና ጨው የመሆን ክርስቲያናዊ ሐላፊነታቸውን ሲወጡ፣ #የዩኒቨርሲቲዎች_መልክ_ይቀየራል

ብዙ ሺ ተማሪዎች የሚማሩበት፣ ክርስቲያን ተማሪዎች የእግዚአብሔርን ፈቃድና ሐሳብ የሚፈፅሙበት ስፍራም ነው።

እግዚአብሔር በዩኒቨርሲቲዎች ያለውን ዘለአለማዊ ሐሳብ በልጆቹ የሚፈፅምበት ቁልፍ ተቋም ነው።

👁በዩኒቨርሲቲ እየተማራችሁ የምትገኙ ተማሪዎች እንዲሁም ምሩቃን፣ አዲስ ለተመደቡ ተማሪዎችና ለወላጆች ሚዛናዊ መረጃን መስጠት አለባችሁ።

ልባቸው በእግዚአብሄር እንዲያርፍ፣ ተገቢ ካልሆነ ስጋት እንዲያርፉ የድርሻችሁን ልትወጡ ያስፈልጋል።

ስለ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ የተነገራቸውን መጥፎ ተረክ አልፈው፣ ፍርሐትን እና መሰል ተግዳሮቶችን ተቋቁመው የሄዱትን አዳዲስ ተማሪዎች፣ ልባቸውን ማበርታት ያስፈልጋል!

ቀርቦ ማበረታታት የሲኒየር (Senior) ክርስቲያን ተማሪዎች ትልቁ ሐላፊነት ነው። የካምፓስ ክርስቲያን ሕብረት መሪዎች ድርሻችሁ ብዙ ነው።

#አበረታቷቸው!

ወላጆችም ልጆቻቸው ወደ ተመደቡበት የትምህርት ተቋም እንዳይሄዱ ተገቢ ያልሆነ ጫና እንዳያደርጉባቸው ማስረዳት ያስፈልጋል።

ወላጆች፣ ውሳኔአቸው የእግዚአብሔርን ፈቃድ ማዕከል ያደረገ እንዲሆን ማገዝ የሁላችን ድርሻ ነው።

በየአጥቢያ ቤ/ክ የምንገኝ ምሩቃን ለዚህ ተግባር ቁልፍ ሚና መጫወት አለብን!

የእግዚአብሔር ፈቃድ በጎና ደስ የሚያሰኝ ነው!!
-----------
Join for more info
👇👇👇👇👇👇
@EvaSUE58 @EvaSUE58
@EvaSUE58 @EvaSUE58

#Advancing_Gods_Kingdom
#የመንግስቱን_እሴቶች_መኖር
#Living_the_kingdom_values
Werabe Evangelical Christian Students Fellowship
--------------

1.Pinel Abinet-0936686096
2.Sitota Tamire-0933574181
3. wonide Bariga- 0916130672
4. Misgane Girma-0933864620

Tsedeke Tadiwos (Campus Staff)
0916750550
------------
Join for more info
👇👇👇👇👇👇
@EvaSUE58 @EvaSUE58
@EvaSUE58 @EvaSUE58

#የመንግስቱን_እሴቶች_መኖር
#Living_the_kingdom_values

Core purpose: We exist for:- #Advancing___Gods___Kingdom__by__Serving_Students
ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረት
--------------------
1. ኤልያብ- 0935093348
2. ነብዩ-0984164713
3.ተሾመ-0940315415
4.እስከዳር-0947902420

በረከት ታዲዎስ (EvaSUE Staff)- 0978868090
------------
Join for more info
👇👇👇👇👇👇
@EvaSUE58 @EvaSUE58
@EvaSUE58 @EvaSUE58

#የመንግስቱን_እሴቶች_መኖር
#Living_the_kingdom_values

Core purpose: We exist for:- #Advancing___Gods___Kingdom__by__Serving_Students
Forwarded from Σάλεμ
Addis Ababa University
Black lion Campus
-----------------
1. Hawi-+251924410558
2. Betsegaw +251904192045
3. Betty- +251976172568 ( +251909894198 )
4. Salem- +251988192894
5. Mahlet- +251934478693
6. Samket- +251913617412
7. Yomiyu- +251942782989

Click the invite link below to join 2012 batch group for more info👇👇👇
https://t.me/joinchat/FrwtDktSBraTLBEdntqPdg

And here 👇👇👇 is our fellowship's channel link
@sscampuschristians
--------------------
Join for more info
👇👇👇👇👇👇
@EvaSUE58 @EvaSUE58
@EvaSUE58 @EvaSUE58
@ETH_Univ_Fellowships
@ETH_Univ_Fellowships

#Advancing_Gods_Kingdom
#የመንግስቱን_እሴቶች_መኖር
#Living_the_kingdom_values
#Central_EvaSUE_Region has concluded its four day long #Regional_Leadership_Summit[RLS] yesterday.

It was a time of equipment, fellowship and prayer & fasting. Plenary sessions were dedicated to deepening the theme #Living_the_Kingdom_values.

Different topics were also addressed in the seminar sessions. Ethnic diversity meets Christian morality, Christ-Centered Preaching and Evangelism Mobilization were among the topics presented. In the region [Central_EvaSUE], there are twenty-nine gov’t and forty-four private campuses.
#North_East_EvaSUE_Regional_Summit

The Summit was held in Dessie from February 23-26/ 2020
It was a time of equipping, fellowship, prayer and fasting.
Plenary sessions were dedicated to depending the theme:#Living_The_Kingdom_Values.
👍 Active Love
👍 Kingdom Influence
👍 Obedience

In the seminar, different topics addressed:

🔸Biblical Leadership
🔸Intimacy with God
🔸Sexual Purity
🔸 Evangelism Mobilization
🔸 Prayer Mobilization

Fellowship leaders in the region shared their success stories, experience on fellowship, small group, Campus Evangelism. They also shared their Challenges.

Participants were from eight Evangelical Christian Students’ Fellowships, namely, Mekedela Ameba [Gimba and Mekaneselam Campuses] , Samara[ Mian], Asayita, Wollo [ Dessie and Kombolcah Campuses] , Woldia [ Main and Mersa Campuses].
----------------------------------------
#North_EvaSUE_Regional_Leadership_Summit will start today. We need your all-rounded prayer..!

#what #strengthened #Amelia?
------ ----- -----
Another outstanding example of courage and determination to speak the gospel in trying circumstances occured in #Peru in the 1990s. A guerrilla movement called Sendero Luminoso (shining path) arose, bent on bringing down the government and destroying church.

During the 1980s they systematically #killed over 300 pastors and many female Christian workers simply because they were proclaiming an alternative message of hope through the redeeming #gospel_of_Christ.

It was in this context that I visited Peru in 1992 to take part in a student conference.
#Amelia, who was studying sociology in the University in Huancayo, had become a believer only three years earlier when the guerrilla movement was at its height.

At that time student guerrillas put up a notice on campus with a list of the people they were going to kill. As they killed them, they ticked them off, one by one. She said christians in the student group urged them to stop the killing, but they refused and said that if Christians didn't remain silent they would kill them too.

When she, Amelia, heard this, she was frightened for her life and said nothing about her new-found faith for two years. She went on, ' six months ago I asked myself the simple question: #Is_the_gospel_true?

If it is true, then it is worth #living for, and it is worth #dying for.

After several months of reflection I became convinced that the #gospel was true. Since then I have spoken openly of #Christ, counting the cost.'

I was rebuked by her testimony. In an age when it is fashonable to emphasize our feelings and our sensitivities, let us note what #strengthened #Amelia- the conviction that #the_gospel_is_true.

When faced with difficulties, our feelings will naturally be wayward. Only real conviction of the truth of the #gospel will buttress us, #hold_us together and #give_us confidence to press on #living_for_Christ. He came to give us good news, not good feelings.

-------------
Shining like stars: The power of the gospel in the World's universities.

Lindsay Brown
Pp:53-54
------------
👉🏿 join @EvaSUE58