ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )
6.9K subscribers
2.19K photos
74 videos
101 files
1.28K links
✔️በቻናላችን✔️
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ

👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ
Download Telegram
🌻የሞባይል ስልካችን #ዳታ #ኮኔክሽን እየጠፋ ወይም ሲግናሉ ደካማ እየሆነ ሲያስቸግረን ምን ማድረግ ይኖርብናል!!

🌻ኢንተርኔት እየተጠቀምን የሞባይል ዳታ ኮኔክሽናችን እየተንቀራፈፈ እንቸገራለን፡፡አንዳንዴ አስቸካይ ስራ ለምስራት ፈልገን የኢንተርኔት ኮኔክሽናችን እየተንቀራፈፈ ወይም ጭራሽ እየጠፋ መስራት የምንፈልገውን ስራ ለመስራት እንቸገራለን፡፡
🌻የዳታ ኮኔክሽናችን እየተንቀራፈፈ ወይም እየጠፋ በሚያስቸግረን ሰዓት ኮኔክሽናችን እንዲሻሻል(BOOST) ለማድረግ የሚያስችሉ 3 ቲፖችን ላካፍላችሁ፦

1ኛ፡- የሞባይላችሁ Airplane Modeን “ON” ማድረግና “OFF” ማድረግ፦
Airplane Modeን “ON” ካደረጋችሁ በሃላ ቢያንስ 30 ሰከንድ ጠብቃችሁ Airplane Modeን “OFF” አድርጉት፡፡አሁን ዳታ ኮኔክሽናችሁ የተሻለ ይሆናል፡፡

2ኛ፡- ሞባይል ስልካችንን (#Restart) ማድረግ፦
ሞባይል ስልኮች miniature computers በመሆናቸው ማለትም ባህሪያቸው እንደኮምፒውተር በመሆኑ አንዳንድ ችግሮች ሲገጥሙን ስልካችንን አጥፍተን ስናበራ የገጠሙን ችግሮች ይስተካከላሉ፡፡ የኮኔክሽን ችግር ሲገጥመንም ስልካችንን #ሪስታርት ስናረገው ኮኔክሽናችን ይሻሻላል፡፡

3ኛ፡- ሲም ካርዳችን ከስልካችን ማውጣት(Remove your SIM card)፡
ሞባይል ስልካችንን #ሳናጠፋ ሲምካርዳችን አውጥተን መልሰን ማስገባት፡፡

🌻ከላይ ከተጠቀሱት አንዱን በማድረግ ኮኔክሽንናችን እንዲሻሻል ማድረግ እንችላለን።

#share #share

ቻናል:-https://t.me/joinchat/AAAAAFT9M6csIz5E8LgrVg
🌻ሰላም ውድ የኢትዮ ቴክኖሎጂ ቤተሰቦች
እስከዛሬ ከለቀቅናቸው ፖስቶች መከከል ለመስታወስ ያክል እና አዳድስ ለገቡት ይጠቅማሉ ያልናቸውን ከስር ባሉት ሊንክ በመግባት ማንበብ ትችላላችሁ

1, 🌻የሞባይል ስልካችን #ዳታ #ኮኔክሽን እየጠፋ ወይም ሲግናሉ ደካማ እየሆነ ሲያስቸግረን ምን ማድረግ ይኖርብናል!!

link https://t.me/c/1425879975/151

2, 🌻ስልክዎ ላይ #Application's ሲጭኑ App Not Installed እያላችሁ ለተቸገራችሁ #መፍትሔ

Link https://t.me/c/1425879975/31

3, 🌻ማንኛውንም አይነት ስልክ hack አድርገን እኛ በራሳችን ስልክ ኢንተርኔት ስንደውል ሚሴጅ ስንልክ ከሌላ ሰው እንዲቆጥር ማድረግ ስለሚቻል ለጥንቃቄ❗️

Link https://t.me/c/1425879975/106

4, 🌻ብዙ android ሞባይሎች በብዙ መንገድ "sim" አላነብ ልል ስለምችል እኛ ሁሉንም አማራጭ ከታች ዘር ዘር አድርገን አስቀምጠናል።

Link https://t.me/c/1425879975/32

       #እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
        ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

          🗣➹share &Join Us
                     👇🏾👇🏾👇🏾
           @ethiotechnologyyE
          
@Ethio_technology_info_bot
         ━ ••• ━ ••• ━━•••━━━
◼️#Rufe #ሶፍትዌርን በመቀጠም #ኮምፒውተራችንን #Format አድርገን #Window እንዴት መጫን እንችላለን?

◻️በመጀመሪያ መሟላት ያለባቸው አስፈላጊ ነገሮች!
▪️FLASH DISK : 4GB ወይም ከዚያ በላይ መሆን አለበት
▪️OPERATING SYSTEM (OS) SetUp : Sindows Xp 7, 8 or 10 Iso IMG💿 መሆን አለበት! Format የሚደረገው #ኮምፒውተር...!

⚠️ ጥብቅ የሆነ ማሳሰቢያ ⚠️
❗️ይህን ስራ ለማጠናቀቅ ወደ 40 ደቂቃ ሊቆይ ይችላል😀!

◽️ቅደም ተከተሉን በአግባቡ ይፈፅሙ‼️

〽️በመጀመሪያ #Rufus #Software #Download አድርጉት!

〽️በመቀጠል #ሶፍትዌሩን ሳትጭኑ ራይት ክሊክን በመጫን ❝Run As Admin❞ የሚለውን ይምረጡ!

〽️ከዛ የተዘጋጀውን #Flash #Disk ኮምፒተሩ #Rufes ካለበት ላይ እንሰካለን! ፕሮግራሙ ከተከፈተ በኋላ ፍላሽ ዲስኩን #Device የሚለውን #Menu ተጭነን እንመርጠዋለን!

〽️ከዚህ በኋላ #Iso Image የሚለው ቦታ ሄደን የተዘጋጀውን የ Windows #Soft #Copy አስገብተን #Drive #Letter እንመርጣለን!

〽️ይህን ስናደርግ ፕሮግራሙ ራሱ ሁሉን ነገር ስለሚያዘጋጅ ሌላ የምናስተካክለው ነገር የለም!

〽️ቀጥለን #Start የሚለውን በተን ስንጫን ፍላሽ ላይ ያለ ማንኛውም #ዳታ ይጠፋል ብሎ ማስጠንቀቂያ ይሰጠናል!

〽️የምንፈልግው መረጃ ፍላሽ ላይ ካለ ባክአፕ ማድረግ አለብን!
እሱን ካረጋገጥን በኋላ #Ok እንለዋለን!

〽️በመጨረሻ ፕሮግራሙ የ Window Setup ወደ ፍላሽ ዲስኩ Copy በማድረግ ስራውን መስራት ይጀምራል!

〽️ፕሮግራሙ #Copy አድርጎ ሲጨርስ #Exit ብለን እንወጣለን!

አሁን ደግሞ ፍላሽ ዲስኩን ተጠቅመን እንዴት #ፎርማት ማድረግ እንደምንችል እናያለን!

〽️Format የሚደረገውን ኮምፒውተር #Shut #Down ማድረግ!

〽️ያዘጋጀነውን #Flash #Disk አስገብተው #Turn #On ማድረግ!

〽️F2 ወይም F12 (እንደ ኮምፒውተሩ ሞዴል ስለሚለያይ አማራጮቹን መጠቀም አለብን) ከዛም #USB #Drive የሚለውን እንመርጣለን!

〽️Windows Load ያደርጋል #Install #Windows የሚለው ሲመጣልን የምንፈልገውን ቋንቋ እና ሌሎች ዝርዝሮችን ይሙሉ! ከዛም #Next የሚለውን ክሊክ እናደርጋለን!

〽️Please Read The License Terms የሚለውን ሲመጣልን I Accept The License Terms የሚለውን ክሊክ እናደርጋለን!

〽️Which Type Of Installation Do You Want? ሲለን #Custom የሚለውን እንመርጣለን!

〽️Where Do You Want To Install Windows? የሚለው #Pagr ላይ #Drive #Options የሚለውን ክሊክ እናደርጋለን!

〽️ፎርማት ማድረግ የሚፈልጉትን #Partition እንመርጥና #Format ላይ ክሊክ እናደርጋለን!

〽️ፎርማት አድርገን ሲንጨርስ #Next ላይ ክሊክ እናደርጋለን!

〽️ከዛ በመቀጠል ትዕዛዙን በመከተል #Window #Install እናደርጋለን! እዚ ላይ ስለሚዘገይ በትዕግስት ይጠብቁ!

〽️#Window #Install አድርጎ ሲጨርስ የምንፈልገውን #Software መጫን እንችላለን!

⚠️የምንለቃቸው አዳዲስ መረጃዎች በቶሎ እንዲደርሳችሁ የቻናላችን #Notification #On ማድረግ አትርሱ!

https://t.me/joinchat/VP0zpyXkgr_OmkCK