ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )
6.99K subscribers
1.8K photos
60 videos
101 files
1.08K links
✔️በቻናላችን✔️
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ

👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ
Download Telegram
💻🖥💻💻💻

💡ኮምውተሮን እንዴት ፎርማት ማረግ ይችላሉ?
......
1⃣ኮምፒውትሮን turn off ያርጉ
2⃣windows ሲዲ ወይም USB ፍላሽ አስገብትው turn on ያርጉ
3⃣F2 ወይም F12 ን ይጫኑ እና ቀጣይ ትዕዛዙን ይከተሉ
4⃣install windows ” የሚለው ሲመጣልዎ የሚፈልጉትን ቋንቋ እና ሌሎች ዝርዝሮችን ይሙሉ ከዛም #next ን ክሊክ ያርጉ
5⃣Please read the license terms” የሚለው ሲመጣልዎ”I accept the license terms” የሚለውን ክሊክ ያርጉ
6⃣Which type of installation do you want?” ሲልዎትCustom የሚለውን ይምረጡ
7⃣Where do you want to install Windows?” የሚለው ፔጅ ላይ”Drive options” የሚለውን ክሊክ ያርጉ
8⃣ፎርማት ማረግ የሚፈልጉትን “partition” ይምረጡና “format” ላይ ክሊክ ያርጉ
9⃣ ፎርማት አድርገው ሲጨርሱ “next” ላይ ክሊክ ያርጉ
🔟 ከዛ በመቀጠል ትዕዛዙን (instruction ) በመከተል #window install ያርጉ


       #እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
        ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

           🗣➹share &Join Us
                     👇🏾👇🏾👇🏾
           @ethiotechnologyyE
           @Ethio_technology_info_bot
          ━ ••• ━ ••• ━━•••━━━
◼️#Rufe #ሶፍትዌርን በመቀጠም #ኮምፒውተራችንን #Format አድርገን #Window እንዴት መጫን እንችላለን?

◻️በመጀመሪያ መሟላት ያለባቸው አስፈላጊ ነገሮች!
▪️FLASH DISK : 4GB ወይም ከዚያ በላይ መሆን አለበት
▪️OPERATING SYSTEM (OS) SetUp : Sindows Xp 7, 8 or 10 Iso IMG💿 መሆን አለበት! Format የሚደረገው #ኮምፒውተር...!

⚠️ ጥብቅ የሆነ ማሳሰቢያ ⚠️
❗️ይህን ስራ ለማጠናቀቅ ወደ 40 ደቂቃ ሊቆይ ይችላል😀!

◽️ቅደም ተከተሉን በአግባቡ ይፈፅሙ‼️

〽️በመጀመሪያ #Rufus #Software #Download አድርጉት!

〽️በመቀጠል #ሶፍትዌሩን ሳትጭኑ ራይት ክሊክን በመጫን ❝Run As Admin❞ የሚለውን ይምረጡ!

〽️ከዛ የተዘጋጀውን #Flash #Disk ኮምፒተሩ #Rufes ካለበት ላይ እንሰካለን! ፕሮግራሙ ከተከፈተ በኋላ ፍላሽ ዲስኩን #Device የሚለውን #Menu ተጭነን እንመርጠዋለን!

〽️ከዚህ በኋላ #Iso Image የሚለው ቦታ ሄደን የተዘጋጀውን የ Windows #Soft #Copy አስገብተን #Drive #Letter እንመርጣለን!

〽️ይህን ስናደርግ ፕሮግራሙ ራሱ ሁሉን ነገር ስለሚያዘጋጅ ሌላ የምናስተካክለው ነገር የለም!

〽️ቀጥለን #Start የሚለውን በተን ስንጫን ፍላሽ ላይ ያለ ማንኛውም #ዳታ ይጠፋል ብሎ ማስጠንቀቂያ ይሰጠናል!

〽️የምንፈልግው መረጃ ፍላሽ ላይ ካለ ባክአፕ ማድረግ አለብን!
እሱን ካረጋገጥን በኋላ #Ok እንለዋለን!

〽️በመጨረሻ ፕሮግራሙ የ Window Setup ወደ ፍላሽ ዲስኩ Copy በማድረግ ስራውን መስራት ይጀምራል!

〽️ፕሮግራሙ #Copy አድርጎ ሲጨርስ #Exit ብለን እንወጣለን!

አሁን ደግሞ ፍላሽ ዲስኩን ተጠቅመን እንዴት #ፎርማት ማድረግ እንደምንችል እናያለን!

〽️Format የሚደረገውን ኮምፒውተር #Shut #Down ማድረግ!

〽️ያዘጋጀነውን #Flash #Disk አስገብተው #Turn #On ማድረግ!

〽️F2 ወይም F12 (እንደ ኮምፒውተሩ ሞዴል ስለሚለያይ አማራጮቹን መጠቀም አለብን) ከዛም #USB #Drive የሚለውን እንመርጣለን!

〽️Windows Load ያደርጋል #Install #Windows የሚለው ሲመጣልን የምንፈልገውን ቋንቋ እና ሌሎች ዝርዝሮችን ይሙሉ! ከዛም #Next የሚለውን ክሊክ እናደርጋለን!

〽️Please Read The License Terms የሚለውን ሲመጣልን I Accept The License Terms የሚለውን ክሊክ እናደርጋለን!

〽️Which Type Of Installation Do You Want? ሲለን #Custom የሚለውን እንመርጣለን!

〽️Where Do You Want To Install Windows? የሚለው #Pagr ላይ #Drive #Options የሚለውን ክሊክ እናደርጋለን!

〽️ፎርማት ማድረግ የሚፈልጉትን #Partition እንመርጥና #Format ላይ ክሊክ እናደርጋለን!

〽️ፎርማት አድርገን ሲንጨርስ #Next ላይ ክሊክ እናደርጋለን!

〽️ከዛ በመቀጠል ትዕዛዙን በመከተል #Window #Install እናደርጋለን! እዚ ላይ ስለሚዘገይ በትዕግስት ይጠብቁ!

〽️#Window #Install አድርጎ ሲጨርስ የምንፈልገውን #Software መጫን እንችላለን!

⚠️የምንለቃቸው አዳዲስ መረጃዎች በቶሎ እንዲደርሳችሁ የቻናላችን #Notification #On ማድረግ አትርሱ!

https://t.me/joinchat/VP0zpyXkgr_OmkCK
ላፕቶፕ 💻 ሊገዙ አስበዋል????
አዲስ laptop ለመግዛት አስበዉ ነገር ግን ምን አይነት laptop እንደሚገዙ ግራ ከተጋቡ🤔 ይችን ምክር ያገንቡቧት።

አዲስ ላፕቶፕ ከመግዛት በፊት ሊያገናዝቧቸው የሚገቡ ነገሮች

📝 በዋናነት ሁለት አይነት Laptop አለ!

📌በWindows OS የሚሰራ
📌በMac OS(ለApple ብቻ)
(Kali linux, ubuntu...እራሳችን የምንጭናቸው Custom OS ስለሆኑ ብዛት እነዚ OS ያላቸውን ላፕቶፖች ገበያ ላይ አናገኝም!)

📌በብዛት በWindows OS የሚሰሩ የLaptop ዝርዝር👇
🔺Hp
🔺Dell
🔺Accer
🔺Toshiba
🔺Asus
🔺LG
🔺SONY....ወዘተ

📌በMac OS(ለApple ብቻ)
🚩Macbook Pro
🚩Macbook Air
🚩Macbook Retina

አዲስ Computer ሲገዙ ማየት ያለብዎት ነገሮች
👇👇👇👇
1⃣#RAM (Random Access Memory)

RAM ማለት አሁን አየተጠቀምንበት ያለዉ application ወይም System Process የሚቀመጥበት ቦታ ነዉ።

በአንድ ጊዜ ብዙ Application ከፍተዉ ለመጠቀም ኮምፒተርዎ ብዙ RAM ቢኖረዉ ይመረጣል።

ምንም እንኳን window 10 ለ 32 bit 1GB እና ለ64 bit 2GB (macOS minimum 2GB ያስፈልገዋል) minimum ቢያስፈልገዉም ስራችንን በተቀላጠፈ ሁኔታ ለመስራት ይህ RAM አይበቃንም።

ስለዚህ አዲስ Computer ሲገዙ 8 GB እና ከዚያ በላይ RAM የለዉ ቢሆን ይመከራል።

2⃣Processor

Cori 3 chips:ይህ Processor ዝቅተኛ ሀይል እና እርካሽ ዋጋያለዉ ነዉ።

Cori 5 chips:ይኸ ተመጣጣኝ ዋጋ እና perforance የያዘ ነዉ ።

ተመጣጣኝ ዋጋ እና በቂ speed ያለዉ Computer ከፈለጉ ይኽን ይምረጡ።

Cori i7 : የገንዘቡ ነገር እማያሳስቦ ምርጥ ኮምፒውተር መግዛት ከፈለጉ ከ Cori i7 በታች አይምረጡ።

3⃣Storage ባሁኑ ሰአት ሁለት አይነት የኮምፒዉተር Storage አሉ HDD(hard disk drive) እና SSD(solid state drive)
HDDs መረጃዎችን ለማስቀመጥ በፍጥነት የሚሽከረከሩ Magnetic Disk'ችን(Platters) ሲጠቀም flash memory ይጠቀማል።

SSD ያላቸው ኮምፒውተሮች የመጻፍ እና የማንበብ rate'አቸዉ HDD ካላቸዉ ኮምፒውተሮች በጣም ፈጣን ነው።

SSDs ምንም የሚንቀሰቀሱ part ስለሌላቸዉ lighter,cooler,quiter, more efficient and harder to damage ስለሆኑ ከ HDD ይልቅ ተመራጭ ናቸው።

4⃣Screen size

የ እስክሪን መጠን በብዛት የምንመርጠዉ #Laptoo ስንገዛ ነዉ።
ላፕቶፖች ከ 11-17 #inch መጠን አላቸዉ።

ብዙ #window ባንዴ የምንጠቀም ከሆነ ትልቅ እስክሪን መጠን የለዉ #Laptop ብንገዛ አሪፍ ነዉ።

ነገር ግን ትልቅ የእስክሪን መጠን ያላቸዉ ላፕቶፖች ከቦታ ቦታ ለማንቀሳቀስ ያስቸግራሉ እንዲሁም ትንሽ የባትሪ እድሜ አላቸዉ።

ዴስክቶፕ ላይ #Portability እና የባትሪ እድሜ ችግር የለዉም ነገር ግን ብዙ ሰዎች 24-inch ወይም ከዚያ በላይ #Monitor ይመርጣሉ።

4⃣ Resolution

Resolution እንደናተ ምርጫ እና ገንዘብ ይወሰናል።

ምንም አይነት ሳይዝ ቢኖረዉ የእስክሪኑ #display ጥራት የሚወሰነዉ በ #Resolution ነዉ።

አብዛኞቹ ላፕቶፖች በ 720p resolution ለትንሽ display size ይመጣሉ።

ከፍተኛ ላፕቶፖች #Ultra HD/4K display የመጣሉ ነገር ግን ዋጋቸዉ በጣም ወድ ነዉ።

5⃣Size and Weight

አሁንም ሳይዝ እና ዉፍረት ለ #desktop ብዙም ችግር የለዉም ነገር ግን ላፕቶፕ #portability ሊኖረዉ ይገባል።

ላፕቶፕዎን እንደፈለጉ ከቦታ ቦታ ለማንቀሳቀስ 12-inch #Screen size ወይም ከዚያ በታች ይምረጡ።

6⃣Operating Syatem

Windows ብዚ ጊዜ በስራ ቦታ እና ብዙ ሰዉ በምቾት የሚጠቀምበት #Operating System ነዉ።

የApple ኮምፒዉተር ከገዙ Mac Operating System ይጠቀማሉ።

7⃣ Generation
ማወቅ ያለብዎ latest generation ምን ጊዜም efficient እና powerful ናቸዉ።
5th, 6th, 7th, 8th.....

8️⃣ Graphics Card
Graphics Card ማለት ከ ፎቶ እና ቪዲዮ ጋር ግንኙነት ያላቸውን ነገሮች በምንጠቀምበት ሰአት ፈጣን እና ከፍተኛ ጥራት ባለው መንገድ አቀናብሮ መስራት የሚያስችል የ ማትስ ቀመር የሚጠቀም Hardware Device ነው።

a single, high-powered graphics card ያለው ይምረጡ ይህም ኮምፒውተሮ ላይ በ3D የሚሰሩ ለሶፍትዌሮችን ማለትም እንደ AutoCad አይነት እንዲሁም ጌም የሚጫወቱ ከሆነ ይጠቅሞታል
9️⃣ ኮምፒውተሮን ሲገዙ አብረው external hard drive ይግዙ ይህም ዳታዎችዎን ባክ አፕ (መጠባበቂያ) ለማረግ ነው::

🔟 Battery (ባትሪ) የስአት ቆይታው ቢያንስ ከ4 ሰአት በላይ ቢሆን ይመረጣል!
- 10,000 mAh
- 20,000 mAh
- 30,000 mAh