ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )
6.9K subscribers
2.19K photos
74 videos
101 files
1.28K links
✔️በቻናላችን✔️
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ

👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ
Download Telegram
ሞባይላችንን የት እንደተመረተ የሚናውቅበት መንገድ በ #IMEL ውስጥ ተደብቋል ስለዝህ ስለ #IMEL ማወቅ የግድ ያስፈልገናል።

#IMEL ምንድን ?

👉#IMEL acronym = International Mobile Equipment Identity

👉 ብዙ ጊዜ 15 ወይም 17 ቁጥር ይይዛል

👉ለአንድ #device የሚሰጠዉ ቁጥር በፍፁም ከሌሎች ጋር አይመሳሰልም

#IMEL እንዴት ነው ምናገኘው
👉 መደወያ #button ላይ *#06#

ለምሳሌ:- 389399012355678

👉ብዙ ጊዜ ሞባይላችን የት እንደተመረተ የሚነግረን 7ኛ እና 8ኛ ላይ የሚገኙ ቁጥሮች ናቸዉ

አሁን በ #IMEL አማካኝነት ሞባይላችን የት እንተመረተ እንይ

👉 7ኛ እና 8ኛ "00" ከሆነ #devicu #orginal መሆኑን ነው የሚያሳየን

👉 01 ወይም 10 የሚያሳየው #Finland እንደተመረተ ነው። እነዚህ እቃዎች ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ናቸው።

👉ኮዱ 13 ሆሄ ከሆነ እሄ #device የተመረተው #Azerbaijan ነው። እነዚህ ከፍተኛ ጥራት እንደሌላቸው ነው መረጃዎች የሚያሳዩት።

👉 ኮዱ 02 ወይም 20 ከሆነ የተመረተው #Dubai ከሚገኘዉ ከ#OEM ካምፓኒ ነው። እነዚህም #high quality ውስጥ አይመደቡም።

👉ኮዱ 03 ወይም 30 ከሆነ ቻይና ውስጥ ነዉ የተመረተው። እነዚህ #device ከፍተኛ ጥራት አላቸው።

👉 ኮዱ 04 ወይም 40 ከሆነ አሁንም ቻይና ውስጥ ነው የተመረተው።

👉ኮዱ 05 ወይም 50 ከሆነ #America እና #Finland ውስጥ ነዉ የተመረተው። እነዚህ #device ከፍተኛ ጥራት እና ታማኝነት አላቸው።

👉ኮዱ 06 ወይም 60 ከሆነ የተመረተው #China, #Hong Kong, #Mexico ነው

08 ወይም 80 ከሆነ, #German ውስጥ ነው። እነዚህ #device በጥራት ጥሩ ናቸው።

መልካም ቀን ይሁንልን 🙏
◼️#Rufe #ሶፍትዌርን በመቀጠም #ኮምፒውተራችንን #Format አድርገን #Window እንዴት መጫን እንችላለን?

◻️በመጀመሪያ መሟላት ያለባቸው አስፈላጊ ነገሮች!
▪️FLASH DISK : 4GB ወይም ከዚያ በላይ መሆን አለበት
▪️OPERATING SYSTEM (OS) SetUp : Sindows Xp 7, 8 or 10 Iso IMG💿 መሆን አለበት! Format የሚደረገው #ኮምፒውተር...!

⚠️ ጥብቅ የሆነ ማሳሰቢያ ⚠️
❗️ይህን ስራ ለማጠናቀቅ ወደ 40 ደቂቃ ሊቆይ ይችላል😀!

◽️ቅደም ተከተሉን በአግባቡ ይፈፅሙ‼️

〽️በመጀመሪያ #Rufus #Software #Download አድርጉት!

〽️በመቀጠል #ሶፍትዌሩን ሳትጭኑ ራይት ክሊክን በመጫን ❝Run As Admin❞ የሚለውን ይምረጡ!

〽️ከዛ የተዘጋጀውን #Flash #Disk ኮምፒተሩ #Rufes ካለበት ላይ እንሰካለን! ፕሮግራሙ ከተከፈተ በኋላ ፍላሽ ዲስኩን #Device የሚለውን #Menu ተጭነን እንመርጠዋለን!

〽️ከዚህ በኋላ #Iso Image የሚለው ቦታ ሄደን የተዘጋጀውን የ Windows #Soft #Copy አስገብተን #Drive #Letter እንመርጣለን!

〽️ይህን ስናደርግ ፕሮግራሙ ራሱ ሁሉን ነገር ስለሚያዘጋጅ ሌላ የምናስተካክለው ነገር የለም!

〽️ቀጥለን #Start የሚለውን በተን ስንጫን ፍላሽ ላይ ያለ ማንኛውም #ዳታ ይጠፋል ብሎ ማስጠንቀቂያ ይሰጠናል!

〽️የምንፈልግው መረጃ ፍላሽ ላይ ካለ ባክአፕ ማድረግ አለብን!
እሱን ካረጋገጥን በኋላ #Ok እንለዋለን!

〽️በመጨረሻ ፕሮግራሙ የ Window Setup ወደ ፍላሽ ዲስኩ Copy በማድረግ ስራውን መስራት ይጀምራል!

〽️ፕሮግራሙ #Copy አድርጎ ሲጨርስ #Exit ብለን እንወጣለን!

አሁን ደግሞ ፍላሽ ዲስኩን ተጠቅመን እንዴት #ፎርማት ማድረግ እንደምንችል እናያለን!

〽️Format የሚደረገውን ኮምፒውተር #Shut #Down ማድረግ!

〽️ያዘጋጀነውን #Flash #Disk አስገብተው #Turn #On ማድረግ!

〽️F2 ወይም F12 (እንደ ኮምፒውተሩ ሞዴል ስለሚለያይ አማራጮቹን መጠቀም አለብን) ከዛም #USB #Drive የሚለውን እንመርጣለን!

〽️Windows Load ያደርጋል #Install #Windows የሚለው ሲመጣልን የምንፈልገውን ቋንቋ እና ሌሎች ዝርዝሮችን ይሙሉ! ከዛም #Next የሚለውን ክሊክ እናደርጋለን!

〽️Please Read The License Terms የሚለውን ሲመጣልን I Accept The License Terms የሚለውን ክሊክ እናደርጋለን!

〽️Which Type Of Installation Do You Want? ሲለን #Custom የሚለውን እንመርጣለን!

〽️Where Do You Want To Install Windows? የሚለው #Pagr ላይ #Drive #Options የሚለውን ክሊክ እናደርጋለን!

〽️ፎርማት ማድረግ የሚፈልጉትን #Partition እንመርጥና #Format ላይ ክሊክ እናደርጋለን!

〽️ፎርማት አድርገን ሲንጨርስ #Next ላይ ክሊክ እናደርጋለን!

〽️ከዛ በመቀጠል ትዕዛዙን በመከተል #Window #Install እናደርጋለን! እዚ ላይ ስለሚዘገይ በትዕግስት ይጠብቁ!

〽️#Window #Install አድርጎ ሲጨርስ የምንፈልገውን #Software መጫን እንችላለን!

⚠️የምንለቃቸው አዳዲስ መረጃዎች በቶሎ እንዲደርሳችሁ የቻናላችን #Notification #On ማድረግ አትርሱ!

https://t.me/joinchat/VP0zpyXkgr_OmkCK
📿 #ሶፍትዌር ምንድን ነው (WHAT IS #SOFTWARE) ?

📿 ተጠቃሚዎች የተወሰነ ሥራ እንዲያከናውኑ የሚያስችላቸው ወይም ኮምፒውተሮቻቸውን ለማንቀሳቀስ ለማዘዝ የሚያገለግል የፕሮግራም ዓይነት ነው፡፡

📿 ሶፍትዌሮዎች በኮንፒተር እና በተጠቃሚ መካከል በመሆን ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ ኮንፒተሩ ጥቅም እንዲኖረው ተጠቃሚው የሚፈልገውን ስራ እንዲሞላ ይረዳሉ፡፡

📿 #ሶፍትዌር_አይነቶዎች

🛑 1.  ሲስተም ሶፍትዌሮች (SYSTEM SOFTWARE)

 📿 ሃርድዌሩ እንዲሰሩ እና ኮንፒተሩ ጥቅም ላይ እንዲውል የሚደርግ ወሳኝ ሶፍትዌር ነው፡፡ ሲስተም ሶፍትዌር በሃርድዌሩ እና በተጠቃሚው መካከል ግንኙነት እንዲኖር ምቹ ሁኔታን የሚመቻች የሶፍትዌር አይነት ነው።

📿 ይህም በሃርድዌሩ ካለ ሲስተም ሶፍትዌር ምንም ጥቅም አይኖረውም ኮንፒተርን ጥቅም ላይ እንዲውል ከዕቃ ወደ ስማርት እና ፍላጎታችን የምንሰራበት ወሳኝና አስፈላጊ የሚደርገው ሲስተም ሶፍትዌር ነው፡፡ ሲስተም ሶፍትዌር ምሳሌ፧

🔸I.  Operating System
a.  MS Windows
b.  macOS
c.  Linux
d.  iOS
e.  Android
f.  CentOS
g.  Ubuntu
h.  Unix
🔸II.  #Device_Drivers
a)  BIOS Drivers
b)  Driver Motherboard
c)  Drivers Display
d)  Drivers ROM
e)  Drivers Printer
f)  Drivers USB
g)  Sound Card Driver
h)  VGA Driver
🔸III.  #Firmware
a)  Computer Peripherals
b)  Embedded Systems
c)  UEFI
d)  BIOS
🔸IV.  #Utility
a)  Norton Antivirus
b)  McAfee Antivirus
c)  WinRAR
d)  WinZip
e)  Piriform CCleaner 
f)  Windows File Explorer
g)  Directory Opus
h)  Razer Cortex

🛑 2. #አፕልኬሽን ሶፍትዌር (APPLICATION SOFTWARE)
አፕልኬሽን ሶፍትዌር አንድን ስራ ለመስራት ወይም ለማከናወን ታስበው የሚዘጋጅ የሶፍትዌር አይነቶች ናቸው ይህም ኮንፒተራን ላይ ካለ ኢንተርኔት ወይም ኦንላይን ላይ ምርምር ማካሄድ፣ ማስታወሻ መጻፍ፣ ግራፊክስ ዲዛይን ማድረግ ፣ ሂሳብ ማስላት፣ የኮምፒተር ጨዋታዎችን መጫወት የመሳሰሉ የተለያዩ ተግባራትን ለማከናወን የሚረዱ ፕሮግራሞች አፕልኬሽን ሶፍትዌር በመባል ይታወቃሉ፡፡

📿 አፕልኬሽን ሶፍትዌር ምሳሌ፧
🔸I.  #Word_Processors
a)  MS Word 
b)  Apple iWork-Pages
c)  Corel WordPerfect
d)  Google Docs
🔸II.  Database Software
a)  MS Access
b)  FileMaker
c)  dBase
d)  Clipper
e)  MySQL
f)  FoxPro
🔸III.  c. Multimedia Software
a.  Adobe Photoshop
b)  Picasa
c)  VLC Media Player
d)  Windows Media Player
e)  Windows Movie Maker
🔸IV.   Web Browsers
a)  Google Chrome
b)  Mozilla Firefox
c)  Internet Explorer
d)  Opera
e)  UC Browser
f)  Safari
Forwarded from Remote IT ሪሞት አይቲ (Pafana)
#ጥብቅ መልዕክት
.
.
.
😇 #NotCoin እስከ አሁን በቅድመ ግብይት እየተሸጠ ያለው #Getgum እና #Bybit በሚባሉ ድረገጾች ብቻ ነው:: እየተሸጠ ያለውም ከ9-15 Toncoin ወይም ከ45-75 USD ነው::

🤔 ይሁንና ትክክለኛ ዋጋ አልወጣለትም:: ዋጋ የሚወጣለት April 1/2024 ወይም በማግስቱ ይሆናል:: የዲጂታል ግብይት ኤክስፐርቶች ከ2025 በፊት ያልሸጡ ህይወታቸውን ከመሰረቱ ይቀይራል እያሉ ነው:: የሆነው ሆኖ በቆየ ቁጥር ዋጋው እየጨመረ እንደሚሄድ አያጠራጥርም:: ቢትኮይን እኤአ በ2010 አካባቢ ሲጀመር መሸጫ ዋጋው $0.0008 USD እንደነበር መረጃዎች ያረጋግጣሉ::

🤔 የንግድ ባንክ እና የቴሌብር ሌቦች #ወደNotcoin ብቅ ብቅ እያሉ ይመስላል። በዚህን ያህል እንግዛችሁ ከሚሉት ጀምሮ በቴሌግራም አካውንታችሁ የአድሚንነት ስልጣን የሚሰጣቸውን #TelegramBot በመስራት እያጋሩ ነው። አሁንም ሁላችሁም ወደቴሌግራም አካውንታችሁ የገባ ሌላ #Admin ካለ በተያያዘው ScreenShot መሰረት አረጋግጡ:: #Device ከሚለው ፊት ለፊት ከአንድ በላይ ካሳያችሁ #Click አድርጉት:: የእናንተ ያልሆነውን #remove አድርጉት::

😗 የማጭበርበር ሙከራ በማድረግ ላይ የሚገኙት የእኛዎቹ ብቻ ሳይሆን ፈረንጆችም ጭምር በመሆናቸው ከ5 ሚሊየን በላይ የሰበሰባችሁ የላቀ ጥንቃቄ አድርጉ::
🤔 ለመሸጥ ፈጽሞ አትቸኩሉ❗️

https://t.me/notcoin_bot?start=r_609718_31576572
Forwarded from Remote IT ሪሞት አይቲ (Pafana)
#ጥብቅ መልዕክት
.
.
.
😇 #NotCoin እስከ አሁን በቅድመ ግብይት እየተሸጠ ያለው #Getgum እና #Bybit በሚባሉ ድረገጾች ብቻ ነው:: እየተሸጠ ያለውም ከ9-15 Toncoin ወይም ከ45-75 USD ነው::

🤔 ይሁንና ትክክለኛ ዋጋ አልወጣለትም:: ዋጋ የሚወጣለት April 1/2024 ወይም በማግስቱ ይሆናል:: የዲጂታል ግብይት ኤክስፐርቶች ከ2025 በፊት ያልሸጡ ህይወታቸውን ከመሰረቱ ይቀይራል እያሉ ነው:: የሆነው ሆኖ በቆየ ቁጥር ዋጋው እየጨመረ እንደሚሄድ አያጠራጥርም:: ቢትኮይን እኤአ በ2010 አካባቢ ሲጀመር መሸጫ ዋጋው $0.0008 USD እንደነበር መረጃዎች ያረጋግጣሉ::

🤔 የንግድ ባንክ እና የቴሌብር ሌቦች #ወደNotcoin ብቅ ብቅ እያሉ ይመስላል። በዚህን ያህል እንግዛችሁ ከሚሉት ጀምሮ በቴሌግራም አካውንታችሁ የአድሚንነት ስልጣን የሚሰጣቸውን #TelegramBot በመስራት እያጋሩ ነው። አሁንም ሁላችሁም ወደቴሌግራም አካውንታችሁ የገባ ሌላ #Admin ካለ በተያያዘው ScreenShot መሰረት አረጋግጡ:: #Device ከሚለው ፊት ለፊት ከአንድ በላይ ካሳያችሁ #Click አድርጉት:: የእናንተ ያልሆነውን #remove አድርጉት::

😗 የማጭበርበር ሙከራ በማድረግ ላይ የሚገኙት የእኛዎቹ ብቻ ሳይሆን ፈረንጆችም ጭምር በመሆናቸው ከ5 ሚሊየን በላይ የሰበሰባችሁ የላቀ ጥንቃቄ አድርጉ::
🤔 ለመሸጥ ፈጽሞ አትቸኩሉ❗️

https://t.me/notcoin_bot?start=r_609718_31576572